አይን የሚገልጥ እውቀት? || ሁሉ ነገር ቢቻል ምን ማድረግ ትፈልጋለህ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 154

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore8829 2 ปีที่แล้ว +19

    አንተ ባርች ባገኝህ ቅጥቅጥ ነበር የማደርግህ፣ እስከዛሬ የት ነበርክ when I have been through a lot for almost four years🤔 but praise God!!! I am awakening now, before too late. I would like to Thank you brother keep shining!!!!!

    • @omuamare2208
      @omuamare2208 2 ปีที่แล้ว

      ዎንውሜ እንዳዛ አይበልም

    • @alamhabash6268
      @alamhabash6268 ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ነው 🥺🥺

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 2 ปีที่แล้ว +16

    በጣም አመሰግናለሁ አንተን ሰደምጥ ብርታት በራስ መተማመን ጥንካሬ ይሰማኛል በታላይ ንግግሮችህ ሁሉ ደስ የምል ከእግዚአብሔር ጋር የምያቀራርብ በመንፈሳዊ ህይወት እንድንተነክር ያደርገናል ተካዜን ያርቃል በጣም አመሰግናለሁ በርታ

  • @gabi6813
    @gabi6813 2 ปีที่แล้ว +12

    እውነት ነው የመንፈስ ቅዱስ ፍሬን አለማወቅ ነው።እግዚአብሔር ይስጥህ በምታውቀው ልክ ስለምታስተምር ደስ ነው የሚለው እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @ayantuayu3319
    @ayantuayu3319 2 ปีที่แล้ว +25

    ጌታ ይባርክህ 😍😍😍😍😍አንተ ሳትሆን በውስጥክ ያለው መንፈስ ቅዱስ እያስተማረን እንዳለ ይሰማኛል

  • @mememara4455
    @mememara4455 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ቃላት አጠረኝ የዛሬ አመት ኢትዮጵያ ነበርኩኝ ብዙ ሰሆች ነበሩ ለፈተና ብር ጨርሼለሁ ብዬ ስላቸው ለፈተና ስልካቸውን የዘጉ ሁሉ ነበሩ በሉ ቻው ብዬ ስፅፍላቸው ወይ ሚሚዬ ቻርጅ ዘግቶብኝ በማለት መጋጋት ጀመሩ እኔም በተራዬ ፈተናቹን አላለፍቹም ጎደኝነታችን እዚለይ ያበቃል በየአላቹበት ሰላም ሁኑ አልኩ 🙏🙏🙏💖

  • @yeshimengstutube5162
    @yeshimengstutube5162 2 ปีที่แล้ว +14

    እኳን አብሮ አደረሰን ማንዬ እናመሰግናለን መድሃኒ አለም ፀጋዉን አብዝቶ ያድልህ 💚💛❤🙏

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 ปีที่แล้ว +8

    እንዲህ አይነት የበሰለ አእምሮ ያላቸውን ሰዎች ብንከተል ኢትዮጵያ በምን ያህል ፍጥነት በተቀየረች።

  • @fesshatisonfantahun4075
    @fesshatisonfantahun4075 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔርን ልጅ ጌታችንን መደሃኔታችንን በማወቅ ውስጥ ያልሆነ መንፈሳዊነት ሁሉ ሌላ አይነት ዓለማዊነት ነው::
    መቼም ሃይማኖት ያለው፤ በግብረገብ ያደገ ሰው ለህብረተሰቡ መቼም ቢሆን ጠቃሚ ነው:: እውነተኛው መጸሐፍ ቅዱሳዊው መንፈሳዊነት ግን ከነዚህ ሁሉ የላቀና በአይነቱ ለየት ያለነው::
    ዛሬ ብዙዎች "መንፈሳውነት" እያሉ የሚያቀነቅኑት፤ ኃጢአተኝነትን ተረድቶ፣ ያለክርስቶስ የጠፉ መሆንን ተገንዝቦ፤ ለወንጌሉ ተማርኮ መኖርን መሰረት ያደረገ አይደለም::
    ሰው የተፈጠረው ለእግዚአብሔር ክብር እንዲኖር ነው:: ኃጢአት ከዚህ ክብሩ ስላጎደለው፤ በእራሱ አቅም ፈጣሪን ለማወቅ አይችልም :: የማወቅም ፈላጎት የለውም::
    ለዚህ ነው ጌታችን መደሃኔታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ ሰው ሆኖ የመጣው :: መጥቶም የጠፋነውን እኛን ፈልጎ ለማዳን እስከ መስቀል ሞት የታዘዘው:: በመቃብር ሶስት ቀን ይያደረው::
    መንፈሳዊነት ይህንን እውነት አምኖ፤ ለሞተልን ጌታ ክብር ለእርሱ መንኖር ነው::

