ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስተው like
ምን ተገኘ
እካን ደስስስስስስስስ አለሽ
እንኳን ደስ ያለሽ ማሬዋ እኔ ደግሞ ባንቺ ተቃራኒ ድብር ብሎኛል እስኪ ድብርት የሚያጠፋ መላ በሉኝ
ፈጣሪ አምላክ ደስታሽን ይሙሉው
@@brihanu9821 አሜን
ማነው እንደኔ አባቱ የናፍቀው ክፉ አይንካ አባ ኑርልኝ
እኔ አለሁ
ብኖርም ግን ላይመለስ ሄዶብኛል አባ መሬት ይቅለልክ
Ababi heywete new nafkotun menager alchelem ameeeeen ameeeeen ameeeeen yanurelen
@@selam9713 ነብስ ይማር
@@chamlingkt8367 t
ስራ ጨርሼ ወደቤት ስገባ ቶሎ ብዬ TH-cam ነው የምከፍተው አዲስ ነገር ከተለቀቀ ብዬ ስደት ላይ ላለው ሰው አንዱ መደበሪያ ደሞ ሶደሬ ፊልም ነው ከቻላችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ 😉 እናመሰግናለን ሶደሬዎች።
ትክክል
😍😍😍me too
በጣም ትክክል
Me too 🤗🤗🤗
ባባዬ የኔ ጌታ ምን ልሁንልህ ሞትህ አመመኝ አልቻልኩም ባባዬ እና ጋሽ ተዘራ ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልን ሁሌም በልባችን ትኖራለችሁ💔😭
እንዴ ጋሽ ተዘራ ሞተዋል 😢
የ አስመራ ልጅ ነኝ አማርኛ ፊልም በጣም እወዳለሁ ለዛም ይመስለኛል አማርኛ የቻልኹት፡እንወዳቹሃለን የ ኢትዮጵያ ሕዝብ።
እኛም እኖዳችሁዋለም❤❤❤❤❤❤
እኛም እንወድሻልልልልል
እኛ 'ማ እንዋደዳለን የተጣሉ'ማ የሁለታችን መንግስቶች ኣይደሉም እንዴ???I love the peoples of Eritrean, b/c we are the brothers. So I'll need continue peaceful our my peoples
ጓል ኣቦይ ጎይተኦም ኪዳነ ሰላምና ኣጸብቁ የብዛሓዮ ኣብዝሑ ይሃበና
ስብስክራይብ አርጉኝማሮቸ
ዋዉ እሚገርም ፊልም ሁላችሁንም ከልብ ሰርታችሃል ጋሽ ተዘራ ያለበት ፊልም ሁሌም አደኝ ነዉ ላባታችን ተዘራ እረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እምዬ ኢትዮጲያ ምርጥ አርቲስቶች አላት ባህገሬ ልጆች በሚሰሩት ፊልሞች ሁሌም እኮራለዉ
ወይ አባየ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልኘ ሳልጠግብህ ተለየከኘ አባት ያላችሁ እመብርሀን ታቆይላችሁ
አሜን
Amen
😭😭😭😭
@@meazatefera2494 አሜን
Yne konjo Ayzosh weda yemr hod basegn tsufeshen saneb
ዋው አድስ ፊልም ተለቋል እደኔ ስደት የመረረው ብቻ ላይክ ያድርግ
የወሎዋ ፍቅር በግድ ያሳዳዳቹ ሰው አሌ እንዴ ስደት እያላችሁ ምተዶኖቁሩን 😂 😂 😂
@@qubsaasabaa3109 የኛን ይስጣችሁ እዳልላችሁ ትጎዳላችሁ ቢቸግረነ እጅ ማን መሰደድ ይፈልግነበር
የወሎዋ ፍቅር በጣም እቅርታ እሺ እውነት ነው ስደትን ወዶ የምሳዳድ የለም
👍
እኔ አለሁ ምርርርያለኝ በሥ አልሀምዱሊላህ
ታሪኩ ባባ ሁሉ ስችልበት ልዩ ችሎታ የነበረህ ወንድማችን አይ ሞት ጨካኝ ጌታ በደጋጎቹ አጠገብ ያኑርህ ልባችን ተሰበረ ባባዬ
ዋዉ የተዘራ አድናቂ ነኝ ምርጥ አባት
ስብስክራይብ አርጌን ማር
አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቋል አብረን እንየው ደሞ ስለ አባት ነው እንደ እኔ አባቱን በፍቅር የሚወድ ላይክ አድርጉ
🤣🤣😂😂😂😁😁😁
እኔ
Abaten ewedewu eko
እረ አልሁ
*ትክክል አባት ማልት የልጆዎች መክታ አባቴ ልእኔ ልዮ ነው ልዪ ስጦታ አባት የልጆችን ድስታ ለማይት ደፍ ቀና የሚል ክብር ለአባቶቻችን ማነው አባቱን የሚውድ እጆችሁን አሳዪኝ በላይክ ለእኔ አባቴ ልዮ ነው የእውነት በባዶ እገሮን እየሂድ የአሳደግኝ ውይ ቃላት የልኝም ኑርልኝ ብቻ !*
😕😕🙄🙄🙄
ስብስክራይብ አርጉኝ
ነፍስህን በገነት ያኑርልን ምንም አይነት ትወና ብተውን ያምርብሀል መቼም አረሳህም ሙተህም ለኔ አንደኛ ነህ
አባቴ ሙቶብኛል ምነው ኑሮል ሽግ ጊዜ ባፈላሁለት አባቴ በጣም በጣም እወደሀለሁ💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔
አይዞሽ ማሬ ሁላችንም ሀጆች ነን በተራችን
አይዞሽ እህቴ
Ayzon😢
የኔ እራሱ በሰውአባትተቃጥየ ሞትኩኝ አባየ እወድህአለው
ዛሬ ደስ ብሎኛል እስኪ ደስታዬን በ Like ተጋሩኝ ያገሬ ልጆች😍😚
እንካን ደስ ኣለሽ
Hulem tedesechi mare bicha aykfash hazen new metfo 😍😍😍
Amesgnalehu wedoche💋💕
ጥሎብኝ፣የላይክ፣ለማኝ፣ስጠላ
እንካን ደስአለሺ ደስታሺ ይብዛልሺ
አዋጀ አዋጀ አዲስ ፍልም ተለቆል ታሪኩባባን የምትወድ ላይክ
አለንንን እባባየ ውስጤ ነው
@@asemamewuademasu7401 ኑሮልን
ስብስክራይብ አርጉን ማሮቸ
ከዚህ ፊልም ሁለት ምርጥ ተዋናይ አልፈዋል ጋሽ ተዘራ እና ባባየ ነብሳችሁን ይማር ኦፍ 😭😭😭😭😭💔💔💔
ኮመንቶች ኤጭ አቦ አታዝጉን ከቻላችሁ ስለ ፊልሙ ብቻ አስተያየት ስጡ የ እንትና ልጅ ነኝ ላይክ አምሮኛል ምናምን ኡፋፋፋ
ትክክክል ነሽ እኔም የሰለቸኝ እርጉዝ ነኝ ምናምን እያሉ ላይክ አርጉኝ የሚሉ
Kkkkkkk🤙🤙
ስብስክራይብ አርጉንማሮቸ
Ye areb ager setoch nachew eko yaschegerut.
ክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂
ከመዳሜ ጋር ተጣልቸ ከስራወጣሁ እስኪ እንደኔ የከፋዉ በናታችሁ በላይክ አበረታቱኝ
እኔን እማ የልብሽን ለፈጣሪ ንገሪው 😢
አይዞሽ በፈጣሽ እምነት ይኑርሽ
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሔር የተሻለ ነገር አለው ተፅናኚ
Ayizosh Ihite Hullum Yalfal
አይዞሽ ማማየ እኔም ተጣልቻልው ልውጣ ብል ባሏ እቢ አለ
ያገሬ ልጆች በ20 አመቴ አገሬ ልገባ ነው ቻዉ በሉኝ በላይክ 🙋🙋
ቻውማርሰላምግቢእህቴ
Egezabher be fetesh yekedem
በሠላምያድርሥሽ
ሰላም ግቢ እህት
አቤት ናጭ ውሻት 20 በስደት ከቆዬሽ በስንት አመትሽ ነው ስደት የወጣሽው
እስኪ የባባ አዲናቂወች ላይክ ገጪ ገጪ አረጉኝ አይከፈል ማፊ ስድብ የኔ ዉዶች
አተስደቡኝ ስላልሽ ነው እንጂ ስድብ ነበር እማረግሽ
Babu man new?
እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛልን አሜን መዝሙር ምትዎዱ ላይክና ስብስክራይብ አድርጉን !!!
አ
አሜን አሜን አሜን
እዳው ግን የኢትዮ ፊልሞች ክላሲካል ከኃላ ካላጮሁ ፊልም አይሰሩም ኀረ ጎበዝ ይህንን የመሰለ ፊልም እዴት እንይ ኡፍ በተለይ በኤርፎን እዴት አይምሮ ይረብሻል በቃ ይቅር አላይም ከጤና አይበልጥ ቲች
ሳውንድ ትራክ የሌለው ፊልም ነብስ የሌለው ስጋ ማለት ነው
እስኪ እንዴኔ በስዴት እያለ ልጁ እና ባለቤቱ በቃ የትዳርን ትርጉም ማጣጣም የናፈቀው ላይክ አድርጉ ዛሬስ በጣም ታከተኝ የአላህ
Ayzohe wendma egzyabher bertatun yesthe
@@alemwendimagegenew8065 amane marr
ልጂ እኮ የለኝም ገና ነኝ አባቴ ግን በጣም ናፍቆኛል
@@ያረብያከሪም-ፐ8ሰ አባትሽ ብቻ ?
እኔም እዳች ነኝ አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋን
ውይይይ ኮሜንታተሮች ኤጭ አበዛችሁት እሽ ገና ሳታዩ ኮሜንት ኧረ በፈጠራችሁ ስለ እውነት ኑሩ 😟😟😟😟 ፊልሙ ምርጥ ነው ሲጀመር ባባዬ ያለበት አይጠረጠርም 😘😘😘👌👌
Tina tina. በትክክል 😍😘
ቤቴልሔም የማርያም ልጅ ዘኦርቶዶክስ t
።ቖ
ኡፍፍፍ ሁሌም የምናፍቅህ አባቴ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ እግዚአብሔር ሁሌም እወድሃለሁ 😭😭😭😭
በጣም ነው የምይምር ደስ የመይል ፊሊም እንደ ነህ ደስ ይለው ፊልም ላይክ ማድርግ እንዳ ትረሱዉ
ስብስክራይብ አርጉኝ ማር
*እንድምን አድራችሁ የስው ዝር በሙሎ ምርጥ ተዋናኝ ያሎበት አድስ ፊልም ኖ አብርን እንየው መልካም ቅዳሜ ይሁንላችሁ የክርስቶስ ጥብቃ አይልያችሁ አሜን!*
አሜን አሜን
*አሜን(3)!*
*ውይ የኔ ውድ አባት እንደናፈከኝ ሳንተያይ ተለያየን አባ ሁሌም በልቤ ውስጥ ትኖራለክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፈው አሜን፫*
ዋውውውውው አረ አዲስ ፊልም ተለቋል ኑ አብረን ብትንንን እንበልበት ማነው እንደኔ የታሪኩ ብርሀኑ /ባባ አድናቂ በላይክ የሚገልፅልኝ
ሰላም :ፍቅር :አንድነት :መተሳሰብ ይብዛልን 🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏
አሜን ስብስክራይብ አርጊኝማር
ኮመንታተሮች ጥሩ ጥሩ አስተያየት አለ እኔም ልየው ጥሩ ነው መሰል አባቴ ንፍቅ ብሎኛል አባዬ እድሜህን ያርዝምልኝ
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ውዶቸ በፆለታችሁ እሰቡኝ ኩላሊቴን አሞኛል በስደት ሀገር እፍፍፍ
እግዚኣብሔር ይዳስስሽ እማ
እግዚአብሔር ይድረስልሽ
እመብርሃን ታስብሽ እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ
እህቴ አላህ ይማርሽ ውሀ አብዝተሽ ጠጪ
አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እህቶቸ
አንድ ቀን እስር ቤት የገጠመኝ ጨወታ ልፃፍላቹ አንድ ትልቅ ሰውየ ስለ ኑሮና ስለ አፍሪካ ድህነት ሳጫውተው ምን ቢለኝ ጥሩ ነውልጄ ስዎስት ሰዎች ነበሩ አንድ አረብ አንድ አውሮፓዊ አንድ አፍሪካዊ አለኝ ወደ ስራ እየሄዱ መንገድ ላይ እግዚአብሄር አገኙት ከዛ አረቡ እንዴት ዋልክ የኛ ንጉስ እኔ ምፈልገውን እንድትሰጠኝ ነው የመጣው ወዳንተ አለው አለኝእግዚአብሄር በተራው ምን ልስጥህ ብሎ ሲጠይቀው አገሬ የፎቅና ይንግድ አገር አርግሊኝ ሲለው አድርጌልህ አለው ብሎ መርቆ ሰደደው በተርው አውሮፓዊው ንጉስ ሆይ አገሬ በብረታብረትና በአውሮፕላን በጥበብ የተሞላች አርግሊኝ ሲለው አርጌልህ አለው ብሎ መረቀው የኛ ጥቁር መጥቶ ምን ቢለው ጥሩ ነው ጋሼ በዚህ ሁለት ሰዎች አልፈው ነበር አዎ አልፈዋል ተከተላቸው ብሎ አመላከተው አየህ እኛ ወደ ነጮጭ ምንሰደደው ተረግመን ነው ብሎ አጫወተኝ አውሮፓ መጥቼ ጨወታህ አስታወስኩ መስፍኔ።
እግዜቤር ምንገድ ላይ ይታያል እንደ ፍጡር ነው እንደ ጋታችሁ ምንገድ ላይ ስትሉ አልገባኝም
እንደኔ comment ማንበብ ደስ የሚለው like
ታርኩ ባባ ያለበት ደስ ይለኛል። አድናቅህ ነኝ። የስደት ስኒማ ቤቴ You T
ስብስክራይብ አርጊንማር
😍😍😍
@@አበበችጌታየ 😩
ገራሚ ፊልም👌👌👌እዚህም ጋር እዛም ጋር ሰላም አለው movie👌❤የባባ አድናቂ ነኝ
እኔም ነኝኝኝኝኝኝኝ😍😍😍😍
ተዘራ ለማ ምርጥ አባት ነክ አባት ለልጆቹ ጌጥ ነው ኩራት ነው ክብር ነው ረጅም እድሜ ላባቶች ይሥጥልን
አላሁመ አሚንንንን
Wow Wow Wow ምርጥ አስተማሪ ፊልም 😍😘ደጋግሜ አየሁት ሁሉም የተዋጣላቸው ናቸው በናታችሁ ግን ላይክ ግጩኝ ከምትሉ ስለ ፊልሙ ኮሜንት ስጡ ኤጭ እርጥብ ህዝብ
እንዴት ናችሁ ልኝ ጎደኞቼ ደስ ብሎኛል እውነት 9 አመት ሙሉ ዱባይ ስኖር ያለፓስፖርት ነበር አሁን ግን ለፈጣሪ ምስጋና ይገባው ባለፓስፖርት ሆንኩኝ እናቴም ናፍቃኛለች አሁን ሂጄ አያታለሁ ደስ ብሎኛል
Fatuma Fatuma enkon des yalesh
@@ethiopianewnew3763 amesgnalhu
@@ምርጥሀበሻነኝ እንኳን ደስ አለሽ እህት
እንኳን ደስ አለሺማር ስብስክራይብ አርጊኝማር
እንዴት ፓሰፓርት አወጣሽ ጠፍተሽ ነበር ሰሰሬ የነበር
የኔ አባት አይ ሞት ክፎ ነብስህን ይማረዉ አባቴ😭😭😭😭
ባባ ጀግናነህ የእውነት ከዚ በላይ የምሰራበትን ፈጣሪ ያድልህ
ስብስክራይብ አርጊኝማር
እሺ ቆንጆዬ
የረሱል ወዳጆች ሰሉ አለ ነቢይ
S A W
S.A.W
S a w
S A w
እንቅልፌን ትቼ ነው ያየሁት ሶደሪ ሰላማችሁን ያብዛልን በጣም አሪፍ ትምርት ነው ቀጥሉበት አቦ
ባሁን ሳሀት እንቅልፍ መታደል ነው እኔ የህው 5 ከለሊቱ ድረስ አልተኛሁም
@@حخهنال የኔ ቆንጆ አሁን እኔ ጋ ቀን ነው
ዋው.አባት.ማለት.አዲ.ነው.አተ.ያለህበትን.ፊልም.ቀኑን.ሙሉ.ባይ.አልሰለችም.ተዜ.ማኛ❤❤❤❤
እዚም ጋር እዛም ጋር ሰላም ነው አለ ባባ ደስ የሚል አስተማሪ አዝናኝ ፊልም ነው ተዘራ እንዲህ ስትሰራ ነው ሚያምርብህ ባጠቃላይ ደስ ይላል!
