ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጋዜጠኛዋን የምታደንቁ እንደኔ ላይክ
Me Me ወደ መካነሠላም ሄጅ
Me Me ዋዉ፣ድስቲቱታምራለች
ብዙትውሳታውችንንአስታውሺኝ
ዎው
እኔ በጣም
ዛሬም ይህን ፕሮግራም ሳይ ደስ ይለኛል።እንደዚህ አይነት ኑሮ ስወድ። ጥፍጥ ያሉ እናት። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ
100% ሮፌሽናል እና ምግባረ ሰናይ ጋዜጠኛ እንደዚህች እይነት ኦሪጂናል ጋዜጠኛ ጨዋ ትህትና የተሞላች ውብ ኢትዮፂያዊ ጋዜጠኛ ለመጀመሪያ ጊዜ በማየቴ ኢቲቪን በማመስገን ለእስካለን በጣም ሳላደንቅ እላልፍም👍
ወሎ አደር እንዴት ደስ እንዳምልኝ እስቲ እንዳኔ ደስ የምልችሁ like አደርጉ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
በጣም
ስጣፍጡማሻእላህ
አስካልየ ማር ንሸ ኮእ
እኔም በጣም ገጠር ስለኖርኩ ትዝታዬ በጣም
Mashallh yana mar 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘
አማራ እኳ ፍቅር ነው💋😍
ጋዜጠኞዋ በጣም ክብር ይገባሻል በርች ምርጥ
የኔማር፡አስካልየ
ይችን ማር ጋዘጠኛ የምወድ ላይክ ግጭኝ💋💋💋💋💋💋💋💋💋
እኔም ውድድድ ከልብ ❤❤❤❤❤❤❤
@@ወርቅነሽታምራት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናት ለዘላለም ትኑር ለናቶችችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በያሉበት አላህ ይጥብቃችው ብያለሁ
Woooow
Amin selm amin ewnt ewnt. .
zahra Yimam አሜን አሜን አሜን
አሚን
አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤
ምናለበት የከተማው አለሌ እረብሸኛዉ ሁሉ እደገጠሩ የዋሀ ቢሆን በየትም ሂዱ የትም የገጠር ሰዉ የዋህ ነው እዲያም ሲል ጀግናነው ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛ
ኪኪኪኪካ አሳቅሺኝ
ጋዜጠኛዋን ስወዳት የምተወዱ like አድርጉ
አገው ምድር በጣም ደስ የሚል በህል አለው ከዚ ይበልጥ እንድተስጠዋውኩት በዚ ኣጋጣሚ ጥሪ አቅርበለሁ በጣም ነው ደስ የሚለው
አማራ ለፍቶ አዳሪዉ።እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አስካልየ ትዝታየን ቀሰቀሽዉ ወይኔ በተየ ጎረቤት ስብስብ ሲል ደስታየ ነበር
Kkkkkkkk
@@snaapsnaap1121 ምነዉ ማሬ ሳቅሽብኝ እዉነቴነዉ እልም ያልኩ የገጠር ልጅ ነኝ።
ዘረኛ አማራ ከምትይ ኢትዮጵያዊ ለፍቶ አዳሪ በሚለዉ ብትተኪዉ ያስኬዳል ካልሽ ደሞ እንደጉራጌ ለፍቶ አዳሪ የለም ሰምተሻል
ምን አናደደሽ አማራ ሲባል ትነዳለቹሁ ማይ አማራ@@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
ስታምሮ ተሰብስባችሁ ማነው እደኔ ብቸኝ ነት የሰለቸው ላይክ
እኔም ሰልችቶ መሮኛል አይዞን
ነይ እኔ ጋር ማር
😢😢😢ከመሠልቸት አልፎ ዘግንኖኛል አልህዲ አባቴ ሞተብኝ😢😢😢😢😢😢
የኔ ፍልቅልቅ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም በርቺልኝ ቢሮ ቁጭ ብለው ጥፍራቸውን እየሞረዱ ስሙን ብቻ ለያዙት ትልቅ ትምህርት ነው ሆነሽ ነው የምታሳይው💚💛❤😘
እኔ ከዚህ ፕሮግራም በጣም የተማርኩት ነገር የገጠር ሰው እጅግ በጣም የዋህ እንግዳ አክባሪ መሆኑን ነው
ትክክል ማር
የትም ብሄር ህጂ የገጠር ሰው አዲ አይነት ነው እደውም ቢሄር አሁን አሁን ነውጂ አያውቁም አመናችሁም አላመናችሁም እኔ አማራ ክልልና ብሄር እደምመደብ በስደት ነው ያወኩት ገጠር ብሄር ምናምን አያውቁም ሊሰደዱ ካልሆነ ባዝቦርትም ስለማያወጡ
በጣም። የገጠርልጅ በመሆኔ እኮራለሁ አገሬ ናፈቀኝ ጎጃም
ይህንን ፕሮግም ባአየሁ ቁጥር ሆድ እየባአሰኝ ሁሌም ማልቀስ ሆነስራዬ ይሔ የዋህ ህዝብ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
ወላሂ እኔም እዳችው ስደት ስመጣ ነው ቢሄሬን ያወኩት የሰሜን ወሎ ልጅ ነኝ አማራ ነኝ የገጠር ሠው የዋህ ነን😢😢😢😢😢
ወይ ደስ ስትል ጋዘጤኛዋ እስኪ ምትወዷ like ግጩኝ ደግሞ እናቴ ናፈቀችኝ አይ ስደት kkkkkkkkkkkk አመዱን ለበሽው እኮ kkkkkkk
አረ ለዚች አበሳ ቃላት አጣሁላት የውነት ጀግና ነሺ
ማን ይሆን ለይች ጎበዝ ጋዜጠኛ ደሥ ላይክ የሚሠጠው ውይ ሠውና ባህሪው
ቃጥማው እንዴት እንደወደድኩት
ያመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ይመችሽ አንዲ ቀን ብቅ በይ ወደ ወሎ ሲቀጥል የማይረቡ ዘፋኞች ስንት ግዜ ይሸለማሉ ይችን ምርጥ ጋዜጠኛ እሚሸልማት ይጥፋ
ፕሮግራማችሁን ሳይ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ደስ ይላል። የንጀራ ምጣዱን ግን የቁም እንዲጠቀሙ እግረመንገዳችሁን ልምድ ካላቸው በማገናኘት ብትረዱአቸው ጥሩ ይመስለኛል።
በጣም ደስ ይላል እሽ ባህላችን ፀታ እድትኖርልን አምላካችን ይርዳን
ውሎ አዳር በጣም አዝናኝና አስተማሪ ነው፡፡ በአዊ ያለውን በማቅረባችሁ ደስ ይላል፡፡
ዋው አገሬ አማራ
በጣም ጎበዝ ልዩ ዝግጅት ነው የጀመርሽው ሌላው የውቢት ኢትዮጵያ ጓዳዋ እዴት ውብ ነው። ውብ አገሬ ጌታ ካንቺ ይሁን ።
ኡፍ አስካልዬ ታድለሽ እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ የገጠር ሰው የዋህ ደግ እሩሩ ንፁህ ህሊና ኡፍ አምላኬ ስለእናተ ብሎ አምላክ ይራራልን ፍቅሩን ይስጠን!!!
