እስከዛሬ ተሸዉዳችሁዋል የሞባይል ካርድ ስትሞሉ እየቆረጨባችሁ ለተቸገራችሁ ግልግል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 248

  • @shambleapptube
    @shambleapptube  3 ปีที่แล้ว +32

    በዚህ ካልተስተካከለ ሁለተኛዉን አማራጭ እሰራለሁ ግን ማወቅ ያለባችሁ ሳታዉቁም ቢሆን የሆነ ቦታ ሰብስክራይብ አድርጋችኋል

    • @maritutube7493
      @maritutube7493 3 ปีที่แล้ว

      የሰዋም ስራልን ፒሊስ

    • @hayatemhamde2477
      @hayatemhamde2477 3 ปีที่แล้ว

      አረ የሞባይሊ ስራልን

    • @mtube1080
      @mtube1080 3 ปีที่แล้ว +7

      ዱባይ በጣም ተቸግረናል

    • @mtube1080
      @mtube1080 3 ปีที่แล้ว +1

      ለምሳሌ 25 ካርድ ዱ ብሞላ 5 አስቀርቶ ሌላው ሙሉ ይወስደዋል

    • @hayahaya2920
      @hayahaya2920 3 ปีที่แล้ว +2

      ዱባይም ተቸግራለሁ ከቻልክ አሳየን

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 ปีที่แล้ว +11

    ሊቀ ሰማዕት ሆይ የኢትዮጵያ ገበዝ ነህና ሀገራችን ጠብቅልን!!!
    እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!!

  • @fikiryoutube6075
    @fikiryoutube6075 3 ปีที่แล้ว +7

    ሻምበል ምርጡ የጥንቱ የጥዋቱ በርታልን እናመሰግናለን🙏😍

  • @AsmaMunni-hh2rw
    @AsmaMunni-hh2rw ปีที่แล้ว +2

    በጣም ታበዛለህ ሀተታ ባታበዛ ጥሩ ነበር ብነግረን ማስቆሚያዉን❤

    • @JemalAhmed-j5q
      @JemalAhmed-j5q 2 หลายเดือนก่อน

      አይባልም እድገባነብሎነው ማሳጠር ጠፍቶትአደለም

  • @brhantube8770
    @brhantube8770 3 ปีที่แล้ว +4

    ትምህርቶችህ በጣም አስተማሪና ከኪሳራ የሚያድኑ በመሆናቸው እናመሰግናሃለን ቀጥልበት ነገር ግን በሳዋ ደግሞ ብታሳየን በበለጠ ከኪሳራ ስለምድን ተባበረን ቪድዮ ስራልን

  • @mereyamiyebutakabirara8221
    @mereyamiyebutakabirara8221 3 ปีที่แล้ว +9

    አው ስዋ በጣም እየቆረጠ አስቸግሮኛል አስረዳኝ ወንድም

  • @fiftube.waliolo
    @fiftube.waliolo 3 ปีที่แล้ว +1

    ሻበል የሚይስተምትው ትምርቶች በጣም የማስደስትነው እሱን የምወዱ በላይክ ግለጹ እንዛመድም

  • @umuarebuu
    @umuarebuu 2 ปีที่แล้ว

    እውነተኛውን እንጠብቅ !
    በፍቅር ግንኙነት ላይ ሁሉም ነገር እንደምናስበው እና እንደሳልነው "ፐርፌክት" ይሆናል ብለን ከጠበቅን ከማንም ሰው ጋር አብረን ልንሆን አንችልም ምክንያቱም ሰዎች ነን እና የራሳችን አስተሳሰብ፣ ማንነት ፣ ጠንካራ እና ደካማ ጎን ይኖረናል ሰዎች የጠበቁብንን ሳይሆን እኛ የሆንነውን ማንነት ነው የምንሰጣቸው ስለዚህ ሙሉ ሰው ሳይሆን እውነተኛ ሰው መሆኑን ብቻ እንየው ሌላው ቀስ በቀስ ልክ ይመጣል !
    የእናንተው ምርጥ ጓደኛ ☺️

  • @alesaalesa54
    @alesaalesa54 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን

  • @ዘናጩ-ተ4ጘ
    @ዘናጩ-ተ4ጘ 11 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ምርት ልጅ ልክ እድ ገባን አድርገህ ነው ያስረደሃን ክበርልን ወንድማችን

