10 የፕላስቲክ ሰርጀሪ የተሰሩ የኢትዮጵያ አርቲስቶችና ያወጡት እጅግ ውድ ገንዘብ|10 Ethiopian Celebrities Who Got Plastic Surgery

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 108

  • @yenetube2337
    @yenetube2337  24 วันที่ผ่านมา +13

    ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በቀጣይ በተሻሉ ስራዎች ወደናንተ መድረሳችንን እንቀጥላለን። እናንተም ቻናላችንን Subscribe, like, comment እና share በማድረግ አጋርነታችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን። እናመሰግናለን 🙏🙏

    • @leacasella
      @leacasella 22 วันที่ผ่านมา

      Behagrachen Plastic Surgery yemiseru hakimoch endalu semchalehu, honom address/phone number?

  • @sibhattariku3749
    @sibhattariku3749 24 วันที่ผ่านมา +23

    ወይ ጉድ.....ሁሉም ሰው ብር ስለሌለው ነው እንጂ ቆንጆ ነው

  • @Amosky-m3t
    @Amosky-m3t 6 วันที่ผ่านมา +4

    selam 100% natural beauty nw yalat

  • @AlmazWelday-s5b
    @AlmazWelday-s5b 23 วันที่ผ่านมา +6

    ጎበዝ ነህ

    • @yenetube2337
      @yenetube2337  23 วันที่ผ่านมา

      thank you 🙏❤

  • @WubitGirma-n3w
    @WubitGirma-n3w 2 วันที่ผ่านมา

    ይገርማል

  • @جميلهاحمد-م8ب
    @جميلهاحمد-م8ب 23 วันที่ผ่านมา +7

    ሙዚቀኛዋ ራሄል

    • @yenetube2337
      @yenetube2337  23 วันที่ผ่านมา +4

      ትክክል....ራሄል ጌቱ

  • @liliye3077
    @liliye3077 13 วันที่ผ่านมา +6

    ድርሹ ዳና አስቴር አወቀ ራሄል ጌቱ ሩታ መንግስትአብ ረስተካል

  • @מסיטאריק
    @מסיטאריק 7 วันที่ผ่านมา

    እውነት ብላህ እነኝህ ሴት አዳሪዎች

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 3 วันที่ผ่านมา +1

    ማይክል ጃክሰንን ያየ በሰርጀሪ አይቀልድም 😂😂😂 አሁን እነዚህ ሁሉ አርቲስቶች ሲያረጁ ምን ይመስሉ ይሆን

  • @milan8639
    @milan8639 5 วันที่ผ่านมา +1

    If you have money, then no one is ugly

  • @zuzutube105
    @zuzutube105 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሩታ መንግስተአብን እንዳትጠራት እየሰጋሁ ነበር በጣም ስለምወዳት 😂😂😂 አስቴር አወቀ እና ራሄል ጌቱ ይቀሩሀል 😊

    • @yenetube2337
      @yenetube2337  18 วันที่ผ่านมา +1

      😂🙌
      ሩታን የሚወዷት ከሆነ ይኸ ቪዲዮ ይመልከቱ 👇
      th-cam.com/video/2pWIafMAMzg/w-d-xo.html

  • @sibhattariku3749
    @sibhattariku3749 24 วันที่ผ่านมา +7

    የእፀህይወት ግን ትክክል አይመስለኝም 👀

    • @belugebru
      @belugebru 17 วันที่ผ่านมา +2

      አድርጋለች በተለይ የዳሌዋ መስፋትና የሆድዋ 8 ቁጥር መሆን ግልፅ እኮ ነው( እንደፈለገ ስፓርት ቢሰራ እንደዛ አይነት ሰውነት አይኖርም!!!

  • @Tewo-G33
    @Tewo-G33 23 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ጉድ

  • @ፅጌማሪያምቁጭት
    @ፅጌማሪያምቁጭት 17 วันที่ผ่านมา

    ራሄል ጌቱን እንዴት እረሳካት?😂😂
    ወገን ህልም እፈታለሁ ወይም እተረጉማለሁ እና ኑ ጎራ በሉ ህልማችሁን አስፍቱ እኔን እህታችሁንም አበርታቱኝ ! አመሰግናለሁ!!

