ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወላሂ ወልዩ ምርጥ ልጄ ነው እኔም እፈልግሀለው ስልክህ 🙏🙏🙏🙏🙏
ፀባይህ ከስራህ ጋር በጣም ግሩም ነው ሰልክህን አስቀምጥልን በጣም እናመሰግናለን
ማሻአላ መቼ ይሁን እኔም ቤት ገዝቼ ህልሜን ማሳካ😢
እኔም እንቅልፍም የለኝ በሀሳብ የሰራውትን ቤት ባሌ ነጥቆኝ ይሄው ሀ ብዬ ጀመርኩኝ😭😭😭😭😭😭
@@Foziyoutubechannel ayizosh ehite texenkek wondoch ahun gud iyargu nw setoch
@@Foziyoutubechannel የኔማር አብሽሪ መችደሚሞላ የስደት ኖሮ እህ
@@gogogogo-yi8hf የኔ ውድ ክሀዲ ናቸው አላህ የስራቸውን ይስጣቸው
@@AeishaAhmed-k1q አይዞን መቼም ይሄም ያልፋል😢
እኔም ይችን የምታክል ቤት መስራት እፈልጋለሁ
በዚው ስራ ይቀጥልበት የምትሉ👍
ይቀጥል ይቀጥል
❤❤❤❤❤
ከነቦታውከዝቶመስራትይሻላልወይስቤቱንመግዛትእስኪእህቶችንገሩኝ
ያምራል በርቱ
በዚሙድ ባለሁት መኝታ ስንትይፈጃል
ቡታጅራ ዬት አካቢቢ ነዉ ምትሰሪዉ ፉሪይቸር እቃዎች በለቤቴ መጥቶ ሊገዛ ነበር ቦታዉ ንገርኝ ???
እኳን ደህና መጣችሁ አላህ ያበርታችሁ❤❤❤❤
በአላህ እደትነው ያሠራሽው ማለቴ ኩትራትነው ወይስ እኔ ቤት ሠርቸነበር ግን ምንአደማረግ ግራ ገባኝ የጭቃቤትነውየሠራሁት እድበጃጅልኝ እፈልጋለሁ ምከሪኝሢ
Wow በጣም ያምራል እኔም ማሰራት እፈልጋለሁ መሬት ገዝቼ ግን ትክክለኛ ሰው አጣው ከቤት መሰረት ጀምሮ ስንት ነው የፈጀብሽ የጀብሰም የሴራሚክ የቻክ ብቻ ባጠቃላይ ከቤቱ መሰረት ጀምሮ? Please
ዋው በጣም ያምራል 👌👌👌
ሰላም ለዚሕብ ቤት ሠላምሕ ይብዛ ባለሕበት በጣም እናመሰግናለን ስልኩይቀመጥልን
በጣም ነዉ ቸወደድኩት በትሺን ኑሪበት ክበርበት የኔ መልካም የጪቃ ነዉ አይደል ዉደ
የኔ አስራስዲስ ስዲስመቶ የጨረሰው መስታወት ረክሶል ማሻ አላህ
ጎበዝ የሀገሬ ልጅበርታ አሁን ባለው ዋጋ የፌሮ የፍሬች በር የበረዳ አጥር በካሬ አቅርብልን
እሺ ምርጥ ፍሬች እና በረዳ አለኝ
ማሻ አላህ እኔም አልሀምዱሊላህ ጨርሻለሁ ቀለም ነው የቀረኝ ስሄድ አስቀባው አለሁ
ቤትመግዛትይሻላልማሠራትየትኛውይሻላል
መሬት ሰንት ገዛሸ የኔ ወድ ንገረኝ
በርታ ጎቤና ወልዩ የሀገሬ ልጆች በርቱ እናመሰግናለን
መሻ አሏሂ ለኔም ሀለበ ቁልቶ ለይ አለ ተሳራሌ እንሻ አሏሂ
ማሻ አላህ ወሌ አዳማ ታር
የትም ሀገር ሂዳችሁ ትስራላላችሁ ወይስ በአካባቢያችሁ ብቻ ነው ምስሩት ?
የተብየቤትሺበጣምያምራልወልደሺሳሜበትለኛለስደተኞችምትልቅነገርነውያሳየሺንወደፊትስስራእደውላለውእደፈጣሪፍቃድእናመስግናለን❤❤❤❤❤
G+1ለማሰራት ስንት ይፈጃል
ጥሩአገላለጥ በጤናኑሪበትለሙ
እኔ ሁለት አመት ነው 24 ሺ በረዳው ያሰራሁት በረዳው በረም አለው ከላይም አንደ አግድም ከላይ አለው አራት ቆማ ከመቸውም ም አለው
ለምለምዬ የኄቆንጆ ይለቀለት ቤት እሰከሰት ይገኘል
የት ሀገር ነው ምስራው የትም ሀገር ሄደክ መስራት ትችላለህ ?