  • @Amon-uc1zi
    @Amon-uc1zi ปีที่แล้ว +2

    አወ እናመሰግናለን ተቸግረናል እኔ በሞባይል

  • @enatyetube7136
    @enatyetube7136 3 ปีที่แล้ว +1

    ሸንበል በጣም እናመሰግናለን አረ እኔ ደግሞ በጣም ያስቸገረኝ ነገር ሰዋ ሸሪሀ ነዉ ሀያ ብርም ሞላሁ ሰላሳ ብር አንድ ቀን ካደረ አስሩን ብር ያለምንም መቆራረጥ ይወስደዋል በጣም ተቸግሬያለሁ ባክህ አንድ መላ ፈልግልኝ

  • @adugnamelese5612
    @adugnamelese5612 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ወንድም
    ተጨማሪ የሳዋ እና virgin mobile ስራልን ሳዋ በጣም ይቆርጣ ምንም አልገባኝም. አሁን ደግሞ virgin mobile ገዝቼ ምንም አልገባኝም. ካየኽው ብትስራልን. የብዙ ልጆች ጥያቄ ይሆናል ብየ ግምታለው አመስግናለው ሰላምህ ይብዛ አሜን

    • @webchannel2572
      @webchannel2572 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ሰዋ በጣም ተቸግሬአለሁ እንደሞላሁ ነው የሚቆርጥብኝ

  • @InspirationalPizzaOven-im9nx
    @InspirationalPizzaOven-im9nx 9 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድም እኔ ኢቲ ሳላት ሴም ነበር ዱባይ በጣም ነው ያስቸገረኝ

    • @SaadaAhmad-kg3ny
      @SaadaAhmad-kg3ny 7 หลายเดือนก่อน +1

      ወሏሂ አኔም ተቸገርሁ ኢቲሳላት የመቶ ሞላሁ ወሰደብኝ ደግሜ ሞላሁ ሀምሳ አምስት ወሰደብኝ ደገሜ ሞላሁ የሰላሳ ወሰደብኝ ጨጓራዬን ላጠው

    • @FrdosMohamed-s4y
      @FrdosMohamed-s4y 5 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔም በጣም ነዉ የተቸግርኩት

  • @ayniethiopia1495
    @ayniethiopia1495 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመግናለን

  • @sintayehusintayehu5590
    @sintayehusintayehu5590 3 ปีที่แล้ว +2

    አንድ ነገር በጣም ያሰቸግርኝ አለ እሱም የሞባይል ባትር ከተሞላ በኃላ በራሱ ጊዜ ቢያን 20 % ይቀንሳል ሰለዚህ ችግሩ ምንድነው?

  • @bezayemaryamlji4923
    @bezayemaryamlji4923 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ዱባይ ነው ያለሁት የምጠቀመው ኢቲሳላት ነው ካርድ ስሞላ ሁሉንም ይወስድብኛል መፈትሄ ካለዉ እባክህ ንገረኝ ወንድሜ

  • @BORNAMEKANASLAMETUBE
    @BORNAMEKANASLAMETUBE ปีที่แล้ว +1

    ሠላምወዲማችን ለኔምሥራልኝ ለዱባይ እኔምካረዲሞልቸ ዞረሥል ሣልደዉልበት ያልቃል ይቆረጠኛል እዳታልፈኝ

  • @መዲነኝጎጃሜዋ
    @መዲነኝጎጃሜዋ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ
    @መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +7

    ይሄ የሰራህው የሳውዲ ነው ለድባይ ስራልን ኢትሳላት ብዙ ብር ወስዶብኛል

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 ปีที่แล้ว

      ትክክልእህቴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 ปีที่แล้ว +1

      ደመርኝእህቴ ቤተሰብ እንሁን

    • @መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ
      @መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ 3 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እሽይ