ዋው ምርጥ ፊልም ቅዳሜዬን አሳመራቹልኝ ባባችን አንደኛ እዚህምጋ እዛምጋ ሰላም
አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@@ዘመንዘመን-ገ5ከ ለምኑ ነው ?
ሀሀሀሀሀሀሀ
ባባን የሚወድአቦ ከምንም በላይ የሚበልጥ የውስጥ የውጪ ሰላም ን ሰይሰጠን መደሀኒአለም
እደኔ እስቲ ያባት ፍቅር የናፈቀው
በሳቅ
እኔ ናፍቆኛል
ባባዬን እንደ እኔ የሚወድ 👌 ባባዬ ምርጥ አድናቂው ነኝ💞💞💞)
ሰበር ዜናመዳም አመመኝ ሀኪም ቤትውሰጅኝ ብላት ፓናዶል በቀን ሶስት ግዜ ውሰጅ አለችኝ እባካችሁ የስዴተኞች እህቶቼ እንድትውጡላቸው ሲሰጡዋችሁ ወላሂ ችግር ሊዴርስብኝ ነበር እኔ መቼም ሰው በመኖሩ አልሀምዱሊላህ አዳኑኝ እና እባካችሁ😭😭☝️ተጠንቀቁ
መዳም ቲ ግን አይደብራችሁም ሠገጤ😜
Sara Kecho ማለት እኔ ነኝ ሰገጤ
Sara Million እረ ኣንቺን ይድፋሺ ወዘቃ
Sara Million አረ ለቀቅ ኣዲርጊ ምን ልክፍት ነሺ Allhamdulilah allhamdulilah ባለትዳር ነን እሺ ልቦና ይስጥሺ
ሽማግሌ ባየሁ ቁጥር በስደት ላይ ሁኘ ያጣሁት አባቴ ይመጣብኛል አባየ አላህ የጀነት ይበልክ በጀነት እንገናኛለን ኢንሻ አሏህ አባቶቻችሁ ያሉ ከእናቶቻችን ጋር ረጅም እድሜ ከጤና ተመኘሁ አሏህ በሰላም ያገናኛቹ ያገናኘን
ኤፍዬ ሰብስክራይብ አድርጊን
@@AGESarsema አብሽር ሰብክራይብ ለማድረግ ደሞ ተደርጓል👋
ማነው እንደኔ። የኢትዮጵያ። ስላምያነፍቀወ። አገራችንን ስላምያራግልን። እግዚአብሔር። አሜን በሉመቸም አይከፍልበትም
Amen amen
እኔ የናፈቀኝ ስለ ፊልም ኮሜንት መስጠት🤔🤔🤔ባባየ😍 ኣንተ ያለህበት ኣቶ ተዘራ እድሜ ከጤና ጋር ፍርየ😍 😍 ኣድናቂያቹ ነኝ🌹🌹🌹🌹🌹
ተባረኩ መልካም ሰንበት ይሁንላቹ ጥሩ ስራ ነው
ተዘራ ነብሥ ይማረ በጣም የምወደዉ አረቲሥት ነበረ 😭ፊልሙም አሬፍ ነዉ።
በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው ይመቻችሁ ጋይሶች
Selamchu yebzalegn wude yager lijochi merti film ne zena belubeti👌👍👍😍😁
የኔ ውዴ አባቴ ክፉ አይንካህ ኑርልኝ 💔💔😭🙏
ዋው ደስ ይላል ተጋበዙልኝ እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም እዚጋም እዛጋም ሰላም ነው😍👌👍
ሠላም ነው ውዴ
እንኳን ለቀዳሚት ሰንበት በሰላም አደረሳችሁ ፊልሙን አይቼ እመለሳለሁ
ቦታ የለም ተይዣል
ወይኔ ምርጥ ስራ ነው ፕሮዴስሮቹ ባልና ሚስቶች ውድድድድ አዲስ የኔ ቆንጆ በርቱ አሪፍ ስራ ነው የስራችሁት በርቱልን
ኡፍ እኒስ ዛሬ በጣም ደብሮኛል ስራ አስጠላኝ እስቲ እደኒ ስራውን ትቶ ተደብሮ የተቀመጠ ታለ ላይክ ግጩኚ
ምርጥ ፊልም( ባባየ) ታሪኩ ብርሀኑ ♥♥ያለበት ፊልም በጣም አሪፍ ነዉ 💖💖
ማነው እንዴኔ ሾለቅ እያርገ እያየ ኮሜንት የሜነብ😉😉😉😉
እኔ ስብስክራይብ አርጊኝ
ፈታ እያደረገ እሚያስተምር ምርጥ ፊልም ምርጥ ምርጥ ተዋናይወች የተሳተፉበት ይመቻችሁ ደስ ይላል ።
*በጣም ሀሪፍ ነው በፈቃደኝነት ማነው ሰብስክራይብ የሚያደርገኝ*
የኔ አባት ኩራቴ መመኪያዬ ኑርልኝ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ስብስክራይብ አርጊኝማር
የኔ ውድ አባቴ ክፉ አይንካህ ኑርልኝ
አሜን አሜን አሜን ስብስክራይብ አርጊንማር
አሚንንንን
አሜን እኔም በጣም ነው እወደዋለሁ
😭😭😭😭😭😭😭
እዚም ጋር እዛም ጋር ሰላም ዋው ምርጥ ነው ያላያቹ እዩት
በጣም አስተማሪ ድራማነው በተለይ አፈቅርሻለው ላለ ሁሉ ባላችን ለሚመስለን ለኛ በስደት ላለን እህቶች!!ወንድ ልጅ አገባሻለው የሚለው ግራ ሲገባው ነው እሺ😀😀😀😀
Kkkkkkkkk
ትክክክልልል
ትህክል
እኛልልምቅፍልነውአሁንማነቃንእባችው
@@ekrambekle6133 ሳቂ እናቴ እኔ ደርሶብኛል ጭራሽ ተፋተናል ብሎኝ ልክ ፍቅር ቢጤ ሲጀምረኝ ስደውል አነሳች ከዛ እውነቱን ነገረችኝ እኔንም እንዳቺ አረብ ሆኜነው የጠበሰኝ ስለዚ ተጠንቀቂ ብላኝ ቁጭ ይሔው ከዛ ብኝላ ወንድ አላወራም እልሻለው !!!!
