በትንሽ ብር ቁም ነገር ለቤቴ ምን ልግዛ ብሎ ማሰብ ቀረ ጀግና ሴቶች ያሰሩት እቃ ለራሳቸው ለቤታቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1  2 ปีที่แล้ว +68

    ዋትሳብ ቁጥር 0913314221

  • @ቁረአንእናኪታብ
    @ቁረአንእናኪታብ 2 ปีที่แล้ว +54

    አትዋሽ ፈሲካ ያሰራችው ነው አላህን ፍሪ እህቶች ነቁ

    • @ሁለገብይቶብ
      @ሁለገብይቶብ 2 ปีที่แล้ว

      አሉ ደሞ ግራ አጋቡን እኮ😂😂😂

    • @ተሰፋአንቁርጥ
      @ተሰፋአንቁርጥ 2 ปีที่แล้ว +5

      እንረጋጋ አሉ አሉ ነው የሠማነው እውነቱ እማጋረ እንዲሁ አናቅም
      በተለይ ሙሥሊሞች ተረጋጉ
      በዲናችን ከሆነ እንቃወማለን ከዛውጪ ግን እውነቱ ሥለማይታወቅ ዝም ይሻላል
      አሁን ለምለም ለፈረደውሥ ምላሥ ሥሠጥ ሌላኮሜት እንፀፋለን
      ከዚህ ሁሉ ነፃ መሆን ይሻላል
      እቃውን እንይ ከፈለግን ቤተሠቦቻችንን ማሥገዛት አለበለዚያ እኛው መግዛት

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv 2 ปีที่แล้ว +5

      አሏህ ነዉ አዋቂዉ ዝምም በሉ እህቶቸ

    • @tonyantoury7834
      @tonyantoury7834 2 ปีที่แล้ว

      Mnabatachu new muslimoche eytederbachu nw behaymanot ychi fasika metebal kehadi seyten balege nat

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 2 ปีที่แล้ว +171

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Tube-hy9dl
      @Tube-hy9dl 2 ปีที่แล้ว

      ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @seadaseada2614
      @seadaseada2614 2 ปีที่แล้ว

      ሥለላሁአለይሂወሰለም

    • @smutyetube
      @smutyetube 2 ปีที่แล้ว

      ሰለሏሁ ወአለይሂ ወሰለም

    • @smutyetube
      @smutyetube 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ግን የነብያችንን ስም ማነሳትሽ ጥሩ ሆኑ ልብ ግርጽ አትጨምሪ

    • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
      @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 2 ปีที่แล้ว

      @@smutyetube እሺ🌹

  • @hikematube7242
    @hikematube7242 2 ปีที่แล้ว +33

    ጉድለምለም አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤ ነሺ የሰው ስራ ትስርቂያለሺ

  • @fአላህወኪል
    @fአላህወኪል 2 ปีที่แล้ว +38

    አቤት ወረድት የሁን ሁላ ውሸት መናገር ልምን አሰፍልግ እረ አላህን ፈሩ

  • @alberbaysari881
    @alberbaysari881 2 ปีที่แล้ว +49

    ይቺ ምንም ናት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከዚህ የበለጠ እናስራለን በአርብ አገር ማዳም ቤት የምትስሩ እህቶች አይዟችሁ

  • @ሰሚራኑሪ
    @ሰሚራኑሪ 2 ปีที่แล้ว +59

    የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ ይላል ያገሬ ሰው ውሸታም ሚያሰራሽ ስላሌለ ነው የሰውን ትዛዝ የምታሳይው አስመሳይ

  • @እኔውነኝየመዳምፓናዶልከመ
    @እኔውነኝየመዳምፓናዶልከመ 2 ปีที่แล้ว +37

    እህቶች ዝምበሉ እነሱ ችግራቸውን ይጨርሱ ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏

  • @mohammedal9657
    @mohammedal9657 2 ปีที่แล้ว +19

    ዝም አይነእዝም አለች አያቴ ቱው ፈጣሪሽን ፍሪ 👈😁😁😁😁😁😁ፈርዶሥ አሣይታዋለችኮ😳

  • @ዳናዊትይቱብ
    @ዳናዊትይቱብ 2 ปีที่แล้ว +31

    አንቺ ፍሲካ ያሰራችውን እኔ ነኝ ያሰራሁት ስትይ ትንሽ አይሸክክሽም ይሄን ሁሉ ህዝብ ስትዋሺ በሉ በሰው ቤት እየተቃጠላቹሁ በምታገኙት ገንዘብ የማንም በሊታ አትስጡ ሲጀመር እኔ እራሴ አይቼው ካልሆነ ሰው ገዛው ነገር ምንም አይጥመኝም

