ሰበር መረጃ ዱባይ ላላቹ ብቻ እንዴት በ 15 ድርሀም ካርድ 30 ደቂቃ ማዉራት እንችላለን እንዳያመልጣቹ ??

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 151

  • @hdhdhdhdh3858
    @hdhdhdhdh3858 3 ปีที่แล้ว +37

    እኔ በ15 የገዛሁትን 24 ደቂቃ ያዋራኛል

    • @jamiladubai9443
      @jamiladubai9443 ปีที่แล้ว

      እደት አሳዩኝ😢😢

    • @jamiladubai9443
      @jamiladubai9443 ปีที่แล้ว

      እደት አሳዩኝ😢😢

    • @mekiyayesuf7162
      @mekiyayesuf7162 ปีที่แล้ว

      @@jamiladubai9443 ነይ እኔ በ10ብር 30 ደቂቃ ዱ ሴም ከሆነ

    • @saadhafaizza-kw9dh
      @saadhafaizza-kw9dh ปีที่แล้ว +4

      በትክክል 24 ደቂቃ ነዉ

    • @kiyumida
      @kiyumida ปีที่แล้ว +1

      ለምን አትናገሩም በአላህ😢

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube ปีที่แล้ว +3

    ዬቱበሮች እደዚ የምታቁትን ብሰሩበት ጥሩ ነው በማያገባችሁ እየገባችሁ በሰው ህይወት የምትቀልዱ ተባረኪ እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አሞወሎየዋየቤተሰቧናፍቂማ
    @አሞወሎየዋየቤተሰቧናፍቂማ ปีที่แล้ว +1

    ጄዛኪላህ በጭቀት ልፈነዳ አላህ አችን ሰበብ አድርጎ የቤተሰብ ድምፅ ሰማሁ አሞላሉን አላቅበት ብዬ ካርዱን ተናድጄ ዝባላ ከትቸው ነበር ግን ፎቶው ነበረኝ ሱበሀን አላህ

  • @KaayyoofanNaadoo
    @KaayyoofanNaadoo 11 หลายเดือนก่อน +2

    እሥኪ የምታውቁ ንገሩኝ ካርዱ ለኢትሣላት ነው ለዱ በአላህ መልሡልኝ

  • @mednaseeit211
    @mednaseeit211 ปีที่แล้ว +9

    ውሸት ወላሂ 24 ደቂቃ ነው የሚያስጠቅመው

  • @መኪያሙሀመድ-የ2መ
    @መኪያሙሀመድ-የ2መ 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኢቲሳላት ስገሪኝ እደትደማስገባ ካርዱን ጠፈብኝ

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
    @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s 3 ปีที่แล้ว +12

    15ብሩ 23 ደቂቃ ነዉ የሚያወራዉ እስኪ ልይሺ ለማንኛዉም

  • @maryemjamal8493
    @maryemjamal8493 3 ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለሁ ዉዴ እነ ከርድ ነው ብሪን ምጨርሰወ

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
    @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s 3 ปีที่แล้ว +9

    እየደወልሺ አሳይን ግንፋይፍ ኮዱ 80505ነዉ እጂ አች ባልሺዉ እሺ የሚል አይመሥለኚም ከሰራሞክሬዉ ላመሰግንሺ እመጣለሁ 😀

  • @birtukan.birtukan
    @birtukan.birtukan ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ❤❤

  • @ኢክራምየወሎቦረናልጅ
    @ኢክራምየወሎቦረናልጅ ปีที่แล้ว +3

    እንደዛው ነው የምጠቀመው ግን 30 አይሞላም

  • @አስያአህመድ-ፀ7ለ
    @አስያአህመድ-ፀ7ለ ปีที่แล้ว +1

    ለአንድ ሠው ብቻነወ መደወል የምንችለው ወይስ ከአንዱዘግተን ከሌላ ሠው መደወል እችላለው ወይ ካየሽው መልሽልኝ የሀቢቢቲ

  • @BeteBeteBete-v8k
    @BeteBeteBete-v8k ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን❤ዙዙሀችን

