ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እማማ እኔ ላልቅስ ልጅ የለኝም እሚከባከበኝ ስትይ አጀቴን አላወሽው እግዚአብሔር አምላኬ እረዳት ይሁንሽ Jossy አንተን ለማመስገን ቃል ያጥረኛል ፈጣሪ እዳተ ያለውን ብሩክ ሰው ያብዛልን
እድሜ ይስጠው
እግዚአብሄር እድሜና. ጤና. ይስጥህ. ጆሲ. የናቶችን. እንባ. የምታብስ. እግዚአብሄር. አምላክ. ይባርክህ. ጆሲ.
ጆሲዬ አላህ እድሜ ዘመንህን ጥሩ ነገር ይስጥህ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ሁሌም እንደምለው ኢትዮጵያዊነት ጆሲነት ነው
ሚስኪን አላህ ይሥጥ ጆሢ በጣም ታሣዝናለች የኔናት
ውይይ ሀያቲ ኡፍፍፍፍፍፍ
ባጣም አሣዘነችኝ ሚሥኪን
እግዚአብሔር ይባርክ ኢትዮጵያ ላይም ለመጀመሪያ ጊዜ ፈር ቀዳጅ በጎ አደራጎት የጀመርከው አንተ ነህ ጆስ አንተ ስራህን ስራ ዝም ብለህ ሰው ለፈጣሪው አይመችም ሆሆ የስቱን የስጎጆ ሞላህ በኣላት ቤትህ ማረፍ ስትችል እግዚአብሔር ቀብቶሃል መመረጥ ነው መልካም ማድረግ በሰማይም በምድር ወረኞች ቁጭ ብለው ያውሩ በክፋት ያውሩ እግዚአብሔር ያውቃል ክፉ ሰዎች ቅንነት በጎስራ ርህራሄ የጎደላቸው ስለሆኑ ሳይሰሩ ትችት አንተ ከድሜ በላይ ሁሉን አማልቶ የሰጠህ አምላክ በቃ እግዚአብሔር ሞገስ ሆኖሃል አይዞህ ጆስ እኛ አንደ አይን ብሌን ነው ምንሳሳል ስለዚህ በርታልን የድሃ አባት ነህ የናቶችና ፀሎት ይጠብቅህበጣም እንወድሃለን በጎስራ ሰራለሁለ ለሚል ብቸኛ ምሳሌ ነህ እየረዳ እያለቀስኩ እየተከራተትክ አብረህ እያለቀስክ እረ ሚደንቅ ነው ሁሉንም አማልቶ የሰጠህ እግዚአብሔር ወረኞች ንቀህ ተዋችው ያልታደሉ ስለሆኑበርታልን ወንድማችን የስራቦታህ በበረከት ይትረፍረፍ ሰላምህን ያብዛው።
Wuhashwerk Tufa አዎ ረጅም እድሜ ይስጠው ጆሲ ምርጥ ሰው አለባቸው ተካንም መቼም አንረሳውም እሱ ጀመረው ጆሲ ... ሰይፉ ... እየተከተሉ ነው ደስ ይላል :: ቀጥለውታል ፈጣሪ እድሜአቸውን ይቀጥለው ::!!!!!!!!!