ባባዬ……የኔ አባት መሞትህ አመመኝ አልቻልኩም😥😥😥😥😥ባባ እና ጋሽ ተዘራ ልዑል እግዚአብሔር ነፍሳችሁን ይማርልን!!🙏💔🙏💔🙏ሁሌ በልባችን ትኖራላችሁ!!💔💔💔😥😥😥
እንደ እኔ ፊልም እያየ ኮመንት የሚያነብ
ስብስክራይብ አርጊኝ
እና ውስጤ ነው
ዋውውውፊልሙ በጣም ያምራል አባት ያለችሁ እድሜ እና ጤና ይሰጥላችሁ እኔሰ አባቴን ሳልጠግበው ነው ያጠሁት እሰኪ እንዳባት የሁን ባል ይስጥሽ በሎኝ ከሰደት መለስ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ሳሪዬ ሰብስክራይብ አድርጊን
አይዞን እህት ፈጣሪ ያዉቃል
አቤቴ ሁሌም እወድሀሉ ነፋስህን በገነት ያኑሪልኝ ሁሌም አስብሃለሁ 😭😭😭😭አባትኮ ኩራትነዉ
ዋውውውው ደስ ይላል እዚህም ጋር እዛም ጋር ሰላም ይሁንልን ሀገር ቤት ልገባ ነው እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ በላይክ እናንተንም በሰላም ያምጣችሁ ስደት ላላችሁ በሙሉ
እኔ እምለዉ የኛ ሀገር ፊልም መጠጥ ቤት እየሄዱ ካልሠከሩ ፊልም አይሠራም ያላቸዉ ማነዉ
የኔም ጥያቄ ነው
😂😂😂
ትእዛዝ የተሰጣቸዉ ነዉ እኮ እሚመሰሉት ኮተታም ሁላ
ዝም ብለሽ እይ ከእውቀት ነፃ ነሽ
@@kokikoki-rq1xd አላልሽም
ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው በረቱ
ናፍቆኝ ነበር አዲስ ፊልም እስኪ እንደኔ የናፈቀ በላይክ ግጩኝ
ባባዬ ታሪኩ ተዘራ ለማ ዛሬ በህይወት የላችሁም ፈጣሪ በቀኙ ያሳርፋችሁ ልባችን ውስጥ ትኖራላችሁ❤መቸም አትረሱ 😭😭😭
ዋውው እንዴት ድስ ደሜል እያቃልድ ቁምንገር ያልው አስተማሬ ፌልም ነው
ስብስክራይብ አርጌኝ
ዎውውው ባባ ና አባቱ ያሉበት ፊልም እንደሚያምር እርግጠኛ ነበርኩ ባባ እስከአባትክ ውስጤ ናችሁ
ቃና
ቆንጆ ፊልም ነው ኮሜንታተሮች አይታቹ ኮምቱ (እዚም ጋር እዛም ጋር ሰላም ነው )ብሏል ባባ እኔም ጋር ሰላም ነው ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ
Wow wow wow wow Like. Like. Like betam betam des yemil Derama new bertuw Terkuye marr negar gin betam new yesakegn
ኡፉፉፉፉ ሰላማችሁን ያብዛው እዲ ላረጋችሁን ባባ እስቲ ሰላሙ እዲበዛ እንመኝለት
ኤረ እንዴት አባቱ ደሥሥሥ የሚል ፊልም ነው ኤረ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
በሥደት ላይ ሁኖ ከባልጋ መጣላት በጣም ይከብዳል እናም ተጣልቻለሁ አይዞሸ በሉኝ
አይዞሽ እኔም ተጣልቻለሁ
አይዞሽ ካልፈለገ ጥርግ ይበል ወንድ በሞላበት ዘመን
አይዞሽ የምንመተገዝ
@@አልወሀብ እሸ እህቶቸ
እኔምተጣልቻለሁ ከተወኝ ሶስትወሩ በጣም ጨቆኛል ስለምወደዉ
ክክክክቅ ባባየ እውነት በጣም ነው ፈታ ያደረከኝ kkk እንኩዋንም የሉሲ ባል አልሆንክ አለ 😀😀😀😀😀
ክክክክክክክክክክ በሳቅ ሞትኩ
የዘንድሮው ፊልም መብዛቱ ግን ምን ዋጋ አለው ሁሉም ስለ ሁለት ሰወች ፍቅር ብቻ ነው ታሪኩ ሰለ አንድነት አይሰብክ ሰለ ሀገር ሰላም አይሰብክ አይይይይ ኢትዮጵያዬ ምን ይሻለናል ምናለ እያጣነው ሰላለው ሰላም ብትሰብኩ
ይሄንንም ሰብከው ከግብ አላደረሱት ፍቅር ፊልም ላይ ነው
በጣም ፍቅር ፍቅር ብቻ ወይ ፍቅሩ የለ ሲጀመር መጨርሻው ያስታውቃል
በትክክል ሁሉም አንድ አይነት ሆነ ፍቅር ብቻ ምነው አይሰለችም ግን
ዳግምዬ የሰፈሪ ልጅ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል
ኮሜንት የማንበብ ሱሴ ቀነሰ ባነበዉ ላይክ ግጩኝ ላይክ ግጩኝ የቆመ መኪና ይግጫችሁና እስኪ ስለፊልሙ እኮምት ለማንኛዉም ያላያችሁ እዮት በጣም ያምራል
😂😂😂😂😂😂
አቦ ሰላም ነው የምር ተመችቶኛል 😍👍
ምርጥ እና አስተማሪ ብየዋለሁ ::
ፐ
ዋውውው ባባ የምወድክ አሪፍ ስራ ነው
ላየው ነበር ግን ኮመንታተሮች አንዱም ስለፊልሙ አይፅም አርቲስቶቹን ስለማደንቅ ልየው መሰለኝ
አያምርም
Er Filem #anedegna baba betam new madenekeh tewona wuseti new💙💛❤
መቼ ነው ሳይሰክሩ ሳይጠጡ ፀዳ ያለ ፊልም ሚሠሩት እንደኔ ከ መጠጥ የራቀ ፊልም የናፈቀው ብቻ 👍
በጣም ደስ የሚል ነው ዬላያችሁ እዩት
ሦስት ነገሮችን ጠብቅ!ሀገር - እናት- ዓይንለሦስት ነገሮች ተዘጋጅ!ለኃላፊነት - ለእውቀት - ለትዳርሦስት ነገሮችን አክብር!ቃልኪዳን - ጓደኛ - ትዳርሦስት ነገሮችን ተቆጣጠር!ምላስህን - ቁጣህን - ስሜትህንሦስት ነገሮችን አድንቅ!ውበት - ሕይወት - ተፈጥሮንሦስት ነገር ጥላ!ሀሜት - ቅናት - ተንኮልሦስት ነገሮች ያስፈልጉሃል!እምነት - ተስፋ - ፍቅር♥♥♥♦♦♥
በጣም አሪፍ እይታነው በርች ወይንም በርታ 💖
Sahi 👍👍👍
Rich sol Yeneba Enat n
I am from Eritrea love you Ethiopia film amaharic 🇪🇷🇪🇷❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስተው like
ምን ተገኘ
እካን ደስስስስስስስስ አለሽ
እንኳን ደስ ያለሽ ማሬዋ እኔ ደግሞ ባንቺ ተቃራኒ ድብር ብሎኛል እስኪ ድብርት የሚያጠፋ መላ በሉኝ
ፈጣሪ አምላክ ደስታሽን ይሙሉው
@@brihanu9821 አሜን
ማነው እንደኔ አባቱ የናፍቀው ክፉ አይንካ አባ ኑርልኝ
እኔ አለሁ
ብኖርም ግን ላይመለስ ሄዶብኛል አባ መሬት ይቅለልክ
Ababi heywete new nafkotun menager alchelem ameeeeen ameeeeen ameeeeen yanurelen
@@selam9713 ነብስ ይማር
@@chamlingkt8367 t
ስራ ጨርሼ ወደቤት ስገባ ቶሎ ብዬ TH-cam ነው የምከፍተው አዲስ ነገር ከተለቀቀ ብዬ ስደት ላይ ላለው ሰው አንዱ መደበሪያ ደሞ ሶደሬ ፊልም ነው ከቻላችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ 😉 እናመሰግናለን ሶደሬዎች።
ትክክል
😍😍😍me too
በጣም ትክክል
ትክክል
Me too 🤗🤗🤗
ባባዬ የኔ ጌታ ምን ልሁንልህ ሞትህ አመመኝ አልቻልኩም ባባዬ እና ጋሽ ተዘራ ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልን ሁሌም በልባችን ትኖራለችሁ💔😭
እንዴ ጋሽ ተዘራ ሞተዋል 😢
የ አስመራ ልጅ ነኝ አማርኛ ፊልም በጣም እወዳለሁ ለዛም ይመስለኛል አማርኛ የቻልኹት፡እንወዳቹሃለን የ ኢትዮጵያ ሕዝብ።
እኛም እኖዳችሁዋለም❤❤❤❤❤❤
እኛም እንወድሻልልልልል
እኛ 'ማ እንዋደዳለን
የተጣሉ'ማ የሁለታችን መንግስቶች ኣይደሉም እንዴ???