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @HayatH-q2g
    @HayatH-q2g ปีที่แล้ว +2

    ወደ ከዱባይ ወደ ሣውዲ ካርድ እንዴት እንደሚላክ

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ ปีที่แล้ว

    ዙዙየ እስኪ ዳታ ሞልቸ የተረፈወን ብር እየወሰደ አስቸገረኝ ቴሌ በምን ላቋርጠው

    • @rahmetdawd2750
      @rahmetdawd2750 ปีที่แล้ว

      *777*2በዚህ ቆልፊ ውደ ስከፍች ደሞ*777*1#በዚህ

  • @ZeinbaUae
    @ZeinbaUae 7 หลายเดือนก่อน

    ዙዙዩ በዉሰጥ መሰመር አሰርጀኝ ወላሂ ልጆች እንዴት እንደናፍቆኘ ያርብ

  • @ወሎቦረናዮቶብ
    @ወሎቦረናዮቶብ 6 หลายเดือนก่อน

    ውዶቸ እስኪ ንገሩኝ ዳታ እጠቀም ነበርና አሁን ያነሳ አስቸገረኝ እቲሳላት ንገሩኝሲ የምታቁ ዙዙዬ አትለፊኝ በአላህ

  • @ZimburaZimbura
    @ZimburaZimbura หลายเดือนก่อน

    ያርብ

  • @SumaiyaMary
    @SumaiyaMary 9 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩምላህልኸይር ❤❤❤

  • @jamiladubai9443
    @jamiladubai9443 ปีที่แล้ว

    የካርዱን ቁጥር አስገብተሽ መሰላል ነው ወይስ እስታር የሞላሽው እስታር መሰላል ስላልሽነው

  • @AsAs-v2p
    @AsAs-v2p ปีที่แล้ว +3

    ከዱባይ ወደዱባይ እደትነዉ ካርድ እሚላከዉ

    • @hayatseid6725
      @hayatseid6725 ปีที่แล้ว +1

      ሰርች አድርግ አለልሽ እዚሁ

  • @Alem-p9g
    @Alem-p9g ปีที่แล้ว +7

    ሥታናድጂ ቀጥታ ወደ ተግባሩ አገቢም እንደ እምትገዛገጂዉ

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 9 หลายเดือนก่อน +1

      እደኔ አሣልፈሽ እዋናዉላይሥሚ እኔ የተዛዛወሬ አልወድም😂

    • @MadinaEhh
      @MadinaEhh 6 หลายเดือนก่อน

      የኔ ቢጤ ክክክክ አሳልፌ ነዉ እምሰማዉ

  • @sisayheley1239
    @sisayheley1239 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ እኔ ዱባይ ነኝ ግን ካርድ ስማላወዲይው ይወስደዋል ኢቴሳላት ለአሰሬዬ ስነግራት የውላችን ነውአለችኝ

    • @bertukanabay9634
      @bertukanabay9634 ปีที่แล้ว

      ኢትስላት አትጠቀሚ ፋይፍ ተጠቀሚ

  • @sjo0oy_123
    @sjo0oy_123 11 หลายเดือนก่อน

    ስት እዳለው ለማወቅስ እህቴ እሱንም ንገሪን

  • @yenenashalemu5446
    @yenenashalemu5446 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @almaz6205
    @almaz6205 11 หลายเดือนก่อน +3