    • @رحم-ت9ف
      @رحم-ت9ف 2 ปีที่แล้ว

      አረወይኔ ተቸግሬአለሁ እኔም

    • @SelamFekadu-ii6me
      @SelamFekadu-ii6me 7 หลายเดือนก่อน

      የኔም እባክህ

  • @RightTube
    @RightTube 3 ปีที่แล้ว +3

    የሳዋ?በኮመንት አሳዉቀኝ

  • @NA-tf3lg
    @NA-tf3lg 3 ปีที่แล้ว

    ሻቤወዲማችንእናመሠግናለን

  • @Hawa-ey7ov
    @Hawa-ey7ov 10 หลายเดือนก่อน

    ግን መስራት እና አለመስራቱን እደት እናቃለን ያኔ ካርድ ሞልተንነው

  • @bizuneshergete3100
    @bizuneshergete3100 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ.በወር.መዳም.23ዶላር.ትሞላልኛለች.ግን.በየወሩ.8ዶላረ.ይቆርጥብኛል.ከቤሩት

  • @fofototo5978
    @fofototo5978 ปีที่แล้ว +4

    እረ ለለዱባይም ስራልን እስኪ ብር እየቆረጠ በጣም አስቸግሮናል ሴም ካርዳችን

  • @MkKm-jp3kq
    @MkKm-jp3kq 9 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ የዘይን Y15 ማስቆሚያ ንገረኝ በራሱ እየሸበከብኝ ነው🙏

  • @samariwt5597
    @samariwt5597 2 ปีที่แล้ว

    ወድም ሰላምህ ይብዛ እኔ ሳውዲ ነኝ ሰዊ ነው ሸሪሀይ ስሙላ እየቁረጠብኝ እዴት አድሪጊ ላስተካክለው

  • @ሙሀመድወሎየው-ዘ2ኸ
    @ሙሀመድወሎየው-ዘ2ኸ 2 ปีที่แล้ว

    ሻንበል በናትህ ተባበረኝ የወር መጃን አላስር አለኝ ብር እየቆረጠብኝ አስቆሚው ነበር በናትህ መልስልኝ

  • @emuyena997
    @emuyena997 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ እኔ የምኖረው ባህሬን ነው የምጠቀመው ባቴልኮ ነው ግን ካርድ ስሞላ ይወስድብኛል ለመሰረዝ ሞክሬ አልጠፋም

  • @MkKm-jp3kq
    @MkKm-jp3kq 9 หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሁን አይቆርጥብኝም
    አቆመልኛል

  • @djhddjhdhhshdhnd5835
    @djhddjhdhhshdhnd5835 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @misssada954
    @misssada954 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ዳታ አልጠቀምም ግን ካርድ ከሥልኬ አይቀመጥልኝም ስሞላ ቶሎ ነው እሚወስደው

  • @እሙየነኝየሱአፍቃሪ
    @እሙየነኝየሱአፍቃሪ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ዘይን ሳይመጅን ዝም ብሎ ነው ብሩን እሚቆርጥብኝ እስኪ መዝጊያ ካለህ ሹክ በለኝ በናትህ

  • @HasanMohammed-dz6fh
    @HasanMohammed-dz6fh 6 หลายเดือนก่อน

    y15 የዘይን ሸሪሐ፣መቋረጫ ንገረኝ እሲ ወንድሜ

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 3 ปีที่แล้ว +4

    ኔት አይመስለኝም ዝምብሎ ይወስዳል በፈጣሪ አስርም ሆነ ሀያ ወዳዉ ነዉ የሚወስደዉ ኡፍፍ😔

  • @umuuhibaa952
    @umuuhibaa952 2 ปีที่แล้ว

    inee zeni moliche neber data yeasira amist riyal neber gin ahun yiwesidibiyaa mezigat ifaligalew

  • @ademhussen9872
    @ademhussen9872 ปีที่แล้ว

    stc tvእንደት።ካንሥል፡እናደረጋለን?

  • @Beemenet
    @Beemenet 9 หลายเดือนก่อน +2

    ለዱባይ ይሆናል እንዴ?

