ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ ካርድ መላክ | Khalid app

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 182

  • @khalidApp1
    @khalidApp1  11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦቼ ለዚህ ቻናል አድስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ሁኑ ሀሳብ አስተያየት እንድሁም ጥያቄ ካላቹህ ኮሜት ፃፉልኝ

    • @Lelisalema1
      @Lelisalema1 6 หลายเดือนก่อน

      Khalid card felge new

  • @suaada6004
    @suaada6004 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔ መልካም አተ ባስረዳህኝ መሰረት እየተጠቀምኩበትነው ሰው እየለመኩ ነበረጀዛክ አላህ ክይር

    • @sahadauae9589
      @sahadauae9589 2 ปีที่แล้ว

      አሁን አይሠራም መልሸልኝ

    • @Hawebrahim-be6tm
      @Hawebrahim-be6tm ปีที่แล้ว

      አጁርዳን ለመላክ ካርዲ 1:11 1:13 እንደትነው

    • @avvaavva5422
      @avvaavva5422 ปีที่แล้ว

      አይሠራምሣ😢

    • @fatumaseid9032
      @fatumaseid9032 9 หลายเดือนก่อน

      እደት አድርገሽ ነው የላክሽው ውዷ?

    • @rahmarm696
      @rahmarm696 8 หลายเดือนก่อน

      አስርዱኝ እብኝ አለኝ የኔ

  • @የማዳምቅመሞችቤት
    @የማዳምቅመሞችቤት 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ መዳኒ አለም የልብህን መሻት ሙሉ ይፈፅምልህ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ እናቴን ላወራ እቢ ብሎኝ❤❤❤❤❤❤

  • @alemparvin6544
    @alemparvin6544 2 ปีที่แล้ว +6

    ወድሜ እዉነት ቃላት ያጥረኛል ካርድ ለመላክ ያልተለማመጥኩት ሰዉ የለም ግን እዳጋጣሜ ኢትዮብ ዉስጥ ስገባ ያተን ቻናል አገኘሁ ማርያምን ቀለልያለ አላላክ ፈጣሬ ጨምሮ ጨማምሮ እዉቀትን ይስጥህ ወድማለም ከልብነዉ የማመሠግንህ ያዉ አንድን ነገር በጥሩ ሁኔታ ካከኘህዉ ከተደሰትክበት ያንን ሰዉ ማመሥገን ግዴታነዉ ብዬነዉ ❤❤❤❤

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 ปีที่แล้ว +1

      አመስግናለሁ እንኳን ሰራልሽ

    • @ፉርዶስ
      @ፉርዶስ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሁን ላይ ይሰራል ወይስ አይሰራም እኔ ለመላክ ፈልጌ ነበር ደሞ እትሳላት ነው ወይስ ዱ

    • @zinetmohammed3036
      @zinetmohammed3036 2 ปีที่แล้ว +1

      10 ብልከሰ ስትነው ኢትዮ

    • @ruyik3207
      @ruyik3207 ปีที่แล้ว

      ​@@ፉርዶስኧሯ እኔም እፈልግነበር የኔግን ፋይፍ ሴም ካርድነዉ

    • @Maya-bm6hl
      @Maya-bm6hl 11 หลายเดือนก่อน

      እኔ ያለሁትዱባይነው

  • @Madd-l8q
    @Madd-l8q 10 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይስጥ አባቴ እንዲነግሮኝ ስንት ሰው ጠየኮ ማንም አልነገረኝም በረካ ሁን❤❤❤❤😊

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣህ አህለን ብያለሁ ማሽአላህ ዋውውውውው 👍👈

  • @eteneshali4167
    @eteneshali4167 3 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ በጣም አመሰግናለሁ በጣም የተቸገሩኩበት ነበር ሰራልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @filli2527
    @filli2527 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣምነው የምናመሰግነው ወድማች አላህ ይጨምርልህ

