ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ግሩሜ ተራኪ በጠፋበት ዘመን መምጣትህ ደስ ብሎኛል የወደድከውን ልቦለድ ተረክልን
ግሩሜ ትመቸኛለክ ሁሉም እንዳለ ሆኖ ሥለ ማትሥ ምናምን ምትሠራቸው ምሥጥ ነው ሚያረገኝ በተለይ ራማኑጃን እና ፐርልማን ይለዩብኛል ከዛ ደሞ 438 ቀናት በውቅያኖሥ ላይ የሚሉት ከዛ ኢግናሥ ሠመልቫይሥ ልዩ ናቸው ሥለዚህ ተመሣሣዮቹን ፈልገህ ሥራልን ትዕዛዝ ነው አድናቂህ ሄኖክ
ግሩሜ በጣም እናመሰግናለን
ማርያምን እነዚህ ጠቢብ ናቸው አሁን ቤቱ በተደጋጋሚ ኮላ ሲቀባ እንደሚጠብ ማነው ሚረዳው ቴንክስ ግሩሜ
ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ግሩም እያዳመጥኩ ስለ ምተኛ ነው ብሮ
በጣም እናመሰግናለን ግሩሜ 🙏🙏🙏🙏🙏
ine damoo silee ganba😅maslonyi 😊😊
በጣም እናመሰግናለን ግሩሜ ግን ከኔቼ እና ከሲግመን ፍሮይድ የሆነ ነገር ብትሰራልን 🙏🙏በተረፈ በርታ👏👏👏
❤❤❤በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረክ
ግሩሜ በጣም ሚገርሙ ትረካዎች ነው የምታቀርብልን ነገር በየጊዜው አዲስ ነገር አናገኝም ቴሌግራም አካውንት ቢኖርህ እና በእዛ ማግኘት ብንችል
ግሩሜ ከቻልክ የአማርኝ ልብወለድ ብሰራልን
እንደው ከቻልክ ወንድሜዋ ጋእረ የሚል እረጅም የአማረኛ ልቦለድ መፀሐፍ በፋና ኤፍ ኤም የተተረከ እጅግ መሳጭ ነበር ብፈልግ ብፈልገው አጣሁት መረጃ ካለህ ወንድሜዋ ንገረኝ ወይም ፈልገህ አቅርብልን
በፊት ደጋግሜ ነበር ያነበብኩት። ሰሞኑንም pdf አግኝቼ እያነበብኩት ነበር...እናመሰግናለን ግሩሜ🙏
ወይ ግሩሜ ! ደረጀ
በፊት እነዚህ ታሪኮች ወይ ጉድ ያስብሉን ነበር አሁን ግን የኛ ሰዉ ከጋቭሮቮን አልበለጠም ትላላችሁ
Girum kechalk eski Ye Khalil gibran ነቢዩ የሚለውን ተርከው arif yemihon yimesilegnal
I am proud of you Groomye, my bro❤️
ግሩሜ እባክክ የ ሳዲጎሩን አንድ ስራልን🙏🙏🙏
ስለ ዶስቶቭስኪ ብትሰራልን ካላስቸገርኩህ
Anzazahew
Gabrov betam sgbgbna sstam hzboch nachewu ,atashikabtu!
Wow Tnxxx betam Girume🙏🙏🙏🙏
እንደ አሳሰብከን morthan 10 of my friends shared your link. I want you to see more of your lovely terek
እኔም ግሩም ስለሚመቸኝ
Betam arif new...😅😅😅😅
very nice narration
Tanks girume and ke TH-cam mender yaltetereku leloch metshafochen beteterekelen
ግሩሜ የቻይና ታሪኮችን ደሞ ቀጣይ ❤
እስቲ አሁን ደግሞ ስለ far east ተጓዦች ሹክቱስ በለን።
Bexam mirx aqerareb new❤❤❤
በልጅነቴ ብዙጊዜ ሰምቼ ው አብቤው ነበር ግን አንተ ስተርከው እንደ አዲስ ከከኸኸኸኸከከከከከ
ጉሩም ኦሾን ለምን አተርክለንም መፅሀፍን
Tunushu demxi yrebshali afi new ❤
Girum 🤘
I want this book to read
ኦሾ ደሞ ምን ይሰራል
አሁንስ ጀልክ 😂😂😂
አመስግናለሁ ግሩም አንተ እውነተኛ አርአያየ ነህ።
👍❤
የሱ ፔጅ ነው???