የገጠር ልጅ ነኝ የትግሬ እንደ ጠፍ ማኛው ነው የገጠር ሰው አሁን ኮ ስለ ኢትዮጵያ የለው ግርግር በትጥያቃችሁ ምንም አያውቅም እውነት ነው የምለው ጌታ ሆይ ለኢትዮጵያ ዘረኛት በቃችሁ በለን
ትክክል ቢጠየቁ ምንም አያቁ
*በእውነት ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን የክፍለ ሀገር አኗኗር እኮ በጣም ይከብዳል ብቻ ጤናውን ሰላሙን ያድልልን ጋዜጠኛዋ ደስ ስትል* 😘😘😍😍😍
ጋዜጠኛዋ ማር ነገር ናት የኔ ኮረሪማ ብየሻለሁ።እናታችንም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ገጠር ውስጤ ነው ያደኩበህ ባህል ልዩ ነው።እናቶች እንዲህ በእሳት ተቃጥለው ነው እኮ ያሳደጉን ክብር ለእናቶች
ዊ አቅም ቢኖረኝ ይህን ጋዜጠኛ ብሸልማት ❤❤❤❤so i miss you
በጣም አደቅሻለሁ ጋዘጠኝዋ በስማም ውዴ የህወት ዘመንሽን ይባርክልሽ ማዘርም ደስ የሚሉ ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
እናቱን የናፈቀው እስቲ እናት ለዘላለም ትኑርልን
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🎉🎉🎉🙏🙏🙏
የኔ ምርጥ እውነት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ባህላችን ሲአምር ሰላምሽ ይብዛልን
በጣም እውነኛ ኢትዮጵያዊ ናት
ገጠር እኮ ውበት ዋው ነው በእውነት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
እናትን ክፎ አይካት ያረብ
አሜን
Amen 🙏🙏🙏
አምን አምን መን እንደ እነት ለዘላለም ትኑ እነት
አሚንን❤
amen
የገጠር ሠው የዋህ ናቸው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ Amen Amen Amen👍
ድምጸሽ ያምራል
በጣም ደስእሚል የዋህገራገር ህዝብ ኢትዪጵያ ለዘላለም ትኑር ምርጥ ጋዜጠኛ 💚💛💖😍😍
እዴት ያምራል የገጠር እናት እኮ እዲህ በእሳት ተቃጥላ እምታሳድግ ፍጣሪ እናቶችን እድሜ ያብዛልን ላባቶችም እደዛው እዴት ያምራል
የገጠር ሰው ደጉ እንግዳ ተቀባይ ክፉ አይንካው ሀገሬ ሰላሙ ይብዛልሽ ልጆችሽን ክፉ አይንካብሽ
kiyyaa Robaa አሜን አሜን አሜን
ዉነት
የእውነት የምላቹ በእንጨት የሚጋገር እንጀራ በጣም ነው የሚያምረው አስኩዬ ዳጉሳ እኮ ልክ እንደ ጤፍ ነው በጣም ምርጥ ነው
ዳጉሳ ምንድን ነው ብዙ ግዜ እጠይቃለሁ ቦ አይመልሱልኝም ወሎ እንደት አናውቀውም
@@Lguama እንዴ ዳጉሳ እንዴት አታውቂም ወሎ ከሆንሽ
zinet Mohammed ወሎ ልጓማ ዳጉሳ ማለት ልክ እንደ በቆሎ በይው በብዛት ለጠላ እና ለአረቄ ነው ሚሆናው እንጀራ ግን ትኩሱ የጤፍ ይመስላል ከደረግን ይሰባበራል ሲበቅል ግን ልክ እንደ ጤፍ ነው ግን እሱን አምርቶ እቤት እስኪይስገበ ስራው በጣም አድካሚ ነው
@@ኢትዮጲያለዘላለምትኑርኢት አይ ዳጉሳ በደብ ተቦክቶ እብስ ከተጨመርበት ይለሰላል
ደጉሳ ልክ ጤፍ ነዉ ሚመስለው
Omg!!!I miss my country and my family I Born and raised in Amhara region!!! Thank u so much for sharing the story. God bless emama Ethiopia
የገጠር ልጅ ነኝ የውም ጎጃሜዋ ፍቅር ገጠር ውሰጤ ነው እሰኪ እነዚክን ገጠሬወች እንደኔ የምትወዷቸው ላይክ ግጩኝ
ማሸአላህ በጣም ደስ ይላል ጋዜጠኛዋ አላህ ይጠብቅሽ አድናቂሽነኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍
እድሜና ጤና ለእናቶች በተለይ የክፍለሀገር እናቶች የዋሆች የሁሉ መግቢያወች ናቸው ጋዜጠኛዋን የምገልፅባት ቃላት የለኝም ማር የሆነች ናት።
የኔ እናቴ እንዴት ታምራላችሁ የእውነት የክፍለ ሀገር ኑሮ እኮ እውነት የእግዚአብሔር በርከት ያለበት ህዝቡ የዋህ ከሁሉ ተመሳስሎ የሚኖር የእውነት የደግነት ጥግ ያለው በክፍለ ሀገሩ የገጠር ልጂ በመሆኔ እኮራለሁ የእውነት እግዚአብሔር የዚህን ቤት በርከት ያብዛ
