የመጀመሪያው ባልሽ ይሻልሻል || ልብ ያለው ልብ ይበል || ELAF TUBE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 470

  • @birtukanabafirra7266
    @birtukanabafirra7266 3 ปีที่แล้ว +108

    እኔም ለልጄ ብዬ እተጎዳውኝ ነው ብቻ አላህ እማን ይስጠው በሉኝ እማን የተመኜለት ላይክ ግጩኝ

    • @التت-ن8ه
      @التت-ن8ه 3 ปีที่แล้ว

      Allah yideya yisitilishi

    • @zeharasaied2954
      @zeharasaied2954 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ሁለት ልብ ነኝ

    • @ያረብበራህመትህ
      @ያረብበራህመትህ 3 ปีที่แล้ว

      አብሽሪሁቢ እኔምነኝ አይዞሽልኝ ሁቢ

    • @ያረብበራህመትህ
      @ያረብበራህመትህ 3 ปีที่แล้ว +3

      ይችን ቻናል እደኔ እምወድ

    • @fatuma1627
      @fatuma1627 3 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ በሶበርሽይመነዳሻ ምንአልባት ሊሥተካከልይችላል

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة 3 ปีที่แล้ว +46

    ኢንሻአላህ እኔ ትዳር ስይዝ መልሼ እኮምታለሁ ምክንያቱም ገና አልተዘወጅኩም አላህ ጥሩ ሰው አድርጎኝ ጥሩ ዘውጅ እዲሰጠኝ በዱአች አደራ

  • @hauuhauu5524
    @hauuhauu5524 3 ปีที่แล้ว +61

    ያረብ ያአሏህ እኔንም መልካም ሚስት አድርገኝ ፍች የማይሰነዘርብኝ ዴግ ሴት አድርገኝ መልኳሙንም ወፍቀን ኢላሂ

  • @ሡሡየአላህባሪያ
    @ሡሡየአላህባሪያ 3 ปีที่แล้ว +71

    ላይክ ሳያደርጉ አዳምጦ መዉጣት በጥብቅ የተከለከለ ነዉ የመዳም ቅመሞች
    በሰማነዉም ተጠቃሚ አላህ ያድርገን

  • @loulouloulou7016
    @loulouloulou7016 3 ปีที่แล้ว +144

    እስኪ ዱአድርጉልኝ ቁረአን እድነበበኝ ሀባይብ

    • @fathimasaid8716
      @fathimasaid8716 3 ปีที่แล้ว +5

      አላየጊራሊሽ

    • @ባንተላይስንቱንተመኘሁ
      @ባንተላይስንቱንተመኘሁ 3 ปีที่แล้ว +9

      ተስፋ ያለመቁረጥ ለመቅራት ሞክሪ ቃኢዳት አልኑራኒያ በደንብ ተማሪ በጀመሪያ በደንብ ይረዳሻል

    • @nasiryajamali6903
      @nasiryajamali6903 3 ปีที่แล้ว +7

      አብሺረ እኔም እንደንችው ነኝ ግን ታስፋ አለመቁረጥ ነው አላህ ይረደን ብቻ

    • @umuarebuu
      @umuarebuu 3 ปีที่แล้ว +3

      አላህ ያግራልን

    • @رَحِيْمَهْبِنْتِكِيْنِدُوْ
      @رَحِيْمَهْبِنْتِكِيْنِدُوْ 3 ปีที่แล้ว +5

      ግቢና ተከታታይ አብሽር ነይ በውስጥም ቁረአን ቀላልነው

  • @መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ
    @መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ 3 ปีที่แล้ว +19

    ምርጥ አቀራረብ ጀዛከሏሁ ኸይረን ፍች በጣም እየበዛ ነው ምናለ አብዝተው ሙሀደራ ቢሰሙ ቢያዳምጡ አሁን አሁንማ ሁሉም ነገር በጣም ያስፈራል ትዳር የሆነ ጠላት ነገር ነው ያስመሰሉት ለተመልካች ከባድ ነው አላህ መቻቻሉንና መከባበሩን ይስጠን