    • @ttttyyyyyyyy3496
      @ttttyyyyyyyy3496 ปีที่แล้ว

      የኔወንድም እኔ የምኑረወ ኩይት ነወ ወዳገረ ቤት ለመላክ ካረድ ግራገባኝ

  • @እኔክርስቲያንነኝ-በ8ሐ
    @እኔክርስቲያንነኝ-በ8ሐ 2 ปีที่แล้ว +1

    እሸ እናመሰግናለን ወድማችን

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @ttww9470
    @ttww9470 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @zdyimer8835
    @zdyimer8835 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ወድም ሀሊድ

  • @sameerababa-e5k
    @sameerababa-e5k 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን

  • @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ
    @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድም ኻሊድ

  • @አብዱዘሀራYoutube
    @አብዱዘሀራYoutube 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ካሊድ የልጄ ስምነው

  • @የጅማዋቅመም
    @የጅማዋቅመም 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወድም

  • @jgggf515
    @jgggf515 4 หลายเดือนก่อน

    ከዱባይ እደትነው ወደኡትዮባያ ካርድ መላክ የሚቻለው በአላህ የምታቁንገሩኝ

  • @eduderiba8484
    @eduderiba8484 ปีที่แล้ว +1

    Enamsgenalen 🙏

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 3 ปีที่แล้ว

    እኔም እፈልግ ነበር ጀዛካላህ ሰለ ካረዱም በረታ

  • @maryatube579
    @maryatube579 3 ปีที่แล้ว

    Mashallah inamesegnalen tfe gebche new yagegnehut agatani

  • @AliHayat-n4k
    @AliHayat-n4k 5 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሊሒ ወበረካቱሁ በነገርከኝ መሠረት ስሞላው የብር መጠን አይጽፍልኝም ችግሩ ምን ይሆን?

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 หลายเดือนก่อน

      ኮዱን ሳይቀይሩት አልቀሩም ይሄ የቆየ ነው

  • @AbayneshAbaynesh-r4b
    @AbayneshAbaynesh-r4b ปีที่แล้ว

    የኔውንድም እናመሰግናለን ግን ኢሞዬ ጠፍብኝ እኔ በኢትዬጲያነውቁጥርነው እምጠቀመው እናኮዱጠፍብኝ

  • @ሀሊስደተኛዋ-ፈ2ቸ
    @ሀሊስደተኛዋ-ፈ2ቸ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @rabiamohammed7985
    @rabiamohammed7985 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ወድም

  • @mohammadaljassmi379
    @mohammadaljassmi379 11 หลายเดือนก่อน

    የሳምሰግ ጃላክሲውስልክ በዚህ መልኩ አይልክም እስኪ አሳየኘ

  • @suaada6004
    @suaada6004 3 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም አሰላም በጣም እናመሰግናለን በትክክል ይሰራል

    • @sahadauae9589
      @sahadauae9589 2 ปีที่แล้ว

      አሁንሥ አይሠራም በፊትይሠራነበር

  • @yordanos874
    @yordanos874 3 ปีที่แล้ว +1

    ካሊድ እናመሰግናለን

  • @እናትብቸኛዋ
    @እናትብቸኛዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዱ መሰመር እንዴት ነዉ

  • @Samira-qh4mo
    @Samira-qh4mo 6 หลายเดือนก่อน

    የካርዱን ቁጥርየትነዉየምናሥገባዉ

  • @سيدا-خ8د
    @سيدا-خ8د 2 ปีที่แล้ว

    ካርዱ ቅድሚያ እንደት ነዉ እሚገባዉ እስልኬ

  • @Rነኝወሎየዊ
    @Rነኝወሎየዊ 3 ปีที่แล้ว +1

    እሽ ወንድሜ ካረዱን እንደት ነው እስልኪላይ እምሙላው

  • @firwoti9350
    @firwoti9350 2 ปีที่แล้ว

    ዎንድሜ. የልገባን ጥያቄ መጀመሪያ በ ስልከላይ ካርድ ማሙላት አለቢን? 🙏

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 ปีที่แล้ว

      አወ መጀመራ ካርዱን ነው እምትሞይው

    • @allqua4182
      @allqua4182 2 ปีที่แล้ว

      እትሳላት ነው /ፈይፍ

  • @abdaullhalblooshi1709
    @abdaullhalblooshi1709 5 หลายเดือนก่อน

    መልካም ሰነክ

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 3 ปีที่แล้ว +1

    ካሊድ በአረብኛ ሀ ሁ የፃፍከዉን አይቸ ነበር የገባሁት 26 ፃፍና ፖስትልኝ ወድም ጀዛካላህ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  3 ปีที่แล้ว

