ሠበር ዜና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 266

  • @rockyr3572
    @rockyr3572 วันที่ผ่านมา +6

    እ/ር ሆይ እሰከንድር ነጋን በደምህ ሸፍነዉ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው

  • @tilahunalemu9574
    @tilahunalemu9574 วันที่ผ่านมา +9

    ሀብታሙ በጣም አመሰግንሀለሁ

    • @Lucy70968
      @Lucy70968 วันที่ผ่านมา

      The ex TPLF cadre habtamu ayalew is ready to sell his ass for money let alone betraying the smharavppl

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የሰኔ አስራምስትን ጥፋት እንዳይደገም !!!!
    ጥፋት እንኳን ቢኖር ሁልጊዜ በመተማመን መፍታት አስፈላጊነው ለጠላት መጠቀሚያ እንዳንሆን ሁልግዜ ኪሳራ እንዳናስተናግድ

  • @abayneshgebregiorgis6120
    @abayneshgebregiorgis6120 วันที่ผ่านมา +20

    ሀብትሽ አብይ ባይፈራህ ነበር የሚገርመዉ። ብቻህን አንድ ብርጌድ ጦር ነህ። ዕድሜና ጤና ይስጥህ❤

    • @Wahgwan-s1q
      @Wahgwan-s1q วันที่ผ่านมา

      abaynesh....አንቺ ቁሬማም መኃይም ወንበዴን ቅቤ እየቀባቹህ ያሳበጣችሁት አነደ አንቺ አይነት ቅንቅናም ዘረኛ ናችሁ !

    • @SolomonBeyene-y4v
      @SolomonBeyene-y4v วันที่ผ่านมา +2

      ጥንብ ግማታም ብጤዉ ነህ

    • @abaybekele5839
      @abaybekele5839 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @abayneshgebregiorgis6120 ጅል አይሙት እንዲያጫውት አሉ.. ጥቁር የእለት ደንጋይ ባስረዳ ይገባዋል!! የህገር ብመሪን ... ይቅር ደንጋይ ባስረዳ ይሻልኛል

    • @abaybekele5839
      @abaybekele5839 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @abayneshgebregiorgis6120 ወይዘሮ ሀብታሙንም ሰው ነው ብሎ የሚያደንቅም አለ? ወይ የእናት ሆድ ዝንጉርጉር.. አንች እናት ኢትዮጵያ ስንቱን በድን ፈጠርሽ.. በእውነት ቢቆጠር የኢትዮጵያ ህዝብ ከ10 ሚሊየን አይበልጥም ... ው/ሮ ሀብታሙንና አንችን መቸም ሰው ብለን አንቆጥርም..

    • @SolomonBeyene-y4v
      @SolomonBeyene-y4v 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@abayneshgebregiorgis6120 በጣም የማዝነዉ ምን አይነት ትዉልድ መጣ አእምሮዉ የተኮላሽ ህሊናዉ የጨቀዬ አዘንኩልህ ሰዉ ነኝ ብለህ የሰዉ ክብር ለአንተ ሲሰጥ

  • @frezewdtilahun8293
    @frezewdtilahun8293 วันที่ผ่านมา +9

    ሃብታሙ አንተኮ ረቀቅ ያልክ ፖለቲከኛ ነህ ተሳዳቢዎች ስለሚፈሩህና አንተ ጋ መድረስ ስለማይችሉ ይጩሁ ስራህን ስራ ታሽንፋለክ

  • @adugnamengistu527
    @adugnamengistu527 วันที่ผ่านมา +19

    አርበኛ እስክንድር ነጋ
    ፕሮፊሰር ጌታ አስራደ
    ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ
    ኮ/ር ፋንታሁን ሙሀባው
    የሻለቃ ከፍያለው ደሴ
    አርበኛ ደረጀ በላይ
    አርበኛ ሙክታው ማሞ
    አርበኛ ጸዳሉ ደሴና
    አርበኛ አበበ
    የአማራ ልጆች እንደወርቅ ተፈትነው ነብሳቸው ከዚህ የሰጡ ታማኝ የአማራ ልጆች ናቸው ፡!!

    • @yinegerTegibaru-o5f
      @yinegerTegibaru-o5f วันที่ผ่านมา

      የዶላር ጥመኞችና ድል ነጣቂዎች እንዲሁም የደም ነጋዴዎች።
      ሐብታሙ ቂጥህ እያፈሰሰ ለምን በደም ትነግዳለህ።

    • @Wahgwan-s1q
      @Wahgwan-s1q วันที่ผ่านมา

      @aduganamengistu...አንተ ጂንጎ 100 ፈሳም አንድ ጎማ አይነፋም ! 😂 ወንበዴው ፋኖ የገበሬ ፍየል ዘረፎ ከጨረሰ በኃላ ያለህበት አገር መጥቶ የኃላ ኪስህ ገብቷል😂😂😂

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 วันที่ผ่านมา +1

      Hahaha, really?? Enezeh bechaa nachew?? Kee payroll layee new semachewen yewesedekew. Kefetegaaa tekefayoch 🤣