አለባቸውን እንዳትረሳ
በጣም እንጂ እድሜ ይስጠው
Amen Amen💓❣
ያረቢ ጆሲዬ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህእንዳንተ አይነት ምርጥ ልጅ ወልደህ ለመሳም ያብቃህ።።
ጆሲዬ የኔ ምርጥ የኢትዮጵያዊ
ጃሲዬ አንተ የተባረክ ልጅ እንደው ከፈጣሪ ታገኛለክ በተቻለክ መጠን የኢንጂነር ስመኛው በቀለን አባት ብታያቸው።በለቅሳ ብዛት አይናቸው በጣም ታመዋል ።እባክክን ዝም ብለን ፍትህ ፍትህ ከምንል ፍትሁን በእሳቸው እናግኝ የኢትዮጵያ ሠው እንደው ካለቀስው ጋር ነው የሚያለቅሰው።እባክክን የተቻለንን እንርዳቸው የኔ ወንድም።ዘመንክን።የድንግል ማርያም ልጅ ይክፈልክ አሜንንን
እፍፍፍፍእናት ስታለቅስ ማየት ያማል
እንዴት ጥሩ የሆንክ ኢትዮጲያዊ ነህ ጆሲዬ እውነት ፈጣሪ ባንተውስጥ ሆኑ የተረሱትን እያስታወሰ ነው እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
አይዞሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ወርቅ ይዝነብበት እርግጠኛ ነን መልካም ነገር ይገጥምሻ የኔ ናት አይዞሽ
ልጅ ማጣት ከባድ ቢሆንም የማይጥል እግዚያብሔር ስላለ አትከፊ እናቴ ።ጆስዬ አንተመልካም ሰዉ እግዚያብሔር በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርልህ
ጆሲ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜበጣም ቃላት ያጥረኛል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ
አሜን ይስጠው ባለው ላይ
Thank you Joyce
የተረሡትን እደምታስታውስ አላህ አንተን በጥሩበመልካም ያስታውስ እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ ጆሲ ሠላምክ ይብዛ
ጆሲ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሙሉ ይጠብቅህ እመብርሀን ትርዳህ ሌላ ምንም ቃል የለኝም ቅዱስ ሚካኤል ከፊትህ ይቅደም መንገድህን ይምራህ አከብርሀለው ወንድሜ
አንተስ ቤትህ መንግስተ ሰማያት ነው ጥርጥር የለውም ጆስዬ ♥ መልካም ስራህ እረዳት የሆነህን እግዚአብሄርን አመሰግነዋለሁ
Thanks Jossy for the charity work you do.. God bless you and those who stood with you to help the forgotten.
ጆስዬ ከሌላው ጋራ ከምንስቅ ካተጋራ ከመልካም ስራክ ጋርብናለቅስ ያምርብናል ፀጋውን የድግል ልጅ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥክ
በጣም እሽ እውነት የሆነን ነገር ማየት ያስለቅሳልም ያስደስታልም
ጆሲ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ዘመንህን የድንግል ማሪያም ልጅ ይባርከው!!!
ጆሲ ጌታ ይባርከህ።
you are great persone GBU
Can anyone send the link for the musical jtv use eyoha abebaye. Who sing that?
Wondeme Jossy Geta yebarkeh! God bless you and Asegedech Melse! SD
God bless
ሰው አልገባውም እንጅ ጆሲ ነው በጎ አድራጊ ሰው በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሄር ይባርክህ የድሆች ጎብኝ ፈር ቀጅ ሰው እኛም አንተን እንድንከተል ያድርገን ዘመንህ ይባረክ
!!!!!!! አዎ ረጅም እድሜ ይስጠው ጆሲ ምርጥ ሰው አለባቸው ተካንም መቼም አንረሳውም እሱ ጀመረው ጆሲ ... ሰይፉ ... እየተከተሉ ነው ደስ ይላል :: ቀጥለውታል ፈጣሪ እድሜአቸውን ይቀጥለው ::!!!!!!!!!