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ👌 ኡፍፍ እንዴት ልቤን ደስ እንደምታሰኘው እኮ ሰው ለቀን ደስታ ብቻ ነው እሩጫው ኑሩ በሰው ሳይሆን በእግዚአብሔር ጥበቃና በረከት 🙏

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 2 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ነው ማኔ መመካት ያለብን በፈጣሪ ነው ሁሉም ከንቱ ነው ገንዘብ ጥንካሬ ውበት ያልፋል ኑርልን❤🙏

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 ปีที่แล้ว +1

    ማን ያዘዋል እውነት ስምህ ይመጥናሃል ታቃለህ እኔ ባንተ ትምህርቶች ብዙ ነገሮች እየተለወጡ ነው ልክ እንደ ክንን በቀን ኣንድ እወስዳለው ኣንዳን ትሥህርት ግን እስክገባኝ ድረስ ነው ደጋግሜ ምሰማው ኣስሬም ልደጋግመው እችላለው እንዳንተ ኣይነት ኣይምሮኣቸው ብሩህ የህኑ ያብዛልን

  • @tube-oj5yb
    @tube-oj5yb 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ጀግና ነክ በርታ

  • @user-qn7pb6yx3c
    @user-qn7pb6yx3c 2 ปีที่แล้ว +1

    ማንዬ በርታልን በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በረከት ይብዛልህ

  • @betelhemtesfaye5000
    @betelhemtesfaye5000 2 ปีที่แล้ว +3

    የሄ ትምህርት በደንብ የሚገባው በክርስቶስ አምኖ መንፈሱ ዳግም የተወለደ ሰው ነው እውነት

  • @orangeafrica8812
    @orangeafrica8812 2 ปีที่แล้ว +1

    አባ ብዙ ግዜ እየጮህክ ለማነቃቃት ስር ምክር አያለሁ አንዳንዴ ይሰራል አንዳንዴ ግን እረጋ ብትል ይበልት የሰውን ልብ የምትገዛ ሀሳብህም ዋጋ የሚያገኝ ይመስለኛል ማኔ የረስህ መንገድ ጥሩ ነው ግን ያንተ መንገድ እና ቀለም በመጮህ ሳይሆን በሀሳብ እና አመለካከት ቢሆን ደስ ይላል እንደ ቦታው እረጋ ማለትን እስቲ አንዳንድ ግዜ የሰውን ሀሳም ለመቀበል ድፈር ይበልጥ ታሸንፋለህ

    • @user-qr4hi3zq5p
      @user-qr4hi3zq5p ปีที่แล้ว

      ነገራቹ እኮ እናንተ ተቹት እሱ ግን እየተራመደ ነው

  • @birtukannigus2371
    @birtukannigus2371 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እኳንአብሮ አደረሰን ውድምየው❤️🙏🙏💒💒

  • @samrawitembay3169
    @samrawitembay3169 ปีที่แล้ว +3

    Wow bro I really really proud of you yes with out spiritual life with out God everything is nothing

  • @aliadem8337
    @aliadem8337 2 ปีที่แล้ว +5

    Jim Rohn is one of the my best teacher who made a tremendous effect on my life. Manyazewla Eshetu is the Ethiopian Jim Rohn. Thank you Mane!

