ወ*ብ ሳያረጉ ያረገዙት ሴቶች ጉድ!!እውነቱ ተደረሰበት አባትየው ሲሰማ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 685

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 5 หลายเดือนก่อน +188

    ወንድም ዘላለም በለፈዉ ያለወንድ ንክኪ ሰሥታችንም በዉሐ ዋናአሳበዉ አርግዘናል ሲሉ ሴትያለወንድ መሬት ያለዘር አይሆንም የማይመስል ነገር ነዉ እዉነቱን ከደበቃችሁበት አዉጡ የሚል ኮሜንት ፅፌልህ ነበር እዉነቱን ሥለተናገርኩ አንደሥ ሰዉ እንኳን ላይክ አላደረገም እዉነትና ለእዉነት የቀረቡ ሀሳቦችን ትኩረት እንደማይሰጣቸዉ በዚህ አጋጣሚ ለመታዘብ ችያለሁ ለነገሩ እንኳንም እዉነቱ ወጣ አንተን ግን ሁሌ አደንሀለሁ በርታ እደግልን ❤

    • @aishaahmed3968
      @aishaahmed3968 5 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ጎበዝ የአስተዋይ ሰው አስተያየት የዛለታም አንብቤው ነበር አስተያየትህን/ሽን

    • @tavvsvsbhs2741
      @tavvsvsbhs2741 5 หลายเดือนก่อน

      @@@@​@@aishaahmed3968

    • @tigistya
      @tigistya 5 หลายเดือนก่อน +4

      በነገራችን ላይ በውሃ ውስጥ ይፈጣራል ሰርች አርግ

    • @samiraseed1131
      @samiraseed1131 5 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@tigistyaአረ እዴት ነው የሚሆነው ዋናው የወንድ ዘር ፈሳሽ ሳይገባ አይይይ ኪኪኪኪ ብቻ ከደዚህ ያለ ነገር አሏህ ይጠብቀን

    • @ወጊድይሁዳ
      @ወጊድይሁዳ 5 หลายเดือนก่อน

      ምናልባት እንደ ዶሮ በንፋስ እንደሆን

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 5 หลายเดือนก่อน +59

    ደስ ከሚለኝ ነገር በጅምር እሚቀር ክትትል የለም መጨረሻውን ሳታሳየን ዘሎ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ በፍቅር ነው እምከታተልህ ❤

    • @abrhammehari2531
      @abrhammehari2531 5 หลายเดือนก่อน +1

      ኣረ እባካቹ ፊልም ነው እሄ ሽማግለ ኢትዮ መዝናኛ ሰርተዋል እባካቹ ኣትሸወዱ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 5 หลายเดือนก่อน +2

      አዎ ፊሊም አደሆነማ የታወቀነው 500( 400) እየተገፈላቸው ክብራቸውን በአደባባይ ስቀሉ ይታያሉ

    • @user-gi7ff1vo5l
      @user-gi7ff1vo5l 5 หลายเดือนก่อน

      ​እዴ ትላንትም የላከው ኢቶ መዝናኒያ ያየነውን ሰው ነው ከከከከከ

  • @Enqubahrimogos
    @Enqubahrimogos 5 หลายเดือนก่อน +67

    ዘሌን ከምወድለት ነገር ዋነኛው የያዘውን ነገር ተሎ ነው የሚያሳውቀን በርታልን ማዓረይ

    • @FikrBicha
      @FikrBicha 5 หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀሀ ድራማ እየሰራ የህግ አካል ነኝ ይላል አትመኑ

    • @Amazonwill-yt6hd
      @Amazonwill-yt6hd 5 หลายเดือนก่อน

      User❤

  • @nigushindeya
    @nigushindeya 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዘልየ በጣም ግራ ተጋብተን ነበር እንደት ብሎ ነዉ ያለ ወሲብ ያረገዙ ብለን እና ኣሁንም ኣጥብቀህ ያዛቸዉ ለሴቶቹ ኣንደኛ የሴትዋን ጋደኛ ስለ ምተዋወቁ ሓቁን ያዉጡት እና ዘልየ በርታልን❤❤

  • @TgAy-cw4xc
    @TgAy-cw4xc 5 หลายเดือนก่อน +15

    እኔ በጣም ዘላለምን አድናቂህ ነኘ ምክንያቶም የጀመርከዉን መጨረሻ ታሳዉቀናለህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 5 หลายเดือนก่อน +11

    መልካም ወድም ነክ በውነት ተባረክ ከራሲ የበለጠ ለእህት ትጨነቃለ ፈጣሪ ይባርክ በውነት አደኛ❤❤❤ ጀግናቺን በርታልን

  • @konjyano7597
    @konjyano7597 5 หลายเดือนก่อน +48

    ወይ ምን አይነት ጉዶች ናቹ ቱ ባለጌዎች ዘሌ እንወድካለን አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abrhammehari2531
      @abrhammehari2531 5 หลายเดือนก่อน +5

      ኣረ እባካቹ ፊልም ነው እሄ ሽማግለ ኢትዮ መዝናኛ ሰርተዋል እባካቹ ኣትሸወዱ

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@abrhammehari2531የምርህን ነው😢😢😢

