ሴኩ ቱሬ ፤ ''የኛ ሰው በመቐለ'' |ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 2 หลายเดือนก่อน +30

    ተጋይ ሴኩቱሬ ጌታቸው ለአላማ ፅናት መስዋእት የመረጠ ጀግና የህዝብ ልጅ

  • @Tamekebe-o3u
    @Tamekebe-o3u 2 หลายเดือนก่อน +32

    ታጋይ ሴኩቱሬ ጌታቸው ጀግናችን ነህ የትግራይ ህዝብ መቸውም ቢሆን አይረሳህም ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራለህ
    ነፍስህን በገነት ትረፍ
    ዘላለማዊ ክብር ለሰማዕታት
    ተጋዳላይ ሴኩቱሬ ጌታቸው እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YemaryamBealu
    @YemaryamBealu 2 หลายเดือนก่อน +46

    ብልፅግና እርቃኑ ኣስቀረሀው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
    ሴኩቱሬ ስሙ ከመቃብር በላይ ነው ነብሱ በገነት ትረፍ

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 2 หลายเดือนก่อน +58

    ያየሰው ሽመልስ አንተ ባትኖር ኖር ታሪክን ወደኋላ ማን ያስታውሰን ነበር። አቶ ሴኩቱሬ ጌታቸው ለሆዱ ያልኖረ: ምርጥ የዘመናችን ጀግና ነበር። ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን።

  • @netsanettdf9263
    @netsanettdf9263 2 หลายเดือนก่อน +104

    ሴኩ ትሬ ጌታቸው ውድ ጀግናችን 😭😭😭 ዘልኣለማዊ ክብርን ዝኽርን ንጀጋኑ ሰማእታትና 💛❤️🙏

  • @solomonamare1071
    @solomonamare1071 2 หลายเดือนก่อน +18

    ሴኩ ቱሬ ጌታቸው ለህሊናው ኖሮ መስዋእትነት በመክፈል ህይወቱ ያለፈ ጀግና ኢትዬጵያዊ ነው። ሆድ አደሮች ሁሌም ያፍሩበታል። ታሪክህ ሁሌም በትግራይ እየተዘከረ ይኖራል። በአፀደ ገነት ያኑርህ።

  • @Slam773
    @Slam773 2 หลายเดือนก่อน +75

    Ethio Form እናመሰግናለን ነብስህ በሰላም ትረፍ ጀግናችን ክብርና ሞገስ ሒዎታችሁን የሰጣችሁን ጀግኖቻችን

    • @aetolikosleodary
      @aetolikosleodary 2 หลายเดือนก่อน +1

      😭😭😭😭👹👹👹👹🤣

    • @Loving-Kindness-n7h
      @Loving-Kindness-n7h 2 หลายเดือนก่อน

      እኛ ኢትዮጵያዊያን አንድ ጥያቄ ብንጠየቅ መልሳችን ለየቅል ነው፡ ‹‹ኢትዮጵያዊያን ዜጎች በማን ዘመነ መንግስት ነው መብታቸው/ማንነታቸው/ክብራቸው ወዘተ የተከበረው›› ተብሎ ብጠየቁ፡ አማራው የፊውዳሉ ስርዓትን/መንግስት ጥሩ ነው ይላል፣ ተጋሩዎች/ትግሬዎች፡ የህወሃት/ኢህያድግ ዘመን ጥሩ ነው ይላሉ፤ ኦሮሞዎች የብልፅገና ዘመንን ጥሩ ነው የላሉ፤ አንድ ለምሳሌ፡ በአማራው እይታ ህወሃት/ኢህያድግ ና ብልፅግና ሴይጣናዊ አድርገው ነው የምገልፁት፤ ሌሎችም እንደዛው!!! አማራው የምፈልገውን አያውቁም፤ የአማራው ህልም/መሻት በኢትዮጵያ፡ የሌሎች ብሄሮች መታሰር/መገረፍ/መገደል/መሰቃዬት፡ ለአማራው መብት እንደተከበረ ተደርጎ ነው የምያምኑት፡፡ ለዘመናት ስለመብት ጠይቀው መንግስት ማይሞግቱት/ማይቃወሙት መብታቸው እንደተከበረላቸው ስለምያስቡ ነው፤ ባዶ ቁጡን/ባዶ እግሩ እየሄደ፡ ሌሎችን በመስደብ ነው ዛሬ የደረሱት፡፡

    • @Tur-n4n
      @Tur-n4n 2 หลายเดือนก่อน

      የአማራው ህልም/መሻት በኢትዮጵያ፡ የሌሎች ብሄሮች መታሰር/መገረፍ/መገደል/መሰቃዬት፡ ለአማራው መብት እንደተከበረ ተደርጎ ነው የምያምኑት፡፡ ለዘመናት ስለመብት ጠይቀው መንግስት ማይሞግቱት/ማይቃወሙት መብታቸው እንደተከበረላቸው ስለምያስቡ ነው፤ ባዶ ቁጡን/ባዶ እግሩ እየሄደ፡ ሌሎችን በመስደብ ነው ዛሬ የደረሱት፡፡

  • @natanefrem4231
    @natanefrem4231 2 หลายเดือนก่อน +110

    ሴኮ ቱሬ(ጌታቸው ) ለኛ ለተጋሩ የምን ግዜ ጀግናችን ነው
    በልባችን ትኖራለህ!!