ጆሲን እንደኔ እሚወድ እሚያደንቅ ላይክ ግጩኝ ደግሞ ማዳም ታጋጭሽ ብላችሁ እርገሙኝ
Madame tagaechieshh kkkkkk
@@ሀያትአብዲ here tewu lijoche aybalm
እሺ አድርገናል ማማ
@@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 subscribe adregeshalehu say thank u
ስራ እያጋጨሽ ሌላ ምን ያስፈልጋልkkkkk
ጆስየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ አንድ ነገር ላስቸግርህ ስልክህን ወስጀ ስደውል አልሰራም አለኝ #ጆሲእናቴን ካጠው 16አመት ከዛም በላይ ነው እና እናቴ በድንገት ነው የተለየችኝ እኔም ህፃን ነበርኩ እና ከዛሬ ነገ እናቴ ትመጣለች ብየ ባይ ልትመጣ አልቻለችም ትውልዴ ጎንደር ነው እና በልኡል እግዚአብሔር ስም እንድትተባበረኝ እጠይቅሀለው እናቴን ላንድ ቀን ማየት እፈልጋለው ሁሌም እንዳለቀስኩ ነው እናቴ እውነት በዚች ምድር በህይወት ካለሽ አይንሽን ማየት እፈልጋለው ከሞተችም ደሞ መቃብሯን ማየት እፈልጋለው ለማን ላውራው ለማንስ ልንገረው ሁሌም ጓደኞቸ እናት እማ ሲሉ አለችኝ እንዳልል ከጎኔ የለችም ሙታለች እንዳልል አፈር አላለበስኳትም ወይም ሙታለች ተብየ አልተነገረኝም ምን ብየ ልንገርህ ሆድ ይፍጀው እናም አንተ የድሆች አባት ነህና ባለህ አቅም እናቴን እንድታፈላልግልኝ እጠይቅሀለው
ዬውስዬ አይዞህ በርታ እኛ ጉራጌዎች ለስራ እንጂ ለወሬ ጌዜ የለንም
😭😭😭አስለቀሱኝ እግዚአብሔር ይጠብቆት ማዘርዬ ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ ልጅየለኝ😢😢😢😢😢እረዳት እግዚአብሔር ይረዳል ። ጆሲ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
ወይ በጣም ደሥ ይላል ሥራህ ጆሢየ እሧንም ሁሉን ያሣካላት
Josi. I was very touched. I just want to thank you for helping needy person. As a matter of fact, helping a needy people is one of the Islamic tenets by engaging in charitable work Al zakat. Thanks !
Thanks jossi and the sponsers.
አይዞት እማዬ ልኡል እግዚአብሔር ያዉቃል ጆስዬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ላንተ ምግልፅበት ቃላት ያጥረኛል
Jossy, you are more than nice and wonderful.
እግዚያብሄር እድሜ.እና.ጤና.ይስጥህእባክህን.ወድሜ.እባክህ.ኢትዩጵያ.ለኢትዮጵያ. የተጠፍፉ.ቤተሰብን.አታገናኝም.እባክ.አባታን.ፈልግልኝ.ሁሌ.ማንነቴ.ያስጨንቀኛል.እባክ.እባክህ.ወድሜ.
Enam Endasew new megota Abatan Felage neg Azon Aned ken yesakal seleye 23 Amet Mulu yabate teren endenafege Alew 😢😢😢😢
ውይ ጆሲ.የሱፉ ገብሬ አላህ ይጠብቅህ አተ መልካም ሰው የስንት ህይወት ቀየርክ ሁሌም እከታተላለሁ ግን በማየቴ ብቻ አለቅሳለሁ እደሰታለሁ የኢትዮጵያ ልጆች መልካም ለመስራት እንዲከም ...
Jossiye tebarek I have no words yene geta God bless you forever 😗😗😗😗😍😍😍
Tebarek.
uffffffffffff የኔ እናት አይዞት እቺ ዓለም እንደዚህ ናት እማ አያልቅሱ የእናት እንባ ከማየት ሞትን እመርጣለሁ
መድሀኒያለም ፈቃጅ አያሳጣህ ጆስየ መልካም ሰው ድግል ማርያም ትቅደምልህ አተን የሚያኖርህ የናቶች ያባቶች ምርቃን ነው እውነት እግዚአብሔር መርቆሀን
Tebarek
አይዞሽ እግዚአብሔር ደረሰልሽ። ጆሲዬ እግዚአብሔር ቤተሰብክን ይባርክልህ።
እደው ሁሉም የዘራውን ነው የማጭደው መልካም የሰራ መልካም ክፉም የሰራ እደዛው ብቻ ምን ብየ ልመርቅህ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ተመኝሁ
ጆሲየ ልጅ የሌለው ሰው አየህ ጎደሎውን እባክህ አግባ ውለድ እባክህ እኔ እወድሀለሁ በጣም ጥሩ አዛኝ እሩህሩህ ነህ የኔ ምርጥ ትዳርህን ማየት ጋግቻለሁ
ጆስየ አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ብቻ አይገልጸውም አላህ እድሜ እና ጤናህን ረጅም ያድርግልግ እንዳተ ያሉ ሰወችን ያብዛልን።
በጣም
ወይ ጆሲ ምን ልበልህ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን ።ሌሎችም ያንተን ተግባር የሚከተሉ ያድርግልን ።
Josey edme zemenhe yibarek G.B.U!!!
