ወሲብ ሳያደርጉ ያረገዙት 3 ሴቶች!!የዋና ገንዳ ውስጥ የተፈጠረው ነገር!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ወሲብ ሳያደርጉ ያረገዙት ሴቶች!!
    የዋና ገንዳ ውስጥ የተፈጠረው ነገር!!

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 4 หลายเดือนก่อน +135

    በጣም ውስን ነው እንጂ ይፈጠራል ግን እራቁታቸውን የሚዋኙ ከሆነ ነው ብቻ በስመአም በሉ

    • @user-xg3uy8en9n
      @user-xg3uy8en9n 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይፈጠረም የሴትልጅ vagena በተፈጥሮ ዝግ ነው ስሜቷ መነሳት እሰኪጀምር ቢሆንኳን ሶሱቱም ላይ አይፈጠርም

    • @TinaDusseldorf
      @TinaDusseldorf 4 หลายเดือนก่อน +2

      በስመ አብ

    • @Hundumak
      @Hundumak 4 หลายเดือนก่อน +9

      ልጆቹ በጣም የደበቁት የጋራ ምስጥራዊ ድርጊት በዚያ ሌሊት ተፈጥሮ ነው።

    • @Hundumak
      @Hundumak 4 หลายเดือนก่อน +12

      3ቱን ለየብቻ ኘኔድ በአንድ ሳይጠብቁ የማወጣጣት ሥራ መሥራት ነበረብህ። አንዷ እንዲብላች አንቺ ለምን ደበቅሽ ብትል በየተራ ሁሉም ትክክለኛውን ይናገሩ ነበር።

    • @yaregalayele8647
      @yaregalayele8647 4 หลายเดือนก่อน +4

      መዋኛ ገንዳ ውስጥ እርግዝና አይፈጠርም፣ተፈጥሮም አያውቅም።

  • @hiii48pw51
    @hiii48pw51 4 หลายเดือนก่อน +412

    ወላሂ እኔ በጣም ከፉቶኛል ዱዓ አሩጉልኝ ተነሽ እህቴን ሳውዲ ከሄደች 2ወሮ ነው የምተሰራት ሴትዬ ብሮ ውሰጂኝ ስትለት ወር ሙሉ ስትጣይቀት ቅደሜ ወሰደቻት እረሷን አተቅም ትጮኋለች ተለቅሰለች ምግብ አትበለም ወሃ አትጣጠም አተዋራም እረሷን መቆጣጠር አችልም እንድህ እያሆናች 5ቀን ሆናት መጀመሪያ ጤናኛ ነት ወይኔ እህቴን በስደት ተሳቀየችብኝ😭😭😭እባካችሁ ውድ እህቶች አጨክኑብኝ በዱዓቹ አስተውሷት በስደት ላይ እንቅፋት አይከቹ ወጥቶ ከመቅራት አሏህ ይጠብቀን እኔም ስደት ላይ ነኝ በጭቃት በለቅሷ በሀዛን ውስጤ ተፉኖ አራ ምኑን ልገረቹ ልሞትበቻነው😭😭😭💔💔💔

    • @tayuba1015
      @tayuba1015 4 หลายเดือนก่อน +13

      አብሽሪ እህቴ አላህ ያሽራት ያረብ

    • @gurfa2658
      @gurfa2658 4 หลายเดือนก่อน +5

      Egzyabahre yerdate ayzwune ❤❤❤

    • @AzizaMedia-ol2vx
      @AzizaMedia-ol2vx 4 หลายเดือนก่อน +9

      አብሽሪ የኔ እህት አላህ ከሷ ጋር ይሁን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አብሽሪ አረጋግያት አላሀ ያሽራት

    • @zaharabdi6548
      @zaharabdi6548 4 หลายเดือนก่อน +4

      አላህ ኣፍያዋን ይመለሰላት አህታለከይርነው

    • @user-ys7mg8gw7e
      @user-ys7mg8gw7e 4 หลายเดือนก่อน +5

      አለህ ይድራስልሽ እህቴ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 หลายเดือนก่อน +56

    ወንድማችሁ የመረጠዉ ጋዜጠኛን ብታቁ የትም ገብቶ ፈልፍሎ ያገኘዋል ጀግና ጋዜጠኛ ነዉ አታስቡ❤❤❤

  • @beyenealemu7830
    @beyenealemu7830 4 หลายเดือนก่อน +90

    የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በአል በሰላም አደረሳችሁ

    • @user-vz8qy3pl2n
      @user-vz8qy3pl2n 4 หลายเดือนก่อน

      Amen inkon abro aderesen❤

    • @addisw1713
      @addisw1713 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @user-uw7em7vp9h
      @user-uw7em7vp9h 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 💚💛❤️🙏

    • @user-xl1mu8zx7j
      @user-xl1mu8zx7j 4 หลายเดือนก่อน

      ማነዉ የሰቀለዉ እየሱሲን ክርሲተኖች ወይሲ የሁደዎች ነቸዉ ??? የሁደዎች ከሰቀሉት ለምን የጠለቶችን ዲል ቀን ተከብረለቹ ?? የሰቀሉት ክርሲተኖች ከሆነቹ ለምን ጌተችን የምትሉትን ሰዉ ትሰቅለለቹ ?? ምን አይነት ዲፍረት ነዉ የፈጠረቹን ጌተቹን መሲቀል ??

