"የተስፋ በር" ሊያዩት የሚገባ አስደናቂ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ JAN 15, 2019 © MARSIL TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 450

  • @selam8844
    @selam8844 5 ปีที่แล้ว

    ዬናታ ቃላት የለኝም አንተን ለማመሰገን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @sisuabate4756
    @sisuabate4756 5 ปีที่แล้ว +100

    አንተን ይሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የጠላቶችህን ደጅ ውረስ

  • @divoraolive722
    @divoraolive722 5 ปีที่แล้ว

    Yegermal lebetachn yegizew tmhrt neber Tebarek yonie 😍😍😍

  • @bertieth313
    @bertieth313 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Geta yekelkelage sefera endalkere new amenhelew yen geta zera tesfeya anetan aneta becha nke amen

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 4 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnn yoniye lene new timihrt tebarekilign

  • @እኔስማሪያምንውዳታለውፍቅ
    @እኔስማሪያምንውዳታለውፍቅ 5 ปีที่แล้ว +20

    ክብር ለድንግ ማሪያም ልጅ ይሁን ይሄ ትምህርት ለኔ ነው! ኤልሻዳይ አዶና አልፋና ኦሜጋ የሰማዩ ባለቤት አብዝቶ ይባርክህ !

  • @Mesereti464
    @Mesereti464 3 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል እሄም የኔ ታርክ ነው ሁሉም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ በአንተን ይጀመራሁ በአንተ ብይጨራሰ ጌታ

  • @botin6076
    @botin6076 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn amennnnnn yoniye tabarki fatari abazitoooooo yabark Tkxxxxx so much 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @abigiyamekonnen1355
    @abigiyamekonnen1355 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen hallelujah amen yeminagerew egzabhar ybarek N/yon tsegaw ybzalk zemenk ybarek

  • @mitekmary5705
    @mitekmary5705 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ጌታ ብቻ የልቡን አሳብ ይሰጠኝ እንጂ እታዘዝ ታለው አሜን

  • @sarakabada9329
    @sarakabada9329 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ታስፋ ዛሬም ናጌም እግዚአብሔር ነው ይንዬ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ በብዙ ፀጋ

  • @የእሱሰልጁነኝገነት
    @የእሱሰልጁነኝገነት 5 ปีที่แล้ว +2

    አረ አሜን አሜን አሜን
    ክብር ለእሱ ይሁንለት
    ዮኒ ገታ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @dubaiduai7280
    @dubaiduai7280 5 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በእዉነት የሚያረሰርስ ትምርት ጌታ ኢየሱስ ዘበንህን ይባርክ ይህ መልክት የእኔ ነዉ አሜን ዮንዬ ያለሁት በሰዉ ሀገር ነዉ ግን አንድም ቀን የሰዉ ሀገር መሆኔ ተሰምቶኝ አያቅም በምድር በዳ ሳለዉ ከቦዙ ሰራዊት ጋር እዳለዉ ነዉ የሚሰማኝ ዮንዬ ልክ ነዉ መልክትህ ተባረክ በሱ ፍቃድ አንድ ቀን በአካል እንገናኛለህ እኛ አንድ ነን ሀይማኖት አይለየንም የኔ ዉድ ወድም ተባረክ

  • @dubaiduai7280
    @dubaiduai7280 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ዮንዬ የኔን ነገር ነዉ የምትናገረዉ እዴት ካልክ ጌታ ኢየሱስ ያለስራ የማቀዉን ስራ ሁሉ ሰዉሮብኝ ለሁለት አመት ነዉ ያኖረኝ ነገር ግን ግዜዉ ሲደርስ እራሱ በሮችን ከፈተልኝ በሚገርም ሁኔታ ዮኔ ተባረክ ❤😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn yene getaaa tkxxx so much abateee amasaginalewu le hulum neger Tkxxxxx so much 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @selam7775
    @selam7775 5 ปีที่แล้ว

    አሜሜሜሜሜሜሜሜን ዘመንክ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 5 ปีที่แล้ว

    በብዙ ተባረክ ዮኒ 1ኛ

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 5 ปีที่แล้ว +38

    !!!!!!!!በዮኒ አገልግሎት የተቤረካቹ እባካቹን ከጎኑ እንሁን የምንችለውን እንርዳው.!!!!!!
    ዮኒን የሰጠን ጌታ ይባረክ. እግዚአብሔር በሱ ሆኖ ብዙዎችን እያዳነ እያፅናና ከብዙ እስራት እየፈታ ነው. ክብር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን.