Ohhh heartbreaking, I'm so sad
ጆሲዬ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ጸጋውን ያብዛልህ
በእውነት ልብ ይነካል ሰንት የለፉ ለሃገር ባለውለታዎች የተረሱ እንዲህ ሲያለቅሱ ማየት በጣም ያማል ጆሲ ፈጣሪ በህይወትህ የጎደለውን ይሙላልህ
ጆሲ ላንተ ምንም አይነት ቃል መናገር አልችልም ፈጣሪ ይስጥክ
Ayezosh allah yeredashe enat gin atalekese jossy atem edeme ena tana yeseteh
Josi egezabehar yebarekek
Jossy vs j tv ፈጣሪ እድሜያችሁን ያብዛው ኢትዮጵዊነቴን እንድወድ ስብዕና እንዲኖረኝ ያደረገኝ ትልቅ ሰው።
በእውነት የእናቶችን እንባ ማየት ያማል እናትዬ እኔ ላልቅስሎት የሚያምኑት ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ይማሮት ጆሲዬ እመብርሃን እናታችን እርሷ አትለይህ በምትሄድበት ሁሉ ጥላና ከለላ ትሁንህ!
ውይ ጆስየ እኔ ምከታተልህ አንዳንድ ጊዜ ነው እኔ ምን እንደምልህ ቃላት ያጥረኛል ወድሜ ማማየ እመብርሃን ወላዲተ አምላክ በጎደው ትሙላልሽ
የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ባወጣ ይተካ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለህመምሽ ወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ኢጂ ትድኛለሽ አይዞሽ
የስንቱን እንባ አበስክ ትልቅ መባረክ ነው
ላተ እሚሆን ቃላት አጣሁኝ ብቻ አላህ ሂዳ ይሰጥህ መጨረሻህ ይመር
ኡፍ ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ናእት ጆስዬ እንጃ ላንተ ቃል የለኝም
የኔ ሚሥኪን እናት አታልቅሽ ጆስየ ተባረክ የኔ መልካም እደአንተ አይነቱን እግዚያብሄር ያብዛልን
ያርብጆስየ ምን ብየ ልግለፅህ በውነት ለአንተ ቃላት ያጥርኛል ብቻ አላህ ይጠብቅህ ማማየ አይዛሽ
ጆሲየ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፍልህ
ጆሲየ እድሜና ጤና ይስጥህ በጥሩ ስራህ ፈጣሪ አይጥልህም አንተን በክፉ የሚያነሳህን ፈጣሪ ይያዝልህ በርታ የነዚህ ሰውች ዱቃ የትም አይጥልህ ወንድሜችን ጀግና የኢትዮጵያ ልጂ ነህ
ጆሲ እማምላክ ሰላምህን ታብዛልህ ክፉ አይንካህ ሺ አመት ኑር እኔጃ ቃላቶች ያጥረኛል ስላንተ መናገር ብቻ ፈጣሪ ክፉ ነገርን ካንተ ያርቀው ቅዱስ ሚካኤል ጥላከለላ ይሁንልክ መልካምነት ለራስ ነው
ጆሢ የኛ ምርጥ ሠዉ ።አሚን ብለናል ምርቃት ይደርሣል
fetari yebarekek josiy LeLa men Elekalewe
በእውነት ግን በየቤቱ ስንት አሳዛኝ ነገር አለ እማማ አይዙሽ እናትየ ምን አለ ግን አንዳንዱን ጥልል ባለ ቤላቤት አንዳንዱ ደግሞ ከደሳሳ ቆጆ የምንኖረው ግን እኮ ሁላችንም እየተረዳዳን እየተረባረብን ብንኖር እኩል መኖር ይቻል ነበር ግን ግማሻችን ክፉ ግማሻችን ለሆድ ብቻ ግማሹ መልካም ደግ አድራጊዎች ነን ጆስየ የኔ ወንድም አይዙህ በርታ ጠንክር ከጎንህ እንሆናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔም የአቅሜን ለማድረግ ፈቃደኛ ነኝ ተካፍየ መብላትን እመርጣለሁ
Amen josiy weledek sam tebarek
ጆሲየ እግዝኣብሄር ዕድሜና ጤና ይስትህ