    • @belgelegesse9754
      @belgelegesse9754 2 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሺ ለሁሉም ነገር ማን እደራሰ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏

    • @belgelegesse9754
      @belgelegesse9754 2 ปีที่แล้ว

      @@sinteblog5870 እሺ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      @@belgelegesse9754 amsgenalhu wedi 🙏

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 2 ปีที่แล้ว +64

    ወላሂ ባለጌነሽ የፋሢካ እቃን ነው ቀርፀሽ የምታሣይው ያረቢ እረአላህን ፍሩ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 ปีที่แล้ว +1

      አው

    • @abibaalkmal8551
      @abibaalkmal8551 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @ስኒነኝ
      @ስኒነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

      ክምር እረ በሳቅ ለሞት ነው ክክክክክክክ አይ ለምለም ከንቱ ናት እኮ ውሽትም ናት

    • @መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ
      @መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ 2 ปีที่แล้ว +2

      ወላሂአትበይ እርግጠኛባልሆሺበትነገር

    • @jemilatub6426
      @jemilatub6426 2 ปีที่แล้ว +1

      @@መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ ወላሂ ያልኩት በአንድ ሀሣብሽ ነው የምታሥቢ

  • @redwanfirst5197
    @redwanfirst5197 2 ปีที่แล้ว +9

    ክክክክክ አንቺ ውሸታም ሁሌም እራስሽን ስትክቢ ቀንተሽ ነው አይደል ፍርዶስ ያሰራችውን ይዘሽ እራስሽን ለማሳደግ የመጣሽው አንችን. የሚያምኑት ሰዎች ይብላኝ ቀዳዳ

  • @nawal5119
    @nawal5119 2 ปีที่แล้ว +14

    እሄ ፋሲጋ ያለችው እውነት ከሆነ በጣም ታሳፍርያለሸ

  • @fafiahmed2099
    @fafiahmed2099 2 ปีที่แล้ว +4

    አንች ቀዳዳ ቱ ፋሲካ አዋረደችሽ ሌባ ቱቱቲ አስመሳይ ፋሲካ ባዘዘችዉ እቃ አች የኔ ነዉ ትያለሽ ሸም ነዉ😄😄😄😄

  • @ወሎወሎ-ደ8ፐ
    @ወሎወሎ-ደ8ፐ 2 ปีที่แล้ว +9

    ሀሀሀሀሀሀ ተይጅ እማየ ደርሶልሻል ሊጫን ነው ውሸታም አጭበርባሪ አዶ እኔ ነኝ ናስርን የጠለብኩት አች ፈጣሪሽን ፍሪ እህቶቸ በምላስ አትሸወዱ

  • @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን
    @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን 2 ปีที่แล้ว +6

    እወድሽ ነበር ጠላሁሽ ለምን የፍርዶስን እቃ ወሰርሽባት እርዚቅኮ በመቸኮል የሰውን ሀቅ በመውሰድ ክብረት የለም

  • @zeynebali7287
    @zeynebali7287 2 ปีที่แล้ว +6

    ሌባ ነሽ የሰው እቃ ቀርጠሽ ስግብግብ አላህ ያወርድሽ

  • @umhuzeifa4734
    @umhuzeifa4734 2 ปีที่แล้ว +12

    ቆይ ግን እህቶቼ ምን ሆናችሁ ነው?
    ይሄን ነገር ፋሽን አደረጋችሁትሳ
    ለምን በቤተሰባችሁ አልያም ራሳችሁ ስትሄዱ መርጣችሁ አትገዙም
    ምን ሚሉት መዝረክረክ ነው

    • @roqianesre4022
      @roqianesre4022 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነሽ እኔ ምለው ቤተሰብ ኤለም እዴ

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 2 ปีที่แล้ว

      Area manime yamiyasara yelam encate beetun mastawawokoha nawe bazeh tacbarniro yamiyasara kallem comishin tagangalech

  • @ሠአዲወለየዋ
    @ሠአዲወለየዋ 2 ปีที่แล้ว +10

    የሠዉ እቃ ነዉ ያስተዋወቅሽዉ የሥራሽን የላብሽን ስራ የሠዉ አያዋጣም ቢጎዳጂ።

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 ปีที่แล้ว +6

    አኡዙቢላህ ኧረ ፈጣሪሽን ፍሪ የምታምኒበት ፈጣሪ የለሽም ለሀውላው ወለቅወተኢላቢላህ ደረቅነሽ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 ปีที่แล้ว +1

    ጉበዝ ሴት ነሽ በራሳ የምትተማመን ሴት ነሽ በርቺ ጉበዝ 👏👍

  • @sumeyayeguragewa6363
    @sumeyayeguragewa6363 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ትእዛዝ አደለም አለች እኮ በራሷ መጨረሻ ላይ ያሳፍራል ፋሲካ ያሰራቹ አንቺ ቀድመሽ ሄደሽ ሳታስፈቅጂ ሄደሽ መቅረፅ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @lilayoutube6931
    @lilayoutube6931 2 ปีที่แล้ว +27

    ሴቶችዬ ታጣንቃቁ ብራችሁን አታበክኑ

    • @መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ
      @መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ 2 ปีที่แล้ว

      ኸሊወሊ አይሠሙም ቡሀላይነፍርቃሉ

    • @lilayoutube6931
      @lilayoutube6931 2 ปีที่แล้ว

      @@መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ በሁኑ ሰአት እንኳን በዳ ያራስ ቤታሰብ አያሳምንም እንዴ በአይናችን ያለያናዉ ናጋር እንዴት ዳስ ብሎን በሰዉ እናሰራለን ለሁሉም እቃ ዳራጃ አለሁ እናሱ ዳራጃ ሶስቱን አሰርታዉ ዳራጃ አንድናዉ ሊሉ ይችላሉ በምንይታዋቃል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏

  • @fatumaseid9906
    @fatumaseid9906 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ውሸት የውሸቷ ብዛት ብፌውና ቁምሳጥኑ ተምታታባት የጥንቢ ተልከሰከሰች😂😂😂 አብርሽ የቄራው ነው የጥንቢ ያለሽ ምርጥ ስም😂😂😂😂

  • @ሳምሪየወንጌልአማኟ
    @ሳምሪየወንጌልአማኟ 2 ปีที่แล้ว +8

    ዉሸታም ነሽ በጣም የሰው እቃ ነው ቀሽም እግዚአብሔር ይመስገን ከ አንች ማጭበርበር የጠበቀኝ አስመሳይ

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 2 ปีที่แล้ว +5

    ግን ለምን ለሙ የሰው እቃ እንድህ ታረጌለሽ ኧረ ተው የራሣችሁን ስሩ ሲቀጥል አንች አሁላይ በጣም ተቀይረሽ ጭራሽ የይቱብ አዛዠ ነኝ ብለሻል አዘጋለሁ እያልሽ መፎከር ጥሩ አደለም አስታውሽ ሳውድ ሆነሽ ሢዘጋብሽ ያለቀሽውን ወደኃላ እይ

  • @hana-sd5cr
    @hana-sd5cr 2 ปีที่แล้ว +20

    እፍፍፍፍፍፍ እኔስ ያሳሰብኝ የሃገራችን ጉዳይ ነው ማርያምን እግዚአብሄርየ ጡሩ ግዜ አምጣልን ሀገሬ ልገባ ነበር ሀገር ሰላም ሳይሆ መሄዱም በጣም ይከብዳል

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ልሄድ ነው

    • @dibabeadalo5126
      @dibabeadalo5126 2 ปีที่แล้ว

      Enem 😭

    • @tegisthailu2844
      @tegisthailu2844 2 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 2 ปีที่แล้ว +7