  • @sirajdavinchi1463
    @sirajdavinchi1463 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ነው
    ግን ላነሳሃት እህታችን መልእክት ኣለኝ በየትኛውም እምነት ሁኚ ኣብዝተሽ ወደ ኣላህሽ ወደ ፈጣሪሽ ቅረቢ ምክንያቱም ጥበቡ ረቂቂቂቅ ነው ረቂቅ ከመሆኑ የተነሳ የፀነስኩት ልጅ ከመወለዱ በፊት ለቀናት ወይ ለሳምንታት ሆዴ ውስጥ ምቶዋል እናም ምጤ መጣና ወለድኩኘ ሚገሮመው ምጤ ራሱ የደቃይቅ ነበር እናም ወዳጆቼ ወደ ፈጣሪ ኣብዝተን እንቅረብ ከዚ የባሰ ነገር እደማይኖር ርግጠኛ ነኝ መልካም ቀን ተመኘሁላቹ

  • @goldengeneration1215
    @goldengeneration1215 2 ปีที่แล้ว +2

    Mane u r amazing teaching
    God bless you

  • @almazdamtwe8155
    @almazdamtwe8155 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን አንተን ስለሰጠን አሁንም አብዠቶ ይባርክህ ወንድሜ ...

  • @hamzaakil4802
    @hamzaakil4802 ปีที่แล้ว +1

    I really appreciate your speech hopefully to meet soon

  • @serkalemkebede9829
    @serkalemkebede9829 2 ปีที่แล้ว +2

    አስር አመት የዱባይ ቆይታ አገር ገባው ተመልሼ መጣው የቁሳቁስና የገንዘብ ችግር ስላለብኝ እንጂ ስኬት እንኩዋን እግዚአብሔር ይመስገን ስኬታማ ነኝ በጣም ደስተኛ ነኝ አሁን ግን ይገባኛል ለምለው ቁስ የስራ ዘርፌ ቀይሬ መስራትና ብር እንዴት ሴፍ ማድረግ እንዳለብኝ ካንተ ብዙ እማራለው ድህነትን በጣም ነው ምጠላው እልም ያልኩ የደሀ ልጅ ነኝ ግን

  • @user-zd5ky2fc2k
    @user-zd5ky2fc2k 2 ปีที่แล้ว

    አቦ እግዚአብሔር ይስጥህ ። ስንቱ ነገር መሰለህ ልቤ ውስጥ ያለ። ለቤተሰቦቼ የመጀመሪያ ነኝ አባቴ ሃብታም ነጋዴ ነበርና እናቴ ደግም የቤት እመቤት እኔ ተማሪ ነኝና ሳሎን ሳጠና ብቻዬን አድራለሁ አንዳንድ ቀን ጠጥቶ የመሽና ድብድብ ሲያነሳ መሐል ገብቼ እኔ ከሳሎን ወደመኝታ ቤት ገብቼ በጥፊ ሲለኝ ኮ ከቁምሳጥኑ መስታወቱ መቶኝ ....አንድ ቀን በጣም ተማርሬ... የሚጠጣ ና የሚቀና ባል እንዳሰጠኝ አልኩት ፈጣሪን ያለበለዚያ ባል አትስጠኝ። ሰጠኝ ግን ያው የአባቴ ነገር ቀጠለ ...
    እናቴ ደሞ የአባትሽ ግፍ ..መቼ ይሆን መቆሚያው? አምላኬ ሆይ እኔ ቂም አልይዝም በልጆቼ አይሆንም ብዬ ሁሌ አምላኬን እጠይቀዋለሁ።አምላኬንም አምነዋለሁ እኔን አይደለም የኔን ባል ራሱን ት/ት የሚየስተምር ሰው ልጆቼ ይገጥማቸዋል 100%።ልጆቼ ሁለቱም ሴቶች ናቸው ። ጥሩ አማች ይመጣል የተባረከ እኔ ይቅር ብየለሃ ዋው እግዚአብሔር ሆይ ይህንን ይቅር ባይ ልብ ስለሰጠኸኝ አመሰግናሃለሁ።

  • @keribintbaba246
    @keribintbaba246 2 ปีที่แล้ว +2

    ቀጣዩን😊ለምን አለቀ ብዬ ብቻዬን የማወራው ነገርስ

  • @genetfanose2276
    @genetfanose2276 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን ማንዬ እናመሰግናለን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @mamushhawaz9691
    @mamushhawaz9691 2 ปีที่แล้ว

    ማኔ ብዙ ጥሩ ነገሮችህን አደንቃለሁ።የእዮብን ድንቅ ስራ አንቋሸህ ያቀረብህክበት መንገድ ግን ካንተ አይጠበቅም።
    ብታምንም ባታምንም መብሰል ይቀርሀል።አሻሽል!!