  • @tsegenashlemaaitethoph4732
    @tsegenashlemaaitethoph4732 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen geta eyesusi abisito yibariki

  • @derilomathewos4579
    @derilomathewos4579 5 ปีที่แล้ว +1

    የእያንዳንዱ ሰው ሸለቆ የተለያየ ሊሆን ይችላል ምንም ቢሆን ግን በትዕግስት እና የእግዚአብሔርን አብሮነት በማጣጣም መከራን ማለፍ እንደሚቻል አሁን እየታወቀኝ ነው፡፡
    ዮኒ በጣም ተባረክልኝ!!

  • @abmzszszs1760
    @abmzszszs1760 3 ปีที่แล้ว

    ክብር ለእየሱስ ጌታ ይሁን

  • @ንግስትዮሴፍ
    @ንግስትዮሴፍ 5 ปีที่แล้ว +16

    ይህ የኔ መልእክት ነው በአገሬ ኢትዮጵያ ሳለው ተመችቶኝ ያላመለኩትን ጌታ ዛሬግን በመዳም ጩሄት በስራው ተውጥሬ አርፌ ምንም የሆንኩ ያህል ሳይሰማኝ እውነት የልቤን እየነገረኝ እየገፀፀኝ እያስተማረኝ እያባበለኝ አሁን የራሱ አደረገኝ ይባስ በዮኒ አፀናልኝ አሜንንን ማን እንደ እግዝብሄር ተባረክልኝ

    • @maisasiddek6384
      @maisasiddek6384 5 ปีที่แล้ว

      Andinen nigistiya silehulu egzabhar yimesgen yabatachin liji yoniya zemenk yibarek

  • @selamhshsh8151
    @selamhshsh8151 5 ปีที่แล้ว

    ተስፋችን ኢየሱስ ይመስገን

  • @selammesfin3742
    @selammesfin3742 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ያልሆነውን እግዚአብሔር ከኔ ይውሰደው አሜን!!!

  • @ruftaberhe2998
    @ruftaberhe2998 5 ปีที่แล้ว

    Megbi yalew mewcham alew are tebarek yoniye

  • @Geni74-m7l
    @Geni74-m7l 4 ปีที่แล้ว

    ሀሌሉያ አግዚአብሔር ይመሰገን 🙏❤️🙏

  • @TsehayneshKusa
    @TsehayneshKusa 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏 yoniye tebareki zemenati yetebareke yihuni

  • @Geni74-m7l
    @Geni74-m7l 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እውነት ነው የኔን ታሪክ ነው እየነገርከኝ ነው ዮኒዬ ተባረክ ሁሉም እውነት ነው ሀሌሉያ አባቴ ትልቅ ነው ስሙ ይባረክ 🙏❤️🙏❤️

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen eyesuse geta naw Amen Amen Amen tebareki Yoni geta yibareki Amen

  • @AsterNew-o1o
    @AsterNew-o1o 8 หลายเดือนก่อน

    Amen amen hallelujah praise lord 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @mihratiabanemihratiabane139
    @mihratiabanemihratiabane139 5 ปีที่แล้ว

    Tebarek yoniye

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 5 ปีที่แล้ว +5

    ሻሎም የተወደዳቹ ቅዱሳን የጌታ ብዙ ሰላም እና ፀጋ ይብዛላቹ በብዙ ተባረኩልኝ
    በ/ይ ኤርሚ ብሩክ የጌታ ሰው ዘመንክ ይለምልም ባንተ ብዙ ተባርኬያለው የባረከን መንፈስ ቅዱስ ይባረክ

    • @teztilahun6153
      @teztilahun6153 5 ปีที่แล้ว

      የእኛ አምላክ እግዚአብሔር በጥበብና በማስተዋል የሞላህ የፈረሰውን እንድትጠግን የተናጋውን እንድታፀና ስለሆነ እርሱ ክብሩን ይውሰድ። አንተንም እስከ ፍጻሜ የሚያቆምህን ፀጋ ይሙላብህ

  • @deboradebora3543
    @deboradebora3543 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Yesuus gettaa nawuu waaqayyoo gooftaan nuu haa gaargaaruu dhugaafi isaafi quuluquulaa.ee akkaan jiireedhuufii waaqayyoo gooftaan haa naagaargaaruu❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @workeneshmanamo8864
    @workeneshmanamo8864 5 ปีที่แล้ว

    Elelelelel Elelelelel Elelelelel

  • @welatesenbatwelatehana6087
    @welatesenbatwelatehana6087 4 ปีที่แล้ว

    Amen yebarek Yoni

  • @gualasmeratiti4114
    @gualasmeratiti4114 5 ปีที่แล้ว

    Amen tebarek

  • @liyamekonen7996
    @liyamekonen7996 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዮኒ ጌታ ይባርክህ

