የሞትና የአካል ጉዳት እያደረሰ ያለው የሊፍት አጠቃቀም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • #አዲስን_መታደግ #FANA_TV #FANA #ፋና
    የሞትና የአካል ጉዳት እያደረሰ ያለው የሊፍት አጠቃቀም

ความคิดเห็น • 29

  • @dagmawidefar9667
    @dagmawidefar9667 2 ปีที่แล้ว +3

    ቀላሉ መንገድ በህንፃዎቹ በጥበቃ ስራ ላይ የተሰማሩትን የጥበቃ ሰራተኞች ስልጠና መስጠት ነው ። የአደጋ ጥሪ ስልክ ቁጥሮች ሊፍቱ ውክጥ መለጠፍ አለበት።

  • @mulunehta22
    @mulunehta22 2 ปีที่แล้ว +3

    የአጠቃቀም ችግር ሳይሆን የmantainance ችግር ነው ።

    • @tulukuma2735
      @tulukuma2735 2 ปีที่แล้ว

      Mule, የሊፍቱን፡ባለቤት፡ቢቀጣ፡ኖሮ፡ በየግዜው፡ያስጠግነው፡ነበር። ሊፍት፡የሚጠግኑትም፡የሊፍቱም፡ባለቤቶች፡በሕይወት፡ በማጥፋት፡ወንጀል፡ተቀጥቶ፡ሕዝቡ፡ቢያይ፡ሌሎቹ፡የሊፍት፡ባለቤቶች፡፡ለጥ፡ቅጥ፡ይሉ፡ነበር።

  • @HolyBibleInAmharic
    @HolyBibleInAmharic 2 ปีที่แล้ว

    Mr Haileyesus your explanation is Good

  • @leyuzema1972
    @leyuzema1972 2 ปีที่แล้ว +5

    ቴክኒሻኑ ሊፍቱን(አሳንሰሩን) የፈጠረው ነው ሚመሰለው ።

    • @tulukuma2735
      @tulukuma2735 2 ปีที่แล้ว

      Leyu, ቴክኒሻሉ፡የሚለው፡ሁሉ፡ትክክል፡ነው። እጁን፡መጀመርያ፡ሲያስገባ፡ሊፍቱ፡ሴንስር፡ስላለው፡፡በሩን፡አይዘጋበትም፡ቪድዬው፡ላይ፡ካየሽው፡ልክ፡ቴክኒሻሉ፡እጁን፡ሲያስገባ፡ሊዘጋ፡የጀመረው፡በር፡እንደገና፡ሲከፈት፡ያሳያል። እግርህን፡መጀመርያ፡አስገባ፡የተባለውም፡ትክክል፡ነው፡ ሊፍቱ፡በሩ፡ተከፍቶ፡ ባዶ፡ገደል፡ቢጠብቅሽስ? እንደውም፡ቪድዬው፡እየተቀረፀ፡አንድ፡ተማሪ፡እድሜ፡ያለው፡ወጣት፡ሮጦ፡ሲገባ፡ያሳያል፡ገደል፡ቢጠብቀውሳ፡በተለይ፡ማየት፡ለተሳናቸው፡እግራቸውን፡ወይም፡ሙርኩዛቸውን፡ማስቀደም፡ሊፍቱ፡መኖሩና፡አለመኖሩን፡ማረጋገጥ።ሊፍቱ፡ውስጥ፡መብራት፡ሳይኖር፡ጨለማ፡ከሆነ፡አለመሳፈር።

    • @soltech18
      @soltech18 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @2222Mjmj
    @2222Mjmj 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳውዲ 21 አመቴ ነው በየቀኑ አሳንሰር እጠቀማለሁ አንድም ቀን አደጋ ሰምቸ አላውቅም እኛ አገር የሚገጠመው የተለየ መሆን አለበት

    • @tulukuma2735
      @tulukuma2735 2 ปีที่แล้ว

      MJ. ሳውዲ፡አንድ፡ሰው፡ቢሞት፡ባለቤቱን፡ያንጠለጥሉታል፡እኛ፡ጋ፡ግን፡የሰው፡ሕይወት፡ቀልድ፡ነው። እንዲህ፡ያለ፡ትልቅ፡አርስት፡ላይ፡አንድ፡ለማጅ፡ጋዜጠኛ፡የላኩ፡ነው፡የመስለኝ፡ ቪድዬው፡መስራት፡ያለበት፡። ሊፍቱ፡ተከፍቶ፡ስው፡የወደቀበት፡ቤት፡ነው። እንጂ፡ የት፡ቦታ፡የማይታወቅ፡ሊፍት፡ጋ፡ሆኖ፡ቪድዬ፡መቅረፀ፡አይገባኝም። ፡የሊፍቱም፡ባለቤት፡ሊፍቱንም፡ጠገነው፡ የሞች፡ቤተስቦች፡ፍርድ፡ቤትም፡ ኤሌትሪክ፡ከተቋረጠ፡የሊፍቱ፡ፍሬን፡ስለማይስራ፡የኤሌትሪክ፡ባለስልጣንም፡ሁሉም፡በሐላፊነት፡መጠየቅ፡አለባቸው፡ የደራርቱ፡እህት፡የአደጋ፡ግዜ፡ተጠሪዋ፡ከሊፍት፡ወድቆ፡ የደረስ፡ አደጋ፡ በአንድ፡ሽፍት፡ሁለቴ፡ስርቻለሁ፡ ብላለች፡ ሰለዚህ፡እነዛ፡ገዳይ፡ሊፍቶች፡ጋ፡ሆኖ፡ነው፡ ነበር፡ይህን፡ቪድዬ፡መቅረፅ።