ሱሪቱን ውልቅ አርገሽ ቀሚስቲን ልብስ አርገሽ ከከከከ የኔ የዋህ የኔ ቅን እናት ኢትዮጲያዊት በመሆኔ እድለኛ ነኝ ስንት የዋህና ደጋግ ሰው አለ በተለይ ወደገጠሩ የእውነት ከልባቸው ምርጥ ሰወች ናቸው እነ አባ መስጠት ያላቸውን ወደዋላ የማያውቁ ቅኖች አቦ ረጅም እድሜ ከጥሩ ሲሳይ ርዚቅ ጋ ይስጣችው ፈጣሪ አስካልየ አንችም ከልብሽ ቅንና ምርጥ ሴት ነሽ ምንም ስራሽና እንጀራሽ ቢሆንም በማስመስል ሳይሆን ከልብሽ እደምትሰሪው ያስታውቃል ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ የኔ ፍልቅልቅ
በጣም ነው ደስ የሚለው የውሎ አዳር ኘሮግራፍ አስካለም ጐበዝ ናት ባህልን ለማስተዋወቅ
ከተሜ ነኝ ባልልም ገጠርን አላቅም እንዴት እንደምወድ ጭስ ላም ምናምን ሳይ ቤቱ ኩሽናቸው ሁላ ስወደው ወላሂ ከስደት ስመለስ ኢንሻ አላህ. ገጠር ሄጄ ቁጭ
er ናፈቀኝ ናፈቀኝ ደጉ ገራገሩ ያገሬ ሰው ስደት ያስጠላው ማነው እደኔ ምርር ያለው
እኔ
የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር ውስጤ ነው
ኢትዮጲያዊነት ስብእና የተላበስሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊ !!!!! አስካልየ በርች !!!!!!!!
የነዚህ የገጠር ሰዎች ጨዋነት በጣም ማረከኝ በእውነት ማህላቸው ብኖር ምንኛ ደስ ባለኝ እውነተኛ ህይወት ከተፈጥሮ ጋር ተከባብሮና ተስማምቶ መኖር ደስ ይላል ከከተሜዎች የተደበላለቀ ህይወት በእጅጉ ይሻላል ምስጋና ለዚች ጎበዝ ጋዜጠኛ.,...
በትክክል
ውይ ማር የሆሽ ጋዜጠኛማለት እዳችነው እኔም በሀገሪ ባህል ብጋብዝሽደስ ይለኛል ስደት ላይሁኜነው እጅ አብሽሪ ለወደፊት ገነጋረነሽ በአማራ ክልል ውሎአዳረ ከኔጋ ኢሸአላህ ለኢቶቢያኑሪ ለዘላለም
እህቴ አለሀ ይጠብቅሽ ኢስኪ ወደ ወረቤ ህጂ በጠም ጎበዝ❤
እግዚአብሔር ህዝቤን ምርጥ ዘመናዊ ህይወትን እንዲኖር እርዳው
ማር የሆነች ልጅ ናት እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ የኔ እናት
ይች ናት ኢትዮጵያ የበሉትን በልታ ተምራ የምታስተምር ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤
እስኪ ወደ ወሎ ሂጆ ኮምበልቻ ደሴ ሀይቅ ወደነዝህ አካባቢወች ብትሄጅ
Zed Bintislam ጎበዝ
በሂድች ♥♥
Zed Bintislam ሀይ
ኬሚሴ ሄዳለይኮ
ሒዳ ነበር።ኬሚሴ ወሎ ነው አይደል አወ ሂዳለች ።
መልካም ሴት ለናቶቻችን ክብር ይገባቸዋል
በቃ ቃላት የለኝም ለጋዜጠኛዋ ለአስካለች ፍቅቅቅቅቅቅ🌷💘
መድህን አለም እየሱስ ክርስቶስ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ያድላችሁ አስካለ በእውነት እሰው አይን ገብተሻል በጣም ተወዳጅ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው በርቺ ከልብ አመሰግንሻለሁ አከንርሻለሁ በስደት ሳለን ይሄንን ግሩም ፕሮግራም ስናይ መንፈሳችን መታደስ ጀመረ እመ አምላክ በምልጃዋ አትለይሽ
ዛሬ ታድዬ አንደኘነኝ አእቺ ጋዜጠኘስወዳት አቦ ሺ ነፍ አመት ኑሪልኝ የኔ ድንቡሽቡሽ የአመቱ ምርጥ ጀግና ብዬሻለው የኔ ቅመም 😍😍
እረ አደኛ አይደለሽም።
Ss Mm አንቺ ደሞ አረ አታወርጅኝ በዚ ሁሉ ሰው ፊት ከከከከከ
@@አሚራአሙቲ ውርደት አይደለም ማር
በእውነት ማን አለ እደገጠር ሰው ልበንፁና ልበ ገራገር የዋሀ እንግዳ ተቀባይ አብልቶ አጠጥቶ መርቆ የሚሸኝ የዋሀ ህዝብ ፈጣሪ ሠላማችውን ያብዛልንጋዜጠኛዋንም በጣም አድናቂሽ ነኝመጎብኘት ያለበትን ጀግናውን የገጠር ሰው ስላስተዋወቅሽን እናመሰግናለን ተባረኪልኝ
*ደስ የሚል ዝግጅት እናመሰግናለን አስኩ*
ተባረኪ አፍ ፕሮግራም ነዉ