ለሙዬ እሥኪ ደሴ ያሥሪልኝ
ቤቱ የብሎኬት ነው ወይስ የእንጨት ነው ?
ለሚ ያችቤት የጭቃ ነወ ወይስ ቡሎኬት
ማሻ አላህ❤❤❤ በርቱው
ለቡልኬት ቤት ብረቶች ዋጋቸዉ ስንት እንደሆኑ ቢዲወ ስራልን
የኔኔንቤትምትሰራለሕ""ኢሻአላሕጎበዝነሕየምር""ሐይቅወሎሎነኝ
ማሻ አለህ 👍👍✅✅
ቁጠራቹ በአላህ መጠየቀወ ነገር አለ ሰለ ቤተ
እባክህ ይህን ጥያቄ እንድትመልስልኝ ልክ እንደለምለም አይነት ሰራሚክ ነዉ ያስነጠፊኩት እና ፊኒሽንግ ሰራተኛዉ ሰራሚኩ ስፌት ነዉ እና ፊለር አያስፈልገዉም አለኝ እኔ ደሞ ፊለር በጣም ነዉ እምፈልገዉ ስፌት ሰራሚክ አነጣጠፍ ላይስ ፊለር መሙላት አይቻልም እንዴ?
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አሪፍ ነው እስቲ ለኔም ቤት ማቴርያል አቅርብልይ ወይም የሚሸጥ ቤት ፈልግልን
ማሻአላህ ስያምሪ❤❤❤
ማሻ አሏህ ጥርት ያለ አሰራር
yene wude ❤❤❤❤❤
ቡታጀራ ከተማነው ያላቹት
ከናንተ ባላቅም በረንዳዉ ከፍ ማለት ነበረበት ዝናብ ሲዘንብ ዉሀዉ ቀጥታ ወደቤት የመግባት እድል አለዉ
ሳራምክ ለዚህ ቤት እዴት መቶ ሺ ብር ፈጀ አምሳካሬ ላይ አይደል እንዴ የተቀመጠው አንድ ሺ አንድ መቶን ማባዛት እኮ ነው ጋይስ 55 ሺ እኮ ነየሚመጣው አረጋጉት
አሁን ብሎኬት ስንት ብር ነው
Wow ariif sera new Berta wendemachin 👌👍
Desi Yilali Betami Feligalew Wolliye Amesginalew girifu Balekebeti Yichalali Ayideli
ምርጥ ልጅነው
ማሻአላህ በጣም ባለ ሙያ ነክ
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱ ወልድ አህሌን 😂😂😂😂
እኔ ከሀረብ ሀገር ነኝ ለመስራት ስት ይፈጃል ከተማ ላይ
በርታ ፈጠን ፈጠን ቪድዮ ግፍርንነ
Mareti esika seti nw migegnewu
ብረቱ ለጌጥ ነው ወይንስ
Lemlem alebabeceshe kene segureshe hydobeshale.i like it
ወድሜ ቤት በቦሌኬት አለ ፌሮ መስራት ይቻላል የፌሮ ዋጋ ስንት ነዉ
ግን እደት በአምሳ ካሬ ይህን ሁሉ ክፍል አሰራ እኔ መቶ ክሬ ጠበበ እያልኩን ግን የከተማ ቦታ ነው ስት ክፍል ያሰራ ልኛል
እኔ 150 ካሬ ጠቦኛል 87 ቆርቆሮ ሳላ እና መኝታ ሌሎች 2 ክላስ ነዉ ያሰራሁት ግቢ በጣም ጠበበ እደት እንደሆነ አላሁ አለም የለሚ
ሳሌን እና ምኝታ ብቻ ነው እኮ መሰል
ምናለ ቤትናንቦያም ቢቀንስልን
ሀይ ሌምሌ ሳላምኔሽ እክ ዬቤት ማትራል ኣቅርብልን
ከቡታጅራ ውጭ ወሎ አትሄድም መልስልን
ክፍለ አገር ትሰራለክ
ኧር ሥልክቁጥር
ምድ ቤት ነው የሚባለው እሱ ያች ቤትስሙ እህት❤❤❤❤
እህቶች ተጠንቀቁ እኔ እዛው ቡታጅራ ነው የምኖረው ሚወራው ሚሰራው እና እውነታው ምንም አይገናኝም እናተ ከፋይ እነሱ በዘመናዊ ሞተር ሽርርር የሚሉ ናቸው ምንም ይሁን ምን ቤተሰብ ይስራላቹ ቤተሰብ ከሌላቹ ብራቹን ይዛቹ ኑና እራሳቹ ስሩ የማንም ኪስ ማደለቢያ አትሁኑ እዚህ እውነታው ሌላ ነው ተጠንቀቁ
ትክክል
ትክክል ውዴ ሲመኩራቸው አይሰሙም ዝም ነው
ከመስራትመግዛትይሻላልእዴእህትእስኪንገሩኝ
እናመሰግናለሁ ሁቢ ለዚህ ነው ሁሉ ውድ የሆነው እኛ ስለማናውቅ ገበያውን
ሰልክህን
Atekalayi sinti yifejal beti lemsirati❤❤?