    አቤት ዉርዴት ገና ዛሬ አስጠላሽኝ ዉሸታም😂😂😂😂

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +8

    የተቢ ተይ ባሌጌ አትሁኝ የሰው ስራ ነው ነው በራስሽ ስሪ

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ
    @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ 2 ปีที่แล้ว +3

    ለምለም ነውር ነው ይሄ እቃ የፉሢካ እቃ ነው ውሸት ነውር ነው ግን ማንን እንመን

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 2 ปีที่แล้ว +11

    ውድ የተንቢ ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለሏሂ ዓለይሂ ወሰለም ኡመቶች ድናችንን እንወቅ !እንማማር! የነብያችንን እና የሶሃባዎችን ታሪክ ለማወቅ ይፈልጋሉ? ፕሮፋይላችንን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ

  • @mirengetaaju3449
    @mirengetaaju3449 2 ปีที่แล้ว +9

    ኸረ እህቶቼ ተው ብራችሁን አትበሉ አትሸወዱ እነሱ ለጥቅማቸው ነው

  • @zumitube
    @zumitube 2 ปีที่แล้ว +2

    የሰው እቃ ምን አስቀረፀሽ

  • @fafiahmed2099
    @fafiahmed2099 2 ปีที่แล้ว +24

    ሠብ እያነሳችሁ ዉጡ ይች አሥመሳይ😄😃

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏

  • @ሮዚዩቱብ
    @ሮዚዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ደግሞ እኮ ስትዋሽ ያስታውቅባታል ትቅበዘበዛለች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +6

    አኡዙቢላህ አረ ድፍረቷ ደሞ ያዘዙኚ ነርከት ይበል ብየ ነው እያለቺ አረ ብዙ ውሸት አኡዙቢላህ ትዛዛቺሁ ደርሷል ዘይነብ አላለቺም።

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    አቺ ሌባ ሰው ያሰራውን እቃ ታሳያለሽ ባለጊ የነናስር ነው እደራስሽ እቃ አታጭበርብሪ ባለጌ

  • @family5677
    @family5677 2 ปีที่แล้ว +7

    ከዚህ በፊት ፋስከ አሳይተናል አንቺ ቪዲዮ ደገምሽ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Nemaali3
    @Nemaali3 2 ปีที่แล้ว +2

    እዳች ወራዳ አስመሳይ አይቼ አላዉቅም ስንቱን አታለሺ ሰርቀሺ ይሆን አሁንማ በይፋ ጀመርሺ ሌብነት ምን አይነቶዋ ቅሌታም ነዉ በአላህ ነጠላ ሌባ ሌባ ሌባ አቺ መዋሸቱን ትንሺ አትፈሪም እረ ዉይይይይይይይ

  • @Nuratube420
    @Nuratube420 2 ปีที่แล้ว +4

    አረ ተይ ለሚ ጥሩ ሰው ትመስዪ ነበር ግን እንደንግግርሽ እወነታኛ ሰው ሁኚ ፈጣሪሽን ፊሪ የፋሲካ እቃ እኮ ይሄ

  • @sumayatube-5687
    @sumayatube-5687 2 ปีที่แล้ว +6

    ሱባሀነ አሏህ የውሸት ንግግር ቡዙ ነው ለካ ቀበጠርሽ እኮ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +5

    አፍሺን ሞልተሺ አሰርቸላቸዋለሁ አልሺ ይገርማል ምን አለ እውነት ብትናገሩ

  • @dawit6731
    @dawit6731 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks💚💛❤🙏🙏
    Ethopia💚💛❤👍👍👍

  • @tinagetachew8302
    @tinagetachew8302 2 ปีที่แล้ว +7

    በስመሀም ዉርደት የጋደኞሽን የኔነው አረ ወይኔ ወርደት 😀

  • @yoditbayere9476
    @yoditbayere9476 2 ปีที่แล้ว

    Lemlem yihen Eritrea sentimental music new !! Gn yikrta musicaw awkesh new yaderegshiw ,???
    Lela indatasibi des solang new

