ፊፋ ለመግቢያ ትኬት 4 ሚልዮን ብር የሚሆን መድቦልናል ግን...አባትና ልጅ በኳታር የአለም ዋንጫ ቴዲ ባጫና የ12 አመት ልጁ ዳግም | SeifuonEBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 288

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 ปีที่แล้ว +76

    አግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ አሳድጎህ ኢትዮጵያችንን የምታስጠራ ያድርግህ🙏

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 ปีที่แล้ว +41

    በጣም ደስ ይላል ምርጥ አባት እና ልጅ በአለም ዙሪያ ሀገራችንን በሚገባ አስተዋውቃችሀል ቴዲ መስጋና ይገባሀል ወደፊት ዳጊ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @zetrewengel
    @zetrewengel ปีที่แล้ว +6

    ለሀገራችን እንደ ዜጋ እንደ ኢትዮጵያዊ ትልቅ ስራ ሰርታችኃል አባት በተለየ ጎበዝ ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሪ ይፈጽምልህ።

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 ปีที่แล้ว +25

    ዳግም ትልቅ ደረጃ ደርሶ እንደሚያኮራን ምንም ጥርጥር የለኝም💜 አባትየው ልጅህን ያሳድግልህ

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 ปีที่แล้ว +1

    ልጁ እኮ ገና ነው ብዙ ባታወራበት ጥሩ ነው ዝም ብለህ ፀሎትህን እያረክ የሚፈልገውን እያረክለት ሁሉም ሲሳካ ስራው እራሱ ያውራለት ደበቅ አርገህ አሳድግ ወንድሜ፡ የሰው ቀልብ ጥሩ አይደለም፡ አይመስላችሁም ወገኖቼ፡

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 ปีที่แล้ว +6

    ደስ የምትሉ አባት እና ልጅ መድሃኔአለም ለዳጊ የሚያስበውን ያሳካለት ።ለቤተሰቦቹም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው።

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 ปีที่แล้ว +12

    መጨረሻህ ይመር ጌታዬ ታላቅ ሰው ያድርግህ

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube ปีที่แล้ว +86

    ይችን ኮመንት ምታነቡ ፈጣሪ ያሰባቹህት ሁሉ ያስካላቹህ፣ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን💕

  • @emmy1365
    @emmy1365 ปีที่แล้ว +16

    ጌታ እየሱስ ይርዳችሁ!!! ዳጊዬ ኢትዮጵያችንን እንደምታኮራ አልጠራጠርም!!! Shine shine in Jesus name!!!!🙏😍

  • @tewebechhaile9159
    @tewebechhaile9159 ปีที่แล้ว +17

    እነደ እነተ ዓይነት :ሰዎችን :እግዚአብሔር :በሀገራችን :በኢትዮጵያ :ውስጥ :ያብዛልን !!! በጣም :ደስ:ይላል ።

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +9

    ዳጊ የምርጧ ❤ጀግናዋ 💝ጓደኛዬ ልጅ 💝እግዚአብሔር ይባርክክ 🙏ለቁምነገር ያብቃህ 🙏

    • @alemwassiekids2395
      @alemwassiekids2395 ปีที่แล้ว +1

      አመስግኝልኝ እናቱን። የተባረከ ልጅ አላት። እድሜ ይስጣት እና የልጇን አለም ያሳያት።

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว

      @@alemwassiekids2395
      አሜን ዉዷዬ 💝tnxs ❤አደርሳለሁ

  • @ethiominilik8824
    @ethiominilik8824 ปีที่แล้ว +13

    የአራዳ ልጆች ይመቻችሁ 💚💛❤️

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 ปีที่แล้ว +8

    ሴፍሻ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ትክክለኛዉ መረጃ ያንተ ሾ ላይ ነዉ ያለዉ አባትና ልጅ ፈጣሪ ይባርካችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ

  • @getahuntesfayesiraj6087
    @getahuntesfayesiraj6087 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ አይለያችሁ መልካም ዕድል ዘመናችሁ ይባረክ ዳጊዬ ጌታ ለቁም ነገር አብቅእቶ ኢትዮጵያን የምታስጠራ ሁንልኝ ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🙏