Be taula meserat ayechalem ??
ይሄ ቤት ስንት አወጣ
የኔንም ቤት ትሰራልኛለህ ወሎ ሂደህ 😯
Woliyew Silikin Asikemitilin Pleas
የፈረንጅ ዶር አይ የተንቢ
ቁጥርሽ ለኪልኝ
ሲብንቶ ስንት ጊዜ የመቀመጥ ቻንስ አለው ውዴ❤❤❤❤❤
አነደኛ ነኛ ዛሬ
ብልሽት ነው ጭቃ ውንድም ባክህ ታየው መልስልኝ እባክህ
Mashalah wowow ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አረ በናትህ ለኔ የሊዝ ቦታ ሁለት መቶ ካሬ ስንት ይፈጅብኛል እባክህ በግምት ገላግለኝ ከሀሳብ ???
ሰላም ሰላም ካርትስ ባባሸዋግርፍ ይሆናል
ወሌ ጉበዝ በርታ ይያም ቪዶ ጦሰሀ ሼር ቀናኒ በጉታ ገኝ ተቸኝ ታሁጌ እቾት ጉታ በባረ የገኝ ሰብ ታቦ ተባበሮነ😢😢
ገን ወሎ ህዶ ይሰራል
Fasiye benatish batekalay sint nw yechersewu mulu woch
በዛላይ ደሞ ኩርኒሱ የሳሎኑ ብር ብቻ ሁሉንም ቤት ይሰራል ከአሬ አንድ ሺ ብር ቢሆን እካን አስሉት ጋይስ እረ አረጋጊው ለምለም የሚሰሩትን ልጆች ግራ አታጋቡ
የገጠር ቤት ነዉ መሰለኝ በጣም ረዘመ ቁመቱ
የልጁን ቁጥር
የተንቢ ይሄ ልጅ አግቢዉ ልምከርሽ
ዎዎዎኦ
ቆይ የጭቃ ቤት ነው ንገሩኝ
አዎ
በአለህ የወሉዩን ቁጡር ለኩሊኝ
0931314242
ለሙየ የኔ ውድ እስኪ ለኔ አሰሪልኝ
Wolkite hado meserat yechilale
❤ዋው
12ሺ ፊርችዶር 50ሺ ነው አሉኝ እኔ እንደት ነው እንደ አካባቢው ይለያያል ማለት ነው?
የት ነሽ 50ሺ ያሉሽ 4ክላስ በር 85ሺ ነው የተገጠመው እስከ ፈርች ዶር እኛጋር
ባጠቃላይ ስት ፈጀ ታዲያ
እኔ ምለው የቻናሉ ስም ወላ ነው ሚለው? ወሏሂ ለማለት ነው
Betu yebelkoti nw weys yencheti nw
ብሸጥ ምን ያክል ያወጣል
ቆይ ለሙ ዲያስፓራ አገባሁ ፎቅ ቤት ሰራሁ ስትይ አልነበር ቡዳ በላዉ😂😂😂
ማሻአላህ❤❤❤❤
👍👍
አረ ለምለም በማርያም ስልክሽ ኣንሽ 🙏🙏🙏 19 ማለት ነዉ
ወላሂ ወልዩ ምርጥ ልጄ ነው እኔም እፈልግሀለው ስልክህ 🙏🙏🙏🙏🙏
ፀባይህ ከስራህ ጋር በጣም ግሩም ነው ሰልክህን አስቀምጥልን በጣም እናመሰግናለን
ማሻአላ መቼ ይሁን እኔም ቤት ገዝቼ ህልሜን ማሳካ😢
እኔም እንቅልፍም የለኝ በሀሳብ የሰራውትን ቤት ባሌ ነጥቆኝ ይሄው ሀ ብዬ ጀመርኩኝ😭😭😭😭😭😭
@@Foziyoutubechannel ayizosh ehite texenkek wondoch ahun gud iyargu nw setoch
@@Foziyoutubechannel የኔማር አብሽሪ መችደሚሞላ የስደት ኖሮ እህ
@@gogogogo-yi8hf የኔ ውድ ክሀዲ ናቸው አላህ የስራቸውን ይስጣቸው
@@AeishaAhmed-k1q አይዞን መቼም ይሄም ያልፋል😢
እኔም ይችን የምታክል ቤት መስራት እፈልጋለሁ
በዚው ስራ ይቀጥልበት የምትሉ👍
ይቀጥል ይቀጥል
❤❤❤❤❤
ከነቦታውከዝቶመስራትይሻላል
ወይስቤቱንመግዛት
እስኪእህቶችንገሩኝ
ያምራል በርቱ
በዚሙድ ባለሁት መኝታ ስንትይፈጃል
ቡታጅራ ዬት አካቢቢ ነዉ ምትሰሪዉ ፉሪይቸር እቃዎች በለቤቴ መጥቶ ሊገዛ ነበር ቦታዉ ንገርኝ ???