በጣም ነው
Rrplies
እናትን ክፉ አይንካት ያአላህ ገጠርመወለድኮ መታደልነዉ
ሰታምሩ እማ እረጅም እድሜ 👌👍 ተመኝሁ ለሁላችሁም ገጠረ መሆን መታደለ ነው👌👍
የገጠር ሰውስ እግዚአብሔር የባረከው ነው የጋዜጠኛዋ ግን ይገርመኛል ውድድድድድ ማሬ
ኢቢሲ እናመሰግናለን ያማራን ክልል ታሪክ በደምብ አስተዋዉቁ ሚጐለዉን ነገር አስተላልፍ
አለን አለንወሰለን ኧረ ጠፍተሽ ነበር እንኮን ደህና መጣሽ ኡፍ የገጠር ሰው እንዴት ደስ ይላል የወሀናተችው እንግዳ አቀባበላቸው የአላህ የእናቶች ሊፈት ጌታዬ ሆይ ሁሉንም እናቶች በእዝነትህ ጥላ ስር አኖራቸው ያረብ
ወዴ ሰሜን ወሎ ሂጅ ዴግሞ አስኩ ስወድሽ ጋዜጠኛ ማለት እንድህ ነው!
ወልድያ ቆቦ ለቀጣዩ እንጠብቃለን
አወ።።ስሜንወሎ።የቆጆወችሀገር።።።ዜድነኝ።ከመርሳ።።።ሂጅናአሳይን።።።።
የኔማርጋዜጠኛዋንሥወዳት ደሞአትጠየፍምየሠጧትንትበላለችፈጣሪይባርክሺማሬ
ሰላም የተዋህዶ ልጅ ሰላም የያገሪ ልጅ
አዊ ጌራ 💚💛💓👌👍በጣም የምወደው ዝግጅት ጋዜጠኛዋን በጣም ነው ምወዳት😍😍😍😍😍😍
ማን እንደ ገጠር ፍቅር እኮ ነን🌹🌹❤
ውይ እግዚአብሔር ይስጥሽ የናፈቀንን ሀገራችንን ታሳይናለሽ በርች
አይ አስካልዬ ሁሉንም ቦታ ስትለምጂው ባንዴ የኔ ቅመም
በጣምነው የምውደው
አቤት አገሬ ሠላምሽ ይብዛ ብዙ ያላየሁት አየሁ የኔ እናት ገና ሥትገባ ብቻ ሣኩ የናተን ሥም ማነው ብላ ሥት ጠይቃቸው እኔን ነው ሢሉዋት እከን አሥታወሥኩት
እቺ ጋዜጤኛ በምን ቃል እንግለፃት♥
የኔ ማር እኳን ደህና መጣሺ ምርጥ ጋዜኛ እሲኪ ሁሉም ቦታ ሂጂ ወደ ወሎ ክፍለ ሀገር ቦረና ሂደሺ ባሀላቸንን አይልን
ሀገሬን ስላሳየሽኝ ደስ ብሉኛል የኔ ቆንጆ ስወድሽ
እኔ እራሱ እንዴት ደስ እንዳለኝ
የት ነሽ ማሬ
አሁን አሁን ብረሪ አስበለኝ አገው ምድር የበቀልኩብሽ ምድር ለምለሚቱ አገሬ እዴት እንደ ነፈቅሺኝ
ዉይ ምጠዱ ጥልቀቱ የአዲስ አበበ ምጠን የዚህ ግመሽ ነው
Tiruy Baley ደስ ስል እህት ዋው እኔ ግን ጎንደር ነኝ
የኔዉብ ቢስሚላ በየሄድሽበት ይቅናሽ እጅግ በጣም አድናቂሽ እና ናፋቂሽ ነኝ ኑሪልን ምንም አይካሽ አቦ እዳች አይነቶቹን ያብዛልን
ሱስ አሳዘኝ ይህ ፕሮግራም በጣም አሪፍ ነው
ይህን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው የገጠር ልጅ ነኝ ትዝታየንንሁሉ ይቀሰቅስብኛል
ዋው!! ግን እግዚአብሔር ጠብቆ ነው እንጂ ኢ/ዮ ጺደት የሌም እንዴ የሰው አገር ስነጻጺሮ ውደጆቼ ግን እንዲህ ሰለ አገራን ጣልቼ አይዴሌም እሺ የሰው አገር ስነይ ቤታቹ ሁሉ መደንት ብቻ ነው እኮ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እወድሻለሁ ♥
የኢትዮቢያ እናቶች. እኮ. ልዩኛቸው. አላህ. እረጂም. እዲሜከጤናጋ
ኡፍፍፍፍ የትም አካባቢ ይሁን ኢትዮጵያ ላይ ገጠር ሚኖሮ እናቶቻችን ጥንት ጀምረው ሳያርፉ ነው እስከዛሬ ያሉት እድሜና ጤና ይስጣቸው እንጂ በጣም ያሳዝናሉ እኛም ለፍተው አሳድገውን ትተናቸው ነው ከተማ መኖር ምንመርጠው
ትክክል እኔም በጠም የሰዝኑኛል ለረሰችን ኑሮ መርጤን ከተማ እንኖረሌን
ማሻአሏህ ዳስይላል አብሮ መብላቱ መጠጣቱ ጋዚጣኝዎ ስውድሽ ጊበዝነሽ
*ዉሎ አዳር አስቱ ዉስጤ ናት ኢትዮጵያዊ ነኝ ያዉም የወሎ ልጅ ነኝ ያዉም የወረቦቦ ቡልብሎ😘💝*
ማሬ አንድ ሀገር ነኝ እኔም ወረባቦ ነኝ አሰለል ት /ም ነው የተማርኩት
ማሻ አሏህ እኔም ወሎየ ወልደያ
Selam yeager legi
Hi susu,how are you my fellow proud amhara sister!!! I'm from wonderful Gojjam!!! I love everything amhara!! We are blessed with everything be it religion, culture, music, lifestyle, language, landscape etc!!! United and ancient Ethiopia forever!!!