  • @tube-pw6np
    @tube-pw6np 2 ปีที่แล้ว +5

    እሺ ለሙዬ እናመሰግናለን ዋጋቸውን ንገሪን ለቀጣይ እንድናስብበት

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 2 ปีที่แล้ว +3

    የተንቢ ግን ለምን የሌላ ሰው ስራ ትሰሪያለሽ ፋሲካ ስታሰራው ነበር ይሄ

  • @emukal
    @emukal 2 ปีที่แล้ว +8

    እባካችሁ እህቶቼ ገንዘባችሁን ያዙ ሌላ ምንም አልላችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏

  • @ዜድነኝወለየዋ-ቨ8ቸ
    @ዜድነኝወለየዋ-ቨ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ለካ የዉሽትነዉ የምር በጣም ነበር የማምነሽ ግን ተሠርቆነዉ አሉ

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 2 ปีที่แล้ว +21

    ዋዉ አለባበሥሽነዉ ያማረኝ የዛሬዉ እንዲህነዉጂ በቀሚሥ ማማር የኔዉድ የኔ ድንቡሽቡሽ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏

  • @hayatem.d2249
    @hayatem.d2249 2 ปีที่แล้ว +4

    እወድሽ ነበር ባለጌ ነሽ ግን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የፋሲካ ነዉ ነዉእቃዉ

  • @መሪምቱዩብወሎየዋ
    @መሪምቱዩብወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +6

    ሁኔታሽም ያስታዉቃል የሰው እቃ እደምቀርጭ የሳሳቅሽ እያፈርሽምነው ያነሳሽዉ

    • @meryemtube3653
      @meryemtube3653 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ መኩሼ አሳቅሽኝ

  • @መሬም-ዀ6ከ
    @መሬም-ዀ6ከ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸርሙጣ አላህ በመኪና ይድፍሺ አለቅጥ እምሴሞቀ ብለሻልአችልጅ እደው በመኪናአደጋ ሙተሺ ባየሁሺ ደስታየነበር ተዚህአለም ብንገላገልሺ

    • @امعبِداللهانشاءالله-م3ض
      @امعبِداللهانشاءالله-م3ض 2 ปีที่แล้ว

      ቆይ ኢኔ ምለዉ ህርጊጣኛ ነሽ ደሞ ለሰዉ ለምን ኩፉ ኢንማኛለን አሏህ ብለሽ ስታወሪ ትንሽም አይሳቃጥጥሽም ኢስልምነችን ኤሄኒናዉ ያዛዛን ለማነኘዉም ለሰዉ ኩፉ ማማኛት ለራስናዉ ኢሱን ኢደትዛነጊ

  • @tube3507
    @tube3507 2 ปีที่แล้ว +11

    ማሻ አላህ ✍️በሰላም የሚኖሩበት ያርግላቸው ዋናው በሠላም ሀገር ሰላም ሲኖር ነውና😭እኔስ አልሀምዱሊላህ 11 "አመት ለፍቼ የቀረኝ አልነበረም ሁሉንም አሟልቼ ነበር 😭"ጁታ አመድ አረገው እጂ አልሀምዱሊላህ እኳንም በንብረት አለፈ😭😭ከደገና ልገዛዛ ነው ሀገሬ ስገባ 😭😭 ጁታ አውድሞብኛል

    • @ail123dfsgff5
      @ail123dfsgff5 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሸሩ😭🥰🥰🥰🥰

    • @ዜድነኝገጠሬዋ-ቘ5ቐ
      @ዜድነኝገጠሬዋ-ቘ5ቐ 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ዋና ሀያትሽ ያቆይልሽ ሁሉንም ይመጣል

    • @Tube-hy9dl
      @Tube-hy9dl 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ዋናዉ አፊያ ነዉ

    • @mareymabebawtube733
      @mareymabebawtube733 2 ปีที่แล้ว +4

      አይዞሺ. አላህ. ይተካሺ
      የመንግስት. ቁማር በጅንታው ጥፉት. በሚሊዩወን የሚቆጠሩ. የአማራ ተወላጅ ሂወትና ንብረታቸውን አተው. እራቁታቸውን ቀርተዋል. በረሀብም እያለቁ ነው. አይዞሺ. እህት አላህ ይፈርድሻል የወመል ቂያማ