  • @ZekiyaNuredin-m3j
    @ZekiyaNuredin-m3j 19 วันที่ผ่านมา

    መጨረሻው ካንሰር

  • @abebawdejene1843
    @abebawdejene1843 21 วันที่ผ่านมา

    Artistochus eshi bizugize bemidiya selemikerbu mechem yehun negergin artist yalehoneche edemewa ke 40 yalefatset 4 goremesa lejoche yalat ke 10 ametbelaye workout yeseracheset bemecheresham sewonetuwan endelebes asetebibana asefeta tekeyayera ayeche betam germognal

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 23 วันที่ผ่านมา +2

    እደምናያቼ ወ እዳይፋራረሱ

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 3 วันที่ผ่านมา

    Fetari besetchew yemaykoru berasavhew Confidence yelelachew nachew betechemarim Fetarii yeserawen melk tekekel adelem belo mekawem new demoko brtsm new yemiastelut beteley demo kenferuan yaserachiwa demo afenchawa tenesh selehone kenferua zertet belo betam mew yemiastelaw......koy ene yemelew men lechemer new????wend lememarek new weys mendenew zenawen meshekem aketuachew yemiseruten asatachew yechim zena hona denkem fetari mechereshachewen enayalen

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 22 วันที่ผ่านมา +2

    ለማይክል ጃክሴን እንካን አልጠቀመዉም 🤔 እኔ ዳሌ ቂጤን ተልቀቡን ለማጥፋት እየታገልኩ ነው ውይ ጉዳችው 😄

  • @AynlmeAbebe
    @AynlmeAbebe 15 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ሆይ

  • @YishakKassu-ts6xm
    @YishakKassu-ts6xm 21 วันที่ผ่านมา +3

    የፈጣሪን ስራ ተቃዋሚ ናቸው መከታታል አያስፈልግም

  • @biniamtafesse
    @biniamtafesse 20 วันที่ผ่านมา

    Lela zinagna lalikaw Adanech Abebe, Zinash Tayachaw, Firehiwot. Abiyim bihon

    • @yenetube2337
      @yenetube2337  20 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂🙌

  • @BetamirAbebe
    @BetamirAbebe 20 วันที่ผ่านมา

    Weregna qedada...... Yihen yahil? gizehn abezih? Chigir alebi!!!!!!!
    ....yihen ante rasih qindibihin teqendibehal xxxxxxxxxx degmo fotowochin balance ayidelum ........ Fitwan yetatebech ena chack yetederegech xxxxxxx befitlefit ena begon xxxxxxx beshiti ena betayt xxxxxx chirash bileh bileh araswan tamaleh?

  • @belugebru
    @belugebru 17 วันที่ผ่านมา

    እረ እኔ ለምን አልነግርህም መቅደስ ፀጋዬ ( የከንቲባዋ ረዳት) በእውነቱ እሷን አርቲስት ለማለት ስለሚከብድ ነው 😄ፊትዋን በሚገርም መልኩ አስገልብጣዋለች 😂 ከፈለክ ፎቶው አለኝ መላክ እችላለሁ

    • @yenetube2337
      @yenetube2337  17 วันที่ผ่านมา

      🙌 telegram 👉 @yenetube99

  • @ZekiyaNuredin-m3j
    @ZekiyaNuredin-m3j 19 วันที่ผ่านมา +1

    መጨርሻው ግን ካንሰር

  • @girumlukas9202
    @girumlukas9202 24 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ጉድ ምን ጉድ ነው አፍርሶ የሰራት ማነው ብስራት ን😁😁

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 17 วันที่ผ่านมา

    ከተፈጥሮ ቁንጅና ወደ አስቀያሚ አሻንጉሊትነት 😂

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 10 วันที่ผ่านมา

    Min yametabish ayinegirushim tewetrriew oops

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 12 วันที่ผ่านมา

    Egzooo😮

  • @MiheratAbayneh
    @MiheratAbayneh 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Koy sewoch ayadgm

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 19 วันที่ผ่านมา

    አንዴ ከተጀመረ እንደ ሐሽሽ ሱስ ነው የሚሆነው በተለይ ቦቴክስ በጣም አደገኛ ነው በኋላ ፊታቸው ይዝረከረካል ወይም የንጠለጠላል ግን ምን ይደረግ በዚህ በተፎካካሪ ዓለም ሰላም እሳጣቸው ነው እኮ ብቻ ሁሉም መጠን ሲኖረው ጥሩ ነው