❤❤❤❤❤
ሀሀሀሀሀሀሀ ካካካካካካካካ ኪኪኪኪካካካኪኪኪኪ በጣም እንጂጂጂጂጂጂጂ ለ ጠላት
Betam asdenaqi nw
Ere aza kld besmeam 💀💀
Iko ine degmo lisq sitebq
Dheengadda TH-cam kankee nama 9 qoodeera
ነጥለህ ብላላላላላላ አር ብላ መቼ ተጠየቀ ሆሆሆሆ ሀብታም የሚቀበል ጠፋ እኮኮኮኮ በግድ እንኩ ሆሆሆሆ አራሞች
በታም ፈታ ዘና የሚያረጉ ቀልጆች ናቸው ❤
በጉጉት ስጠበቀው የነበረ ትረካ ነው ግሩሜ ትለያለህ
😂
እንደስምህ ግሩም ነህ
ድምፅህ አይሰማም ይስተካከል
ስልክህን ቀይር ወይ ጆሮህን ተመርመረው
❤❤❤❤🔥🔥🔥🤌🤌
አረ ሚርዳድስ ቀረ
ሚርዳድ
ምንም ከያስቅም ቲሽ
ትንሽ ጭንቄ ያስፈልገዋል ለዛ እኮነው😅😅😅
ምናገባን ካልበላ አይሰጥ እረ ማንጠይቆሽ ታሞጠሙጫለሽ አለ ጋሞ የጋሞ ተረት ሀሀሀሀሀሀ
ግን አንተ ጥራዝ ነጠክህ ናስሩዲህን ስንልህ አላሙዲን ምናምን እያልክ አዛከን
❤❤
❤❤❤❤
ግሩሜ ተራኪ በጠፋበት ዘመን መምጣትህ ደስ ብሎኛል የወደድከውን ልቦለድ ተረክልን
ግሩሜ ትመቸኛለክ ሁሉም እንዳለ ሆኖ ሥለ ማትሥ ምናምን ምትሠራቸው ምሥጥ ነው ሚያረገኝ በተለይ ራማኑጃን እና ፐርልማን ይለዩብኛል ከዛ ደሞ 438 ቀናት በውቅያኖሥ ላይ የሚሉት ከዛ ኢግናሥ ሠመልቫይሥ ልዩ ናቸው ሥለዚህ ተመሣሣዮቹን ፈልገህ ሥራልን ትዕዛዝ ነው
አድናቂህ ሄኖክ
ግሩሜ በጣም እናመሰግናለን
ማርያምን እነዚህ ጠቢብ ናቸው አሁን ቤቱ በተደጋጋሚ ኮላ ሲቀባ እንደሚጠብ ማነው ሚረዳው ቴንክስ ግሩሜ
ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ግሩም እያዳመጥኩ ስለ ምተኛ ነው ብሮ
በጣም እናመሰግናለን ግሩሜ 🙏🙏🙏🙏🙏
ine damoo silee ganba😅maslonyi 😊😊
በጣም እናመሰግናለን ግሩሜ ግን ከኔቼ እና ከሲግመን ፍሮይድ የሆነ ነገር ብትሰራልን 🙏🙏
በተረፈ በርታ👏👏👏
❤❤❤በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረክ
ግሩሜ በጣም ሚገርሙ ትረካዎች ነው የምታቀርብልን ነገር በየጊዜው አዲስ ነገር አናገኝም ቴሌግራም አካውንት ቢኖርህ እና በእዛ ማግኘት ብንችል
ግሩሜ ከቻልክ የአማርኝ ልብወለድ ብሰራልን
እንደው ከቻልክ ወንድሜዋ ጋእረ የሚል እረጅም የአማረኛ ልቦለድ መፀሐፍ በፋና ኤፍ ኤም የተተረከ እጅግ መሳጭ ነበር ብፈልግ ብፈልገው አጣሁት መረጃ ካለህ ወንድሜዋ ንገረኝ ወይም ፈልገህ አቅርብልን
በፊት ደጋግሜ ነበር ያነበብኩት። ሰሞኑንም pdf አግኝቼ እያነበብኩት ነበር...
እናመሰግናለን ግሩሜ🙏
ወይ ግሩሜ ! ደረጀ
በፊት እነዚህ ታሪኮች ወይ ጉድ ያስብሉን ነበር አሁን ግን የኛ ሰዉ ከጋቭሮቮን አልበለጠም ትላላችሁ
Girum kechalk eski Ye Khalil gibran ነቢዩ የሚለውን ተርከው arif yemihon yimesilegnal
I am proud of you Groomye, my bro❤️
ግሩሜ እባክክ የ ሳዲጎሩን አንድ ስራልን🙏🙏🙏
ስለ ዶስቶቭስኪ ብትሰራልን ካላስቸገርኩህ
Anzazahew
Gabrov betam sgbgbna sstam hzboch nachewu ,atashikabtu!
Wow Tnxxx betam Girume🙏🙏🙏🙏
እንደ አሳሰብከን morthan 10 of my friends shared your link. I want you to see more of your lovely terek
እኔም ግሩም ስለሚመቸኝ
Betam arif new...😅😅😅😅
very nice narration
Tanks girume and ke TH-cam mender yaltetereku leloch metshafochen beteterekelen
ግሩሜ የቻይና ታሪኮችን ደሞ ቀጣይ ❤
እስቲ አሁን ደግሞ ስለ far east ተጓዦች ሹክቱስ በለን።
Bexam mirx aqerareb new❤❤❤
በልጅነቴ ብዙጊዜ ሰምቼ ው አብቤው ነበር ግን አንተ ስተርከው እንደ አዲስ ከከኸኸኸኸከከከከከ
ጉሩም ኦሾን ለምን አተርክለንም መፅሀፍን
Tunushu demxi yrebshali afi new ❤
Girum 🤘
I want this book to read
ኦሾ ደሞ ምን ይሰራል
አሁንስ ጀልክ 😂😂😂
አመስግናለሁ ግሩም
አንተ እውነተኛ አርአያየ ነህ።