    • @AregashWelede
      @AregashWelede วันที่ผ่านมา

      ​@@itsmer6605ቆሻሾችን የአማራ ጠሎችን ሴረኞችን በድንብ ለይተህ አውጥተሀቸዋል።የትም አይደርስም።

    • @haregnegusu6432
      @haregnegusu6432 วันที่ผ่านมา

      ከሆኑ መሆናቸውን ማረጋገጥ አለባቸው ካልሆነ ደግሞ ማንንታቸው ተጋልጦ ማን ለአማራ እንደቆመ ማወቅ አለበት ግራ አጋቡንን እኮ

  • @DeresseLemma
    @DeresseLemma 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Endezih ewnetegnia merejia situn. Tebareku

  • @mestadasfaw166
    @mestadasfaw166 วันที่ผ่านมา +4

    መደራደሩ ወይም መወያየቱ በቦታው ላይ ያለውን የአማራ ገበሬ ተማሪ አስተማሪ የታጠቀውን ፋኖ ጦርነቱ ቆሞ ሰላም ሰፍኖ መኖር የሚያስችል ነው ተሳዳቢዎች የአማራን ሞትና እልቂት ለምን ፈለጋችሁ ??????????

  • @Helen-z7m
    @Helen-z7m วันที่ผ่านมา +4

    Mesret is shabia operative.

  • @ZerubabelGashiw
    @ZerubabelGashiw วันที่ผ่านมา +4

    በኮመንት የምትሳደቡ የብልፅግና ሠራዊቶች ተባኖባችኋል . .አብይ አብቅቶለታል

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአምሐራ ሕዝብ ሁልጊዜ በሚቀነባበሩ የታቀዱ የጠላት አዠንዳወች መወናበድ አስፈላጊ አይደለም ረጋብሎ ነገሩን ማብላላት አስፈላጊ ነው!!

  • @girmawoldmam534
    @girmawoldmam534 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንግሰት የፈቀደላቸው ከሆነ ለምን የፋኖ ነፃ ምድር አሰፈለገ? ለምን መንግሥት በሚቆጣጠረው አካባቢ አይሰበሰቡም? በሰብሰባው መንግሥት በምን መጠቀም ይችላል? የ ይገደ ዋና ፀሃፊ ....ወርቅነህ የአብይ ሰው ሰለሆነ የንግግሩ ፍሬ ነገር ወደ አብይ አይደርሰምን?

  • @getahunbelay8651
    @getahunbelay8651 วันที่ผ่านมา +5

    አትጨነቅ ሰትጨነቅ ትኖራለህቀጣፊ✍🏿

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 วันที่ผ่านมา +3

    ሐብታሙ የምታምታቱት እናንተ ናችሁ ይህ እስክንድር እራሱ መደራደሩን እያመነ ማንን ለማታለል ነው የኢትዮጵያን ሕዝብ ትግል በውሸት ለራሳችሁ ሀድብላችሁ ለመበጥበጥ የምትሞክሩ እመኙን የሚታገለው እግዚአብሔር ሰለሆነ እያንዳንዳችሁን የልባችሁን የሚሠጣችሁ እንደሆነ እወቁ ትግሉ ግን የውነተኛ ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ም ሰለሆነ ማንም ሊንደው አይችልም !!!እግዚአብሔር ሆዳሞችን አፈር አስልሶ ኢትዮጵያን ከነፃነት የሚያስቆማት የለም!!!እግዚአብሔር እውነት ኘው!!!ለውነት ይፈርዳል!!!

    • @beletshchwwasu5388
      @beletshchwwasu5388 วันที่ผ่านมา

      ማጓራት የዳቢሎስ ስራ በተረፈ ይህ የምትለው እስክንድር በተግባር የሠራውን እያያችሁ ለመዋሸት የምትሞክሩት ራሳችሁ ሆናችሁን እግር ይቀድማል !!!አውነቱም በቅርብ እውነቱን ይገልፃል!!!መጀመሪያ እስክንድር ለምን ጨተነጥሎ ውይይት ለማድረግ ሞከረ ይህ ብቻ የመበተን ሥራ አደለም ልትል ነው??? አንዴ የአማራፋኖም ሆነ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሁሉንም ከናንተ በላይ ይረዳል ከሁሉ በላይ እውነተኛው እግዚአብሔር ያውቀዋል እናንተ ግን እንደ እሳት ራት ለመጥፋት የምታደርጉትን መሯሯጥ የውነት አምላክ ይመለከታል ለውነት ይዋጋል ለውነትም ይፈርዳል እነሱም ጋር ጥፋት ካለ ከእግዚአብሔር ቅጣት አያመልጥም!!!

    • @adugnamengistu527
      @adugnamengistu527 วันที่ผ่านมา

      አርበኛ እስክንድር ነጋ
      ፕሮፊሰር ጌታ
      ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ
      ኮ/ር ፋንታሁን ሙሀባው
      የሻለቃ ከፍያለው ደሴ
      አርበኛ ደረጀ በላይ
      አርበኛ ሙክታው ማሞ
      አርበኛ ጸዳሉ ደሴና
      አርበኛ አበበ
      የአማራ ልጆች እንደወርቅ ተፈትነው ነብሳቸው ከዚህ የሰጡ ታማኝ የአማራ ልጆች ናቸው ፡!!

