"አልፎ መሄድ" ሊያዩት የሚገባ አስደናቂ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ JAN 15, 2019 © MARSIL TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • #SUBSCRIBE-
    "ALFO MEHED" TEACHING BY PROPHET YONATAN AKLILU
    SUBSCRIBE TO OUR CHANNEL TO GET MORE TEACHINGS, WORSHIP AND TV SHOW VIDEOS

ความคิดเห็น • 869

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 5 ปีที่แล้ว +201

    በእምነት ባልመስልህም ትምህርትህን እከታተላለሁ ደስም ይለኛል ደግሞም ይገባኛል ፀጋውን ያብዛልህ አሜን።

    • @salmasss4556
      @salmasss4556 5 ปีที่แล้ว +6

      ውይ ዮንዬ አሁንስ ምን እንደ ምልህ አለውቅም እኔነተ ብቻ ሳይሆን ህይወተንም ቃየርካው አሁንማ ኢትዮጵያ ስማጣ ልክ እንደ አንተ ሆኅጅኜ ከዝያም በለይ እንዲያገለግል ትቃበኛለህ አይደ ? አሁን እኔ እኮ ተቀይሬአለሁ እድሜ ለንተ

    • @eshetusolomon621
      @eshetusolomon621 5 ปีที่แล้ว +1

      የአቴ ቅበት እኔንም ይንከን

    • @eshetusolomon621
      @eshetusolomon621 5 ปีที่แล้ว +1

      ደቢሎስ ጉድ ፈለው ዘዲሮ ዩኒ

    • @tigistzeray8047
      @tigistzeray8047 5 ปีที่แล้ว

      ተባረኬ ምስክርነት ህይወትን ያድናል ናኦሜ

    • @meseretgetachew4960
      @meseretgetachew4960 5 ปีที่แล้ว

      የዘፈን ዳርዳሩ እስክስታ ነው አሉ ለመሆኑ የራስክን አውቀህ ነው ለሰው የተረፍከው???????? አረ ስንት ደንቆሮ አለ በየቤቱ

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 5 ปีที่แล้ว +71

    እኔ ኦርቶዶክ የድንግል ማርይም ልጂ ነኘ ትምህርትህን ባጭር ጊዜውስጥ ነው መከታተል የጀመርሁት በጣም ተስፋ ሰጭ አስተማሪ በተለይ ስደት ላይ ያለን እንደኔ የህይወት መስመር ለጠፋበት የተስፋ ምግብ ነው በብዙ ተባረክኝ

    • @tigiestmclean163
      @tigiestmclean163 5 ปีที่แล้ว

      Seni Love beloved, you be more blessed by this teaching and you will be connected with this preaching when you become born again Christian.
      Because there is no such thing “ IAM Orthodox, Mary daughter”, so my beloved, in order to be blessed be born again. Accept Christ and believe in Christ ( John 3:1; John 1:12).
      God bless you beloved. Peace ✌️

    • @debebedelamolindiso3218
      @debebedelamolindiso3218 4 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @abeloabebaw2990
      @abeloabebaw2990 2 ปีที่แล้ว

      tmhrtin hulu mermresh tekebey ehte

  • @marthat6031
    @marthat6031 5 ปีที่แล้ว +110

    ሳምንት አይሞላም ትምህርትህን መስማት ከጀመርኩ የእምነትህም ተከታይ አይደለሁም ግን እግዚአብሔር በገለጸልህ እውቀት ግን ብዙ እየተማርኩ ነው አሁንም ጌታ አብዝቶ ይግለጽልህ ተባረክ።

    • @tegeteg6583
      @tegeteg6583 5 ปีที่แล้ว

      ዬኔ ጌታይባርክ

    • @meseretgetachew4960
      @meseretgetachew4960 5 ปีที่แล้ว

      የራስሽን ሳታውቂ የሰው ምን አስናፈቀሽ አንቺ ሀይማኖት የለሽም የራስሽን አትማሪም ስትንከረፈፊ ሰይጣን እን ዳይቀልብሽ

    • @merontasissa3035
      @merontasissa3035 5 ปีที่แล้ว

      Tege Teg Morning

    • @sisaygezahegn
      @sisaygezahegn 4 ปีที่แล้ว

      @@tegeteg6583 gobez

  • @elsatekest2714
    @elsatekest2714 5 ปีที่แล้ว +5

    ዬኒ እኔ ክርስቲያንነኝ ግን አንተን እከታተልሀለው ብዙ ትምህርት ትሰጠኛለህ ከስደት መልስ መጥቼ እንደማገኝህ ተስፋ አለው ሁሌም እረጅም እድሜ ይስጥህ የምታስተምረው ሁሉ እውነት ነው ተባረክ

