ታላቅ ሰበር ዜና በበዓሉ ፋኖ አበሰረ የእስክንድርና የዘመነ ጦር 1 ሆኑ ተበሰረ የምሬ ሀይል ላሊበላ፣ኩልመስክቆቦ ገቡ መራቢቴ ካምፕ ተሰረ September 11

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ሰላም ጤና ይስጥልኝ ይህ አዳዲስ ዜና የተሰኘው የዩቲዩብ ቻናል የቀድሞ ምንን አዲስ መረጃ ነው አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ይቀላቀሉ።ፈጣን ወቅታዊ የተረጋገጡ መረጃዎች በየሰአቱ ይለቀቃሉ አሁኑኑ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ ድጋፎን ያሳዩ::
    Ethiopian news , addis Mereja , fano , Amhara , Ethiopia, abiy ahmed,amaregna,zena,mereja,news,ፋኖ,መረጃ,አማራ,ዜና,ኢትዮጵያ,አብይ,ethiopia mereja

ความคิดเห็น • 33

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 5 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 5 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ የሚል ዜና !!

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 5 วันที่ผ่านมา +1

    እዉነት ከሆነ እልልልልል ብይለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እንኳን አደረሣችሁ

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 6 วันที่ผ่านมา +5

    ፋኖ መልካም አዲስ አመት 2017 የሌቦች እና የአጋቾች መጨረሻ ዘመን ይሁን ሰው በነፃነት ወጥቶ በነፃነት የሚንቀሳቀስ ይሁን አማራ ፋኖ አንድነት ዋናው ❤❤ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤

  • @TizaluTerefe-zw4uq
    @TizaluTerefe-zw4uq 6 วันที่ผ่านมา +2

    እዉነት እና ሐሠት ስለምትቀላቅሉ መቀበል ቢያስቸግርም ለጊዜዉም ቢሆን ያድርግልን ብለናል

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 5 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም አማራ ፋኖ ወደ አድነት ሊመጡ ይገባል ነገር ግን እስክንድር ነጋ መታመን የለበትም እኔ አርበኛ ፡ዘመነ ካሴ
    ፤አርበኛ ዋርካው ምሬ ወዳጆ እና የመሳሰሉት የፋኖ መሪዎች እራሳቸውን ሊጠብቁ ይገባል ፡፡❤❤❤
    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💚💛♥️

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 6 วันที่ผ่านมา +2

    ድልለአማራ ፋኖእግዝአቤሐር በአድሱአመት ከጦርኔት ያሳር ፋችሁ አሜነ

  • @neza6422
    @neza6422 5 วันที่ผ่านมา +1

    አበሳ አይይይይ አትከፋፋሉ አኛ የተከፋፋለ ፋኖ አንፋልግም አንድ ሁኑ
    ሁሉንም ፋኖ ዘመነ ይምራ በቃቃቃ

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 6 วันที่ผ่านมา +2

    አሰይ በአዲስ አመት የፋኖ አንድነትን መስማት ነው የምንፈልገው

  • @tesfayeabebe8178
    @tesfayeabebe8178 6 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ከሆነ ደስ ይላል ።የአማራ ፋኖ አንድነት ለድል መፋጠን ወሳኝ ነው ።የታጋይ ትልቁ ማዕረግ በሕይወት ትልቅ ክብር ይኖረዋል በሕይወት ከሌለ ታሪኩ ከትውልድ ትውልድ ሲወሳ ይኖራል ።ግን ምንግዜም ኢትዮጵያ እና ሥልጣን የሰፊው ሕዝብ ነው

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 5 วันที่ผ่านมา

    ለዜናው እናመሰግናለን ! ታዲያ ስታነብ በጥንቃቄና ተረጋግተህ ሊሆን ይገባል!

  • @neza6422
    @neza6422 5 วันที่ผ่านมา

    ሸዋ ጀግና ነዉ ግን ይከፋፋላሉ አሰተካክሉ ማጀቴዎቺ አናተም አረፋ
    ያቺ ሴቷ ፋኖ ሰቀባጥረ ነበረ ባረቺ የምትባለዉ ሰለ ታሰረዉ ፋኖ እረፋ በሏት ዋዋዋዋ

  • @FdaAsdssa
    @FdaAsdssa 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @AtakletDerbe
    @AtakletDerbe 6 วันที่ผ่านมา

    Enanete❤gegnocih❤fetare❤yetbkacihue❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abayt-gj4ws
    @abayt-gj4ws 6 วันที่ผ่านมา +3

    ይህንን ነበር ፣ የአማራ ህዝብ መስማት ፣ የሚፈልግ . እንድ ሁኑሁሉም : በጊዜው ይሆናል

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 6 วันที่ผ่านมา +1

    The poll. The ethiopian people deserve respect and justice!!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 6 วันที่ผ่านมา +1

      Unity the source of Strengths !!!