  • @קסהברהנו
    @קסהברהנו วันที่ผ่านมา +6

    ወገኖች በጣም ስናከበርራችሁ ነበር ከሁን በፊት ስታድርጉት በነበረው ሁኔታ
    ነገር ግን አሁን በጣም ወርዳችሁ የቁራ ጭሆት እንደ ሥራ ይህ ጭሆታችሁ የገደል ማሚቶ ሁኖኖ ነው
    በተላይ ሀብታሙ አቅም ቢኖርህ ኑሮ የኖርክበት አዲስ አበበ ሕዝብ ቤቱ ፈርሶ መጠጊያ ሲጣ ይህ ሕዝብ አነሳስታችሁ ከችግር ታድኑት ነበር
    ነገር ግን የፖለቲካ ቁርጠኝ አላችሁ አቀም ቢሶች ናችሁ

  • @TsehayNegersa
    @TsehayNegersa วันที่ผ่านมา +3

    ትንሽ ቀን ጠብቁ እውነቱ ይወጣል።
    ወሬኛውም ይደበቃል።

  • @asnakechmengistu7698
    @asnakechmengistu7698 วันที่ผ่านมา +3

    You guys from the beginning have been working hard on reporting the news. I appreciate all that you have done from the very beginning to care for the Ethiopian people. Others that speak badly about you are trash people that don’t deserve your time. You report the truth and I want to say thank you for all you do.

  • @eyasubelay1575
    @eyasubelay1575 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    "እርሟን ብታፈላ ጀበና ሙሉ አተላ" አሉ አበው ዛሬ ገና አንዲት ቅንጣት ምታህል በማስረጃ የተደገፈ እውነት ሊናገር ነው መሰለኝ ፣ ያዙኝ ልቀቁኝ አለ
    ብቻ ፣ምን ያርግ አምሮት አለበት

  • @jaz-pl9mx
    @jaz-pl9mx วันที่ผ่านมา +5

    አቤት ሰው አይጥላህ ሀብታሙ እንደዚህ ሰው ይጠላዋል ብዬ አላስብም ነበር 360 እሩጫችሁን ጨረሳችሁ አለቀ።

  • @LiliAbera-w4r
    @LiliAbera-w4r 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀብትሽ ብረቱ አማራ እዚህ ደረጃ እንዲደርስ አነደከፈልከው ዋጋ ባይመልስህም አግዛቤሄር ውለታህን ይክፈልህ

  • @GetahunGetahun-j6x
    @GetahunGetahun-j6x วันที่ผ่านมา +2

    የኢትዬጰያ ኸዝብ ሆይ መሰረት ሚዲያ የአብይ ገዳይ መንግስት ተባባሪ እና ትግሉን ሊጥልብን ስለሆነ ሚዲያውን ባለማት በመቅጣት በኢትዬጰያ በናት አገራችን ስም እስካሁ በአገራችን አብይ በጨፈጨፍቸው ኸዝብ ስም ሚዲያውን እንዳትጠቀሙ ስል እማፀናለው ከአ አ የሐገራችን ከአብ ገዳይ መንግስት በፈጣሪ እና በኸዝቦቿ ክንድ ነፃ ይወጣል

  • @Tsenat-oz3vq
    @Tsenat-oz3vq วันที่ผ่านมา +2

    Amazing, speech
    Outstanding journalist Habtamu Ayalew
    እግዝአብሄር ከግፍ ሞት ያዳነህ ለምክኒያት ነው

  • @zeryhuna-bb5xw
    @zeryhuna-bb5xw วันที่ผ่านมา +1

    ያንተ ቢጤ ቦዘኔ ዘመድኩን ከአማራ እየወጣ ነው አንዱ ከፋፋይ የአማራ ጠላት አንተ ትቀራለህ። አሜሪካ ቁጭ ብለህ እያባላህ እያወራህ ትበላለህ።

  • @michealatiku219
    @michealatiku219 วันที่ผ่านมา +6

    ከነሀብታሙ ይልቅ እነሱን የሚከተል ሰው ምን ያህል ምኝ እንደሆነ ነው የሚገርመኝ።

  • @SenperDaniel
    @SenperDaniel วันที่ผ่านมา +1

    ከዚህ በ ፊት ፋኖ የፓለትካችን አድራሽ ነውከዛ ወደኽ
    ብታዉይገባል ያለውን (እስክንድር ምን እንበለው ማንሊያምነው ይችላል

  • @argawdemeke7729
    @argawdemeke7729 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ ሐብታሙ እባክህ ለአንተ የተንደላቀቀ አኗኗር ዜጎችን አትከፋፍል ። ሰላም ለዚህ ሕዝብ ሰላም ስጡ ።በመከላከያም ሆነ በታጣቂዎች መካከል በተከሰተው ግጭት የሚያልቁት ልጆቻችን ናቸው። ታዳጊዎቻችን በሁለት ጎራ ተሰልፈው ይለቁ ?ስለ ሰላም ስበኩ ።

  • @MesfinMes-n1g
    @MesfinMes-n1g วันที่ผ่านมา +1

    አይ ዲያቆን ሀብታሙ፣ እስክንድር ፋኖ ጋ ሲሄድ በሻእብያ ታዞ፣ የሻእብያ ሰላይ ሆኖ ነበር። ሻእብያ ከብልፅግና ሲጣላ ደግሞ የብልፅግና ሰላይ ሆኖ ፋኖን ለማበጣበጥ ሞከረ። ጃል ማርሻሉ እንደመሰከሩለት እኮ ሁሉምያውቃል።