Susu Ahmed የእናቴ ናፍቂ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ወረባቦ ያገሬ ልጅ
ይህን ቻናል በጣም ነው የምወደው ። ሀገሬን የሚያስተዋውቅ እንደዚህ አላገኘሁም ።❤
ይገርማል ኢትዮጵያ እኮ ውብ መልካም ድቅ ህዝቦች አሏት ውይ አስካልዬ ሳላደቅሽ ማለፍ አልችልም
Tadelenal
በጣም ነው የምወዳችሁ
ይችን ጋዜጠኛ ወድጃት ልሞት ነው ፍቅር የሆነች ናት እስኪ እድሜ ጤና ይስጣት በሉ😘😘😘😘
ይችን ጨዋ ጋዜጠኛ የምታደንቁ ላይክ ግጩኝ❤❤❤❤❤
ዋዉ ማሻአላህ ያምርል ወይኔ መቼነው እንደዚ በናቴ እጅ ምበለዉ
ውይይይ.ናፈቅ አገሬ
ቤቱሱያምርርር
ዋው እንዴት ደስይላል አስካልየ እመቤቴ ትጠብቅሽ ብዙ ነገር እያሳወቅሽነው በማርች ልኝ የኔ ምርጥ
የኢትዮጵያ እናቶች አባቶች ዘርኝነት አያውቁም አንዳንድ የቅርን ጅብ ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ እብርተሰቡን የሚያባሉ አንድ ሰው ሳይተዋወቅ ውሎ ማደር ቤቱ እድህ በቀላሉ አጅብ ነው አስደናቂ
ምርጥ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
That's agew segady chageny oh G_d my village long time all ready 12 years I have seen I miss so... so mach ✌💖
አይ. የገጠረ ሰው የዋህ እኩ ናቸው. እኔም የገጠረ ልጅ ነኛ. ጋዜጠኛዋ እውነት ጎበዝ ነሽ በርቺ
ይቅናሽ አስካልየ ይሄን ፕሮግራም እወደዋለሁ
አማሮች የናቴ ዘመዶች
እእግዚአብሔር ሰላሙን ሁሉ የብዛልን
አማራየ ለፍቶአጃሪ ሥወዳችሁ
አሥካልየ እባክሺ ሸንኮራ ይጅ ምጃርሄደሻል እባክሺ ሸንኮራጎራበይ።
አፈርልሁንላችሁ ያገሬሠው።
ጋዜጠኛዋን የምታደንቁ እንደኔ ላይክ
Me Me ወደ መካነሠላም ሄጅ
Me Me ዋዉ፣ድስቲቱታምራለች
ብዙትውሳታውችንንአስታውሺኝ
ዎው
እኔ በጣም
ዛሬም ይህን ፕሮግራም ሳይ ደስ ይለኛል።እንደዚህ አይነት ኑሮ ስወድ። ጥፍጥ ያሉ እናት። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ
100% ሮፌሽናል እና ምግባረ ሰናይ ጋዜጠኛ እንደዚህች እይነት ኦሪጂናል ጋዜጠኛ ጨዋ ትህትና የተሞላች ውብ ኢትዮፂያዊ ጋዜጠኛ ለመጀመሪያ ጊዜ በማየቴ ኢቲቪን በማመስገን ለእስካለን በጣም ሳላደንቅ እላልፍም👍
ወሎ አደር እንዴት ደስ እንዳምልኝ እስቲ እንዳኔ ደስ የምልችሁ like አደርጉ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
በጣም
ስጣፍጡማሻእላህ
አስካልየ ማር ንሸ ኮእ
እኔም በጣም ገጠር ስለኖርኩ ትዝታዬ በጣም
Mashallh yana mar 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘
አማራ እኳ ፍቅር ነው💋😍
ጋዜጠኞዋ በጣም ክብር ይገባሻል በርች ምርጥ
የኔማር፡አስካልየ
ይችን ማር ጋዘጠኛ የምወድ ላይክ ግጭኝ💋💋💋💋💋💋💋💋💋
እኔም ውድድድ ከልብ ❤❤❤❤❤❤❤
@@ወርቅነሽታምራት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናት ለዘላለም ትኑር ለናቶችችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በያሉበት አላህ ይጥብቃችው ብያለሁ
Woooow
Amin selm amin ewnt ewnt. .
