🔴ሰበር‼️ ኦርቶዶክስአውያን በግፍ እየተጨፈጨፉ ነው/ጽዮን ማርያም ያልተጠበቀ ክስተት/ RCUmmanni Ortodoksii haqa dhabuun ajjeefaman

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 101

  • @ንቁሓንreactiomezemur
    @ንቁሓንreactiomezemur  10 วันที่ผ่านมา +18

    በግፍ ለሚታረዱ ኦርቶዶክስ አውያን ድምፅ እንሁን እንኳን አደረሳችሁ ለጽዮን ማርያም

    • @ምህረትሚዲያ
      @ምህረትሚዲያ 10 วันที่ผ่านมา +1

      እየገደሉንም ቢሆን ቁጥራች ይበዛል 😢😢

  • @GenetHabetamu
    @GenetHabetamu 10 วันที่ผ่านมา +10

    እየሞትን እንበዛለን ክርስቶስ በደሙ ገዝቶናል🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 10 วันที่ผ่านมา +10

    እየገደሉን እንበዛለን እኛ ኦርቶዶክሳውያን

  • @SolomonTsegaye-e6v
    @SolomonTsegaye-e6v 10 วันที่ผ่านมา +2

    ተመስገን ሁሉ አልፎ ለዚህ ላበቃሀን ክብር ምስጋና ይገባኃል የኔ ጌታ እልልልልል🎉🎉🎉❤❤❤

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 10 วันที่ผ่านมา +7

    ገዳዮች ይጠፋሉ አንጂ ኦርቶዶስ ኣትጠፋም😢😢😢

  • @AbigailGetachew-rj4ns
    @AbigailGetachew-rj4ns 10 วันที่ผ่านมา +3

    ፅዪን ማሪያምዬ የጌታዬ እናት እኔንም ለደጅሽ አብቄኝ።👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 10 วันที่ผ่านมา +5

    Eyegedelunem Bihon Kuterachen Yebezal Yamet Sew Yebelen❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @MssMaqds
    @MssMaqds 9 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ፡አምላኬ፡ይቅርብለሕ፡የንሰሐሞትስጠን😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔⛪⛪⛪⛪

  • @ሰላምናሚዛንሚዲያ
    @ሰላምናሚዛንሚዲያ 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሀል የኔ ጌታ ንፅህት እመቤታችን ክብር ምስጋና ይገባሻል
    ኦርቶዶክሶች መልካም ነገር እንስራ አንድ እንሁን

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 10 วันที่ผ่านมา +5

    ወንድሜ በሙስሊም ወይም በሌላ እያሳበቡ አረቦች እጃቸው አሉበት፣ ቀስ ብሎ ወደሁሉም ዜጋ ይሔዳል ፣ዘመዶቼ እናንተ የኦርቶዶክስ ክርስትያኖች ነብሳችሁን በአፀደ ገነት😢

  • @TttDd-q1s
    @TttDd-q1s 10 วันที่ผ่านมา +4

    እየሞትን እበዛለን😢😢😢😢😢😢😢

  • @AmeleKebede-b6u
    @AmeleKebede-b6u 9 วันที่ผ่านมา +2

    ስታምሩ ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችው ❤❤❤

  • @ShewanehAmare-l8b
    @ShewanehAmare-l8b 10 วันที่ผ่านมา +3

    በአርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ በአረመኔዎች ነፍሳቸውን ላጡ ወገኔዎቼ ነፍሳችሁን እግዝሐብሔር በገነት ያኑርልን።

  • @WarqeneshababayewAbabayewu
    @WarqeneshababayewAbabayewu 10 วันที่ผ่านมา +3

    Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee

  • @SrhirutGetachew
    @SrhirutGetachew 9 วันที่ผ่านมา +2

    ቁጥራችንን ሳያጎል ለአመቱ አብዝቶ የድርሰን

  • @AliMd-og5uc
    @AliMd-og5uc 9 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል

  • @MaritaYisakhagos
    @MaritaYisakhagos 7 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen 🙏 eyagedelun enabezalen fixari yemasegen ❤❤❤