  • @AwetSultan-j7s
    @AwetSultan-j7s วันที่ผ่านมา +1

    ሃፍቲሽ ወያነ ሳታገባ ኣታወራም ኣይደል?ለበኣሉ ድምቀት ነው😂😂

  • @MesfinAbebe-fx2jd
    @MesfinAbebe-fx2jd วันที่ผ่านมา +1

    ፈሳም የፈሳም ጥረቅም አሁን ለይቶል እሬሳውን የምታነሱበት ሰዓት ቀርቦል

    • @Zakme722
      @Zakme722 วันที่ผ่านมา

      Donkoro 😢

  • @chalachewdilu451
    @chalachewdilu451 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ብሩክ አንደበተ ርትህ ነህ ከዚህ ሀብታሙ ከሚባል ደረቀ ሰውየ ጋ ብትለያይ

  • @kumlachewnegash
    @kumlachewnegash วันที่ผ่านมา +3

    በቅርቡ ጠቅላዩ አዲስ ሹመት ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል 1/አስክንድር ነጋ የአዲስ አበበ ም/ ከንቲባ 2/ሀበብታሙ አያሌወ የጠቅለይ ሚ/ሩ ቃል አቀባይ 3/ብሩክ የሃብታሙ ተላላኪ

  • @mestadasfaw166
    @mestadasfaw166 วันที่ผ่านมา

    ኤሊያስ መሠረትና ዘመድኩን በቀለ በእስክንድር ላይ ይህን ያህል ጥላቻ ምቀኝነት ለምን??????????

    • @YaredEjigu-jk3pr
      @YaredEjigu-jk3pr วันที่ผ่านมา

      ከሀዲ ስለሆነ ነዋ

  • @getuabebe
    @getuabebe วันที่ผ่านมา +1

    በሩቱ እውነት ያሸንፋል

  • @EyualMolla
    @EyualMolla วันที่ผ่านมา +1

    የእናንተ እጅግ መጥፎ ሰው መሳይ የጥቅም አሳጅ ሰዋቾ ናችሁ የግብፅ አሽከሮች ከግብፅ እየቸከፈላችለሁ አየሰራቹ መሆናቹ መሆናቹ ቸረጋግጣል።

  • @chalachewdilu451
    @chalachewdilu451 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንገት ከሚሰበር ባይበላስ በቀር በልቶ ለማደር ሰውን ማጫረስ !!!

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 วันที่ผ่านมา +9

    ደብተራው ሀብታሙ የደም ነጋዴው

    • @adugnamengistu527
      @adugnamengistu527 วันที่ผ่านมา

      አፍና መዝጊያ እኩል ይከፈታል!
      አንተም እንደሰው!!!

  • @MekedesKebed
    @MekedesKebed วันที่ผ่านมา +2

    Habtum, arimis ,eyrse, esknder ,other hand of tplf game over.

    • @meronsimeneh
      @meronsimeneh วันที่ผ่านมา

      ማንም አያምንሽ አንቺ ባንዳ

  • @asegdewatanaw5821
    @asegdewatanaw5821 วันที่ผ่านมา +1

    በውነቱ በስክንድር ብቻ ድርድር አማራው ነፃ ይውጣል ወይስ ይጠፋል ነገሩ ከባል በፊት ልጅ ይስሽ እንደተባለው እንዳይሆን መጀመሪያ ከፋኖ ወንድሞቹ ጋር ችግሩን ይፍታ ያካልሆ ግን አማራን እንደማጥፋት ይቆጠራል

  • @SamuelEjigu-c5s
    @SamuelEjigu-c5s วันที่ผ่านมา +3

    ህዝባዊ ድርጅት የሚባል ነገር የለም አቀባጥሩ

  • @tilahunalemu9574
    @tilahunalemu9574 วันที่ผ่านมา

    ሀብታሙ አምናችሁለሁ እሰክንድር በሆዱ አይወድቅም አሁን ያለሁት አዋሳ ነኝ የእናንተን መረጃ አለገኝም ነበር መረጃ ቲቪ ቲቪ ውሸታሞች ወደ ነፃው ምድድድር ሰመጣ እመሰምራለሁ