I love the peoples of Eritrean, b/c we are the brothers. So I'll need continue peaceful our my peoples
ጓል ኣቦይ ጎይተኦም ኪዳነ ሰላምና ኣጸብቁ የብዛሓዮ
ኣብዝሑ ይሃበና
ስብስክራይብ አርጉኝማሮቸ
ዋዉ እሚገርም ፊልም ሁላችሁንም ከልብ ሰርታችሃል ጋሽ ተዘራ ያለበት ፊልም ሁሌም አደኝ ነዉ ላባታችን ተዘራ እረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እምዬ ኢትዮጲያ ምርጥ አርቲስቶች አላት ባህገሬ ልጆች በሚሰሩት ፊልሞች ሁሌም እኮራለዉ
ወይ አባየ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልኘ ሳልጠግብህ ተለየከኘ አባት ያላችሁ እመብርሀን ታቆይላችሁ
አሜን
Amen
😭😭😭😭
@@meazatefera2494 አሜን
Yne konjo Ayzosh weda yemr hod basegn tsufeshen saneb
ዋው አድስ ፊልም ተለቋል እደኔ ስደት የመረረው ብቻ ላይክ ያድርግ
የወሎዋ ፍቅር በግድ ያሳዳዳቹ ሰው አሌ እንዴ ስደት እያላችሁ ምተዶኖቁሩን 😂 😂 😂
@@qubsaasabaa3109 የኛን ይስጣችሁ እዳልላችሁ ትጎዳላችሁ ቢቸግረነ እጅ ማን መሰደድ ይፈልግነበር
የወሎዋ ፍቅር በጣም እቅርታ እሺ እውነት ነው ስደትን ወዶ የምሳዳድ የለም
👍
እኔ አለሁ ምርርርያለኝ በሥ አልሀምዱሊላህ
ታሪኩ ባባ ሁሉ ስችልበት ልዩ ችሎታ የነበረህ ወንድማችን አይ ሞት ጨካኝ ጌታ በደጋጎቹ አጠገብ ያኑርህ ልባችን ተሰበረ ባባዬ
ዋዉ የተዘራ አድናቂ ነኝ ምርጥ አባት
ስብስክራይብ አርጌን ማር
አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቋል አብረን እንየው ደሞ ስለ አባት ነው እንደ እኔ አባቱን በፍቅር የሚወድ ላይክ አድርጉ
🤣🤣😂😂😂😁😁😁
እኔ
እኔ አለሁ
Abaten ewedewu eko
እረ አልሁ
*ትክክል አባት ማልት የልጆዎች መክታ አባቴ ልእኔ ልዮ ነው ልዪ ስጦታ አባት የልጆችን ድስታ ለማይት ደፍ ቀና የሚል ክብር ለአባቶቻችን ማነው አባቱን የሚውድ እጆችሁን አሳዪኝ በላይክ ለእኔ አባቴ ልዮ ነው የእውነት በባዶ እገሮን እየሂድ የአሳደግኝ ውይ ቃላት የልኝም ኑርልኝ ብቻ !*
😕😕🙄🙄🙄
ስብስክራይብ አርጉኝ
ነፍስህን በገነት ያኑርልን ምንም አይነት ትወና ብተውን ያምርብሀል መቼም አረሳህም ሙተህም ለኔ አንደኛ ነህ
አባቴ ሙቶብኛል ምነው ኑሮል ሽግ ጊዜ ባፈላሁለት አባቴ በጣም በጣም እወደሀለሁ💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔
አይዞሽ ማሬ ሁላችንም ሀጆች ነን በተራችን
አይዞሽ እህቴ
Ayzon😢
የኔ እራሱ በሰውአባትተቃጥየ ሞትኩኝ አባየ እወድህአለው
አይዞሽ እህቴ
ዛሬ ደስ ብሎኛል እስኪ ደስታዬን በ Like ተጋሩኝ ያገሬ ልጆች😍😚
እንካን ደስ ኣለሽ
Hulem tedesechi mare bicha aykfash hazen new metfo 😍😍😍
Amesgnalehu wedoche💋💕
ጥሎብኝ፣የላይክ፣ለማኝ፣ስጠላ
እንካን ደስአለሺ ደስታሺ ይብዛልሺ
አዋጀ አዋጀ አዲስ ፍልም ተለቆል ታሪኩባባን የምትወድ ላይክ
አለንንን እባባየ ውስጤ ነው
@@asemamewuademasu7401 ኑሮልን
ስብስክራይብ አርጉን ማሮቸ
ከዚህ ፊልም ሁለት ምርጥ ተዋናይ አልፈዋል ጋሽ ተዘራ እና ባባየ ነብሳችሁን ይማር ኦፍ 😭😭😭😭😭💔💔💔
ኮመንቶች ኤጭ አቦ አታዝጉን ከቻላችሁ ስለ ፊልሙ ብቻ አስተያየት ስጡ የ እንትና ልጅ ነኝ ላይክ አምሮኛል ምናምን ኡፋፋፋ
ትክክክል ነሽ እኔም የሰለቸኝ እርጉዝ ነኝ ምናምን እያሉ ላይክ አርጉኝ የሚሉ
Kkkkkkk🤙🤙
ስብስክራይብ አርጉንማሮቸ
Ye areb ager setoch nachew eko yaschegerut.
ክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂
ከመዳሜ ጋር ተጣልቸ ከስራወጣሁ እስኪ እንደኔ የከፋዉ በናታችሁ በላይክ አበረታቱኝ
እኔን እማ የልብሽን ለፈጣሪ ንገሪው 😢
አይዞሽ በፈጣሽ እምነት ይኑርሽ
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሔር የተሻለ ነገር አለው ተፅናኚ
Ayizosh Ihite Hullum Yalfal
አይዞሽ ማማየ እኔም ተጣልቻልው ልውጣ ብል ባሏ እቢ አለ
ያገሬ ልጆች በ20 አመቴ አገሬ ልገባ ነው ቻዉ በሉኝ በላይክ 🙋🙋
ቻውማርሰላምግቢእህቴ
Egezabher be fetesh yekedem
በሠላምያድርሥሽ
ሰላም ግቢ እህት
አቤት ናጭ ውሻት 20 በስደት ከቆዬሽ በስንት አመትሽ ነው ስደት የወጣሽው
እስኪ የባባ አዲናቂወች ላይክ ገጪ ገጪ አረጉኝ አይከፈል ማፊ ስድብ የኔ ዉዶች
አተስደቡኝ ስላልሽ ነው እንጂ ስድብ ነበር እማረግሽ
Babu man new?
ስብስክራይብ አርጉኝማሮቸ
እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛልን አሜን መዝሙር ምትዎዱ ላይክና ስብስክራይብ አድርጉን !!!
አ
አሜን አሜን አሜን
እዳው ግን የኢትዮ ፊልሞች ክላሲካል ከኃላ ካላጮሁ ፊልም አይሰሩም ኀረ ጎበዝ ይህንን የመሰለ ፊልም እዴት እንይ ኡፍ በተለይ በኤርፎን እዴት አይምሮ ይረብሻል በቃ ይቅር አላይም ከጤና አይበልጥ ቲች
ሳውንድ ትራክ የሌለው ፊልም ነብስ የሌለው ስጋ ማለት ነው
እስኪ እንዴኔ በስዴት እያለ ልጁ እና ባለቤቱ በቃ የትዳርን ትርጉም ማጣጣም የናፈቀው ላይክ አድርጉ ዛሬስ በጣም ታከተኝ የአላህ
Ayzohe wendma egzyabher bertatun yesthe
@@alemwendimagegenew8065 amane marr
ልጂ እኮ የለኝም ገና ነኝ አባቴ ግን በጣም ናፍቆኛል
@@ያረብያከሪም-ፐ8ሰ አባትሽ ብቻ ?
እኔም እዳች ነኝ አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋን
ውይይይ ኮሜንታተሮች ኤጭ አበዛችሁት እሽ ገና ሳታዩ ኮሜንት ኧረ በፈጠራችሁ ስለ እውነት ኑሩ 😟😟😟😟 ፊልሙ ምርጥ ነው ሲጀመር ባባዬ ያለበት አይጠረጠርም 😘😘😘👌👌
Tina tina. በትክክል 😍😘
ቤቴልሔም የማርያም ልጅ ዘኦርቶዶክስ t
።ቖ
ኡፍፍፍ ሁሌም የምናፍቅህ አባቴ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ እግዚአብሔር ሁሌም እወድሃለሁ 😭😭😭😭
በጣም ነው የምይምር ደስ የመይል ፊሊም እንደ ነህ ደስ ይለው ፊልም ላይክ ማድርግ እንዳ ትረሱዉ
ስብስክራይብ አርጉኝ ማር
*እንድምን አድራችሁ የስው ዝር በሙሎ ምርጥ ተዋናኝ ያሎበት አድስ ፊልም ኖ አብርን እንየው መልካም ቅዳሜ ይሁንላችሁ የክርስቶስ ጥብቃ አይልያችሁ አሜን!*
አሜን አሜን
*አሜን(3)!*
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
*ውይ የኔ ውድ አባት እንደናፈከኝ ሳንተያይ ተለያየን አባ ሁሌም በልቤ ውስጥ ትኖራለክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፈው አሜን፫*
ዋውውውውው አረ አዲስ ፊልም ተለቋል ኑ አብረን ብትንንን እንበልበት ማነው እንደኔ የታሪኩ ብርሀኑ /ባባ አድናቂ በላይክ የሚገልፅልኝ
ሰላም :ፍቅር :አንድነት :መተሳሰብ ይብዛልን 🙏
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏
አሜን ስብስክራይብ አርጊኝማር
ኮመንታተሮች ጥሩ ጥሩ አስተያየት አለ እኔም ልየው ጥሩ ነው መሰል አባቴ ንፍቅ ብሎኛል አባዬ እድሜህን ያርዝምልኝ
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ውዶቸ በፆለታችሁ እሰቡኝ ኩላሊቴን አሞኛል በስደት ሀገር እፍፍፍ
እግዚኣብሔር ይዳስስሽ እማ
እግዚአብሔር ይድረስልሽ
እመብርሃን ታስብሽ እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ
እህቴ አላህ ይማርሽ ውሀ አብዝተሽ ጠጪ
አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እህቶቸ
አንድ ቀን እስር ቤት የገጠመኝ ጨወታ ልፃፍላቹ አንድ ትልቅ ሰውየ ስለ ኑሮና ስለ አፍሪካ ድህነት ሳጫውተው ምን ቢለኝ ጥሩ ነው
ልጄ ስዎስት ሰዎች ነበሩ አንድ አረብ አንድ አውሮፓዊ አንድ አፍሪካዊ አለኝ
ወደ ስራ እየሄዱ መንገድ ላይ እግዚአብሄር አገኙት ከዛ አረቡ እንዴት ዋልክ የኛ ንጉስ እኔ ምፈልገውን እንድትሰጠኝ ነው የመጣው ወዳንተ አለው አለኝ
እግዚአብሄር በተራው ምን ልስጥህ ብሎ ሲጠይቀው አገሬ የፎቅና ይንግድ አገር አርግሊኝ ሲለው አድርጌልህ አለው ብሎ መርቆ ሰደደው
በተርው አውሮፓዊው ንጉስ ሆይ አገሬ በብረታብረትና በአውሮፕላን በጥበብ የተሞላች አርግሊኝ ሲለው አርጌልህ አለው ብሎ መረቀው
የኛ ጥቁር መጥቶ ምን ቢለው ጥሩ ነው ጋሼ በዚህ ሁለት ሰዎች አልፈው ነበር አዎ አልፈዋል ተከተላቸው ብሎ አመላከተው አየህ እኛ ወደ ነጮጭ ምንሰደደው ተረግመን ነው ብሎ አጫወተኝ አውሮፓ መጥቼ ጨወታህ አስታወስኩ መስፍኔ።
እግዜቤር ምንገድ ላይ ይታያል እንደ ፍጡር ነው እንደ ጋታችሁ ምንገድ ላይ ስትሉ አልገባኝም
እንደኔ comment ማንበብ ደስ የሚለው like
ታርኩ ባባ ያለበት ደስ ይለኛል። አድናቅህ ነኝ። የስደት ስኒማ ቤቴ You T
ስብስክራይብ አርጊንማር
😍😍😍
@@አበበችጌታየ 😩
ገራሚ ፊልም👌👌👌እዚህም ጋር እዛም ጋር ሰላም አለው movie👌❤
የባባ አድናቂ ነኝ
እኔም ነኝኝኝኝኝኝኝ😍😍😍😍
ተዘራ ለማ ምርጥ አባት ነክ አባት ለልጆቹ ጌጥ ነው ኩራት ነው ክብር ነው ረጅም እድሜ ላባቶች ይሥጥልን
አላሁመ አሚንንንን
Wow Wow Wow ምርጥ አስተማሪ ፊልም 😍😘ደጋግሜ አየሁት ሁሉም የተዋጣላቸው ናቸው
በናታችሁ ግን ላይክ ግጩኝ ከምትሉ ስለ ፊልሙ ኮሜንት ስጡ ኤጭ እርጥብ ህዝብ
እንዴት ናችሁ ልኝ ጎደኞቼ ደስ ብሎኛል እውነት 9 አመት ሙሉ ዱባይ ስኖር ያለፓስፖርት ነበር አሁን ግን ለፈጣሪ ምስጋና ይገባው ባለፓስፖርት ሆንኩኝ
እናቴም ናፍቃኛለች አሁን ሂጄ አያታለሁ
ደስ ብሎኛል
Fatuma Fatuma enkon des yalesh
@@ethiopianewnew3763 amesgnalhu
@@ምርጥሀበሻነኝ እንኳን ደስ አለሽ እህት
እንኳን ደስ አለሺማር ስብስክራይብ አርጊኝማር
እንዴት ፓሰፓርት አወጣሽ ጠፍተሽ ነበር ሰሰሬ የነበር
የኔ አባት አይ ሞት ክፎ ነብስህን ይማረዉ አባቴ😭😭😭😭
ባባ ጀግናነህ የእውነት ከዚ በላይ የምሰራበትን ፈጣሪ ያድልህ
ስብስክራይብ አርጊኝማር
እሺ ቆንጆዬ
የረሱል ወዳጆች ሰሉ አለ ነቢይ
S A W
S.A.W
S a w
S a w
S A w
እንቅልፌን ትቼ ነው ያየሁት ሶደሪ ሰላማችሁን ያብዛልን በጣም አሪፍ ትምርት ነው ቀጥሉበት አቦ
ባሁን ሳሀት እንቅልፍ መታደል ነው እኔ የህው 5 ከለሊቱ ድረስ አልተኛሁም
@@حخهنال የኔ ቆንጆ አሁን እኔ ጋ ቀን ነው
ዋው.አባት.ማለት.አዲ.ነው.አተ.ያለህበትን.ፊልም.ቀኑን.ሙሉ.ባይ.አልሰለችም.ተዜ.ማኛ❤❤❤❤
እዚም ጋር እዛም ጋር ሰላም ነው አለ ባባ ደስ የሚል አስተማሪ አዝናኝ ፊልም ነው ተዘራ እንዲህ ስትሰራ ነው ሚያምርብህ ባጠቃላይ ደስ ይላል!