  • @ወሎዉርጌሳ
    @ወሎዉርጌሳ 3 ปีที่แล้ว +10

    አላህ ባሎቻችንን መልካም ባል ያድርጋቸዉ

    • @التت-ن8ه
      @التت-ن8ه 3 ปีที่แล้ว

      Amiiiin

    • @jkljkl4970
      @jkljkl4970 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንን ያረብ እኞንም ጡሩ ሚስት ያርገን ያረብ

    • @አላህወኪል-ተ3ቘ
      @አላህወኪል-ተ3ቘ ปีที่แล้ว

      ​@@التت-ن8هለበለጠ በትክክል❤

  • @طيبابنتمحمدحسن
    @طيبابنتمحمدحسن 3 ปีที่แล้ว +2

    ለኢላሀኢለላህ አተ ሱብሀነክ ኢኒ ኩቱ ሚነል አልዛሊሚነ
    ጀዛኩምላሂ ኸይር

  • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ
    @ዜድቦረናየገጠሯልጂ 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል ነው አላህየ ባሌን ጠብቅልኝ

  • @biratub8619
    @biratub8619 3 ปีที่แล้ว +127

    የመጀመሪያው ባልማ አልፈልግሽም ብሎ ከሄደ እደት ይመለሳል የተሻለ እስኪመጣ እጠብቃለን ነገሌላቀንነው

  • @ftalhamdulillahft6545
    @ftalhamdulillahft6545 3 ปีที่แล้ว +9

    እኛ ፈልገን ሳይሆን እነሱ ከመረጡት ምን እናደርጋለን ወንዶችም አሏህ ልብ ይስጣቸዉ እኛንም አሏህ ልብ ይስጠን ማለት ነዉ ፈልገነዉ ሳይሆን ግድ ሆኖብኝ ነዉ እንጂ ፍቺ ምጠይቀዉ አሏህ ይዘንልን

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 3 ปีที่แล้ว

      አሏህ የወሰነልንን አናጣም።አብሽሩ።።
      ካልሆነ መጨነቅ አያስፈልግም።

    • @ፋፊነኝየሚዳዋ
      @ፋፊነኝየሚዳዋ 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ሳህ

  • @zm3423
    @zm3423 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላኸይር ወንድማችን አላህ ያገባችሁም በአዱኒያም ባአኼራም እማትለያዩያድርጋችሁ ያላገባነውም ኢማንያለውን ያላትን ይወፍቀን

  • @ዜድቢንትመሀመድ
    @ዜድቢንትመሀመድ 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣምትክክክል ባላገባም አዲምጊዜ ባልሞክረ ነገርግን ሁሉም ቲለዲሙ እያየሁነዉ የዲሮዉ ባል ይሻለኛል እያሉ ያወረሉ ያረብ አተ ለኛ የሚጠቅመንን የትዳር አጋሪ ሰጠን ያረብ አተን የሚፈራ የነብዩን እሱና የሚከተል የቤተሰቡን የሚያከብረ በዲኑ ጠካረ🤲ያረብ ኢላሂ አቶተ ተከፉ ነገረ ጠብቀን ኢላሂ አተፈቅረህን ለገሰን ያረብ🤲🥀

  • @ዜድአሊ-ጀ8ነ
    @ዜድአሊ-ጀ8ነ 3 ปีที่แล้ว +19

    አሚን ወድም ያረብ እኔንም ከቀድሞ ባሌ እድመለስ ድአ አድርጉልኝ የልጀ አባት

    • @umuarebuu
      @umuarebuu 3 ปีที่แล้ว +2

      ቢከፋም ቢበጂም የመጀመሪያ ባል ጥሩነዉ የተሻለ ይገኚ አይመሥለኚም እንደኔ ትምርት ወሥደሺ ለወዴፊት አብራቺሁ ኑሩ

    • @sd-xi6xn
      @sd-xi6xn 3 ปีที่แล้ว

      አብሺሪ አላህ ያሳካልሺ

  • @remla6686
    @remla6686 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወድም በጣም ትክክል ነው የተናገርከው ግን አሁን ያሉት ወዱች በብዛት ሴት እዳስተዳድሯቸው ይፈልጋሉ እነሱ ጫት መብላትና ሴት መጀንጀን ሁኗል ስራቸው ሴቶችን በጣም እየጎዱን ነው ። አላህ በቂያችን ነው ለኛ ለሴቶች ከሱ የሖነ ኸይር ይሻልን