  • @user-cg2hj1lg9s
    @user-cg2hj1lg9s 5 ปีที่แล้ว +52

    ስለ አንተ ለማውረት ቃላት ነው እሚያጥረኝ ዘመንክ ብርክርክ ይበልህ

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew 5 ปีที่แล้ว +25

    ይገርማል እኔ ራሴ ለራሴ ገረመኝ ሰምቼ ሰምቼ ልጠግብ እና ልረካ ያልቻልኩባቸው መልክቶች ይህ የሰማይ አጀንዳ ከሰማይ ጌታ ያከበደው አገልግሎት እና ሞገስ ነው ተባረክ ወንድሜ

  • @comceil5329
    @comceil5329 5 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት ትክክል ነው እኔ የተዋህዶ ነኝ ቃሉ ግን ለኔም ነው

  • @user-jk2wn3oy7n
    @user-jk2wn3oy7n 5 ปีที่แล้ว +16

    ሁሌም ባይሆን ባለኝ ጊዜ የዮኒ ትምህርት እከታተላለው ሀይማኖቴ ባይሆንም በማስተምራቸው ትምህርቶች ብዙ ነገ ተምራለው ደሞ እውነቱን ነው እውቀት እያለን ብዙ ነገር መስራት መለወጥ ስችል አንድ ቦታላ ሙጥኝ ብሎ አንድ ቦታ መቅረት እኔ ገና 10ክፍል እደጨረስኩት ነበር ወደ አረብ አገር የተሰዱድኩት እውቀት ነበረኝ የት እደር ነበር ብዬ የማስበው አሁን ግን ይህው እውቀቴን ተሸክሜ አረብ ሀገር ነኝ ግን እግዛብሔር ይመስገን ጤነኛ መስራት ችላለው እግዛብሔር ከፈቀደ ከስደት ስመለስ ሕልሜን ምኞቴ መኖር እፈልጋለው ብዙ ህልሞች አሉኝ ። እና ዮኒን በጣም አመሰግናለው ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልክ በሉልኝ ።በርታ ብዙ ነገር እዳስብ ብዙ ነገር እዳስብ እዳልኝ አድርገህኛል

  • @user-zc7ts2xz8h
    @user-zc7ts2xz8h 5 ปีที่แล้ว +7

    ውይ እንድው ያንተስ ለየት አለ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ

  • @amenamen9416
    @amenamen9416 5 ปีที่แล้ว +117

    አንተን ለመስማት የግድ ቤጤ መሆን አልተጠበቀብኝም ለሂውቴ ትልቅ አስተዎጽ አደረክልኝ ዬኒ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክክ

    • @rahelmulugeta5181
      @rahelmulugeta5181 5 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @hasetoda6472
      @hasetoda6472 5 ปีที่แล้ว

      Amen amennnnn

    • @bezuneshlume4100
      @bezuneshlume4100 5 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው እኔም አይደለሁም ትምህርት አስተማሪነው

    • @tigiestmclean163
      @tigiestmclean163 5 ปีที่แล้ว +1

      amen amen beloved, you have to be born again in order to be blessed more by this preaching. Because this preaching is for born agains.
      Why ?
      Because John 3:1; John 1:12.
      I don’t want you to miss the blessing. Peace ✌️

    • @tigiestmclean163
      @tigiestmclean163 5 ปีที่แล้ว

      Bezunesh Lume beloved in order to be blessed and to get more understanding of this preaching you have to be born again beloved, (John 3:1; John 1:12). Peace ✌️

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 5 ปีที่แล้ว +18

    እኔ የኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ ወንጌልህ ጽድት ያለ ነው ተባረክ
    ሥረአቱ በቂ ነው የዘመኑ ወጣት ጫቱ ትቶ ወደዚ ቢመጣ ምን አለበት እየሱስ ክረስቶስ
    ክብር ምስጋና ይገባሀል የደንገል ልጅ

    • @abeloabebaw2990
      @abeloabebaw2990 2 ปีที่แล้ว

      CHAT BITEWUT BEMILEW ESMAMALEHU GIN EZI BIMETA MN MILUT NEGER NEW HAYMANOTACHINN EYASEBN WEGEN BEZA TEJAJALN EKO

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 ปีที่แล้ว +10

    አብዝቶ ጌታ ይባርክህ ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ የህይወትን ቃል በነጻ እየጨለጥኩኝ ነው ትምህርትህን በእውነት እወደዋለሁ እከታተላለሁ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ ወንጌል ግን ያሸንፍል ይማርካል ተባረክልኝ