ዋው ምርጥ ፊልም ቅዳሜዬን አሳመራቹልኝ ባባችን አንደኛ እዚህምጋ እዛምጋ ሰላም
አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@@ዘመንዘመን-ገ5ከ ለምኑ ነው ?
ሀሀሀሀሀሀሀ
ባባን የሚወድ
አቦ
ከምንም በላይ የሚበልጥ የውስጥ የውጪ ሰላም ን ሰይሰጠን መደሀኒአለም
እደኔ እስቲ ያባት ፍቅር የናፈቀው
በሳቅ
እኔ ናፍቆኛል
ባባዬን እንደ እኔ የሚወድ 👌 ባባዬ ምርጥ አድናቂው ነኝ💞💞💞)
ሰበር ዜናመዳም አመመኝ ሀኪም ቤትውሰጅኝ ብላት ፓናዶል በቀን ሶስት ግዜ ውሰጅ አለችኝ እባካችሁ የስዴተኞች እህቶቼ እንድትውጡላቸው ሲሰጡዋችሁ ወላሂ ችግር ሊዴርስብኝ ነበር እኔ መቼም ሰው በመኖሩ አልሀምዱሊላህ አዳኑኝ እና እባካችሁ😭😭☝️ተጠንቀቁ
መዳም ቲ ግን አይደብራችሁም ሠገጤ😜
Sara Kecho ማለት እኔ ነኝ ሰገጤ
Sara Million እረ ኣንቺን ይድፋሺ ወዘቃ
Sara Million አረ ለቀቅ ኣዲርጊ ምን ልክፍት ነሺ Allhamdulilah allhamdulilah ባለትዳር ነን እሺ ልቦና ይስጥሺ
ሽማግሌ ባየሁ ቁጥር በስደት ላይ ሁኘ ያጣሁት አባቴ ይመጣብኛል አባየ አላህ የጀነት ይበልክ በጀነት እንገናኛለን ኢንሻ አሏህ አባቶቻችሁ ያሉ ከእናቶቻችን ጋር ረጅም እድሜ ከጤና ተመኘሁ አሏህ በሰላም ያገናኛቹ ያገናኘን
ኤፍዬ ሰብስክራይብ አድርጊን
@@AGESarsema አብሽር ሰብክራይብ ለማድረግ ደሞ ተደርጓል👋
ማነው እንደኔ። የኢትዮጵያ። ስላምያነፍቀወ። አገራችንን ስላምያራግልን። እግዚአብሔር። አሜን በሉመቸም አይከፍልበትም
Amen amen
እኔ የናፈቀኝ ስለ ፊልም ኮሜንት መስጠት🤔🤔🤔
ባባየ😍 ኣንተ ያለህበት ኣቶ ተዘራ እድሜ ከጤና ጋር ፍርየ😍 😍 ኣድናቂያቹ ነኝ🌹🌹🌹🌹🌹
ተባረኩ መልካም ሰንበት ይሁንላቹ ጥሩ ስራ ነው
ተዘራ ነብሥ ይማረ በጣም የምወደዉ አረቲሥት ነበረ 😭ፊልሙም አሬፍ ነዉ።
በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው ይመቻችሁ ጋይሶች
Selamchu yebzalegn wude yager lijochi merti film ne zena belubeti👌👍👍😍😁
የኔ ውዴ አባቴ ክፉ አይንካህ ኑርልኝ 💔💔😭🙏
ዋው ደስ ይላል ተጋበዙልኝ እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም
እዚጋም እዛጋም ሰላም ነው😍👌👍
ሠላም ነው ውዴ
እንኳን ለቀዳሚት ሰንበት በሰላም አደረሳችሁ ፊልሙን አይቼ እመለሳለሁ
ቦታ የለም ተይዣል
ወይኔ ምርጥ ስራ ነው ፕሮዴስሮቹ ባልና ሚስቶች ውድድድድ አዲስ የኔ ቆንጆ በርቱ አሪፍ ስራ ነው የስራችሁት በርቱልን
ኡፍ እኒስ ዛሬ በጣም ደብሮኛል ስራ አስጠላኝ እስቲ እደኒ ስራውን ትቶ ተደብሮ የተቀመጠ ታለ ላይክ ግጩኚ
ምርጥ ፊልም( ባባየ) ታሪኩ ብርሀኑ ♥♥ያለበት ፊልም በጣም አሪፍ ነዉ 💖💖
ማነው እንዴኔ ሾለቅ እያርገ እያየ ኮሜንት የሜነብ😉😉😉😉
እኔ ስብስክራይብ አርጊኝ
ፈታ እያደረገ እሚያስተምር ምርጥ ፊልም ምርጥ ምርጥ ተዋናይወች የተሳተፉበት ይመቻችሁ ደስ ይላል ።
*በጣም ሀሪፍ ነው በፈቃደኝነት ማነው ሰብስክራይብ የሚያደርገኝ*
የኔ አባት ኩራቴ መመኪያዬ ኑርልኝ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ስብስክራይብ አርጊኝማር
የኔ ውድ አባቴ ክፉ አይንካህ ኑርልኝ
አሜን አሜን አሜን ስብስክራይብ አርጊንማር
አሚንንንን
አሜን እኔም በጣም ነው እወደዋለሁ
😭😭😭😭😭😭😭
እዚም ጋር እዛም ጋር ሰላም ዋው ምርጥ ነው ያላያቹ እዩት
በጣም አስተማሪ ድራማነው በተለይ አፈቅርሻለው ላለ ሁሉ ባላችን ለሚመስለን ለኛ በስደት ላለን እህቶች!!ወንድ ልጅ አገባሻለው የሚለው ግራ ሲገባው ነው እሺ😀😀😀😀
Kkkkkkkkk
ትክክክልልል
ትህክል
እኛልልምቅፍልነውአሁንማነቃንእባችው
@@ekrambekle6133 ሳቂ እናቴ እኔ ደርሶብኛል ጭራሽ ተፋተናል ብሎኝ ልክ ፍቅር ቢጤ ሲጀምረኝ ስደውል አነሳች ከዛ እውነቱን ነገረችኝ እኔንም እንዳቺ አረብ ሆኜነው የጠበሰኝ ስለዚ ተጠንቀቂ ብላኝ ቁጭ ይሔው ከዛ ብኝላ ወንድ አላወራም እልሻለው !!!!