    • @user-yb4lx4yp5d
      @user-yb4lx4yp5d 4 หลายเดือนก่อน

      Amenn

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 หลายเดือนก่อน +97

    ዘልዬን እባካቹህ❤200k እናስገባዉ የምትሉ እስቲ እንያችሁ

    • @user-rq4gh6nk6c
      @user-rq4gh6nk6c 4 หลายเดือนก่อน

      yes yegebhale🎉🎉🎉

  • @malkmalk9514
    @malkmalk9514 4 หลายเดือนก่อน +34

    ፈጣሪ ሆይ ከዚህ አይነት ፈተና ጠብቀን ከባድ ነው እግዚአብሔር አደራህን ጥሩ ነገር አሰማን

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 หลายเดือนก่อน +10

    ማሻ አላህ ዶ/ር በጣም መልካም ሰዉ ነህ ለመልካምነት እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 4 หลายเดือนก่อน +42

    ዘልዬ ዘልዬ ዋና ውስጥ አዎ እርግዝና ይፈጠራል ካሁን በፊትም የተፈጠረባቸው ሰዎች ሲያወሩ ሰምተናል ሊሆን የሚችለው አንድ እሱ ነው ሌላው ደግሞ ምናልባት ማደንዘዢያ ሰተዋቸው እራሳቸውን እንዲስቱ አድርጎ ሶስቱንም የተጠቀመባቸው ሰው አለ ይህ ከሆነ እውነቱ ይወጣል እውነት ተደብቃ አቀርም ወይ ጉድ ምን አይነት ታአምር ነው😢😢😢😢

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 4 หลายเดือนก่อน +16

    ዶክተርዬ ስለምሰጠን ማብራሪያ እናመሠግናለን ክበርልን🙏

  • @HawaEndris-up3fm
    @HawaEndris-up3fm 4 หลายเดือนก่อน +97

    አላህ ይጠብቀን
    እስኪ ፍቅረኛውን ጎዳና ላይ ሲጠብቅ የነበረውን ልጅ መጨረሻው ምን ሆነ አሳውቀን

    • @MirfaUae-qr1ty
      @MirfaUae-qr1ty 4 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ ሀሳብ ነው

    • @user-nc3om7qy5o
      @user-nc3om7qy5o 4 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እየጠበቀሁ ነበር

  • @user-gi7ff1vo5l
    @user-gi7ff1vo5l 4 หลายเดือนก่อน +98

    እስኪ ሙስሊም ዩትበሮች ከዚህ ዶክተር ተማሩ አሏህ ኢንሻአሏህ ስል ደስ ሲል ከባለፈው ጀምሮ ሌሎች ሙስምም ክርሲቲያንም ላለመስል በእምነታችሁ የምታፍሩ የምመስሉ አላችሁ ከዚህ ተማሩ

    • @yasminabubeker1311
      @yasminabubeker1311 4 หลายเดือนก่อน +1

      ኢንሻላህ

    • @mekiayAhmed
      @mekiayAhmed 4 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ ሱባነሁ ቸአላ ከመጥፎዉ ሁላ ይጠብቀን ያረብ እኔ ልቤ ተጨነቀ ማለት ያጋጥመኛል ብየ ሳይሆን ቂያማ ቀን መድረሱ በጣም አሰጨነቀኝ አፉፉፉፉ

    • @user-uw7em7vp9h
      @user-uw7em7vp9h 4 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ነሽ እምነት አያሳፍርም ❤️🙏

    • @Tube-zk4yh
      @Tube-zk4yh 4 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ስንቶቹ ናቸው አላህ ለማለት የሚያፍሩት

    • @gerardo_media
      @gerardo_media 4 หลายเดือนก่อน +3

      አንድ ሶፍ የሚባል ዪቶበርአለ እደት እደምጠላው በእምነቱ የሚያፍር ሰላምታ እንኳም አይስጥም

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 4 หลายเดือนก่อน +167

    እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስዕለት በዐል አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ❤❤❤❤

    • @shewayebekele4200
      @shewayebekele4200 4 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን እንካን አብሮ አደረሰን።

    • @user-kv7gn5wo1h
      @user-kv7gn5wo1h 4 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @LekeTafiri
      @LekeTafiri 4 หลายเดือนก่อน +2

      አንኳን አብሮ አደረሰነ

    • @user-qp3yj3db2v
      @user-qp3yj3db2v 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን🙏🙏🙏

    • @mihretsemere8704
      @mihretsemere8704 4 หลายเดือนก่อน +1

      Amen, amen😊💙🙏🤲🧡

  • @AbiAbi-jf7mz
    @AbiAbi-jf7mz 4 หลายเดือนก่อน +28

    እሄ Dr በእውነት በጣም በጣም መልካም ሰው ነው ፋጣር ቃሪ ዛማንህ ይባርክ 🙏🥰

  • @MahletMahlet-hk6bl
    @MahletMahlet-hk6bl 4 หลายเดือนก่อน +48

    ለጀግናው ጋዜጠኛ ዘላለምምምምም ዘገዬዬዬዬዬ 👍👍👍👍👍👍👍 የመዳም ❤❤❤❤❤ 200kkkkkkkkkk ሼርርርርርርርርርርርር ስብስክራይብብብብብብብ👍👍👍👍👍👍👍ወይ ዘንድሮ ።።።።። አለ ።።።።። ለሁሉም ይድረስስስስስስስስ ተሎ።።።። የአገራችን ሰላም ንፍቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ያላችሁሁሁሁሁሁሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @HagosAberha
      @HagosAberha 4 หลายเดือนก่อน

      ስልኩ አለሽ

  • @betslot9715
    @betslot9715 4 หลายเดือนก่อน +110

    19 አመቷ እርግጠኛ ነኝ ልጃገረድ ነዉ የምትሆነዉ እሷን ማስመርመር ነዉ ምናልባት በመጠጥ እራሳቸዉን አስተዉ አንድ ሰዉ ደፍሯቸዉ ይሆናል ልጅቷ ግንልጃገረድ ሆና ካረገዘች ማጣራት ያስፈልጋል ዘሌ በል በርታ እዉነቱን ለማግኘት

    • @zerihunodda2202
      @zerihunodda2202 4 หลายเดือนก่อน +2

      Smart! Easy solution! Is the younger one still have sealed እሙሙ???