  • @abimathi6059
    @abimathi6059 ปีที่แล้ว

    In history of Ethiopian the best spiritual,motivational and encouragementl and intelligent Wise advisory and amazing heart touching teacher and i thank you so much and appreciate alot and keep it up . God bless your generation.your brother Abreham from South Africa.

  • @amanuelgetenet401
    @amanuelgetenet401 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ ባዪቆራረጥ አሪፍ ነበር! እናመሰግናለን ማኔ!!!!!!

  • @ahhjjd9350
    @ahhjjd9350 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ነህ ጥሩ ነገር ነዉ አመሰግናለሁ

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekligh awodimachin tihimitk betam temechegh keminm belay silee menfes neger silemitawara menfes kenekaa sewu lij menekakati yemichilewu

  • @seminartube3077
    @seminartube3077 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ማኔ ያንተን ንግግር ስሰማ በጣም ነው ምነቃቃው

  • @abduslamnuradinhussin1430
    @abduslamnuradinhussin1430 2 ปีที่แล้ว

    ከጮሂዎች እና ከኔ በላ አዋቂ የለም ከሚሉ ሰዎች ራቅ

  • @amyabebe6913
    @amyabebe6913 ปีที่แล้ว

    Hallelujah

  • @fiyorinaroma4527
    @fiyorinaroma4527 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ሙዴ low ነበር ማኔ ቪድዮዎችህን አይቼ እየተነቃቃሁ ነው thank u❤❤

  • @yaekobasmamaw2531
    @yaekobasmamaw2531 2 ปีที่แล้ว +1

    Waw u are amazing and extraordinary person thanks alot for ur seminar i am so happy because u god bless u mane
    I wish all the best ❤❤❤

  • @user-ze6yd7tc4e
    @user-ze6yd7tc4e 2 ปีที่แล้ว

    እኔ በአንተ ትምህርት በጣም እየተለወጥኩበት ነው በርታ ብሮ

  • @hehehhdhdud6516
    @hehehhdhdud6516 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher Yibarkh

  • @elenilemma3019
    @elenilemma3019 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህ video የተነሳበትን ሀሳብ ሳይጨርስ ወይም ሳይመልስ ነው የተቋረጠው ። ምንድነው እባካችሁን እንማርበት

  • @user-bj6kn6eo5u
    @user-bj6kn6eo5u 2 ปีที่แล้ว +1

    _You are the best man, bro_

  • @user-cx1gz6ci7r
    @user-cx1gz6ci7r ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሠማልን አምላክ ይጠብቅልን

  • @orotube44
    @orotube44 2 ปีที่แล้ว +2

    Well come thanks so much bro 🙏 ❤

  • @GenetGemeda
    @GenetGemeda ปีที่แล้ว

    You can't change how people feel about you so don't try just your live your life be happy ❤❤❤

  • @caaltuuasallaatube8197
    @caaltuuasallaatube8197 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው 😍

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Yenga Wud Enkwan Abero Adersan

  • @biniboss7533
    @biniboss7533 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ማኔ ካንተ እጅግ ብዙ ተምሬአለሁ ጠቅላላ በሚባል ደረጃ ኢንተርቪዎችህንም ሰምቼሃለሁ ድራማህን ሳይቀር ለዛ ምስጋና ውሰድ... አሁን ግን በዚ ስልጠና ላይ ማስጨበት ምትፈልገው ዘላቂ እውቀት ምን እደሆነ ባውቅ ቲዩብ ላይ ምትለቃችውን ቪድዮዎች ሳይ ያነቃል ከዛ ግን ወዴት ..... እናም በደርዝ በደርዝ የተዘጋጀ ከምሠረታዊ ጀምሮ ብታካፍለን ጉጉት ላይ ለምሣሌ በጣም በሚገርም ሁኔታ ስለ አእምሮ አሠራር ከመሠረቱ ተንትነሃል በዛ ልክ ከመሠረቱ ይተዘጋጁ ደረጃዎች ያሉት ተከታታይ ነገር ብትሰጠን እላለሁ ... አለዛ የሞቲቬሽን እስረኛ ሆኖ መቅረት እንዳይሆን

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 ปีที่แล้ว

    አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @Brook4355
    @Brook4355 ปีที่แล้ว

    Thanks manye great respect ✊

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ ማኔ ምርጥ ሰው❤

  • @omuamare2208
    @omuamare2208 2 ปีที่แล้ว +1

    thank you

  • @ASTERyoutube3945
    @ASTERyoutube3945 ปีที่แล้ว

    ከመፅሐፍ ቅዱስ ይመስለኛል👌💗

  • @modelhiskelbelay8540
    @modelhiskelbelay8540 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢንትራንስ ፈተና ደርሶብን እንዴት እናጥና maneye

  • @davidawando4482
    @davidawando4482 2 ปีที่แล้ว +1

    Very nice God bless you 🙏

  • @DinkneshWorku-jx3jq
    @DinkneshWorku-jx3jq 14 วันที่ผ่านมา

    Thanks so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ln5qv4dv3k
    @user-ln5qv4dv3k ปีที่แล้ว

    ዋው ፈጣሪ ይባርክኽ

  • @z.z6853
    @z.z6853 2 ปีที่แล้ว

    ማኔ ጀግና እየተለወጥኩነው አመሰግናለሁ

  • @amalmalyoutube6927
    @amalmalyoutube6927 2 ปีที่แล้ว

    enee bantee video ka samaow jamiro betam talawichalow ba tinishu endaa andii qal takamii esuus kazii bafit sa.atin betaam 2x seakaxil nabar andi qan gin manihazowal video west andii kal yasku zare qan bami chilown sera sera alee endazaw sera bicha na bicha sariche yemichilown saraw charasku das alenyi betam egzabeherin betam egzabeher yibarke wandemachin😘😘😘😘😘💚💛❤💚💛❤

  • @mariyamercesds772
    @mariyamercesds772 2 ปีที่แล้ว

    ትመቸኛለህ ትንሺ ድምፅህን ብትቀንሠውደሥባለኝ ተፈጥሮከሆነም ምንምማድረግ አይቻልም

  • @umrehma491
    @umrehma491 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምን ግን ጎዳና ላይ ያሉትን ሰብስባቹ አታስተምሩም ለምንስ ጎዳና ላይ ከሚኖሩ ቤት አትሰጧቸውም

  • @tube5121
    @tube5121 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ምክርህ በጣም ጡሩ ነው ዋው ግን ድምፅህን ቀነስ አድርግ ግን በጣም ይቅርታ

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምምም ማኔ እንኳን ደህና መጣህልኝ የኒ ድንቅ ትለያለህ 👍😘

  • @bereketdegu417
    @bereketdegu417 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks bro

  • @tarikukufa6506
    @tarikukufa6506 2 ปีที่แล้ว

    maniye thenkyou

  • @gebiremfesekiduse2268
    @gebiremfesekiduse2268 2 ปีที่แล้ว

    Gena satawera new yemiredah.Thanks!!!

  • @tomase6250
    @tomase6250 2 ปีที่แล้ว

    ተረዳውክ አንተን ዋው በጣም ወድካለው ምንም ባይመስልህም

  • @omuamare2208
    @omuamare2208 2 ปีที่แล้ว +1

    የአእምሮ አለማብሰል ወዳሀላ እያስቃረን ነዉ እነንታ እንቁ እንቁ አንደበቶች በቃ ምንም የምለዉ የለኝም እነንታን አይቶ ህይወቱን የማይቃይረ ይነረል ብዬ አለምንም

  • @lieltnigatu3370
    @lieltnigatu3370 2 ปีที่แล้ว

    Tebark

  • @sebleeshetewube460
    @sebleeshetewube460 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ ያደረሰን

  • @omuamare2208
    @omuamare2208 2 ปีที่แล้ว +2

    ማንያዘወል አንታ ድንቅ ሰዉነክ አገረ ዉስጥ ብሆን በነንታ ፕሮግራም ታድሜ የዉስጤን በወረዉ

  • @abebekidane3270
    @abebekidane3270 ปีที่แล้ว

    Yes

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 2 ปีที่แล้ว

    Amazing Really!