    • @makimakimaya1373
      @makimakimaya1373 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ሀይማኖተ ሙስሊም ነው ያለሁት ዱባይ ነው የ ሶስት ልጆች ነኝ ካገሬ ከወጣሁ ዛሬ አስር አመት ጨሪሻለሁ በስደት እናንተንም አንተንም ትዳሬንም ጠናየንም አጥቻለሁ ግን በአስማት ምክንያት ስር ራሰን እንዳል ለውጥ መተት አስሮኛል ሀገረም እንዳልገባ ግራ ገብቶኛል ዮን በፍስ ቡክ ሁለ ሳይህ ኮመንት ስር ድረሱልኝ እላለሁ ግን መልስ የምሰጠኝ የለም መተት በስኳር በሽታ ተመሳስሎ ይዞኛል ልጆችም በእንጀራ እናት ተበታትነዋል አለም ጨልሞብኛል ዮን ይች መልክተ ከደረስችህ ብዙ የምያወራህ አለኝ ወደ ዱባይ ከመጣህ እባክህ ስልጣን እዝሁ ላይ አስቀምጣለሁ አናግረኝ እባክህ 00971507545263ደውልልኝ

  • @user-yj7gj5yt8y
    @user-yj7gj5yt8y 5 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እየሱስ ሆይ እባክህን አስበኝ ጸልዩልኝ በስራ ማጣት በዱባይ ሀገር ክራይ ቤት ዉስጥ ነኝ ይህ መልእክ በእኔ ለይ ይፈጸም አሜን

  • @abi_nay_eyesus6113
    @abi_nay_eyesus6113 5 ปีที่แล้ว +35

    In Jesus Name 🙏
    🗣 ሓሊፈ ክኸይድ እየ
    ኣይትሓዝን እየ
    ኣይክተርፍን እየ
    እግዚኣብሄር ናብ ዝበለኒ ክበጽሕ እየ 🙌
    ዮኒ ላንተ ግን i have no words 😶
    God bless you abundantly 🙌❣️🙌

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 5 ปีที่แล้ว +11

    ዩኔይ ያባቴ ልጂ ሁሌም በከፍታ የሚያስበርር መልዕክት እያመጣህ መሬት መንካት አቃተኝ ተባረክ ቡሩክ ነህ የአፍሪካን ትውልድ ጌታ አሳልፎ ይስጥህ ከመንፈሳዊ ጋብቻ የምትወልዳቸው ልጆችህ አለምን የሚቀይር ዳይናሚክ የሁነ ሀይል ተቀብለው ይብረሩ እረ በእጥፎ ተባረክ ከነ ባለቤትህ ከተወደደው ኽጅህ ጋር ብርክ በልልኝ

    • @sifanworku
      @sifanworku 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen alife ehedalew yasebkut bota edersalew be ijesus sim amen

  • @sintateshome8468
    @sintateshome8468 5 ปีที่แล้ว +61

    ዮኒዬ ሱሴ መጣህልኝ ትምህርቶችህ ውስጤ ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ ተባረክ

  • @muluneh19new
    @muluneh19new 5 ปีที่แล้ว +1

    በዚህ ውስብስብ ዘመን ወንጌልን የሚያስተምር ሰው ማየቴ ለኔ ትልቅ ፀጋ ነው።እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @tigistalemu8114
    @tigistalemu8114 4 ปีที่แล้ว

    ባባዬ በጣም እወድሀለሁ ጌታ ኢየሱስ ከዚህ የበለጠ ፀጋዉን ያብዛል፡፡ተባረክ ዘመንህ ይባረክ፡፡

  • @mamaalem3891
    @mamaalem3891 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ልጄ ዮናታ ዘመንሕ አገልግልጎትሕ የአንተ የሆነሁሉ በኢየሱስ ሥም ይባረክ ይሕ ፀጋ አይወሰድብሕ ልጄ

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v 5 ปีที่แล้ว +5

    ብሩኩ ነህ ትህረቶችሁ ደስ ይላል ለሁሉም መሰረት ነው እናመሰግናለኝ💕💕💕

  • @abayneshwoldetinsaye9882
    @abayneshwoldetinsaye9882 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የሚገርመኝ እና በጣም የምወደው የዋህነትን ነው ተባረክልኝኝኝኝ

  • @tibebu779
    @tibebu779 5 ปีที่แล้ว +22

    ኧረ እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው ዮናታን ጌታ አብዝተው ይባርክ በእውነት ። እኔ ገና ላሺዮች እታርፋሎ ከጌታው ጋር !!