  • @yedingillij21
    @yedingillij21 9 วันที่ผ่านมา +1

    እየገደሉንም ቢሆን ቁጥራችን ይበዛል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር

  • @MaritaYisakhagos
    @MaritaYisakhagos 7 วันที่ผ่านมา

    Kale ewati yasemalen ❤❤

  • @NatanMedia-rw6ze
    @NatanMedia-rw6ze 10 วันที่ผ่านมา +5

    እየገደሉን ቡሆን ቁጥራች ይበዛል ፍትህ ለኦርቶዶክሳውያን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 10 วันที่ผ่านมา +4

    እየገደሉን እኛ እንበዛለን ። እኛአኦረቶድክሲያን ሞትን አንፈራም በሰማዕትነት መሞት የዘላለም ህይወትን እናገኛለን ይብላን ለገዳይ እንደ ይሁዳ ምህረትን አያገኝም ልቦናን ይሰጣቸው።
    ዶር ሮዳሰ የኛ የዘመናችን ሐዋሪያ ቅዱሰ ዻውሎሰ ኖት ። ረጅም እድሜ እና ጤናዎትን የሰጦት ፣ በፀጋው ለዘላለም ያቆይልን ። ❤❤❤
    አባቶቼ እናታቼ እህት ወንድሞቼ ከህናት ሁላችሁም በረከታችሁ ይድረሰን ። የመቤታችን ብፅአኢት ድንግል ማሪያም የፃድቃን ሰማዕታት የነቢያት የሐዋሪያት የመላዕክት ጥበቃቸው በረከታቸው ከኛ ጋር ይሁን ። እንኩዋን ለመቤታች ፅዮን ማሪያም በሰላም አደረሳችሁ/ አደረሰን ለዓመቱ ደሞ በሰላም በጤና በአንድነት ታድረሰን ። አሜን(፫) ይቆየን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 10 วันที่ผ่านมา +1

    Nefs yimar be asede gent yasarflen😢😢😢Egzio mahren krstos betam yasaznal eskemech newu beka belen lbona yistachw fth

  • @ምህረትሚዲያ
    @ምህረትሚዲያ 10 วันที่ผ่านมา +3

    እየሞትን እንበዛለን ፍትህ ለኦርቶዶክስአውያን😢❤

  • @HelenZeleke-gi3cg
    @HelenZeleke-gi3cg 5 วันที่ผ่านมา

    ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው ይሄም ያልፋል ቤተሠቦቻችሁ መጽናናትን ይስጥልን

  • @SolomonTsegaye-e6v
    @SolomonTsegaye-e6v 10 วันที่ผ่านมา +1

    አበባ አበባየ ማርያም አበባ አበባ አባየ ድንግል አበባ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MdStc-h8o
    @MdStc-h8o 5 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልተመስገን አምላኪ

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 9 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢uuufuuuu abetu Marne yiqr balen sila qudusan ❤😢😢😢😢😢😊

  • @KadiJasim-l5l
    @KadiJasim-l5l 10 วันที่ผ่านมา +2

    ምንም ብታደርጉ ኦርቶዶክስ መቸም አጠፍም ሁሌም ትኖራለች ❤❤❤የሞቱትን ድንግል ማርያም ነፍሳቸውን በገነት ታኑራቸው😂😂😂😂😂

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 9 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢
    በጣም ያሳዝናል 😥😥

  • @MaritaYisakhagos
    @MaritaYisakhagos 7 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen 🙏

  • @HaftamHaftam-q4q
    @HaftamHaftam-q4q 10 วันที่ผ่านมา

    መቼ ይሁን እኒህ አረመኔዎቸ

  • @FreMulatu
    @FreMulatu 9 วันที่ผ่านมา

    Bitgelunem enbezalem

  • @tibebewuhib5942
    @tibebewuhib5942 9 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክሳውያን እንደ በግ እንዲታረዱ ያደረግነው የእኛ ዝምታ እንጂ ጠላቶቻችን ከአቅማችን በላይ ሆነው አይደለም።

