የአርቲስት አማኑኤል ይልማ የልጅነት ትዝታ እና ሌሎችም | ከሰሞን ሙሄ ጋር | ሁሉም ታሪክ አለው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 78

  • @ephronkinfe3416
    @ephronkinfe3416 2 หลายเดือนก่อน +22

    ይበልጥ እንዲህ ያግባባቹ የስራ ባልደረባ ስለሆናቹ አይደለም:: የዛ ዘመን የዛ ትውልድ ልጆች ስለሆናችሁ ነው:: ወርቅ ዘመን

  • @LinaTeshome
    @LinaTeshome 2 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ነው የምወድህ የኔ ምርጥ ሙዚቀኛ ነህ አማን ተባረክ አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም እርግት ያለ የምወደው የጥበብ ባለሙያ አማኑኤል ይልማ 👌😍 ሶልዬ ፕሮግራሞችህ በጣም ደስ ይላሉ ደስ ብሎኝ በገግታ የማያችሁ በርታ 👏😍🔥

  • @Kal-g3k
    @Kal-g3k 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጋባዥውን ተጋባዥንም በጣም ነው የማከብራችሁ ስለየኇችሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @yeshimbetandarge9868
    @yeshimbetandarge9868 2 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ትውልድ፣ (ቄስ ት/ምህርት፣ ጠጠር፣ እርግብ፣ ቆርኪ) አይ ያ ዘመን ደስ ሲል እንዳሁን ቴክኖሎጂ ባልነበረበት ሕዝብ ባልበዛበት ጽድት ያለ ኑሮ፣ ሰላም የበዛበት ኑሮ፣ ንጹህ አእምሮ፣ የወላጆች የጐረቤት የአካባቢ የሕብረተሰብ ለልጆች የሚሰጥ ትልቅ ፍቅር፣ ደስ የሚል ትዝታ ምርጥ ፕሮግራም ነበር አማንና ሶል ተባረኩ

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሶል፣አማን ሁለታችሁም ርግት፣ብስል ያላችሁ ናችሁ።እውነትም ሁሉም ታሪክ አለው።ለየት ያለ ቃለመጠይቅ ነው።እኔማ አብሬያችሁ ሁሉ የምጫወት ነው የመሰለኝ።ደስ ይላል።ክብር ለሁለታችሁም።

  • @alemtsehaydemisse9640
    @alemtsehaydemisse9640 หลายเดือนก่อน

    የአማን ፀባዩ ልዩ ነዉ ሰዉ አክባሪ ተለማማጭ በስራዉ እንከን የማይወጣለት ፔንድሎም ፊልም ላይ ጥሩ ተዉኖታል አርቲስት መሆን ይችላል ያደረገዉ ኢንተርቪዉ ልዩ ልክ እንደቡና ጣፋጭ ነወ ሁለቱም ያ።ረጉት ልዩ ወግ ነዉ❤❤❤

  • @binyamtesfaye2104
    @binyamtesfaye2104 2 หลายเดือนก่อน +1

    አማኒ ምርጥ ልጅ። ❤
    ከአድቬንቲስት ት/ቤት ጀምሮ ሳውቅህ፤ ፀባይህ የማይቀየር። ጥበብን ጨምሮ አብዝቶህ ይስጥህ። ለእናትህን ነፍስ አምላክ በገነት ያኑርልን።

  • @user-chaltu-biniyam.2308
    @user-chaltu-biniyam.2308 หลายเดือนก่อน +2

    ሦልዬ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታልኝ

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 2 หลายเดือนก่อน +11

    ፔዱሌም አፍቃሪ ሆኖ የሰራው ፊልም በጣም ነው ምወድለት ደስ የሚል ገፀባህሪ አለው የትክክለኛ ማንነቱን ባላውቅም እርግት ወይም ደስ የሚል ሰው ነው።

  • @Axum-ol3qd
    @Axum-ol3qd 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amanuel yelma❤ respect Big respect 🙏🙏🙏

  • @ahmenaahmena6466
    @ahmenaahmena6466 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በጣም የምወደው የማከብርው የማደንቀው አርቲስት እሱ ያለባቸው ፊልሞች ልዩ ናቸው በጣም ❤

  • @BirukTilahun-md6bg
    @BirukTilahun-md6bg 2 หลายเดือนก่อน +3

    አማን በጣም ነዉ ማደንቅህ❤❤❤

  • @YonasSahlu-s7r
    @YonasSahlu-s7r 2 หลายเดือนก่อน +1

    አማኑኤል አብረን ያደግን እስኪመስለኝ ነው በእዚህ ቃለ-መጠይቅ ብቻ ያብራራህኝ

  • @AdemMalik-k5f
    @AdemMalik-k5f 2 หลายเดือนก่อน

    mashallah ,,, wonderful nice program ,, we thankyou solomon muhe and amanuael yuilma ,,,