    • @sofyajemalyoutube319
      @sofyajemalyoutube319 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ጤናሽ ይስጥሽ

  • @zinetseidwollo2626
    @zinetseidwollo2626 2 ปีที่แล้ว +4

    አኡዙቢሃ ምን አይነት ሌባ ባለጌ ዉሸታም አትሁኒ አታዋርደኝ አታዋርደኝ ባፉንጫሽ ቢወጣ ይሻላል በስርቆትና በዉሸት ከምታገኝ ስራሽን አበላሸሽ በራስሽ ግዜ ሀስቢያላህ ወሎየወች ተጠቀቁ ወላሂ ሁሉ ነገር ደሴም ኮንቦልቻም በየ ከተማዉ አለ እህቶች እረ አትሸወዱ እኔ ሀቀኛ አኔ ጎበዝ ቢሉዋችሁ አትመኑ

  • @jemiyoutub9709
    @jemiyoutub9709 2 ปีที่แล้ว +3

    ሂደሺ ፋሲጋን ይቅርታ ጠይቂ 🙄

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 2 ปีที่แล้ว +2

    የተቢ ተልከሰከሰች ብላለች አንዷ የፍሲካ ይቱብ ላይ ነው ያየሁት ኮሜንት ላይ ይሄን እቃ በተራ ነው ምታሳዩት😂

  • @GalaxyJ-hz9hm
    @GalaxyJ-hz9hm 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ሌብነት ስሚ ተቢ ተሰሚ አለኝ ብለሽ ሰው ያሰራውን የቀረሽው ፈጣሪሺን ፉሪ ዘኘእረዚቅ ባላህ ነው

  • @ኢምራንቶፊቅ
    @ኢምራንቶፊቅ 2 ปีที่แล้ว +8

    አኡዙ ቢላህ ካንቺ አይነቱ

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 ปีที่แล้ว +4

    እባካቹ የሰው ሀቅ ይቅርቤቹ ይሄ ስራ የፋሲካ ስራ ነው ካላመናቹ ፋሲካ ይቱብ ገብታቹ እዩ

  • @ሱሱዩቲዩብ
    @ሱሱዩቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ የተንቢ ወራዳ ነሽ ፋሲካ ጋር ግቡ ይቺ ውሸታም የምትናገረውን ሁሉ እህ ብላቹ አትስሙ ትዛዙ የፋሲጋ ነው ሰርቃት ነው ቪዲዮ ቀርፃ የጫነችባት

  • @sumeyatube5544
    @sumeyatube5544 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀሀሀሀሀሀ ለሙ ምነካሽ የሰው ትዛዝ

    • @semuty9837
      @semuty9837 2 ปีที่แล้ว

      አታዋርደኝ ነው😜😂😂

    • @aminaoumer1266
      @aminaoumer1266 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you from Eritrean Australia love ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪሽን ፍሪ መጄመሪያ ጠይቂ ግን አትዋሽ ብዙ ጊዜ እዉነተኛ ለመምሰል ስትጥሪ አይሻለሁ በቻልሽዉ እራስሽን ሁኝ የሰዉ እቃ ቀርፀሽ መላክ ምን ማለት ነዉ ክክክ

  • @allqua4182
    @allqua4182 2 ปีที่แล้ว +3

    አች ውሸተም ፍሮዶስ የሰረችው ትቀርጭየሌሽ ግን ክርስትነ እምነት ወሹ ይለልዴ ነጠለ ሰብሰሽ ትወሽየሌሽ ውሸተም😏😏😏 አሁንስ በጠም ጠለሁሽ ህጅ ከዝ 😏 አሽቀበጭ

  • @محمدمحمد-م4ب4ذ
    @محمدمحمد-م4ب4ذ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ለምለም አንቺም 🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭ያዛዝናል

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 2 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen lemiye sele konjo maberarish yene gobeze selamesh bizete yibelelegne ewedeshalehu 🥰🥰