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 ปีที่แล้ว +13

    ዳጊ እግዚአብሔር ከአሰብከው ያድርስክ 🙏🏽አባትና ልጆች አገራችንን ስላስተዋወቃችሁ እናመስግናለን 🙏🏽 መልካም የዘራ ፍሪውን ያጭዳል :: በርቱ

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z ปีที่แล้ว +2

    ዳግማዊ ቴድሮስ ባጫ የኛ ጎበዝ በርታ እስከዛሬ ስላንተ ሰምቼ አላውቅም ግን በጣም አድንቄሃለሁ እግዚአብሔር ይጨመርበት እና ያሰብከው ይሳካልህ። አባትህ በጣም supportive ነው በጣም ወድጄዋለሁ በጣም ደስ ትላላችሁ። በሁሉም መንገድ ይቅናህ። 👍🏾👍🏾👍🏾⚽️⚽️⚽️⚽️👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌

  • @menderin4228
    @menderin4228 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርመኝ ቴዲ ገና በፍንዳታ እድሜው ላይ ሳይፈነዳ ልብ ተራራና እጅግ ብሩህ ዓምሮ ያለው ዘርፈ ብዙ ስራዎችን በድፍረት የሚሰራ ደፋርና ፈጣን ልጅ እንደነበር ታሪኩን በሚገባ እናውቀዎለን የሱን ትልቅ ህልም በልጁ ተሳክቶለት እንዲያይ ልባዊ ምኞታችን ነው።

  • @mackadiss1
    @mackadiss1 ปีที่แล้ว +13

    እናመሰግናለን ኢትዮጵያዊነትን የምትሰብኩ!!👍👍👍 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል
    ሁሉም ወላጆች ለልጆቻው መልካም ነገር እያስተማሩ ለአገር ጠቃሚ ዜጋ እንዲሆኑ ማድረግ ግዴታ ነው።
    በአሁኑ ጊዜ በርካታ ሰዎች ጦርነትን እያወረሱ አገር ማፍረስ ደረጃ ደርሰናል።

  • @warkamedia
    @warkamedia ปีที่แล้ว +52

    እስኪ ዳጊን እግዚአብሔር ላሰብከው ያብቃክ በሉት በማርያም

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q ปีที่แล้ว +3

    አድገህ ሀገርህን ለማስጠራት ያብቃህ👏የነቁ ሀገሮች 🏆 ለማንሳት ሀገራቸውን ለማስጠራት ሌት ከቀን ይሯሯጣሉ
    የኛ ኢትዮጵያ🇪🇹 ሰው ደግሞ ወንድሙን ወንድሙ ለመግደል ይሯሯጣል የእውነት በጣም ቀናሁ በአርጀንቲና ምናለ የኛስ ቢሆን ብየ

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 ปีที่แล้ว +30

    Now that's what a Devoted Father looks like passionately cultivating his Son's potential for future career 🙌🙌🙌 May God bless you both 🙏🙏🙏 and in 8 years from now may we all get to give testimony about God's fulfilled promise and a Father and Son's Love 💕💕💕 entwined with Soccer Game ⚽🏆🇪🇹 the Next story who shall deserve a movie like King Richard the Father of the Tennis Queens Serena & Venus Williams 👑🎾 #KeepDreamingBig Dagi 💪💪💪

    • @MalefiyaGK
      @MalefiyaGK ปีที่แล้ว

      Well said and articulated reduye, you just filled the word that I have been imagining telling of.

  • @Ethiopia689
    @Ethiopia689 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ቀን ኢትዮጵያን እንደ አርጄቲና ተደስታና አምሮባት እንደምናይ በዳምግም ላይ እያየሁ ነው በርታልን

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 ปีที่แล้ว +15

    አገራችን ሰለም ይመልስልን 💚💛❤️

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 ปีที่แล้ว +8

    ዳጊዬ ጌታ ያሳድግህ በርታ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mahletblen2353
    @mahletblen2353 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሞልቶናል እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ በግርማ ሞገስ በጥበብ ያሳድግልህ አንተም መልካም አባት ምታስቀና

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 ปีที่แล้ว +6

    ለልጁ ህልም እውን መሆን የሚጥር ቤተሰብ እንዲህ በልጁ ስኪት በሞገስ ከፍ ብሎ ይታያል 🥰👏🤔 እናንንተን የረዳ ፀሎትህን የሰማ እግዚአብሔር ለሁሉም የልብ ምኞቱን ይሙላለት🙏

