ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አማንየ የኔ አጎት የተማረ ነው ከወሎ የሚመጣ ሁሉ ማረፊያ ነው እሱ እውን ሆኖ ቤቱ ሰራተኛ ይጠብቀዋል አሜሪከ ሳውድ ጅማ ድቴድዋ ሀረር የሚሄደው ሁሉ ማረፉያ ነው ዩኒቨርሲቱም የሚማሩ ቅዳሜና እሁድ ከሱቤት ነው የሚርፈው በጣም ስለምወደው ሞትን እኔልቅደመው የሱን ሞት እንዳያሰማኝ መምህሮቸ እንደት እንደሚናፍቁኝ በያሉበት አላህ ይጠብቃቸው ያረብ
ቲቸርንኮ በሳቅ ገደልከዉ ደግሞ ሳቁ ደስ ሲል የምር 👌👌👌👌👌👌
አንት ገራሜ ኮሜዴያን አማን ሰወ ገራሜ ተሰጦ ነወ ያለህ ወንደማለም በረታለን ፈጣሪ የበለጠ ብረታቱን ጥበቡን ይግለጥልህ ባባ ። ቀልደና ጭዋታህ ይለያል በእወነቱ ሁሉም ሰወ እኮነወ የሜልህ እኮ አንቱ ጀግናነህ ብረቱነህ ታላቅ ነህ አንተሰወ በረታልኝ ወንደሜ አማን ታላቁሰወ ።
የማይገባኝ ሙገሳ ቢሆንም በጣም አመሰግናለሁ ብርታት ይሰጠኛል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ማሻ አላህ የኔ ማሮች ተማሪና መምህር እደዚህ ተከባብሮና ተዋዶ ሲጨዋወት በጣም ደስ ይላል ምርምህሮቸ ሁሌ ነው እሚናፍቁኝ እነሱን ለማገኘት ያልገባሁበት የለኝም ግን አላገኘሁአቸውም በጣም ደስ ትላላቹህ አላህ ይ
አማንየ ጸሎት እያደረግን ቤተሰቦቻችን መከራ ላይ ናቸው💚💛❤💔😭
አላህ ይርዳሺ ያሰብ
@@ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ ደምሪኞ
ቆይ ግን ማነዉ ታላቅ እኩያ ነዉ ምትመስሉት ሆሆሆ 👍👍👍👍👍
ወይኔ ስት ሰው ነው ይሄ አየር የናፈቀው ሰው ያለውን አያቅም ውጪቁጭ ብሎ ማውራት መታደል ነው አየርሽ ይጠራኛል አገሬ
አማንሻ ጥሩስራ ነው በርታ ወንድሜ ላሊበላንማ ፈጣሪ ይጠብቅልን
አማን ሰው ስራወችህ በጣም ነው ሚያዝናኑት በጣም ነው ማደንቅህ!ዶክተር ሺበሺ ግን በጣም ናፍቀውኛል ከባለቤታቸው ጋ😀
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ። ግን እኮ አማኑ እኩል ነው የምትመስሉት መቼ ተምሮ ጨርሶ ነው መምህርህ የሆነው
መምህር እኰ ነው መምህርነት አያስረጅም ።
@@emuyemerin6241 ደምሪኝ
አማንየ የዛው የአንተው አካባቢ ሰው ነኝ ወንድም አለም ምን መሰለህ አልፎ አልፎ ብቅ የምታደርጋይ የአካባቢያችን የአነጋገር ዘይቤዎች አሉ እነሱላይ ትኩረት ሰጥተህ ብትሰራባቸው ደስስስስስስ ነው የሚለኝ
ፍትህ ለወገኔ ሳውዲም ተሰቃዩ በስርቤት አገራችንም እናቶቻችን እህት ወድሞቻችን አባቶቻችን እዲሁም አያቶቻችን አለቁብን እርምንሻላል ኡኡኡኡኡኡኡ
😂😂😂😂😂😂አይ አማን የሳቅ ምንጭ በዛ ላይ ቁም ነገር አስተማሪ ነገር የምታቀርብ በርታ
አማን ብርታ ሀሪፍስራነው መምህርደሞ ዋው ስነምግባር ቀጥልበት
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም በርታ ወንድም አስተማሪ የሆነ መልእክት ነው በርታ🥰🥰🥰🥰
አማን በጣም ነው የምትመቸኝ ና የምታስቀኝ መምህርና ተማሪ ይመቻችሁ
ወንድሜ ሳውዲ እስርቤት ነው እግዚአብሔር ይርዳቸው 😭😭😭
ዶክተር ሺበሽን መልስልን አማንየ ከዚህ ጭንቅ ትንሽ ፈገግ ብንል ኡፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ በቃችህ 🙏🙏ቤተሰቦቻችን በነፃነት የሚንቀሳቀሱበት ጊዜ ናፈቀኝ
አማን ምርጥ ሰው በጣም ነው እምወድህ😘💖
አማንዬ የምትሰራቸው ስራ ሁሉ ያስደስቱኛል
ሳቅ በተወደደበት ዘመን አማን ግን ያስቃል😂😂😂
ዋው መምህሩ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏👏👏👏
ሠላም ለናተ ይሁን ምርጦችየ የሠዉ ልጅ ይወጣል ይወርዳል ዋናዉ ከፈጣሪ ተሥፋ መጠበቅና በትግሥት መበርታት መልካም ነዉ መ ምህርየ ደግሞ የራማዉ ልኡል ጨምሮ ፀጋዉን ያድልህ ለመ ምህራን ከምንም በላይ ክብር አለኝ ሁላችሁም በርቱልን ምርጦቸ አማንየም እመ አምላክ ሁሌም ካንተ ጋር ትሁን
እሱቤ ምርጥ ቅን የዋህ ከራሱ ይልቅ ለሌሎች ሰው የሚያስብ ሰው ስላሳየህኝ ቴኪው አማንየ
እናመሰግናለን አማን ዘና እያረጋችው አስተማራችሁን
I like the teacher he is so humble
አማንየ ምርጥ ሰው ያገሬ ልጅ ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ መምህሬንም ስላየሁት ደስ ብሎኛል መምህር እሱባለው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛ
ውድ የሀገሬ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃቾሁ ቅድስት ላሊበላ ሀገራችን ይጠብቅልን
እኩል ነው እሚመስሉት መቸ ተምሮ ነው ለአማን መምህር የሆነው ትልቅ አይመስልም😳
@@eytebaneyteban4147 ደምሪኝ
@@mahitaiba8387 ደምሪኝ
ውይ በጣም ነው የምታምሩት። ተማሪ እና መምህር ከመገናኘት አልፎ ጓደኛሞች መሆን በጣም ደስ ይላል። ስማርት የሆነ መምህርም ጓደኛም አለህ ዕድለኛ ነህ አማን! በርቱ
ውድ የአገሬ ልጂ አማን በርታልን አይዘህ ምርጥ ሰው 👍👍👌
ገበርእጂመምህርአመስልምግን
@@rhmatrhmat7925 ደምሪኝ
💚💛❤️መምህሮቸን በፍቅር ነው የምወዳቸው ክብር ለመምህሮቻችን
አማንዬ በርታልን ጀግና ነህ በእውነቱ እግዚአብሔር ሁሌም ጥላ ከለላ ይሁንህ አባቴ 🙏🙏🙏
እውነት
አማንየ ዛሬ ላይቭ ለዛውም ሥለፍቅር አይከብድም ወለጋ ወገን እንደ እንስሳት እየታረደ ፍትህ ለንፁሃን ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭
በችግር ጊዜ የተገኘ ሰው ከሁሉም ይበልጣል አንተም የተደረገልክን እንዲህ ፊት ለፊት ስታመሰግን ታላቅነትህን አሳየኸን
የምሰራቸው ሁሉ ያዝናናል ያስቃል ያስተምራል ግን የአገረቺን ነገር ሰላም ነስቶናል ጨንቀት ለገለን ነው ትኩረት ለላሊበላ ቅርስ ና ህዝብ
ምርጥ ውይይት እድሜያቹህ ግን እኩል ነው ሚመስለው
mashealahstamru👌👌👌👌
ይመቻችሁ ወንድሞቼ❤❤❤
የላሊበላ ውቦች😘😘😘
አማንዬ ደስ ትላላችሁ ስውን ለመርዳት ስው መሆን ቢቅ ነው ይባላል ክክክክክክክ
betam des telalachu Amany egizabeher yebarikachu 🥰🥰🥰🥰🥰🙏
በመምሕር እና በተማሬ ብዙ ግዜ ይገሰታል እኔም መምሕሬ አፍቅሮኝ በጣም ተቸግሬ ነበር ካሉት ተማሬወች የኔ ቁመን ረዝም ነው መቀመጥም ያለብኝ ከተማሬው በሏላ ነው እሱ ግን ሳልፈልግ ከፌት ያስቀምጠኝ ነበር ጥያቄ እራሱ ለመለስ እቸገር ነበር ስለሜወደኝ ስለማቅ መምሕሬም ስለሖነ እሱን ቀጥ ብየ ለማያት ለመመለስ በጣም እፈራ ነበር ብቻ በጣም ገባድ ነው እኔ ልጅም ስለነበርጉ ስለፍቅር የማቀው ነገር የለም 14 አመቴ ነው በዛ ላይ የገጠር ልጅ ነኝ ወድማችን እዳለው ከኔም መምሕር ላይ አይ ነበር አሑን ሳስታውስ ያሳዝናኘል
አማን ውሰጤ ነው የሳቅ ምጭ
Amazing comedy nice job aman sew👍👍👍
አማንዬ ዶ/ር ሽበሽን ድራማን ቀጥልልን በፍቅር ነው የምወዳችሁ
ዋው የአስተማርው ጭንቅላት 🙏
ደስ ስትሉ ማሪያምን ፍቅር ያብዛላችሁ
ዛሬ ነው የሰማሁት ደስ አለኝ ።
አማንየ በርታ ቲቸር ግን መምህር አይመስልም
የአማን አድናቂዎች የት ናችሁ👍👍👍👍
ደስ የሚል ቆይታ ነው በርታ
ስለፍቅር የገለፀበት ነገር በጣም ትክክል ነው
ደስ ትላላችሁ ዉዶችዬ ይመቻችሁ
ኧረ በሳቅ ሞትሁ ደብሮኝ ነበር ከእረኛዬ ድራማ ምላሽ እናንተን አገኘሑ ዘና አደረጋችሁኝ።
ሠላም አማን እመቤትን ፕራንክ ስታደርጋት ነበርኩ አስደንግጠኸኛል አብረህ በርታ ጓበዝ ነህ ፈቃደኛ ከሆንክ ቪድዮ አብረን እንስራ 🙏
አሜን በትክ ቶክ ነበር የማቅህ ከምር በጣም ነበር የምታስቀኝ አሁኑኑ ነው ሰብስክራይብ የማደርግህ♥
ሰላም የአማን ቤተሰቦች መምህሩን ሳላደንቅ አላልፍም እኔም ህይወቴን ያበላሸብኝ የእስፖርት መምህሬ ነው ለዛን መምህር ሁሉም እንደዛ ይመስለኛል ይቅርታ መምህሮች ካላችሁ🥺🥺
አማን ምርጥ ሰው
Are በጣም ልጅ ነው ይመምስልው ደስ ተላልቹ አስትማርህ ውንድምህ ነው ይምምስልው
እረ ይሄ ልጅ በሳቅ ገደለኝ እስካሁን ሳላውቅህ ቀርቶብኛል
አማንየ እኮን ደህናመጣህ እማማ ሰላምናቸው
ምርጥ ሰው ይላል
ፍቅራችሁ እንደትደስይላል እማምላክ ሁሌም ከእናንተጋትሁን ወንድሞቸ
