“አናሲሞስ”…FULL TEACHING PART B በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Nov 23 ,2018 © MARSIL TELEVISION

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 561

  • @Sisualex
    @Sisualex ปีที่แล้ว +1

    ዩኒ የዛሬ 4አመት ይሄን ስታስተምር ሰው ቤት እንግድነት ሄጄ ነበር የሰማሁት ያን ግዜ ደምስሬን እቆርጥ ነበር ከቤተሰቦቼ በኩል አንፈልግሽም ይሉኝ ነበርና ይሄ ትምህርት ስሰማ በጣም ሰላም ተሰማኝ ለምን ይሄን ሰላም የሚሰጠው ኢየሱስ የህይወቴ የግ አዳኝ አርጌ ተቀየርኩ 2011 መልካም ወጣት መጥቼ ተምሬያለሁ ..

  • @ጌታሆይተመስገን
    @ጌታሆይተመስገን 6 ปีที่แล้ว +43

    የኔ ጌታ ላንተ እማይቻል ምን አለ እባክህ ለውጠኝ መለወጥን እሻለሁ እባክህ ጌታሆይይይይ 😭😭😭😭😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወገኖች በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @salamsalam6769
      @salamsalam6769 5 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው መልሰን እንመለሳለን

    • @ፀኃይብርሃኑ
      @ፀኃይብርሃኑ 5 ปีที่แล้ว +1

      ያኔ ጊታ አንታ ትላውጣለህ!!

    • @teresasouth1928
      @teresasouth1928 5 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ በምህረቱ ይዳብስሽ

    • @robbiegebremichael4053
      @robbiegebremichael4053 5 ปีที่แล้ว

      ጌታ ሆይ ተመስገን comment lay sayhon berkek blesh teyk ( teyki)

  • @rahelshawel5773
    @rahelshawel5773 6 ปีที่แล้ว +76

    ወጣቶች እንዲህ ተሰብስበው የእግዚአብሔርን ቃል ሲማሩ ማየት እንዴት ደስ ያሰኛል

    • @burteYegetaliji
      @burteYegetaliji 2 ปีที่แล้ว +1

      ameeeeeeeeeeen tebarek 😘

    • @jebbjdjd8871
      @jebbjdjd8871 2 ปีที่แล้ว

      Ameeeeeeeeeeeeeeeen

    • @AphiweSingama
      @AphiweSingama 8 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen geta lawoxagni❤❤❤

  • @hirutabe
    @hirutabe 6 ปีที่แล้ว +166

    ኦርቶዶክስ ነኝ ይውም በኪዳነምህረት ፀበል የዳኩ
    ግን ያንተን ስብከት አለመማት አልችልም ውይ ልብን ድስስስ የሚያደርግ እገልግሎት

    • @shawitethio6346
      @shawitethio6346 6 ปีที่แล้ว +1

      ተባረኪ

    • @eyesusyeewedhalew8857
      @eyesusyeewedhalew8857 6 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ እህቴ!!!😘

    • @merganemomsa267
      @merganemomsa267 6 ปีที่แล้ว +7

      Ehete betam ewedeshalehugn gen yememekeresh yekedana meheret tsebel aydeneshem lendenebet benetsa yeteseten semayena mederen yefetere geta yesus kristos bechanew atmogni

    • @hewanfesseha8927
      @hewanfesseha8927 6 ปีที่แล้ว

      Merga Nemomsa 😂

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 6 ปีที่แล้ว +2

      ዋናው ቃሉ ነው ቃሉ አጥንትን መንፈስን ልማትና ሰነጣጥቆ ይገባል ይለውጣል እህታለምዬ ዝም ብለሽ ስሚው ቃሉን ብይው ተባርኪ ስለምታዳምጭ

  • @sseifa5228
    @sseifa5228 6 ปีที่แล้ว +30

    ትምህርትህ በጣም ይገባል እኔ አንዳንዴ ሳስበው በዛ ዘመን ከነ ጳውሎስ ጋር የነበርክ ነው የሚመስለኝ በጣም ተንትነህ ስለምታስተምር ዪንዪ ተባረክ