  • @shitaabebe5708
    @shitaabebe5708 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ጌታ አብዝቶ አባዝቶ ደምሮ ደማምሮ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-be4xi4ev3w
    @user-be4xi4ev3w 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙏ታባረክ ዮንዬ አንተን የፋጣራ አምላኪ ይማስኬን

  • @user-oc5rw1om1f
    @user-oc5rw1om1f 5 ปีที่แล้ว +7

    አሜንንንን ይሁንልን ዮኒየ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥክ ጌታ ትምህርትክ የምካፈልበትን ቀን ያድርሰኝ

  • @mega8101
    @mega8101 5 ปีที่แล้ว +5

    This teaching is for me. Thank you Lord!
    Alife ehedalehu!!!

  • @azebkebede1924
    @azebkebede1924 5 ปีที่แล้ว +1

    ነብይ ዮናታን ጌታ አብዝቶ ይባርርክህ ። በተለየ ይህ ትምርት የሚገባቸው ሰወች አሉ እንዳልከው ከእነዚያ ሰወች አንድዋ ነኝ ። የማልፍበትን መናገር ውስጤ ያለውንም መዘርዘር አልፈልግም ። የሚገርመው በዚህ ወቅት ውስጤ ያለው ያለሁበት ምድር ላይ በብዙ ምክንያት እንደማልጠቅም ያየሁበት የተረዳሁበት ጊዜ በጣምም እየጸለይኩ ነው ። ይህ ትምርት ደግሞ አረጋገጠልኝ። ጸሎቴም ትክክለኛ ነበር ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ። ወደ ምጠቅምበት ምድር ስፍራ ህዝብ ወገን ጌታ እንዲመራኝ እየጸለይኩ
    ነው ። ስለ ሰጠህ ጸጋ ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ ። ዘመንህ ትዳርህ ይለምልም ።

  • @tsegenashlemaaitethoph4732
    @tsegenashlemaaitethoph4732 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen geta eyesusi abisti yibareki haleluya 😙📖🕊🕊🕊🕊👏👏👏

  • @AaAa-uo4ic
    @AaAa-uo4ic 5 ปีที่แล้ว +10

    ዮኒዬ ጌታ ዘማኒክ ዪባረክ በአኡነት አቴኔ የስቃመጣ እግእዜአብሃር ዪባረክ አሜንን

  • @samrawetsamrawet6827
    @samrawetsamrawet6827 5 ปีที่แล้ว +17

    ዋውውውውውው አሜንንን አሜንንንንንን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው የእግዚአብሔር ሰው እምዳንተ አይነት ለህዝብ የሚሆን እግዚአብሔር ይብዛልን

  • @kineshaweno3045
    @kineshaweno3045 5 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen amen
    Amen amen amen
    Egzabiher agaligiloten yibarek prophet yoni

  • @kopay6712
    @kopay6712 5 ปีที่แล้ว +1

    አልፎ መሄድ ይሁንልኝ አሜን ዮኒ ዘመን ይባረክ

  • @diboraye9136
    @diboraye9136 5 ปีที่แล้ว +2

    ታሰሬ የቆምኩበት ይበቃኛል hashuuuuuuuuu አሁን አልፌ እሄደለሁ👍
    ዘሪመንዛረክ አልፎ ይሄዱ ኡፉ ዮን ዘመንክ ይበረክ🙌