  • @AbinetTadese-g1g
    @AbinetTadese-g1g 5 หลายเดือนก่อน +25

    ይገርማል እስኪ ምን አስቸኮላት
    ጌታ ሆይ የልጆቼን ነገር አደራ መልካም ልብን ስጥልኝ።

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 5 หลายเดือนก่อน +69

    መቼም ኢትዮጵያ ውስጥ ያልሠማንው እንጂ ያልተደረገ የለም አቤቱ ፈጣርያችን ልቦና ስጠን

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 5 หลายเดือนก่อน +3

      ድራማ ነው

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 5 หลายเดือนก่อน +41

    እኔ የገረሙኝ አባትዬዉ ናቸዉ ወንድምዬዉን ለምን ተጠያቂ አረጉት እሱ እነሱን ጠባቂ ነዉ ልጆቹ በጣም ከባድ ናቸዉ ሲቀጥል እሱ ላይ የማጮሁት ለምንድ ነዉ ህፃናቶች አይደሉም

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 5 หลายเดือนก่อน +1

      Tikkil

    • @solomonabate9272
      @solomonabate9272 5 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም ቤት ነው እኮ😢😢

    • @emuyechru6061
      @emuyechru6061 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂.😅😅😅😅

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu 4 หลายเดือนก่อน

      Tkikil ema

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 5 หลายเดือนก่อน +12

    ሶራችልኝ አለ ክበበው ገዳ እኔ ለማውቃቸው ሴቶች ሁላ ተጠንቀቁ እያልኩኝ እንዲህ ሆን በሉ ልጅቱን አምጧት ፍቅራችሁን ግን ሳላደንቅ አላልፍም አባቱን እክባሪ የእህቶቹን መከታ ምርጥ ልጅ ወንድም ያላችሁ ደስ ይበላችሁ

    • @GossaKiki
      @GossaKiki 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @ኩብራወሎየዋቲውብ
      @ኩብራወሎየዋቲውብ 5 หลายเดือนก่อน

      ክበበውአይደለም

    • @አለምገራሚ
      @አለምገራሚ 5 หลายเดือนก่อน

      @@ኩብራወሎየዋቲውብ ማነው ታድያ ? ተከስተ እሚል ገፀባህሪይ ወክሎ ሲጫወት የወንድሙ ሚስት ደብድባው ጠላውን እየጠጣ ነው ሶራችልኝ ያለው በትግርኛ Accent አርጎ ከአንድ የወሎ አማርኛ ከሚናገር ዘበኛ ጋር ሲያወራ እሺ

  • @NigstWelde
    @NigstWelde 5 หลายเดือนก่อน +6

    በርታልን ዘሌ ፈጣሪ ካልታሰበ ቁጣና መአት ይጠብቅህ ከአይን ያውጣህ

  • @muhammedabuhamza2971
    @muhammedabuhamza2971 5 หลายเดือนก่อน +56

    ያሰቡት መንገድ ስህተት ቢሆንም መተሳሰባቸዉ ችግሯን ለማጋራት መጨናነቃቸዉ ደስ ይላል።

    • @AyalYitbarek
      @AyalYitbarek 5 หลายเดือนก่อน

      ጭራሽይምማይባልነገርነው፣ዕያደረጉያሉት፣ባንድ፣ሰው፣ህይወት፣ታዲያ፣ሑሉምህዝብ፣መወከል፣መጨነቅ፣ዐለበት፣የለበትም፣ዕናይህዕኮዐዲስ፣ዐይደለም፣ወንዶች፣ሴትንልጅ፣ዐስረግዘው፣ዐናቅም፣ማለታቸው፣የታወቀነውዕና፣ዕሷስ፣መድሓኒት፣ዐትጠቀምም፣ነበር፣ለምን፣ዕና፣ውሸታችው፣ከልክ፣ዐለፈ፣ዕጭ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w หลายเดือนก่อน

      ​@@AyalYitbarekአማርኛ ተማሪ/ር መጀመርያ

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 5 หลายเดือนก่อน +103

    አምላኬ ሆይ ወደ ማትፈልግበት
    መንገድ እንዳንሄድ አንተ ጠብቀን 🙏

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography 5 หลายเดือนก่อน

      amelak memereya setonal esun kaleteketeln yejachenn nw yemnagegnew!!!

    • @SakiraSkira-rv8sr
      @SakiraSkira-rv8sr 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን

    • @martaabraha1305
      @martaabraha1305 วันที่ผ่านมา

      ኣሜን ❤ኣሜን❤ኣሜን❤

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዘሌ ያንተ ፕሮግራም በጣም ይመቼኛል እስከ መጨረሻው ስለምታሳየን ደስ ይላል ትክክለኛነቱን ያሳያል የሌሎች ግን ድራማ ይመስላል እልባት የሌለው ጅምር ብቻ ነው ተባረክ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 5 หลายเดือนก่อน

      በጣምወላሂ እኔግንእንዴትላግኘውያለሁትስዴትነው35000ያጭበረበሩኝየባሌቤተሰቦችንያስመልስልኝነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😮😢😢😮😢😢😢😢😢😢

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 5 หลายเดือนก่อน +35

    እውነት ነው ዘላለም ዘገየ ያልታይ እንጂ ያልተስራ ነገር የለም አለ

    • @rahmahmoh3796
      @rahmahmoh3796 5 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r 5 หลายเดือนก่อน

      Weschtam yweschte dram eytafk youtube sekel atalyi midya

  • @HawaEndris-up3fm
    @HawaEndris-up3fm 5 หลายเดือนก่อน +40

    የሰው ልጅ ይሳሳታል ልጅቷን ፈልጓት ወድምየው አላህ ይስጥህ አላህ ያክብርህ 😢😢😢❤❤❤

    • @abrhammehari2531
      @abrhammehari2531 5 หลายเดือนก่อน +2

      ኣረ እባካቹ ፊልም ነው እሄ ሽማግለ ኢትዮ መዝናኛ ሰርተዋል እባካቹ ኣትሸወዱ

    • @SentayewSentayew-g1c
      @SentayewSentayew-g1c 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@abrhammehari2531ወሬ