  • @fantayealemayehu9456
    @fantayealemayehu9456 6 ปีที่แล้ว +75

    የኒ እኛ ምሰክር ነን ይህን ወጣ የጌታ መንፈሰ ይንካቸው ለዚህ መሰክሬ ባለቤቴ ነው ከ14 ዓመት :እናቱ ና አባቱ ከለበት ሱስና አጥፊ ነት የተነሳ ሰልችታቸው ::ፖሊሰ ሰልችቶት ከዚህ በሃላ ይገሉታል ሰባል ሞቱ ሲጠባበቁ ::ጌታ ነክቶ ሲለወጥ አላም ብለው ዛሬ ግን ጌታ ሲነካ ላተ አይደለም ምድር ማነጋገሪያ ንሮ ይኖራል ባለትዳ:የሁለት ልጆች አባት ለትውልድ ምሳሌ ነው የኒ አይዞህ በጸሎት ሁሌም ከጏንህ ነን ፍሬህን ቁጭ ብለ ምት በላ ዘመን ይመጣል!!!የጌታ አብሮ ነት ከተጋር ይሁን::

  • @እሙየኤልሻዳይእናት
    @እሙየኤልሻዳይእናት 5 ปีที่แล้ว +13

    የ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ኣንተን ለመስማት የግድ ጼንጤ መሆን ኣይጠበቅብንም
    እንወድካለን በርታ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ የሃገሬ ወጣት ድኗል

  • @mominahassen7580
    @mominahassen7580 6 ปีที่แล้ว +15

    እየሱስ የነካው የማይለወጥ የለም ስሙ ይባረክ ዮኒ ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @bezae3300
    @bezae3300 6 ปีที่แล้ว +5

    እኔ በዘመኔ ዬኒ እንደአንተ አይነት አስተማሪ አላየሁም ትምርቶችህ ከውስጥ ማንነትን ፈንቅሎ የሚነካ ! እኔ ለምን እንደማለቅስ አሌውቅም ግን ያንተን ትምህርት ስመለከት እንባዬ ይወርዳል! አምላኬ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ከዚህ ከፍታ ላይ ለዘላለም አትውረድ !❤️🙏🏽

  • @jocelinerahi6319
    @jocelinerahi6319 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ወኔ ወኔ ዘመንክ ይባረክ አንተ የክርስቶስ ባርያ እግዝያቤር እንዴት ድንቅ ነው እሄ ሁሉ ወጣት ባንተ ሊታደግ ቀድሞ ስላዘጋጀክ አሁንም ውረስ

  • @messaytilahun312
    @messaytilahun312 6 ปีที่แล้ว +7

    በጌታ በኢየሱስ ስም ተለውጦ መቅረት ይሁንልን ፤አሜን
    ዮኒ ጌታ ቤተሰብህን ይባርክ

  • @yenukebede9581
    @yenukebede9581 6 ปีที่แล้ว +6

    ዮኒ ጌታ ዘመንክን ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ጸጋው በእጥፍ ይብዛልክ

  • @tizufikir9829
    @tizufikir9829 5 ปีที่แล้ว +22

    ወይኔ አረ ቃላት አጠረኝ እኔም እንድ ቁጭ ብዬ የምማርበት ቀን ናፈቀኝ ጌታ ዘመንክን ይባረከው ዬኒዬ ስወድክ እኮ

  • @nwachukwujamestochukwu9385
    @nwachukwujamestochukwu9385 6 ปีที่แล้ว +5

    ዮን ይሕን ሕወት ምገኝባትን ትምሀርት የመማር እድል ባጋኝ

  • @habtamuabebe2498
    @habtamuabebe2498 6 ปีที่แล้ว +13

    እረኛ እንደሌላቸው በጎች የትም ተጥለው ተመለከተ እና አዘነላቸው። ይላል መ/ቅዱስ።እንተን እረኛ አድርጎ ልኳኃል እና ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ።

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 6 ปีที่แล้ว +17

    ዮኒ ልዩ ስጦታችን ነህ. እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን. ከዚ በበለጠ ይግለጥልክ.