    • @TairTemui
      @TairTemui 2 หลายเดือนก่อน

      እኛ ኢትዮጵያዊያን አንድ ጥያቄ ብንጠየቅ መልሳችን ለየቅል ነው፡ ‹‹ኢትዮጵያዊያን ዜጎች በማን ዘመነ መንግስት ነው መብታቸው/ማንነታቸው/ክብራቸው ወዘተ የተከበረው›› ተብሎ ብጠየቁ፡ አማራው የፊውዳሉ ስርዓትን/መንግስት ጥሩ ነው ይላል፣ ተጋሩዎች/ትግሬዎች፡ የህወሃት/ኢህያድግ ዘመን ጥሩ ነው ይላሉ፤ ኦሮሞዎች የብልፅገና ዘመንን ጥሩ ነው የላሉ፤ አንድ ለምሳሌ፡ በአማራው እይታ ህወሃት/ኢህያድግ ና ብልፅግና ሴይጣናዊ አድርገው ነው የምገልፁት፤ ሌሎችም እንደዛው!!! አማራው የምፈልገውን አያውቁም፤ የአማራው ህልም/መሻት በኢትዮጵያ፡ የሌሎች ብሄሮች መታሰር/መገረፍ/መገደል/መሰቃዬት፡ ለአማራው መብት እንደተከበረ ተደርጎ ነው የምያምኑት፡፡ ለዘመናት ስለመብት ጠይቀው መንግስት ማይሞግቱት/ማይቃወሙት መብታቸው እንደተከበረላቸው ስለምያስቡ ነው፤ ባዶ ቁጡን/ባዶ እግሩ እየሄደ፡ ሌሎችን በመስደብ ነው ዛሬ የደረሱት፡፡

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 2 หลายเดือนก่อน +74

    ሰኩትሬ ነብስህን በገነት ትረፍ❤❤❤😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 2 หลายเดือนก่อน +16

    ❤❤❤እንደ ኢትዮጵያዊው ሴኩቱሬ ያሉ የመርህና የአላማ ሰዎች ሁሌም ያስፈልጉናል!! የገበሬዎቹን ተግባርም በጣም አደንቃለሁ!!!❤❤❤

  • @Hailay572
    @Hailay572 2 หลายเดือนก่อน +88

    ያየ ሰው እጅግ የነቃህና ብልህ ጋዜጠኛ ነህ ታሪክም ይዘክረሀል❤

    • @Loving-Kindness-n7h
      @Loving-Kindness-n7h 2 หลายเดือนก่อน

      እኛ ኢትዮጵያዊያን አንድ ጥያቄ ብንጠየቅ መልሳችን ለየቅል ነው፡ ‹‹ኢትዮጵያዊያን ዜጎች በማን ዘመነ መንግስት ነው መብታቸው/ማንነታቸው/ክብራቸው ወዘተ የተከበረው›› ተብሎ ብጠየቁ፡ አማራው የፊውዳሉ ስርዓትን/መንግስት ጥሩ ነው ይላል፣ ተጋሩዎች/ትግሬዎች፡ የህወሃት/ኢህያድግ ዘመን ጥሩ ነው ይላሉ፤ ኦሮሞዎች የብልፅገና ዘመንን ጥሩ ነው የላሉ፤ አንድ ለምሳሌ፡ በአማራው እይታ ህወሃት/ኢህያድግ ና ብልፅግና ሴይጣናዊ አድርገው ነው የምገልፁት፤ ሌሎችም እንደዛው!!! አማራው የምፈልገውን አያውቁም፤ የአማራው ህልም/መሻት በኢትዮጵያ፡ የሌሎች ብሄሮች መታሰር/መገረፍ/መገደል/መሰቃዬት፡ ለአማራው መብት እንደተከበረ ተደርጎ ነው የምያምኑት፡፡ ለዘመናት ስለመብት ጠይቀው መንግስት ማይሞግቱት/ማይቃወሙት መብታቸው እንደተከበረላቸው ስለምያስቡ ነው፤ ባዶ ቁጡን/ባዶ እግሩ እየሄደ፡ ሌሎችን በመስደብ ነው ዛሬ የደረሱት፡፡