  • @comparativereligion2991
    @comparativereligion2991 3 ปีที่แล้ว +21

    የማዳም ቅመሞች ኑ ኢስላማዊ ሚድያን እናሳድግ

    • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
      @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 ปีที่แล้ว +1

      መጥቻላው

    • @جميلعلي-ج6ظ
      @جميلعلي-ج6ظ 3 ปีที่แล้ว

      ኢሻ አላህ

    • @fatumahamza5756
      @fatumahamza5756 3 ปีที่แล้ว

      አይ ሳላስበዉ ተገፍዉ አላህ እልጆቸጋር ሰላም ይርገኝ ሳስበዉ በጣም ይብሰኛል በጣም አለቅሳለዉ መቸም አዱቀን አላህ ሰዉ ይረገኛል እሱምን ይሳነዉ አል በዱአችሁ አትርሱኝ የልጆቸንም ናፎቆት ይቀንስልኝ ይረብ ወዱምየ ይተንሀዱስ ሳልሰማ ስራ አልጀምርም እረጂም እዲሜ እመኛለዉ የአላህ

  • @لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص

    ሽህ ባረከሏሁ ፈክ ትክክል
    ስለሏሁ ዐለይሂ ወስለም
    ስለሏሁ ዐለይሂ ወስለም
    አሚን አሚን ያርብ

  • @ሀይከልዩቱብ
    @ሀይከልዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከላህ ኸይር ወድሜ ታሪክህ ምክሮችህን ቀጥልበት እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ

  • @rahmatee2755
    @rahmatee2755 ปีที่แล้ว

    አላህ የሚበጀንን ሷሊሁንን ይረዝቀንንን በራህመቱ የኔ ገንዘብ ከሌለኝ አይወደኝም አልሃምዱሊላህ አላህ የተሻለውንን ከአላህጂ ከሰው የማይከጂለውንን ይስጠኝ

  • @ዩሥራyusriYouTube
    @ዩሥራyusriYouTube 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛዕኩም አሏሁ ኽይር
    ሀቂቃ እኔ እነከሌ ተፋቱ ሲሉኝ እደነግጣለሁ
    እኔንም አላህ ከባሌጋ ዱኒያ ወል አኼራ ባድ አድርገን ያረብ ያላገባችሁም አላህ መልካሙን ትዳር ይስጣችሁ የፈታችሁም ተማለሱ ጉሉ አሚን

  • @hawamwhai3800
    @hawamwhai3800 3 ปีที่แล้ว +2

    አድስ ነኝ ለዚህ ቻናል ገና ዛሬ አየሁት ጀዛከላህ ኸይረን ኧረ ማን እደልጅነት ባል በጣም የሚሳሳልኝ ሲከፋኝ አይወድም እና ባሌን ያኑርልኝ

  • @ኡሙአብደረህማንኢንሻአላህ
    @ኡሙአብደረህማንኢንሻአላህ 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔምለው ኡስታዝ እኔ ዛሬ ከባሌጋር እንደተጣላሁና ልፋታ እንዳሰብኩ ያወክ መሰለኝ ዛሬውኑ እሄን ቪድዮ ስትሰራ አይይይ ክክክ ይገርማል ብቻ አላህ መልካሙን ውሳኔ እንድንወስን ይርዳን

  • @የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ
    @የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ 3 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ትዳር አልያዝኩም በጣም ስለምጓጎ መሰለኝ አላገባሁም ዱአ አድርጉልኝ😍ቅመሞች አላህ መልካሙን ይምረጥልንን

  • @bint6172
    @bint6172 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላሁ ኸይረን አላህ ልቦናይስጠን የብዙወቻችን ችግርነው ከታጋሾቹ ያድርገን!!