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 ปีที่แล้ว +2

    እያለቀስኩ የሰማሁት ድንቅ መልዕክት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TemesgenEndale-d5w
    @TemesgenEndale-d5w ปีที่แล้ว

    I love you yonatan God bless you

  • @markanelias726
    @markanelias726 5 ปีที่แล้ว +13

    ዮኒ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ታዉቃለክ ቃሉል ብቻ ስለምፈልግ ስብከት አያለሁ ብዙ የፕቴስታንት ግን እኔጃ ዉስጤ ገብተሃል ፈጣሪ ረጅም እድሜና ብዙ በጣም አገልግሎት ተመኘሁ ስለሰማሁ ብቻ ዉስጤ ሰላም እየሆነ ነዉ ዘመንክ ሁኑ ይባረለክ

    • @elenimehari7016
      @elenimehari7016 5 ปีที่แล้ว

      ለዓለም የተሰጠዉ ወንጌል እኮ አንድ ነዉ ለኦርቶዶክስ የተለየ ለጴንጤ የተለየ አይደለም

  • @jemalmohamed5182
    @jemalmohamed5182 5 ปีที่แล้ว +10

    ይህንን ሰዉ መስማት ጀምረህ ማቋረጥ ከባድ ነውህይወቴን የሚናገር ነው የመሰለኝ እንባየ መጣ ያረቢ::

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 6 ปีที่แล้ว +15

    በጣም በጣም አረመኝ ቃልህ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @messayalemayehu7660
    @messayalemayehu7660 5 ปีที่แล้ว +13

    ዮን ጌታ አብዝቶ ይበርክህ።

  • @eliashalie3528
    @eliashalie3528 6 ปีที่แล้ว +19

    ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ ስለአንተ የተባረከ ይሁን ፍሬህንያሳይህ ዘመንህይባረክ በጣም እንወድሀለን

  • @jonhap29
    @jonhap29 6 ปีที่แล้ว +51

    Sometimes I wonder if I am using the same bible as Yoni. Your teachings are something else. You have a very special way of seeing the words of God. Wow. Bless you brother.

    • @gelit1184
      @gelit1184 6 ปีที่แล้ว +1

      Me too

  • @asyubyahhsya1622
    @asyubyahhsya1622 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ጊታ ቀሪ ዘመንክ ዪባረክክ የእግዚአብሔር ሰው እንዴት ደሰ እንደሚል የጊታ ቃል

  • @ayanamengesha1762
    @ayanamengesha1762 6 ปีที่แล้ว +8

    Yoni God bless you more!! I love and respect you.

  • @እየሱስብቻውንጌታነዉአሜን
    @እየሱስብቻውንጌታነዉአሜን 6 ปีที่แล้ว +11

    ዮኒ ስላንተ ጌታ እየሱስ ከዘለአለም እስከ ዘለዘለአለም ይክበር ይንገስ ይንገስ
    🎤🙋🙌🎤🙋🙌🎤🎤🙌👏🙏👏🙏👏

  • @TG-dp1lw
    @TG-dp1lw 6 ปีที่แล้ว +20

    ሚገርም ነው ትምህርቱ amazing o ኢየሱስ ይለውጣል ጌታ ተባረክ ዮኒ

    • @FirstLast-lu5gw
      @FirstLast-lu5gw 6 ปีที่แล้ว

      Uuuuuuffffffffiii yone tebareki(10,000×10,000)

    • @zedkidu7655
      @zedkidu7655 5 ปีที่แล้ว

      No word tebarek

  • @salamsalam6769
    @salamsalam6769 5 ปีที่แล้ว +2

    ለበረከት ሁን ብዛዛዛዛ ተትረፍረፍ እግዚአብሔር ይመስገን ክብርርርርር ይበል አንተን ስለሰጠን

  • @aregihappy7117
    @aregihappy7117 6 ปีที่แล้ว +12

    ዮኒ ዘመንክ ይባርክ 1ኛ ነህ!!!