    • @SpikiLaki
      @SpikiLaki 2 หลายเดือนก่อน

      እኛ ኢትዮጵያዊያን አንድ ጥያቄ ብንጠየቅ መልሳችን ለየቅል ነው፡ ‹‹ኢትዮጵያዊያን ዜጎች በማን ዘመነ መንግስት ነው መብታቸው/ማንነታቸው/ክብራቸው ወዘተ የተከበረው›› ተብሎ ብጠየቁ፡ አማራው የፊውዳሉ ስርዓትን/መንግስት ጥሩ ነው ይላል፣ ተጋሩዎች/ትግሬዎች፡ የህወሃት/ኢህያድግ ዘመን ጥሩ ነው ይላሉ፤ ኦሮሞዎች የብልፅገና ዘመንን ጥሩ ነው የላሉ፤ አንድ ለምሳሌ፡ በአማራው እይታ ህወሃት/ኢህያድግ ና ብልፅግና ሴይጣናዊ አድርገው ነው የምገልፁት፤ ሌሎችም እንደዛው!!! አማራው የምፈልገውን አያውቁም፤ የአማራው ህልም/መሻት በኢትዮጵያ፡ የሌሎች ብሄሮች መታሰር/መገረፍ/መገደል/መሰቃዬት፡ ለአማራው መብት እንደተከበረ ተደርጎ ነው የምያምኑት፡፡ ለዘመናት ስለመብት ጠይቀው መንግስት ማይሞግቱት/ማይቃወሙት መብታቸው እንደተከበረላቸው ስለምያስቡ ነው፤ ባዶ ቁጡን/ባዶ እግሩ እየሄደ፡ ሌሎችን በመስደብ ነው ዛሬ የደረሱት፡፡

  • @myChannel77950
    @myChannel77950 2 หลายเดือนก่อน +32

    የኣግኣዚ ትምህርትቤት የቀድሞ መምህር እና ታጋይ ሴኮቱሬ ፡የጭቁኖች ድምጽ፡ለዓላማው ጽኑ የቁርጥ ቀን ጀግና ፡የትግራይ ልጅ።

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 2 หลายเดือนก่อน

      ሴኮ ትግሬ አደለም

    • @moreethiopian898
      @moreethiopian898 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትግራውይ አይደለም !!

    • @AbebawTsegaw-b6f
      @AbebawTsegaw-b6f 2 หลายเดือนก่อน

      Actually he is Amhara.

  • @peaceandLove1014u
    @peaceandLove1014u 2 หลายเดือนก่อน +18

    ሴኩቱሬ እጅግ በሣል ጋዜጠኛ ነበር። ያየሰው ሽመልስ የዘመናችን ድንቅ ጋዜጠኛ እና ተንታኝ ነህ። with unparalleled skill! 💛❤

  • @KirubelNeway
    @KirubelNeway 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሁላችንም ዘላለም አንኖርም ለህዝብ እና ሀገር ህይወትን መስጠት ግን በህዝብ ልብ ውስጥ ዘላለም ያኖራል rest in power our hero❤

  • @seblemeskel9702
    @seblemeskel9702 2 หลายเดือนก่อน +10

    የእኛ ሴኩትሬ
    ቤተሰቦችህን እግዚአብሄር ይባርክልህ ይጠብቅልህ።
    እናስታውስአለን እንወድህአለን 🙏
    እመሰግናለን አዘጋጅዎች

    • @eldadyena4478
      @eldadyena4478 หลายเดือนก่อน

      He go to hell kkkkkkkk

  • @hussenagegnhu8360
    @hussenagegnhu8360 2 หลายเดือนก่อน +45

    ያየሰው የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጋዜጠኛ ነህ❤❤❤

  • @peacewinn8887
    @peacewinn8887 2 หลายเดือนก่อน +57

    ከብዙዎች ኢትዮጵያውያን ለትግራይ ህዝብ እና ላመነበት ዓላማው ፀንቶ መስዋዕት የከፈለ ምርጥ ጀግናችን ፈጣሪ በገነት ያኑርህ ❤❤❤❤

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 2 หลายเดือนก่อน +2

      Finishing zero tho.

    • @Cr7king-s3j
      @Cr7king-s3j 2 หลายเดือนก่อน +1

      He is Banda yeweyan Agelegaye Ferse Amara Hono Banda .

    • @DannyTekaBeyene
      @DannyTekaBeyene 2 หลายเดือนก่อน

      ኣማራ ሆኖ ለእውነት የኖረ ጀግና እሱ ብቻ ነው

    • @DannyTekaBeyene
      @DannyTekaBeyene 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Cr7king-s3jከኣማራ ሆኖ እውነትን እና ጀግንነትን ኣጠቃሎ የያዘ የወንድ ቁና ነው

    • @SmilingMarineShark-pj4wo
      @SmilingMarineShark-pj4wo 2 หลายเดือนก่อน

      ሁሌ በልባችን ፣ ኣለህ
      ሴኮ,,,,,,,,,,,,,
      ሀወልትም ሰርተሀል,,,

  • @HADISHMilka
    @HADISHMilka 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሴኮ ቱሬ ለትግራይ እድሜ ሙሉ የታገለ ጀግና ፖለቲካ ነበር ዘላለም በትግራይ ህዝብ ሲታወስ ይኖራል
    እናመሰግናለን

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 2 หลายเดือนก่อน +32

    አቶ ሰኩቱሬ ጀግና አስተዋይ ላመነበት ዓላማ የሚታገል ታግሎም መሰዋትነት የከፈለ ጀግና መባል ብቻ የሚያንሰው ከጀግናም በላይ ነው ።ሴኩቱሬ ታሪክም የትግራይ ህዝብም መቼም አይረሳቸውም።ነብሳቸው በሰላም ትረፍ😭😭😭

    • @seblet148
      @seblet148 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል💪

  • @elseweddddy5036
    @elseweddddy5036 2 หลายเดือนก่อน +25

    ክብርና ምስጋና ለጀግኖቻችን። አባታችን ሴኩቱሬ ጀግና ወንድ የወንድ ቁና ነው

  • @HabtomWheldegebriel
    @HabtomWheldegebriel 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሴኩቱሬ የኛ ጀግና ነህ ለዘልአለም በልባቺን ትኖራለህ !!!!!!!!

  • @TuryKeder-sz5gj
    @TuryKeder-sz5gj 2 หลายเดือนก่อน +74

    አላህ ይርሐሞ ተጋዳላይ ሴኮቱሬ ወንድማችን በትግራይ ህዝብ ልብ ለዘልአለም ትኖራላህ❤💛 ቼኮቬራ🙏

    • @Cr7king-s3j
      @Cr7king-s3j 2 หลายเดือนก่อน

      Banda Amara Hono leweyane yegelegele Banda

    • @DannyTekaBeyene
      @DannyTekaBeyene 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@Cr7king-s3jባንዳ እማ ለኣብይ እና ለኢሳያስ እሚያሸረግድ የኣማራ ኢሊት ነው😂

    • @TuryKeder-sz5gj
      @TuryKeder-sz5gj 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@Cr7king-s3j ፁኑ አላማ ስላለዉ ፁኑ ህዝብ መረጠ በክብር እየታወሰ ይኖራል❤️💛 rip ጀግናችን

  • @Karadeniz07
    @Karadeniz07 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሴኮ ቱሬ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ😓❤️ ነብስኽን በሠላም ትረፍ🙏😥🕊🕊

  • @yenekonjo2314
    @yenekonjo2314 2 หลายเดือนก่อน +16

    ሴኩትሪ ጌታቸው ሲያወሩ ደስ ይሉ ነበር ነፍሶት በገነት ትኑር

  • @bktigrayadey6331
    @bktigrayadey6331 2 หลายเดือนก่อน +14

    ሴኬቱሬ-ያችን ሁሌም በልባችን ነህ ጅግናዬ ዘል-ኣለማዊ ክብሪ ንዓኹም ህያውያን ስዉኣትና! ሰላም ለአገራችን ትግራይ።

  • @chobelaw1344
    @chobelaw1344 2 หลายเดือนก่อน +6

    Ethio Forum thank you.

  • @Wo-N1-Am-Grate-Eth5291
    @Wo-N1-Am-Grate-Eth5291 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጃግና❤❤❤❤❤ ሴኮም ጀግና ያየሰው ጀግና እሱን የጃነት አንተን እድሜ ይስጥህ

  • @Fesshaye-p8k
    @Fesshaye-p8k 2 หลายเดือนก่อน +6

    እባካችሁ ይህ ጋዜጠኛ የሱን ቃለ መጠይቅ አደረጉ
    ቴደሮሰ ርእዮት ቃለ መጠይቅ አደረገለት ይህ የምትፈልገው like አደረገ

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 2 หลายเดือนก่อน +5

    ታጋይ ሴኮ ቱሬ፣ በተጋሩ ልብ ለዘለኣለም የሚኖር ፍፁም ጀግና ነው!!!
    ክብርን መጎስን ንጀጋኑ ሰማእታት ትግራይ💖💖💖💖💖💖

  • @belachewmekbibe
    @belachewmekbibe 2 หลายเดือนก่อน +21

    Sekoture Getachew died a hero fighting against genocide. May his soul rest in peace

  • @moe3000
    @moe3000 2 หลายเดือนก่อน +11

    I like this media ..always fair and balanced

  • @kidusjoseph227
    @kidusjoseph227 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ጉዳይ ሁሌም የኔ እና የብዙ ሰዎች ጥያቄ ነበር "መብረቃዊ ጥቃት" ብዙ ህዝብን ያወዛገበች ያሳተችም ቃል አሁን አጥርታችሁልናል ግልፅ ሁኖአል የተዛባው አረዳዳችን ምስጋና ለኢትዮ ፎረም ምክንያታዊና ተአማኚ መረጃ!!! በርቱ!