  • @destayimam4920
    @destayimam4920 วันที่ผ่านมา +3

    አይ ጥቅም ልትሞቱ ነው ለብር

  • @TekleTsadk
    @TekleTsadk วันที่ผ่านมา +1

    እነዘመነና መሰሎቹ ለምድነው እስክንድርን ተወት አድርገው የራሳቸውን ተግባር ብቻ የማያከናውኑት?? አሁንም እባካችሁ እስክንድርን በርታ በርታ በሉት አትዘናጋ በሉት ስለ ሁሉም ነገር ፍጠን ፣ፍጠን ፣ፍጠን በሉት ይህንን ቅዱስ ውይይት ስላደረገ የእሱ ተቀናቃኞችና ምቀኞች አጀታቸው ዕርር ድብን ቅጥል ብለዋል ። ተበለጥን፣ተቀደምን፣እስክንድር ከፍ ያለ ዕውቅና አገኘ ፣ ወደ ከፍታም ወጣ ፣አደገ ተመነደገ .....በሚል ስሌት ነው በየቦታው የተኮለኮሉ እነ ዘመነና ደጋፊ ቀባጣሪዎቹ ዛራቸው እያስጓራቸው የሚያፈራፍራቸው ስለሆነም ሁሉም ነገር ይፍጠን ይፍጠን ምንም ዓይነት መዘናጋት አያስፈልግም ከእንግዲህ ወዲያ ከነ ዘመነና መሰሎቻቸው ጋር እንካ ስላንቲያ አያስፈልግም በደንብ መቆራረጥና ለዘለዓለሙ መለያየት ያስፈልጋል። ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ ሁሉም ፋኖዎች አንድ ቢሆኑ እንኳን እነ ዘመነና መሰሎቹ ባሉበት ስብስብ ውስጥ ሁከት ብጥብጥና ዘረኝነትን ፣ጎጠኝነትና ስግብግብነት ስለሚያራምዱ ፋኖ በጤናማነት መቀጠል ስለማይችል ከአሁኑ እጅግ በብርቱ ተጠንቀቁ ለማንኛውም ሀብትሽ ጥሩ አድርገህ ነው ይህንን ኤልያስ መሠረት የተባለን ሚዲያና ባለቤቱን ቂጡን ገልበህ የገርፍከውና በርታ።

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 วันที่ผ่านมา

      Antee dedeeeb mineee abaak agebaak bee Amhara tigeel?? Koshasha yee Chateee Tileee

  • @yinegerTegibaru-o5f
    @yinegerTegibaru-o5f วันที่ผ่านมา +18

    ሐብታሙ አያሌው ጮርቃው ፖለቲከኛ ፣ኧረ እባክህ አማራን በቁሙ አትግደለው።

    • @YidnckchewMasresha
      @YidnckchewMasresha วันที่ผ่านมา +1

      ማነው ጮርቃው እርሱ ወይንስ?

    • @admastube2438
      @admastube2438 วันที่ผ่านมา

      ማን አባቱ የአማራ ተወካይ አደገው

    • @bitsatgebria2324
      @bitsatgebria2324 วันที่ผ่านมา +3

      ድንዙዝ አህያ ፖለቲካ መተንተን ኮመንት እንደመፃፍ ቀላል ይመስልሃል

    • @Yabatu-q2t
      @Yabatu-q2t วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ABEBEAKLILUAREGU
      @ABEBEAKLILUAREGU วันที่ผ่านมา

      አንተ የአእምሮ ድሀ ጎጠኛ ደንቆሮ ለአማራ ማን እንደሚሰራ የማታውቁ መንደርተኞች

  • @HappyGiraffes-mw7hv
    @HappyGiraffes-mw7hv วันที่ผ่านมา

    ያልተግባባ ማህበረሰብን እንዺረዳና አንድ ለማድረግ ፅናት እና ትዕግስት ይጠይቃል አሁንም በበጎ ህሊና በርቱ

  • @mengistug4504
    @mengistug4504 วันที่ผ่านมา

    አለማፈራችሁ ከባለቤቱ ያወቀ ፣ይባላል እራሱ ወጥቶ ፣የተናገረውን ፣እናንተ ለማስተካከል የምትሞክሩት ፣ የበለጠ እስክንድርን. ፣እራቁቱን እያስቀራችሁት ነው። አቁሙ

  • @Enkuselassie
    @Enkuselassie วันที่ผ่านมา

    Denze,hodam habetamu

  • @Deboዘመዴጀግናሰው
    @Deboዘመዴጀግናሰው 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግናው ሀብታሙ አያሌው አንተን የሚቃውም አማራ ወይም ጉራጌ ካለ የደነዘዘ ነው

  • @mesfinsemagn5876
    @mesfinsemagn5876 วันที่ผ่านมา +10

    ሀብታሙ በጥራቃው ተበጥሬቂ አለቅለቂ

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ውድ ልጂ ሐብቴ እባክህ ልትሰሩት የሚገባ የፋኖን አደረጃጀት ይቅደም ፋኖ ለማከፋፈል አገዛዙ የሚጠቀመው ብዙ የረቀቀ ባይሆንም አማራ የውሸት ድራማ ቀድሞ የሚረዳ ቢሆንም በተቻለ መጠን ፈጥኖ ታክቲክ መቀየስ አሸናፊነት ነው

  • @kidanemaryamazmeraw8497
    @kidanemaryamazmeraw8497 วันที่ผ่านมา +3

    ሀብታሙ አያሌው እንጭጭ ፖለቲከኛ

    • @nardosgebru-u4c
      @nardosgebru-u4c วันที่ผ่านมา

      ክመሳድብ ውጭ በቃ ምንም የላችሁም ወይ አማራ

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 วันที่ผ่านมา +3

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ እህት አሏህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ ❤❤❤😂

  • @FikruSagin
    @FikruSagin วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ አይነት ነገሮች ያለ ነው መንግስታት ማስተላለፍ የሚፈልጉትን ጉዳይ ታማኝነት ይኖረዋል ብለው በሚያምኑት ሜድያ በማስተላለፍ ብዙ ገንዘብ በመክፈል ለሚፈልጉት እኩይ ጉዳይ ማዋል ነው
    እና በትክክል በገንዘብ መሰረት የተላለፈ ነው

