Mesay blessed happy New wish for our Homeland Ethiopia to be free from the evil person hope this is every Ethiopia wish out there God bless our Ethiopia
Sudan border was given as a favor to prevent TPLF & FANOS because these lands are Amhara's & Gambela's land it is not Oromias land. This government's problem is internal problem. Which means: it is working for the superiority of Orommo & to make Oromia the greatest 100%. From day 1 they never worried for Ethiopians unity. As the history shows Zemene Mesafint started when a woman of Orommo tried to bring Orommifa national language. Any problem creates in Ethiopia, in one or another way they are involved. So now Ethiopians should take their country back & give it to it's father. This is like giving flaming fire to a 4yrs old & leave him alone. Thank You!!!
2017 ሀገራችንንና ህዝባችንን እግዚአብሄር ይታደግልን::
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን አሮየዉን ዓመትና ብልፅግናን አይመልስብን እደ ጉም ያትንንልን ፋኖን እደ ዋርካ ከሁመራ እስከ ኦሞራቴ ከመተማ እስከ ሞያሌ ያስፋልን❤❤❤
በ2017 ብልፅግናን ተባብረን እናስወግደው።
መሣይ ❤❤❤ፋኖ ጀግናዬ❤️❤️❤️❤️❤️አማራ💪💪💪💪
ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
መሳይ እና ገለታ እንኳን አደረሳቹ::
አምላክም የልባቹሁን ይሙላላቹ ወንድሞቼ::
የእኛ ጀግኖች በርቱልንን በድጋሚ እናመሰግናለን::
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድል ለፍኖ
2016 ዓመተ ምህረት ኢትዮጵያ በሁለተናዊ ነገሮችዋ ሁሉ ከባድ ውድቀት የደረሰባት ዘመን ነበር።እብይ የተባለ የክፋት ሁሉ ምንጭ እስካለ ድረስ ይብሳል እንጂ የሚሻል ነገር ስለማይኖር ፈጣሪ በኩነ ጥበቡ ይገላግለን!!። 2016 ልዩ የሚያደርገው ነገር ቢኖር አማራ በታሪክ ሲነገረን የነብረውን ጀግንነቱን ዓለምን ባስደመመ መልኩ ያሳየበት ደማቅ የድል ዓመት ነበር። በዚህ ድል መጪው 2017 ዓመተ ምህረት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነፃ የሚወጣበት አብይ የተባለ የኢትዮጵያ ጠላት የሚወገድበት እንዲሆን እመኛለሁ።ድል ለተገፋው ጀግና የአማራ ህዝብ! ድል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ!! በድጋሚ መልካም አዲስ ዓመት !!
ሰላም መሳይ እና ገለታው መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ
ኢትዮጵያ ውስጥ የመንግስት ስርዓት ለውጥ መምጣት አለብን።
እንኳን ደህና መጣህ መሳይ
ብልፅግና ትሸኛለች በ2017 ድል ለጀግኖቹ ፋኖዎች
አሜን
❤❤🎉ኢንሻአላህ
ምንም ጥቅም የሌላት የደደብ ጥርቅም ይጥረጋት!!!
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እንኳን በሰላም መጣህ❗
በእውነት መሳይና ገለታው ከልብ እናመሰግናለን ለእውነት ቆማችኋልና ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድላችሁ እኔን የገረመኝ ዋና ዋና የንግድ ተቋማት እያፈረሱ ለመዝናኛ እያሉ ሳር ይተክሉበታል ቦታውን ምን እደታሰበ ግራ ይገባኛል እመኑኝ የአማራን ትግል መቸም አያሸንፈውም
የአብይን ቃል ቃል በቃል ነው የተናገረው ሰላም በሌለበት የሰላም ሚንስትር የሖነው የተናገረው !