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ደስ የምትሉ አባትና ልጂ ምርጥ አባት ዳጊ እግዚአብሔር ያሳድግህ ሀገርህን የምታስጠራ ቤተሰቦችክን የምታስደስት ያርግህ በወጣ ይተካ

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 ปีที่แล้ว +7

    እግዠዚአብሔር ህልምህን ያሳካልህ 🙏

  • @meklit2710
    @meklit2710 ปีที่แล้ว +20

    ሚሲ ይገባዋል ዋንጫውን አነሳ አንበሳ ደስ ብሎኛል

    • @sandflove
      @sandflove ปีที่แล้ว +1

      አወ ሚሲ ይገባዋል የልፋቱ ዉጤት ነዉ ሁለተኛም የመሠነባበቻዉም ስለሆነ እንኳን ደስ አለዉ

    • @meklit2710
      @meklit2710 ปีที่แล้ว +1

      @@user-ps5zt4nh9l የእድሜያቸው ጉዳይ ነው ከአራት አመት በውኃላ እድሚያቸው ይገፋል ሜሲ 40 ሲገባ ሮናልዶ 41 ይሆናሉ ይህ ማለት አይጫወቱም ማለት ሳይሆን ብቃታቸው አሁን ካሉበት ዝቅ ያለ ሊሆን ስለሚችል በመስጋት ነው

  • @ermiasmenebere1811
    @ermiasmenebere1811 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ምኞታችሁን እስከመጨረሻው ያሳካላችሁ፡፡
    ቴዲ ክብር ይገባካል ፈጣሪ ደግሞ ምኞትክን እና ጥረትክን በልጅክ በዳግማዊ ቴውድሮስ ትልቅ ቦታ ደርሶ እንደምታይ ምንም ጥርጥር የለኝም፤ እኔም ልጅክ ትልቅ ቦታ እንደሚደርስ እመነቴ ነው፡፡
    ታሪካዊ ገጠመኞቻችሁን በቆይታ እንዳይረሱ በጽሁፍም ብታቀረበው ይበልጥ ጥሩ ነው፡፡

  • @meryemsisay5447
    @meryemsisay5447 ปีที่แล้ว +1

    ስይፍሻ ቆንጆ ፐሮግራም ነው 💚💛❤👍👍👍💪💪💪ሁሌም ቆንጆ ነው ፕሮግራምህ የዳግምዬ አባት አይዞህ ልጅህ እንኩዋን ኢትዮጵያን አለምን ያስጠራልሃል ኢንሽ አላህ ልጆቼ በርቱ የኢትዮጵያ አምላክ ከጎናችሁ ይሁን ያረብ💚💛❤💪💪💪💪💚💛❤👍👍👍

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያሰባችሁት ያሳካላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahwawesena7914
    @rahwawesena7914 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር አምላክ ያሳካላቹ ልፋታችሁን ይይላቹ

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 ปีที่แล้ว +8

    Very good father and supporting his son dream

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 ปีที่แล้ว +2

    ፈገግታው ሲያምር የነ ጎበዝ በርታ አምላክ ይጠብቅር

    • @sadah4261
      @sadah4261 ปีที่แล้ว

      አሜንንን

  • @meleboss1405
    @meleboss1405 ปีที่แล้ว +9

    ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @SM-zb3ts
    @SM-zb3ts ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ አባት እና ልጅ ጥረታችሁ በጣም ይደነቃል። ይቅናህ ዳጊዬ የኔ ጎበዝ ትልቅ ተጫዋች ሆነህ ለማየት ያብቃን።

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +2

    በጣም ተናድጃለሑ ፈረንሳይ ባለማሸነፏ ግን ምባፔ ለኔ ጀግና ነው 💪💪❤😘ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹህ አባትእና ልጅ እናመሰግናለን 🙏ኢትዮጵያን በሚገባ ስላሥተዋወቃችሑ 🙏🇪🇹❤😘

    • @ethiolove5970
      @ethiolove5970 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂

    • @welyaahmed5771
      @welyaahmed5771 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ደግሞ በጣም ደስ ብሎኛል ለምን ሜሲ የመጨረሻው ስለሆነ እንዲህ በክብር ጫማ ሲሰቅል ደስ ይላል እንዲሁም ለማራዶና ምርጥ ትውስታ ነው ደግሞ ምባሌ ምርጥ ተጫዋች ነው ግን ብዙ እድል አለው ገና ወጣት ነው ለወደፊት ብዙ ነገር እንጠብቃለን

    • @sdt3004
      @sdt3004 ปีที่แล้ว

      ፈረንሳይ በመሸነፏ በጣም ተናድጃለው።

    • @familyfirst2119
      @familyfirst2119 ปีที่แล้ว

      ወይኔ እኔስ ብትይ ግን ባጠቃላይ የፈረንሣይ ቡድን ምርጥ ጀግና ናቸው ባፔ ድንቅ ልጅ ነው 💪🇫🇷🇪🇹

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 ปีที่แล้ว

    ቴዲሻ የሰፈራችን ጀግና ለአባትህ ነብስ ይማር ለሰፈራችን ልጅ ባባ ነብስ ይማርልን ዳጊ በርታ ጎበዝ ልጅ የአባቱ ልጅ በርቺ

  • @zewdusiraw8740
    @zewdusiraw8740 ปีที่แล้ว +3

    I really appreciate the effort of the father to make his child dream come true!

  • @mackadiss1
    @mackadiss1 ปีที่แล้ว +3

    ተስፋ አለው ዳጊ በርታልን ወንድሜ!!!👍👍👍

  • @samzhabesha
    @samzhabesha ปีที่แล้ว +5

    Wow ewnet may God help dagi and his family to succeed❤👍

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 ปีที่แล้ว +2

    ሰለ ሚስት የገለጸበት በስማም እንዴት ደስ እንደሚል ልጆቻቸውን ትልቅ ቦታ ደርሶ ያሳየን አቦ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ ዳጊ መልካም አባት እንዲህነው

  • @tihtnazemene5885
    @tihtnazemene5885 ปีที่แล้ว +4

    ያሳድግልህ

  • @marthina9042
    @marthina9042 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ አባት 👏ዳጊ ምኞትህን ያሳካልህ

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይርዳቹ አይዞክ ዳጊ ተስፋ እንዳትቆርጥ ❤

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 ปีที่แล้ว +1

    Wow በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ እደግ

  • @user-ze7ql6gs4j
    @user-ze7ql6gs4j ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግህ ዳግምየ ህልምህም ተሳክቶልህ ሃገርህ ኢትዮጵያን እምታስጠራ ያድርግህ❤

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት የኔ ቆንጆ እግዝአብሔር ያሳድግኽ ያባትኽን ድካም ሳላደንቅ አላልፍም በእውነት እግዝአብሔር ያሰብክበት የተመኘኽበት ያድርስልኽ መልካም አባት ነኽ እንግዲ ዳግዬ ኮኮብ ተጫዋች ሆነኽ ኢትዮጲያን ታስጠራልን ዘንድ የዘውትር ፀሎቴ ነው ደግሞም መቶ ፐርሰንት ታሳካዋለኽ መልካም ቤተሰብ አለኽ ሰውን መርዳት የምትወዱ ናችሁ በእውነት እግዝአብሔር ደስታን በረከትን ያሰባችሁበት ሁሉ ያድላችሁ በርቱ በጣም ነው ደስ የምትሉት ዳጊዬ እመቤቴ ታሳድግኽ የኔ ጀግና አንደኛ ብዬሀለው ጎበዝ አንበሳዬ ዋው

  • @seidtubee
    @seidtubee ปีที่แล้ว

    ዋውበጣም ጥሩስራነውየሠራሀው ቴዶ ለልጅህም ጥሩ እደሚገጥመው አልጠራጠርም ብዙ ኢትዮጵያኖች አሉ ከተሰራበት

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te ปีที่แล้ว +1

    እማማዬ አርገህ ትልቅ ደረጃ እደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ ከዘረኝነት የፃዳህ ያርግህ እግዚአብሔር

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጥብቅያድርጋችሁ! የሃገር ኩራት ነህ የኔ ጌታ ❤