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 วันที่ผ่านมา +1

    ከመንገድ ላይ ነው የገባው አለ!!! ፉገራው ከዚህ ይጀምራል

  • @getanehgashu.
    @getanehgashu. วันที่ผ่านมา +4

    koshasha media denakurt group

  • @GetahunGetahun-j6x
    @GetahunGetahun-j6x วันที่ผ่านมา

    መሰረት ሚድያን የፍኖን ትግል በውሸት በመዘገብ ሊያኮላሽ ስለተነሳ ሚድያውን ባለመጠቀም ወይም ባለማየት በማክሰር ኢትዬጰያን እንታደግ ስል ኸዝቤን እማፀናለው

  • @SinshawSinshawyihune
    @SinshawSinshawyihune วันที่ผ่านมา

    ብሩክ አንተም አማራን ከዳህ ደሩ ከአህያ የዋለች ምን ተምራ መጣች ይባላል ስለዚህ ከሀብታሙ ጋር ውለህ ሠው አይደለህም

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh วันที่ผ่านมา

    ዘበኛ ተዜሉ እስክድር አምላክ ይድፋህ ውጣ ካማራ ትግል

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 วันที่ผ่านมา

    ምነው ሀብታሙ ታላቁ እስክንድር ብለህ አይደለም እንዴ ያስተዋወቅከን? አሁን በነጠላ አርበኛ ከምትል አርበኛ ታላቁ እስክንድር ብትላቸው ይበጃል፣

  • @MelakuZemene-k4w
    @MelakuZemene-k4w วันที่ผ่านมา +1

    Amlak yawrdachal eski keeskindr gar honachu yemtamtutn enayalen::

  • @destayimam4920
    @destayimam4920 วันที่ผ่านมา +5

    ማትረቡ አሁን እናንተ የሚዲያ ሰው ናችሁ

  • @symontesfa3345
    @symontesfa3345 วันที่ผ่านมา +2

    ማንን እንስማ አንተም አርፈህ ቁጭ በል እንደ ሚዲያ ሰው ሁን ። ህዝቡንም ዥዋዥዌ አታጫዉቱት ግን ምን ጉድናቺሁ?

  • @itsmer6605
    @itsmer6605 วันที่ผ่านมา +1

    Bravo Meseret Media

  • @ayshauta
    @ayshauta วันที่ผ่านมา

    TDF❤❤❤❤❤❤

  • @GiyonAbbay
    @GiyonAbbay วันที่ผ่านมา +2

    ሀብታሙ መቸም ኢትዬብያ መጥተህ ሚኒስትር አትሆንም አትል የህዝቡንም ሰቆቃ አታራዝም

  • @mosime2692
    @mosime2692 วันที่ผ่านมา

    ሐብታሙ ከምር ጥቅም ያሸንፈዋል
    እረ ኮሜቱን አንብብ ተጠልተሀል

  • @yeshiwasmesfin9696
    @yeshiwasmesfin9696 วันที่ผ่านมา

    የውነት ሐብትሽን በዚህ ትንታኔው ምን ትዝ እንዳለኝና እንዳስታወሰኝ?😂😂
    ያኔ በህወሓት ዘመን በ90ዎቹ መጨረሻ በነበረከት ስምዖን የወጣቶች ሊግ መሪነት በተሾመ ጊዜ ማይክ ከያወዘ ለ2 ሰዓት ሲያወራ ውሎ ስብሰባው ይበተን ነበር።
    ዛሬም በ1☝️ነገር ( በኤሊያስ መሠረት) ላይ ብቻ ሲዘበዝብ ውሎ ምንም ሳይነግረን ጨረሰው።

  • @Azebebssa
    @Azebebssa วันที่ผ่านมา +1

    የጀግና ቱንቢ የሀቅ ቱንቢ ሀብታሙ

    • @TheDamtew
      @TheDamtew วันที่ผ่านมา

      አይይይይ ርካሹ ሀብታሙ 😂😂😂

    • @TheDamtew
      @TheDamtew วันที่ผ่านมา

      ሚዲያችን አልክ?ወይ ሚዲያ ከህዝብ አምሮ ወጥታችኋል ባንዳወች!!

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 วันที่ผ่านมา

    በጣም ይደንቃል እናንተ ግን አማሮች ናችሁ ? ምነው እንኳን አማራ ሆናችሁ ከሆናችሁ ማለት ነው ሰው እንኳን ብትሆኑ በቀና ልብ መከራ ውስጥ ላለው የአማራ ህዝብ ብትቆሙ መልካም ነበር

  • @SelomonAbate-m2m
    @SelomonAbate-m2m วันที่ผ่านมา

    ያዳቆነ ሠይጣን ሳያቀስስ አይተውምና ከአፈርኩ አይመልሠኝነው

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 วันที่ผ่านมา

    ሐብታሙ አያሌው ለምን ከኢህአዴግ መሪነት ለቀቀ

  • @yaredmelakutefers5558
    @yaredmelakutefers5558 วันที่ผ่านมา

    Brooka ❤❤❤❤

  • @itsmer6605
    @itsmer6605 วันที่ผ่านมา +1

    Habtamu Ayalew, antee weradddaaaa

  • @DeresseLemma
    @DeresseLemma 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Habtsh enanten yabzachu