የሰላም ሚኒስትሩንማ አፍነው አስረው እያሰቃዩት ነው።
መሳያችን:እና:ገለታው:እወዳችኃለሁ❤❤❤:በርቱልኝ:ወድሞቸ❤❤❤
በጣም አስደንጋጭ ተግባር ጧፍ ይዘው ያን
ድንበር,ለሱዳን,ሰሜን,ሰጥተው,ያጥፋችሁ,🙏
ድል ለፋኖ ❤️💪
ድልለፋኖ ሳተሰለቺ ደክመኝሳተሉ ለታጒላቺህ ክቡረ የተክበራቺህ መሳይ ጋለታወ እድሁም መልካምደጋገኢተጲያዊያን እጀገና እናሰገናለን እንወዳቺሀለን እገዚቤረይባረካቺህ ድልለተገፋወ ለተበደለወ የአማራፋኖ ህዝብ እዲሁምድል ለኢተጲያዊያብ በሙሉ
አሜን
መሳይ እባክህ ህዝባችን መከራውን ሰለሚረሳ በ2016 ሀገራችን ያለፈችበትን መከራ ፐሮግራም ሰራበት🙄
እውነት ነው:: በላይ በላይ አዲስ አጀንዳ እየተሰጠን ነገሮችን በቀላሉ የመርሳትና አንዳች መከራ እንዳልሆነብን ሁሉ መዘናጋት የእለቷን ማራገብ ብቻ እየሆነ በጣም እበሽቃለሁ::
እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ!!! አደረሰን!!! ታላቁ ፈጣሪ አምላካችን እግዚአብሔር ከበዓል በረከትና ረድዔት ያሳትፈን፡፡ አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
በአዲሱ ዓመት ታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር በጎ በጎ ሃሳባችንና ውጥናችንን እንዲያሳካልን የዘውትር ጸሎቴ ነው፡፡ አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
በሠላም በጤና ጠብቆ የከርሞ ሰውም ይበልን፡፡ አገራችን ኢትዮጵያንም በሠላም በፍቅር እና በአንድነት ይጠብቅልን፡፡ አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ እንኻን አደረሳችሁ ወገኖቸ!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድል ለፋኖ
አይ አገዛዙ አቅሙን አያውቅም፣ፋኖ ጀግናና ሥነምግባር ያለው ለፍትሕ ታጋይ እንደሆነ እንመሰክራለን፣
Great partnership, Mesay and Geletaw.
እውን እቺ የአማራ ጠላት አዳነች አማራ ምድር መርገጥ ነበረባት
Mesay blessed happy New wish for our Homeland Ethiopia to be free from the evil person hope this is every Ethiopia wish out there God bless our Ethiopia
FANO Shall win ✌✌✌✌✌👏👏👏👏👌
መሳይ ጀግኖችን
አቶ ገለታው እና መሳይ መኮነን 2016 ዓ.ም ምን ይመስል እንደነበረ በትክክል ገልፃችሁታል።
በ2017 ዓ.ም መላው የኢትዮዽያ ህዝብ ሰላምና ደስታ ያጎናፅፍልን።
ሰላም እንዴት ነህ ወድማችን መሳይ ሰላም ለሀገራችን ሰላም በጫካ ለሚዋደቁልን ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድል ለፋኖ አብይና ዲያቢሎስ ይደምሰሱ
እውነት ነው መሳይ መኮንን እዳው ከዚህ ግለሰብ 2017 የምንገላገለው
በጎች
የሱዳንን ድንበሩን ሸጦላት ይሆናል የአብይ ድፎረት ብዙ ነው።
በእዉነቱ በ2016 የነበረዉ ጊዜ በአብዛኛዉ ሕዝብ በርሐብ፣በመፈናቀል፣በማንነቱ የተገደለበት ሕዝቡ ኑሮ አንገብግቦት በየቀኑ መንግሥትን ያማረረበትና የመንግሥትን መዉደቅ የተመኘበት ዓመት ነበር።
ጎንደሮች አዳነች አበቤን ዝም አላችኋት
ዝም አሏሏትም ቀይ ምንጣፍ ነው ለሚሸተው እግሯ ያነጠፉላት