  • @astergavaraweldasteraster7034
    @astergavaraweldasteraster7034 6 ปีที่แล้ว +13

    አገልጋይ ዮናታ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @makideabebe4794
    @makideabebe4794 6 ปีที่แล้ว +6

    ካልባረከኝ አለቅህም ኢየሱስ ባርኮትክን እፈልጋለው ዮኒ ዘመንክ ይባረክ

  • @Victorbenefit
    @Victorbenefit 5 ปีที่แล้ว +3

    You are so Blessed and jesus is really with you. You are very important person for the whole world it is not just for Ethiopia. You can impact the whole world and shake it by the power of HOLY GHOST . Don't be afraid b/c your Shepherd is always with you.
    Dear Yoni I LOVE YOU with the love of the Lord.

  • @siphara2532
    @siphara2532 6 ปีที่แล้ว +15

    ስሜን ቀይሮ ባረከኝ አሜንንንንን

    • @dghugff8581
      @dghugff8581 5 ปีที่แล้ว

      Wwwwwwwwwwwwww Monet ✋👍💖

    • @aynujesus9359
      @aynujesus9359 5 ปีที่แล้ว

      Uuuuuuuffffffffffffffffff kalibarekegn alekihim. Tebare YONATA

  • @hiowtsetegn8544
    @hiowtsetegn8544 6 ปีที่แล้ว +12

    ዘመንህ ይባረክ አንተሰው በኢየሱስ ስም

  • @ehrhbdbrh8544
    @ehrhbdbrh8544 4 ปีที่แล้ว

    አሜሜሜንንን አሜሜሜንንን አሜሜሜንንን በኢየሱስ ስም ክብር ምስጋና ይሁን ለልዑል እግዚአብሔር ዮኒ ዘመንህ ይለምልም ዘርህ ይባረክ እኔ ያለፉኝን ሁሉ ትምህርትህን እየፈለኩ አዳምጣለሁ ምግቤ የአምላኬ ቃል ይሁን ከአለም ሆዳምንት ያውጣኝ አሜሜሜንንን በኢየሱስ ስም

  • @hananechibar1152
    @hananechibar1152 6 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen Amen Amen eyesuse yadenali yetadegali Amen eyesuse geta naw Yoniye geta yibareki Amen

  • @የደሙፍሬነኝዋጋዬውድነው
    @የደሙፍሬነኝዋጋዬውድነው 6 ปีที่แล้ว +15

    ufffffffff uffffffff 😭😭😭😭😭😭😭እየሱስ 😭😭😭😭አንተ አንዴ ከነካህ የማይለወጥ ምን አለ አባቴ እየሡሥ ሥም ይባረክ❗❗❗❗❗

  • @ሳምራዊትሳምሪ
    @ሳምራዊትሳምሪ 6 ปีที่แล้ว +16

    ፔንጤ አደለሁምዬንዬ ይሄን5ኟ ጊዜ ሳየው በተለይ ይሄ ትምህርት አልጠግብ አልኩ ተባረክ ወንድሜ ማን ያምናል አሁን እኔ???????

  • @abynshyoutube1361
    @abynshyoutube1361 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ያድናል ይታዳጋል ከቤር ለጌቶች ጌታ ይሁን እልልልልልል አሜንንን አሜንንን 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️😭😭ዮን ጌታ ዛምንህ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርክህ ትባረክ 🙋‍♀️🙋‍♀️🍇🍇🍇🍇🙋‍♀️↩️

  • @barnabasteferi8027
    @barnabasteferi8027 4 ปีที่แล้ว

    ስሜን እጅጉን ወደድኩት እግዛብሄር እንደስሜ መልካም ሰው ያድርገኝ ዮንየ ተባረክልኝ

  • @NooraNoora-nc3fn
    @NooraNoora-nc3fn 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ዮኒ ጌታ ፀገሁን በእጥፊ የብዘልክ በአንተ አገልግሎት ቡዙ ነገር ነው የተመሪኩ በውስጢ መስመር ገብተህ ብትፀልሂልኛ ደስ ይለኛል ለኔም ለቤተስብም እኔ በጌታ ነኝ ቤተሰቡች ግን ምስልን ነቹው ውደ ጌታ እንዴ መለሱ ሁል ምኚቱ ነው

  • @gygghhcf1249
    @gygghhcf1249 6 ปีที่แล้ว +8

    ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ዋውውውው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ አስተማሪ
    ህይወት ለዋጭ መልዕክት ነው