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v วันที่ผ่านมา

    ስማቼዉ አንብበዉ ኮሜንቱን ምን ያህል እንደቆነስክ ልማድህ ነዉ ማቅራራት እናዉቅሀል አጭበርባሪ መሆንህን ከግንቦት ሰባት ጀምሮ የኢርትራን ወታደር ቪዲዮ ቀርፃችሁ የግንቦት ሰባት ነዉ ብላችሁ ስታጭበረብሩን ዉዳቂ ለፍለፍ እንጅ ምንም አታመጣም መጀመሪ ላንተ እስክንድርን ለማዎቅ የመአዛ መሀመድን ኢንተርቢዉ አዳምጥ ይህንን ሸለመጥማጥ ለማወቅ

  • @desalegnTaye-d7f
    @desalegnTaye-d7f วันที่ผ่านมา

    የደም ነጋዴዎች በአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሆን በ፡አጠቃላይ በኢትዮጵያ ህዝብ ደም የምትቀልዱ የዘመኑ አሪዎሶች ሁሌም ቢሆን ህዝብን ከህዝብ መንግስትን ከህዝብ ጋር በማጋጨት ቋሚ ስራ አድርጋችሁ ገንዘብ የምትሰበስቡ ስግብግብ ሌቦች ናችሁ።

  • @destayimam4920
    @destayimam4920 วันที่ผ่านมา +3

    አላችሁ ምትቻወች

  • @WagAyehu-k8m
    @WagAyehu-k8m วันที่ผ่านมา

    ሀብታሙ አማራ አንድ እንዲሆን ስሩ

  • @ManayeBekele-r3q
    @ManayeBekele-r3q วันที่ผ่านมา +1

    Puppet 360$$$____$$$$$$$$$😂😂😂😂

  • @AliwondemuDesta
    @AliwondemuDesta วันที่ผ่านมา

    ላንተ ኢጎና ለማይጠረቃ ሆድ ሲባል ምን ያህል የአማራ ህዝብ ማለቅ አለበት ሆዳም ህሊና የለውም ማለት በእርግጥም ሀብታሙን መመልከት በቂ ነው።

  • @destayimam4920
    @destayimam4920 วันที่ผ่านมา +2

    ከእናንተ ማይሻል ሚዲያ የለም

  • @BelayAssena
    @BelayAssena วันที่ผ่านมา +1

    አይ ብሩኬ አዝኛለሁ፥ነገር ግን በም
    ን ይሆን የታሰርከው በገንዘብ፥በእውነት
    ወይስ በምን
    ሀብታሙ እንደሆን ነጋዴነቱን ይኽ
    ም የደም መሆኑን የተረጋገጠ ነው።አንተ ባፍጢሙ ለመድፋት ነው አንተ ግን በጀ
    ርባህ ነው የወደከው።ፍ

  • @haileabegaze2859
    @haileabegaze2859 วันที่ผ่านมา

    What a shame what these two are saying. Get a life and if any diaspora gives money for these people are supporting lebaw abyi Ahmed.

  • @yaredmelakutefers5558
    @yaredmelakutefers5558 วันที่ผ่านมา

    Habetish ❤❤❤

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v วันที่ผ่านมา +1

    ሀብታሙ ቆንሰሀል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነዉ ቆሻሻ እድሜ ለአሜሪካ እስካሁን ቆመህ አትሄድም ነበር ልፋጭ

  • @MekedesKebed
    @MekedesKebed วันที่ผ่านมา

    All fanooo must know zemne ,aseres,marshet .also.fake fanoo.like.esknder group.cut.all canser by fast from.amhra rigion.

  • @bb-hl9ux
    @bb-hl9ux วันที่ผ่านมา +2

    እባክሀብታሙአያሌውአቀባጥርልክእደምሀይምአትሰብአትሳደብስድብየምሀይምነው

  • @henoksolomon8188
    @henoksolomon8188 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀብታሙ ለምን ነገር ታረዝማለህ ነገረኛ ባልቴት ነገር ነህ አጠር አድርግ!!

  • @ibrahimmohammad2391
    @ibrahimmohammad2391 วันที่ผ่านมา

    እስክንድር ቪያንፍ ስልትን ለመያዝ ነውየማራን ትግል ለማፍረስ ነውና እንፋርዳለን!!!!!!????

  • @VjTy-v1d
    @VjTy-v1d วันที่ผ่านมา +1

    እናተ ሁሌ መበጭረቅ ነው😅 ሲጀመረን እስክድርን ማን ወከለው ለአማራ ህዝብ እስክድር የሚባል ድንቆሮ ፋኖዎችን እየበጠበጠ ነው😊

  • @gashawdelie8952
    @gashawdelie8952 วันที่ผ่านมา

    እንደ አማሩ አይሞቱ መንጋ ጨምላቃ

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh วันที่ผ่านมา

    ሐብታሙ ጨረቃ አቀልባው ከቻልክ የበላችሁት ይበቃችሇል ያተን ተዜል አዝለህ ጠፋ የተ ተዜል እስክድር መጀመሪያ ፋኖ አጠራሩን አስተምረው እደቁራ ብትጮህ እሚያምንህ የለም ደደብ አንተን እሚቀበልህ የለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @kassawzeli2680
    @kassawzeli2680 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enante seyitanoch kefafilachihu min titekemu yihon

  • @danielmengesha5873
    @danielmengesha5873 วันที่ผ่านมา

    Ethio 360 the dimond media.