  • @Busyline-zx8zz
    @Busyline-zx8zz 10 หลายเดือนก่อน

    ለመግዛት ስንት ይፈጃል?

  • @TemesgenAlemu-ns2oh
    @TemesgenAlemu-ns2oh ปีที่แล้ว

    የደብረ ታቦር ሊፍት ሰራተኝ ነኝ

  • @samuelkebede4231
    @samuelkebede4231 2 ปีที่แล้ว +1

    ደውሉ ስትሉ ግን ሊፍት ውስጥ ብዙ ጊዜ የስልክ ኔትወርክ እንደማይሰራ ረስታችሁት ነው ወይስ...? ባይሆን የአደጋ ጊዜ ደውሉ በትክክል መገጠሙንና መስራቱን በየጊዜው በሚመለከተው አካል ይጣራ!!!

  • @TemesgenAlemu-ns2oh
    @TemesgenAlemu-ns2oh ปีที่แล้ว

    ዋናው በደንብ መጠቀም ነው

  • @jemaluosman738
    @jemaluosman738 2 ปีที่แล้ว +2

    ለሰው ህይት ያለን አመለካከት የወረደ ስለሆነ ነው

    • @tulukuma2735
      @tulukuma2735 2 ปีที่แล้ว

      ሐጂ፡ጀማል፡ይህንን፡የምታስካክለው፡እኮ፡ቀላል፡ዘዴ፡አለ። ምሳሌ፡መኪናህን፡በፍጥነት፡ትነዳለህ፡ፖሊስ፡ይቀጠሃል፡ በሚቀጥለው፡ግዜ፡ስክረህ፡ትነዳለህ፡ ይቀጠሃል፡ ከዝያ፡ ቀይ፡መብራት፡ጥስህ፡ትሆዳለህ፡ ይቀጥሀል፡ከዝያ፡ሀገር፡ስላም፡ብለህ፡ኢንሹራንስህን፡ለማሳደስ፡ስትሄድ፡ ዋጋቸውን፡ቆልለው፡ይጠብቁሀል፡የትም፡ኢንሹራንስ፡ብትሄድ፡ሁሉም፡ ያረግህውን፡ያውቃሉ፡ስለዚህ፡ አይቀጠቅጣት፡ተቀጥተህ፡ ቀጥ፡ለጥ፡ብለህ፡ ትኖራለህ፡ማለት፡ነው። የሊፍቱም፡ባለቤት፡ኢንሹራንስ፡መግባት፡ቢያስፈልገው፡እንሹራንሱ፡ከአቅሙ፡በላይ፡ከሆነበት፡ ሁለተኛ፡እንዱህ፡አይቀልድም፡ነበር።

  • @tyreliouszukarious2582
    @tyreliouszukarious2582 2 ปีที่แล้ว

    All Lifts needcertifications. There should be a public service office that certifies the elevators every year just like Automobile registration.

  • @kingofKing-x1q
    @kingofKing-x1q 8 หลายเดือนก่อน

    Asitemamagn Sicher Liftn Yitekemu

  • @eliasjemal9641
    @eliasjemal9641 2 ปีที่แล้ว +2

    እምኖርበት ሀገር እናተ ምታወሩት ይሄ ሁሉ ኮተት የለውም ሊፍት የአገባብ አይነት አለው እዴ ?አረ ጉበዝ ወይስ የኢቲዮጲያ ሊፍት ይለያል የሊፍቱ ማሽን የወረደ ነው አውልቃቹ ጣሉ ሰው አታሰጨርስ

    • @tulukuma2735
      @tulukuma2735 2 ปีที่แล้ว

      ወይዘሬ ኤልሳ፡ቴክኒሻሉ፡ያለው፡በሙሉ፡ትክክል፡ነው፡እኔ፡እጄን፡መጀመርያ፡አስገባለሁኝ፡ለምን፡መስለሽ፡ሴንሰር፡ስላለው፡ በሩን፡ከፍቶ፡ይጠብቀኛል፡ማለት፡ነው። እግር፡ መጀመርያም፡ማስገባት፡ለዓይነ፡ስውሮች፡ትክክል፡ነው፡በሩ፡ተከፍቶ፡ሊፍቱ፡ባይኖርሳ፡ገደል፡ውስጥ፡መግባትሽ፡አይደለም፡ወይ።