ስርዓት አልባውን የአብይ አህመድ ውርጋጥ በልክ በልኩ እየከረከሙ ማስወገድ ግድ ነው ወገን
❤❤❤ ድል ለፍኖ ድል ለአማራ
AMEN Egzehabere yebarkachu
ተማሪወቹ በሙሉ የጣላቸው አውቆነው ወታደሩ ስላለቀበት አዲስ ምልምል ከተማሪወቹ ሊመለምል ነው አብይ የተማረ ሀይል አይወድም
A❤❤❤❤❤
ኧረ ፈጣሪ በላውን ያንሳልን።
መሳይ ወንድሜ የማንነት ችግርን ድርድር ሸምግልና ሊፈታው አይችልም መፍትሄው ሽግግር መንግሥት ነው
❤❤❤❤
መሳይ እና ገለታውእንኳን አደረሳችሁ በአዲስ አመትም የበለጠ ለአገራችሁ ለወገናቸሁ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሎ በታማኝነት በቅንነት በብልፅግና መንግስት የኢትዬጵያ በተለይ የአማራ ህዝብ እየደረሰበት ያለውን ግፍ እና መከራ ለአለም በማሳወቅ ከባለፈው በበለጠ እንደምትሰሮ ተስፋ አለኝ በርቱ
ትክክል!
እንኳን🌻 ለ2017አ .ም 🌻🌻አደረሳችሁ 🌻 አዲሱን 🌻አመት በፋኖዎች ያድሰን🌻🌻🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ
Selam mesay ❤❤❤
አንድ አልጀሪያዊ አዲስ አበባ ሰሞኑን አግኝቸው እናንተ በዘር ተከፋፍላችሁ እኛንም እንደ አፍሪካ አዋረዳችሁን አለኝ።
enate ehge mengestu eko nwe bzre keflwe ymeygdadelwe
Very good discussion ❤❤❤❤❤
ኮሊደር እማ ልማት አይደለም ማፈናቀያ እና ሀብት መቀምያ ነው ወዳጄ
New modrrn kind named principle. 😅😅
ሰላም ወገኖች
እነሱ ለኢትዮጵያ ሳይሆን ለ ራሳቸው ነው
Selamun Allah tolo yamttalat le Ethiopia.🎉🎉🎉
Sudan border was given as a favor to prevent TPLF & FANOS because these lands are Amhara's & Gambela's land it is not Oromias land. This government's problem is internal problem. Which means: it is working for the superiority of Orommo & to make Oromia the greatest 100%. From day 1 they never worried for Ethiopians unity. As the history shows Zemene Mesafint started when a woman of Orommo tried to bring Orommifa national language. Any problem creates in Ethiopia, in one or another way they are involved. So now Ethiopians should take their country back & give it to it's father. This is like giving flaming fire to a 4yrs old & leave him alone. Thank You!!!
ብናልፍ አንዷለም አብሶሉት ቫሊዩ ያውቃል እንዴ? እነሱ በጦርነት ሰዓት መሬታችንን ያዙ እኛ ኢትዮጵያውያን ግን ለነፍሳችን ያደርን ስለሆንን በሱዳን ጭንቅ ቀን እኛ መሬታችንን አንወስድም ክክክክክ የበጎነት ጥግ ነው መቼም እንዲህ አይነት እረኞች ላይ መውደቃችን ያሳዝናል። ውይይይ መቀላወድ የሆነ እንከፍ
Selam...selam.. le Ethiopia.🎉🎉❤❤🎉❤
Amen.