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 5 หลายเดือนก่อน +6

    አተ ጀግና በጣምነው ማደቅህ ወይ ዘድሮ አያልቅም ተነግሮ ያርበ ታረቀን ምነው ዘሌ ድምፅህን ተቀየረ በሰላም ነው❤❤❤❤

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 5 หลายเดือนก่อน +11

    አቢቱ ፈጣራይ አንተው አስበን ጀግነጋዚጠኛ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ መጨረሻውን ለመስማት ጋግተን ነበረ

  • @TeferaAnulo
    @TeferaAnulo 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዘላለም ዘገየ ሰላምና ጤና ይብዘህ የሮማንና የዳጊም ጉዳይ ከምን ደራሳ እባክህን ፣ሮማን እንዴት የዋህና ቅን ሴት ናት❤!!!

  • @Yeshi-iy2cj
    @Yeshi-iy2cj 5 หลายเดือนก่อน +4

    ይህን ጀግና ወንድም አለማድነቅ ነፉግነት ነው በመዳም ቤት ሁኘ እያቆራረጥኩ ነወ የጨረስኩት ወንድም ጀግናነክ የጀመርከው ነግር ሳትጨረስክ እማትቀመጥ ጀግናነከ ክብር ይገባሀል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪

  • @SelamTiku
    @SelamTiku 5 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅ ጸጋ , ነው የ እግዚአብሔር ስጦታ ነው .. ምነዉ አዲስ ነገር አይደለም ደስ ይላል 🌹❤️🌹❤️

  • @hanlove412
    @hanlove412 5 หลายเดือนก่อน +3

    እህት በእህቱ ላይ ክፋት በሚያስብበት ስንት ክፋት ባየንበት ግዜ ለእህታቸው መተባበራቸው ሲያስቀና በሰላም ትገኝላቹ😍

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጉድ ዘንድሮ ምን ጉድነው አቤት የሠው ልጅ ተንኮሉ ፈጣሪ ሆይ በክፋታችን መጠን አትቆጣን ዘላለም ማኛው በርታ ብቻ ጉድ ነው🤔😶

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 5 หลายเดือนก่อน +15

    አሁንም እየዋሹ ቢሆንስ በምን እንመናቸው ራሳቸው ደብቀዋት ይሆናሉኮ። የሁለቱም ሞባይል ቢፈተሽ መልካም ነበር

    • @addisw1713
      @addisw1713 5 หลายเดือนก่อน

      👍

    • @Femelumarketing
      @Femelumarketing 5 หลายเดือนก่อน +1

      Ahunim eyewashu new bergitegninet!Yewishet alekoch demo dirikinachew,Jesus 😮

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል አላምናቸው አሁንም

  • @SifenJorje
    @SifenJorje 5 หลายเดือนก่อน +7

    ዘሌ ምንም አስተያየት መስጠት አልፈለኩም ግን ጥያቄ አለኝ ዘላለምም ሆነ እምትከታተሉት በሙሉ
    ይሔ ነገር ስላጠራጠረኝ ነው አበት የተባሉት ብዙ ቦታላይ ስለሰሩ እየሰሩም ነው ድራማው / ፊልሙ እንደቀጠለ ነው ወይም አስረዱኝ pliis

    • @EthioCyberFact
      @EthioCyberFact 5 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል አባትዬውን Arada Plus የተባለ የዩቱብ ቻናልን ጨምሮ በብዙ የዩቱብ ቻናሎች ላይ አስመስሎ ይተውናል፡፡ ከዚህ በኋላ ይህንን ፕሮግራምም ሆነ ዘላለምን ለማመን እቸገራለሁ

    • @ZebibaAli-j9u
      @ZebibaAli-j9u 5 หลายเดือนก่อน

      Awo drama new mimeslew yihe neger

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 5 หลายเดือนก่อน +17

    ውሸታቸውን ነው ወይ አስወጥተውላት ይሆናል እስከ ምታገግም ነው ተባባሪ ናቸው በልጅቷ ውሸታሞች እጃችሁ አለብት እውነት ተናገሩ

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 5 หลายเดือนก่อน +46

    የባለጌ ስብስብ አሁንም የሄደችበትን ያውቃሉ ደፉሮች አሁንስ በምን ይታመናሉ

    • @Genet398
      @Genet398 5 หลายเดือนก่อน +1

      እረ እኔ ኣልገባኞም😅

    • @zamzam372
      @zamzam372 5 หลายเดือนก่อน

      የመጀመሪያውን ፓርት ህይው ከዛ ይገባሻል😂​@@Genet398

    • @rtfdift143
      @rtfdift143 5 หลายเดือนก่อน +4

      ስድብን ምን አመጣው ሰው በደረሰበት ነው የምንመላለሰው።

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 5 หลายเดือนก่อน +9

    ሲጀመር ሶስቱም ባንዴ አረገዝን ሲሉ የወሊድ ጊዚያቸውን ደርሶ አንዷ ስትወልድ ሁለቱ ባለመውለዳቸው ምን ሊሉ ነበር ??? አሁንም እነዚህ ሁለቱን ሴቶች ለማመን ይከብዳል ::
    አይ አዲስ አበባ" የምክር ቤቱ አባል - ሃንጋሳን አስታወሰኝ ::
    ወንድማቸው በጣም ጥሩ ልጅ ነው" በእውነት ለእሱ አዘንኩ_ _ _ "
    የሕግ ሠው : ጋዜጠኛ" ዘልዓለም ዘገየ :- ስራዎችህን እጅግ አደንቃለሁ በርታ ወንድሜ ❤❤❤
    እግዚአብሔር" ሁሌም ከፊትህ ቀድሞ ጥበቃው አይለይህ !!!!!! :: ❤❤❤❤❤❤