    • @elukaya9653
      @elukaya9653 4 หลายเดือนก่อน +2

      enam edesu new yasebekut adenzezew deferewachew yhonal

    • @madina0955
      @madina0955 4 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @user-uw7em7vp9h
      @user-uw7em7vp9h 4 หลายเดือนก่อน

      እረ ያሁን ልጅ 12 ከሆናቸው ፍቅረኛ ይይዛሉ 🤣🤣🤣😁😁😁

    • @user-wt4nw9xs1n
      @user-wt4nw9xs1n 4 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 4 หลายเดือนก่อน +30

    እንኳን ለገታቺን ለመደሀኔታቺን ለእየሱስክርስቶስ ስእለት ባእል በሰላም አደርሳቺሁ አደረስን በስደት ያለነው በሰላም ላገራቺን ያብቃን

  • @nancyjm7787
    @nancyjm7787 4 หลายเดือนก่อน +18

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለተ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 4 หลายเดือนก่อน +109

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኔታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በአል አደረሳችሁ

    • @user-vz8qy3pl2n
      @user-vz8qy3pl2n 4 หลายเดือนก่อน +2

      Amen inkon abro aderesen❤

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 หลายเดือนก่อน

      አረእየሱስ/ኢሳአሊይሂኢስላምአልተስቀለም አረወግኖቻችን አትሳሳቱ እንደትተስቀለብላችሁታምናላችሁግንአምላክይስቀላል!?????

    • @adamiyzosh4331
      @adamiyzosh4331 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@cgf8399 አያገባሽም አሽቃባጭ ለምን አይሰቀል ሁሉ ነገር በሱ ነው ሁሉንም ማድረግ እና አለማድረግ ይችላል ዝም በሉ የሙሀመድ ቡችሎች 🤐🤐

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 หลายเดือนก่อน

      @@adamiyzosh4331 ከቱ አይገባችሁ መታደልነዉየመሀመድተከታይመሆንአልሀምዱሊላሂ አፍሺንአትክፈች ወላሂ አልተስቀለምኢሳ አሊይሂኢስላም የአላህባሪያእናመልዕክተኛነዉ ወድዳችሁምጠላችሁምሀቅሀቅነዉ

    • @adamiyzosh4331
      @adamiyzosh4331 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@cgf8399 ኧረ ባክሽ አላህ የሚባል አምላክ የለም የሙሐመድ ፈጠራ ነው አለመታደላችሁ የኛ አምላክ ግን አልተፈጠረም ተወልዷል ተሰቅሏል የአንችን ኢሳ የታባሽ አቅልሻለሁ ከርፋፋ

  • @etaferahuyimer8405
    @etaferahuyimer8405 4 หลายเดือนก่อน +11

    በእርግጠኝነት የአክስትየዉ ልጅ ተንኮል ይመስለኛል በመጀመሪያ እሷ ማርገዟን ተናገረች እንጂ እርግጠኛ መሆንኑን ማጣራቱ መልካም ይመስለኛል ምክንያቱም ከኢንተርቪዉ ብዙ ነገሮችን መጠርጠር ይቻላል ሳስበዉ ልጅቷ በዓላማ ያደረገችዉ ይመስለኛል የቤተሰቡ መዋረድ ዋነኛዉ ታርጌቷ ይመስለኛል ሰለዚህ ጀርባዋ ይጠና::

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 4 หลายเดือนก่อน +1

      በርግጥ እሷ ነት ተሰተውቃለች እሷ አለረገዘችም አውቀ ነዎ እርጉዝነኝ የምትለው እሷ ትመረመር

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 4 หลายเดือนก่อน +34

    ምናልባት ወንድማቸው ካጠገባቸው ሲሄድ መጠጥ ውስጥ ይሆነ ነገር ጨምረውባቸው ደፍረዋቸው እንዳይሆን ክትትልህን እንዳታቆም እግዚአብሔር ይርዳህ ክበርልኝ

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 4 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እንደዛ ነው የጠረጠርኩት እንጂ መዋኛ ገንዳ ውስጥ እራቁታቸውን ነው እንዴ የሚዋኙት ቢያንስ የዋና ልብስ ለብሰው ነው የሚዋኙት ስለዚህ ይሄን ያህል ከዋናው ፓንት አልፎ ለርግዝና የሚያበቃ ነገር ኧረ የለም የደረሰባቸውን አውቀው በዋናው ገንዳ አሳበው ይሆናል ባይ ነኝ አላሁዋአለም

    • @ስደተኛ
      @ስደተኛ 4 หลายเดือนก่อน +1

      Right

    • @ad1187
      @ad1187 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-zb2zf6yp1lትክክል

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p 4 หลายเดือนก่อน +11

    ያአላህ ከሀራም ነገሮች ሁሉ በአንተ እጠበቃለሁ 🤲🤲🤲🤲💖

    • @user-lg9kt7ut1w
      @user-lg9kt7ut1w 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንን

  • @user-js8vg5ex1h
    @user-js8vg5ex1h 4 หลายเดือนก่อน +42

    እንኳን ለፀሎተ ሀሙስ በሰላም አደርሳችሁ ዘሌ በናትህ ጨንቆኛል በምን ላውራህ በግሌ ላወራህ እምፈልገው በጣም ትልቅ ችግር ቤተሰቦቸን ገጥሟቸዋል በእርግጥ ክፍል ሀገር ነው በናትህ የቻልከውን አድርግ 😢😢😢😢😢

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 4 หลายเดือนก่อน +1

      አብሺሪእማ

    • @sofitube-hy1mp
      @sofitube-hy1mp 4 หลายเดือนก่อน

      ቴሌግራም ላይ አናግሪዉ

    • @rahmahhassn8878
      @rahmahhassn8878 4 หลายเดือนก่อน

      የተሌግራሙን ቁትርላኪልኝ እኔም እፈልገውአለሆ​@@sofitube-hy1mp

    • @MuctarMehamed-kg2ml
      @MuctarMehamed-kg2ml 4 หลายเดือนก่อน

      Min tefetere

  • @زهرهزهره-غ6س
    @زهرهزهره-غ6س 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተር ጀዛካላህ ኸይር ጋዜጠኛው መቼም ጀግናነህ ለዝህቤተሰብ መፍትሄ እንደምታመጣ አምንብሀለሁ ፈጣሪ ይርዳቸው ወንድማቸው ታጋሽ በርታ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 4 หลายเดือนก่อน +72