zahra Yimam አሜን አሜን አሜን
አሚን
አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤
ምናለበት የከተማው አለሌ እረብሸኛዉ ሁሉ እደገጠሩ የዋሀ ቢሆን በየትም ሂዱ የትም የገጠር ሰዉ የዋህ ነው እዲያም ሲል ጀግናነው ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛ
ኪኪኪኪካ አሳቅሺኝ
ጋዜጠኛዋን ስወዳት የምተወዱ like አድርጉ
አገው ምድር በጣም ደስ የሚል በህል አለው ከዚ ይበልጥ እንድተስጠዋውኩት በዚ ኣጋጣሚ ጥሪ አቅርበለሁ በጣም ነው ደስ የሚለው
አማራ ለፍቶ አዳሪዉ።እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አስካልየ ትዝታየን ቀሰቀሽዉ ወይኔ በተየ ጎረቤት ስብስብ ሲል ደስታየ ነበር
Kkkkkkkk
@@snaapsnaap1121 ምነዉ ማሬ ሳቅሽብኝ እዉነቴነዉ እልም ያልኩ የገጠር ልጅ ነኝ።
ዘረኛ አማራ ከምትይ ኢትዮጵያዊ ለፍቶ አዳሪ በሚለዉ ብትተኪዉ ያስኬዳል ካልሽ ደሞ እንደጉራጌ ለፍቶ አዳሪ የለም ሰምተሻል
ምን አናደደሽ አማራ ሲባል ትነዳለቹሁ ማይ አማራ@@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
ስታምሮ ተሰብስባችሁ ማነው እደኔ ብቸኝ ነት የሰለቸው ላይክ
እኔም ሰልችቶ መሮኛል አይዞን
ነይ እኔ ጋር ማር
😢😢😢ከመሠልቸት አልፎ ዘግንኖኛል አልህዲ አባቴ ሞተብኝ😢😢😢😢😢😢
የኔ ፍልቅልቅ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም በርቺልኝ ቢሮ ቁጭ ብለው ጥፍራቸውን እየሞረዱ ስሙን ብቻ ለያዙት ትልቅ ትምህርት ነው ሆነሽ ነው የምታሳይው💚💛❤😘
እኔ ከዚህ ፕሮግራም በጣም የተማርኩት ነገር የገጠር ሰው እጅግ በጣም የዋህ እንግዳ አክባሪ መሆኑን ነው
ትክክል ማር
የትም ብሄር ህጂ የገጠር ሰው አዲ አይነት ነው እደውም ቢሄር አሁን አሁን ነውጂ አያውቁም አመናችሁም አላመናችሁም እኔ አማራ ክልልና ብሄር እደምመደብ በስደት ነው ያወኩት ገጠር ብሄር ምናምን አያውቁም ሊሰደዱ ካልሆነ ባዝቦርትም ስለማያወጡ
በጣም። የገጠርልጅ በመሆኔ እኮራለሁ አገሬ ናፈቀኝ ጎጃም
ይህንን ፕሮግም ባአየሁ ቁጥር ሆድ እየባአሰኝ ሁሌም ማልቀስ ሆነስራዬ ይሔ የዋህ ህዝብ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
ወላሂ እኔም እዳችው ስደት ስመጣ ነው ቢሄሬን ያወኩት የሰሜን ወሎ ልጅ ነኝ አማራ ነኝ የገጠር ሠው የዋህ ነን😢😢😢😢😢
ወይ ደስ ስትል ጋዘጤኛዋ እስኪ ምትወዷ like ግጩኝ ደግሞ እናቴ ናፈቀችኝ አይ ስደት kkkkkkkkkkkk አመዱን ለበሽው እኮ kkkkkkk
አረ ለዚች አበሳ ቃላት አጣሁላት የውነት ጀግና ነሺ
ማን ይሆን ለይች ጎበዝ ጋዜጠኛ ደሥ ላይክ የሚሠጠው ውይ ሠውና ባህሪው
ቃጥማው እንዴት እንደወደድኩት
ያመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ
ነሽ ይመችሽ አንዲ ቀን ብቅ በይ ወደ ወሎ
ሲቀጥል የማይረቡ ዘፋኞች ስንት ግዜ ይሸለማሉ ይችን ምርጥ ጋዜጠኛ እሚሸልማት ይጥፋ
ፕሮግራማችሁን ሳይ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ደስ ይላል። የንጀራ ምጣዱን ግን የቁም እንዲጠቀሙ እግረመንገዳችሁን ልምድ ካላቸው በማገናኘት ብትረዱአቸው ጥሩ ይመስለኛል።
በጣም ደስ ይላል እሽ ባህላችን ፀታ እድትኖርልን አምላካችን ይርዳን
ውሎ አዳር በጣም አዝናኝና አስተማሪ ነው፡፡ በአዊ ያለውን በማቅረባችሁ ደስ ይላል፡፡
ዋው አገሬ አማራ
በጣም ጎበዝ ልዩ ዝግጅት ነው የጀመርሽው ሌላው የውቢት ኢትዮጵያ ጓዳዋ እዴት ውብ ነው። ውብ አገሬ ጌታ ካንቺ ይሁን ።
ኡፍ አስካልዬ ታድለሽ እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ የገጠር ሰው የዋህ ደግ እሩሩ ንፁህ ህሊና ኡፍ አምላኬ ስለእናተ ብሎ አምላክ ይራራልን ፍቅሩን ይስጠን!!!