  • @AnnoyedMicroscope-ud5tl
    @AnnoyedMicroscope-ud5tl 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሴኩቱሬ ጌታቸው ጀኖሳይደሮችን እና አምባገነን ስርአትን ፊትለፊት ታግሎ መስዋትነት የከፈለ የክፍለዘመናችን ጀግና ነው። ሴኩቱሬ በትግራይ ላይ የታወጀውን ጀኖሳይድ አጥብቆ ያወገዘ ከሕዝቡ ጋር ሆኖ ታግሎ መስዋትነት ከፈለ።
    ሴኩቱሬ ጌታቸው የትግራይ ተወላጅ ባይሆንም ኢትዮጵያዊነት ማለት ምን ማለት መሆኑን ለሁላችን ያስተማረ ጀግና ነው። የአንዱ ሃዘን ለሌላውም ሃዘን የአንዱ ደስታ ለሌላውም ደስታ እንደሆነ በሴኮቱሬ አየነው። የአሁኗ ኢትዮጵያ ታስፈራለች የአንዱ ሓዘን የሌላው ደስታ እየሆነ ነው። ሰው በበሔርና ሓይማኖት ተቧድኖ እንዲጨፋጨፍ እየተደረገ ነው።
    በርካታ ሴኮቴሬወሸችን ኢትዮጵያ ትሻለች። ሴኩቱሬ ወንድሜ ፈጣሪ ነፍስሕን ይማራት😭አገራችን ትልቅ ሰው አጥታለች

    • @TairTemui
      @TairTemui 2 หลายเดือนก่อน +1

      የአማራው ህልም/መሻት በኢትዮጵያ፡ የሌሎች ብሄሮች መታሰር/መገረፍ/መገደል/መሰቃዬት፡ ለአማራው መብት እንደተከበረ ተደርጎ ነው የምያምኑት፡፡ ለዘመናት ስለመብት ጠይቀው መንግስት ማይሞግቱት/ማይቃወሙት መብታቸው እንደተከበረላቸው ስለምያስቡ ነው፤ ባዶ ቁጡን/ባዶ እግሩ እየሄደ፡ ሌሎችን በመስደብ ነው ዛሬ የደረሱት፡፡

  • @Yeshi-f7d
    @Yeshi-f7d 2 หลายเดือนก่อน +11

    ውድ የሰው ልጅ ነብስህን በአፀደ ገነቱ ያኑርልን በትግራይ ህዝብ በልባችን ውስጥ ልዩ ቦታ አለህ ለዘለአለሙ

  • @HabukaLeul
    @HabukaLeul 2 หลายเดือนก่อน +19

    😢😢😢 I feel the pain always, thanks Ethioforum❤

  • @aminmohammed-b2s
    @aminmohammed-b2s 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጀግና እኮ ነህ የ ጨካኞች ክትባት 👍

  • @Yonas-f8k
    @Yonas-f8k 2 หลายเดือนก่อน +13

    ቼኮ ቬራ ❤❤❤ ሴኮ ቱሬ ❤❤❤

    • @Honest-d8u
      @Honest-d8u 2 หลายเดือนก่อน +1

      Chegovara ❤❤

  • @Sew-mehon07
    @Sew-mehon07 2 หลายเดือนก่อน +3

    በመረጃ የተደገፈ ምርጥ ተንታኝ
    የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ሰው ያየሰው

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሴኩቱሬ ጅግና ኢትዮጵያዊ

  • @abadittadesse5892
    @abadittadesse5892 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሴኮቱሬ የኛ ጀግና ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

  • @STAMA123
    @STAMA123 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሴኮቱሬ ጌታቸው ጀግና የመርህ ሰው እግዛቤር በእቅፉ ያኑርህ ወንድሜ 😢

  • @Welkayitey
    @Welkayitey 2 หลายเดือนก่อน +22

    ብሰላም ዕረፍ ጅግናና ሴኩቱሬ ❤ ትግራይ ትስዕር❤

  • @Welkayitey
    @Welkayitey 2 หลายเดือนก่อน +9

    ያየህ ሰው ኣንተ እጅግ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ።

  • @feru22
    @feru22 2 หลายเดือนก่อน +14

    ያየ የዝምናችን ጀግና አግዚአብሔር የትብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sinkibeyene4943
    @sinkibeyene4943 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you young man,again i learn what i never heard about Ethiopia Seku Ture.
    God bless you and protect you.
    Nice Sunday.