    • @AyalYitbarek
      @AyalYitbarek 5 หลายเดือนก่อน

      ውሸትለምዶባችውቀርቷንዕውነት፣ከዚህቡሓ፣ዐያወሩም፣😂😂😂😂😂😂😂😂😂ውሽትቁሞሳሔድ፣ዛሬዐየው😂😂😂😂😂😂😂ጉድ

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 5 หลายเดือนก่อน +6

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያልሰማነው እንጅ ያልተደረገ የለም። ዘላለም ዘገየ በርታ ውድ ወንድማችን❤❤

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😢😢😢

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 5 หลายเดือนก่อน +21

    ወንድማችን ጋዜጠኝው ፍጣሪ ይጠብቅህ

  • @MekresilassieAsfaw-ph3wb
    @MekresilassieAsfaw-ph3wb 5 หลายเดือนก่อน +19

    አባትየው ምክር ያስፈልገዋል። ምክንያቱም ገና በዱሮው ዓለም ያለ ሰው ነው። ሽጉጤን አምጣ ማለት ምን ማለት ነው ? ሰው ገሎ መኖር ያለ መስሎታል።

    • @GossaKiki
      @GossaKiki 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 5 หลายเดือนก่อน

      ሽጉጡ የት እንዳለ ንገረኝና ልስጣቸው:: ክ ክ ክ ሳቅቼ ሞትኩ ::

  • @AzebKidanemariam-x6l
    @AzebKidanemariam-x6l 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታ ተመስገን ሰው አለህ የባለጌዎችን ጉድ ልታወጣ ጀግኖች ልጆች አሉህ🙏🙏❤️

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 5 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ግራ ያጋባል ሽጉጥ የሚሉት ማንን ለመግደል ነው ኣንዳንዴ የሰው ኣስተሳሰብ ግራ ያጋባል ድራማም ይመስላል

    • @Hawaadem-b5l
      @Hawaadem-b5l 5 หลายเดือนก่อน +2

      አንቺ የሳቸው ሽጉጥ ማለት ነው የገረመኝ እኔ ተማሪ እያለው ጎረቤታችን ጋደኛችን ከጋብቻ ውጭ ወለደች ጎረቤት በጣም አወጣ ማለቴ ነውርነቱን እና የሸገር ጋደኞቼ ሰብሰብ ብለን ሄደን ጠየቅናል ከዛ አባቴ ከውጭ ሲገባ እኔ ቤት አልነበርኩም የት ሄዳ ነው ሲባል እከሌን አራስ ልትጠይቅ ሄዳለች ተባለ ሀገር ሰላም ቤት አለኝ ብዬ ስገባ ግን አባቴ የገረፈኝን ድሀ ጭራሽ አረሳውም አንቺ ብሎ አራስ ጠያቂ አንቺም ደግሞ ነገ ዲቃላሽን ይዘሽልኝ ትመጫለሽ ብሎ ሊገለኝ ደረሰ ይሄ ታሪክ የአባቴን ሀይለኝነት ነው ያስታወሰኝ😮😮😮😮😮

  • @KigMig2
    @KigMig2 5 หลายเดือนก่อน +3

    ድሪዪ መኦናቸውን እያወቁ ወላጆቸ ልጄ ጥሩነቸ ምንም አታቅ ይላሉ ትምረት ይኡናቹ ወላጆቸ

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx 5 หลายเดือนก่อน +12

    ወይኔ. አባትዬው. እደኔ. አጀቱን የበላው. ማነው😢😢😢😢😢😢😢😢እዴት. አሳዘኑኝ😢😢😢😢😢

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ጉዶች ናቸው መጀመሪያም ዋሽተዋል በዚህ አይነት አሁንም እየዋሹ ነው ልጅትዋ ያለችበትን ያውቃሉ ሲያወዛግቡ ነው ዘሌ እነሱን ጠበቅ አርገህ አወጣጣቸው ወንድምየው ግን በጣም ያሳዝና

  • @nkismolf4738
    @nkismolf4738 5 หลายเดือนก่อน +20

    የህ ሽማግለ ቡዙ ግዝዬ ኣየህት እባካቹ ዲራማ ነዉ አትሸወዱ የመዳም ቅመምች❤

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r 5 หลายเดือนก่อน

      Dram awo Drama lemesckel blo weschte ystelalfal

    • @meseretEyase
      @meseretEyase 5 หลายเดือนก่อน +4

      ኧረ እፈሩ ይሄ እውነት ነው የሚያቀርበው

    • @SentayewSentayew-g1c
      @SentayewSentayew-g1c 5 หลายเดือนก่อน

      ፊቱ ሳይታይ አወቃቹሁ ይገርማል

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም 😂😂ብዙው እየተከፈላቸው ነው

    • @frusye6380
      @frusye6380 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 አንዷ ልጅ አራሱ ቀሚስ ለባሿ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 5 หลายเดือนก่อน +7

    የኛ ሁንቁ ዋንድማቺን ሁንኬን ደና መጣልን 🙏🥰ዋይ ሀገራቺን ኬፋ ብቻ እግዚአብሔር ሰላሙን ያወርድብን 🤲

    • @abrhammehari2531
      @abrhammehari2531 5 หลายเดือนก่อน

      ኣረ እባካቹ ፊልም ነው እሄ ሽማግለ ኢትዮ መዝናኛ ሰርተዋል እባካቹ ኣትሸወዱ

    • @SemiraEndre
      @SemiraEndre 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም ፊልም ነው ባይ ነኝ​@@abrhammehari2531