  • @mehubafentaw3664
    @mehubafentaw3664 3 ปีที่แล้ว +6

    የመጀመሪያው ጋር አምስት አመት አብረን ከቆየን በኋላ ተለያየን አሁን ሁለተኛውን አግብቻለሁ ያሳምርልሽ በሉኝ ጀዛክአላህ ወንድማችን

  • @امينهمحمد-ظ2ق
    @امينهمحمد-ظ2ق 3 ปีที่แล้ว +2

    ሺኩረን በሰማነው አላህ የምንጠቀም ያረገን። ያረብ

  • @asumyyoutube3048
    @asumyyoutube3048 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምላህኸይር የምትለቁት ትምህርት ጥሩ ነዉ አላህ ይጠብቃችሁ ተመስጨ ነዉ እምከታተለዉ

  • @የመዳምአድርቅ-ከ6ዘ
    @የመዳምአድርቅ-ከ6ዘ 3 ปีที่แล้ว +2

    መልእክትህ ስወደው አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ ❤🌹

  • @hayathahat5187
    @hayathahat5187 3 ปีที่แล้ว +13

    ውዶቸ አላህ ጥሩ ባል ይወፍቃቹህ እንዴእኔ ልቡ የደማ ወይም የተሰበረ አለ ብየ አላስብም ግን አልሀምዱሊላህ የአሁኑ ባሌ ሁሉን ነገር እንድረሳ አድርጎኛል እናም ከበደል በሗላ ምቾት አለ አብሽሩ

    • @amm4537
      @amm4537 3 ปีที่แล้ว +1

      አልሃምዱሊላህ እህት አላህ መጨረሻውን ያሣምርልሽ ምን ይጠፍል ብለሽ ነው እየቤቱ ስንት ጉድ አለ

    • @sd-xi6xn
      @sd-xi6xn 3 ปีที่แล้ว

      አረ አለን

    • @jehehwjwjeje6423
      @jehehwjwjeje6423 3 ปีที่แล้ว

      አላህ የተሻለ ይስጠን ኢሻአላህ በትግስት መጠበቅ

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ተጋብተው ከመለያየት ይጠብቀን ጥሩ ትዳር አላህ ይወፍቀን እኛንም ለትዳር አጋሮቻችን ጥሩዎች ያድርገን አሚን።

  • @hj4667
    @hj4667 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ኡስታዛ ሹኩረን አላህ በሰማነዉ ተጠቃም ያድራገን

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ከመልካሙ ያገናኘን ያሰብነውን ያሳካልን ያረብ በትክክል ለሴት ልጅ ብቸኝነት ከባድ ነው ።ግን የመጀመርያው አልፈልግም ብሎ ከሄደ መተውን እመርጣለሁ አላህ ለኔ ቢለው ኖሮ ከኔው ጋር ያቆየው ነበር ነገን በአላህ ተስፍ አድርጌ በሰብር ሌላኛው እዲመጣ እና አላህ ሀራም ከሆኑ ነገሮች እዲጠብቀኝ ዱአ እያደረኩ እጠብቃለሁ እሱ ምን ይሳነዋል ።

  • @speedspeed9336
    @speedspeed9336 3 ปีที่แล้ว +1

    ዉድ የኢስላም ወንድማችን ጀዛከላ ኸይር ምክሮችህ ማሻአላ በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ናቸዉ አላህ ይጠብቅህ

  • @menyahelabey5302
    @menyahelabey5302 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እስታዝ ጀዛታላህ ከይር

  • @comcell3668
    @comcell3668 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያርብ

  • @ggu7108
    @ggu7108 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛካላህ ወድማችን በርታ እኔ የመጀመሬያየ ነው በጣም ጡሩሰው ነው አላህ ይጨምርለት ልጂ እድሰጠን በዱአአስቡን