    ታናሽ እህት የቀደመ ግንኙነት አልጀመርኳም ብላለች ስለዚህ አጭሩ መገድ ልጂቷ ቨርጂኒቲዋ ከ15_እሰከ1ወር የተደረገ ነገረ ካለ ሀኪም መታየት አለባት ለሁሉም መልስ ትሆናለች

  • @user-ts7kf5zb3b
    @user-ts7kf5zb3b 4 หลายเดือนก่อน +5

    አጠራጣሪ ነገር አለው ደግነቱ ዘሌ አበሳችን እውነቱን ያወጣዋል የኔ ጀግና ስወድህ❤❤❤❤❤

  • @yshetsfaya1323
    @yshetsfaya1323 4 หลายเดือนก่อน +36

    ክክክክክ😂😂😂😂😂😂 አይ ዘንድሮ ምንድነው የምንሰማው 😂😂😂😂ሴቶቺ ተጠንቀቁ ዋና ገዳውስጥ እንዳትገቡ😂😂😂😂

    • @addisw1713
      @addisw1713 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @genitube1438
      @genitube1438 4 หลายเดือนก่อน +3

      እረ ትልቅ ውሸትነው

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 4 หลายเดือนก่อน +3

      ኦሮ እርቃንሽን ብትገብ አይሆንም
      ምን ማለት ነው😢😢

    • @user-yj4tb7tv3q
      @user-yj4tb7tv3q 4 หลายเดือนก่อน +1

      Here yehona saw iyekaldabachonew 😢😢😢

    • @user-ws4un4vf1n
      @user-ws4un4vf1n 4 หลายเดือนก่อน +1

      ማርገዛቸውን በምን አውቀው ተመረመሩ?

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 4 หลายเดือนก่อน +11

    ጥቁር ቲሸርት የለበሰችው ትመርመር አላረገዘችም ልጆቹን ተበቅላቸዋለች ድሮም የዚህ ፋሚሊን አልወደውም ነበር አለች ተበቀለቻቸው !!! ጀግናው ጋዜጠኛ ዘላለም ወንድማችን ይህን ጉዳይ እውነታውን እንደምትገልጠው አምናለሁ !!!የአክስታቸው ልጅ የሚጠጡት ውስጥ የሆነ ነገር ጨምራ ለወንድ አሳልፋ ሰጥታቸዋለች እኔ 100%የምጠረጥረው እሷን ነው ፅንሱም ይመርመር እሷ እንደውም እርጉዝ አትመስለኝም

    • @rahmahmoh3796
      @rahmahmoh3796 4 หลายเดือนก่อน +1

      የኔም ጥርጣሬ ነው አላረገዘችም ይመስለኛል

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 4 หลายเดือนก่อน

      እኳ እኔ ብቻ ለውረ አለች ደግሞ ሰተወረ እረሱ እእእእእእህህህህ አያለች ነው የሆነ የደበቀችሁ ነገር አለ

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 4 หลายเดือนก่อน +1

      🙈🙈የፈጣሪ ያለህ እውነት ነው👌👌

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 4 หลายเดือนก่อน +101

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውድ❤ ነብያች ሰ ዐ ወ 😞😞😞😞😞😍

    • @fawadnaeemansari
      @fawadnaeemansari 4 หลายเดือนก่อน +3

      Salalahu Alyihe Wasalame ❤❤🫶🫶🫶

    • @adelalbalooshi8054
      @adelalbalooshi8054 4 หลายเดือนก่อน +3

      Selelawaliyi weselemi

    • @Zehara12345
      @Zehara12345 4 หลายเดือนก่อน +5

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Fatma-nr1rg
      @Fatma-nr1rg 4 หลายเดือนก่อน +1

      Sah Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu ♥️ ❤️

    • @Toyba821
      @Toyba821 4 หลายเดือนก่อน +1

      saw

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 4 หลายเดือนก่อน +11

    ያችዋ ልታገባ ስለሆነ የአክስትዬው ልጅ ተበቀላቻቸው ህይውታቸውን አበላሸችው ይህቺ የተረገመች እኔ እሷ ናት ሴረኛዋ ብዬ ነው የማምነው በፍፁም በዋና ኡይደለም ያረገዙት በመጠጥ ውስጥ የሆነ ነገር አድርጋ አደንዝዛቸው ልጆቹን አበላሸቻቸው ድጋሚ ሶስቱም ይመርመሩ !!!!

  • @fadela3480
    @fadela3480 4 หลายเดือนก่อน +51

    ኪፉል ሁለት ፍቅረኘዋ ጎደና ለይ ቁጭ ብሎ ስጠብቀት የነበረው ልጅ አምጠልን

  • @media5992
    @media5992 4 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ይገርማል እኔ ግን የሚመስለኝ በመዳኒት እራሳቸዉን አስተዉ ደፍረዋቸዉ ከሆነ ብየ አሰብኩ

  • @BreFekr
    @BreFekr 4 หลายเดือนก่อน +9

    አንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ ለጌታቻችን መድህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ 🌿🙏አሜን🌿 🙏አሜን🌿🙏አሜን😘🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h 4 หลายเดือนก่อน +7

    ለጌታችን ለ መድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት ❤️😭😭😭 በአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አገራችንን ሰላም ያምጣልን 💚💛❤️🙏

    • @user-cf7sw9kd1j
      @user-cf7sw9kd1j 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 4 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት ባአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏 ይሄ የማያሳምን ነገር ነዉ እሽ አንድ ሰው ቢሆንስ እሺ 3 ሴቶች ግን የማይታመን ነው 🙏🇪🇷

    • @sarataye8812
      @sarataye8812 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 4 หลายเดือนก่อน +6