  • @mehanaimyodit3626
    @mehanaimyodit3626 5 ปีที่แล้ว +4

    ✝️ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ባህር በመጥምቁ ዮሃንስ ከተጠመቀ በኋላ መንፈስ ቅዱስ በእርሱ ውስጥ ሞላበት ያን ጊዜም ኢየሱስ ቀኖችን እየዋጀ በመንፈስ ቅዱስ ሙላት ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ሊገልጥ ከአንዱ ስፍራ ወደ አንዱ ስፍራ ይጓዝ ነበር እናም በአንድ ወቅት ወደ አንዲት መንደር እርሱም ወዳደገባት ስፍራ ወደ ናዝሬት መጣ በናዝሬትም ወዳለችው ምኩራብ በሰንበት ቃልን ሊያነብና ህዝቡን ሊያስተምር የነብዩ የኢሳያስን መጽሃፍ እንዲሰጡት ጠየቀ መፅሃፉንም በሰጡት ጊዜ የሉቃስ ወንጌል እንደሚል (ሉቃ 4፡18) 📖መፅሃፉንም በተረተረ ጊዜ “የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና ለታሰሩትም መፈታትን ለእውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ የተጠቁትንም ነፃ አወጣ ዘንድ የተወደደችውን የጌታን አመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል” የሚለውን ያን የትንቢት መፅሃፍ አነበበላቸው ያ በነቢዩ በኢሳያስ የተፃፈው የመፅሃፍ ክፍል ስለ ኢየሱስ ነበር ያም መፅሃፍ ሲነበብ ስጋን ለብሶ በፊታቸው ተፈፀመ ይህም ማለት ኢሳያስ ይህን መፅሃፍ ሲፅፈው ኢየሱስ በምድር ላይ ሲሆን የሚያደርገውን ነበር እናም ኢየሱስ በነብዩ እንደተፃፈለት እርሱም በአንደበቱ እንደተናገረው በምድር ላይ ለድሆች ወንጌልን እየሰበከ የታሰሩትንም ቀንበራቸውን እየሰበረ ለእውሮችም ብርሃንን እየሰጠ ለሰው ሁሉ ፈውስ እየሆነ ለሁሉም እንደጥያቅያቸው እያደረገ በእግዚአብሄር ወደ ምድር የተላከበትን አላማ ፈፅሞ የሁሉም ምህረት ህያውና ዘላለማዊ እንዲሆን ጠላትንም ፈፅሞ ያሳፍረው ዘንድ ለመስቀል ሞት ተላልፎ ተሰጠ፡፡ ያ በነብዩ የተፃፈው መፅሃፍ ኢየሱስ ተገልጦ እስኪገልጠው ድረስ በማንም አልተደረገም ጳውሎስም በእብራውያን እንደሚነግረን ኢየሱስ ስለእኛ ቀዳሚ ነው ይላል! ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ሲሰብክ ቀዳሚ ሆኖ ነው ወደ ቅድስቲቱም ሲገባ ቀዳሚ ሆኖ ነው ኢየሱስ በገለጠው የድህነት መፅሃፍ ለፍጥረት ሁሉ ሰላም ሆኖአል እርሱ እውነተኛው ሰላም ሰባኪ በሰባት ማህተም ተዘግቶ የነበረውን መፅሃፍ ፈቶ የገለጠ የጌቶች ጌታ ነው እርሱ የሰራውን ስራ የምንሰራበት እውነተኛው የጌታ መንፈስ በእኛ ላይ ይሁን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው!!!✝️
    ዮዲት 29/10/2018

    • @KokobYasus
      @KokobYasus 5 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Amen Amen

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 5 ปีที่แล้ว +24

    God bless you abundantly yoni I am blessed and inspired by your wonderful teaching ♥️♥️♥️🔥😘you are Amazing . I received in the name of Jesus Christ glory to the Almighty God.

  • @makiworku7735
    @makiworku7735 5 ปีที่แล้ว +2

    😍😢ህህህህ አንተ ያባቴ ልጅ ቁስሌን ነው የነካህው አንተ ያባቴ ጀግና ይብዛልክ

  • @sibusisocele5158
    @sibusisocele5158 5 ปีที่แล้ว +9

    ዮንዬ ተበረክ ትምህርትህ አጥንቴንና ስጋዬን መንፈሴንና ህይወቴ ነው የገነኛኝ ጌታ ኢየሱስ ይበርክህ

  • @firehiwat7294
    @firehiwat7294 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን በቃ ተባረክ ጌታ ከአንተ ጋር ነው 🙏✊

  • @muluneh19new
    @muluneh19new 5 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው።

  • @yeloultsidkfitsum9147
    @yeloultsidkfitsum9147 5 ปีที่แล้ว +6

    This is literally my 5th or 6th time listening to this preaching..May God bless you ከሠማይ..ወይ አልፌ እሄዳለሁ ወይ ደሞ አልፌ እሄዳለሁ!!

  • @ethiopiaethiopia2721
    @ethiopiaethiopia2721 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አልፎ መሄድ ይሁንልን ዮኒዬ የጌታ ቡሩክ ፀጋ ይጭመርልክ ታባረክ ሁሌም መንፋሴን ናቃ ታዳርገልህ ጌታይባርክ ወደሃልሁ

  • @gionegone1399
    @gionegone1399 5 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር ዘመንህን ይበርክ የእግዚአብሔር ስው

  • @liyamekonen7996
    @liyamekonen7996 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ በአምላካችን ስም አልፎ መሄድ ይሁንልን

    • @abrishlirw3190
      @abrishlirw3190 5 ปีที่แล้ว

      ዮኒ ተበረክልን ባዓላሚ ዙሪያ የሉ ክሪሥቲየኖች በአንታ አገልግሎትና ትምህሪት ተበሪካነል ደግሞሚ ይጨምርብ

    • @JoDanielAbdelMassih
      @JoDanielAbdelMassih 5 ปีที่แล้ว

      Amaen amaen ooooooo
      የምገሪም ትምህርት ነወ አልፌ እሄደለሁ ነገሪ አይየዝም ይፈታል
      ዮንዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይበሪክህ በነገሪ ሁሉ መከነውን ይሁንልክ ፍረመ ሁን