  • @betlhemestifanos2977
    @betlhemestifanos2977 5 ปีที่แล้ว +11

    አንተን የሰጠን ልኡል እግዚአብሄር ስሙ ይባረክ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @Tarikuwa-wt7hl
    @Tarikuwa-wt7hl 6 หลายเดือนก่อน

    Ameeni ameeni ameeni iysusi yichiilali

  • @yoditabebe5531
    @yoditabebe5531 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አንደኛ እንኳን መሪይ ሆንክ ዳግመኛ ነው የወለድከኝ እወድሀለው ተባረክ ወንድሜ

  • @hanaweba2500
    @hanaweba2500 5 ปีที่แล้ว +8

    ኦ ምን አይነት ቃል ነዉ። ህይወቴን አየሁበት በሙሉ መልእክቱ ለኔ እና የእኔ ነበር በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ,,ጌታ አሁን እጄን አንስቼ ተማረኩልህ በማይታለፍ አልፌ ለኔ ሳይሆን ላንተ እንድሆንህ አርገህ የማይመችህን አስጥለህ ያለ አንተ ምሪትና ፈቃድ በፍጹም የምልበት ላይ አደረስከኝ እየሱስዬ አሁን ያንተ ብቻ ነኝ አንተ የፈቀድከዉን ልታረግ እራሴን አሳልፌ ሰጥቼሀለሁ። ከእየሱስ ጋር ኑሮ እንዴት ደስ ይላል ዮንዬ ዉድ አገልጋይ ነህ ዘመንህ ይለምልም

  • @abduallalshemili5912
    @abduallalshemili5912 5 ปีที่แล้ว +3

    ኦኦየዘመናችንሀዋሪያውጳውሎስየዘመናችን፣ሀዋርያውዩሐንስምንልበልእውነተኛውነተኛየወንጌልአርበኛጌታዬ፣አባቴ፣ዘርህንያብዛውምድርንውረስለማታልፈውእርስቱ፣ያሰበህጌታስሙይባረክገናጠላትአይኑእያየትሰፋለ፣ትስፋፋለህእሰይ፣ጠላቴእእርር፣ጉድፈላ፣ጠላትሁሉንማመሳስልይችላል፣ቃሉንግንበፍፁምእውነትእውነት፣ትላንትስፀልይበትየነበርኩበትእርዕስነው፣እንተየማትከብርበትነገርበህይወቴስላለእንዲነቀልእየፀለይኩነውየእግዚአብሔርሰውእባክፀልይልኝአንተምጌታበደሙይሸፍን፣መጨረሻህንያሳምርልአሜንንንንንንንንንንንን

  • @raheelraheel3228
    @raheelraheel3228 5 ปีที่แล้ว

    Amen amennn yoni geta zemenhi yibareki

  • @ayantutesema2149
    @ayantutesema2149 5 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ቃል ለኔ ነው ተባረክ በብዙ

  • @salamabagaz2572
    @salamabagaz2572 5 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen yonye geta yebarekh

  • @እየሱስያድናል-ጐ8ፐ
    @እየሱስያድናል-ጐ8ፐ 5 ปีที่แล้ว +6

    ለዘመኑ ያሰነሳክ ጠቢቡ ዮናታን ነክ ::ተ❤❤❤❤❤❤ባረክልኝ

  • @ayinelemabate2314
    @ayinelemabate2314 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን
    አሜንንንንን
    አሜንንንንንን

  • @bandrb7821
    @bandrb7821 5 ปีที่แล้ว +1

    ሆእየሱስ ተባረክ ከፍበል ስለመጣው ቃል የተስፍበር ለኔ ነው እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ !!! የእግዚአብሔር ሰው ዮናታን ጌታ በብዙ ይባርክ ተባረክ !!!