ጆሲ እድሜ ይስጥህ በእውነት ቃላት ያጥረኛል
josi you are the man
እግዚያብሔር አምላክ ፍፃሚያችን አሳምርልን ለሁላችንም የእኝህ እናት ታሪክ ያሳዝናል አይዞወት እናቴ።
የእኔ እናት እኔ ይክፋኝ ኡኡፍፍ አላህ ይርዳሽ ሁሉም ያልፋል አንቺ እኮ ትልቅ ነሽ አይዞሽ ጆሲዮ ቅን ኢትዮጲያዊ
መልካምነት ለራስ ነው በርታ ጥሩ አሪያን ትሆናለህ ለትውልድ
ጅግና ነሽ እድሜ ይስጥሽ
jose tebarek
እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝመው
እማማ አየዘዋት። ጃሥየ እግዚ ያብሔር ይሥጥህ መልካም ሠዉ
ጆስዬ ለንታ ያለት ሴት ታድለልች ሁሌ ያንታ ጡሩ ስራ ለሷ ምግቧ ነው።
Josye God bless you
God bless you jossi...💚💛❤️
ኡፍፍፍፍ ጆሲዬ እግዚአብሔር በቻ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ እርሶም አይዞት እናቴ
Wow God bless you jose
god bless you jossy keep going
የኔ እናት አስለቀስሽኝ ኡፍ ጆሲ እግዚአብሔር ያክብርህ በሄክበት በሰላም ወለህ ግባ
God bless you jossye Buruk
ጆሲየ ለአተ ምንም ቃል የለኝ ም ፈጣሪ ካተ ጋር ይኑን
እፍፍፍፍፍ ጆስየ እርጉዝ ነኝ ዳቦውን እማረኝ ምን ላርግ ሌላ ስርቸ ብያቀርብ ኣይመስለኝም ውይ ሽፈን ኣርገው
josiye our GoD protect you
ጇስዬ እንባዬን መቆጣጠር እቃተኝ እባክህን እንዴት ነው መርዳት የምንችለው.
Jtv 1gna yhonek sew ✌🏻🤟🙏🇪🇹🇪🇹
1ኛ
Josi srah hulu betamnew desymilew berta allah ytebeqh yhnm srayzeh berta
እግዛቤር ውለታህን ይክፍለው ጆሲየ አንተ የድሀ እንባ ጠራጊ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ።
ክፉን ያርቅልህ የኔ መልካም ስው ጆሲ
ትክክለኛ ኑሯቸውን !!!!!በሳል፣ የልጅ አወቁ !!!!
እውነትነው እናታችን ጆሴዬ ለሀገራችን ድሀ ህዝቦች ደራሽ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
ስራን የሚዳኘው ፈጣሪ ስለሆነ በጎ ስራህን አይቶ ያለምንም ከልካይ እንድትሰራ እሱ ቴሌቪዥኑን ጀባ ብሎሀል እና ቀጥልበትበላይ በላዩ ይጨምርልህ!!!!!!!!!!!!!!!
ጆሲ እግዚአብሄር ሰላምህን ያብዛልህ እዉነት ጥሩ ሰዉ ነህ
Jossy መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ። በምታውጣው ወጭ በወጣው እግዚአብሔር ይተካልህ።
በጣም የሚገርመኝ የበፊቶቹ አርቲስቶች ብዙ ሰርተው የሚረዳቸው ፈጣሪ ነው ተመስገን 😢የአሁን አርቲስቶች አንዴ ጮኸው ሀብታም ይሆናሉ ታዋቂ ይሆናሉ ጆሲ ግን ፈጣሪ ምን እንደሚያስቀምጥልህ👌😍ፈጣሪ ይርዳሽ
ጆስ መልካም ሰዉ መልካም አድስ አመት የፍቅር ዘመን ፍቅር ያርግልን 2011
ውይ እናቴ አያልቅሱ ሁላችንም እግዚያብሔር ነው የሚያኖረን አይዞን እማማየ።
እማማ እኔ ላልቅስ ልጅ የለኝም እሚከባከበኝ ስትይ አጀቴን አላወሽው እግዚአብሔር አምላኬ እረዳት ይሁንሽ Jossy አንተን ለማመስገን ቃል ያጥረኛል ፈጣሪ እዳተ ያለውን ብሩክ ሰው ያብዛልን
እድሜ ይስጠው
እግዚአብሄር እድሜና. ጤና. ይስጥህ. ጆሲ. የናቶችን. እንባ. የምታብስ. እግዚአብሄር. አምላክ. ይባርክህ. ጆሲ.
