ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እጅግ የሚማርክ አስደናቂ የተፈጥሮ ውበት ነው። ችግሩ ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ወርቅ ላይ ተቀምጠን ዳቦ የምንለምን ሰነፎችና በአቋራጭ መክበር የምንፈልግ ራስ ወዳዶች ነን።
በእውነት በጣም ደስስስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አገሬ ስላምሽ ይብዛ እማዬዬዬእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ያድለን በእውነት ያመት ስው ይበለ ን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤🎉
በጣም ደስ የሚልና በሁለት ሐይቆች የተከበበች በዓለማችን በጣት ከሚቆጠሩ ቦታዎች አንዷ ናት አርባ ምንጭ። በደንብ ብሰራባት ለኢትዮጵያ ትልቅ ገቢ የሚታስገኝ ናት። በወያኔ መንግስት ትኩረት የተነፈጋትና ለፖሌቲካ ፍጆታ መጠቀሚያ በማድረግ አቶ አባዱላ ገመዳ የኦሮሚያ ር/መ በነበረበት ወቅት የጉጂ ማህበረሰብን በፓርኩ ውስጥ በማስፈር ፓርኩ ሊጎዳ ችሏል። ቆንጆ ፕሮግራም ነው የሰራችሁት ነገር ግን የድምፅና የምስል መቆራረጥ፣ የተጠቀማችሁት ማጀቢያ ሙዚቃ ከሰዎቹ ዘፈን ውጪ አሰልቺና ለጉብኝት የማይሆን ስለሆነ ለወደፊቱ አስቡበት።
ሀገራችን ውብ እኮነች እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን
ውይ ደስ ሲል የተፈጥሮ አድናቂ ነኝ
ውይ ሀገር መጎብኘትስወድ በተለይ እድህአይነት ቦታወችስወድ ዋውው ሀገራችን የተፈጥሮውበቷ ምርጥ እኮነው ለምለሟ ኢትዪጲያችን አቤትየተፈጥሮውበትሺ
Betam yamral yetiwld hagere Arbaminch.Thanks EBS
ሲያምር
እንዴት ያምራል♥♥♥
ኢንሻአላህ ሀገር ስገባ እጎበኛታለሁ
እርግጠኛ ነኝ እዛ ቦታ ቢቆፋር ነዳጅ ይገኛል ሃገራችን ለምለም ነት ሰለም ጠፋ እንጂ
ናፈቀኝ እግዚአብሔር በሰላም ተመልሼ ልይሽ የትውልድ ሜዴሬ
Merto herge eski mayesh gogaw 👌😍💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Uuuuuffff hagere nafiqshin sihamir ❤
Iloved too"!!!
ማየት ከምፈልገው ውብ ቦታ አንድ ይህ የምድር ገነት የሆነ ቦታ ነው ..
ታምራለች
Woyane baygel kezihm belay tamr neber. Anti limat yehone mengist silenebere new enji endih amed hona yekerechihu!!
💕💕💕💕💕
ደስ የምትል ከተማዋው
ዋዉማራኪ
wawuagare s tamri
እጅግ የሚማርክ አስደናቂ የተፈጥሮ ውበት ነው። ችግሩ ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ወርቅ ላይ ተቀምጠን
ዳቦ የምንለምን ሰነፎችና በአቋራጭ መክበር የምንፈልግ ራስ ወዳዶች ነን።