  • @asteriyasu6160
    @asteriyasu6160 5 ปีที่แล้ว +7

    Amen amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn geta yibarki tsagahun yabizalki yoni uuuuuuu

  • @serkalem55
    @serkalem55 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሁልጊዜም ትምህርትህን እከታተላለሁ

  • @asterfaliso5219
    @asterfaliso5219 3 ปีที่แล้ว

    Amen hallelujah praise the Lord🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 5 ปีที่แล้ว +2

    አልፎ መሄድ አሜንንንንንንንንንን

  • @denekeneshgetiyeabatenowan2753
    @denekeneshgetiyeabatenowan2753 5 ปีที่แล้ว

    ዋዋዋዋዋዋዋው ኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ አማን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ሀል ሉየኣኣኣኣ ነትዬ ጌታ ኢየሱስ ኣብዝቶ ይባርክ ታበረክ ዬጌታችን ስሚ ይእዕባረክ አሜንንንንንንን😘😘😘🙌🙌🙌🙌🙌💗💗💗💗📖🙌🙌

  • @almialmi8334
    @almialmi8334 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው

  • @ribkashanko3148
    @ribkashanko3148 5 ปีที่แล้ว +1

    ምንም ቢለኝ ሰይጣን፡፡ ግድ የለም አልፌ እሄዳለሁ ሰፈር ላይ አልቀርም ፡፡ ክብር አለኝ፡፡ሀሌሉያያ

  • @dannydan353
    @dannydan353 4 ปีที่แล้ว

    ዩኒ ዘመን ይባረክ ተባረክ !!!

  • @kenokeno3867
    @kenokeno3867 4 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeen ameen Ameeeeeen ameen Ameeeeeen ameen Ameeeeeen ameen Ameeeeeen ameen Ameeeeeen ameen Ameeeeeen ameen geta yesus yaberik taberk

  • @gospelchristjesus3497
    @gospelchristjesus3497 5 ปีที่แล้ว

    YONIYE THIS IS THE GRACE OF HOLY SPRITE ! YOU ARE TRUTHFUL TEACHER GOD BLESS YOUR REMAINING YEARS ! "MECHEM ALTEGBIHIM TEBAREKK "

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በክርስቶስ ደም የተሸፈንክ ሁን የቁርጥ ዘመን አገልጋይ ነህ የትውልድ መንገድ አሳማሪ ዘርህ ይባረክ ሚስትህ ልጀህ የባረኩ

  • @user-vj8lz1yv7f
    @user-vj8lz1yv7f 5 ปีที่แล้ว +26

    አሜን ሃሌሉያ በየሱስ ስም ኣሊፌ እሄዳለው

  • @etenishmekonen8840
    @etenishmekonen8840 5 ปีที่แล้ว +4

    ኡኡኡኡኡኡ አልፎ መሔድ ዮኒዬ ኧረ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ወይኔ መልክቱ አገኘኝ

    • @vdleun1837
      @vdleun1837 5 ปีที่แล้ว

      Etenish Mekonen

  • @Rut96969
    @Rut96969 5 ปีที่แล้ว +79

    ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ብሆንም ከልብ እወዳሃልው

    • @asterfoto8177
      @asterfoto8177 5 ปีที่แล้ว

      ተባርክ ዮኒ

    • @tigiestmclean163
      @tigiestmclean163 5 ปีที่แล้ว

      Melody Tube beloved, be born again in order to be blessed by this preaching. Because this preaching will be more powerful to you if you accept and believe in Christ Jesus, (John 3:1; John 1:12).
      Peace ✌️

  • @user-cl5mw3xg9h
    @user-cl5mw3xg9h 5 ปีที่แล้ว +4

    ዮን ተባረክ በብዙ

  • @lidaymamire7591
    @lidaymamire7591 5 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnnnnn tebareki geta egezaberi be ewnet yibarekik minayinet migerem timeret new betam temiralewu ufffffff yoni geta endegen yubebari

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያለው ሁሉ በህይወቴ ላይ ይሁንልኝ አሜን !!!!