      እሽ እንሻአላህ

  • @MilatLove
    @MilatLove 9 หลายเดือนก่อน

    አይሰራም ኢትሳላት አልክም

  • @zahrata9828
    @zahrata9828 ปีที่แล้ว

    ከኳተር እንዴት ነው ሚለከው

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735
    @shsbbshhsnsbzjzj4735 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜዋጀዛክአላኸይር ካርዱ ሴሙጋመመሳሰልአለበትዴንገረኝ ማለቴየኔዱነው መስመሬ ካርዱም ዱነውዴመሆንያለበት

    • @fatumamuhammad
      @fatumamuhammad 2 ปีที่แล้ว

      አወ ዱ ከሆነ መስመርሽ ዱ ነው ኢቲሰላት ከሆነ መስመርሽ ላዚም ኢቲሰላት ነው ።

  • @tube5007
    @tube5007 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ወንድሜ እንደት ነህ ። መጀመሪ የስም ካሪዱን ሰሚነገሪን ዱባይላይ ሁለት ስም ካሪድ ነው ያለሁ ድው እና እሰትሳላት ይባላል አሁን ያሳየህን የማንኛው እደሁን አሰረዲኚ በአላህ

  • @tube620
    @tube620 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ

  • @uaeppp8441
    @uaeppp8441 2 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ

  • @sahadauae9589
    @sahadauae9589 2 ปีที่แล้ว

    መልከ አሁን አይሠራምደ በፊት ይሠራነበር

  • @የጅማዋቅመም
    @የጅማዋቅመም 2 ปีที่แล้ว

    እባክህ ጎደኛዬ ጠይቃኝነው ፒሊፒን ለመላክ እዴትነው ካርድ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 ปีที่แล้ว

      ነይ በውስጥ ካሊድ አፕ ብለሽ ሰርች አርጊ ፌስቡክ ላይ

  • @sdad773
    @sdad773 ปีที่แล้ว

    ወዲሜ አሰላማሊኩም የጆርዳን ካርዲአላላክንገረኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  ปีที่แล้ว

      እኔ ያለሁት ሳውድ ነው ይቅርታ

  • @islamtube756
    @islamtube756 3 ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያካርድአሞላልሳታሳዩአላላኩንታሳያላችሁካሳያችሁሁሉንምነውእይ

  • @edressmuhea4053
    @edressmuhea4053 8 หลายเดือนก่อน

    የጀመአአሁንይስራልእንደ?

  • @HbintBaba-i2h
    @HbintBaba-i2h 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @taybasaidtube6573
    @taybasaidtube6573 ปีที่แล้ว

    ተሳስቸ በሌላሰዉቁጥርላኩኝ እደት ላረግወድማ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  ปีที่แล้ว

      ምንም ማረግ አይቻልም

  • @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
    @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ 2 ปีที่แล้ว

    እደትየካርዱን. ብርሳንሞላ. እደትይደርሳል. መልሰልኝ

  • @ገጠሬዋነኝ-ኸ6ጘ
    @ገጠሬዋነኝ-ኸ6ጘ 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ ዱ ነው ኢትሳላት ንገረኝ

  • @MayaluKajal-z5p
    @MayaluKajal-z5p 6 หลายเดือนก่อน

    የትኛው ካርድ ነው የካርዱ ስም ማን ነው በናትህ

  • @sofiyyoutube
    @sofiyyoutube 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ካሊዶ

  • @እሙሪድዋን
    @እሙሪድዋን 2 ปีที่แล้ว

    አሁን አይሰራምድ በ 1700 አይሰራም ተቀይሮልዴ?????