  • @seblebaregegeehitubaregege853
    @seblebaregegeehitubaregege853 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ደወል ነው
    ተባረክ

  • @tigyegetaliji8259
    @tigyegetaliji8259 5 ปีที่แล้ว +8

    Amen Amen Amen

  • @SamSam-yi4in
    @SamSam-yi4in 4 ปีที่แล้ว

    አመን አመን ተባረክ

  • @hanamikahel9402
    @hanamikahel9402 5 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንክ ይባረክ ዮኒ አብዝቶ ይባርክክ

  • @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
    @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዬንዬ የወንጌል አርበኛ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ አሜን በኢየሱስ ደም ሸፈንኩ ወንድሜ ይገርመኛል የእግዚአብሔር ስራ በየለቱ ይናገረናል ያስተምረናል ይገስጸናል ይህ ሁሉ ወደኢየሱስ ወደራሱ ሙላት እንድንጠጋ ነው የሰማነው ቃል ከሰምወች ጋር ተወህዶ ፍሬያማ ያድርግልን አሜን ዮንዬ አንደኛ ነህ 😍😘

  • @aregihappy7117
    @aregihappy7117 5 ปีที่แล้ว +4

    ለህይወቴ የሚበጃት ቃል ነብሴ ሆይ ስሚ ዮኒ ሁሌም አንደኛ ነክ

  • @kidyemare5867
    @kidyemare5867 2 ปีที่แล้ว

    Ameni 🙏 tebareki zemene thagaw yibiza 🙏 ♥ ❤ 😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tijedamisse2845
    @tijedamisse2845 5 ปีที่แล้ว

    amen amen amen amen amen amenamen amen amen amen amen amen

  • @smretwoldemariam6942
    @smretwoldemariam6942 5 ปีที่แล้ว

    የኒ አተ ለዚዘመን የተሰጠህን መንፈሳዌ ወደም ነህ ተባረክልኝ።

  • @cle2amen617
    @cle2amen617 5 ปีที่แล้ว +3

    Kibir Kibir Kibir le Egizhabher yhun Amen Amen Amen ye Egizhabher sew zemenik ybarek wendime

  • @kooketiboruu1907
    @kooketiboruu1907 5 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuuuf yesu teleq new ye sawn hasab yefata Ameeen yoni egzaber agalgelotik yebark be buzu

  • @tjyehosanaliji7133
    @tjyehosanaliji7133 5 ปีที่แล้ว

    Yoniye yene Malikam abati nurilgn tabarek babezu tsaga

  • @bettyabc5104
    @bettyabc5104 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen eyesusne yebirek

  • @Curly_wisdom
    @Curly_wisdom 5 ปีที่แล้ว +5

    ለእኔ ነው ይሄ። ቃልበቃል። አባ የአንተ ብቻ ነኝ የኔ ጌታ። ተባረክ።

  • @addttt566
    @addttt566 5 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN

  • @selamselam1487
    @selamselam1487 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @frehiwetgebreamilack6523
    @frehiwetgebreamilack6523 5 ปีที่แล้ว

    Tebarek,Lemilm,zemenih hulu legeta kibir yihun

  • @workeneshmanamo8864
    @workeneshmanamo8864 5 ปีที่แล้ว

    Ameneeeeeeeee Ameneeeeeeeee Ameneeeeeeeee Ameneeeeeeeee Ameneeeeeeeee

  • @marymary5596
    @marymary5596 4 ปีที่แล้ว

    Amane amane amane 🙏🙏🙏

  • @nonofrioot3772
    @nonofrioot3772 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን በትምሪቱ ተባሪኬበታለው ነብይ ዮናታል ጌታ ዘመንህን ይባረከው ጸጋ እጥፍ ደሪብ ይጨመሪልህ ተባረክልኝ ቅዳሳን ተባረኩ ዘመናች ይባረክ

  • @lideyadawite9599
    @lideyadawite9599 5 ปีที่แล้ว

    Wey yoni geta eyesuse yebarekeh ejeg betam yebarekeh!!! lala tatawest endalgeba new leka yetekelkelkut yesu becha endehon new leka... tebarek❤️🙏

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 5 ปีที่แล้ว +2

    በውነት ቃላት የለኝም ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @ህይወትገብረዮሐንስ
    @ህይወትገብረዮሐንስ 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ጌታ የህይወት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 5 ปีที่แล้ว +6

    ስወድህ እኮ ዮኒዬ!!! ዘመንህ ይባረክ😍::

  • @cristeengyata6868
    @cristeengyata6868 5 ปีที่แล้ว

    አንተን የሰጠን አምላክን አመሰግነዋለሁ
    ተባረክ ዮኒ

  • @ZedKnjo
    @ZedKnjo ปีที่แล้ว

    amen.amen.amen.amen.amen.amen.amen.amen.amen.