ክፍል 2 ሊሰራበት የሚገባ ምርጥ የልብ ወግ ነው። ትውልዱን ለማስተማር ቀጣይ ክፍል እውነታዊ ጭውውታችሁን በጉጉት እጠብቃለሁ ኮሜድያኑ ከ መምህር
SHawa nny gobez...ye ezbey production abal nabrku ahun benigdu alem egenyalw...amicho esuye..wow biyaalw....bertulin..amich 1nyaa
እድሜውን ግን ጠይቁልንንንንንንንንን
አማንየ ስወድህ ከልብ
ሰላም ዶክተር ጠፍተሀል
aman Berta Betam des Ylal
አማን አማን አማን አገር ሰላም ኢሁን አመን እዴት ነህ በርታ
በርታልን አማንየ
አምን እወድሀለሁ በረታ💘💘💋💋💋
Amen betam new zena emetadergegn kemer abate huneh setesera betam taskegnalehu
እመብርሀን ትጠብቃችሁ ውዶችየ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህዝባችን ተው በናተም ሊመጣይችላል ምንዋስትና አለን በዱአ በጰሎት አንርሳሳ ተው አገር ሰላም ታልሆነ መሳቅ መብላት እዲሁም መጠጣት አይገኝም ተው ጦርነቱ ምድንጉድነው እር ኡኡኡኡኡኡኡኡ
ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ
Weey aman endet endasakachihugn 😂😍 gn mn new amanye doctor shibeshi tefa
እንደ መምህርህ ነዉግን ማሻአላህ
Amay gn 1982 yebihar bihareseb ken iko ayikeberim neber minew fela negn alik😊
ትዝታይ ን አመጣችሁብኝ የትምህርት ቤቴን
እኔም ስማር የማፈቅረውን ባይሎጂ መምህሬን አስታወስከኝ
ስትረዳዱ በጣም ደስ ይላል!
አማንዬ ያገሬ ልጅ ላስቴው
ሰወደው የሸበሸ ካራክተረክን አማንየ
aman mirt commedyean neh.yezihin mamihir silk askemitilign
አማን ላሊበላችን እንዴት ይሆን በናትህ የምታወቀወ ካለ ነገርን በተርፈ ብርታልን
አንቺ ወሬ ለቃቅሚ እሱ ስራ ይዟል ለምን ወሬ ትጠይቅዋለሽ የሚያወራት ለምን አታዳምጪውም
@@genetyilma7717 ደምሪኝ
Well come Aman Abrachu degme selayhwachu dess blogal bertu
በርታ ወንድማችን
Beautiful discussion
ማፍቁር ደስ ይላል አለ ማርያምን በጣም በህይወት መኖር እምንጀምረው ስናፈቅር ነው ትክክል ፍቅር ማለት እውነት ነው ፍቅር ማለት እምነት ነው ተስፍ ነው ፍቅር ማለት ደስ የሚል ስቃይ ነው ማፍቀርን ከልብህ እውነት ነው ትህትናን ታገኛለህ ሀይለኝነት ይቀራል በቃ መልካም ስብእና ያለው ያደርጋል በቃ እኔም ስለደረሱብኝነው
አማን እዴትነህ
ሴዊቴ የት ኤደች ናፍቃናለች
ሽበሽየ ሚስትጋ ነበር አቤት ግን ንገሩኝ እየሰራችሁ ገሁነ በድሉ ሳምሪ😍😍😍😍😍