    ምርጥ ዶክተር ነው ዩሱፌ በርታ ዘሌ ምርጥ ሰው በርታ

  • @yoha7441
    @yoha7441 4 หลายเดือนก่อน +14

    ትንሽዋ ለማዉረድ ያላቸዉ ትክክል ናት ማዉረድ ኣለባቸዉ ምክንያቱ መጪዉ ዕድል ይባላሻል

    • @user-tx7dy6dq3x
      @user-tx7dy6dq3x 4 หลายเดือนก่อน

      እራ እንዴት ነው ሀጢትን ትክክል የሚሆንው ማሰተዋሉን ያድልን

    • @GeniySamy
      @GeniySamy 3 หลายเดือนก่อน

      ማውረድ ማለት መግዴል ማለት እኮ ነው ገታ ይቅር ይበለን

  • @danielberhane5252
    @danielberhane5252 4 หลายเดือนก่อน +11

    የአክስታቸው ልጅ በሚያፈዝ ነገር አደንዛ አስደፍራቸው እንዳይሆን

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 4 หลายเดือนก่อน +37

    የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም 🥰🥰🥰👍👍

    • @SalmaRiy
      @SalmaRiy 4 หลายเดือนก่อน

      እሺ

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏾 ከአንተ ብዙ እየተማርን ነው❤️

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 4 หลายเดือนก่อน +9

    ጥሩ ነገር ናፍቀይ ዘላለም. ዘገየ እውነት ነው ያልታይ እንጂ ያልተደረግ ነገር የለም

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተርዬ አላህ እድሜ ይስጥህ ምክርህን በራሱ ህክምና ነው

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 4 หลายเดือนก่อน +221

    ከዋና በኋላ ያደሩበት ቦታ ይጣራ የምትሉ??

    • @mekiayAhmed
      @mekiayAhmed 4 หลายเดือนก่อน +3

      ወይኔ ጉድ መጣ ቂያማ ቀን ደረሰ በቃ

    • @fawadnaeemansari
      @fawadnaeemansari 4 หลายเดือนก่อน

      @@mekiayAhmed saha

    • @JamilaSeid-rq9lm
      @JamilaSeid-rq9lm 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሊሆን አይችልም

    • @aliksa9045
      @aliksa9045 4 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል ነው በደዚህ ምክንያት የወለደቺ ልጂ አለቺ

    • @aliksa9045
      @aliksa9045 4 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@JamilaSeid-rq9lmይሆናል

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 4 หลายเดือนก่อน +5

    ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ዘላለም ዘገየ የማልረሳልህ አባባል

  • @SleepyDreamCatcher-lp6vz
    @SleepyDreamCatcher-lp6vz 4 หลายเดือนก่อน +38

    እውነት አልመስልሸ አለኝ የሆነ ነገርማ አለ የደበቁት ነገር ያለ መሰለኝ አብረው የሰሩት ስራ አለ ንግግራቸው እውነት አይመስልም

    • @user-if2ti4jq1p
      @user-if2ti4jq1p 4 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም ተጠራጠርኩ ምናልባት ሲዝናኑ አደንዝዞ ያረጋቸዉ ሰዉ ይኖራል

    • @mekyamekya
      @mekyamekya 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ተጠራጠርከ ወየው 😢😢😢

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 4 หลายเดือนก่อน

      Enam yemilw edat hikmna lemerimer teraretu adneger kaladerg? be
      Mezegeyetu?

  • @user-nb1er9kp6p
    @user-nb1er9kp6p 4 หลายเดือนก่อน +3

    እርጂም እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥህ ዶክተርየ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-wp6zz7oh5h
    @user-wp6zz7oh5h 4 หลายเดือนก่อน +55

    በመዳኒት አዳንዝዘው ተግናኝተዎችው ይሆናል የዘመኑ ዎንዶክ ክፊ ናችው 😢😢

    • @mekiayAhmed
      @mekiayAhmed 4 หลายเดือนก่อน

      ልጅቷ ምናቸዉ ናት የምንትጣጣዉ

    • @user-dy8lu9oi3x
      @user-dy8lu9oi3x หลายเดือนก่อน

      የሆነ መምህርግን ይረገዛል ብሏል

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 4 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም የሚደንቅ ነገር ነው የአንድ ሴት ልጅ የማርግዥዋ ግዜ አለ ታዲያ እንዴት የሶስቱም ማርግዣ ግዜ አንድ ይሆናል

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 4 หลายเดือนก่อน +19

    የኣክስት ልጅ ጠነኛ አትመስልም መከታተል አለብህ

    • @user-dr8rb1jj3c
      @user-dr8rb1jj3c 4 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እሱ ነው የተጠራጠርኩት መዳኒት ሰቶ እንዳይሆን ቤተሰብ አስተኝቶ ልጆቹንም መዳኒት ሰቶ አቸው እንዳይሆን

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 4 หลายเดือนก่อน

      Enem endza new yasbkut

    • @yasminabubeker1311
      @yasminabubeker1311 4 หลายเดือนก่อน

      እውነት ብለሀል

    • @yasminabubeker1311
      @yasminabubeker1311 4 หลายเดือนก่อน

      እውነት ብለሀል

  • @yasminabubeker1311
    @yasminabubeker1311 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዘላለም ሩትን አስመርምራት ህግ አላት ወይም የላትም በሷ ማስረጃ ታገኛላችሁ ሁለቱ እጮኛ ስላላቸው ሩት ምንም ለማታውቅ አሷ ነት ማስረጃችን እባክህ ዘላለም

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 4 หลายเดือนก่อน +30

    ዘሌ እንኳን መጣህልን ለመላው ኦርቶዶክስዊያን እንኳን ለጸሎተ ሐሙስ እድሁም ለጌታችን እና ለመድኃኒታችንና ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን

    • @user-vz8qy3pl2n
      @user-vz8qy3pl2n 4 หลายเดือนก่อน

      Amen inkon abro aderesen❤

    • @user-kv7gn5wo1h
      @user-kv7gn5wo1h 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @GggRtt-zn7fj
      @GggRtt-zn7fj 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @LekeTafiri
      @LekeTafiri 4 หลายเดือนก่อน

      እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 4 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ደክተር ይሱፍ አላህ ጀዛህ አላህ ኸይር

  • @zehara53o
    @zehara53o 4 หลายเดือนก่อน +16

    አኡዙቢላሂ ምን ጉድ ነው ኧረ ልጁስ ልጅ ነው በዚህ አይነት በሽታስ መተላለፉ ይቀራል እንደ ዋና ይቅር ባችሁ ኢትዮጵያዊያን ጉድ ነው 😢

  • @ALALEM7
    @ALALEM7 4 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ በኛ ሀገር እንደዚ ሁና በድንግልናዋ ልጅ ወለደች ይገርማል

    • @wintagebremichael934
      @wintagebremichael934 4 หลายเดือนก่อน

      Engdi fetari yakal ewnet aymeslegnm yhone neger ale

  • @user-nb1er9kp6p
    @user-nb1er9kp6p 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወድማቸው ጎበዝ ነው በጣም ለእህቶቹ የሚቆርቆር ጎበዝ

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i 4 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት አምላክ ሆይ ታረቀን እባክህ እንደው የምንሰማው ሁሉ ከባድ ነው የሆነ ነገር ተደርጉባቸው እንዳይሆን በሚጠጡት ነገር

  • @yasminabubeker1311
    @yasminabubeker1311 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር ዮሱፍ ጀዛኩሙላህ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 หลายเดือนก่อน +6

    ከደዚህ አይነት ጉድ አላህ ይጠብቀን

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 4 หลายเดือนก่อน +10

    የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትገር ይባላል ተረቱ
    ዋና ገብተን አረገዝን እደት ነው ነገሩ😅😅

    • @semutub7343
      @semutub7343 4 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ግን ያጋጥማል እኔም ዋና ዉስጥ እገባ ነበርና የተለያዩሰወች እደዚህ ይፈጠራል ብለዉ ሲነግሩኚ ከዛ በሀላ አልገባም

    • @AyalYitbarek
      @AyalYitbarek 3 หลายเดือนก่อน

      ያፓንቱላይ፣ከሆነ፣በትክክልለዕርግዛይተላለፋል፣ዋናውስጥግን፣ከውሃጋተቀላቅሎ፣ከዛፓንትንዐልፎ፣ዐይገባም፣ዕንደኔ፣

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 4 หลายเดือนก่อน +13

    ከመዝናናት ወደመጉላላት ማለት አሁነዉ በስደትያላችሁ እህትወንድሞቼ የማታእንጀራይስጣችሁ

  • @hiahas3060
    @hiahas3060 4 หลายเดือนก่อน +7

    ፓንትእንኳን ሳለብሱ ነውዴ የምዋዩት የማይመስል ነገር

  • @user-ip6fy9ci2h
    @user-ip6fy9ci2h 4 หลายเดือนก่อน +45

    በፍፁም መመርመር አለባቸው እድሜ ለቴክኖሎጂ

    • @fawadnaeemansari
      @fawadnaeemansari 4 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 4 หลายเดือนก่อน

      ላ ይሆናል ከዙህ በፊትም ተከስቶዋል

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kumemiessa9007
    @kumemiessa9007 4 หลายเดือนก่อน +1

    thank you Dr ❤❤

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 4 หลายเดือนก่อน +13

    ዘሌ የ19ዓመቷ ቨርጅን መሆኗ መረጋገጥ ያ ከታወቀ ማመን ይቻላል

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 4 หลายเดือนก่อน +18

    ጥቁር ቲሸርት የለበሰችው የምታቀው ነገር አለ በጣም ነው የምትተባተበው የምታቀው ነገረ ወይም ከቤተሰብ እደማትስማማ ካወቀች ልጆቸሐን በወድማቸው ሰበብ ልትበቀለው ኤዳይሆን ጥቁር ቲሸሬት የለበሰችው ሁሉንም ነገር ታውቃለች ሌሎቹ ተባባሪ ናቸው

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 4 หลายเดือนก่อน +2

      Enem endza new yasbkut

    • @user-bv3eh4tj4i
      @user-bv3eh4tj4i 4 หลายเดือนก่อน

      Yes👍

    • @danielasmelashe6744
      @danielasmelashe6744 4 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ነህ ጥቁር ቲሸርት የለበሰችው ታውቃለች ቤተሰብ ከተኙ ብኃላ ከጠጡ አብሮው ወንዶች ወይም አንድ ወንድ እዳደረ ግልፅ ነው ትንሽዋም የምታውቀው ነገር አለ ግልፅ ነው ያለት ድንግልናዋ እንደተወሰደ ግልፅ ነው ትመርመር አውቀው ነው ያውቃሉ 3 ቱም ሰክረው ወይም በማደንዘዣ ብቻ እርግዝናው ሴክስ እደፈፀሙ ግልፅ ነው ይመኑ ከወንድ ጋር ግኑኝነት አድርገዋል

  • @user-kw3gw2zr3g
    @user-kw3gw2zr3g 4 หลายเดือนก่อน +12

    ኧረ ሊሆን አይችልም ድራማ ነው ወይስ አደዝዛው ሳያውቁ ወሲብ ተደረጋዋል ወይም ሀብታም ተጠቅማው ነው ሚሆን

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 4 หลายเดือนก่อน +5

    እንደፈረደብህ ዘላለም አስመርምራቸው እና እንረፍ የሙሽራዋ ነገር እንዳይመጣና እሩጫ እንዳንጋጠም ዘልዬ የሚገላግልህ ምርመራ ብቻ ነው ፈጣሪ ይርዳህ

    • @allahwokil5777
      @allahwokil5777 4 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክክክ😂😂 የማንሰማው ጉድ የለ