  • @AsmaMunni-hh2rw
    @AsmaMunni-hh2rw ปีที่แล้ว

    ብዙ ሀተታ ባታበዛ ሸጋ ነበር ዉንድሜ ቶሎ ቶሎ ቀጭ ቀጭ ብታረግልን

  • @Zahra009-ir6cy
    @Zahra009-ir6cy ปีที่แล้ว

    Stc 5 ብር ይቆርጥብኛል የሚተቁ ንገሩኝ

  • @راكانالعتيبي-م9ه
    @راكانالعتيبي-م9ه 9 หลายเดือนก่อน

    ،Y15 መዝጊያውን የምታቁ ተባበሩኝ በአላህ ዝብሎ ነው የሚወስድብኝ

  • @mesy6975
    @mesy6975 ปีที่แล้ว

    የኔ ሰዋ ነው ካርድ ከሞለው ሁልግዜ 1እርያል ተቆርጧል ይለኛል እስኪ ንገረኝ

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 3 ปีที่แล้ว +2

    እደትነው ወደ አማርኛየምቀይርው አቤል እባክህ ስራልን ቡዞቻችን አናቅም

  • @SameraBrahano-gj8ou
    @SameraBrahano-gj8ou 8 หลายเดือนก่อน

    ለዱባም ለኢቲሳላት ንገረን ሁሌ ነዉ እሚወስድብኝ

  • @abdelfatthasailya2927
    @abdelfatthasailya2927 3 ปีที่แล้ว

    ዜን ምሴጅ ስልክልኝ በአረብኛ ነው ወደ እንግልዘኛ እንዴት መቃየር ይቻለል?

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ያለሁት ባህሬን ነው እና ባለሁለት ካርድ እሞላና ካላለቀብኝ አድብር ወይም ከምናምን ይቀራል ከዛ በማግስቱ ስደወል እደሌለው ነው መሚለው በድጋሚ ስሞላ ይሰራል

  • @SofyaMuhemed-r9c
    @SofyaMuhemed-r9c 9 หลายเดือนก่อน

    ወደሜ አሑን 50 ብረሞልቸ33 ብር ቀረኝ ምን ላድርግ

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
    @ethiopiawitkonjooyoutube2252 3 ปีที่แล้ว

    Uuuuuffffff Ene Betam Techegiralew Eski Ye Dubai Nigereng Ene Minim Alitekemim Gin Kard Simola Yiwesdal

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 ปีที่แล้ว +2

    የዱባይም አስቸግሮኛል እባክህ መላ

  • @Geze1212
    @Geze1212 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ብሮ በካይን ማስተር አጫጭር ቢዶ ውስጥ በመሀል የኛን ድምጽ እንደት እናስገባ ለቢዶው ማብራሪያ ለመስጠት ስራል ቢዶ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ወድም በእግዛብሄር ስለምንህ ስልኬ መስመር ሲደወል ሠመአ ወይም ኤርፎል ያነሳብኛል ከቻልክ አሳየኝ🙏🙏

  • @ጌታእኮነው-ተ3ኰ
    @ጌታእኮነው-ተ3ኰ 2 ปีที่แล้ว

    እባክህ እርዳኚ የኔ ስልክ black mode ሄነብኚ ምን ላድርግ?

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ 12 ሪያል D500 የሚለውን የሳምንት እንዴት ላቋርጠው

  • @saif3255
    @saif3255 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ዱባይ ነኝ ግን ሁሌ ካርድ ስሟላ ይቆርጥብኛል ምን ይሻለኛል

  • @BitewTena-q6p
    @BitewTena-q6p 3 หลายเดือนก่อน

    አወእውነትነው,የኔም,ሊባራነው,ግንሁሌም,ይቁረጣል,

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 ปีที่แล้ว

    በማርይም እኔዱባይ ነኝ ካርድ ስማላ ይወስደዋል ኢቴሳላት ነው

  • @Samira-p4x
    @Samira-p4x ปีที่แล้ว

    መበደር አይቻልም እንዱ በሻዋምጃን ኮወቃችሁ ንገረኝ

  • @ቃልስደተኛዋ
    @ቃልስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว

    በርታልን ኣጀግናው

  • @ሠላም-አ2ኰ
    @ሠላም-አ2ኰ ปีที่แล้ว

    ትክክለኚ እንዳይቆርጥ መፍትሄ ንገረኚ

  • @tgtube964
    @tgtube964 3 ปีที่แล้ว

    Eree sewa betam aschigrongal hule yekotral

  • @bareedduoromo3621
    @bareedduoromo3621 3 ปีที่แล้ว

    Eski Ibaki sila Money well information sitegn ine Alsera bilognal
    Sim karde yenem yiqortibignal dubai negn