  • @aimerogelaw
    @aimerogelaw 6 วันที่ผ่านมา +1

    የሌለ ዜና እየፈጠርህ የዩቱብ ገንዘብ ለመሰብሰብ በህዝብ የምትቀልድና ባዶ ዜና ይምታቀርብ ኑሮህን ባዶ ያርገው።

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 6 วันที่ผ่านมา

    ታሳዝናላችሁ. የአማራሕዝብ. ጦር. እንጂ.
    የግለሰዎች. ጦር. በምን. መልክ.
    ሊሆን. ይቻላል. ? ከሞቀዉ. ቤት. ንብረታቸዉ. ጥለዉ. የሕዝባቸዉ. መገፋትና
    መገደል ለምን. ? ብለዉ. ከወራሪዉ
    ጥቁር. ፋሺስት. ሕዝባቸዉ. ለመታደግ.
    የወጡት. የሕዝብ. ልጆች. የግለሰዎች
    ጦር. ለምን. ?

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DemeisAlemayehu
    @DemeisAlemayehu 6 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስ ይላል አንድነት ኃይል ነው ::ነገር ግን ጀርባው እየተፈተሽ አደራችሁን ጠላት ከእሩቅ አይመጣም እስክንድር አይታመንም

  • @isayasyeneneh5370
    @isayasyeneneh5370 5 วันที่ผ่านมา

    Woshetam media neh

  • @TizaluTerefe-zw4uq
    @TizaluTerefe-zw4uq 6 วันที่ผ่านมา

    ግን እኮ እስክንድር ለፋኖ ጠላት እኮ ነዉ !!!??

  • @shegoyedamu4995
    @shegoyedamu4995 6 วันที่ผ่านมา

    አትቀልድ እስክንድር አጭበርባሪ እንጂ ጦር የለውም።

  • @MichaelGusikam
    @MichaelGusikam 6 วันที่ผ่านมา

    የሌለ ዜና ለጥፋህ አመኔታ ታጣለህ የእስክድር ተከፋይ ነህ እንዴ?6ድርጅት አፍርሶ የመጣ ማን ይቀበለዋል።አትቀባጥር!

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 6 วันที่ผ่านมา

    አድር ባይ የምታስተላልፈውን መልክት አንተ የምታውቀው አይመስለኝም😅አድርባይ የንዋይ ሱሳም ምትባል አንተነህ።

  • @Landfill2024
    @Landfill2024 6 วันที่ผ่านมา

    እንተ የምትቀርበው መረጃ በ ብዛት ውሸት ዩሞላው ነው እና ብዙ ሰዎችን እያሳሳትክ ነው አርስት ትናገርና መልሰህ ማብራረያ ሳትሰጥ በእዝው ታጠቃልለሀለሁ እና እባክህን ከሚዲያገለል በል አታሳስተን የምትሰጠው እርስትም ከምታቀርበው ጋር ምንም ግኙነት የለውም እረፍት ውሰድ ለስራው ብቁ አይደለህም

  • @saledebas2848
    @saledebas2848 6 วันที่ผ่านมา

    አንተ ምን አይነት ቀዳዳ ሰው ነህ ሁሊ አይህ አለሁ ግን ውሸት ነው እባክህ ዘገባ ስትዘግብ አስተውል ቢሆን በጣም ደስ ይላል ግን በደካማ ጎን አትግቡ

  • @Aynalum
    @Aynalum 6 วันที่ผ่านมา

    delete this fake

  • @victey
    @victey 6 วันที่ผ่านมา

    Esknder .and zemen .both tplf and beden all true fanooo.remove this 2 player put honest intelgent leader like profiser asrat other wise they make kill you by your back make open your eyes all true fanoo you have lot of inside and outside enemy ok

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 5 วันที่ผ่านมา

    Eskinder doesnot have a single soldier
    He is parasite on ithers