Girum Documentary - አስደናቂው የተክሎች አእምሮ - በግሩም ተበጀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @Fikruzabarga
    @Fikruzabarga 3 วันที่ผ่านมา +1

    አቦ ጉሩሜ ሰለምህ ብዝት ይበል ያንተ ድምጽ ና ያንተ አስተማሪ ፕሮግራሞች ለኔ ከጭቀት መዉጫ ናቸዉ ቤታችን ደሞ ኢሻአላህ ይሞቃል ሁሉም አይነት ሳይሆን ትንሽ የሚያቅና ያንተ ናፋቂ ጀማአ ነዉ በርታልን

  • @medhindebas5003
    @medhindebas5003 3 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks 🙏 Girum. Today you gave us knowledge on plants never too late to learn new things thanks again.

  • @EdilawitEdil-m8m
    @EdilawitEdil-m8m 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @getahunkurabachew7339
    @getahunkurabachew7339 3 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ አቀራረብ በርታ

  • @KiyaNigusie-wb1ry
    @KiyaNigusie-wb1ry 3 วันที่ผ่านมา

    The legend came back with NBC documentary vibe lov that❤😍😘🥰🥰 keep it up ✌

  • @MiftaMiftaman8
    @MiftaMiftaman8 3 วันที่ผ่านมา +2

    እንደ ስምህ ግሩም አቀራረም 👍👍

  • @jemalali8372
    @jemalali8372 3 วันที่ผ่านมา

    Thanks girum 💚

  • @rahulluhar2869
    @rahulluhar2869 3 วันที่ผ่านมา

    ግሩሜ💚💚💚

  • @GeniYeemaye
    @GeniYeemaye 3 วันที่ผ่านมา

    Grume gin tew oshon🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @birknehbirk3461
    @birknehbirk3461 2 วันที่ผ่านมา

    ለምን ስለ አጥናፍ አለም አታቅርብልንም ❤❤

    • @GirumTereka
      @GirumTereka  2 วันที่ผ่านมา

      ቀጣዩ እሱ ነው

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ በምመራው ድርጅት ፩፼፴ ሺሕ የቡና ተክል እመራ ነበር. በሚያብቡበት ጊዜ ሁሉም ያብባሉ. እንዴት ተነጋገሩ? ከላይ እንደጠቀስኩት በዚሕ ጊዜ. በስልክ ብትጠይቅ ወለጋ ሲያብብ ሲዳማ. ይርጋጨፌ. ቡኖበደሌ ሐረር ሲዳማ ያብባሉ. ማነው ቶሎበሉ ብሎ የነገረ ነው?
    ብዙ ጊዜ አስተውዪ ገጥሞኛል
    በጣም ይገርመኝ ነበር
    ልክ ነሕ
    ጥቅልል ብሎ የሚያስደነግጠኝና ሌላ ደግሞ ሲነኩት የሚገኙ ሽታ ዘለቀ ከብት ስጠብቅ እሸሽ ነበር ትዝ ይለኛል
    ገራሚ ነው
    በጣም እናመሰግናለን

  • @ABINETMULATE-m5m
    @ABINETMULATE-m5m 3 วันที่ผ่านมา

    የኢበምባቱታን ታሪክ ስራልን

  • @yesufmekonnen3907
    @yesufmekonnen3907 วันที่ผ่านมา

    ግሩሜ ስለ ተክል ካነሳክ አይቀር አንድ ጥያቄ ልጠይቃ
    ለምንድነው ዛፎች ያሉበት ቦታ ስንሄድ ንፁህ አየር የምናገኘው ተክሎች ይተነፍሳሉ ነው ተክሎች የበዙበት ቦታ ስንሆን የፀሀይ ማቃጠል መጠን የሚቀንሰው ተክሎች ፀሀይን ሙቀት ስበው ያስቀራሉ ነው

  • @haileyohannis4554
    @haileyohannis4554 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sadaali-or7wc
    @sadaali-or7wc 3 วันที่ผ่านมา

    ajaib new

  • @Semir-zt3dp
    @Semir-zt3dp 3 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 girum❤❤❤❤

  • @workunihne2048
    @workunihne2048 3 วันที่ผ่านมา

    💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @FantahunAmsalu
    @FantahunAmsalu 3 วันที่ผ่านมา

    Ooooooooooo girum

  • @kidanutessema
    @kidanutessema 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KevenKevi-sc1ry
    @KevenKevi-sc1ry 3 วันที่ผ่านมา

    ዶክመንተሪው ይሻላል

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 3 วันที่ผ่านมา

    አገር ብትዞር ቡና በሙሉ አበበ ታገኛለህ
    ኢሉአባቦር ወለጋ ጅማ ብትዞር ሸዋ ብትመጣ አበበ ታገኛለህ
    እንዴት?ማ ነገራቸው?
    ሲበስሉም. ደቡብ ይርጋጨፌ ጅማ በተመሳሳይ ጊዜ ይበስላሉ. ማ አዘዘ?
    ማንጎ
    አቮካዶ. በሐገ ር ደረጃ በተመሳሳይ ጊዜ
    ያብባሉ. ያፈራሉ. ያበስላሉ ?
    ባልና ሚስትም አላቸው. እንዴት?
    ዋዝማ. ሊያብብ ሲል በሬዎች ከብቶች ከበሉት ይገላቸዋል. አይቻለሁ. ለምን? እንዴት?

  • @akremmohammed3459
    @akremmohammed3459 3 วันที่ผ่านมา

    ኦሾን እረ

  • @FaceofLalibela
    @FaceofLalibela 3 วันที่ผ่านมา

    አንተ የድምፅ ፈዋሽ

  • @tensaemulugeta3246
    @tensaemulugeta3246 3 วันที่ผ่านมา

    ግሩሜ 💚

  • @shimazeleyerusalem7203
    @shimazeleyerusalem7203 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hareggebreegziabher9131
    @hareggebreegziabher9131 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DerejeMuluneh32
    @DerejeMuluneh32 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