  • @amanueltsegaye8755
    @amanueltsegaye8755 3 ปีที่แล้ว

    Bravoooo shambuka

  • @sroor2301
    @sroor2301 3 ปีที่แล้ว

    ወዲም የኔ 6ሣአት ብርካምሣ የወስዳል ምንምአይሠጠኝም መላድርግ

  • @faizantechnical3250
    @faizantechnical3250 3 ปีที่แล้ว +1

    የዱባይ ደግሞ ንገረን እሺ ኢትሰላት ሲም ካርድ ላማውራት ድርሀም ሞልቼ ምንም ሳላወራበት ይበላዋል መፍትሄው ምንድ ነው ንገረን እባክ ወድም እሺ።።።

    • @saa3120
      @saa3120 2 ปีที่แล้ว

      አረ እኔራሱ በጣም ተቸግሬያለሁ

  • @MkKm-jp3kq
    @MkKm-jp3kq 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ዘይን Y15 ማስቆሚያ ንገረን

  • @hayteshetu8265
    @hayteshetu8265 3 วันที่ผ่านมา

    በአላህ የ24ስአት 5ብሩን አዘጋግ ንገረኝ

  • @HalimaHalima-tg2wq
    @HalimaHalima-tg2wq 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አለው ዱበይ በጣም አሰቸግሮኛል

  • @noorahmed6932
    @noorahmed6932 3 ปีที่แล้ว

    በሰዋ ሜሴጅ መላክ አልችለም መፍትሄ ካለህ ወንድም

  • @sikosilo-fd7kr
    @sikosilo-fd7kr 9 หลายเดือนก่อน

    NX2 ለማስቆም በአላህ እየመጀነብኘ ነው

  • @ፋፊነኚቢንትኢዲሪስ
    @ፋፊነኚቢንትኢዲሪስ 3 ปีที่แล้ว +1

    አቦ እኔ አልገባኚም የሞባይሊውን መዝጊያ ንገረኚ

  • @misssada954
    @misssada954 2 ปีที่แล้ว +1

    የዱባይን ንገረኝ ኧረ ብሬን ጨረሰው ሲሙን አልሠብረው አድስ መግዛት አልችልም

  • @mkdesDmke
    @mkdesDmke ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በፈጠረህ የዱባይ ስራልን እየቆረጠ አስቸግሯል

  • @ኢክራምነኝየገምዛልጅ
    @ኢክራምነኝየገምዛልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ሰዋ እየቆረጠብኝ አስቸገረኝ በናታችሁ ንገሩኝ መልሱልኝ በአላህ

  • @foziya-lm2ot
    @foziya-lm2ot 7 หลายเดือนก่อน

    አረ በናትህ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው ሰባትብር ትላለህ እንዴ 1ሰአት ባልሞላውስጥ ነው 60ብሬን የቆረጠብኝ አንጀቴን አስሬ ሞልቼ እናቴን አወራለሁ ብዬ ጉዲ ሰርቶኛል እንደው በአላህ እርዳን

  • @سامسونجسامسونج-ط8ب
    @سامسونجسامسونج-ط8ب หลายเดือนก่อน

    ሞባይሊ ሰ7ብር ይቆርጥብኛል እደት ነው የምዘጋው ንገረኝ በኮመት በፈጠረህ

  • @enatimedia1167
    @enatimedia1167 3 ปีที่แล้ว

    አላህን

  • @abduselamseid723
    @abduselamseid723 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ሁልጊዜ ስሞላ ሁሉንም ጠቅላላ ይወስደዋል

  • @eleninegigdss6871
    @eleninegigdss6871 3 ปีที่แล้ว

    Wendema are yesewa seralen

  • @narditube4378
    @narditube4378 3 ปีที่แล้ว

    አንደኛ

  • @zinetyimer5240
    @zinetyimer5240 3 ปีที่แล้ว

    ሞባይሊ መጃን ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል እንደት ነዉ እማስረዉ

  • @አይዞንሁሉምለበጎነውነጁቢ
    @አይዞንሁሉምለበጎነውነጁቢ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ መጃን ሳልሞላ ዝም ብሎ ይቆረጣል ሞባይሊ ነው

  • @ጌታእኮነው-ተ3ኰ
    @ጌታእኮነው-ተ3ኰ 2 ปีที่แล้ว

    Wiwiwiw ine biri iyebala kardi mamulati kaqomku 1 amati honognale

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ዜን የሚበላኝ ቀስ እያለ እዳለ ይበላኝል ባደየ አደለም

  • @susutube1874
    @susutube1874 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም ወንድም እስኪ ሲሜ ዱ ነው ግን ከርድ ስሞለ በቀን 2 2 ቢር ይቆርጥብኘል በጣም አስለግሮኘል እባክህ