እኳን ደህና መጣችሁ አላህ ያበርታችሁ❤❤❤❤
በአላህ እደትነው ያሠራሽው ማለቴ ኩትራትነው ወይስ እኔ ቤት ሠርቸነበር ግን ምንአደማረግ ግራ ገባኝ የጭቃቤትነውየሠራሁት እድበጃጅልኝ እፈልጋለሁ ምከሪኝሢ
Wow በጣም ያምራል እኔም ማሰራት እፈልጋለሁ መሬት ገዝቼ ግን ትክክለኛ ሰው አጣው ከቤት መሰረት ጀምሮ ስንት ነው የፈጀብሽ የጀብሰም የሴራሚክ የቻክ ብቻ ባጠቃላይ ከቤቱ መሰረት ጀምሮ? Please
ዋው በጣም ያምራል 👌👌👌
ሰላም ለዚሕብ ቤት ሠላምሕ ይብዛ ባለሕበት በጣም እናመሰግናለን ስልኩይቀመጥልን
በጣም ነዉ ቸወደድኩት በትሺን ኑሪበት ክበርበት የኔ መልካም የጪቃ ነዉ አይደል ዉደ
የኔ አስራስዲስ ስዲስመቶ የጨረሰው መስታወት ረክሶል ማሻ አላህ
ጎበዝ የሀገሬ ልጅበርታ አሁን ባለው ዋጋ የፌሮ የፍሬች በር የበረዳ አጥር በካሬ አቅርብልን
እሺ ምርጥ ፍሬች እና በረዳ አለኝ
ማሻ አላህ እኔም አልሀምዱሊላህ ጨርሻለሁ ቀለም ነው የቀረኝ ስሄድ አስቀባው አለሁ
ቤትመግዛትይሻላል
ማሠራትየትኛውይሻላል
መሬት ሰንት ገዛሸ የኔ ወድ ንገረኝ
በርታ ጎቤና ወልዩ የሀገሬ ልጆች በርቱ እናመሰግናለን
መሻ አሏሂ ለኔም ሀለበ ቁልቶ ለይ አለ ተሳራሌ እንሻ አሏሂ
ማሻ አላህ ወሌ አዳማ ታር
የትም ሀገር ሂዳችሁ ትስራላላችሁ ወይስ በአካባቢያችሁ ብቻ ነው ምስሩት ?
የተብየቤትሺበጣምያምራልወልደሺሳሜበትለኛለስደተኞችምትልቅነገርነውያሳየሺንወደፊትስስራእደውላለውእደፈጣሪፍቃድእናመስግናለን❤❤❤❤❤
G+1ለማሰራት ስንት ይፈጃል
ጥሩአገላለጥ በጤናኑሪበትለሙ
እኔ ሁለት አመት ነው 24 ሺ በረዳው ያሰራሁት በረዳው በረም አለው ከላይም አንደ አግድም ከላይ አለው አራት ቆማ ከመቸውም ም አለው
ለምለምዬ የኄቆንጆ ይለቀለት ቤት እሰከሰት ይገኘል
የት ሀገር ነው ምስራው የትም ሀገር ሄደክ መስራት ትችላለህ ?
ለሙዬ እሥኪ ደሴ ያሥሪልኝ
ቤቱ የብሎኬት ነው ወይስ የእንጨት ነው ?