  • @eroshailu1893
    @eroshailu1893 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Things are clear. He made negotiations you don't need to lie. You are exposed to betray the others fano

  • @hunbelewzelalem973
    @hunbelewzelalem973 วันที่ผ่านมา

    Eth 360 betikikil geltsachihutal

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v วันที่ผ่านมา +1

    አስመሳይ በሌላ መንገድ መጣህ አዎ እናንተ ተደራድራችሁ አዲስ አበባ ልትገቡ ነዉ አናምንህም ለአማራ አሳቢ ብትሆን በፋኖ ላይ ህዝባዊ ኃይል ብለህ አትመጣም ነበር አናምንህም በአማራ ስም አትነግድ ከእሳት ጀምሮ እናዉቅሀለን አንተ እኮ የአማራ አንጡራ ጠላት ነህ ባእዴን ብልፅግና ነህ እሆድህ ለተቀመጠዉ የገማ ሰገራህ የምትሰራ ደብተራ ሀብታሙ አንተማ ከብልፅግና ገንዘብ ተቀብለህ ፋኖን ለመበተን ሴራ ሸርበህ መጣህ ከሸፈ ጥንብ ግማታም ወራዳ አማራ አንተን አይፈልግም አንፈልግህም አቅራራ ማንም አይሰማህም ጡሩንባ

    • @tamiratayele1679
      @tamiratayele1679 วันที่ผ่านมา +1

      አንተ የምትቃወመው ሃሳቡን ነው ወይስ ሰውየውን? ስድብ የግል ጥላቻን እንጂ ሀሳብን መቃወም አያሳይም።

    • @hunbelewzelalem973
      @hunbelewzelalem973 วันที่ผ่านมา

      Yih betikikil komche new

    • @SolomonBeyene-y4v
      @SolomonBeyene-y4v วันที่ผ่านมา

      @tamiratayele1679 ልንገርህ ከመጀመሪያዉ የእስክንድርን ስልጣን ፈላጊነት መጀመሪያ የመአዛ መሀመድን ኢንተርቪዉ ከእስክንድር ጋር ከዩቱብ አፕሎድ አድርገህ እይ ሌላዉ እስክንድር በአንድ ወቅት ከአንዳርጋቼዉ ፅጌ ጋር አማራ የሚባል ብሔር የለም የኦርቶዶክስ ሀይማኖቱ ነዉ አማራ የሚባለዉ ብሎ ሲናገር ቪዲዮዉ አለኝ ታዲያ ለዬትኛዉ አማራ ነዉ የሚታገለዉ ሀብታሙ ያኔ ሲቀላም ኪሱን ለመሙላት በገንዘብ ጠኔ ተይዞ የምኒልክ ልጆች እያለ ያቆላምጣቼዉ ነበር ሴራዉ ሲጋለጥ በደቂቃ መገለባበጥ ለአማራ ታጋይ ከሆናችሁ ፋኖን ማቋቋም እንጅ ሌላ ህዝባዊ ኃል ምን አስፈለገ ለገንዘብ ህሊናን ሰዉ የመሆንን ክብር ማዋረድ ሞት ነዉ ነገ እኮ የማንም አይደለም ነገን ለማሰለስ ማንም ጋራንቲ አልሰጠንም ሀብታሙ ለገንዘብ ልጆቹንም አሳልፎ ይሰጣል ከብርሀኑ ነጋ ግንቦት ሰባት ጊዜ ጀምሮ በእሳት አዉቀዋለሁኤርትራ እዬሄዱ የኤርትራን ወታደር ቪዲዮ አንስተዉ ኩሳችን ሲያሟጥጡ ለእስክንድር አማራ ባለዉለታዉ ነዉ ብልፅግና አስሮ ሊወስደዉ ሲል ያስጣለዉ እናንተ እኮ ከዚያ ከርሳም በደርግ ጊዜ ከእርዳታ ማስተባበሪ የተሰበሰበዉን ገንዘብ ዘርፎ የመጣዉ ሻለቃ ዳዊት አሁንም ለፋኖ ያዋጣነዉን ገንዘብ ተከፋፍላችሁ ከዚህ ህፃን አራጅ አቢይ አህመድና ከባእዴን ጋር በፋኖ ስም ተደራድራችሁ ይሄ የገማ ሰገራ ለሚሸከመዉ ሆዳችሁ እራሳችሁን ስትጥሉ ምን ያህል አሳፋሪ ነዉ የድሮዎቹ የሰዉ ልኮች እንዲህ ይሉ ነበር የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ የትም አትደርሱም ለአለም ህዝብ ገምታችሁ ትዉልድ አፍንጫዉን ይዞባችኋል ሙታኖች ማፈሪያዎች ስሙት ኮሜንት የሚሰጠዉን ህዝብ እንዴት እንደጠላችሁ የአክታ መትፊያ ጋርቤጅ ናችሁ

  • @FekaduTessema-pf6dx
    @FekaduTessema-pf6dx วันที่ผ่านมา +1

    አንተን ያደነቅሁበትን እረገምሁ ትውልዱን አትወክልም መርዘኛ እልክኛ ነህ ለማንም ለምንም አጠቅምም

  • @QazPlm-v3q
    @QazPlm-v3q วันที่ผ่านมา +1

    እስክንድር ደግሞ መቼ ነው አርበኛ የሆነው ጋዜጠኛ እንጅ

  • @saledebas2848
    @saledebas2848 วันที่ผ่านมา

    ተነፋ