    አንድ ሰው ጋ ብቻነው መደውል የምንችልው ለሌላ ሰው መደወል አንችልም

    • @Meron-gw1wj
      @Meron-gw1wj 10 หลายเดือนก่อน

      ይቻላል

    • @MadinaEhh
      @MadinaEhh 6 หลายเดือนก่อน

      እየቆጠብሺ እፈለግሺዉ ጋ ለወር

  • @ሰአዳአለሙ
    @ሰአዳአለሙ ปีที่แล้ว +1

    ዉደ የሄሎ ካርዲ አሞላል ንገሪኝ

  • @AbdiselamMude
    @AbdiselamMude 11 หลายเดือนก่อน

    የ 30 ብር ካርድ ስንት ደቂቃ እናወራለን

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 10 หลายเดือนก่อน

    ከሞላን ቡሀላ የቀረንን ደቂቃ እንደት ልወቅ

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 3 ปีที่แล้ว +3

    5ካርድ 25ደቂቃያሰጠቅማል ይታወቃል

  • @makeyabalonga3486
    @makeyabalonga3486 3 ปีที่แล้ว +7

    እኔ እስከዛሬ ባስራምሱቱ አሰራምስት ደቂቃ በቻ ነዉ ማወራዉ

  • @ኢክራምየወሎቦረናልጅ
    @ኢክራምየወሎቦረናልጅ ปีที่แล้ว +4

    እኔ 24 ደቂቃ የምጠቀመው

  • @ራህመትመሀመድ-አ5ተ
    @ራህመትመሀመድ-አ5ተ 10 หลายเดือนก่อน

    እህት ወደዳታመቀየር አሣይኝ ፋፍነወ ሢሜ ዙዬ

  • @ZhakiyaIya
    @ZhakiyaIya 9 หลายเดือนก่อน

    ፉይፉ ነው ወይስ ሀሎ ተባበሪኝ

  • @z.e598
    @z.e598 ปีที่แล้ว

    5ካረድየሷን አይቸ ብሞክረው እቢአለኝ እዴትነው የሚሞላው

  • @uaealain8304
    @uaealain8304 3 ปีที่แล้ว +1

    በርች

  • @ዘይነባቢንትሙሀመድ
    @ዘይነባቢንትሙሀመድ 3 ปีที่แล้ว

    ልክ ነሽ

  • @MarayamSs
    @MarayamSs ปีที่แล้ว

    ኧረ እኔ የ30 ሞልቸ 18 ደቂቃ ብቻነው የሚያስወራኝ በዛላይ እየቆረጠ አስቸግሮኛል መላ በሉኝ

  • @MehubaFentaw
    @MehubaFentaw ปีที่แล้ว

    ማሬ ሥልኬ ካርድ አላሥቀምጥ አለኝ ለአላህ ብየሻለሁ። ሥሪልኝ ቪደወ በለ25 ዱ ሞልቸ አይቀመጥልኝም

  • @kiyumida
    @kiyumida ปีที่แล้ว

    ሽኩረን😊

  • @seadaGetachew
    @seadaGetachew ปีที่แล้ว

    ለ ሄሎ ካርድ ይሆናል

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh 6 หลายเดือนก่อน

    24ብቻ እሚወራሩዉ ብሬን የጨረሰዉ እሱነዉ

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 3 ปีที่แล้ว +1

    ስላም

  • @aeminaaeman826
    @aeminaaeman826 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዙዙዬ

  • @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ
    @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ ปีที่แล้ว

    ሹኩርን ኢንሻአላህ አሁንልሞክረዉነዉ

  • @ZeinbaUae
    @ZeinbaUae 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምንም አልገባኝም እህቶች በአላህ በዉሰጥ መሰመር ጊቢልኝ ዉዴ እሰካሁን ከመጣሁ አላዉራሁም እሸ

  • @Almaz-di1ci
    @Almaz-di1ci 7 หลายเดือนก่อน

    የዱ እንቢ አለኝ ከቻልሽ ዉዴ

  • @hawaabdela3681
    @hawaabdela3681 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዙዙየ

  • @makitamakita9283
    @makitamakita9283 3 ปีที่แล้ว +2

    Be 10 birr 30 dekika new metekemew ene be du app

    • @zahraamohammad6924
      @zahraamohammad6924 ปีที่แล้ว

      በናትሽ እንዴት እንደሚሞላ ንገሪኝ

    • @rabiamohammed6760
      @rabiamohammed6760 ปีที่แล้ว

      ኧረንገሩንእኖደትነው

    • @l.habeshawit2709
      @l.habeshawit2709 ปีที่แล้ว

      ንገሪን❤

    • @rabiamohammed6760
      @rabiamohammed6760 ปีที่แล้ว

      @@l.habeshawit2709 እኔእነግርሻለሁ ግን በምንላሥረዳሽ ከቻልሽ ቁጥርሽንአሥቀምጭልኝና ታጠፊዋለሽ

    • @ekaramkassye5382
      @ekaramkassye5382 ปีที่แล้ว

      እደትአረገሽ እሲንገሬኛማሬ

  • @አልሀምዱሊላአለናእመተልእ

    ሄሎ15ያው15ደቂቃነው ፋይፍግን 15ቱ25ደቂቃይሰጣል

    • @ZhakiyaIya
      @ZhakiyaIya 9 หลายเดือนก่อน

      እዴት አርገሽ ነው ምትጠቀሚው

  • @sol1921
    @sol1921 3 ปีที่แล้ว +4

    800505 ነው የማውቀው ነበር እኔ

    • @hdhdhdhdh3858
      @hdhdhdhdh3858 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @AminaAli-z6b
      @AminaAli-z6b 26 วันที่ผ่านมา

      ደቂቃገዘተሽሥምታወሪነውየተቀየረው

  • @ሠአዲነኝየመርሳልጅ
    @ሠአዲነኝየመርሳልጅ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ዙዙዬ

  • @hawwahawwa4094
    @hawwahawwa4094 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀሎ ካርድ ይሆናል እማ

  • @fhgchhhgfjhfbjj5477
    @fhgchhhgfjhfbjj5477 3 ปีที่แล้ว

    ልክ ነሽ ዙዙዬ እኔም እደዛ ነው ምጠቀመው

    • @Hawa-yz4hm
      @Hawa-yz4hm 7 หลายเดือนก่อน

      ነይ አሳይኝ

  • @SalmannSalm
    @SalmannSalm 5 หลายเดือนก่อน

    ከመጣሁ,2

    • @SalmannSalm
      @SalmannSalm 5 หลายเดือนก่อน

      ወርሆነኘ,,ገዝቸው,መደወልእቢለኘ

    • @SalmannSalm
      @SalmannSalm 5 หลายเดือนก่อน

      እባካቹተባበሩኘ

  • @RahmaSirag
    @RahmaSirag 10 หลายเดือนก่อน

    20ደቂቃ ነዉ የማሶራው

  • @Mehrita
    @Mehrita 11 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ባልሽኝ ሞክሬ እንቢ አለኝ እስክ በደንብ አስረጂኝ በእናትሽ

  • @miftahaako7980
    @miftahaako7980 3 ปีที่แล้ว

    Shukuran habibtii

  • @suzanbinteslam
    @suzanbinteslam 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ ተበዘብዝኩ ወላሂ 15ደቂቃ አራሱ አይሞላም