  • @yonas9945
    @yonas9945 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክልህ 👐🏻👐🏻

  • @marthayohannes536
    @marthayohannes536 5 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሰው ዮኒ ተባረክልን

  • @Emanuel-h4k
    @Emanuel-h4k 26 วันที่ผ่านมา

    Amen ❤❤Amen ❤❤❤

  • @dubaiduai7280
    @dubaiduai7280 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዮንዬ አሜን አሜን አሜን 😭❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን ጠላቶቼ እየተጋገዙ ይዉደቁ አሜን አሜን ተመስገን የኔ ኢየሱስ አሜን ባርከዉ ዮንዬን አሜን ❤❤❤❤😭

  • @shoaafrassa3892
    @shoaafrassa3892 5 ปีที่แล้ว

    አቶ አንተን አምላክ የፈጠረህ በአለም ዙሪያ ለምንኖረው ኢትዮጵያውያኖች በረከት ነህ::: ፈጣሪ ከእነቤተሰብህ ይባርክህ🙏🙏🙏❤️🇪🇹

  • @አብላካትልጄኑርልኝ
    @አብላካትልጄኑርልኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒየ ምርጥ አምላክ አገልግሎትክን ይባርከው ዮኒየን የሰጠን እ/ር ስሙ ይክበር

  • @ሸዋዬዘውዴ-ኘ8ሸ
    @ሸዋዬዘውዴ-ኘ8ሸ 5 ปีที่แล้ว +1

    Amine Amine Amine Amine Amine Amine Amine Amine Amine

  • @linalina6237
    @linalina6237 5 ปีที่แล้ว +2

    yihe le ene betikikil egziyaber yaweragn melikit new haleluya tebark yoniye

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እስይ ዋው ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ ተመስገን ከፍ ከፍ በል አሜን የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ዘመንህን ይባርከው አንተን ያዩ የጌታ አይኖች ይባረኩ አሜን ስወድህ በጌታ ፍቅር

  • @medinmadi4768
    @medinmadi4768 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen tebarek wendmi tebarek wendmi

  • @nng4388
    @nng4388 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንአሜንንንአሜንንንን

  • @samrawetsamrawet6827
    @samrawetsamrawet6827 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንንንን የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ተባረክ

  • @kafani5099
    @kafani5099 5 ปีที่แล้ว +1

    የምገርም ትምህርት ነው ዮኒዬዘመንህይባረክ እንወድሃለንየጌታ ፀጋይብዛልህ

  • @sseifa5228
    @sseifa5228 5 ปีที่แล้ว

    ዬንይ ስወድህ ትምህርትህ ልቤ ውስጥ ይገባል ተባረክ

  • @fantayejesusislordandlords845
    @fantayejesusislordandlords845 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒ እውነት አንተ ማለት አንደኛ ነክ ዘመንክ ይባረክ

  • @teteyaname9314
    @teteyaname9314 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመንህ ይባርክ

  • @daguyegetalij5367
    @daguyegetalij5367 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen zemane yebaraki

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒ አንተ እኮ አንደኛ ነህ ዘመንህ በብዙ ይባረክ ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለበት ጌታችን መድሐንታችን ይባረክ

  • @meratabayne958
    @meratabayne958 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen lahulum malsi yesaxal amen amen

    • @tigistgutu2356
      @tigistgutu2356 5 ปีที่แล้ว

      Yoniye amesegnalew geta ybarkhhh

  • @ፀጋየጌታልጅነትየማንምአይ
    @ፀጋየጌታልጅነትየማንምአይ 5 ปีที่แล้ว +2

    በጠም ደስ የሚል ትምርህት ነው ጌታ ይባርክህ እግዚአብሔር ሀይል የሚሳጥ. መልካም አባት ነው ለእኔ ምድርባዳ ተማችቶኛል እርሱ ከኔ ጋር ከሆነ ምን ያስፍርል ስሙ የታበርካ ይሁን

  • @burtukanonyoutube2804
    @burtukanonyoutube2804 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @ሀይሚሀይማኖት
    @ሀይሚሀይማኖት 5 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ትምህርት

  • @bluemelese5097
    @bluemelese5097 5 ปีที่แล้ว

    Wiy yoniye geta yibarik fetari kantegar yihun

  • @rozaroz5553
    @rozaroz5553 5 ปีที่แล้ว

    ዮንየ.ጌታ.እየባረክ.ይባርክህ.አንተ.ለምድራችን.የሰጠን.ጌታ.ክብሩን.ይውሰድ.በርታ.እግዚአብሔር ብርክ.ያርግህ

  • @haniyemaryamlij4861
    @haniyemaryamlij4861 5 ปีที่แล้ว

    ዮንየ ስወደክ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @workeneshmanamo8864
    @workeneshmanamo8864 5 ปีที่แล้ว

    Ameneeeeeeeee Ameneeeeeeeee Ameneeeeeeeee