ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አዲስ ኮሜዲ th-cam.com/video/zMun9OtIeTc/w-d-xo.htmlsi=vLncZcUS4gVbdHvi
❤❤❤❤
ይህንን ኮሜንት በመፃፌ እፀፀታለሁ ግን ምን ላድርግ ሚረዳኝ አጣሁ, ማርያምን ነው ምላችሁ የ11 ክፍል ተማሪ academically በጣም ጎበዝ ከሚባሉት ውስጥ ነኝ ለቤቴ ደግሞ ታላቅ እና ከስሬ 5 ታናሾች ያሉብኝ አሰና ቢቸግነኝ ነው እናንተን ለመለመን የተገደድኩት ቤተሰቦቼ እኛን ለማስተማር በተለያየ ብድር ውስጥ ገቡብኝ አበዳሪዎች ደግሞ ብሩን አምጡ በሚል ያሳቅቋቸዋል እናም ይህንን ማየት ለኔ ከባድ ነው እናም ትሞህርቴን ለማቋረጥ መገደዴ አይቀርም እባካችሁ ትንሽ አግዙኝ, ቤተሰቦቼን ለማገዝ ስል ስራ ጀመርኩ ግን ለመጀመር በቂ ብር የለኝም ስለሰኬን ሸጥኩ ግን ሊበቃኝ አልቻለም i know ሁሉም የራሱ ችግር እንዳለበት ግን የአቅማችሁን ማለት ብዙዎቻችሁ አዲስ የልመና ስታይል ተጀመረ ልትሉኝ እንደምትችሉ አልጠራጠርም ግን ቀርባችሁ አውሩኝ ትረዱኛላችሁ telegram @yemariam12211 or ህልሜ እንዳይደናቀፍ አግዙኝጰ
ሁለት ወረኛ ሢያሥቁ አማን ሠዉ አድናቂህ ነኝ
@Khatija-qd3mc 😊
MY TWO FAVORITE COMEDIANSአለመሳቅ ከባድ ነው Brother.ይሜ ብለናል😂😂😂😅😅😅🎉🎉🎉
ምኒ ያሲኖ እና አማን ሶስቱንም ከማለዳ ኮከቦች ጀምሮ ነው የማቃቸው ይ ችላሉ ❤❤❤ ከዚህም በላይ ስኬት ተመኘሁ
አማንዩ ደስ ትላላችሁ እደት እደምታዛናናኝ የኔ በያይነት ቀልደህ ይመችኛል በርታልኝ ❤👍
በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።ረጅም እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር እመኝላችዋለሁ።በጣም ኑው ደስ የምትሉኝ አንድ ላይ ስሩ
የአማን ሳቅ ያስቀኛልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤so cute❤❤❤❤❤
ያሲኖዬ በርታ የሰፈሬ ልጅ👏🥰🥰🥰
አማንየ የኔ ሰው አክባር ፈጣሪ ሰላማቹህን ያብዛው የሰው መውደድን አብዝቶ ይስጥር
አማንየ በጣምነው እምወድህ ወላሂ የኔ ወሎየ😂😂❤❤❤
የሳቃችን ምንጮች በርቱልን እንወዳችሗለን
አማንዬ መልካምሰው ሰላምህብዝትይበልአቦ
አህለን አማንየ ምነው ተመልካች የለ አረ እናበረታታው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሠላመ ክርስቶስ ይብዛልህ አማን የኔሳቂተኛ እንደትነህ ወይኔ ሳቅህን ስወድልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁሌም ደስተኛ ሁንልኝ አማንየ እግዚአብሔር አገራችንም ሠላም ያድርግልን
አሜን አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Both are my love 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወላሂ፣በጣም፣ከፍቶኝ፣ነበር፣አስከኝ😂😂😂
Wendimoche ekuyochea nachihu ena betam yemitserut ena y'all mindset is on point. Bertu❤