  • @FAt-i2d
    @FAt-i2d 11 หลายเดือนก่อน

    ሢቀጥል ፋይፍ ካርድ 24 ደቂቃ ያሥወራል 15አደለም

  • @omerabate
    @omerabate ปีที่แล้ว

    ከቴሌ መበደር ፈልጌ ነበር ተባበሪኝ እስኪ

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe 10 หลายเดือนก่อน

      ይቅርብሽ ካልከፈልሽ አጠራቅመው ከነ ወለዱ ሀገር ስገቢ ይይዙሻል

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 7 หลายเดือนก่อน

    አትዋሺ25ደቂ ቃብቻነውየሚሰውር

  • @taibabtai2358
    @taibabtai2358 ปีที่แล้ว +2

    du ይሆናልዴ😍

  • @toyba6175
    @toyba6175 ปีที่แล้ว

    ምናለ ወደ ገደለ ገብታቹ ብትነግሩን ወሬወሬ😅😅😅

  • @rahma-eb6ra2ra2d
    @rahma-eb6ra2ra2d ปีที่แล้ว +1

    እኔ ይሚያስጠቅመኝ 25 ደቂቃ ብቻ ነው

  • @habebahabeba6108
    @habebahabeba6108 10 หลายเดือนก่อน

    የዱባይ ኮድ የምታቁ እንዳታልፉኝ መነሻውን

  • @seada-if1xg
    @seada-if1xg ปีที่แล้ว

    አሞላሉን አሳይኝ ፋይፍ ካርዲ እሽ አይለኝም

  • @ZaynebaEbrahim
    @ZaynebaEbrahim 25 วันที่ผ่านมา

    26እኔእማወረ

  • @መኪያሙሀመድ-የ2መ
    @መኪያሙሀመድ-የ2መ 10 หลายเดือนก่อน

    ዱባይ ነዉ ይሰራል

  • @ssana721
    @ssana721 3 ปีที่แล้ว +1

    ዙዙዬ ሰላም ነሽ ውይ

  • @hayatseid6725
    @hayatseid6725 ปีที่แล้ว

    እረ ሴትዩ😮😮

  • @زمزمزمزم-د6ن
    @زمزمزمزم-د6ن 6 หลายเดือนก่อน

    አረ እኔ አልሰራልኝም

  • @Hekma-u8x
    @Hekma-u8x 8 หลายเดือนก่อน

    አትቀደጂ እኔ እደዛ ነዉ የምሞላዉ ግን 24 ነዉ ካላወቅሽ እንገርሽ ሆኦ

  • @maliyymar9415
    @maliyymar9415 3 ปีที่แล้ว

    were alebesh leme tewashalesh 😛😛😛😄😄😄😄😄😄

  • @Hanecho305
    @Hanecho305 8 หลายเดือนก่อน

    30 ደቂቃ አያዋራም 24 ደቂቃ ነው

  • @khadja99
    @khadja99 4 หลายเดือนก่อน

    ዉሸት፡ሁልግዜምእንድህነውእምደውለው፡23፡ደቂቃ፡ብቻነው

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ 24 ደቂቃ ነዉ አትዋሽ

  • @lubaba.m4744
    @lubaba.m4744 ปีที่แล้ว

  • @mekiaYimamwollotentaadjibartub
    @mekiaYimamwollotentaadjibartub 9 หลายเดือนก่อน

    እረ ብር ለሚቆርጥ መፍትሄ

  • @መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ
    @መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ 7 หลายเดือนก่อน

    ውሼት ነው ባክሽ 15 ዲቂቃ ብቻ ነው

  • @miftahaako7980
    @miftahaako7980 3 ปีที่แล้ว

    Unte new gen

  • @zenetzenet7786
    @zenetzenet7786 10 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ወሬውን ተይውና ወደጉዳየሽ ግቢ🙄

  • @SofiyaSofiya-ro5it
    @SofiyaSofiya-ro5it 5 หลายเดือนก่อน

    እህወሬታበዛለች

  • @KhalilAhli
    @KhalilAhli ปีที่แล้ว

    ሊላ የለም

  • @Woinymoges
    @Woinymoges ปีที่แล้ว

    እፋ.በቃ.ወሬ ለምን ታበዣለሽ ከነገርሽ ንገሪን

  • @hafizam4447
    @hafizam4447 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀሎ ካርድስ ይሰራል ወይ

  • @Khairya-k2r
    @Khairya-k2r 9 หลายเดือนก่อน

    ውሽትም መ

  • @ZaharaZahara-u2z
    @ZaharaZahara-u2z 5 หลายเดือนก่อน

    ቀዛባ

  • @HayatAlemu-c1f
    @HayatAlemu-c1f ปีที่แล้ว

    ችግሩ ወሬ እምታበዙት ነገር

  • @ሒሩትወሎየዋ
    @ሒሩትወሎየዋ ปีที่แล้ว

    ቱ ውሸት 23 ደቂቃ ነው የሚያወራው

  • @Hgffhhjioooohvccx
    @Hgffhhjioooohvccx 4 หลายเดือนก่อน

    ወሸታም ወሏሂ 15ብቻ አደለም

  • @የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ
    @የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ 5 หลายเดือนก่อน

    አትዋሽ ተይ ቀዘባ ሁላ

  • @RabiaEdris
    @RabiaEdris 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዙዙዬ

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን