የኦሞ ድንቅ ገፅ "ኦሞ ብሄራዊ ፓርክ" Discover Ethiopia S7 EP3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 26

  • @EngedaanbaseAnbase
    @EngedaanbaseAnbase ปีที่แล้ว +6

    እኔ የማደንቅሽ ባሁን ሰአት እንደዚህ ያለ ፕሮግራም ለመስራት አስቸጋሪ ወቅት ነው አንቺ ግን ይህንን ሁሉ ፈተና ተወተሽ ያገርሽን እይታ ለኛም ሆነ ለአለም ስላሳየሽ ለኔ ጀግና ነሽ በርቺ ከፈጣሪጋር ከዚህም የበለጠ ለመስራት ያብቃሽ በርቺ ።

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko ปีที่แล้ว +3

    ይገርማል አሁን ይህ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ኢትዮጵያ በጣም ሰፊ አገር ናት እኛ ስዎች ነው የጠበበችው አላህ ሰላም ያርግልን

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 ปีที่แล้ว +5

    ጡሩ ምንግስት አለን ይችላል እግዚአብሔር ፖሎቲካይኖችን ከኢትዮጵያ ላይ ያንሳቻው ተባብሮ እንስራ የምል የለም ተባብርን ሀገረ እንፈረስ የምል በስቶል😭

  • @Anumma572
    @Anumma572 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ሥራ ነው የሚሰማሽ ቢኖር አንቺ ጀግናነሸ ተባረኪ።

  • @astraastra5731
    @astraastra5731 ปีที่แล้ว +3

    አገረችንሰላምይመለሰልን❤❤❤❤

  • @sameramohamed4716
    @sameramohamed4716 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ እዚህ ነበር መኖር እደት ደስ እደሚል ዉብ ሃገሬ

  • @pieceforworlds2621
    @pieceforworlds2621 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ ኦሞን ፓርክን ስላሳዬሽኝ እጂግ በጣም አመሰግናለሁ። አንዴ ደሞ ማጂ ሂጂና የንፍስ በር አካባቢ ግራ ቀኝ ገደል ነው መሀሉ ግን መኪና ያስኬዳል ተመልከችው እና ደሞም ሳይ አፍፍ ላይ ሆነሽ አሞ ሞልቶ ሲፈስ ከአረንጎዴ መስኩ ጋር ቅረጭ በጣም በጣም ነው የሚያምረው እንዲ አስታውሱት ደስ ይላል በድጋሚ አመሰግናለሁ ።

  • @YemaneKidane-t8v
    @YemaneKidane-t8v ปีที่แล้ว

    Beautiful park I would like go there

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 ปีที่แล้ว

    Weye HAGERAY selamshe yebza thanks for sharing.

  • @salayshtube5922
    @salayshtube5922 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም ተመለሽ ዮዲት

  • @mogessdejene391
    @mogessdejene391 ปีที่แล้ว

    ወብ ሥራ ደስታን መስማት ብርቅዬ በሖነበት ኢትዮጵያ ጋዜጠኛዋን ማድነቅ ብቻ ውን: ያንሳታል😇በተለይ ደግሞ የጋዜጠኛችን እባብን ሽንቁጥቁጥ ብላ ማበር ድንቅ ነው።

  • @thegoodvoicemedia8413
    @thegoodvoicemedia8413 8 หลายเดือนก่อน

    ሀገርን ህዝብን የአካባቢውን ነዋሪ በብዙ ሊጠቅም የሚችል ስንት ሀብት ያለበት ፣ የእርሻ መሬት ፣ የግጦሽ መሬት ፣ ንጹህ ውሃ ያለበት መሬት በነጮቹ ሴራ ለነሱ እንዲመች በሚያስችል ዘዴ በፓርክ ስም ለብዙ አመታት ታጥሯል ።
    ማንም ለምን አይልም አይጠይቅም ያሳዝናል 🤔

  • @sameramohamed4716
    @sameramohamed4716 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዬ😢

  • @sameramohamed4716
    @sameramohamed4716 ปีที่แล้ว

    አገሬ መቸ ይሆን ሰላምሽ ተምልሶ ህዝቡ ተደስቶ የማይሽ😢

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 ปีที่แล้ว +1

    ይህፓርክ በሩቅከጎበኘሁ። በቂየነው እባቡን አይቸፈራሁ

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go ปีที่แล้ว

    አገሬ ኑሪልኝ ከእቅፍሽ መልሽኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @abatewanke2169
    @abatewanke2169 ปีที่แล้ว

    Amazing, I want to be there

  • @fawzya1236
    @fawzya1236 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @sameramohamed4716
    @sameramohamed4716 ปีที่แล้ว +1

    ምን አለ ለዛሬ እንኳ ቀሚስ ብትለብሽ ሴት ብትመስሊ እደዚህ አይነት ቦታ ስትሄዱ ሱሪ ባትደነቅሩ ምን ይጎልባቹሃል

  • @AmanAman-el2ow
    @AmanAman-el2ow ปีที่แล้ว +1

    በረሀ; እስር ቤት; የሀይማኖት ስፍራ; ባለስልጣናት ቢሮ;የጦር ሰራዊት መካከል ሴቶ ጋዜጠኞች አለባበሳችሁን አቀማመጣችሁን ብታስተካክሉ መልካም ነው።

    • @sameramohamed4716
      @sameramohamed4716 ปีที่แล้ว

      ትክክል ምን አለ ላንድ ቀንኳ ቢመሳሰሉ

  • @fawzya1236
    @fawzya1236 ปีที่แล้ว

    🐆🐅🐆🐆🦓🦓

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub ปีที่แล้ว +1

    አረ በናታችሁ መጥቼ ለመኖር እንዴት ነው? ሰዉ ሰላማዊ ነው ወይ😊

  • @wargnashbagala3575
    @wargnashbagala3575 ปีที่แล้ว

    ሀገር ነበረን አብራ መናር አቃተን ለምን 😢

  • @أحلامالكلامالكراهية
    @أحلامالكلامالكراهية ปีที่แล้ว +2

    ኦሞ ፖርክ ውስጥ አብይ አህመድ ሺመልስ አብዲሳ ተመስገን ጥሩነህ አገኘሁ ተሻገር ደመቀ መኮንን አዳነቺ አቤቤን ታከለ ኩማ ገዱ አንዳርጋቸው ብረሀኑ ጅላ ባጫ ደበሌ መሀመድ ተሰማንና ዝናሺ ይታየው መአዛ አሸናፊ ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢሳያስ አፈወርቂ ኦነግ ሺኔ ብልግና ፖርቲ ኢዜማ ኢደፖ ባአዴን ወያኔ ይልማ መርደሳን ጌታቸው ረዳ ታደሰ ወረደ ገብረፅወን ገብረ ሚካኤልን ያን ግብረስዶማያን ጳጳስ ማቲያስን ከነግብራበሮቹ አብይ አህመድ መሰሎቻቸውን የአጋንት ዲቃሎቺ እዝህ ፖርክ ውስጥ አምጥቆ ማፈሰስ እንዳቸውም እንዳያመልጡ ዙራቸውን ከቦ ኢትዮጵያ ላይ ህዝባችን ላይ የሰሩትን በደል ሰቆቃ የአገር ወርደት በቁማቸው ሰቃያቸውን እንዲቆጥሩና በቁማቸው አውሬወቹ ሲግጣቸው ማየት አለብት እነዝህ ቆሻሾች ዘጋቢዋ ከፖሳ መርካቶ በነፃነት ምስኪኑ ህዝብ መንቀሳቀስ ተስኖት አንች ግን የጭቅታም ጋሎቺ ገረዶቺ የታሪክ አተሎቺ ዘር ስለሆንሽ ኦሞ ፖርክ ድረስ ሄድሽ አስጉብኚውም ጋላ ነው ዝሆን 🐘🐘 ሞተ ነው ያልከው እናተ አውሬወች የአብይ አህመድ ሺመልስ አብዲሳ ዘሮች ሰውን ጨፍጭፋችሁ ጨርሳችሁ ወደ ድር ሀብቶቻች እንሰሶችም ገባችሁ ማጂራት መቺ መሪ አብይ አህመድ ሺመልስ አብዲሳ ተመስገን ጥሩነህ አገኘሁ ተሻገር ደመቀ መኮንን አዳነቺ ደደቤ መሰሎቻቸውን የእርዳታም ስንዴ አስፈጭተው ኤክስፖርት የማደርጉ ልክስክስ ባንዳ አገር ሻጭ እንደሳውንም እየገደሉ ለመቸብቸብ እናተ ገረዶቻቸው እያላችሁ ምን ልከብዳቸው አንድ ቀን የእሰላም የክርስታኑ አምላክ ይፈርዳል ጠብቁ