  • @እናትብቸኛዋ
    @እናትብቸኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም መስመር በዚህ መንገድ ይቻላል ?

  • @zenatahmed9634
    @zenatahmed9634 หลายเดือนก่อน

    አሁን ይሰራል አይሰራም ነገሩኝ

  • @በሰለፎችመንገድላይአደራበ
    @በሰለፎችመንገድላይአደራበ 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @zaharazahara2321
    @zaharazahara2321 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሠላም

  • @sofiyyoutube
    @sofiyyoutube 3 ปีที่แล้ว

    ላይክ

  • @ommaisaomaissa583
    @ommaisaomaissa583 2 ปีที่แล้ว

    * መሸመሪያ ካርዱን እደት ነው እስልካችን ላይ የምንሞላው*

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 ปีที่แล้ว +1

      ከካርዱ ላይ አለ እኮ እንደት እንደምትሞሊው ኮዱ አለሽ ህይው

  • @ትንሳኤከለእለአመነ
    @ትንሳኤከለእለአመነ 3 ปีที่แล้ว

    ኢትሳላት አይሰራም እንዴ እምቢ አለኝ እባክህ መልስልኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  3 ปีที่แล้ว

      ካርዱን ሞልተሽ ይደውላን ይንጅ

    • @ትንሳኤከለእለአመነ
      @ትንሳኤከለእለአመነ 3 ปีที่แล้ว

      @@khalidApp1 ወንድሜ ካርድ ወደ ኢ/ያ ለመላክ ፈልጌ ኢትሳላት ካርድ አልሄድ አለኝ አይሰራም እንዴ

  • @DBUthyear
    @DBUthyear 3 ปีที่แล้ว

    ሹክረን እኔ እኔ በጠም እፈልግ ነበር ለእዱ እነቴን ልኬ ሠርፖረዝ አደርገታለሁ

  • @MuluAbara
    @MuluAbara 6 หลายเดือนก่อน

    ኧረየኳታርንም ስራልኝ ፕሊስ🙏🙏

  • @sihamtube8222
    @sihamtube8222 2 ปีที่แล้ว

    ካርድ ሞልተን ቴሌ ለሚቆርጥብን ኧረ መፍትሄ ካለህ እኔ ሥሞላ አይቀመጥልኝም

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 ปีที่แล้ว +1

      እሽ ቀጣይ ቪዲዎ

  • @ሰአዳአለሙ
    @ሰአዳአለሙ ปีที่แล้ว

    ዉዱሜ ሄሎካርዲ አሞላል ንገረኝ የዱባይ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  ปีที่แล้ว

      እሽ ቀጣይ ቪዲዮ

  • @meccam2106
    @meccam2106 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ አልሠራልኝም ወንድሜ ብሩን ቆርጦ ዝም አለ ለነሱም አልገባም

  • @አልሃምዱሊላህ-ኸ7ቈ
    @አልሃምዱሊላህ-ኸ7ቈ 3 ปีที่แล้ว

    ሹክረን ከልድ

  • @mohammadaljassmi379
    @mohammadaljassmi379 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተቸግሬያለሁ

  • @sadaahmed252
    @sadaahmed252 3 ปีที่แล้ว

    ምክናያቱም ካሩዱ እደትሞልትን እደምንልክ አትናገሩም

    • @rabia8822
      @rabia8822 3 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ ካርዱን ሙይ

    • @fathimadxb4837
      @fathimadxb4837 3 ปีที่แล้ว

      በዱ እደትነውእሚላከው

  • @SaadaSaada-w2r
    @SaadaSaada-w2r 5 หลายเดือนก่อน

    ኢትሳላት አይሰራም

  • @መድሙሀመድሰብሰክራይብማር
    @መድሙሀመድሰብሰክራይብማር 2 ปีที่แล้ว

    እረ አይሰራም መፍተሄፍልግልን

  • @mahrarahmdel2762
    @mahrarahmdel2762 3 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ወንድም የገዛሁትን ካርድ ወደኔ ሞልቸ ነው ምልከው ወይሥ ሣልሞላ ቀጥታ ነው ሚላከው አልገባኝም