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 5 หลายเดือนก่อน +36

    ያልተወራ እንጂ ያልተሠራ የለም ብለህ የለ

    • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
      @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 5 หลายเดือนก่อน +1

      True

    • @abrhammehari2531
      @abrhammehari2531 5 หลายเดือนก่อน

      ኣረ እባካቹ ፊልም ነው እሄ ሽማግለ ኢትዮ መዝናኛ ሰርተዋል እባካቹ ኣትሸወዱ

    • @atranos2198
      @atranos2198 5 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮፕያ ድህነት ዝሙት

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 5 หลายเดือนก่อน +10

    አንድ ችግር ለመሸፈን አራት ችግር ፈጠራችሁ በጣም ትገርማላችሁ እህታችሁ ያልተፈለገ እርግዝና ተባብራችሁ እርግናውን ማጨናገፍ ነው እንጂ የሌለ ችግር አሁን እሁታችሁ ማግኘት ከፈለጋችሁ ፍቅረኛዋን መከታተል ብቻ

    • @abrhammehari2531
      @abrhammehari2531 5 หลายเดือนก่อน +1

      ኣረ እባካቹ ፊልም ነው እሄ ሽማግለ ኢትዮ መዝናኛ ሰርተዋል እባካቹ ኣትሸወዱ

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ወንድምዬው የኔ ምስኪን ይገለኛል ሲጥ ነው የሚያደርገኝ አለ እውነትክን ነው ከባድ ነው የምር ግን የሰው ልጅ ሀሳቡ አብሶም የሴት ልጅ አሳብ ምን ያክል ርቀት ለነገሮች እንደምንጓዝ አቤት😢

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 5 หลายเดือนก่อน +11

    የጅል ሀሳብ መፍትሄ አመጣለሁ ብለው ይባስ ልጅቷን አስጠፏት😢😢😢

    • @AtnafwaHaile
      @AtnafwaHaile 5 หลายเดือนก่อน

      Lej yabokwe lrate aybqam
      Yebalale tergagu abate

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 5 หลายเดือนก่อน +4

    ያ እህቱ ንብርቱን አጥፍታ የአርቄ መግዝ የምለው ልጅ በናት እንዴት ሆነ አቅርብልን

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ከዚህ ሐጢአትና በደል ይሰውረን እረ ወዴት እያመራን ነው

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 5 หลายเดือนก่อน

    ዘሉ እንኳን በስላም መጣህልን ወይ ጉድ ጉድመቼም አገራችን ውስጥ ያልስማንው እንጂ ያልተደረገ የለም እቤት ፈጣርያችን ልቦና ይስጠን

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 3 หลายเดือนก่อน

    ወድምየው ሚስኪን አያቹህ አደየ የተፈጠረ ተፈጥራን ልጁን ትውለድ እኔ አሳድጋለሁ አለ ተባረክ ጀግና ወድም እነሱ መጀመርያ እግራቸውን ሲያነሱ ያላፈሩ ልጅ ሲፈጠር አፈሩ ልጅ እኮ የፈጣሪነው ትልቅ ፀጋነው ምንአረገ እሚወርደው ይወለድ ሰው እጂ ጉድ አይደለምእሚወለደው😢😢😢

  • @Jamalalif-r5t
    @Jamalalif-r5t 5 หลายเดือนก่อน +4

    መጨረሻውን ለመስማት በጣም ስጠባበቅ ነበረ።

  • @asetermoges7815
    @asetermoges7815 5 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ዘላለም በጣም እውነተኛ ታሪክ ይዘህ የምትመጣ አድርጊ ነው የማስበው የነበር አንበሳየ ግን ዛሬ አልተመቸኝም ከይቅርታ ጋር

    • @EthioCyberFact
      @EthioCyberFact 5 หลายเดือนก่อน

      በትክክል አባትዬውን Arada Plus የተባለ የዩቱብ ቻናልን ጨምሮ በብዙ የዩቱብ ቻናሎች ላይ አስመስሎ ይተውናል፡፡ ከዚህ በኋላ ይህንን ፕሮግራምም ሆነ ዘላለምን ለማመን እቸገራለሁ

  • @SaraDemese
    @SaraDemese 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን በርታልን የኛ ጀግና❤❤❤

  • @Hundumak
    @Hundumak 5 หลายเดือนก่อน +8

    እኛም ብለን ነበር። 3ቱ ሴቶች የውሸት ታርክ እንዳወሩ ግልጽ ነበር 😂😂😂😂 ያን የህል ረጅም ውስብስብ ውሸት ውስጥ ከመግባቱ የተሸላው እኮ የልጅቷን እርግዝና በቀላሉ ማስወረድ ትችሉ ነበር። 3ታችው አንድ ላይ ሆናችው ወላጅም ወንድምዬውም ሳይሰማ በቀላሉ እርግዝና ማስወረድ ከባድ አይደለም ። እግዚአብሔር እናንተን አጋለጠ ። ሴቶች ስትዋሹ ተጠንቀቁ ።

    • @abrhammehari2531
      @abrhammehari2531 5 หลายเดือนก่อน

      ኣረ እባካቹ ፊልም ነው እሄ ሽማግለ ኢትዮ መዝናኛ ሰርተዋል እባካቹ ኣትሸወዱ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ትልቅ ድራማና ውሽት እንዴት ይህንን ያክል ውሽት መጣላችሁ በገንዳ ስንዋይ ሶስት አረገዝን ሰይጣን ምክር የውሸት ጥግ
    ምን ችግር የለም ትውለድ እድሜሽ ካልሆነ ጌታይረዳሻል ነይ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅ ከተፈጠረ ቦሀላ መቀበሉ መልካም ነው ግዜው ሲያልፍ ፀፀት አለ፣ በእግዚአብሔርም ያስጠይቃል ነፍስ መግደል ነው ስለዚህ እህቴ ይህን ፕሮግራም ካየሽው ተመለሺ እዳታሶርጂው።