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 6 ปีที่แล้ว +8

    GOD BLESS YOU ALL YOUR LIFE WOW HOW AMAZING You are the best teacher wow i love you tabark god bless you

  • @EtagenAbaine
    @EtagenAbaine 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen biyaleu

  • @kiyarabi9440
    @kiyarabi9440 6 ปีที่แล้ว +4

    Ara uuuuuuufffff amen amen amen tebareku geta yibareki 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @siphara2532
    @siphara2532 6 ปีที่แล้ว +8

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ዘመንህ ሁሉ ይባርክ ዮኒ

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 6 ปีที่แล้ว +1

    የወጣቶች አባት ነህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @ኢየሱስየጌቶችጌታነውጌታነ
    @ኢየሱስየጌቶችጌታነውጌታነ 2 ปีที่แล้ว

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን ጌታ ፈጽሞ ይባርክ ተባረክ😭😭😭😭😭uuuufffee amen amen amen amen amen amen geta ybareka ውድ አባታችን ዮኒዬ ጸጋ ያብዛልህ ጌታ ይጥብቅ💘💘💘💕💕😍

  • @zineshmado9797
    @zineshmado9797 5 ปีที่แล้ว +1

    Yoniye geta ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክ በጣም በትምህርት ተባርክያለዉ ጌት በዚ ዘመን ለኛ ብሎ ያስነሳዉ የጌታ ባርያ ሰላምና ፀጋ ይብዛልክ

  • @tijedamisse2845
    @tijedamisse2845 6 ปีที่แล้ว +5

    amen amen amen amen amen amen geta eyesuse zamenine yebarki tebarki yone tebarki

    • @ASAS-ut7mq
      @ASAS-ut7mq 6 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂Amennnnnnnn
      Prhopet Yoniye tebarekii Uuuuu

  • @erbkamebratu1449
    @erbkamebratu1449 6 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ቤተሰብህን አገልግሎትህን ይባርክ በጣም ነው የምንወድህ ገና ከዚህ መቶ እጥፍ ጌታ ባንተ ይገለጣል

  • @شمسالبلوشيالبلوشي
    @شمسالبلوشيالبلوشي ปีที่แล้ว

    ዬኒ ምን እንደምል አላቅም ሚገርም ትምርት ነው ተባረክልኝ እወድሀለው❤❤❤❤

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ልብ የሚነካ ትምህርት ጌታ ስሙ ለዘልአለም ይባረክ ዘመንህ ሙሉ ይባረክ ዘርህ እንደ አብራሃም ያብዛዉ

  • @zionblessed7962
    @zionblessed7962 6 ปีที่แล้ว +7

    😭😭😭😭Ameeeeennnn😭😭😭😭😭Geta EYSUS Geta new!! Ye geta agelgay Yonatan zemenhen be bezu yebarek!!!! Lemederachen yasenesah lezemenachen qebeto yasenesah le menfes kedus yemimech leb 💙 yaleh! teweldun bante teteqemo yemietadegbet ye Egzabeher afe neh!! Zemenhe agelegloth betesebeh hulu yetebarek yehun!!!!

  • @hiwotasfaw4109
    @hiwotasfaw4109 6 ปีที่แล้ว +3

    What a powerful message glory to God!!! God bless you more & more....

  • @ፀሐይየክርስቶስልጅ
    @ፀሐይየክርስቶስልጅ 6 ปีที่แล้ว +2

    Amen
    Amen
    Uuuuuu yene geta ablshito fawosagn haleluja

  • @abelmulugeta4629
    @abelmulugeta4629 6 ปีที่แล้ว +3

    God bless you more and more so mice your preaching

  • @martateshale6390
    @martateshale6390 ปีที่แล้ว

    Thanks you so much for changing to many young people life's,May GOD bless you!!!!

  • @keaobakamokuuene1133
    @keaobakamokuuene1133 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen በርካኝ ።
    ኡኡኡኡኡ አባለሽቶ ማበርክ እምያወቅ የኛ ኢየሱስ ስሙ ይበርክ !!!
    ዮኒ ፈጠረ ዘመንክን ይበርክ!!!!