    • @eliasjemal9641
      @eliasjemal9641 2 ปีที่แล้ว

      @@tulukuma2735 ወይዘሪት ቱሎ ሊፍቱ ሲከፈት ባዶ ገደል ዛሬ ሰማሁ እሲ ሀገር ሚከፍተው እራሱ ለማድረሰ ሬዲ ሲሆን ነው እና አቺው እዛ ተግማሚበት ዳሰሳው ወይም lift sensor ለይነስውር ያዋጣል ሊፍት መኖሩን ተመስጌን ትይና እዲያሰተካክሉ መተቸት ግድ ነው

    • @tulukuma2735
      @tulukuma2735 2 ปีที่แล้ว

      @@eliasjemal9641 ይቅርታ፡አባት፡ኤሊ፤ የጆሮዎን Hearing Aid አርገው፡እንደገና፡ ቪድዬውን፡ይመልከቱ፡እኔ፡አይደለሁም፡የሊፍቱ፡በር፡ተከፍቶ፡አንተ፡ዓለም፡ስላም፡ብለህ፡ስትገባ ገደል፡ ወስጥ፡ትወድቃለህ፡እንዲህ፡ብዙ፡ሰዋች፡ሞቱ፡እያሉህ፡ነው። እዚሁ፡ቪድዬ፡ላይ፡አንድ፡ተማሪ፡ሮጦ፡ሊፍት፡፡ውስጥ፡ሲገባ፡ያሳያል፡እናቱ፡ወይ፡አባቱ፡ናቸው፡እንግዲህ፡ማስልጠን፡ያለባቸው።

    • @eliasjemal9641
      @eliasjemal9641 2 ปีที่แล้ว

      @@tulukuma2735 ያ ይሄን እምልህ ወድሜ ነግበእኔ ነዉ ወይ በምናቀው ሰው ወይ ቤተዘመድ ላይ ካልደረሰ ድምጽ አንሆን ም ሶ መተቸት ጥሩ ነው ይሰተካከላል ቴኪው ባይ

    • @soltech18
      @soltech18 ปีที่แล้ว

      ብሮ ካላወክ አጠቃቀሙን ጠይቅ ሲጀመር ዝም ብለህ አትተች ወሬ !!!!

  • @emuyemaryamlij920
    @emuyemaryamlij920 ปีที่แล้ว

    የኢትዮን መብራት አምኜ በሊፍት ለመሄድ አላስበውም 🙅

  • @ayelegugssa5215
    @ayelegugssa5215 2 ปีที่แล้ว +1

    Why this didn't happened any other civilized countries? It doesn't make any sense. Go back and read your engineering

    • @tulukuma2735
      @tulukuma2735 2 ปีที่แล้ว

      Mr.Ayele, በሰለጠነው፡ዓለም፡ይምሊፍቱ፡ባለቤት፡ ሰው፡በመግደል፡ይከሰሳል፡እኛ፡ጋ፡በሰው፡ሕይወት፡እናሾፋለን። የሰለጠነው፡ዓለም፡ የሰው፡የወለል፡ምንጣፍ፡ለማጠብ፡ የስራ፡ዋስትና፡መግባት፡አለብህ፡የስው፡ምንጣፍ፡ካበላሸህ፡ የምንጣፊን፡ዋጋ፡እንሹራንሱ፡እንዲከፍልልህ፡ማለት፡ነው፡ልክ፡እንደመኪና፡እንሹራንስ፡የሊፍት፡እንሹራንስ፡ቢኖር፡የሊፍት፡ጠጋኞችም፡እንሽራንስ፡ቢኖራቸው፡በሊፍት፡አደጋ፡የደረስበት፡በሜሊየን፡ብር፡ሲከሳቸው፡ኢንሹራንሱ፡ይከፍልላቸዋል፡ካበዙት፡ደግሞ፡ እንሹራንሱ፡ከለላ፡አይሰጣቸውም፡ከስራ፡ተወገዱ፡ማለት፡ነው፡ስለዚህ፡ቀጥ፡ለጥ፡ብለው፡ይስራሉ፡።

  • @2222Mjmj
    @2222Mjmj 2 ปีที่แล้ว

    አሳንሰር የአረቢኛ ቃል ነው ባማረኛ የለውም?

  • @munamuna9387
    @munamuna9387 2 ปีที่แล้ว

    Egru wym eju
    Kidmo ygba alalm ymegrm aglalt
    Emrjnce atgb endayly wanaw