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 17 วันที่ผ่านมา

    አዲስ አለም በዚሁ ፕላስቲክ ሰርጀሪ ታማለች!!!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 17 วันที่ผ่านมา

    ሲያጌጡ ይመላለጡ ክክክክክክክ

  • @ManuAiqw
    @ManuAiqw 17 วันที่ผ่านมา

    Biti kealeti min chigeri ale

  • @HelloMiss-b6f
    @HelloMiss-b6f 22 วันที่ผ่านมา

    እንሰጠነኛ ላይ ፎቶዋኔ ህይወቴ የሚካፐርቲስቶች በጣም የሚገርማል ኪም ካርድ ራሷን መስላለች እኔ የምለው የኢትዮጵያ አርቲስቶች በአጠቃ የነኪም ካርድን ፋሚሊ እነሱን ራሳቸውን መስለዋል ቁጭ ሰውነታቸውን ሰርቼ ችግር የለውም ከምድር ብር ካለ ከመጡ ወደማጡ ነው የሚቀየርክ ዶክተር ህንድ ማምሳል ከፈለክ ቻይና መዘልክ ፈልግ ግን መጨረሻ ካርባ አምስት ዓመት በኋላ ወይንም ደግሞ እድሜ ወደ 50 ሲጠጋ ወይም ቆዳ ከእንደ ልብስ ይላል።ለነገሩ ረስቼ ህፃን ልጅ እንደሚጠጣሉ ከዛ ወደ ወጣትነት ይመለሳሉ ምን አለፋችሁ እኔ አላልኩም ሰምቼ ነው

  • @djhheye212
    @djhheye212 22 วันที่ผ่านมา

    Enasu desKalachwe eta men Agaban

  • @Mienalutefera
    @Mienalutefera 18 วันที่ผ่านมา

    ችጋራም! ችጋራም ነሕ አንተ እራሱ ምን አገባን እኛ ገደል ግቡ😂

  • @HABASTHh
    @HABASTHh 17 วันที่ผ่านมา

    ምን በኖረኝ እንጅ እሄስ ቀላል ነው ቡራዘር

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 17 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ አይደሉ ፊራሣ ማምጣት ያያዙብን

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 17 วันที่ผ่านมา

    በዳሀ ኑሮ ላይ ፊራሣ የሚያመጡብን እነዚህ ናቸው

  • @DagimawitKelab
    @DagimawitKelab 24 วันที่ผ่านมา +1

    ወላንሳ ለናትሽ😂

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 17 วันที่ผ่านมา

    ብስራት እማ በጣም በጣም ነው እሚያስታውቀው!!

  • @HayatBereket-n7z
    @HayatBereket-n7z 23 วันที่ผ่านมา

    አይሸቱም ግን ፈጣሪን ልክ አልሰራህም ብለዉ ማስተካከያ ሲያደርጉ

  • @NigusBirhanu-g3p
    @NigusBirhanu-g3p 4 วันที่ผ่านมา

    Jesus is save

  • @bmnubmnu2490
    @bmnubmnu2490 17 วันที่ผ่านมา

    ተበላሽ አዳሜሜሜሜ😂

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
    @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 20 วันที่ผ่านมา

    አዳሜ እንደ ማይክል ጃክሰን ሲፈራርሱ እናያቸዋለን ቂቂቂቂቂቂቂቂ መልኬ ምናለኝ ።።።።

  • @FoziyaMahmud
    @FoziyaMahmud 21 วันที่ผ่านมา

    Amleset muchem titamalech

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 17 วันที่ผ่านมา

    በስመአምማህደር አልሙዲ አያትዋ አይሆንም!!!

  • @BetelihemBeyene
    @BetelihemBeyene 17 วันที่ผ่านมา

    where is ድርሹ ዳና😂

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 17 วันที่ผ่านมา

    አሁን እንደው ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖራችሁ!!!