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 4 หลายเดือนก่อน +8

    ጌታ ሆይ ሀገራችን ምን እየተካሄደ ነው የዛሬው ደግሞ የባሰ ነው

  • @Umnayf
    @Umnayf 4 หลายเดือนก่อน +34

    አላህ ሆይ ከሴይጣን ቶኮል አንተው ጠብቃን

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 4 หลายเดือนก่อน +6

    የሚገርም ነገር ነዉ ዉሀ ዉስጥ የወና ዘር ነበር ከዛ ማግኔቴ አለዉ አይን አለዉባንት አልፎ እንቁላል ሰብሮ ገባ ማለቴ እስበርም ሲቶች ያቃል የተማረ ነዉ ሀሀሀሀ አያውቅም

  • @yasminabubeker1311
    @yasminabubeker1311 4 หลายเดือนก่อน +2

    ስላም አፍ ተሳሰሮዋል ዘላለም እመነኝ የተፍጠረ ነገር አለ ተንጣጣች ስላም ስላም ትመስላኛለች ያስደፍረቻቸው ይመስለኛል

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ያችኛው ልታገባ ሥለሆነ በቅናት ሌላ ነገር ያደርገች ይመሥላል ሠላም ነብሠጡር አትመሥለኝም እየዋሼች መሠለኝ

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 4 หลายเดือนก่อน +14

    እኳንለጌታችን ለመዳኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ ትሳኤ,አደረሰክ ተባረክ

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 4 หลายเดือนก่อน

      Enkan abro adrsen

    • @BalayiBekele-qq3oq
      @BalayiBekele-qq3oq 4 หลายเดือนก่อน

      Enikani Abiro Adarasni❤❤❤

    • @user-si7cz3ex9t
      @user-si7cz3ex9t 4 หลายเดือนก่อน

      ጥቁር ቲሸርትየለበሰችው የሖነ የደበቀችው ሤራአለ እመኑኝ የዚሕችግርመሥኤ እሧነች😢

  • @HananTube-ee2sx
    @HananTube-ee2sx 4 หลายเดือนก่อน +2

    mashalah Mashalah Mashalah Habibi Dr ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 4 หลายเดือนก่อน +11

    ይፈጠራል የኛ ሰው መረጃው ስለሌለው ጉድ ጉድ ይለዋል እናንተ ትልቅ ናችሁ ቤተሰብ ለታዳጊ ሴቶች በቤት ውስጥ መታጠቢያ ገንዳ ሳይቀር ይጠንቀቁ

    • @ZinetYemer
      @ZinetYemer 4 หลายเดือนก่อน +1

      አወ ይፈጠራል ግን 3ቱም እዴት ከባድ ጥያቄ ነው የሆነብኝ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 13 วันที่ผ่านมา

      እውነተኛ ታሪክ ከባሏ ወንድም ያረገዘች አለች በቤታቸው ገንዳ ውስጥ 😢ልጁ ወጣትና ሴጋ አለበት እሱ ሲወጣ ሚስት ትገባለች ህመም ሲስማት ስትመረመር ነፍስጡር ተባለች ባሏ ደግሞ መሃን ነው 😢😢 ብቻ ብዙ ጉድ አለ

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤zelshi antena doc sitgenagnu disiplinachihu yasgermegnal abo yimechachihu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 4 หลายเดือนก่อน +8

    ውይ ጉድ ይሄ ነበር የቀራቹ ያላህህህህህ መጨረሻችንን አሳምርልን😢

    • @fawadnaeemansari
      @fawadnaeemansari 4 หลายเดือนก่อน +3

      Alihamidulilahi Alla Nematel Eselam 🤲❤️❤️❤️musilimi mahoni barsu kafitina mawutati nawu (Alihamidulilah)

    • @aminaa4058
      @aminaa4058 4 หลายเดือนก่อน

      😂በጣም ይገርማል ግን በኮሜቱ ነው የሳኩት

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 4 หลายเดือนก่อน

      @@aminaa4058 ክክክክክክክ ካልድፈረስ አይጠራም ሳቂ

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@fawadnaeemansariአልሀምዱሊላህ

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚስጥርን የሚገልፅ ጌታ ይግለፅላችሁ።

  • @user-po8xq1pg9d
    @user-po8xq1pg9d 4 หลายเดือนก่อน +15

    ገራ ያጋባል ፔሬዳቸው በአንድ ቀን ነው የሚመጣው ኧረ ተው😂

    • @wintagebremichael934
      @wintagebremichael934 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂mn esu bcha kene dnglnawa margezs

    • @user-pl3lj5uc5y
      @user-pl3lj5uc5y 4 หลายเดือนก่อน

      Eko yemaymesl neger new eko

    • @janojanet5272
      @janojanet5272 4 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @janojanet5272
      @janojanet5272 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @aminaa4058
      @aminaa4058 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂የማይመስል ነገር።።

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ መምህር ተስፍዬ ገጠመኝ ላይ ሰመቻለሁ እደዚህ አይነት ታሪክ የባሉ ወድም ሻውረ ቤት ዘሩን እያፈሰሰ እሶ ገብታ ስትታጠብ ይህነገረ ተፈጠረ ልጆ ሲወለድ እሱን መሰለ እና ባሎም ፊልድ ነበረ እና ከዚህ በፊት ሰመቻለሁ

  • @ZiyadMifta-ue4lm
    @ZiyadMifta-ue4lm 4 หลายเดือนก่อน +15

    እረ ጉድ ፈላ ምን የሚሉት ነው

    • @smarttv5682
      @smarttv5682 4 หลายเดือนก่อน

      ነገሩአሳፍሬነውለሚሰማውሰውጉድነው

  • @user-zx9sf8jq4h
    @user-zx9sf8jq4h 4 หลายเดือนก่อน +2

    አኡዙቤላሂ ወላሂያስፈራልወላሂድክተርምርጥሰውአላህይጠብቅህ

  • @user-hn2vi3dn3n
    @user-hn2vi3dn3n 4 หลายเดือนก่อน +6

    Maaltuu dhufaa jiraa baraa kan nuu baasii yaa waaqii😢😢😢

  • @GenetBayu-ns1ow
    @GenetBayu-ns1ow 2 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ጉድ እየሰማን ነው ይሄ ክፉ ሰይጣን አርእስቱን እየለዋወጠ በልጆቻችን እየተጫወተባቸው ነው ይሄ የሚያስፈልገው ጠንካራ ፀሎት ብቻ ነው ጌታ ይገሥፀው ።