  • @adanekassie208
    @adanekassie208 2 หลายเดือนก่อน +4

    አማን ሁለገብ የጥበብ ሰው የሙዚቃ አቀናባሪ የግጥምና ዜማ ደራሲ የፊልም ተዋናይ የአይዶል ዳኛ። ሶል አማንን ስላቀረብከው በጣም ነው የማመሰግንህ

  • @YonasSahlu-s7r
    @YonasSahlu-s7r 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን ድንቅ ሰው ግሩም ቃለ መጠይቅ አድራጊ ነህ

  • @abel8835
    @abel8835 2 หลายเดือนก่อน +1

    አማኑኤል ጥሩ ስብእና አለህ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ደስ የማይሉ ቀኖች ሳይመጡብህ ( ምሳሌ 11 - 4 ) አንብበው ንቃ ፀልይ ትጋ❤

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 2 หลายเดือนก่อน +1

    አማንዬ በጣም ነው የማደንቅህ

  • @woubitwogayehu6400
    @woubitwogayehu6400 หลายเดือนก่อน

    Huletachhunm betam new yemwedachhu ❤❤❤❤

  • @appseth8007
    @appseth8007 2 หลายเดือนก่อน +5

    ልዬ ነው ደስ ስትሉ የኔ ዘመን ትውልዶች ሰለሞን ሙሄ ቄስ ትምህርት ቤት ስታወሩ ትዝ ያለኝ ቀራንዬ መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን ግቢ ቢራራ ነበር ስማቸው እዛ ከሆነ የተማርከው ሀሁ ነፍሳቸው ይማር እኔ ከሀሁ ጭማሪ መሰረተ ትምህርት ከአዛውንቶች ጋር ተደብቀን እንገባ ነበር አንዳንዶቹ ያስወጡናል ጆሮአችንን ቆጥጠው አንደኛክፍል በ82 ገባሁ ቀራንዬ መድሀኒአለም

  • @kidushayleysus8028
    @kidushayleysus8028 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፁም አሁን የለም የቀረ መሰለኝ ተመቸህኝ

  • @tesfayeabebetesfayeabebe7991
    @tesfayeabebetesfayeabebe7991 2 หลายเดือนก่อน

    አማኑ ምርጥ የጥበብ ሠው

  • @wollo4001
    @wollo4001 2 หลายเดือนก่อน

    አማን❤❤❤❤❤

  • @HoneyNahom
    @HoneyNahom 2 หลายเดือนก่อน

    Aman ❤

  • @californa6827
    @californa6827 2 หลายเดือนก่อน

    ደረጄን ነው አይድል

  • @tarekegnmekonnen4359
    @tarekegnmekonnen4359 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለሞን ሙሄ 🎉🎉🎉

  • @khairedin7940
    @khairedin7940 2 หลายเดือนก่อน +17

    የፊልሙን ርእስ በለቀዉም ልብስ ሰፊ ሆኖ የሰረዉ ፊልም የተወጠለት ነበር

    • @cherinetgetahun
      @cherinetgetahun 2 หลายเดือนก่อน +4

      Pendulem

    • @gerahailu5927
      @gerahailu5927 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፔንዱለም

    • @user-chaltu-biniyam.2308
      @user-chaltu-biniyam.2308 หลายเดือนก่อน

      ፔንዱለም 2 ሳሮኖችን ወዶ የሠራው ፊልም ነው

    • @khairedin7940
      @khairedin7940 หลายเดือนก่อน

      @@user-chaltu-biniyam.2308 አሪፍ ሚሞሪ አለቹ 9 አመት ወደ ኃላ ሄደቹ መስተወስ ከቻለቹ

  • @azitaKebede
    @azitaKebede 2 หลายเดือนก่อน

    አማን በጣም ነዉ ማደንቅህ

  • @AsrarRedi-r1h
    @AsrarRedi-r1h 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው ምርጥ አንደበት እውነትም አማኑኤል

  • @samsomtesfa
    @samsomtesfa 2 หลายเดือนก่อน

    I respect Ama

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ልጂ እያለው ያየውት የማያልቀው መንገድ የሚለውን ፊልም ከትግስት ግርማ ጋ ያየውት መችም አርሳውም እጃ የማያልቀው መንገድ ከህወቴ ጋም ስለሚሄድ መሰለኝ እወደዋለው አማንዬ❤🥰

  • @tadelealemayehu6761
    @tadelealemayehu6761 หลายเดือนก่อน

    አማኑኤል ሥነመግባርን ከሙያው ዲስፕሊን ጋር አዋህዶ የተችረውና ለብዙ የሙያ አጋሮቹና ጎደኞቹ ምሳሌ የሚሆን አመል ከመልክጋ የተቸረው ድንቅ አርቲስት ነው::