  • @ቅቅቅቅቅ-ጰ6ሸ
    @ቅቅቅቅቅ-ጰ6ሸ 3 ปีที่แล้ว +8

    አለህዬ ዎይ በትዳርችን አፃነን ትደር ከበድ ነው ወለይ ያበሌንም ሀቅ ሚወጠ አድርገኝ ኡሱም ለኔ ያርብ

  • @ayshamouhammed7022
    @ayshamouhammed7022 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ወንድም አሏህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ. ሆይ. ባሌንም. እረጂምዲሜ. ሰጥልኝ. እኔንም በሰላም. ከቤተሠቦቸ. ከማሌጋ. ከልጀጋረ. አገናኝኝ. ዱአአረጉልኝ. እህቶቸ

  • @الوالو-ر8س5ق
    @الوالو-ر8س5ق 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ እስታዝ ቀጥልበት

  • @shemsslaveallahsswtfollowr3674
    @shemsslaveallahsswtfollowr3674 2 ปีที่แล้ว

    እኛ ስለፈለግን አይደለም እምንለያየው
    አሏህ የሻው ቢሆን ጂ!!!
    ኢንሻአሏህ አሏህ የተሻለ ሞልቶታል!!!

  • @fatumahabeshawit1159
    @fatumahabeshawit1159 3 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ አሏህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
    @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ በ14 አመቴ አግብቸ ብዙመከራናስቃይ አልፎብኛል 20 ሲሞላኝ ተፈታሁ😏😏አልሀምዱሊላህ አሁን ባለትዳርነኝ እንደዚህ አይነት ሂወት የምኖር አይመስለኝምነበር Aሀላሌ ሁሉምወንድ እንዳተሁነው ብዙወቹ እህቶቸ ልባቸው ሳይቆስል ደስየሚልሂወት ቢኖሩልኝ ምኞቴነው

  • @መክያሀሚድ
    @መክያሀሚድ 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ኸይር👍 ኢሻ አላህ ለወደፊት ምክር ልቀበል

  • @umufaruq606
    @umufaruq606 3 ปีที่แล้ว +3

    ከባሌጋ ልጆች እያለን በቤተሰብ ምርጫ ነበር የተዳርነው እሱ ምንም እንኳን የድን ግንዛቤ ባይኖረውም እኔን ግን በጣም ይወደኛል እኔን ላለማጣት ብዙ መስዋትነትን ከፍሏል ከተጋባን9አመት ሆኖናል በመካከልም ተጣልተን ተለያየን ተለያይተንም ለ4አመት ሳያገባ በትግስት ጠበቀኝ መልሰን ታረቅን የሱ ፍቅር አሁንም እንደነበረ ነው ምንም ነገር አይደብቀኝም ተቀያይመንም እኔእንኳን ባጠፋ በኔ ጠፋት ይቅርታ ይጠይቀኛል ጥፋቱ የኔ መሆኑን እንኳን እያወቀ እኔ ግን ፍቅር አሊዘኝ አለ በዱአችሁ አግዙኝ እኔም እንዳፈቅረውና አላህ ፈቅዶ ልጆችን እንድወፍቀን ምክርም ካላችሁ ለግሱኝ ።

    • @اممعتصم-ك4و
      @اممعتصم-ك4و ปีที่แล้ว

      እ እህቴ እደዚህ አይነት ወንድ ነው መፈቀር ያለበት ዱአ አድርጊ

  • @kdermuhamed6741
    @kdermuhamed6741 ปีที่แล้ว

    በጣም ብዙትምርትወስጀለሁ አላህጀዛክንይክፈላህያረብ

  • @ነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
    @ነኝየቤተሰቦቸናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ካላህ ኸይር ወድም በጣም ይማቸኛል የምለቃቸው ሁሉ

  • @naema1294
    @naema1294 3 ปีที่แล้ว +6

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
    በተለይ ልጅ ከተወለደ በሀላ ይከብዳል

  • @ሡሡየአላህባሪያ
    @ሡሡየአላህባሪያ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @hadialameri0
    @hadialameri0 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሷሊሁን ባል ይወፍቀን ያረብብብ 🤲🤲
    እኛንም ለባላችን ሷሊህ ያድርገን 🤲🤲🤲

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 3 ปีที่แล้ว +22

    ምን እንደምል አላውቅም ዝምታ ነው መልሴ ለምክርህ ጄዛከላህ ኸይር ወንድም አላዬ ለኔ የትኛው ኸይር እንደሆነ አንተ ታውቀዋለህና የተሰበረውን ልቤ አንተ ጠግንልኝ ሶብሩን ስጠኝ