የገጠር ልጅ ነኝ የትግሬ እንደ ጠፍ ማኛው ነው የገጠር ሰው አሁን ኮ ስለ ኢትዮጵያ የለው ግርግር በትጥያቃችሁ ምንም አያውቅም እውነት ነው የምለው ጌታ ሆይ ለኢትዮጵያ ዘረኛት በቃችሁ በለን
ትክክል ቢጠየቁ ምንም አያቁ
*በእውነት ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን የክፍለ ሀገር አኗኗር እኮ በጣም ይከብዳል ብቻ ጤናውን ሰላሙን ያድልልን ጋዜጠኛዋ ደስ ስትል* 😘😘😍😍😍
ጋዜጠኛዋ ማር ነገር ናት የኔ ኮረሪማ ብየሻለሁ።እናታችንም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ገጠር ውስጤ ነው ያደኩበህ ባህል ልዩ ነው።እናቶች እንዲህ በእሳት ተቃጥለው ነው እኮ ያሳደጉን ክብር ለእናቶች
ዊ አቅም ቢኖረኝ ይህን ጋዜጠኛ ብሸልማት ❤❤❤❤so i miss you
በጣም አደቅሻለሁ ጋዘጠኝዋ በስማም ውዴ የህወት ዘመንሽን ይባርክልሽ ማዘርም ደስ የሚሉ ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
እናቱን የናፈቀው እስቲ እናት ለዘላለም ትኑርልን
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🎉🎉🎉🙏🙏🙏
የኔ ምርጥ እውነት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ባህላችን ሲአምር ሰላምሽ ይብዛልን
በጣም እውነኛ ኢትዮጵያዊ ናት
ገጠር እኮ ውበት ዋው ነው በእውነት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
እናትን ክፎ አይካት ያረብ
አሜን
Amen 🙏🙏🙏
አምን አምን መን እንደ እነት ለዘላለም ትኑ እነት
አሚንን❤
amen
የገጠር ሠው የዋህ ናቸው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ Amen Amen Amen👍
ድምጸሽ ያምራል
በጣም ደስእሚል የዋህገራገር ህዝብ ኢትዪጵያ ለዘላለም ትኑር ምርጥ ጋዜጠኛ 💚💛💖😍😍
እዴት ያምራል የገጠር እናት እኮ እዲህ በእሳት ተቃጥላ እምታሳድግ ፍጣሪ እናቶችን እድሜ ያብዛልን ላባቶችም እደዛው እዴት ያምራል
የገጠር ሰው ደጉ እንግዳ ተቀባይ ክፉ አይንካው ሀገሬ ሰላሙ ይብዛልሽ ልጆችሽን ክፉ አይንካብሽ
kiyyaa Robaa አሜን አሜን አሜን
ዉነት
የእውነት የምላቹ በእንጨት የሚጋገር እንጀራ በጣም ነው የሚያምረው አስኩዬ ዳጉሳ እኮ ልክ እንደ ጤፍ ነው በጣም ምርጥ ነው
ዳጉሳ ምንድን ነው ብዙ ግዜ እጠይቃለሁ ቦ አይመልሱልኝም ወሎ እንደት አናውቀውም
@@Lguama እንዴ ዳጉሳ እንዴት አታውቂም ወሎ ከሆንሽ
zinet Mohammed ወሎ ልጓማ ዳጉሳ ማለት ልክ እንደ በቆሎ በይው በብዛት ለጠላ እና ለአረቄ ነው ሚሆናው እንጀራ ግን ትኩሱ የጤፍ ይመስላል ከደረግን ይሰባበራል ሲበቅል ግን ልክ እንደ ጤፍ ነው ግን እሱን አምርቶ እቤት እስኪይስገበ ስራው በጣም አድካሚ ነው
@@ኢትዮጲያለዘላለምትኑርኢት አይ ዳጉሳ በደብ ተቦክቶ እብስ ከተጨመርበት ይለሰላል
ደጉሳ ልክ ጤፍ ነዉ ሚመስለው
Omg!!!I miss my country and my family I Born and raised in Amhara region!!! Thank u so much for sharing the story. God bless emama Ethiopia
የገጠር ልጅ ነኝ የውም ጎጃሜዋ ፍቅር ገጠር ውሰጤ ነው እሰኪ እነዚክን ገጠሬወች እንደኔ የምትወዷቸው ላይክ ግጩኝ
ማሸአላህ በጣም ደስ ይላል ጋዜጠኛዋ አላህ ይጠብቅሽ አድናቂሽነኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍
እድሜና ጤና ለእናቶች በተለይ የክፍለሀገር እናቶች የዋሆች የሁሉ መግቢያወች ናቸው ጋዜጠኛዋን የምገልፅባት ቃላት የለኝም ማር የሆነች ናት።
የኔ እናቴ እንዴት ታምራላችሁ የእውነት የክፍለ ሀገር ኑሮ እኮ እውነት የእግዚአብሔር በርከት ያለበት ህዝቡ የዋህ ከሁሉ ተመሳስሎ የሚኖር የእውነት የደግነት ጥግ ያለው በክፍለ ሀገሩ የገጠር ልጂ በመሆኔ እኮራለሁ የእውነት እግዚአብሔር የዚህን ቤት በርከት ያብዛ
ሱሪቱን ውልቅ አርገሽ ቀሚስቲን ልብስ አርገሽ ከከከከ የኔ የዋህ የኔ ቅን እናት ኢትዮጲያዊት በመሆኔ እድለኛ ነኝ ስንት የዋህና ደጋግ ሰው አለ በተለይ ወደገጠሩ የእውነት ከልባቸው ምርጥ ሰወች ናቸው እነ አባ መስጠት ያላቸውን ወደዋላ የማያውቁ ቅኖች አቦ ረጅም እድሜ ከጥሩ ሲሳይ ርዚቅ ጋ ይስጣችው ፈጣሪ አስካልየ አንችም ከልብሽ ቅንና ምርጥ ሴት ነሽ ምንም ስራሽና እንጀራሽ ቢሆንም በማስመስል ሳይሆን ከልብሽ እደምትሰሪው ያስታውቃል ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ የኔ ፍልቅልቅ
በጣም ነው ደስ የሚለው የውሎ አዳር ኘሮግራፍ አስካለም ጐበዝ ናት ባህልን ለማስተዋወቅ
ከተሜ ነኝ ባልልም ገጠርን አላቅም እንዴት እንደምወድ ጭስ ላም ምናምን ሳይ ቤቱ ኩሽናቸው ሁላ ስወደው ወላሂ ከስደት ስመለስ ኢንሻ አላህ. ገጠር ሄጄ ቁጭ
er ናፈቀኝ ናፈቀኝ ደጉ ገራገሩ ያገሬ ሰው ስደት ያስጠላው ማነው እደኔ ምርር ያለው
እኔ
የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር ውስጤ ነው
ኢትዮጲያዊነት ስብእና የተላበስሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊ !!!!! አስካልየ በርች !!!!!!!!