ጆሲዬ አላህ እድሜ ዘመንህን ጥሩ ነገር ይስጥህ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ሁሌም እንደምለው ኢትዮጵያዊነት ጆሲነት ነው
ሚስኪን አላህ ይሥጥ ጆሢ በጣም ታሣዝናለች የኔናት
ውይይ ሀያቲ ኡፍፍፍፍፍፍ
ባጣም አሣዘነችኝ ሚሥኪን
እግዚአብሔር ይባርክ ኢትዮጵያ ላይም ለመጀመሪያ ጊዜ ፈር ቀዳጅ በጎ አደራጎት የጀመርከው አንተ ነህ ጆስ አንተ ስራህን ስራ ዝም ብለህ ሰው ለፈጣሪው አይመችም ሆሆ የስቱን የስጎጆ ሞላህ በኣላት ቤትህ ማረፍ ስትችል እግዚአብሔር ቀብቶሃል መመረጥ ነው መልካም ማድረግ በሰማይም በምድር ወረኞች ቁጭ ብለው ያውሩ በክፋት ያውሩ እግዚአብሔር ያውቃል ክፉ ሰዎች ቅንነት በጎስራ ርህራሄ የጎደላቸው ስለሆኑ ሳይሰሩ ትችት አንተ ከድሜ በላይ ሁሉን አማልቶ የሰጠህ አምላክ በቃ እግዚአብሔር ሞገስ ሆኖሃል አይዞህ ጆስ እኛ አንደ አይን ብሌን ነው ምንሳሳል ስለዚህ በርታልን የድሃ አባት ነህ የናቶችና ፀሎት ይጠብቅህበጣም እንወድሃለን በጎስራ ሰራለሁለ ለሚል ብቸኛ ምሳሌ ነህ እየረዳ እያለቀስኩ እየተከራተትክ አብረህ እያለቀስክ እረ ሚደንቅ ነው ሁሉንም አማልቶ የሰጠህ እግዚአብሔር ወረኞች ንቀህ ተዋችው ያልታደሉ ስለሆኑበርታልን ወንድማችን የስራቦታህ በበረከት ይትረፍረፍ ሰላምህን ያብዛው።
Wuhashwerk Tufa አዎ ረጅም እድሜ ይስጠው ጆሲ ምርጥ ሰው አለባቸው ተካንም መቼም አንረሳውም እሱ ጀመረው ጆሲ ... ሰይፉ ... እየተከተሉ ነው ደስ ይላል :: ቀጥለውታል ፈጣሪ እድሜአቸውን ይቀጥለው ::!!!!!!!!!