በአላህ ይሄ አማን የሚባለው ልጅ ያ ሺበሽ ሁኖ የሚተውነው ሰውዬ ነውዴ ❓❓❓❓ድምፃቸው ይመሳሰላል
አው። ነው
አወ እሱ እራሱ ነው 😁😁
አዎ አልተሳሳቱም ዶ/ር ሺበሼ ናቸው
አወ ውዴ ነወ
@@selamtena8438 ማርያምን በይ
wow thank you the best
waw betam new yesakihut
Both smart and talented
አማንዬ እስኪ ሰብስክራይብ አስደርገኝ ያገርክ ልጂ ነኝ የጣጃ ልጂ ነኝ
በዚህ ምድር ላይ በአስተማሪ እንደ መደቀር መከራ የለም እኔ ሞክሬዋለሁ አስተማሪየ አፍቅሮኝ መከራየን አሳይቶኛል የመጨረሻ ፍቅረኛ እንደማሊዝ ስነግረው አበርክኮ ይገርፈኝ ነበር ጥያቄውን ሁሉ እኔ እድመልሰው ይፈልጋል ወይ መከራ ነበር እኔ አሁን ፍቅር ሲይዘኝ የወደዱኝ ወንዶች እኔ ከምንም የማልቆጥራቸው አሳዘኑኝ
ደምሪኝበቅንነትዋውዋዋ
ሳልፈልግ ታሥቁኝአላችሁ።😭😭😭😭😭
Wow really good wdddddddddddddddddd😍😍😍😍😍😘😘
አማንየ የኔ አጎት የተማረ ነው ከወሎ የሚመጣ ሁሉ ማረፊያ ነው እሱ እውን ሆኖ ቤቱ ሰራተኛ ይጠብቀዋል አሜሪከ ሳውድ ጅማ ድቴድዋ ሀረር የሚሄደው ሁሉ ማረፉያ ነው ዩኒቨርሲቱም የሚማሩ ቅዳሜና እሁድ ከሱቤት ነው የሚርፈው በጣም ስለምወደው ሞትን እኔልቅደመው የሱን ሞት እንዳያሰማኝ መምህሮቸ እንደት እንደሚናፍቁኝ በያሉበት አላህ ይጠብቃቸው ያረብ
ቲቸርንኮ በሳቅ ገደልከዉ ደግሞ ሳቁ ደስ ሲል የምር 👌👌👌👌👌👌
አንት ገራሜ ኮሜዴያን አማን ሰወ ገራሜ ተሰጦ ነወ ያለህ ወንደማለም በረታለን ፈጣሪ የበለጠ ብረታቱን ጥበቡን ይግለጥልህ ባባ ። ቀልደና ጭዋታህ ይለያል በእወነቱ ሁሉም ሰወ እኮነወ የሜልህ እኮ አንቱ ጀግናነህ ብረቱነህ ታላቅ ነህ አንተሰወ በረታልኝ ወንደሜ አማን ታላቁሰወ ።
የማይገባኝ ሙገሳ ቢሆንም በጣም አመሰግናለሁ ብርታት ይሰጠኛል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ማሻ አላህ የኔ ማሮች ተማሪና መምህር እደዚህ ተከባብሮና ተዋዶ ሲጨዋወት በጣም ደስ ይላል ምርምህሮቸ ሁሌ ነው እሚናፍቁኝ እነሱን ለማገኘት ያልገባሁበት የለኝም ግን አላገኘሁአቸውም በጣም ደስ ትላላቹህ አላህ ይ
አማንየ ጸሎት እያደረግን ቤተሰቦቻችን መከራ ላይ ናቸው💚💛❤💔😭
አላህ ይርዳሺ ያሰብ
@@ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ ደምሪኞ
ቆይ ግን ማነዉ ታላቅ እኩያ ነዉ ምትመስሉት ሆሆሆ 👍👍👍👍👍
ወይኔ ስት ሰው ነው ይሄ አየር የናፈቀው ሰው ያለውን አያቅም ውጪቁጭ ብሎ ማውራት መታደል ነው አየርሽ ይጠራኛል አገሬ
አማንሻ ጥሩስራ ነው በርታ ወንድሜ ላሊበላንማ ፈጣሪ ይጠብቅልን
አማን ሰው ስራወችህ በጣም ነው ሚያዝናኑት በጣም ነው ማደንቅህ!