የነዚህ የገጠር ሰዎች ጨዋነት በጣም ማረከኝ በእውነት ማህላቸው ብኖር ምንኛ ደስ ባለኝ እውነተኛ ህይወት ከተፈጥሮ ጋር ተከባብሮና ተስማምቶ መኖር ደስ ይላል ከከተሜዎች የተደበላለቀ ህይወት በእጅጉ ይሻላል ምስጋና ለዚች ጎበዝ ጋዜጠኛ.,...
በትክክል
ውይ ማር የሆሽ ጋዜጠኛማለት እዳችነው እኔም በሀገሪ ባህል ብጋብዝሽደስ ይለኛል ስደት ላይሁኜነው እጅ አብሽሪ ለወደፊት ገነጋረነሽ በአማራ ክልል ውሎአዳረ ከኔጋ ኢሸአላህ ለኢቶቢያኑሪ ለዘላለም
እህቴ አለሀ ይጠብቅሽ ኢስኪ ወደ ወረቤ ህጂ በጠም ጎበዝ❤
እግዚአብሔር ህዝቤን ምርጥ ዘመናዊ ህይወትን እንዲኖር እርዳው
ማር የሆነች ልጅ ናት እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ የኔ እናት
ይች ናት ኢትዮጵያ የበሉትን በልታ ተምራ የምታስተምር ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤
እስኪ ወደ ወሎ ሂጆ ኮምበልቻ ደሴ ሀይቅ ወደነዝህ አካባቢወች ብትሄጅ
Zed Bintislam ጎበዝ
በሂድች ♥♥
Zed Bintislam ሀይ
ኬሚሴ ሄዳለይኮ
ሒዳ ነበር።ኬሚሴ ወሎ ነው አይደል አወ ሂዳለች ።
መልካም ሴት ለናቶቻችን ክብር ይገባቸዋል
በቃ ቃላት የለኝም ለጋዜጠኛዋ ለአስካለች ፍቅቅቅቅቅቅ🌷💘
መድህን አለም እየሱስ ክርስቶስ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ያድላችሁ አስካለ በእውነት እሰው አይን ገብተሻል በጣም ተወዳጅ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው በርቺ ከልብ አመሰግንሻለሁ አከንርሻለሁ በስደት ሳለን ይሄንን ግሩም ፕሮግራም ስናይ መንፈሳችን መታደስ ጀመረ እመ አምላክ በምልጃዋ አትለይሽ
ዛሬ ታድዬ አንደኘነኝ አእቺ ጋዜጠኘስወዳት አቦ ሺ ነፍ አመት ኑሪልኝ የኔ ድንቡሽቡሽ የአመቱ ምርጥ ጀግና ብዬሻለው የኔ ቅመም 😍😍
እረ አደኛ አይደለሽም።
Ss Mm አንቺ ደሞ አረ አታወርጅኝ በዚ ሁሉ ሰው ፊት ከከከከከ
@@አሚራአሙቲ ውርደት አይደለም ማር
በእውነት ማን አለ እደገጠር ሰው ልበንፁና ልበ ገራገር የዋሀ እንግዳ ተቀባይ አብልቶ አጠጥቶ መርቆ የሚሸኝ የዋሀ ህዝብ ፈጣሪ ሠላማችውን ያብዛልን
ጋዜጠኛዋንም በጣም አድናቂሽ ነኝ
መጎብኘት ያለበትን ጀግናውን የገጠር ሰው ስላስተዋወቅሽን እናመሰግናለን ተባረኪልኝ
*ደስ የሚል ዝግጅት እናመሰግናለን አስኩ*
ተባረኪ አፍ ፕሮግራም ነዉ
በጣም ነው
Rrplies
እናትን ክፉ አይንካት ያአላህ ገጠርመወለድኮ መታደልነዉ
ሰታምሩ እማ እረጅም እድሜ 👌👍 ተመኝሁ ለሁላችሁም ገጠረ መሆን መታደለ ነው👌👍
የገጠር ሰውስ እግዚአብሔር የባረከው ነው
የጋዜጠኛዋ ግን ይገርመኛል ውድድድድድ ማሬ
ኢቢሲ እናመሰግናለን ያማራን ክልል ታሪክ በደምብ አስተዋዉቁ ሚጐለዉን ነገር አስተላልፍ
አለን አለንወሰለን ኧረ ጠፍተሽ ነበር እንኮን ደህና መጣሽ ኡፍ የገጠር ሰው እንዴት ደስ ይላል የወሀናተችው እንግዳ አቀባበላቸው የአላህ የእናቶች ሊፈት ጌታዬ ሆይ ሁሉንም እናቶች በእዝነትህ ጥላ ስር አኖራቸው ያረብ
ወዴ ሰሜን ወሎ ሂጅ ዴግሞ አስኩ ስወድሽ ጋዜጠኛ ማለት እንድህ ነው!
ወልድያ ቆቦ ለቀጣዩ እንጠብቃለን
አወ።።ስሜንወሎ።የቆጆወችሀገር።።።ዜድነኝ።ከመርሳ።።።ሂጅናአሳይን።።።።
የኔማርጋዜጠኛዋንሥወዳት ደሞአትጠየፍምየሠጧትንትበላለችፈጣሪይባርክሺማሬ
ሰላም የተዋህዶ ልጅ ሰላም የያገሪ ልጅ
አዊ ጌራ 💚💛💓👌👍በጣም የምወደው ዝግጅት ጋዜጠኛዋን በጣም ነው ምወዳት😍😍😍😍😍😍
ማን እንደ ገጠር
ፍቅር እኮ ነን🌹🌹❤