  • @yematagetaneh-ol3tr
    @yematagetaneh-ol3tr ปีที่แล้ว

    ተባረከ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantahunligaba1875
    @fantahunligaba1875 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @smharoneloveethiopia1238
    @smharoneloveethiopia1238 2 ปีที่แล้ว

    Mani egzeyabher abzto yebarkh enkuan abero adrsn💒

  • @amira8614
    @amira8614 2 ปีที่แล้ว +2

    Manyazewal Eshetu #1.99m subscribe
    Honeh mayet amaregn 🌶

  • @abikabada8060
    @abikabada8060 2 ปีที่แล้ว +1

    welcome

  • @doyourbest1921
    @doyourbest1921 2 ปีที่แล้ว

    wawwwu mane thanks brother

  • @Werku.aregahegn
    @Werku.aregahegn ปีที่แล้ว

    Manyazawal.baxam.iwadhalew.faxari.yabarkh

  • @wogderesmekonnen4662
    @wogderesmekonnen4662 ปีที่แล้ว

    ........hulum gumin inde mechebet honebigni.......... miniladirig gin?

  • @yematagetaneh-ol3tr
    @yematagetaneh-ol3tr ปีที่แล้ว

    ማኖየ ለምን የምፈ ልገውን አላውኩትም አንድ አንድ የአገኜሁት ዪመስለኛል የመወዛገብስሜት እንደምታነበ ውተስፋ አለኝ እየሰባበሪኮ ነው የፀፈኩት

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 ปีที่แล้ว

    Ante yetbarke lege

  • @seadaousman4978
    @seadaousman4978 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ወዲሜ

  • @grandprime2715
    @grandprime2715 2 ปีที่แล้ว

    እናማስግነለን

  • @user-vn8om2rf3g
    @user-vn8om2rf3g ปีที่แล้ว

    አንተ የምትፈልገው በመጮህ ብር መሰብሰብ አባቱ ታድሎ የሚል የለም ራስህን አትቆልለ፯

  • @SanaaSanaa-tg3my
    @SanaaSanaa-tg3my ปีที่แล้ว

    Lane hayimanoti inaa fiqir Lela yeganyil

  • @manaqulqullummaa9823
    @manaqulqullummaa9823 2 ปีที่แล้ว

    Ho my God amazing

  • @sisayfeleke161
    @sisayfeleke161 2 ปีที่แล้ว

    ማንዬ ተባረክ

  • @saramezgebu1216
    @saramezgebu1216 2 ปีที่แล้ว

    Thaks

  • @ASTERyoutube3945
    @ASTERyoutube3945 ปีที่แล้ว

    በጣም ዳስ ይለል💗💗🙏

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 ปีที่แล้ว

    Bebzooooo tebarke eshiiiiii 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @user-py5gz1vt9r
    @user-py5gz1vt9r 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ካነተጋ ይሁን

  • @aschalewmolla1864
    @aschalewmolla1864 ปีที่แล้ว

    Barvo

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ማኔ እኔ አንዱ ነኝ

  • @yaredmammo6149
    @yaredmammo6149 ปีที่แล้ว

    Bro 👍👍👍

  • @tube-wc8nx
    @tube-wc8nx ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውው 😍😍😍

  • @enattigabu8019
    @enattigabu8019 2 ปีที่แล้ว

    tebarek lela minm alelhm

  • @gondebahrdar5780
    @gondebahrdar5780 ปีที่แล้ว

    በፈጠረህ ትንሽም እንኳን ቢሆን እውነታን ጨምርበት እንዳለው ዝም ብለህ አትጩህ ። ቦሮ እከሌ እያልክ የሰከረ ሰይ ምስል ሰው አታሞኝ መጀመሪያ እራስህ ንቃ ሰው ከመንቃትህ በፊት ።

  • @abduyassin8250
    @abduyassin8250 2 ปีที่แล้ว

    Eyoba ❤💔

  • @Habeshacurls28
    @Habeshacurls28 2 ปีที่แล้ว

    እባክህ የዚን ቀጣይ ክፍል ልቀቅልን