ዶክተር ሺበሺ ግን በጣም ናፍቀውኛል ከባለቤታቸው ጋ😀
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ። ግን እኮ አማኑ እኩል ነው የምትመስሉት መቼ ተምሮ ጨርሶ ነው መምህርህ የሆነው
መምህር እኰ ነው መ
ምህርነት አያስረጅም ።
@@emuyemerin6241 ደምሪኝ
አማንየ የዛው የአንተው አካባቢ ሰው ነኝ ወንድም አለም ምን መሰለህ አልፎ አልፎ ብቅ የምታደርጋይ የአካባቢያችን የአነጋገር ዘይቤዎች አሉ እነሱላይ ትኩረት ሰጥተህ ብትሰራባቸው ደስስስስስስ ነው የሚለኝ
ፍትህ ለወገኔ ሳውዲም ተሰቃዩ በስርቤት አገራችንም እናቶቻችን እህት ወድሞቻችን አባቶቻችን እዲሁም አያቶቻችን አለቁብን እርምንሻላል ኡኡኡኡኡኡኡ
😂😂😂😂😂😂አይ አማን የሳቅ ምንጭ በዛ ላይ ቁም ነገር አስተማሪ ነገር የምታቀርብ በርታ
አማን ብርታ ሀሪፍስራነው መምህርደሞ ዋው ስነምግባር ቀጥልበት
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም በርታ ወንድም አስተማሪ የሆነ መልእክት ነው በርታ🥰🥰🥰🥰
አማን በጣም ነው የምትመቸኝ ና የምታስቀኝ መምህርና ተማሪ ይመቻችሁ
ወንድሜ ሳውዲ እስርቤት ነው
እግዚአብሔር ይርዳቸው 😭😭😭
ዶክተር ሺበሽን መልስልን አማንየ ከዚህ ጭንቅ ትንሽ ፈገግ ብንል ኡፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ በቃችህ 🙏🙏ቤተሰቦቻችን በነፃነት የሚንቀሳቀሱበት ጊዜ ናፈቀኝ
አማን ምርጥ ሰው በጣም ነው እምወድህ😘💖
አማንዬ የምትሰራቸው ስራ ሁሉ ያስደስቱኛል
ሳቅ በተወደደበት ዘመን አማን ግን ያስቃል😂😂😂
ዋው መምህሩ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏👏👏👏
ሠላም ለናተ ይሁን ምርጦችየ የሠዉ ልጅ ይወጣል ይወርዳል ዋናዉ ከፈጣሪ ተሥፋ መጠበቅና በትግሥት መበርታት መልካም ነዉ መ ምህርየ ደግሞ የራማዉ ልኡል ጨምሮ ፀጋዉን ያድልህ ለመ ምህራን ከምንም በላይ ክብር አለኝ ሁላችሁም በርቱልን ምርጦቸ አማንየም እመ አምላክ ሁሌም ካንተ ጋር ትሁን
እሱቤ ምርጥ ቅን የዋህ ከራሱ ይልቅ ለሌሎች ሰው የሚያስብ ሰው ስላሳየህኝ ቴኪው አማንየ
እናመሰግናለን አማን ዘና እያረጋችው አስተማራችሁን
I like the teacher he is so humble
አማንየ ምርጥ ሰው ያገሬ ልጅ ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ መምህሬንም ስላየሁት ደስ ብሎኛል መምህር እሱባለው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛ
ውድ የሀገሬ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃቾሁ ቅድስት ላሊበላ ሀገራችን ይጠብቅልን