አለባቸውን እንዳትረሳ
በጣም እንጂ እድሜ ይስጠው
Amen Amen💓❣
ያረቢ ጆሲዬ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
እንዳንተ አይነት ምርጥ ልጅ ወልደህ ለመሳም ያብቃህ።።
ጆሲዬ የኔ ምርጥ የኢትዮጵያዊ
ጃሲዬ አንተ የተባረክ ልጅ እንደው ከፈጣሪ ታገኛለክ በተቻለክ መጠን የኢንጂነር ስመኛው በቀለን አባት ብታያቸው።በለቅሳ ብዛት አይናቸው በጣም ታመዋል ።እባክክን ዝም ብለን ፍትህ ፍትህ ከምንል ፍትሁን በእሳቸው እናግኝ የኢትዮጵያ ሠው እንደው ካለቀስው ጋር ነው የሚያለቅሰው።እባክክን የተቻለንን እንርዳቸው የኔ ወንድም።ዘመንክን።የድንግል ማርያም ልጅ ይክፈልክ አሜንንን
እፍፍፍፍእናት ስታለቅስ ማየት ያማል
እንዴት ጥሩ የሆንክ ኢትዮጲያዊ ነህ ጆሲዬ እውነት ፈጣሪ ባንተውስጥ ሆኑ የተረሱትን እያስታወሰ ነው እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
አይዞሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ወርቅ ይዝነብበት እርግጠኛ ነን መልካም ነገር ይገጥምሻ የኔ ናት አይዞሽ
ልጅ ማጣት ከባድ ቢሆንም የማይጥል እግዚያብሔር ስላለ አትከፊ እናቴ ።ጆስዬ አንተመልካም ሰዉ እግዚያብሔር በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርልህ
ጆሲ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜበጣም ቃላት ያጥረኛል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ
አሜን ይስጠው ባለው ላይ
Thank you Joyce
የተረሡትን እደምታስታውስ አላህ አንተን በጥሩበመልካም ያስታውስ እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ ጆሲ ሠላምክ ይብዛ
ጆሲ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሙሉ ይጠብቅህ እመብርሀን ትርዳህ ሌላ ምንም ቃል የለኝም ቅዱስ ሚካኤል ከፊትህ ይቅደም መንገድህን ይምራህ አከብርሀለው ወንድሜ
አንተስ ቤትህ መንግስተ ሰማያት ነው ጥርጥር የለውም ጆስዬ ♥ መልካም ስራህ እረዳት የሆነህን እግዚአብሄርን አመሰግነዋለሁ
Thanks Jossy for the charity work you do.. God bless you and those who stood with you to help the forgotten.
ጆስዬ ከሌላው ጋራ ከምንስቅ ካተጋራ ከመልካም ስራክ ጋርብናለቅስ ያምርብናል ፀጋውን የድግል ልጅ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥክ
በጣም እሽ እውነት የሆነን ነገር ማየት ያስለቅሳልም ያስደስታልም
ጆሲ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ዘመንህን የድንግል ማሪያም ልጅ ይባርከው!!!
ጆሲ ጌታ ይባርከህ።
you are great persone GBU
Can anyone send the link for the musical jtv use eyoha abebaye. Who sing that?
Wondeme Jossy Geta yebarkeh! God bless you and Asegedech Melse! SD
God bless
ሰው አልገባውም እንጅ ጆሲ ነው በጎ አድራጊ ሰው በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሄር ይባርክህ የድሆች ጎብኝ ፈር ቀጅ ሰው እኛም አንተን እንድንከተል ያድርገን ዘመንህ ይባረክ
!!!!!!! አዎ ረጅም እድሜ ይስጠው ጆሲ ምርጥ ሰው አለባቸው ተካንም መቼም አንረሳውም እሱ ጀመረው ጆሲ ... ሰይፉ ... እየተከተሉ ነው ደስ ይላል :: ቀጥለውታል ፈጣሪ እድሜአቸውን ይቀጥለው ::!!!!!!!!!