  • @መብሩክታጁቱዪብ
    @መብሩክታጁቱዪብ 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሰው

  • @Belay-q4e
    @Belay-q4e 2 หลายเดือนก่อน

    አማን ሲያወራ ሁሉም አእምሮ ውስጥ አለ ማለት ነው ለምሳሌ እኔንም የኮከበ ጽባህ አስተማሪዎቼ ናቸው የቀረጹኝ ሁሌም አመሰግናቸዋለሁኝ እውነት ለመናገር።

  • @makis1623
    @makis1623 2 หลายเดือนก่อน

    አማንዬ ስወድህ ❤

  • @ethio640
    @ethio640 2 หลายเดือนก่อน +4

    ለምን ይሄ ቻናል ብዙ view እንደሌለው አይገባኝም

    • @danaittekeste7982
      @danaittekeste7982 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰው እኮ እንዲህ አይነት ነገር ላይ ጊዜ የለውም እነ ሞጣ እና እንዛ ትንንሽ ቲክቶከሮች ጋር ነው ብዙ ቪው ያለው እንደነዚህ አይነቶችን ለአይናችን አያሳጣን ወዝ ያለው ፕሮግራም

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 2 หลายเดือนก่อน +1

    A show that lasts long, keep on!!! Sound is less in Amanuel side,

  • @saddamnegeso3376
    @saddamnegeso3376 2 หลายเดือนก่อน

    arif amanuel des ye,il sew sol respect

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤😍👍

  • @bekriabera7425
    @bekriabera7425 2 หลายเดือนก่อน

    ስሌ 50 ደቂቃ ሙሉ ስለ ልጅነት አስልቺ ነው

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SolomonAddisAyal-c1d
    @SolomonAddisAyal-c1d หลายเดือนก่อน

    😘😘😘😘

  • @YonasSahlu-s7r
    @YonasSahlu-s7r 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የልጅነት ትዝታ የአሁኑ ዘመን ማርባትም መትከልም የለም ሊጠፋ ነው ጠፍቷል እርግብማ ማርባት ቀረ እኔ ያለሁበት አገር እርግብ ትንሽ ትንሽ ነበሩ አንድ ቀን ጠዋት እርግቦቹ የሚያድሩበት ኮርኒስ ውስጥ ገብቶ እርግቦቹን ሲያንቃቸው እጅ ከፍንጅ ባንግላዴሽ ነው ሀብታም ነው ሳውዝ አፍሪካ ምን ሆነህ ነው እርግቦቹን የያዝካቸው ስለው ዮናስ አንተ ምን ታውቃለህ ምርጥ ምግቦች ናቸው አለኝ ለልጆቼ 12 ዶሮዎች እንዲያረቡ ስሰጣቸው አያቶቻቸው እያረቡ ከመብላት ጭርስ አደረጓቸው ዶሮዎቹ የት ጠፉ ስላቸው ሸለምጥማት ጨረሷቸው አሉኝ ድመት እርግብ መብላት ያቆመ ይመስለኛል ዘንድሮ

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 2 หลายเดือนก่อน

      😮

  • @YonasSahlu-s7r
    @YonasSahlu-s7r 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ቃለ መጠይቅ ለትውልድ እሚጠቅም የኢትዮጵያን ማንነት በግልጽ የተወያያችሁበት እኔ እናቴን ያውኳት ከተሰደድኩ በኋላ ነው በተለይ ከእዚህ አለም ስታርፍ አሁንማ ሁሌም እናቴ አጠገቤ ነች

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 2 หลายเดือนก่อน

      😢

  • @kignetband7428
    @kignetband7428 หลายเดือนก่อน

    Sole bereta arif perogeram new aman arif sew gobeze musicegna getim arif zema arif aqenabari

  • @AbrahamTadesse-o8v
    @AbrahamTadesse-o8v 2 หลายเดือนก่อน

    Please sole magest yemilawn file kala please post adrgelan sole

  • @Samshubbi
    @Samshubbi 2 หลายเดือนก่อน

    I didn’t know Habtamu passed away, that’s really sad.