መሳይ በርታ ትንሽ ነዉ የቀረዉ ይሄ ትግል
አንበሳው መሳይ
ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን እባክህ_ እባክህ_እባክህ እንለምንህ "አማራ ክልል"እያልክ አትዘግብ ፤ ክልል የሚለው የፋሽስቱ ህወሃት ከፋፋይ ስልት ስለሆነ አትበለው ፥ በአማራ ጠቅላይ ግዛቶች ወይም ክፍለ ሀገሮች ብለህ ብትዘግብ መልካም ነው ፥ ከትህትና ጋር @
ወንድም መሳይ መኮንን የእናንተ የ2017 ዓ ም ምኞታችሁ ማለትም የፋሽሽቱ አብይ አህመድ አገዛዝ ሞት በቃኝ ብሎ በተነሳው የአማራ ህዝብ ፋኖ እና በሌሎች ህዝቦች ትግል የሚወገድበትና የሀገራችን ዳርድንበር የሚከበርበት ህዝባችን ሰላም የሚያገኝበት እንዲሁም ተኝቶ ሞቱን የሚጠብቀው ከመሞቱ በፊት በገዳዩ ላይ የሚነሳበት አዲስ ዓመት ይሁንልን
Melkam addis amet ye selam ye desta ye dil zemen le Ethiopia hizib le Ethiopia 🎉🎉🎉🎉🎉
Enqwan abero adersne 🙏🙏🙏🙏
የሞራል ሰባኪው አቶ እንሙት የሀገሩን ድንበር እንዴት እንደሚያስከብር እየነገረን ነው።
ይህ ነው ያልኩት ባሁኑ ሳአት የአማራ ህዝብ ቀደኛ ጠላት የሁነችው አዳነች አማራ ምድር መርገጥ ነበረባት የአማራ ህዝብ በቁሙ የሙተ ነው እምያሳዝነኝ ፋኖ ነው ለዚ ህዝብ ነፃነት እሚዋደቀው
FANOOOOOOOOOOOOOOOOOOO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከሀዲው እሱ,ወታደሮችን ክዶ ,የኛ አይደሉም
ነው ያለው,,ግንበግምት,ከሚሊዮን.ከሩብ,ነው
ይህንን አማራው 🙏እየመገበ,በጤና.ይዟዋል,
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
የዜና (መረጃ) ትንታኔህ በጣም ጥሩ ነበር። አሁን አሁን ውይይትና ቃለ-መጠይቅ ጥሩ ቢሆንም ግን ራስህ ስታቀርብ የነበረውን ትንታኔም ብታቀርብልን?
ያውቃሉ ዝበላቸው
Ya Allah ebakhin le Ethiopia dr😅esilat.
የሰላም ኮሚቴ ሊቀየር የሚችል አንድም ነገር የለም።ምክንያቱም ሰላም ፈላጊ ከሆነ በመጀመሪያ በእብሪት ህዝብ ላይ ያዘመተውን ጀሌ ጥርቅም ሊያስወጣ ግድ ይለዋል።አለበለዚያ ግን በወረራ ተቀምጭ ልደራደር ካለ የተወረረው አካል በዚህ ጉዳይ ተቃይነት የለውም ብሎ ትግሉን አያቆምም።
ሠላም ሠላም
መሳይ እና ገለታዉ ወጥሩ 💪💪💪
መሳይ. ምኞትህ. የኛም.
ምኞት. ነው
እግዚአብሔር. ይርዳን.
💪💪💪💪
❤
ብናልፍ አንዷለምና ተመስገን ጡርነህ የፋሺሽት አብይ አርፋለች ለቃሚ ቡችሎች ናቸው ማፈሪያዎች
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
በጥሩ ተርጉመሐል
ኢዱኬሽን ጄነሳይድ 😢😢😢😢
🎉🎉
ምንስ ከእንደዚህ ይለ ስው ...? መልካም ይጠበቃል ...? የስልጣን ጥማቱን , በዚህም , በዚያም ብሎ ....? የስልጣን ጥሙን ...? እያጣጣመ ...? በሌላው ይቀድ እንጂ ...? ግን አይነጋ መስልዋት ....? በ ....? ይባላል ! መልሱን ለናተው ...? መልካም አዲስ አመት ለሚስኪኑ ወገኔ ኢትዮጵያን ይሁንላሁ !!!!💚💛❤️🌺🙏
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
MoU የተፈረመበት ዓመት ነው ስትል ገለታው....MoU ለሰፊው ሕዝብ ፥ ለአንተ ለእኔ ዘመዶች ምን ማለት ነው ፣? አማርኛ እኮ የበለፀገ ቋንቋ ነው ። ለምን እራስህን ታኮስሳለህ! ታሳንሳለህ! የእድገት መሠረቱ ማንነትህን ማወቅ ፥ ማንነትህን ያለማሳነስ ነው!!!የእንግሊዝኛን ቃላት በአማርኛ ውስጥ እየሰነቀርክ የምትነግረን ነገር የአንተን የትምህርት ጥግ ለማሳየት ከሆነ ተሳስተሃል ። ሕዝብን አትናቅ ማንነትህን ከፍ አድርግ!!!! ለሕዝብ በሚተላለፍ ንግግር የአንተ የአነጋገር ዘይቤ ፈፅሞ አይሆንም
ሀሳቡ ሁሉንም ገዝቶኛል ተጋባዢክ መሳይ ለመጀመሪያ ገዜ ፀጥታው ምክርቤት ያለው ቀረበች ያለበት ምክኒያት አልገባኝም ብልፅግናን ደግፌ ሳይሆን አፍሪካን ከችግር ወደ ችግር የሚያደርጉት ፀጥታው ምክርቤት መሪ አይደለም ወደ ሁላ ስናይ አልገባኝም አሰረዱኝ እስቲ
Welcome wrdochachen
ጦር ሠራዊት ለማድረግ ድሃ ማድረግ ድሃ ለማድረግ የትምህርትን ሥራ ማድቀቅ አዲሱን ዓመት ከዚህ ያውጣን እግዚኦ
በነገራችን ላይ ጠቅላላ አፍሪካውያን ላይ ነው ወጣቱ እንዲደነቁር የሚያደርጉት ሞዛምቢክ ከ20 አመት በፊት እዛ ነበርኩ ወጣቱን የትምህርት እድል በነፃ የለም ነበር ብዙ የሞዛምቢክ ወጣቶች ማታ ከፍለው ነበር የሚማሩት ትምህርት እድልም ግዳጅም መሆን አለበት ከቅኝ ግዛት ለመውጣት
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
🎈አፓርታይድ አብይ አመድና ኮልኮሌው ፡እስካሉ ድረስ መላዋ ኢትዮጳ ምስራቅ አፍሪካ ሁሉ ይታመሳል
ኮሪደር..ማለት እኮ ነባሩን ማፈናቀል ነዉ‼...ዓላማዉ አዲስ አበቤን specially አማራ እና no oromoን ማፅዳት ነዉ‼
ብድሩን የማይመልሥ ወንድልጅ አይወለድ...ይባል ነበር እንደዚህ አይነት በቅባቃ ሚኒሥተር ይሆናል ለዚህ ጀግና ህዝብ አራሙቻ!!!
ብናልፍ የሚሉት ደንቆሮ ስለወለታዋ ሱዳን የሚለው ፋኖዎች በTPLF ግዜ ውለታ አልዋለም? ኤልትራም ውለታ አላለችም እኝንህዝብ እየተኖከሳቹ ስዳንን ካገራችን አናወጣትም የሚለው።
እየገደሉህ ክልልህ ውስጥ ይንጎማለላሉ 😂 አይ አማራ እንዴት እንዲህ እንደሚሸወድ ሊገባኝ አልቻለም
አዳነችን የሚበሳ አንድ ጎደሬ ይጥፋ ይች ቆሻሻ
ወንድሙ ተገድሏል እኮ ቀምሶታል ሆዳም ሁኖ ነው እንጅ