  • @melkamkindie9303
    @melkamkindie9303 20 วันที่ผ่านมา

    ሉላየ ግን የራሷ ነው ትንሽ ቆይተህ በእሷ እንዳትመጣ

    • @yenetube2337
      @yenetube2337  20 วันที่ผ่านมา

      😂😂 ይኸው 👉 th-cam.com/video/owbQb-6IxaI/w-d-xo.html

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 20 วันที่ผ่านมา

      ዳሌዋ ግን ይጠራጥራል ሁለት ሏጅ ወሏዶ አይመስለኝም እንደውም የእርሷ ነው የሚያጠራጥር

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 20 วันที่ผ่านมา

      እንደውም የእርሷ ነው የሚመስለው የዛን ያህል ዳሌ ላይ እንዴት ትንሽ ቦርጭ አይኖራትም እንደውም ዋናው የእርስ ነው

  • @cherinetarba6394
    @cherinetarba6394 24 วันที่ผ่านมา +1

    የማሪያማዊት ግልፅኮ ነው

  • @mekdestedbabe921
    @mekdestedbabe921 21 วันที่ผ่านมา

    😂😅

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 17 วันที่ผ่านมา

    ሜክሲኮ ነው እሚሄዱት ቺፕ ነው!!!

  • @TeddyAman-d2h
    @TeddyAman-d2h 24 วันที่ผ่านมา

    Fiyona

  • @sibhattariku3749
    @sibhattariku3749 24 วันที่ผ่านมา

    ብስራት ገመቹ 😳😳😳 ይቻላል እንዴ?

    • @yenetube2337
      @yenetube2337  24 วันที่ผ่านมา

      ይቻላል ማለት ነው። 🥺

  • @cherinetarba6394
    @cherinetarba6394 24 วันที่ผ่านมา +5

    ሰላምን አትንኩብን

    • @yenetube2337
      @yenetube2337  24 วันที่ผ่านมา

      🙌🙌

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 20 วันที่ผ่านมา

      አብረሻት እንጨቆረር ግቢ እቺ አርዮስ

    • @Amosky-m3t
      @Amosky-m3t 6 วันที่ผ่านมา +1

      Selam natural beauty nw yalet yedro film lay erasu meqemechawa tilq nw

  • @yetebatulijyetebatulij
    @yetebatulijyetebatulij 22 วันที่ผ่านมา +1

    666 ናቸው በግልፅ ማለት ይቻላል

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 19 วันที่ผ่านมา

    አስቴር አወቀ አሁንም ልጅ ነዉ

  • @edenibrahim106
    @edenibrahim106 21 วันที่ผ่านมา +2

    ወረድክባቸው እኮ ይህን ያህል ታዋቂ መሆን ሀፂያይ የሆነባት ሀገር ሆነች እንዴ? ሲጀመር በድህነትና ገንዘብ ሲኖርህ አንድ አይነት መልክ አይኖርም ምክንያቱ ግን ሰርጀሪ ብቻ አደለም የምትበላው የምትቀባባው ነገሮች ሁሉ ጥራት ስለሚኖራቸው ነው ሲቀጥል ደግሞ የሴት ልጅ ሆርሞን በራሱ ይቀያየራል ያ ደግሞ የሰውነት ቅርፅ ያሳምራል(ያስጠላል) ይህንን ፕሮግራም ስትሰራ ይህን ከግምት ማስገባት አለብህ ያጠባችና ያላጠባች ሴት እንኳን ለይ በዛላይ የካሜራ ኤዲቲንግና ዘመኑ የፈጠረው ቴክኖሎጂም እንዳለ አትርሳ

    • @yenetube2337
      @yenetube2337  21 วันที่ผ่านมา

      thank you for your kind suggestion 🙏

  • @ZerishAsmelash
    @ZerishAsmelash 24 วันที่ผ่านมา

    ወንድ ልጅንስ ይሰራሉ😢

    • @Hiber88
      @Hiber88 19 วันที่ผ่านมา

      Awo ከፊት ለፊት

  • @raheltesfaye2438
    @raheltesfaye2438 18 วันที่ผ่านมา

    Ena egna min enadereg. Plus you need to know surgery is not a necessity to look how they look.But at the end, there is more important things to talk about. Ante sele set kit ena dale eyawerah tebelsleh? Ere teeeeew.

  • @SkillRdo
    @SkillRdo 21 วันที่ผ่านมา

    Auzubillah

  • @UryhdRhyt
    @UryhdRhyt 14 วันที่ผ่านมา

    መሀደር 666

  • @melkamsiragetu8698
    @melkamsiragetu8698 24 วันที่ผ่านมา

    እውነትኸን ነው አብሶ አዲስአለም ምንም ቂጥ ሚባል አልነበራትም

  • @MekdesGebeyehi
    @MekdesGebeyehi 21 วันที่ผ่านมา

    666አባልሲሆኑ

  • @HananKonju
    @HananKonju 21 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