  • @saratomas8806
    @saratomas8806 4 ปีที่แล้ว

    amen. amen. amen. amen. geta. yibariki❤️❤️❤️❤️🙏👏👏

  • @santysanty2722
    @santysanty2722 3 ปีที่แล้ว

    ዮንዬ ዘመንህን ጌታ ይባርክ

  • @atnafuadinew9851
    @atnafuadinew9851 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አሁንም አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ አሁንም ወደ ፊት በክብር ተራመድ

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 5 ปีที่แล้ว +1

    እረ ጌታ ይባርክህ እኔ አልፎ ለመሄድ ከሚፈሩ ሰወች አንድዋ ነኝ አሁን ግን አልፌ ከመሄድ ወድህዋላ አልልም ተባረክ ወንድሜ

  • @aynalemaynalem6422
    @aynalemaynalem6422 5 ปีที่แล้ว +1

    Aman Aman Aman TabrkalaNa Yabata Laja YoNeY 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-zo5yj3ck9h
    @user-zo5yj3ck9h 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ፣ወንድም፣ጌታ፣ይባርክህ፣በዚህ
    ትምህርትህ፣ጌታን፣ለመቀበል፣ፍቃደኛ
    ሆኛለሁ፣፣፣

    • @user-bf7ro7ox8r
      @user-bf7ro7ox8r 5 ปีที่แล้ว

      ክብር ለጌታ ይሁን።

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 4 ปีที่แล้ว

    ዮውኒ አንተን የሰጠን ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ ሂወትን የሚለውጥ ትምህርት ነው 😭🙏🙏

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 5 ปีที่แล้ว +5

    You are Amazing God bless you your God multiplying His amity so you 🎺🎺🕊🕊💕

  • @mazamisebo7083
    @mazamisebo7083 5 ปีที่แล้ว

    AMENI AMENI ALIPO MAHEDE YIUNILINI TEBAREKI

  • @romanakalehiwot887
    @romanakalehiwot887 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚሐብሔር ይባርክሕ ስብከትሕ ለሁሉም የሚጠቅም ነው ጌታየሱስ ክርስቶስ ያገልግሎት ዘመንሕን ይባርከው።

  • @botin6076
    @botin6076 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn yoniye tabarki fatari abazitoooooo yabark 🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️

  • @lilyteklu1093
    @lilyteklu1093 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ተቀብያለሁ ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!

  • @user-fb9ck7mi4o
    @user-fb9ck7mi4o 5 ปีที่แล้ว +1

    woww ክብር ለጌታ ይሁን ትምህርትሕ በጣም ነው የምባርከው ዮኒዬ ♥♥

  • @yonaskibreab118
    @yonaskibreab118 5 ปีที่แล้ว

    የሠራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ። በዚህ ክፉ ዘመን እግዚአብሔር ህዝቡን ከተኛበት የእንቅልፍ መንፈስ እንድታነቃ እንዳስነሳህ መንፈሴ ይመሰክርልኛል

  • @sewatalyou8646
    @sewatalyou8646 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ዮኒዬ ተባረክ ተባረክ

  • @dawityegetagettahoyyeasseb3633
    @dawityegetagettahoyyeasseb3633 5 ปีที่แล้ว +3

    Yoni
    geta
    Zamanuni
    Yibarikkow
    Geta hoyye Lanem
    dirasellign
    Endeze ayinate Yehiwot
    Mangade Asitamergn.
    YONI BANATE LANEM
    TSALIHLLIGN.♡♡♡♡.
    YONI.WODAHALLO..《♡》

  • @user-mz3wv6cu7o
    @user-mz3wv6cu7o 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ዮን ጌታ ይባረክ አንተን የስናሰሁን እግዚአብሔርን ሁሌም አመሰግናለሁኝ ❤️❤️

  • @melatelove142
    @melatelove142 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amennnn Yoniyee beyasus sim zamanik ywbarak

  • @t.gnegash972
    @t.gnegash972 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒ እግዚአብሔር ለዚ ትውልድ ያስነሳህ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ፀጋው ይፍሰስልህ ዘመንህ ይባረክ ትውልድህ ይባረክ ያለሁበትን ስፍራ በደንብ አሳየሄኝ

  • @Merdekiyos
    @Merdekiyos 5 ปีที่แล้ว

    በ ኢየሱስ ስም በጣም ተነክቻለሁ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርህ Bless you More and More !!!!!!!!!!!!!!