  • @Chuni1624
    @Chuni1624 ปีที่แล้ว

    አቦ እናተ የተመረጣችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ የኢትዬጵያ አምላክ ሁሉን ያሳካላችሁ መልካም እድል ወገኖች የተወራውን ሁሉ ያሳካላችሁ

  • @californa6827
    @californa6827 ปีที่แล้ว

    ሳይፉ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ እባክህ አብድልፈታህ የሚባለዉ ልጅ አቅራብልን አባት እና እናት የሌላቸዉ ልጆችን እንደ አባት የሚያሳድግ ነዉ ከ300 በላይ ልጆች አባት

  • @helmedia6703
    @helmedia6703 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል ምርጥ አባት

  • @tamiratkiflu5568
    @tamiratkiflu5568 ปีที่แล้ว

    ሰይፍሻ እናመሠግናለን። ለካ ተሰፋ አለን።

  • @ethio_top10
    @ethio_top10 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም ታዳጊ ነው በርቱ

  • @mqw544
    @mqw544 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ዳጊ ከሰባት አመት የሚጀምሩ ልጆች ቢዘጋጅ የአለም ዋንጫን የማናመጣበት ምክንያት የለም ግን ከህፃንነታቸው ማሰልጠን ይጀመር

  • @yohanneskebede8887
    @yohanneskebede8887 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይርዳህ👌👌👌

  • @abaydemelash6816
    @abaydemelash6816 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ፍላጎትህ እንዲሳካልህ ምኟቴ ነው ከልብ እንጸልያለን በርታ

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e ปีที่แล้ว +2

    መታደል ነው እግዚአብሔር ጥሩ ቦታ ያድርስክ

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም እግዚአብሔር ሐሳብሕን ይሙላልክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💞💞💞

  • @ameleworkgashaw5437
    @ameleworkgashaw5437 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ እ/ር አምላክ ከክፉ ነገር ጠብቆ ለቁምነገር ያብቃህ ታሪክህን ስሰማ በጣም ሳሳሁልህ መጨረሻህን ያሳምረዉ i love you so so so much

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ።

  • @handm1095
    @handm1095 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ አባት

  • @mekashatsion1383
    @mekashatsion1383 ปีที่แล้ว +1

    A dad with ambition, God bless you 🙏

  • @fitsumk9592
    @fitsumk9592 ปีที่แล้ว +1

    28:13 ambitious father
    Wish a good luck with your son 👍🏽

  • @kamilaymiftawa5546
    @kamilaymiftawa5546 ปีที่แล้ว

    ጀግኖች ብያችኋለሁ አባትና ልጅ በርቱ ካሰባችሁት በላይ ይሳካላችሁ

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ያሰብከውን ፈጣሪ ያሳካልህ ቴዲ ባጫ መልካም አባት ነክ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ❤

  • @pandanadi4958
    @pandanadi4958 ปีที่แล้ว +5

    Good job 👏 Dagim❤

  • @arsamamikale9653
    @arsamamikale9653 ปีที่แล้ว

    ጣፍጭ ልጅ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገዝ ያሣድግሕ

  • @hiwotabejemhirete9210
    @hiwotabejemhirete9210 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ያሳድግህ ያሳብከውን ያሳካልህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን መልካም እድል

  • @Fano775
    @Fano775 ปีที่แล้ว +2

    ዕደግ ተመንደግ መልካም ዛፍ መልካም 🍓ፍሬ ያፈራል ዘርህን ያለምልም ኩራታችን ነህ

  • @derejeyilma3480
    @derejeyilma3480 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዳግምና አባቱ እውነት አልቅሼ ነግሬልሃለሁ ለፈጣርዬ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እንዳይ በህይወት እያለሁ እንወድሃለን

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 ปีที่แล้ว

    43ልጅ ቴዲም በጣም የምግባባው አርቲስት ተዋናይነው የተረሱትን ወደ ፈት ማውጣቱ ጥሩነው ሰይፉ አሁን ነቃ እያልክነው በተለይ የተክላይማኖት ልጆች የተደበቁ አሉ ባባባዬ አንተን በሰፈርህ ልጆች ማየት እንችላለን ደግነት አውርሰህ ፃድቁ ነብስህን በሰላም ትረፍ

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ ሁሌም ልክ እደዚህ አዳምጥ ዛሬ ገና ሰዉ አሰወራህ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว +11

    ከስሜን_ከደቡብ💚
    ከምስራቅ_ምራብ 💛
    ስላም ለሁሉ ኢትዮጵያ ❤️
    peace all of the worlds, 🗺 🕊🌎
    All over Ethiopia💚
    North -South 💛
    East-West ❤️

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 ปีที่แล้ว

    ግብዝ Visionary አባት !! ምህርቱንም አደራ!