  • @FireHiwot-n3h
    @FireHiwot-n3h 8 วันที่ผ่านมา

    ነፍሳቸውን እ/ር በገነት ያኑር😂😂😂

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 10 วันที่ผ่านมา

    እየሞተን እንበዛልን❤❤❤❤

  • @AtakltYilma-w6k
    @AtakltYilma-w6k 6 วันที่ผ่านมา

    😢እየተገደልን ቁጥራችን ይበዛል መአምን በአኃዱ አምላክ።😮

  • @RedietAsfaw-ir8vu
    @RedietAsfaw-ir8vu 8 วันที่ผ่านมา

    ጠፍተዋል ሲሉ በዝተን ሞተዋል ሲሉኖረን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን ድንግል ማርያም የአንድዬ እናት ገና ታበዛናለች

  • @kidyedegel5784
    @kidyedegel5784 9 วันที่ผ่านมา

    Ene gen ejachewu edet lemegedel tazeze 😢😢😢😢😢lezawum kebur yesewun nebes yahil egezio Egzabehir yeferedebachewu 😢😢😢😢lemotut Egzabehir megesetun yaweresachewu eyegedelun ebezalen 😢😢😢

  • @MeseMese-b9c
    @MeseMese-b9c 10 วันที่ผ่านมา +1

    Geta hoy maren yene geta ega oritodokisawiyan exempting enibezalen

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 10 วันที่ผ่านมา

    👏🕊🌱🌷😢😢😢

  • @MaritaYisakhagos
    @MaritaYisakhagos 7 วันที่ผ่านมา

    Fixari ebakiki bekachu belena egezeo marena kirstosi 💔💔💔🖤🖤🖤😭😭😭☝️☝️☝️

  • @MeseretWoldeyes
    @MeseretWoldeyes 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን❤🎉.አሜን❤🎉.አሜን❤🎉

  • @ታደስኦየሩስ
    @ታደስኦየሩስ 10 วันที่ผ่านมา +1

    Ayegeramem aksume laysanatuene gailachuhqile yazairachutene ehcadue

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😢😢😢😢

  • @فتوه-ز5ض
    @فتوه-ز5ض 9 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MaritaYisakhagos
    @MaritaYisakhagos 7 วันที่ผ่านมา

    Mareyahm mareyahm mareyahm mareyahm

  • @MelakuTarekegn-bv3fp
    @MelakuTarekegn-bv3fp 10 วันที่ผ่านมา

    እየገደሉንም ቢሆን ቁጥራችን ይበዛላል መሠረቷ ክርስቶስ ነዉና

  • @FekadaDero
    @FekadaDero 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉

  • @TigestEndaylalu
    @TigestEndaylalu 9 วันที่ผ่านมา

    😢😢

  • @ElsabetTlahun
    @ElsabetTlahun 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን መልስ ስጥ

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 10 วันที่ผ่านมา

    እየገደሉን እንበዛለን ሲገሉን ለገነት ያበቁናል

  • @desbelegango5220
    @desbelegango5220 10 วันที่ผ่านมา

    So sad R.i.p 😢😢😢😢😢😢😢

  • @shamsaalblooshi-mf7bl
    @shamsaalblooshi-mf7bl 10 วันที่ผ่านมา

    እየማትን እበዛለን

  • @AtakltYilma-w6k
    @AtakltYilma-w6k 6 วันที่ผ่านมา

    እየተገደልን

  • @xohszgd
    @xohszgd 10 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልል ገና እንበዛለን❤❤❤

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 10 วันที่ผ่านมา

    ይሁሉችጽጨፍ አንዱ አለመሆነችን ነው😢

  • @AlAa-m6m
    @AlAa-m6m 10 วันที่ผ่านมา

    Eyagadalun Enebazalan

  • @tibebewuhib5942
    @tibebewuhib5942 9 วันที่ผ่านมา

    ገዳዮች እምነት የላቸውም።እምነት ያለው ሰው እንኳን ንፁሀን ዎችን ይቅርና በጫማው ስር ያለችን ነፍሳት በእግሩ እንዳይቆምባት ይጠነቀቅላታል።

  • @HhhhJhh-s3e
    @HhhhJhh-s3e 10 วันที่ผ่านมา

    እየገደሉንአንበዛለን

  • @eritrea941
    @eritrea941 10 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AdisFTdei
    @AdisFTdei 9 วันที่ผ่านมา

    ነፍስ ይማረ

  • @Itachi_Zoldyck
    @Itachi_Zoldyck 10 วันที่ผ่านมา

    Yihe milikit new wede eyesus temelesu, kibir lemigebaw bicha kibrin situ! She gave birth to the creator and that's the greatest honor a women could have and she must be respected not worshiped. Why bow to her when there is the one who save her! Eyesus yiwedachual. Menafik eyalachughn endehone awkalew gin ewedachualew and bemotut sewoch libe tesebrwal. Nisha enigba wede eyesus enimeles wede tikikileghnaw orthodox. Ena kibir lemigebaw kibrin enist☦️🛐. We love marry❤

  • @uaeuae-fl6qk
    @uaeuae-fl6qk 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistGirma-sz6xr
    @TigistGirma-sz6xr 10 วันที่ผ่านมา +1

    Enkan lemebetachin ametawe beal beselam aderesachu miemenan bemulu yamet sewe yibelen mariyam ariyam maritam mariyam enate emebete emebete emebete eliiiiiiiìl eliiiiiiiiil eliiiiiiiiile

  • @SilasaMsgun1
    @SilasaMsgun1 10 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳቹህ ቤተሰብ😊 ሳይንሱ የሚለው 3000 ብቻ አይደለም 1.5 ሚሊየን በላይ እድሜ አለን ምንጭ ከሉሲ ታሪክ😂

  • @ChinaAlem
    @ChinaAlem 9 วันที่ผ่านมา

    አንድ ኦርቶዶክስ በእምነቱ ሲታረድ ምን አልባትም ለመቶ ሰዎች መዳን ምክንያት ይሆናል።

  • @Mahlatwelloyewaማህሌትወሎየ
    @Mahlatwelloyewaማህሌትወሎየ 7 วันที่ผ่านมา

    እየገደሉን እንበዛለን

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 10 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @Anduamlak-d4m
    @Anduamlak-d4m 10 วันที่ผ่านมา

    እየገደሉን እንበዛለን አትበሉ ግደሉን እያላቹህ ነው እንዴ 😢😢አትግደሉን😢😢

  • @Meba-q4f
    @Meba-q4f 10 วันที่ผ่านมา

    😂❤ፂሆንዬ ለደጅሽ አብቂን

  • @tibebewuhib5942
    @tibebewuhib5942 9 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክሳውያን አንድ ነን። በዘር፣ በቋንቋ፣ በቀለም፣ በሀገር እና ጎጥ አንከፋፈልም። ልትከፋፍሉን የምትሞክሩ ብትኖሩ ለቀቅ አድርጉን!!!

    • @SameeraC-j9c
      @SameeraC-j9c วันที่ผ่านมา

      በሀይማኖቱ ማን ይዴራዴራል

  • @ታደስኦየሩስ
    @ታደስኦየሩስ 10 วันที่ผ่านมา

    Abiraha asebaha yakseme nagestatenge yeitiopy aydailume yegedilachutine hazeb tairkune saitaweru efirue

  • @helentesfay3836
    @helentesfay3836 4 วันที่ผ่านมา

    Elililililili amean .........................

