ብዙዎችን ያስደነገጠው የዲ/ን ዳንኤል ክብረት እነ ኢዩ ጩፋ ቸርች መገኝት | ቸርች መገኘቴ አይግረማችሁ ገና ወንጌልን እንሰብካለን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 หลายเดือนก่อน +1

    ትዝታውማ እንደተባለው እየባሰበት ነው፥ ግን ለምን ይሆን?? እውነት አጋንንት ይዞት ነው? በጭራሽ!!
    ወደድንም ጠላንም ትዝታው እንዲያውም የአጋንንትን ግዛት እያስለቀቀ በእግዚአብሔር ቃል ዕውቀት እየደመቀ ቀጥሏል:: እሱን ስንተች አንድ ነገር እያደረግን ቢሆን ያስኬዳል... የእግዚአብሔርን ቃል መሰረት አድርገን! ቃሉ የሚለውንና ትዜ የሚያደርገውን ስናስተያይ የምንለው ነገር ቢኖር:- “በእውነት እግዚአብሔር ረድቶታል!" ነው::

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz หลายเดือนก่อน +1

    ዝቅ ብሎ ሰላምታ ነው የሰጠው ስግደት ኡይደለም

  • @FatumaKh
    @FatumaKh หลายเดือนก่อน

    Enya le Egzabher new inji le aned gelseba aydelm mensagdwu endazyi aynt dergiti mitfasimu sawuch ke Egzabher quta manem yadinachum ijachun tagenyalchu 🙏🙏🙏

  • @ruthtsehay
    @ruthtsehay หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ወጣቶች ምን ነካቸው እነርሱም ልጆች መሆናቸው የገባቸው አልመሰለኝም እግዚአብሔር የእንጀራ ልጅ የለውም ስለዚህ የምንፈልገውን መለመን እንጂ ለነዚህ ነብይ ነን ለሚሉ ማሸርገድ ጭራሽ ስግደት ያሳዝናል

  • @fikrumoges465
    @fikrumoges465 หลายเดือนก่อน +2

    ስለትዝታው አይደለም እውነተኛውን የእግዚአብሔርን ቃል እንኳ በውሸት ስትለውጡ አላፈራችሁም፤ የፈጠራ ስራችሁ የሁልጊዜ መሆኑ ይታወቃል።

  • @ArikashElias
    @ArikashElias หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @LlLl-ht7ug
    @LlLl-ht7ug หลายเดือนก่อน

    Tikikil.geta.yeijachewn.yisexal.gize.gudaynew.ayiqerim.tagesu.qidusan

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ተውው እንዴ እፀልይለት ጌታ ኢየሱስ ይድረስለት ወደው ነው የሰገድለት አብረው ይጠፍሉ አግዚአብሔር ዝም አይሉም ይበሉአች አትይዱ ሲባሉ እንቢ ካሉ የእራሳችው ጉዳይ ነው የወጌል አማኝን ሁሉ አትጠቅልሉ እሱን እና ከሱ ጋር ያሉትን ተናገሩ

  • @LlLl-ht7ug
    @LlLl-ht7ug หลายเดือนก่อน

    Yihi.liji.anegager.sasibew.anidande.liki.yimesilgnal

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 หลายเดือนก่อน

    Byesuse seme tezetwe yegzabhere agelgaye nwe enantenme egzabhere wedebto yteracho

  • @elleniamsalu9830
    @elleniamsalu9830 หลายเดือนก่อน

    ዳንኤል እንኳን ጴንጤ ለምን ገሀነብ አትገባም አንድ ነቀርሳ ከቤተክርስቲያናችን ተወገደ ማለት ነው ድሮም አምኖበት የኖረ አይመስለኝም ምንም አይጠቅምም ጥቅመኛ ነው።

    • @astershifera1606
      @astershifera1606 หลายเดือนก่อน +1

      የገአነብን ደጂ ወደ ዘጋው ጌታ ኢየሱስ መጣ ገአነብ አያገኘውም

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael หลายเดือนก่อน

      ውሸት አንደሆነ ያስታውቃል ይቅር ይበላችሁ !

  • @bezabihmarkos2300
    @bezabihmarkos2300 28 วันที่ผ่านมา

    ማፈሪያ ናችሁ።

  • @TigiBetw
    @TigiBetw หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 หลายเดือนก่อน

    አል ዛሬም ክስ ላይ ነክ መች አጣነው የፍቅሩን ነው እንጂ እየሰገደለት አደለም ከክስክ ተመለስ ወሬ