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @tigistwolde3953
    @tigistwolde3953 ปีที่แล้ว

    I can say you are supper footballer, የኛ ቆንጆ ልጅ እደግና የሌለንን ስጠን
    እኔ ግን የምለዉ አባትዬዉ አምላኩን በዉኑ ነዉ እንዴ ሚያናግረዉ እንዲህ ብዬ ነበር ይላል ልጁ ሳይወለድ 😂

  • @yo.n4777
    @yo.n4777 ปีที่แล้ว +8

    Hahah, እኔ የምለዉ 3ደቂቃ ከ 30 ሰከንድ ላይ ሰይፉ ሲፈሳ ሰማሁ ልበል, ነው ወይስ ጆሮዬ ነዉ???? 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤧

    • @fasikamoges5005
      @fasikamoges5005 ปีที่แล้ว

      😂😂😜😜😜😂😂

    • @fasikamoges5005
      @fasikamoges5005 ปีที่แล้ว +1

      ጆሮህ አይደለም እነም ሰምቼዋለሁ 😂😂😂😂

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 ปีที่แล้ว

      ካካካካ ቆይ እስኪ ልስማው

    • @yaredv667
      @yaredv667 ปีที่แล้ว

      enem semchalew🤣🤣🤣

    • @semiramarea9044
      @semiramarea9044 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክ

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 ปีที่แล้ว +2

    Very Smart father

  • @noormohd2761
    @noormohd2761 ปีที่แล้ว

    ዳጊ እግዚአብሔር ህልምህን ያዳካልህ በርታ wow.🥰🥰

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጣቺው

  • @foziyahusen8130
    @foziyahusen8130 ปีที่แล้ว +1

    ተሳክቶልህ አላህ ያሳየኝ አገራችንን ምታስጠራ ያድርግህ

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 ปีที่แล้ว

    ቴዲዬዬዬ ያሰብከውን ፈጣሪ ያሳይህ አባቴ ትልቅ ደረጃ ያድርሰው ፈጣሪ ያሳየን።።

  • @tibebealemtsehay5274
    @tibebealemtsehay5274 ปีที่แล้ว

    ቴዲዬ ምርጥ አባት የልጅህን ፍሬ ለማየት ያብቃህ ዳጊ በርታ የሀገርህን ስም ከፍ ታስደርጋለህ

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምኞትኸን ያሳካልህ ዋዉ በጣም ደስ ይላል

  • @sunmedia1883
    @sunmedia1883 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ ምርጥ ሰው👍👍

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ ገና ዛሬ ጥሩ እና ሀሪፍ ሰው አቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @bettyamen684
    @bettyamen684 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አገሩን ሚያስጠራ ምርጥ ተጫዋች ያርግልን

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃህ የሳምሶምን ጸጋ ያድልህ ዳጊ

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 ปีที่แล้ว

    ኦ ምርጥ አባትና ልጅ

  • @take-it-easy3091
    @take-it-easy3091 ปีที่แล้ว +1

    Good luck, wish you all the best

  • @djmickabebayheu6689
    @djmickabebayheu6689 ปีที่แล้ว +3

    ቴዳ ና ዳጊ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሣካለችሁ

    • @maragfasil4916
      @maragfasil4916 ปีที่แล้ว

      አሜን እኔምልጅ ስወልድየመጀመሪያልጀን ካስተጫዋችነውየማደርገው

  • @ebbawaqshum5050
    @ebbawaqshum5050 ปีที่แล้ว +1

    God bless both of you i wish you all the best

  • @maki4428
    @maki4428 ปีที่แล้ว +3

    ለትልቅ ደረጃ ያድርሰህ ሀገር የምታሰጠር ያደርግህ ውዴ