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 3 ปีที่แล้ว +1

    ወለይኩም ስለም ወራህመቱለሂ ወባረካቱ
    አላህ ይጠብቃን ቀልብም ይስጠን ያረብ ተስማምቶ የማኖርን ስነ ምግበር አላህዬ ይስጠን

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. ጀዛከላከይር. ኡስታዝ

  • @hadyagishen9299
    @hadyagishen9299 3 ปีที่แล้ว +6

    አወ ይሻላል የመጀመርያ ባል የናት ልጂ ወዲም ነዉ ይባላል እናተንም አላህ ሷሊህ ባሎች ያርጋችሁ እኛንም ሷሊህ ሚሰቶች ያርገኝ ያረብ ጀዛከላህ ወዲም 👍👍👍👍👍

  • @djjdjfnf1435
    @djjdjfnf1435 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዛኩሙሏሁኸይር ቀጥልበት አላህይጨምርልህ

  • @الحمداللهعليكلحل-ص5ك
    @الحمداللهعليكلحل-ص5ك 3 ปีที่แล้ว +2

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ውበረካቱ ኢላህ ሳሊህ ሴት አደረገኛ ያረብ ጡሩ ትዳረ ወፉገኛ ያረብ የረሂም የአላህ በሰማነው የመን ጠቀም ያረግን ጀዛክ አላህ እሰታዚ አላይኸ እሰላም የሀብብ አላህ ሰለላህ አለይኸ አሰላም የሀብብቢ አላህ ወሰላቱ ወሰላም

  • @የማሂሮታናሽቀሪውዘመኔይሁ
    @የማሂሮታናሽቀሪውዘመኔይሁ 3 ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዝና አላህይጠብቅህ
    እኛምሠምተንየምንተገብረውያድርገን
    ሀቢቡናሙሀመድስለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @samirasalamo1920
    @samirasalamo1920 3 ปีที่แล้ว

    ጄዛ ኩሙላ ካይር እንደታ አይነቱን የብዛልን እነም በዱኣ አስተውሱኝ

  • @ቅቅቅቅቅ-ጰ6ሸ
    @ቅቅቅቅቅ-ጰ6ሸ 3 ปีที่แล้ว +6

    አለህ በዱኒያም ታወደን ያምኖር የርገን ከሞትን ቦሀለ በጀነት ያገነኝን ያርብ.

  • @rtyyrttg2641
    @rtyyrttg2641 3 ปีที่แล้ว +4

    ماءشاءالله ماشاء الله جزاكم الله خير الحمد الله اللهم صلي وسلم على نبينا محمد

    • @hdkryu9002
      @hdkryu9002 ปีที่แล้ว

      أللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

  • @ሁሴንቲዩብ-ቨ9ዐ
    @ሁሴንቲዩብ-ቨ9ዐ 3 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ምርጠ ምክር ጀዛኩሙሏህ ኸይረን

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
    @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህኸይርንአሚን

  • @nagiba4432
    @nagiba4432 3 ปีที่แล้ว +1

    ስጠብቅ ነበር ጀዘከላህ ኽይር

  • @Hነኝየመርሳዋ
    @Hነኝየመርሳዋ 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አይ የተሠበር ልብ እንደትነው የሚጠገነው ለምክርህ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @dubai8736
    @dubai8736 3 ปีที่แล้ว +1

    በትክክእክል,ኡስታዚ,ጀዘአኸአህ,ኻያራን,ያራሴ,ገጠማኘ,ማሰኘ,አለህ,ያጊራልኘ,ያራብ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯✅✅✅✅🕋🕋🕋🕋🕋🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪

  • @mehbubamehbuba1219
    @mehbubamehbuba1219 3 ปีที่แล้ว

    Mashalkah tebarekerhman jezakellahu keiren

  • @አለምአቀፍቻናል
    @አለምአቀፍቻናል 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ መልካም ትዳት ይወፍቀን