  • @bettyamharawit1278
    @bettyamharawit1278 4 หลายเดือนก่อน +12

    አሁንስ ደከመኝ 😢 የማንሰማው ገድ የለም

    • @feruzsallah1735
      @feruzsallah1735 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ ለሳምነን አላሀምዱሊላህ. በእስልምእና መኖርእራሱ. ሰላምነዉ ግን. በሚገርምሁኔታ. በምናየዉእና በምንሰማዉ. ነገርሰላምዠለም. ሱባሀንአላህ. እዴትሊሆን. ይችላል

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 4 หลายเดือนก่อน +11

    😂😂😂😂ጋዜጠኛው አቶ ዘገየ እሂን ነገር ሲሰሙ ምን ይሉ ይሆን❤??😂😂

    • @user-ce2jq4eb5i
      @user-ce2jq4eb5i 4 หลายเดือนก่อน +2

      ኣጥያየቅ ትተላለህ 😮😜😅

    • @aminaa4058
      @aminaa4058 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂❤

  • @Blessed-fi3vp
    @Blessed-fi3vp 4 หลายเดือนก่อน

    Well explained Doctor!!!
    Thank you for your service!
    Even though this type of condition rarely happens, it is hard to believe what these three individuals said.
    May be the are scared of someone who did this to them so they kept it secret!!! Brother Zelalem, you may have to involve police officers to this matter.

  • @obseeshow9855
    @obseeshow9855 4 หลายเดือนก่อน +6

    Wel came zalalam ❤ Kan har'aa kun immoo Mali yaa rabii koo

    • @safia1290
      @safia1290 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂umamu hin danda'a akka saayinsin jedhutti lubbu miira keesa bahi bahi😂 garu sadanu kaa jedha kaana nama amasisu male
      Ykn tokko woyitu dhigati wojin qoricha keenef wojin rafe ta'aa

    • @SmilingRainforestJungle-fj6lx
      @SmilingRainforestJungle-fj6lx 4 หลายเดือนก่อน

      Kkkkk

  • @AyalYitbarek
    @AyalYitbarek 3 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጤኛውዕግዚዐብሔርይፀብቅህ፣ጎበዝነህ፣ዕነሱ፣ለማመንይከብዳል፣በመድሃኒት፣ዐደንዝዘዋቸው፣ያስረገዛቸው፣ይመስለኛል፣ዕንዴት፣ፓንትን፣ዐልፎ፣ዐይገባም

  • @user-ym9jh8qu7j
    @user-ym9jh8qu7j 4 หลายเดือนก่อน +9

    የዋና ፓንት የለም እንዴ ሁላችንም ዋና ተጠቃሚ ነን ሰምተን አይተን አናቅም

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 4 หลายเดือนก่อน +1

      አላህይወቅ😂😂😂

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @fhjfj-vt9ei
    @fhjfj-vt9ei 4 หลายเดือนก่อน +5

    እማይመስል ነገር እንዴት ባንዴ ሶድቱም ያርግዛሉ ተጋድመው ነው እንጂ ከአንዱ ጋር

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዘገዬ እንኳን አደረሰህ ለመዋኛ ገንዳ ዉስጥ እዴት ሊከሰት ይችላል በዉሀዉ ይበተን አደለ እዴዉ የወንዱ የዘረ ፍሬ ቢበትን እኳ ይበተናል ባይ ነኝ እኔ ለሁሉም ፈጣሪ ይሁናቸዉ

    • @genitube1438
      @genitube1438 4 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክክል

  • @nunuadmsu1455
    @nunuadmsu1455 4 หลายเดือนก่อน +6

    ገና ብዙ ነገር እንሰማለን፣እድሜ ይሰጠን እንጂ😢

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3l 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጤኛችን ን ማነው እዴኔ የሚወደው❤❤

  • @user-kc2jc7ut9q
    @user-kc2jc7ut9q 4 หลายเดือนก่อน +13

    ወይ ጉድ ዘንድሮ የማንሠማው የለም

  • @user-fm3ei3il5z
    @user-fm3ei3il5z 4 หลายเดือนก่อน

    አብሶይህጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ጅግና ክፉውንያርቅልህ

  • @solomonwoubishet1052
    @solomonwoubishet1052 4 หลายเดือนก่อน +12

    100% ያውም 3ቱንም ሴቶች በአንድ ግዜ ውሃ ዋና ውስጥ ፀነስን ማለት ጨርሶ ሀሰት ነው ፤ምክንያቱም የወንድ ዘር ፍሬ ፓንታቸውን አልፎ ይገባል ማለት እጅግ ፈፅሞ ሊፈጠር አይችልም ።ከእውነት የራቁ ነው ።ጨርሶ አይታመንም ።

  • @user-sc4ez7ot4o
    @user-sc4ez7ot4o 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ere mn hunch new zele awe bewana give yregezal doctor enamesegnalen tkkkkkkkkl

  • @kokebgaredew3014
    @kokebgaredew3014 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንደዚ ከሆነ እኮ ኤች አየቪ ሊይዛቸው ይችላል ማለት ነው

    • @AyalYitbarek
      @AyalYitbarek 3 หลายเดือนก่อน

      ዔች፣ዐይቪ፣በደም፣ነው፣የሚተላለፈው፣፣ዕናግንኙትነት፣ካልተደገ

  • @user-rg7xc1nz7r
    @user-rg7xc1nz7r 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ የሱፍ አላህ ይጨምርልህ እንወድሃለን