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 5 หลายเดือนก่อน +2

    ከባድ ሃላፊነት ነው የወሰዳችሁት ዞሮ ዞሮ እውነቱን መውጣቱ አይቀርም ወይ የሴት ልጅ መከራ ሁሌም ሴትነት ከባድ ነው ምርጥ ወንድም ነው ያላችሁ ሌላው ቢሆን ይቀውጠው ነበር ለማንኛውም ፈጣሪ ይርዳችሁ ሁላችሁም ለአንድ አላማ ነው የተጨነቃችሁት አባትም ያሳዝናሉ ወልደው ባሳደጉ መከራ ውስጥ ገብተዋል ዋናው በሰላም ትገኝ ዘሌ በርታልን ውጤቱን እንጠብቃለን❤

  • @teumayimen5881
    @teumayimen5881 5 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር ምን ይህል ውነት ነው የሚለው የዋና ገዳ እርፍ ነው ልጂቱ ራሷን እንዳጎዳ ድረሱላት

  • @getachewtefera2317
    @getachewtefera2317 5 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ስድ ቤተሰብ ነው።እንዲሁም ይቸህ መጠያቅ አለበት።በጠም ማይም ናችሁ

    • @SentayewSentayew-g1c
      @SentayewSentayew-g1c 5 หลายเดือนก่อน

      ማየም ብለሽ ፅፈሽ አይከብድም ስድብስ ምን አመጣዉ መሀይም

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 5 หลายเดือนก่อน

      ሁሉንም አትሥደቡ ባለጌዎች ሤቶቹ ናቸው ባለጌ

    • @alemlebanon4947
      @alemlebanon4947 5 หลายเดือนก่อน +1

      አትፍረጅ ይፈረድብሻል

    • @Tamirattamirat-l6p
      @Tamirattamirat-l6p 5 หลายเดือนก่อน

      Tarikun ke mejemeriya jemiro ke teketatelen mayim ayasbilim ke menkefachin befit bitaseb tiru yimesilegnal

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 5 หลายเดือนก่อน +3

    I like your program God bless you

  • @shemima5580
    @shemima5580 5 หลายเดือนก่อน +23

    ልክስክስ ሴቶች ናቹ ገና ለገና ፍቅረኛ በሚል ተንካሻ ምክንያት ያለ እድሜ ወንድጋ መጋደም ቆይ ምናቹ ነው ሚያማቹ ሴቶች ለምን ክብራቹ የቤተሰባቹ ክብር አታስቀድሙም ጋብቻ የተባለው ለምን እንደሆነ አታውቁም እንዴ እንዴት ሳታገቡ እግራቹ ከፍታቹ ምትባልጉት የተረገማቹ ርካሾች😤

    • @abrhammehari2531
      @abrhammehari2531 5 หลายเดือนก่อน +3

      ኣረ እባካቹ ፊልም ነው እሄ ሽማግለ ኢትዮ መዝናኛ ሰርተዋል እባካቹ ኣትሸወዱ

    • @FaniFani-xs6ep
      @FaniFani-xs6ep 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@abrhammehari2531

    • @FaniFani-xs6ep
      @FaniFani-xs6ep 5 หลายเดือนก่อน +1

      Game over 😅😅😅😅😅

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሴት መውለድ መዋረድ ይላሉ አባቶች!!!! ሴት ከመውለድ 1000 ግዜ መሃን መሆን ይሻላል!!!! ሴት ልጅ ወልጄ ዶ/ር ከምትሆን ወንድ ወልጄ ሌባ ቢሆን ይሻላል!!!

    • @HalimaAragaw-ze2pk
      @HalimaAragaw-ze2pk 5 หลายเดือนก่อน

      አንዱባጠፋው ሁሉም አይሰደብም ሁሉም በስራው ሊወቀስይገባል እንጅ ሴትንልጅ በጅምላ ልትወቀስአይገባም ​@@Ethio-NationalGeography

  • @TeferaAnulo
    @TeferaAnulo 5 หลายเดือนก่อน +3

    የአባትነትን ትርጉም የተረዱ አባት ናቸው❤

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 5 หลายเดือนก่อน

    ወይ ፈጣሪ በጣም ታሳዝናላቹ ለአንድ ችግርመፍታት አቅቶቹ የባሰ መዘዝ አመጣቹ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 5 หลายเดือนก่อน +6

    አባትዬዉ ምን ሆነዉ ነዉ ልጁን አንተ ነህ የሚሉት እሷ የምትዉልበት አብረህ መሄድ አለብህ ነዉ የሚሉት ባይሆን ሴቶቹን ቢጠይቁ ያስኬዳል

  • @TsigeZewdu-p4t
    @TsigeZewdu-p4t 5 หลายเดือนก่อน +1

    እአሁንም እናታ ጋር ችግረ አለ ማለቴ እሴቶቹ ጋረ እነሱን ሳታማክረ አትጠፋም እነዚህ ልጆች ምን አይነት መሰሪ ነገረ ናቸዉ

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 5 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ ወንድምየው ሲያሳዝን እግዚአብሔር በስላም ያገናኛቺው

  • @abay5630
    @abay5630 5 หลายเดือนก่อน

    ውይ ጉድ ልጆች እኮ ሁሌም ለቤተሰብ ልጅ መስለው ነው የሚታዩት🙊🙊

  • @nanny3146
    @nanny3146 5 หลายเดือนก่อน +1

    Selam selam our lovely great brother wellcome always may god protect u from any danger amen 🙏