ባባዬ……የኔ አባት መሞትህ አመመኝ አልቻልኩም😥😥😥😥😥ባባ እና ጋሽ ተዘራ ልዑል እግዚአብሔር ነፍሳችሁን ይማርልን!!🙏💔🙏💔🙏ሁሌ በልባችን ትኖራላችሁ!!💔💔💔😥😥😥
እንደ እኔ ፊልም እያየ ኮመንት የሚያነብ
ስብስክራይብ አርጊኝ
እና ውስጤ ነው
ዋውውውፊልሙ በጣም ያምራል አባት ያለችሁ እድሜ እና ጤና ይሰጥላችሁ እኔሰ አባቴን ሳልጠግበው ነው ያጠሁት እሰኪ እንዳባት የሁን ባል ይስጥሽ በሎኝ ከሰደት መለስ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ሳሪዬ ሰብስክራይብ አድርጊን
አይዞን እህት ፈጣሪ ያዉቃል
አቤቴ ሁሌም እወድሀሉ ነፋስህን በገነት ያኑሪልኝ ሁሌም አስብሃለሁ 😭😭😭😭አባትኮ ኩራትነዉ
ዋውውውው ደስ ይላል እዚህም ጋር እዛም ጋር ሰላም ይሁንልን ሀገር ቤት ልገባ ነው እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ በላይክ እናንተንም በሰላም ያምጣችሁ ስደት ላላችሁ በሙሉ
እኔ እምለዉ የኛ ሀገር ፊልም መጠጥ ቤት እየሄዱ ካልሠከሩ ፊልም አይሠራም ያላቸዉ ማነዉ
የኔም ጥያቄ ነው
😂😂😂
ትእዛዝ የተሰጣቸዉ ነዉ እኮ እሚመሰሉት ኮተታም ሁላ
ዝም ብለሽ እይ ከእውቀት ነፃ ነሽ
@@kokikoki-rq1xd አላልሽም
ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው በረቱ
ናፍቆኝ ነበር አዲስ ፊልም እስኪ እንደኔ የናፈቀ በላይክ ግጩኝ
ባባዬ ታሪኩ ተዘራ ለማ ዛሬ በህይወት የላችሁም ፈጣሪ በቀኙ ያሳርፋችሁ ልባችን ውስጥ ትኖራላችሁ❤መቸም አትረሱ 😭😭😭
ዋውው እንዴት ድስ ደሜል እያቃልድ ቁምንገር ያልው አስተማሬ ፌልም ነው
ስብስክራይብ አርጌኝ
ዎውውው ባባ ና አባቱ ያሉበት ፊልም እንደሚያምር እርግጠኛ ነበርኩ ባባ እስከአባትክ ውስጤ ናችሁ
ቃና
ቆንጆ ፊልም ነው ኮሜንታተሮች አይታቹ ኮምቱ (እዚም ጋር እዛም ጋር ሰላም ነው )ብሏል ባባ እኔም ጋር ሰላም ነው ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ
Wow wow wow wow Like. Like. Like betam betam des yemil Derama new bertuw Terkuye marr negar gin betam new yesakegn
ኡፉፉፉፉ ሰላማችሁን ያብዛው እዲ ላረጋችሁን ባባ እስቲ ሰላሙ እዲበዛ እንመኝለት
ኤረ እንዴት አባቱ ደሥሥሥ የሚል ፊልም ነው ኤረ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
በሥደት ላይ ሁኖ ከባልጋ መጣላት በጣም ይከብዳል እናም ተጣልቻለሁ አይዞሸ በሉኝ
አይዞሽ እኔም ተጣልቻለሁ
አይዞሽ ካልፈለገ ጥርግ ይበል ወንድ በሞላበት ዘመን
አይዞሽ የምንመተገዝ
@@አልወሀብ እሸ እህቶቸ
እኔምተጣልቻለሁ ከተወኝ ሶስትወሩ በጣም ጨቆኛል ስለምወደዉ
ክክክክቅ ባባየ እውነት በጣም ነው ፈታ ያደረከኝ kkk እንኩዋንም የሉሲ ባል አልሆንክ አለ 😀😀😀😀😀
ክክክክክክክክክክ በሳቅ ሞትኩ
የዘንድሮው ፊልም መብዛቱ ግን ምን ዋጋ አለው ሁሉም ስለ ሁለት ሰወች ፍቅር ብቻ ነው ታሪኩ ሰለ አንድነት አይሰብክ ሰለ ሀገር ሰላም አይሰብክ አይይይይ ኢትዮጵያዬ ምን ይሻለናል ምናለ እያጣነው ሰላለው ሰላም ብትሰብኩ
ይሄንንም ሰብከው ከግብ አላደረሱት ፍቅር ፊልም ላይ ነው
በጣም ፍቅር ፍቅር ብቻ ወይ ፍቅሩ የለ ሲጀመር መጨርሻው ያስታውቃል
በትክክል ሁሉም አንድ አይነት ሆነ ፍቅር ብቻ ምነው አይሰለችም ግን
ዳግምዬ የሰፈሪ ልጅ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል
ኮሜንት የማንበብ ሱሴ ቀነሰ ባነበዉ ላይክ ግጩኝ ላይክ ግጩኝ የቆመ መኪና ይግጫችሁና እስኪ ስለፊልሙ እኮምት ለማንኛዉም ያላያችሁ እዮት በጣም ያምራል
😂😂😂😂😂😂
አቦ ሰላም ነው የምር ተመችቶኛል 😍👍
ምርጥ እና አስተማሪ ብየዋለሁ ::
ፐ
ዋውውው ባባ የምወድክ አሪፍ ስራ ነው
ላየው ነበር ግን ኮመንታተሮች አንዱም ስለፊልሙ አይፅም አርቲስቶቹን ስለማደንቅ ልየው መሰለኝ
አያምርም
ስብስክራይብ አርጊኝማር
Er Filem #anedegna baba betam new madenekeh tewona wuseti new💙💛❤
መቼ ነው ሳይሰክሩ ሳይጠጡ ፀዳ ያለ ፊልም ሚሠሩት እንደኔ ከ መጠጥ የራቀ ፊልም የናፈቀው ብቻ 👍
በጣም ደስ የሚል ነው ዬላያችሁ እዩት
ሦስት ነገሮችን ጠብቅ!
ሀገር - እናት- ዓይን
ለሦስት ነገሮች ተዘጋጅ!
ለኃላፊነት - ለእውቀት - ለትዳር
ሦስት ነገሮችን አክብር!
ቃልኪዳን - ጓደኛ - ትዳር
ሦስት ነገሮችን ተቆጣጠር!
ምላስህን - ቁጣህን - ስሜትህን
ሦስት ነገሮችን አድንቅ!
ውበት - ሕይወት - ተፈጥሮን
ሦስት ነገር ጥላ!
ሀሜት - ቅናት - ተንኮል
ሦስት ነገሮች ያስፈልጉሃል!
እምነት - ተስፋ - ፍቅር
♥♥♥♦♦♥
በጣም አሪፍ እይታነው በርች ወይንም በርታ 💖
Sahi 👍👍👍
Rich sol Yeneba Enat n
I am from Eritrea love you Ethiopia film amaharic 🇪🇷🇪🇷❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