እኩል ነው እሚመስሉት መቸ ተምሮ ነው ለአማን መምህር የሆነው ትልቅ አይመስልም😳
@@eytebaneyteban4147 ደምሪኝ
@@mahitaiba8387 ደምሪኝ
ውይ በጣም ነው የምታምሩት። ተማሪ እና መምህር ከመገናኘት አልፎ ጓደኛሞች መሆን በጣም ደስ ይላል። ስማርት የሆነ መምህርም ጓደኛም አለህ ዕድለኛ ነህ አማን! በርቱ
ውድ የአገሬ ልጂ አማን በርታልን አይዘህ ምርጥ ሰው 👍👍👌
ገበርእጂመምህርአመስልምግን
@@rhmatrhmat7925 ደምሪኝ
💚💛❤️መምህሮቸን በፍቅር ነው የምወዳቸው ክብር ለመምህሮቻችን
አማንዬ በርታልን ጀግና ነህ በእውነቱ እግዚአብሔር ሁሌም ጥላ ከለላ ይሁንህ አባቴ 🙏🙏🙏
እውነት
አማንየ ዛሬ ላይቭ ለዛውም ሥለፍቅር አይከብድም ወለጋ ወገን እንደ እንስሳት እየታረደ ፍትህ ለንፁሃን ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭
በችግር ጊዜ የተገኘ ሰው ከሁሉም ይበልጣል አንተም የተደረገልክን እንዲህ ፊት ለፊት ስታመሰግን ታላቅነትህን አሳየኸን
የምሰራቸው ሁሉ ያዝናናል ያስቃል ያስተምራል ግን የአገረቺን ነገር ሰላም ነስቶናል ጨንቀት ለገለን ነው ትኩረት ለላሊበላ ቅርስ ና ህዝብ
ምርጥ ውይይት እድሜያቹህ ግን እኩል ነው ሚመስለው
mashealahstamru👌👌👌👌
ይመቻችሁ ወንድሞቼ❤❤❤
የላሊበላ ውቦች😘😘😘
አማንዬ ደስ ትላላችሁ ስውን ለመርዳት ስው መሆን ቢቅ ነው ይባላል ክክክክክክክ
betam des telalachu Amany egizabeher yebarikachu 🥰🥰🥰🥰🥰🙏
በመምሕር እና በተማሬ ብዙ ግዜ ይገሰታል እኔም መምሕሬ አፍቅሮኝ በጣም ተቸግሬ ነበር ካሉት ተማሬወች የኔ ቁመን ረዝም ነው መቀመጥም ያለብኝ ከተማሬው በሏላ ነው እሱ ግን ሳልፈልግ ከፌት ያስቀምጠኝ ነበር ጥያቄ እራሱ ለመለስ እቸገር ነበር ስለሜወደኝ ስለማቅ መምሕሬም ስለሖነ እሱን ቀጥ ብየ ለማያት ለመመለስ በጣም እፈራ ነበር ብቻ በጣም ገባድ ነው እኔ ልጅም ስለነበርጉ ስለፍቅር የማቀው ነገር የለም 14 አመቴ ነው በዛ ላይ የገጠር ልጅ ነኝ ወድማችን እዳለው ከኔም መምሕር ላይ አይ ነበር አሑን ሳስታውስ ያሳዝናኘል
አማን ውሰጤ ነው የሳቅ ምጭ
Amazing comedy nice job aman sew👍👍👍
አማንዬ ዶ/ር ሽበሽን ድራማን ቀጥልልን በፍቅር ነው የምወዳችሁ
ዋው የአስተማርው ጭንቅላት 🙏
ደስ ስትሉ ማሪያምን ፍቅር ያብዛላችሁ
ዛሬ ነው የሰማሁት ደስ አለኝ ።
አማንየ በርታ ቲቸር ግን መምህር አይመስልም
የአማን አድናቂዎች የት ናችሁ👍👍👍👍
ደስ የሚል ቆይታ ነው በርታ
ስለፍቅር የገለፀበት ነገር በጣም ትክክል ነው
ደስ ትላላችሁ ዉዶችዬ
ይመቻችሁ