  • @yirgayeyenatualij
    @yirgayeyenatualij 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ሆይ ወደ ማትፈልግባት እዳንሄድ አንተ ጠብቃን 🙏🙏🙏 ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 🙏

  • @dehabtesfay769
    @dehabtesfay769 5 หลายเดือนก่อน

    ዘልየ እግዚአብሔር በየሄድክበት ይከተልህ❤ እመቤትየ ትጠብቅህ🙏 ስንት ጉድ አለ እረ አምላኬ ድረስ ወዴት እየሄድን ነው😢😢😢 እረ የድሮ ኢ/ያ ናፈቀችኝ😢😢 እረ ይቅር በለን

  • @ሚዛንነኝ
    @ሚዛንነኝ 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ሚያናድዱት ባለጌዎች አሁንም ያለችበትን ሚያውቁ ይመስለኛል ዘልዬ ሀላም ብያለው አባቴ ቻለው

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 5 หลายเดือนก่อน +2

    አተ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግነ ራስህን ጠብቅቅቅ ❤❤ በፈጣሪ ስም በጣም ያሳዝናልልል😢😢😢😢

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j 7 วันที่ผ่านมา

    አቤት አዲሰ አበባ የተጫነብሺ መከራ እግዚኦ ምሀረነ ክርሰቶሰ ያሳፍራል 😢😢😢

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 5 หลายเดือนก่อน

    ዞላ የዛሬው ሙቪ የተለየ ነው ሳቄን መቆጣጠር አቅቶኝ ነው እንጂ ፋዘር በጣም ነው ያሳዘኑኝ ለማንኛውም ልጂቷ በራሷላይ ችግር ውስጥ እንዳትወድቁ ትጉና ፈልጓት። good luck

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ልጅዎት ምን ያድርግ አባት እያለ ልጅ
    መጮህ የሚገርሙአባት የእርሶና የእናት አላፌነት እንጂ በልጆቹ አታመካኙ
    ምነው አባቴ ሽጉጥ ሽጉጥ አሉ የደርግ ወታደር ኖት?

  • @erahmeterahmet12
    @erahmeterahmet12 4 หลายเดือนก่อน

    ዳክተር ማሻ. አላህ አላህ ይጨምርልህ. አልህምዱሊላ. ሙስሊም. ላደረገኝ.

  • @ፋፉነኝስደትያደከማት
    @ፋፉነኝስደትያደከማት 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይ መማር ተማርን እያላችሁ መበለቃቀጥ ክብር ለቤተሠብ ሢያሥጠሉ

  • @alexalem-nt5sv
    @alexalem-nt5sv 4 หลายเดือนก่อน

    ጀግናየሆነ ወንድምነውያለሽ እባክሽ ለቤተሰቦችሽ ሰትይ አለሁ በያቸው 25:02

  • @ኢማንYouTube
    @ኢማንYouTube 5 หลายเดือนก่อน +2

    የድሀልጂ መሆን መታደል ነው ለቤተሰቦቻችንን ችግር እያሰብን ልባችን አይጠግብም ሌላ ነገር አናስብም እነዚህ የከተማ ቅምጥል ልባቸው ቶሎ ይሸፍታል ቱቱቱቱቱ

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል😢

  • @user-fozeya
    @user-fozeya 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰውየው ግን ድምፁ አድስ አልሆነብኝም ከሌላ ቦታ ሰምቸዋለሁ 😂😂ድራማ ነው ዘሌ

    • @EthioCyberFact
      @EthioCyberFact 5 หลายเดือนก่อน

      በትክክል አባትዬውን Arada Plus የተባለ የዩቱብ ቻናልን ጨምሮ በብዙ የዩቱብ ቻናሎች ላይ አስመስሎ ይተውናል፡፡ ከዚህ በኋላ ይህንን ፕሮግራምም ሆነ ዘላለምን ለማመን እቸገራለሁ፡፡

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 5 หลายเดือนก่อน +6

    በጉጉት ስጠብቀው የነበር ፕሮግራም ነው

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 5 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ አየ ጉድ

  • @solomonabate9272
    @solomonabate9272 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ የዚህ ዘመን ሰው መሆኔ እና ልጆች መውለዴ በጣም ያስጠላኛል ተስፋ ያስቆርጠኛል😢😢😢ድንግል ምስክሬ😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ልጆቼን በድህነት አንተን ፈርተው በመንገድህ እንዲኖሩ አርግልኝ አቅም የለኝም😢😢🙌🙌ኢትዮጵያን በምረት አስባት😢😢😢😢😢ታረቀን😭😭😭ይቺን አለም ሳያጣጥሙ የኖሩ መነኩሳት መነኛ ታድለዋል🙌😢

    • @Kiyou-n8l
      @Kiyou-n8l 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @Kiyou-n8l
      @Kiyou-n8l 5 หลายเดือนก่อน

      እባካችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን ወደ ቤተክርስቲያን ላኵአቸው ለሁሉ ነገር ፈረሀ እግዚአብሄርን ይማራሉ ሐጢዓትን እንዲፀየፉ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ጀግናችን ዘሌ አንተን አሁንም ሊያደክሙህ ነዉ አላህ ካንተ ጋ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asetermoges7815
    @asetermoges7815 5 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ዘሌ ድራማ ነገር አትስራ ወንድሜ በመጨረሻ ሥራ ታማኝነት አይኖረውም የአባትየው የሜባለውን ድምፆ ከብዙ ቦታ ሰምቸው አለሁ ሰውየው ተዋናይ ነው የሚመስለኝ ወንድሜ ከይቅርታ ጋር