  • @mekdesdensa8839
    @mekdesdensa8839 5 ปีที่แล้ว

    Ye abata biruk geta eyesus yebarekeh bezemeneh yesrabeh abzetom yetkemebeh bireketachen NEH enwedehlen

  • @lemmatamire1593
    @lemmatamire1593 5 ปีที่แล้ว

    የማንከረታት ዘመን አብቅቶዋል በክርስቶስ ኢየሱስ አልፎ መሄድ ይሆናል አሜን አሜን ፓ/ር ዮናታን ተበረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 5 ปีที่แล้ว

    አሜን እኔ አልቆምም እልፍ እሄዳለው ጭንገፋ አይሆንም ወደታየልኝ ክብር እደርሳለው ለብዙዎች እተርፋለው ክብር ለናዝረቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ዮኒ ኢየሱስ ዘመንክን ይባርከው ምንም ነገር አያቁምህ አልፈክ ህድ ከዝህም በላይ ጌታ ይጠቀምብህ

  • @adenenadenen4810
    @adenenadenen4810 5 ปีที่แล้ว +1

    Yoni gata zemenehen ybarek

  • @emutihabesha2581
    @emutihabesha2581 5 ปีที่แล้ว

    Gata yebarki yoni betam dink melket new alefa ehadalew amen &amen

  • @makiyared419
    @makiyared419 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ማለፍ ስለሚሆንልኝ

  • @asterfaliso5219
    @asterfaliso5219 3 ปีที่แล้ว

    Ameeeeen may God continue bless more 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @MimiMimi-jd8ux
    @MimiMimi-jd8ux 5 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen gata zamanihi agalglotehn batsabchehin abzito yibariki tabarki

  • @marekonjo9241
    @marekonjo9241 5 ปีที่แล้ว +2

    I'm amazed that it's my current situation I'm blessed to hear your preach Yoin you are a true teacher tebark

  • @user-gf5yn9yz9c
    @user-gf5yn9yz9c 5 ปีที่แล้ว +2

    እሜን ዝመኔ በፍቃዱ ውስጥ ትሁን!! የስጋ እና ይስይጣን ሀስብ እይስልጥንብን !!!! እግዚአብሔር ይባርክህ you have full package from the holy sprit!!!

    • @tonizayni3304
      @tonizayni3304 4 ปีที่แล้ว

      AmenAmenAmenAmenAmenAmen

  • @mekashatezera8646
    @mekashatezera8646 5 ปีที่แล้ว

    የጠፋን በእግዚያብሄር ቃል እንታገኝ መንገድንም እንታሳይ በጊዚያችን የተሰጠኸን ነብይ ጌታ አብዝቶ ፌቱን ያብራል ዘመንህን ሁሉ በእጆቹ ይየዝ በጣም ነው ምወድህ ና ማከብርህ

  • @shewaadane5066
    @shewaadane5066 5 ปีที่แล้ว +16

    ፀጋውን ያብዛልህ አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ ተባረክ

  • @leliseejeta8269
    @leliseejeta8269 4 ปีที่แล้ว

    ዩን ዘመንህ ብርክ ይበል፣ አልፈ እሄ ዳለሁ በጌታ ስም አንተን በዝህ ዘመን ያስነሳልን ጌታ ይመስገን ፣ ከዝህ በላይ ይሳካልህ።

  • @user-wb7sr2yn5w
    @user-wb7sr2yn5w 2 หลายเดือนก่อน

    ዮንዬ ጌታ ይበረክ❤️❤️❤️❤️

  • @hilenabirahnekmk8250
    @hilenabirahnekmk8250 5 ปีที่แล้ว +5

    amen dinku eyesus dinkin new geta yibrkiki ye egizhber sewu yoni tebreki be hulum ageligilotik yibrek be buzu

  • @user-sv5pb1ry9v
    @user-sv5pb1ry9v ปีที่แล้ว

    GOD BLESS YOU JOHN LOVE YOU GUY

  • @yemisrachz7911
    @yemisrachz7911 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen alfo mehade honelign be blessed!!

  • @esetemariam995
    @esetemariam995 5 ปีที่แล้ว

    በሰዎች ላይ በሚደርስብን በደል በጣም እንከፋለን:: አንዳንድ ቤተሰቦች: በጣም የምንወዳቸው ጏደኞች ሲጎዱን ቅስማችን ይሰበራል:: ነገር ግን እግዚአብሄርበዛ ውስጥ ሁሉ አሳልፎ በጌታ ፍቅር እንፈወሳለን:: ከእናት ከአባት ሁሉ የበለጠ ፍቅር ይሰጠናል:: በዚህ ዘመን ደግሞ እንደዮናታን: ፓስተር ሚካኤል ወንድሙ: ፓስተር ዮናስ ሌሎችንም ጨምሮ መፅሀፍ ቅዱስ በጥራት እያስተማሩ ወደእግዚአብሄር ቤት ስለመሩን እግዜአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ::

  • @kalkidandagne7938
    @kalkidandagne7938 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የዘመናችን ለወጣቶች መልካምምና ለመዳን እግዚአብሔር መንገድ ያደረገህ ወንድማችን ዮኒ

  • @amsalechmitiku3215
    @amsalechmitiku3215 5 ปีที่แล้ว

    Gate yebarek yoniye bless you more....