  • @MaritaYisakhagos
    @MaritaYisakhagos 7 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @Moh09-tu8vo
    @Moh09-tu8vo 10 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @Danielmedhanye2015
    @Danielmedhanye2015 10 วันที่ผ่านมา

    እየገደሉን ቁጥራችን ይበዛል

  • @helentesfay3836
    @helentesfay3836 4 วันที่ผ่านมา

    Eyegedelun Enbezalen tewu gin erefu seytanin atidegfu gedlo yedane yelem libystachu

  • @WarqeneshababayewAbabayewu
    @WarqeneshababayewAbabayewu 10 วันที่ผ่านมา

    Emabetaachen warqe naate

  • @SonySonysaudi
    @SonySonysaudi 10 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭🙆

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 10 วันที่ผ่านมา

    Hedare 19 2013 Axum tsion wede 1000 amajoche be arawite serawite Eirtiya tereshenewal😭😭😭 zarem belela bota tedegem betam yasazenal😭😭😭 negeregen be Axum tsion letereshenut betaleksu ; betekawemu noro zare wegenochachenen anatam neber😭

  • @noam9687
    @noam9687 10 วันที่ผ่านมา

    יבנה בית המקדש השלישי ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 10 วันที่ผ่านมา

    Fitehe begife eyetegedelu lalu orthodoxesawiyan 😔

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 10 วันที่ผ่านมา

    ምን አዲሥ ነገር ይኖራል ? ነገረ ሠሪዎቹ እነሱ ዓይደሉምን ?

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 9 วันที่ผ่านมา

    ንበዛለን አይዛችሁ

  • @Fikre-xb5vr
    @Fikre-xb5vr 10 วันที่ผ่านมา

    EYEGEDELN envzalen

  • @HaimanotBrhane
    @HaimanotBrhane 9 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AtsedeMulu
    @AtsedeMulu 10 วันที่ผ่านมา

    Abetu maren bekachu belen nbsacheen ynarlen

  • @Fifi-q6d
    @Fifi-q6d 10 วันที่ผ่านมา +1

    በአንድ ወቅት አንድ ሙስሊም በእግሩ ወደ ካዛንችስ ይወርድ ነበር ? ዕለቱ የቅዱስ ገብርኤል ወራዊ ክብረ በዐል ስለነበረ 4 ኪሎ ያለው የግቢ ገብርኤልን ሊሣለም የሄደውን ህዝብ መብዛቱን አይቶ ቆም አለና ክርስቲያኖችን አትንኳቸው ሲነኳቸው ይበዛሉና ያለው ትዝ አለኝ ።
    ክርስቲያንን እናጠፋለን ያሉት ግራኝ መሀመድና ዮዲት ጉዲት አሉ እንዴ የት ናቸው ገዳዮቹ ? ኦርቶዶክስስ ለዘላላም ፀንታ እንደምትኖር እያያችሁ አይደለምን ?

  • @zerihund3322
    @zerihund3322 10 วันที่ผ่านมา

    እንነሣ !!!ከጥቃቅን ቀበሮ እንጠንቀቅ ለምሣሌ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ

  • @HeluElu-bx6ky
    @HeluElu-bx6ky 9 วันที่ผ่านมา

    0 getahoy tolo na beewunet kebdonal

  • @Marrybrauhan
    @Marrybrauhan 10 วันที่ผ่านมา

    EZGyppppppp AMlaek mihtetu YEWRdelkum megemeriya hagerachu Astekaklu BAHR BAHR AYTIBELU SELAM NIKULATINAAAaa🤣🤣

  • @SolomonTsegaye-e6v
    @SolomonTsegaye-e6v 10 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ሁሉ አልፎ ለዚህ ላበቃሀን ክብር ምስጋና ይገባኃል የኔ ጌታ እልልልልል🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MaritaYisakhagos
    @MaritaYisakhagos 7 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen 🙏

  • @kidyedegel5784
    @kidyedegel5784 9 วันที่ผ่านมา

    Ene gen ejachewu edet lemegedel tazeze 😢😢😢😢😢lezawum kebur yesewun nebes yahil egezio Egzabehir yeferedebachewu 😢😢😢😢lemotut Egzabehir megesetun yaweresachewu eyegedelun ebezalen 😢😢😢

  • @MaritaYisakhagos
    @MaritaYisakhagos 7 วันที่ผ่านมา

    Mareyahm mareyahm mareyahm mareyahm

  • @hadashad2092
    @hadashad2092 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