ለሚ ያችቤት የጭቃ ነወ ወይስ ቡሎኬት
ማሻ አላህ❤❤❤ በርቱው
ለቡልኬት ቤት ብረቶች ዋጋቸዉ ስንት እንደሆኑ ቢዲወ ስራልን
የኔኔንቤትምትሰራለሕ""ኢሻአላሕጎበዝነሕየምር""ሐይቅወሎሎነኝ
ማሻ አለህ 👍👍✅✅
ቁጠራቹ በአላህ መጠየቀወ ነገር አለ ሰለ ቤተ
እባክህ ይህን ጥያቄ እንድትመልስልኝ ልክ እንደለምለም አይነት ሰራሚክ ነዉ ያስነጠፊኩት እና ፊኒሽንግ ሰራተኛዉ ሰራሚኩ ስፌት ነዉ እና ፊለር አያስፈልገዉም አለኝ እኔ ደሞ ፊለር በጣም ነዉ እምፈልገዉ ስፌት ሰራሚክ አነጣጠፍ ላይስ ፊለር መሙላት አይቻልም እንዴ?
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አሪፍ ነው እስቲ ለኔም ቤት ማቴርያል አቅርብልይ ወይም የሚሸጥ ቤት ፈልግልን
ማሻአላህ ስያምሪ❤❤❤
ማሻ አሏህ ጥርት ያለ አሰራር
yene wude ❤❤❤❤❤
ቡታጀራ ከተማነው ያላቹት
ከናንተ ባላቅም በረንዳዉ ከፍ ማለት ነበረበት ዝናብ ሲዘንብ ዉሀዉ ቀጥታ ወደቤት የመግባት እድል አለዉ
ሳራምክ ለዚህ ቤት እዴት መቶ ሺ ብር ፈጀ አምሳካሬ ላይ አይደል እንዴ የተቀመጠው አንድ ሺ አንድ መቶን ማባዛት እኮ ነው ጋይስ 55 ሺ እኮ ነየሚመጣው አረጋጉት
አሁን ብሎኬት ስንት ብር ነው
Wow ariif sera new Berta wendemachin 👌👍
Desi Yilali Betami Feligalew Wolliye Amesginalew girifu Balekebeti Yichalali Ayideli
ምርጥ ልጅነው
ማሻአላህ በጣም ባለ ሙያ ነክ
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱ ወልድ አህሌን 😂😂😂😂
እኔ ከሀረብ ሀገር ነኝ ለመስራት ስት ይፈጃል ከተማ ላይ
በርታ ፈጠን ፈጠን ቪድዮ ግፍርንነ
Mareti esika seti nw migegnewu
ብረቱ ለጌጥ ነው ወይንስ
Lemlem alebabeceshe kene segureshe hydobeshale.i like it
ወድሜ ቤት በቦሌኬት አለ ፌሮ መስራት ይቻላል የፌሮ ዋጋ ስንት ነዉ
ግን እደት በአምሳ ካሬ ይህን ሁሉ ክፍል አሰራ እኔ መቶ ክሬ ጠበበ እያልኩን ግን የከተማ ቦታ ነው ስት ክፍል ያሰራ ልኛል
እኔ 150 ካሬ ጠቦኛል 87 ቆርቆሮ ሳላ እና መኝታ ሌሎች 2 ክላስ ነዉ ያሰራሁት ግቢ በጣም ጠበበ እደት እንደሆነ አላሁ አለም የለሚ
ሳሌን እና ምኝታ ብቻ ነው እኮ መሰል
ምናለ ቤትናንቦያም ቢቀንስልን
ሀይ ሌምሌ ሳላምኔሽ እክ ዬቤት ማትራል ኣቅርብልን
ከቡታጅራ ውጭ ወሎ አትሄድም መልስልን
ክፍለ አገር ትሰራለክ
ኧር ሥልክቁጥር
ምድ ቤት ነው የሚባለው እሱ ያች ቤትስሙ እህት❤❤❤❤
እህቶች ተጠንቀቁ እኔ እዛው ቡታጅራ ነው የምኖረው ሚወራው ሚሰራው እና እውነታው ምንም አይገናኝም እናተ ከፋይ እነሱ በዘመናዊ ሞተር ሽርርር የሚሉ ናቸው ምንም ይሁን ምን ቤተሰብ ይስራላቹ ቤተሰብ ከሌላቹ ብራቹን ይዛቹ ኑና እራሳቹ ስሩ የማንም ኪስ ማደለቢያ አትሁኑ እዚህ እውነታው ሌላ ነው ተጠንቀቁ
ትክክል
ትክክል ውዴ ሲመኩራቸው አይሰሙም ዝም ነው
ከመስራትመግዛትይሻላልእዴ
እህት
እስኪንገሩኝ