  • @KazaBlanka-js3op
    @KazaBlanka-js3op 2 หลายเดือนก่อน

    ካዛ ካዛብላንካ የአዲስ አበባምርጥ ሰፈር ታሪክን የዋሊት

  • @ethio640
    @ethio640 2 หลายเดือนก่อน

    Sol ቲክታክ ላይ ሾርት ቪዲዮ ብትሰራ ጥሩ ነው

  • @kassagoraw
    @kassagoraw 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሰለሞን: እንደ አህያ ጡት ሁለት የሚባልበት ምክንያት: ከአንድ መደብ ሁለት ጫፍ ስለሆነ ነው :: የሰው ግን ሁለት ቢሆንም ለየብቻው ያለ ነው😂
    ስራህ ጥሩ ነው በርታ

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 2 หลายเดือนก่อน +2

      አባባሉን እንጅ ምክንያቱን አላውቅም ነበር። እውቀት የትም ቦታ ይገኛል የሚባለው እውነት ነው። thank you for sharing

    • @Enat-Makeda
      @Enat-Makeda 2 หลายเดือนก่อน

      ዋው ባለፈው እራሴን ጠይቄው ሁለት ጡት ያላቸው ብዙ ናቸው አህያ ለምን ብየ አልገባኝም ነበር

  • @emann7734
    @emann7734 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜም እርግብ ያረባ ነበር 😊

  • @bethsucks7712
    @bethsucks7712 2 หลายเดือนก่อน

    Yedro abat hod yefjew......😢

  • @Belay-q4e
    @Belay-q4e 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሙሄ subscribe ያደረኩክ እንደ አማን ስርአት ያላቸው ልንማርባቸው የምችለውን ባለሙያዎች ታቀርባለክ በማለት ነው ስለእውነት

  • @californa6827
    @californa6827 2 หลายเดือนก่อน

    ሰልዬ ሙሄ እኔ ግን ኢንተራቪው ለመደረግ አርቲስት መሆን አለብኝ የኳሰ ሜዳ ልጅ ነኝ እድገቴ መርካቶ ከ እሰከ ጫወታ አውቃለው ግን ካሊፎርኒያ ነኝ በሰልክ እባክህ ልለምንህ

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 2 หลายเดือนก่อน

    ብትፈልጉ እኔም ቄስ ት/ቤት ነዉ የተማርኩት ታዲያ ፊደል እንዴት ሰዎችን እንደማርም እንደዛሬ ጊዜ ልጆች። እረባክክ እያልኩ አይደለም ። ቤተሰቦቼን እንዴት እንደማመሰግናቸዉ።

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 2 หลายเดือนก่อน

    Sorry to hear that Amanuel, I just told to my mother about your mother death, she was absolutely shocked as we are family and my mother once mentioned you being her cousin son. She doesn’t have any of your number I think anyway RIP w/ro Aster 😔

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 2 หลายเดือนก่อน

    ከረቂቅ ተሾመ ጋር አንድ የሰራው ፊልም ነበረው።

  • @Zola23-g5i
    @Zola23-g5i 2 หลายเดือนก่อน

    ሠለሞን ዝም ብለህ ነው አንብብ ብዙ ይቀረሃል ወንድሜ ኔፕ ነህ

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 2 หลายเดือนก่อน

    ርግት ያለ ሰው።

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu 2 หลายเดือนก่อน

    ድምፅ ትንሽ ከፍ ቢል ❤

  • @lifetree7177
    @lifetree7177 2 หลายเดือนก่อน +2

    አማኑኤል ምነው ዋናውን ታሪክ አለፍከው:: ያን ግዜ በሰማኒያዋቹ የሰርግ ከተፋ በምትሰራበት ግዜ ኦርጋን ከአራት ኪሎ ከቤተ መንግስቱ ጀርባ ከነኢሳያስ ቤት ተከራይተህ አርብ አርብ ከጉዋደኛህ ጋር እየመጣህ እየወሰድክ ትሰራ ነበር:: 30 ብር ይሁን ሀምሳ ብር አሁን ትዝ አይለኝም ትከፍል ነበር:: ያን ግዜ ስምም አልነበረህም::I guess it was the foundation for what you become now!

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 2 หลายเดือนก่อน

      ስምም አልነበረህም አይባል 🙆

    • @yisakmekonnen1236
      @yisakmekonnen1236 2 หลายเดือนก่อน

      ዕውቅና አልነበረእም ነው የሚባለው

  • @AlmazHiwot
    @AlmazHiwot 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴ ለምን የውሽማ ባሕል በናንተ ግዜ ይቋረጣል መረሳት የሌለበት ባሕል ይመስለነኛል😁😁😁

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 2 หลายเดือนก่อน

    ትሩፋት ከአባባ ተስፋዬ ተረት በኃላ የተለየ ታለንት ያላቸውን ልጆች እንግዳ አድርገው ትጋብዝ ነበር በብላክ ቲቪ ዘና ብለናል።

  • @chombegobena4279
    @chombegobena4279 หลายเดือนก่อน

    ሶል ግን ተቀየምኩህ እስካሁን በዚህ ሚዲያ ፕሮግራም እንደጀመርክ ሳትነግረኝ ፡፡ይሁን በጣም እንወድሀለን መላ ቤተሰቦቸ ዳይ subscribe ሁልሽም

  • @መብሩክታጁቱዪብ
    @መብሩክታጁቱዪብ 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