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  3 ปีที่แล้ว +2

      መጀመራ ካንች ስልክ ሞልተሽ ነው

    • @mahrarahmdel2762
      @mahrarahmdel2762 3 ปีที่แล้ว

      @@khalidApp1 እሽ ብሮ አመሠግናለሁ

    • @mahrarahmdel2762
      @mahrarahmdel2762 2 ปีที่แล้ว

      @@khalidApp1 እንዴት ነው ሥልኬ ላይ ምሞላው ቀናትህ ንገረይ እንብይ አለይ

    • @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ
      @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mahrarahmdel2762 ኖርማን ካርድ ሞልቶሽ ነው ከዛ ላይ የሚቆረጠው ለምሳሌ ቲሳላት ካርድ የምትጠቀሚከሆነ ቲሳላት ካርድ ፋይፊሳይሆን ኖርማን በቁጥር የሚሞላውን ካርድ ሙይ ለምሳሌ የ 30ብር ካርድ ከሞላች ከዛ ላይ መላክ የምትቺውን አስርብርሊሆንይቺላል አምስት ብር ሊሆን ይችላል በዛመሰረት ሙይ

  • @aminauae1063
    @aminauae1063 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እኔግን አልደረሠንም አሉኝ ብሩምተቆርጦል

  • @rahmarm696
    @rahmarm696 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን አልሰራልኝ አለ😢😢😢😢😢 ምታውቁ ተባበሩኝ ሀባይብ እዲት እደሚላክ

  • @ferafera850
    @ferafera850 2 ปีที่แล้ว +2

    ከዱባይ ወደ ሳውዲ አሳየኝ ወንድሜ በእናትህ

  • @temu3295
    @temu3295 ปีที่แล้ว

    አሁን አይስራን ሌል ሲስተም ካለ አካፍለን ውድማችን

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  ปีที่แล้ว

      ቀጣይ ቪዲዮ

  • @ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ
    @ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ 2 ปีที่แล้ว

    እም ባለ አሁን ተቀይራል እዴ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 ปีที่แล้ว

      አልሞከርኩትም ተቀይሮ እንደሆነ ለጊዜው ሳውድ ነው ያለሁት

  • @ሀያትቦረናዩቱብ
    @ሀያትቦረናዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ከባህርን ወንድም

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  3 ปีที่แล้ว

      እሽ ቀጣይ ቪዲዎ አሳያለሁ

  • @mominakinnso3688
    @mominakinnso3688 3 หลายเดือนก่อน

    Galatoomi

  • @rabiamohammed7985
    @rabiamohammed7985 3 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም

  • @lijmuba3621
    @lijmuba3621 2 หลายเดือนก่อน

    እባክህን ወንድሜ ከኢቲዮጲያ ወደ ዱባይ መላክ ካወክ ንገረኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 หลายเดือนก่อน

      ከኢትዮጵያ ወደ ዱባይ አይቻልም አይልክም

  • @Nefertiti-z1y
    @Nefertiti-z1y ปีที่แล้ว

    እሽ ከዱበይ ወደ ሰወዲ መለክ አሰይኝ??

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  ปีที่แล้ว

      ይቅርታ አልሞከርኩትም

  • @HayatH-q2g
    @HayatH-q2g ปีที่แล้ว +1

    ከዱባይ ወደሣውዲ

    • @HayatH-q2g
      @HayatH-q2g ปีที่แล้ว

      ጠቁሙኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  ปีที่แล้ว

      እሽ ቀጣይ ቪዲዮ እሰራለሁ

  • @Hana-o8b6p
    @Hana-o8b6p ปีที่แล้ว

    እቢ አለኝ በፈጠራቹህ አማራጭ ካለው ንገሮኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  ปีที่แล้ว

      የስልክሽ ችግር እንደሆነ

  • @አቢዲሲልጤዉ
    @አቢዲሲልጤዉ 4 หลายเดือนก่อน

    ከሳውዲ፡ዱበይ፡በሙበሊ፡ከርድ፡ለማላክ

  • @Amina-iw4kz
    @Amina-iw4kz 5 หลายเดือนก่อน

    አልገባኝም ወንድሜ

  • @hayatmuhamed2329
    @hayatmuhamed2329 2 ปีที่แล้ว

    ከዱባይ ሳኡዲ መላክ ይቻላል ወይ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 ปีที่แล้ว