    • @EthioCyberFact
      @EthioCyberFact 5 หลายเดือนก่อน

      በትክክል አባትዬውን Arada Plus የተባለ የዩቱብ ቻናልን ጨምሮ በብዙ የዩቱብ ቻናሎች ላይ አስመስሎ ይተውናል፡፡ ከዚህ በኋላ ይህንን ፕሮግራምም ሆነ ዘላለምን ለማመን እቸገራለሁ፡፡

  • @TejeWudu
    @TejeWudu 5 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኔዉበጣም,አድናቂህ,ነኝ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

    • @TejeWudu
      @TejeWudu 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ወንድማችን ዘላለም እንክዋን ደህና መጣህልን

  • @MedhanitYiheyis
    @MedhanitYiheyis 5 หลายเดือนก่อน +1

    Such a polite young matured brother

  • @SelamTegu
    @SelamTegu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዘሌ ይመችህ አቦ የምትወዱት ብቻ👍👍👍👍👍👍

  • @AlgeJesus
    @AlgeJesus 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመኑ ክፉ ነዉ አፋችንን ሞልተን ልንናገር አንችልም እግዚአብሔር ብቻ ልጆቻችንን ይጠብቃቸው።

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 5 หลายเดือนก่อน +4

    ያለሰማናው እጂ ያልሆነ የለም አለክ እዴ ዘልዬ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 3 หลายเดือนก่อน

    ልጁምን ያርግ እራሳ ስትጋደም ከርማ አሁን ልጅ ሲፈጠር ጭንቀት እንዴ ልጅ እኮ የፈጣሪ ፀጋነው😢😢😢

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 3 หลายเดือนก่อน

    ሴቶች እኮ ትንኮል ሲያስቡ አያድርስ እኔ ገምቻለዉ የዉሸት እንደሆነ እንዴት በዉሃ ዉስጥ ስለተገባ ይረገዛል ከሆነ ደግሞ እንዴት አላሶረዱም ማንነቱ ያልታወቀ ልጅ ይፀንሳሉ አሁን ግን እዉነቱ በመስማቴ ደስ ብሎኛል ወንድማቸዉን አለማድነቅ አይቻለም ፈጣሪ ይጠብቅህ የቤተሰብ መከታ ❤🙏🙏🙏

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 5 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ እሕት ነች ተጠያቂ ትናገር

  • @fedilawegi5774
    @fedilawegi5774 5 หลายเดือนก่อน +6

    ድራማንው

    • @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ
      @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ 5 หลายเดือนก่อน

      እኮ

    • @EthioCyberFact
      @EthioCyberFact 5 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል አባትዬውን Arada Plus የተባለ የዩቱብ ቻናልን ጨምሮ በብዙ የዩቱብ ቻናሎች ላይ አስመስሎ ይተውናል፡፡ ከዚህ በኋላ ይህንን ፕሮግራምም ሆነ ዘላለምን ለማመን እቸገራለሁ፡፡

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምህ ይብዛ ዘላለምየ ዘድሮ እማንሰማው እማናየውጉድ የለም ከደዚህ አይነት ፈጣሪ ይሰውረን እዴት ሴት ካለውንድ መሬት ካለ ዘር ይፈጠራን እኔ እጃ ገርሞኛን😢😢😢😢😢

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 5 หลายเดือนก่อน

    ዘላለም፡የማታሰማን፡ጉድ፡የልለም።በርታ።

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሚስኪን አባት ግራገብቶቸዋል በአላህ ብቻ እውነቱን ስላወቅን እናመስግናለን

    • @zabibaysofzabibaysof7568
      @zabibaysofzabibaysof7568 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ ምለው አባትዪው ድምፀችው አዲስ አይደለም

  • @abrhammehari2531
    @abrhammehari2531 5 หลายเดือนก่อน +10

    እሄ ሽማግለ ያወቀው ሰው ኣለ ኢትዮ መዝናኛ ሰርተዋል ፊልሙ እየቀጠለ ነው እባካቹ ኣትሸወዱ

    • @rigvhfg275
      @rigvhfg275 5 หลายเดือนก่อน

      አወ

    • @allahwokil5777
      @allahwokil5777 5 หลายเดือนก่อน +3

      ሌላም ቦታ ሰርቷል ማለት ነው ለካ ድራማ እየሰሩብን ነው

    • @EthioCyberFact
      @EthioCyberFact 5 หลายเดือนก่อน

      በትክክል አባትዬውን Arada Plus የተባለ የዩቱብ ቻናልን ጨምሮ በብዙ የዩቱብ ቻናሎች ላይ አስመስሎ ይተውናል፡፡ ከዚህ በኋላ ይህንን ፕሮግራምም ሆነ ዘላለምን ለማመን እቸገራለሁ፡፡

  • @genetshemeles2455
    @genetshemeles2455 5 หลายเดือนก่อน +6

    ስታስጠላ እህቷን አስር ጊዜ ልጅቷ ልጅቷ ትላለች እህቴ እንደማለት

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ ወላድ ሥንቱን አየ ወይ ፈጣሪ ሠላምን አምጣ ወይ ልጀ አሣዘነኘ ❤

  • @Umnayf
    @Umnayf 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጠህ🎉🎉🎉ገዜጠኛው

  • @memehirumadamo2803
    @memehirumadamo2803 5 หลายเดือนก่อน

    የአክስተቸው ልጅ ይቅር በይኝ በላፎ ሰለ ወቀስኩሽ😢😢😢😢😢😢😢😢