    • @storage4588
      @storage4588 2 ปีที่แล้ว

      ኸረየኔም በጣም አሥቸገረኝ እየቆረጠ አሥቸግሮኛን እሥኪ የምታውቁ አሥረዱኝ የኔ ዱነው

  • @bashaiberahim8056
    @bashaiberahim8056 3 ปีที่แล้ว +5

    የዱባይ ብር እየቆረጠ ለሚያስቸግረን ስራልን

  • @መሲየድንግልልጅነኘ
    @መሲየድንግልልጅነኘ 3 ปีที่แล้ว

    አናመስገናለን እኔ ምፈልገው ሌላ ቋንቋ መስጅ ስላክለን ውደ አማርኛ ሚቀይር አፕ ????????????????

  • @keyarumasogo9306
    @keyarumasogo9306 3 ปีที่แล้ว

    ok

  • @Abdu-j7e
    @Abdu-j7e 3 หลายเดือนก่อน

    የሊባራ ካርድ እዳይቆርጥ ስራልን

  • @fhdfjj9256
    @fhdfjj9256 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወድሜ እዴነክ እኔ የቸገረኝ ባጋጣሚ ምኑን እደነካውት አላውቅም በቀን 1 65 1 እሪያል 65አላላ በቀን ይወስድብኛል ሰዋ ነው ሴም ካርዴ ከይቅርታ ጋር ብትነግረኝ እውነት ነው የምልክ ካርድ መሙላት ሰለቸኝ በእግዚአብሔር እርዳኝ ወይስ ሄስቲሲ ልሂድ

  • @mohammedhussen6622
    @mohammedhussen6622 3 ปีที่แล้ว +1

    የstcንም ነገረን

  • @nuriya8577
    @nuriya8577 ปีที่แล้ว

    ኧረየኔስዱባይነኝከሞላሁወዳውነውየሚወስደውአንድደቂቃምአይቆይትቸውአለሁመሙላቴን

  • @RtyRyy-k5h
    @RtyRyy-k5h ปีที่แล้ว

    እረ የኔወንድም በአላህ ተባበረኝ እኔ ሲያቀብጠኝ አምስብር ተበድሬ ይሄው በሞላሁ ቁጥር ይሄው
    በሞላሁ ቁጥር ብሬን ሙጥጥእያረገወሰደብኝ ስልኬሙባይሊነው😢😢

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 11 หลายเดือนก่อน

      የኔንም ጉድ ሰራኝ

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 11 หลายเดือนก่อน

      ተበድሬ ነበር

    • @Toybaabdu-fe3pc
      @Toybaabdu-fe3pc 10 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ የኔም አድስ ነበረሸሪሀየ አይቆርጥም ነበረ የሆነችልጅ ላኪልኝ ስትለኝ ካርድ ነበረውና ሞከርኩት ከዛ ወድህ ስሙላ ይዞ ነው የሚሄደው 😢😢

  • @medina4583
    @medina4583 3 ปีที่แล้ว +1

    የዱባይ ንገረን

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ሰዋ ሁለየም ይቆርጣል እስልኬላይ ብር አይቀመጥም በጭራሽ

  • @mereyamiyebutakabirara8221
    @mereyamiyebutakabirara8221 3 ปีที่แล้ว

    አህለን እኒ ዩቱብ መጠቀም እፈልግ ነበር እስኪ ሻበል ማስረዳት ከቻልክ አስረዳኝ እባክህ ግን አተ ምታሳየው ሁሉ ነገር ቀለል አርገህ ነው

  • @rozroz4667
    @rozroz4667 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ የወሩ 25 ብር እንዴት እንደሚመጀን አሳየኝ ወንድም

  • @meronzarefu
    @meronzarefu ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድሜ ለልጄ ካርድ መሙላት ፈልገለው ካዱባይ

  • @imuaniwar9653
    @imuaniwar9653 9 หลายเดือนก่อน

    የዱባይ ስራልን እቲሳላት ብረእየቆረጠብነው

  • @MakbelAschalew-wi3gb
    @MakbelAschalew-wi3gb 11 หลายเดือนก่อน

    100 ብር ስሞላ 50 እየቆረጠ አስየገረኝ ምን ላርግበት