  • @Karadeniz07
    @Karadeniz07 2 หลายเดือนก่อน +11

    Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🥰😇

  • @abebemussie2778
    @abebemussie2778 2 หลายเดือนก่อน +201

    ሴኮ ቱሬ ኢትዮጵያዊ ለዴሞክራሲ ሲል የታገለ መጨረሻው ደግሞ ለአመነበት ዓላማ የተሰዋ በትግራይ ህዝብ ዘንድ ክብር ያለው ጀግና ነው።

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 2 หลายเดือนก่อน

      Sell out. Finishing zero.

    • @sonofelamida
      @sonofelamida 2 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 2 หลายเดือนก่อน +4

      Amara eko naw tadya 😊

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 2 หลายเดือนก่อน +6

      @@serenityshalom7387ቢሆንም ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነዉ። ዘር ድንበር እንደሌለዉ ያሳየ::

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 2 หลายเดือนก่อน

      @@karozimathestar929 I didn't said nothing negative I just said he is amhara but u are idiot before u tried to teach me teach urself 😊

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 2 หลายเดือนก่อน +23

    እናመሰግናለን ያየ ባለ ህልና🙏🙏🙏🙏

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p 2 หลายเดือนก่อน +6

    ያራቢ የሌሎች አለም ሀገራት አምባጋናን መንግሥታትን አዋርዳህ ሬሳቸዉ እንድጎታት እንደደራግካዉ ሁሉ የእኛዉን አምባጋናን የብልፅግናን መንግሥትንም በቅርቡ አዋርደህ አሳያን።

  • @Edna8871
    @Edna8871 2 หลายเดือนก่อน +8

    የዛሬዉ ፕሮግራም የችኮላ ወይ በደንብ ያልታሰበበት ነገር ነዉ። ሴኮ የኛ የፅናት ምሳሌ የሆነ በዘር ጥላቻ ያልተለከፈ ሁሌም ለፍትህ እንጂ ለራሱ ምቾት ያልኖረ አስገራሚ ሰዉ ነዉ ብቻዉን ብዙ ሚባልለት ነዉ የአምባገኑ ሴኮ ታሪክ በስመ ሴኮ ባይደረብበት ጥሩ ነበር። your fan as always🙏

  • @SolomonGebremeskel-r1x
    @SolomonGebremeskel-r1x 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም አቀራረብና አገላለፅ ነው ሴኮን በደንብ ከውቀው ስለነበረ ደሥታዬ ወደር የለውም ለሠም ነብሡን በገነት ያኑርልን ለቤተሠቦቹም መፅናናትንና ላንም ጤናና እድሜ ይሥጥክ

  • @tesfay3611
    @tesfay3611 หลายเดือนก่อน

    thanks #TDF for your service ✊
    ጀግና ተጋዳላይ ሴኮ ቱሬ ጌታቸው ✊ እናመሰግናለን 🙏
    ክብርን ሞገስን ንሰማእታትና ።✊

  • @Resilience3
    @Resilience3 2 หลายเดือนก่อน +9

    May he rest in paradise 🙏🏾❤️💛

  • @tadesseredae5735
    @tadesseredae5735 2 หลายเดือนก่อน +6

    የሴኩ ቱሬ ታሪክ እማ እንዲህ ማሳጠር የለብህም፣ሴኩ እኮ አንድ መፃፍ ምሉ ነው ለዛውም ተነቦ የማያልቅ እና የማይሰለች ለዛውም ጀግናችን እና ኢትህዮ ፎረም በድጋሜ ሙሉ አድርገህ እንድታቀርበው ተስፋ አደርጋለው።

  • @amareatsbha6087
    @amareatsbha6087 2 หลายเดือนก่อน +3

    He was exceptional hero

  • @dawitk.woldegebral3182
    @dawitk.woldegebral3182 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሴኩ ቱሬ ጌታቸው ብሄሩ ትግራዋይ ያልሆነ ለዲሞክራሲ ለመታገል ከህወሓት ጋር ህይወቱን በሙሉ የታገለ አገሪቱ በትግራይ ላይ በአደረገችው የጀኖሳይድ ወረራ በድሮን የተገደለ ውድ ታጋይ ነበር።ነብሱን በገነት ያኑርልን።

  • @YeshiHayilu
    @YeshiHayilu 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሴኮትሬ ልክ እንደ ያየሰዉ ለእዉነት የቆመ ነብስ ይማር

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 2 หลายเดือนก่อน +17

    ባለውለታችን ሰኩ❤❤💛🎉🎉

  • @embaye-kp7he
    @embaye-kp7he 2 หลายเดือนก่อน +16

    ሴኩ ቱሬ የማይረሳ ጀግና ላመነበት የታመነ በትግራይ ህዝብ የተከበረ ሰው ። ኢትዮ ፎሮም እውነተኛ የህዝብ ድምጽ እናመሰግናለን

    • @RobelHeriko
      @RobelHeriko 2 หลายเดือนก่อน

      ተሳስተሃል ሴኮ ቱሬ እውነተኛ የወያኔ ባለውለታ ነው ለህዝብ ባለውለታ አይደለም ለወያኔ ታማኝ ባለውለታ ሲሆን ለሌሎች የኢትዮጵያ ህዘብ ደሞ ደም መጣጭ እና አስመጣጭ አውሬ ነው ።

  • @fisshagebregergisgebru5540
    @fisshagebregergisgebru5540 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሴኩ ቱሬ በገነት ኑር

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 หลายเดือนก่อน +13

    #የእኛን ጨፍጫፊውን አምባገነን የሚበልጥ አምባገነን የለም።#አማራ ነፃነት ቅርብ ነው..💪💪💪🇪🇹

  • @SamT-vg3qu
    @SamT-vg3qu 2 หลายเดือนก่อน +11

    SEKO Gave Tigray his precious life. He is always in the heart of all Tigrayans. Tigray will remember him forever. Rest in peace our hero.

  • @zaidkeleta304
    @zaidkeleta304 2 หลายเดือนก่อน

    ታጋይ ሴኩቱሬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ። በጣም እንወድሃለን ❤

  • @jemal.hassen8736
    @jemal.hassen8736 2 หลายเดือนก่อน +4

    ያየሰው ከቡዳው ብልጽግና አላህ ይጠብቅህ

  • @JhonWelday
    @JhonWelday 2 หลายเดือนก่อน

    ተጋዳላይ ሴኩ ትሬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ አንዲሁም የክፋለ ዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ ያየሰው ክበርልን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muwadaramadan2035
    @muwadaramadan2035 2 หลายเดือนก่อน +4

    etho form የሴኩ ቱሬን ታሪክ ለሱ በማይመጥን ሁኔታ አድርገህ በጣም አሳጥረህ ነው ያቀረብከው ፥ በማቅረብህ በጣም ልትመሰገን ይገባል ነገር ግን የዚህን ጀግና ሙሉ ታሪኩን ፈልፍለህ አውጥተህ በሌላ ዝግጅት እንደምታቀርብልን ሙሉ ተስፋ እናደርጋለን።

  • @helentewolde9492
    @helentewolde9492 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for your service and acknowledgement may he rest in peace🎉

  • @mebratbeyene2650
    @mebratbeyene2650 2 หลายเดือนก่อน +4

    Thanks a lot for bringing the memory of our beloved fighter 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aseymichael1455
    @aseymichael1455 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሴኮ ቱሪ ብሄራዊ ጅግናና እዩ።

  • @tesfay3611
    @tesfay3611 หลายเดือนก่อน

    "በባርነት ከሚገኝ ሀብት ይልቅ በነፃነት የሚኖር ድህነት ይሻላል " ✊

  • @Yeshi-f7d
    @Yeshi-f7d 2 หลายเดือนก่อน +6

    Ethio Forum thank you

  • @n24hmedia47
    @n24hmedia47 2 หลายเดือนก่อน +1

    The Icone and Hero of Tigray respected Sekotre Getachew!

  • @LovelyEarth-zw8nf
    @LovelyEarth-zw8nf 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ትንታኔ መዘከር ያለበት ለእውነት የተሰዋ❤❤❤

  • @Zemnye
    @Zemnye 2 หลายเดือนก่อน +1

    YAYSEW GEGNA YE ABYE AHMED HEADACHE EDME ENA TENA YESTK RESPECT 🙌 SEKOTURE HERo

  • @asnakewolamo8547
    @asnakewolamo8547 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሴኩ ቱሬ ገታቸው ለዘላለም በነፃነት ተጋዎች ዘንድ ይታሰባሉ ፡፡ ጀግና ይሞታል ነገር ግን ታርክ ለዘላለም ይኖራል ፡፡

  • @melatvmelat8116
    @melatvmelat8116 2 หลายเดือนก่อน +1

    RIP Seko you are always remembered and honoured

  • @ExcitedBeachHammock-ct6bm
    @ExcitedBeachHammock-ct6bm 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሴኮ ጀግና ኣጠገቤ እያለ ነበር የተሰዋ ጀግና ሴኮ ነፍስህ በገነት ትኑር

  • @habenberhane400
    @habenberhane400 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሴኮ ቱሬ 💪💪💪🙏🙏🙏

  • @habeshayoutuber
    @habeshayoutuber 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጌታቸው ጡሩነኽ Rest in Power 🫡

  • @DemekeTegegneNigussie
    @DemekeTegegneNigussie 2 หลายเดือนก่อน +14

    ሲጀመር ሴኩቴሬ ጌታቸው ማን ነው፡፡ መንን ነው ያጠቃው፡፡ አማራን!!!!!

    • @tesfaldetatakty343
      @tesfaldetatakty343 2 หลายเดือนก่อน +4

      ዝምበል የአስተሳሰብ ድሐ

    • @Cr7king-s3j
      @Cr7king-s3j 2 หลายเดือนก่อน +2

      Yeyesewe Bemoyehe AAA NEWE YEMESETEHE. GENE EKO ANTEME AMARA HONEHE LEWEYANE YEMETAGELEGELEL NEHE YEWE END SEQUTERE BANDA NEHE EKO MECHE YEMESEREWE BE ETHIOPIWENETE NEWE ATELENEME.

    • @fish618
      @fish618 2 หลายเดือนก่อน +3

      No
      The Amahara enemy 1 is Abiy Ahmed

    • @jumakhamis344
      @jumakhamis344 2 หลายเดือนก่อน +2

      ከብት

    • @Negus_AH
      @Negus_AH 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኣማራ በትግራይ ጆኖሳይድ ለመፈጸም ገብቶ በነሴኩትሬ መመታቱ ማመንህ ነው? ፊትን ጸፍቶ አፍን ከፍቶ ያስለፈልፋል አሎ አባቶች

  • @Aweshu751
    @Aweshu751 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያዬ አቦ ትችላለህ ታገናኛለህ ተባረክልኝ

  • @abrhahaftu8182
    @abrhahaftu8182 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና ታጋይ ነበር....ነብስህን በገነት ትኑር ሴኮ

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 2 หลายเดือนก่อน +5

    Rest in peace, our beloved Sekotorea! You will forever be in Tigrai's history. ♥️ 🙏❤️

  • @habeshatik1904
    @habeshatik1904 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ አንባገነን መንግሥት ታሪክንም ሰዎችንም በማጥፋት ወደር አልባ ይመስለኛል። በእርግጥ ሕዝቡም ባብዛኛው ለሆዱ ሲል መረገጥን መርጧል። ይመቸው።

  • @Carlmue
    @Carlmue 2 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤...ኢትዮ ፎረም የተጨቋኝ ህዝብ ድምጽ.

  • @aduliskaleb
    @aduliskaleb 2 หลายเดือนก่อน

    ሴኮ ንጹህ ኢትዮጵያዊ! ልክ እንደ ቼ ጉቬራ ብሔር ኣልባ! ለሕዝቦች አርነት ውድ ህይወትህ የለገስክ! ነብስ ይማር!

  • @kirubel4161
    @kirubel4161 2 หลายเดือนก่อน

    ለቤተሰቦቹ መፅናናት እንመኛለን ክብር ለሴኮቱሬና ለኢትዮፎረም

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሴኮ ቱሪ ነብሰህ በገነት ትረፍ

  • @FikerTesfay-z4m
    @FikerTesfay-z4m 2 หลายเดือนก่อน +2

    Kibir mogesin likulu jeganu na! Sekoture zelealem be chukunoch lib wist tinoralek!!!

  • @mmedhane66
    @mmedhane66 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ተጋዳላይ ሴኩቱሬ RIP 🙏

  • @andego751
    @andego751 2 หลายเดือนก่อน +3

    Seko Jegena ❤

  • @መቓብርኣቡኡጎንደርዝረኣየ
    @መቓብርኣቡኡጎንደርዝረኣየ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቕ ነው ሌላ ምን ይባላል ኢትዮ ፎርም የኣቢይ ኣገዛዝ መጥፊያ ❤❤❤

  • @eliasadhana9158
    @eliasadhana9158 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ አቀራረረብ ❤ thank you

  • @AsmelashAmanuel-kr6ef
    @AsmelashAmanuel-kr6ef 2 หลายเดือนก่อน +2

    you , our best of the best.

  • @BerheDce
    @BerheDce 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

  • @NegstKal
    @NegstKal 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታሪካዊ ጋዜጠኛ ያቆዬልን።

  • @Karadeniz07
    @Karadeniz07 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮ ፎረም እወዳቸዋለሁ🙏❤️ ሞተ ወይም ተገደለ የሚለውን ተሰዋ በሚል ብታቀርቡት ጥሩ ነበር።😢

  • @negedetsehaygetachew1340
    @negedetsehaygetachew1340 หลายเดือนก่อน

    "አንተ ያባይ ውሀ የተንጣለልከው አታገናኝም ወይ የናፈቀ ሰው" አለች አሉ ልጇ ወቶ የቀረባት
    እህህህ ብቻ ነው ሆዴ 😢ሚለው አጣ አንዴ ከሄደ ሰው ተመልሶ አይመጣ 😢😢😢😢😢 😢😢😢😢😢😢

  • @yonasberhe6284
    @yonasberhe6284 2 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 หลายเดือนก่อน

    Ethioforum #1 media