  • @tikiklrenato1834
    @tikiklrenato1834 6 ปีที่แล้ว

    It is my life be tikikl zera yene tirek new geta eysus yetngerew semu ke zelalem eski zelalem yibarek yonatan

  • @mabiyemovechannal7102
    @mabiyemovechannal7102 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ዬተባረኩት ስብከት ነዉ ዮን ዘመንክ በክርስቶስ ይባረክ♡♡

  • @tikiklmatwois535
    @tikiklmatwois535 5 ปีที่แล้ว

    Ewnet new berket ke e.r zend new amen amen amen amen amen amen

  • @naniwizkla1041
    @naniwizkla1041 6 ปีที่แล้ว

    wowwwww YEYESUS FIKIRE AMEN AMEN AMEN AMEN EYESUS EYESUS TEBAYK

  • @cle2amen617
    @cle2amen617 6 ปีที่แล้ว

    Hoy kirsitos ybarikelign geta be tsega ly ixif dirib tsegawun yafisilik Kibir le Egizhabher yhun Amen

  • @nathanielwoyessa1883
    @nathanielwoyessa1883 6 ปีที่แล้ว +11

    Our God is so good

  • @senaitsenait1312
    @senaitsenait1312 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ስምሕ ይባረክ ዮኒ አንተም በጌታ በእየሡሥ ስም ተባርክሕ ቅር

  • @slamamm919
    @slamamm919 6 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንንንንንንንንንንን።አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን ጌታ ሆይ ለውጠኝ አቤት ጌታ ሆይ ።ክብር ላተ።ይውንልክ።ፓስተርዬ ተባረክ የትውልድ አባት።

  • @ኢዚውንኪሓልፍኢዩኢዚውንኪ
    @ኢዚውንኪሓልፍኢዩኢዚውንኪ 6 ปีที่แล้ว

    ገታ ይባርክህ ወንድመ ዘበንህ ሁሉ ይባረክ ኣብዝቶ ጸጋ ይብዛልህ ኢንዳንተ ይብዙ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻

  • @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ
    @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ 6 ปีที่แล้ว +1

    አረ ዮኒዬ ያንተን ስብከት በሰማሁ ቁጥር እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ግን ውስጤ በደስታ ይሞላል እኔንም ጌታ ይንካኝ አሜን

    • @aba5750
      @aba5750 6 ปีที่แล้ว

      Amen. Amen. Gata. Eyssuussee. Yenkashe.amne.amne.amnennnneeee

  • @botin6076
    @botin6076 7 หลายเดือนก่อน

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo ❤❤🙏🙏❤️❤️

  • @salomisalomi4376
    @salomisalomi4376 5 ปีที่แล้ว +1

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄ የኔ ታሪክ ነው አቤቱ ጌታሆይ አስበኝ😭😭😭

  • @jesusislord2824
    @jesusislord2824 6 ปีที่แล้ว

    ዮንዬ አንተ የሰጠን ጌታ ይባረክ. ስታስተመር ሁሌ አምባየ ይውርዳል. ጌታ አየሱስ ያስፋህ ቸምሮ ይባርክህ

  • @hannahanna7779
    @hannahanna7779 2 ปีที่แล้ว

    ኡኡኡ እንዴት ልቤ ሰብሮሃል ኤሄ ቃል ዮኒዬ በእውነት ዘመን ይለምልም

  • @በረከትየጌታልጆ
    @በረከትየጌታልጆ 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen yontan nurlgn egzabher tsagahuni yabzallii

  • @faskabogale9286
    @faskabogale9286 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንን መልካም ወጣት ብሎ ባረከኝ ከበረከት ሁሉ የሚበልጠውን እየሱስን ሰቶ ባረክኝ የእኔ መባረክ ደስ ያለው እስኪ ባላክ

  • @tsegenashabrhame9454
    @tsegenashabrhame9454 2 ปีที่แล้ว

    በጌታ በእየሱስ ስም ታባርክልኝ ዮኒዬ እንዎዳለን የአባቴ ቡሩክ 💔💔💔

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 6 ปีที่แล้ว +9

    ውይውይውይይው እየሱሴ እኔ ህያው ምስክር ነኝ ማን ያምናል ይች ልጂ ተለወጠች እንዴ የተባለው የተለወጥኩበት መለወጥ በክርስቶስ ደም አብ ዘንድ ለዘላለም እንድቀመጥ አባባዬ እየሱሴ ስምክ ይባርክ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔ የከተማ ፉጨት የምጠራ ነኝ

  • @YadigulegamoYadiguLegamo-du8om
    @YadigulegamoYadiguLegamo-du8om 2 หลายเดือนก่อน

    Isayi tebark zermi yet barkut yuhun!!!