      አልሞከርኩም ይቅርታ

  • @hawaendris3545
    @hawaendris3545 2 ปีที่แล้ว

    የካርዱቁጥርስ ወድም

  • @hdhdhdhdh3858
    @hdhdhdhdh3858 3 ปีที่แล้ว

    ዱባይ ነኝ ኢተሰላት ነው የኔ ሲም እና ወዴ ሀገር መደውል ስፈልግ ፋይፍ ካርድ ነበር የምጠቀመው እና ለመላክስ አይቻልም ወይስ ይቻላል እባካችሁ መልሱልኝ

  • @Mየኔውድ
    @Mየኔውድ 11 หลายเดือนก่อน

    እኔስ እንቢ አለኝ 😢😢

  • @lubabaahmad4861
    @lubabaahmad4861 2 ปีที่แล้ว

    ወድም ስልካቺን ላይ ሴፍ ያልሆነስ ፋይፍ ካርድ ሴፍ አይሆንም አስረዳኝ

  • @hawawalo6548
    @hawawalo6548 ปีที่แล้ว

    የኳተር ሤም ካርድ እሥካሁን አልገባኝም ከቻልክ በናትህ😊

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  ปีที่แล้ว

      ሰው ጠይቄ እነግርሽ አለሁ ይቅርታ እኔ ሳውድ ነው እምኖረው አጠቃቀሙን አላቅም

  • @احمدحوسن-ع4ه
    @احمدحوسن-ع4ه 7 หลายเดือนก่อน

    ወድም አልክም አለኝሳ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 หลายเดือนก่อน

      የቆየ ነው ይሄ ኮድ ቀይረው እንደሆነ ጠይቄ እነግርሽ አለሁ

  • @NameA-q5c
    @NameA-q5c ปีที่แล้ว

    ከዱባይ ወደ ሳኡዲ ካርድ አላላክ ንገሩኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  ปีที่แล้ว

      ቀጣይ ቪዲዮ እሽ

  • @WarkaWarka-w2b
    @WarkaWarka-w2b ปีที่แล้ว

    በ ኢተሳላት ሲም መላክ ይቻላል ዱባይ ያላቹ ምታቁ ንገሩኝ???

  • @የጅማዋቅመም
    @የጅማዋቅመም 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አርፍነው ዱው ኢቲሳላት በጣም ትንሽነው

  • @nesratemam1749
    @nesratemam1749 2 ปีที่แล้ว

    እር ላኔ እንብ አላኝ ምን ይሽላኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 ปีที่แล้ว

      ይልካን ቀስ አርገሽ ሞክሪው ደጋግመሽ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว

    ዱ ወይስ ኢትሳላት ኧረ ዱን ንገሩኝ

    • @rabia8822
      @rabia8822 ปีที่แล้ว

      እና የዱ ነውእኮ

  • @SaadaSaada-w2r
    @SaadaSaada-w2r 5 หลายเดือนก่อน

    ዱ ይሰራል

  • @የሀገሬሰላምናፈቀኝ-ዀ1ገ
    @የሀገሬሰላምናፈቀኝ-ዀ1ገ 2 ปีที่แล้ว

    እቢ አለኝ

  • @avvaavva5422
    @avvaavva5422 ปีที่แล้ว

    የኢትሣላቱን አሣዬን በናትህ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  ปีที่แล้ว

      ዱባይ እሽ ጠይቄ እኔ ሳውድ ነው ያለሁት

  • @nigat776
    @nigat776 3 ปีที่แล้ว

    አይሰራም ዉሸት ነው ብዙ ሞክሬ አይሰራም ሌላ አማራጭ ካለ ❓❓❓❓❓

    • @makia1235
      @makia1235 2 ปีที่แล้ว

      ይሰራ ነበር በፊት በፊት