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 2 ปีที่แล้ว +5

    ውርደታም የሰው ሀቅ ምን ያረግልሻል😥

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 ปีที่แล้ว +5

    ሠላም የተቤዬ የሴቶች ተምሳሌት እኳን ሰላም መጣሽ ማማዬ ዋው ምርጥ ምርጥ እቃነው ያሳየሽን እናመሠግናለን አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን በያለንበት አላህ ይጠብቀን

    • @zntub4234
      @zntub4234 2 ปีที่แล้ว

      ኢክሩ ነይ ዘይርኝ እመጣለሁ

  • @ሁንየላሁሉይሆናል
    @ሁንየላሁሉይሆናል 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ምጋርማኝ እራሳቹ ለምን አትጋዙም እነቸሱ እኮ 1000 እቃ 1500 ይለሉ እያጫማሩ ምን ነክቶዋቹነው አይ ሸቃልናት

  • @enatyoutube7207
    @enatyoutube7207 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አድናቂሽ ነኝ ለኔ ምርጥ ሴት ነሽ

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል ለሙዬ ጎበዝ በርች እኛም ሀገራችን በሰላም ለመግባት ያብቃን ሀገራችነንም ሰላም ያድርግልን ሀገራችን ገብተን ለፍተን በሰራነው ቤት በገዛነው የምንዴሰት ያድርገን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏

  • @سميرةبدرو
    @سميرةبدرو 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለሙ እዴት ነሽ እካንም ተረፍሽልን እህቴ አላህ ከክፉ ይጠብቅሽ ግን ለሙ ደጋግሜ አናግሬሻለሁ በዋሳብ ግን አትመልሺም አይተሽ ዝም ትያለሽ ለምን

  • @bintyesuf9757
    @bintyesuf9757 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪሽን ፍሪ የፌርዶስን እቃ ቀርፀሽ ፖስተሽ ከሆነ አጥፊ ይቅርታ ጠይቂ ይቅር ይበልሽ

  • @emebetyoutube884
    @emebetyoutube884 2 ปีที่แล้ว

    ለምዬ በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @fatumasaid8083
    @fatumasaid8083 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ትገረሚ አለሽ አላህን የማትፈሪ

  • @shj4997
    @shj4997 2 ปีที่แล้ว +1

    መሸአለሀ ሉሙዬ ሰልጤ ሰኩረ ትወስጀለሽ ወይ😥

  • @ራዲጎንደሬዋየነፍጠኞችዘር
    @ራዲጎንደሬዋየነፍጠኞችዘር 2 ปีที่แล้ว +7

    ሱባን አላህ ዉሸት መቸም እረጅም ጉዞ አትጓዝም

  • @ሀያትይመር-ኈ1አ
    @ሀያትይመር-ኈ1አ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እንደሚመስለኝ እየቀለደችነወ ሲቀጥል መጨረሻላይ የእኔ አይደለም እያለችነወ ግን ጥፍት ያለብሽ የሰወ ያዘዘዉን መቀረፃ ጥሩአይደለም

  • @bbbbbb3716
    @bbbbbb3716 2 ปีที่แล้ว +3

    ህህህህህ ያላስርሺወን እቃ ነወ እምታሳይወ ተርጋጊ ፋሲካ እኔ ነኚ ያስርሁት እያለቺነወ አትስገብገቢ

  • @hawiahamed6552
    @hawiahamed6552 2 ปีที่แล้ว

    anshi leba anchi qoshasha yesew sera teserkalesh atafrim betam new yastelashign

  • @amerkhan441
    @amerkhan441 2 ปีที่แล้ว +3

    ሂጅ፣ሌባ፣በሀቅሽ፣ሂጂ፣ታመሽም፣አትማሪም፣ምን፣ትመስላለች፣አስመሳኢ

  • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
    @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ይች አለም ቀሪናት እራስሽን አትቆልይ በሰከንድ ምን እንደሚደርስብሽ አታውቂም

  • @iiammuslimalhamdulillah9789
    @iiammuslimalhamdulillah9789 2 ปีที่แล้ว +3

    መወረድ ያሰዉእቃ ቱቱ ሀረሚ አፊሽለይ ያስታዉቀል ያረስ ሽ እደልሆነ

  • @ነኝጎንደሬዋእናቴንናፋቂ
    @ነኝጎንደሬዋእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    የት ሀገር ነው የምታደርሱት ያምራል