  • @readsede8146
    @readsede8146 2 ปีที่แล้ว

    جزاكم الله خيرا

  • @susususu1889
    @susususu1889 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድም

  • @የድንተማሪነኝዚዙቢንትሁሴ
    @የድንተማሪነኝዚዙቢንትሁሴ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አሏሁ ኸይር 👍👍👍👍👍👍👍

  • @كوكوبنتباباألحبشيه
    @كوكوبنتباباألحبشيه 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁ ኸይር

  • @lifegoseon1509
    @lifegoseon1509 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአላህኽይር 👍👍💡💡💡💚

  • @ኡሙራህማ
    @ኡሙራህማ 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነህ እኔማ በልጂነት ጋብቻ አዳዴ ይጎደል ሁለት አመት ቢለምነኚ እቢብየ ዛሬላይ ግን ይቆጨናል። የአሁኑንማ አለቅም ኢንሻአላህ

  • @hikma2520
    @hikma2520 3 ปีที่แล้ว

    ወአላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛኩመላህ ወንድማችን አላህ ሳሊህ አድርጎ ሷሊህ የሆነዎን ንወፍቀን

  • @jemanshzeynu3782
    @jemanshzeynu3782 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ከአላህ ኸር

  • @ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ
    @ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ይጨምርልህ

  • @jemiladawud9428
    @jemiladawud9428 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ለምክርህ መለያየትን እንዴት እንደምጠላው ነበር ግን ዛሬ ደረሰብን 8 ወር ሆነኝ በጣም ነው የሚከብደው የመጀመሪያ ባል ጋር መለያየት ዱአ አድርጉልኝ ከልቤ እንዲወጣ ትዳር በጣም ደስ ይላል አላህ የሚሆነን ይወፍቀን

  • @umhamza6749
    @umhamza6749 3 ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱሁ ወድማችን ጀዛክ አሏህ ኸይር አላህ በሰማንው የምንጠቀም አድርገን

  • @ቅቅቅቅቅ-ጰ6ሸ
    @ቅቅቅቅቅ-ጰ6ሸ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዘከለህ ከይር

  • @ዙዙነኝየባሉካየስስት
    @ዙዙነኝየባሉካየስስት 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሉሊላህ የመጀመሪያ ባሌ ሁሉነገሬነው ልጅነት ኑሮብኝ ብንፋታም 4አመጠብቆ ነፍስ ሳቅ መልሶ የግሉ ሊያረገኝ ቀናቴች ናቸው የቀሩት ኢሸአላህ በቅርቡ ሀላሌ ይሆነል የመጀመሪያን ባል የመሰለየለም

    • @susubintmuhamed6661
      @susubintmuhamed6661 2 ปีที่แล้ว

      እስኪ አንዳች እንድሆን የኔም ዱአ አድርጊልኝ እኔም ልጅነት ነው እኔፍች ጠየኩት አስቀየምኩት ፈታኝ ግንአሁን ይቆጨኛል እኔም አላገባሁ እሱምአላገባ ግንበስልክእንኳ አንገናኝም አሁን አገር ገብቷል አሉማግባቱ አይቀርም ብጠይቃት እሽአትልም እያለዝም ብሏል ግንቢጠይቀኝ እንማለስነበር😥

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አይ ይሻለኝ ነብር ግን እኔ ያልኩት ሳይሆን አሏህ ያለው ሆነና ተለያየን አሏህ የተሻለውን ውደታችን እስከጀነት በጀንት ውስጥም አብረን የምንኖረውን አላህን የሚፈራ የማይዋሻኝን ይወፍቀኝ ያረብ

  • @الحمدالله-ن6ف6ق
    @الحمدالله-ن6ف6ق 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @ummukulud1982
    @ummukulud1982 3 ปีที่แล้ว +20

    አሰቃይቶ የተለየኝን ባልማ ይቅርብኝኝኝኝ ኧረ ወንድሜ ተው አላህ ብዙ አለው እኮ

  • @Hነኝየረሱልወዳጅፈስተቂም
    @Hነኝየረሱልወዳጅፈስተቂም 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ

  • @fathimasaid8716
    @fathimasaid8716 3 ปีที่แล้ว

    ሹኩራንአልህየጠቢቂህ

  • @ኢቅሯYouTube
    @ኢቅሯYouTube 3 ปีที่แล้ว

    ወአ ወራ ወበ. ማሻአላህ ወላሂ ቆጆ ትምህርት ነው ሁሉም አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላህ. ግን ወላሂ ላይክ አድርጉት አይከፈልበትም ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ተከታተሉት እኔ በጣም ነው የተመቸኝ አላህ ይጨምርልህሀቂቀተን አይደለም ለዚህ ትምህርት በማይረባ ነገር ጊዜያችንን የምናባክነው ስቶቻችን ነን እየገባችሁ ትምህርቱም ጥሩ ነው ተማሩበት

  • @asiaasia2177
    @asiaasia2177 3 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خير

  • @jamilaaalrawahi5807
    @jamilaaalrawahi5807 3 ปีที่แล้ว +1

    Jazakallah kayiiir wadima

  • @አህለምነኝየለንፉሮዋ
    @አህለምነኝየለንፉሮዋ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዘክ አለው ከይረን

  • @ላታህዘንኢነላህማአና-ደ4ዀ
    @ላታህዘንኢነላህማአና-ደ4ዀ 3 ปีที่แล้ว

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ያአሏህእዝነትሰፊነው
    @ያአሏህእዝነትሰፊነው 3 ปีที่แล้ว +3

    ወነት ነው ወልዶ መፋታት ከባድ ነው ግን ምን ዋጋ አለው😭😭😭😭😭

  • @neimahora9355
    @neimahora9355 3 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን አሚን ያረቢ 🤲

  • @ኢስላምድኑሰላም-ነ2ኈ
    @ኢስላምድኑሰላም-ነ2ኈ 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያብጀው እኔም ከባሌ ጋር ተጣልቸለሁ ግን አላህ ኸይሩን ይወፍቀኝ

  • @faizakadir2306
    @faizakadir2306 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሰላም ለሪህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከሏ ኸይረን አሚንን ያረብ

  • @shmfrp262
    @shmfrp262 3 ปีที่แล้ว

    Jazak allahi kyran

  • @jameelaimam9088
    @jameelaimam9088 3 ปีที่แล้ว +1

    ውዶቸ እስኪ ዱአ አረጉልኚ እኔም አላህ የባልን ሀቅ አውቄ እሱም የሚስቱን ሀቅ አውቆ እኔም የመጀመረያ ባለቤቴ ገረ ተለያየን እየተዋደዲን ገን እዲንማለስ ዱአ አረጉልኚስኪ🌹🌹

  • @ፋፊወረባቦ
    @ፋፊወረባቦ 3 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረብ ጀዛክአላህ ወድም

  • @ggu7108
    @ggu7108 3 ปีที่แล้ว +1

    አድ እቴ ወይም ወድሜ ስታገቡ በጣም ፈተና አለ ሰው በዛላይ ያልበላውን ያካል በዛላይ ግን እናተ መሶበር አለባችሁ አግቡ ትዳር መልካም ትምህርት ቤት ነው

  • @ሀይከልዩቱብ
    @ሀይከልዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +8

    አይይይይይይ ወላሂ ትዳር የሚባለው ነገር አሁንስ ግራ ገብቶኛል ያገባነውም አልተመቸን ብቻ አልሃምዱሊላህ አለኩሊሃል

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 3 ปีที่แล้ว

      የዛሬው፡ምክርህ፡የኔን፡ህመምነው፡፡የተረከው፡እስከሚመስለኝ፡ነው፡ተመስጨ፡ያዳመኩት፡ወድም፡ጀዛኪላህ፡ኸይረን

  • @اممعتصم-ك4و
    @اممعتصم-ك4و ปีที่แล้ว

    ለትምህርትህ ጀዛከላሁ ኽይረን ግን መለያየት ካልቁረ ሳይወልዱ መለያየት ይሻላል እሳልወድ ነው የተለያይነው ምንም አይመስለኝም አሁን የተሻለ ህይወት እየኖርኩ ነው