ሁለታችሁንም እንዴት እንደምወዳችሁ የኔ ምርጦች 🥰ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ አማንዬ እና ያስኖ 🥰
Swedachiu❤
Bertu arif newu
❤❤❤❤❤❤
I already subscribed
🤣🤣🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
😂😂😂😂😂አቦ ይመቻቹ
ውይ እኛ ኢትዩጵያውያን ምን አለ ከፍተን ከተመለከትን አይቀር ያየነውና like ይያዱረግነው ቢመጣጠን view ያደረግነው ቁጥርን እዩት 4.3k እና like 311 አረ የእውነት ነውር ነው በሉ ከዚህ በውሀላ ያላችሁ ተመልካቾች አድልጉ ደሞ ለአማን ለዚህ መልካም ልጅ ሲያንሰው ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ለአገራችን ይሁን
የጉሽ ዶሮዋ😃😃
ስወዳችሁ👌👌👌
😂😂😂👍👍👍
አንደኞች
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወደን ነው በፍቅር ነው የምናደርገው
Yasino bicha bikeld😂
Huletachum fikirnachu nuruling
ላይክ ሼር ሰብስክራይብ❤❤❤❤❤❤❤
ና ሳመኝ ኮርተህ ባልሆነ ያልከው ላይ አልቻልኩም በሳቅ
ሀሀሀሀሀ😂😂
ጋሽ ቆጨማ እንኳን ደና መጡልን
እሱን ላይ መጥቼ አንተን ሰብስክራይብ አረኩህ
እሰይ እልልልል😁😁😁😁😁
❤❤❤❤❤❤❤
አማንዬ ባግራውንድህ ይጨነቃል ቀዩን ቀንሰው
እሺ🙏🙏🙏
ኤርትራዊ ህኖህ ኣማራ መሆን ክክክክክክ🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
መብቱነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ ዐአገኘኘአአደገገኘገኘ
ላይክ አድርጉት እሄን ፍልቅልቅ❤❤❤
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አዴ ብቻ ሆነጂ ላይጉ ቢደጋገም ጥሩ ነበር አማን ሰው እሙ አሸ የኔ አደኛ ናቸው
❤❤❤❤ @amansew
አዲስ ኮሜዲ th-cam.com/video/zMun9OtIeTc/w-d-xo.htmlsi=vLncZcUS4gVbdHvi
❤❤❤❤
ይህንን ኮሜንት በመፃፌ እፀፀታለሁ ግን ምን ላድርግ ሚረዳኝ አጣሁ, ማርያምን ነው ምላችሁ የ11 ክፍል ተማሪ academically በጣም ጎበዝ ከሚባሉት ውስጥ ነኝ ለቤቴ ደግሞ ታላቅ እና ከስሬ 5 ታናሾች ያሉብኝ አሰና ቢቸግነኝ ነው እናንተን ለመለመን የተገደድኩት ቤተሰቦቼ እኛን ለማስተማር በተለያየ ብድር ውስጥ ገቡብኝ አበዳሪዎች ደግሞ ብሩን አምጡ በሚል ያሳቅቋቸዋል እናም ይህንን ማየት ለኔ ከባድ ነው እናም ትሞህርቴን ለማቋረጥ መገደዴ አይቀርም እባካችሁ ትንሽ አግዙኝ, ቤተሰቦቼን ለማገዝ ስል ስራ ጀመርኩ ግን ለመጀመር በቂ ብር የለኝም ስለሰኬን ሸጥኩ ግን ሊበቃኝ አልቻለም i know ሁሉም የራሱ ችግር እንዳለበት ግን የአቅማችሁን ማለት ብዙዎቻችሁ አዲስ የልመና ስታይል ተጀመረ ልትሉኝ እንደምትችሉ አልጠራጠርም ግን ቀርባችሁ አውሩኝ ትረዱኛላችሁ telegram @yemariam12211 or
ህልሜ እንዳይደናቀፍ አግዙኝጰ
ሁለት ወረኛ ሢያሥቁ አማን ሠዉ አድናቂህ ነኝ
@Khatija-qd3mc 😊
MY TWO FAVORITE COMEDIANS
አለመሳቅ ከባድ ነው Brother.
ይሜ ብለናል😂😂😂😅😅😅🎉🎉🎉