  • @fatimahmohammed7647
    @fatimahmohammed7647 6 ปีที่แล้ว

    ለምድራችን ያስነሳህ እግዚያብሄር ይባረክ ተባረክ ዮኒ

  • @tsegenashlemaaitethoph4732
    @tsegenashlemaaitethoph4732 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen geta eyesusi abisito yibarik 📖🕯🕯🕯🕯🕯🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @danielberhane440
    @danielberhane440 3 ปีที่แล้ว +1

    ከክህደት ቡሃላ የሚሸም ጌታ ብቻ ነው 😘😭

  • @በለጠችየጌታልጅነኝበለጠች
    @በለጠችየጌታልጅነኝበለጠች 6 ปีที่แล้ว +1

    በረከኝ እሰይ እሰይ አሜን አሜን ሃሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን

    • @aba5750
      @aba5750 6 ปีที่แล้ว

      Amen. Amneeeèene.baltuu

  • @akialoo7502
    @akialoo7502 6 ปีที่แล้ว +16

    አሜን ካልባረከኝ አለቅህም

  • @አስቴርፀጋዬኢየሱስያድናል
    @አስቴርፀጋዬኢየሱስያድናል 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ዋዉ አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ኢየስሱ ይባርክህ ታባረክ ጸጋ ይብዛልክ

  • @masrtabera316
    @masrtabera316 6 ปีที่แล้ว +4

    Uuuuuuufffffeeeee ameeen ameeen ebifamaa namaa waqaayoo nab yonata waqaayoo baraa jirenyaa kessani haa ebisuu kan akkaa kesaani dadabalee nuuf haa kasuu uuuùuufffee

  • @MayMay-bl2lb
    @MayMay-bl2lb 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልኝ ዮኒየ🙏🙏🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amanueltesfayeamanuel2223
    @amanueltesfayeamanuel2223 6 ปีที่แล้ว +3

    JESUS can change everything thank my Lord u are great

  • @kalkidanachinazalelamawene6258
    @kalkidanachinazalelamawene6258 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen geta yimesgen yoni sela ante

  • @eyusssdloyn7171
    @eyusssdloyn7171 5 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ ዮንዬ ጌታ አሁንም ይጨምርልህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @mazudibaba1564
    @mazudibaba1564 6 ปีที่แล้ว

    Egzihabiher letwulidu yasnesak yegeta ageligay tebarek 🙏🏻

  • @lidaymamire7591
    @lidaymamire7591 5 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnnnnn
    Amennnnnnnnnnn tebareki yoni uffffff hiwoten yemikereri timereti new

  • @Moon-er8du
    @Moon-er8du 6 ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢 በእንባ ነዉ የጨረስኩት ዮኒዬ በብዙ ፀጋ ተባረክ

  • @selamumelese5945
    @selamumelese5945 5 ปีที่แล้ว

    ዮን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይበረክ ወደኃለሁ

  • @smyvsvsvs1885
    @smyvsvsvs1885 6 ปีที่แล้ว

    ለብዙዋች መብረት መፍተሄ ያደረገህ ጌታ ይባረክ ተባረክ ቀሬ ዘመን አገልግሎትህ በየሡሣም ይባረክ

  • @booniilataa8840
    @booniilataa8840 6 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen tebarekii uuuuuffffffeeeee eyesus yaadinal

  • @ok2800
    @ok2800 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንን ተባሪኩ የኔ ወንድሞቾ ከንግድ የዓለም ጅብ አይብላቹ።

  • @habte8062
    @habte8062 6 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይመስገን!! የዘመናችን ጳውሎስ ዮናታን ጌታ ዘመንህን ያብዛው!!! ዘርህ ይለምልም!!!