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 ปีที่แล้ว

      የትም ያደርሳል ከትግራይ ውጭ ወደዛ ሲሄዱ አላየሁም እንጂ የትም አገር ይልካሉ

  • @መርየምነኝሰለምቴዋ-ረ5ኘ
    @መርየምነኝሰለምቴዋ-ረ5ኘ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ማሻአላህ ነው እቃው ያምራል ወላሂ ለሙየ የኔ እህት አለባበስሽ ዛሬ ውብ ነው ይልመዲብሽ የሀበሻ ባህል ቄሚስ ነው ዲባቡ እማምረው ጎበዝ በርች

  • @syoutube6806
    @syoutube6806 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋሲካ የኔ ያዘዝኳቸው እቃነው ያለች ወይደለም እንዴ ነገሪቱ ወዴት ነው

  • @jamilayesin9844
    @jamilayesin9844 2 ปีที่แล้ว +3

    አረየተቢእዲህያለሺሰውነሺእኚክበምወዲሺልክጠላሁሺየሰውእቃእረእፈሪ፣አስመሳይ፣ለካእዲህእያልሺነውውሸትንውነትእምታረጊው፣ፈጣሪሺንፍሪ፣የፍሲካንእቃአቺየኔነው፣

  • @መሠረትታድዎስ
    @መሠረትታድዎስ 2 ปีที่แล้ว

    ዋገ ስንት ነዉ ዉዴ ?

  • @ፋፊወሎየዋዩቲብ
    @ፋፊወሎየዋዩቲብ 2 ปีที่แล้ว +8

    😁😁😁🤣🤣🤣😁🤣የሰው እቃ

    • @zk3815
      @zk3815 2 ปีที่แล้ว

      😁

    • @aminaoumer1266
      @aminaoumer1266 2 ปีที่แล้ว

      አለመሳቅ አይቻለም

  • @zinachzinach4274
    @zinachzinach4274 2 ปีที่แล้ว

    tebarki leluuu yemifeligewin neger ametash

  • @hamdiya9208
    @hamdiya9208 2 ปีที่แล้ว +9

    አቤት ዉሸት አቤት ዉርደት የሰዉ እቃ🙈

  • @wreknhlem5957
    @wreknhlem5957 ปีที่แล้ว

    ለሙየ ሰላምሽ ይብዛ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 ปีที่แล้ว +4

    አንች የራስሽን ስራ ብቻ ስር ለሰው ተደርበሽህ ሰው አትሳደብ አስታየትም አትስጭህ የሰው ሚድያ አዘጋለው ብለሽ አትፎክር የራስሽን ስራ አገትሽን ደፍተሽህ ስራሽን ስር እንጅ እዩ እዩ አቲበይ ጥሩ አይደለም ለአንችህ ሚክርህ ነው የሰው አፍህ እንጨት ያደርቃል ስባልህ አልሰማሽም እንዴ

  • @mesiraargao5862
    @mesiraargao5862 2 ปีที่แล้ว

    Wow barchi

  • @additube9120
    @additube9120 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ከለሙ ቤት ስገባ ቪዲዩውን አይቸ ሣልጨርስ ላይክ እማደርገው ነገርስ🥰 የትንቢ ጀግናዋ በርች እናመሠግናለን ።

  • @kalokalo3960
    @kalokalo3960 2 ปีที่แล้ว

    ማንኛችሁነችሁያሰራችሁት 😳ሌላምለቃውአይቻለሁ

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ ሀገረችንም ሰለም የድርግለን መሸአለህ አለህ ይጨምርልሽ በጠም ምርጥ ስረ ነዉ

    • @zntub4234
      @zntub4234 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ዉድ እመጣለሁ

  • @jfhf7531
    @jfhf7531 ปีที่แล้ว

    ዬት ነው አድረሸ

  • @sikosilo3023
    @sikosilo3023 2 ปีที่แล้ว +3

    ወሸታም ነሸ አፈር ብይ አሲድ