ጆሲን እንደኔ እሚወድ እሚያደንቅ ላይክ ግጩኝ ደግሞ ማዳም ታጋጭሽ ብላችሁ እርገሙኝ
Madame tagaechieshh kkkkkk
@@ሀያትአብዲ here tewu lijoche aybalm
እሺ አድርገናል ማማ
@@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 subscribe adregeshalehu say thank u
ስራ እያጋጨሽ ሌላ ምን ያስፈልጋልkkkkk
ጆስየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
ክፉ አይንካህ አንድ ነገር ላስቸግርህ ስልክህን ወስጀ ስደውል አልሰራም አለኝ
#ጆሲእናቴን ካጠው 16አመት ከዛም በላይ ነው እና እናቴ በድንገት ነው የተለየችኝ እኔም ህፃን ነበርኩ እና ከዛሬ ነገ እናቴ ትመጣለች ብየ ባይ ልትመጣ አልቻለችም ትውልዴ ጎንደር ነው እና በልኡል እግዚአብሔር ስም እንድትተባበረኝ እጠይቅሀለው እናቴን ላንድ ቀን ማየት እፈልጋለው ሁሌም እንዳለቀስኩ ነው እናቴ እውነት በዚች ምድር በህይወት ካለሽ አይንሽን ማየት እፈልጋለው ከሞተችም ደሞ መቃብሯን ማየት እፈልጋለው
ለማን ላውራው ለማንስ ልንገረው ሁሌም ጓደኞቸ እናት እማ ሲሉ አለችኝ እንዳልል ከጎኔ የለችም ሙታለች እንዳልል አፈር አላለበስኳትም ወይም ሙታለች ተብየ አልተነገረኝም
ምን ብየ ልንገርህ ሆድ ይፍጀው
እናም አንተ የድሆች አባት ነህና ባለህ አቅም እናቴን እንድታፈላልግልኝ እጠይቅሀለው
ዬውስዬ አይዞህ በርታ እኛ ጉራጌዎች ለስራ እንጂ ለወሬ ጌዜ የለንም
😭😭😭አስለቀሱኝ እግዚአብሔር ይጠብቆት ማዘርዬ ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ ልጅየለኝ😢😢😢😢😢እረዳት እግዚአብሔር ይረዳል ። ጆሲ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
ወይ በጣም ደሥ ይላል ሥራህ ጆሢየ እሧንም ሁሉን ያሣካላት
Josi. I was very touched. I just want to thank you for helping needy person. As a matter of fact, helping a needy people is one of the Islamic tenets by engaging in charitable work Al zakat. Thanks !
Thanks jossi and the sponsers.
አይዞት እማዬ ልኡል እግዚአብሔር ያዉቃል ጆስዬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ላንተ ምግልፅበት ቃላት ያጥረኛል
Jossy, you are more than nice and wonderful.
እግዚያብሄር እድሜ.እና.ጤና.ይስጥህ
እባክህን.ወድሜ.እባክህ.ኢትዩጵያ.ለኢትዮጵያ. የተጠፍፉ.ቤተሰብን.አታገናኝም.
እባክ.አባታን.ፈልግልኝ.ሁሌ.ማንነቴ.ያስጨንቀኛል.እባክ.እባክህ.ወድሜ.
Enam Endasew new megota Abatan Felage neg Azon Aned ken yesakal seleye 23 Amet Mulu yabate teren endenafege Alew 😢😢😢😢
ውይ ጆሲ.የሱፉ ገብሬ አላህ ይጠብቅህ አተ መልካም ሰው የስንት ህይወት ቀየርክ ሁሌም እከታተላለሁ ግን በማየቴ ብቻ አለቅሳለሁ እደሰታለሁ
የኢትዮጵያ ልጆች መልካም ለመስራት እንዲከም ...
Jossiye tebarek I have no words yene geta God bless you forever 😗😗😗😗😍😍😍
Tebarek.
uffffffffffff የኔ እናት አይዞት እቺ ዓለም እንደዚህ ናት እማ አያልቅሱ የእናት እንባ ከማየት ሞትን እመርጣለሁ
መድሀኒያለም ፈቃጅ አያሳጣህ ጆስየ መልካም ሰው ድግል ማርያም ትቅደምልህ አተን የሚያኖርህ የናቶች ያባቶች ምርቃን ነው እውነት እግዚአብሔር መርቆሀን
እድሜ ይስጠው
Tebarek
አይዞሽ እግዚአብሔር ደረሰልሽ። ጆሲዬ እግዚአብሔር ቤተሰብክን ይባርክልህ።
እደው ሁሉም የዘራውን ነው የማጭደው መልካም የሰራ መልካም ክፉም የሰራ እደዛው ብቻ ምን ብየ ልመርቅህ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ተመኝሁ
ጆሲየ ልጅ የሌለው ሰው አየህ ጎደሎውን እባክህ አግባ ውለድ እባክህ እኔ እወድሀለሁ በጣም ጥሩ አዛኝ እሩህሩህ ነህ የኔ ምርጥ ትዳርህን ማየት ጋግቻለሁ
ጆስየ አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ብቻ አይገልጸውም አላህ እድሜ እና ጤናህን ረጅም ያድርግልግ እንዳተ ያሉ ሰወችን ያብዛልን።
በጣም
ወይ ጆሲ ምን ልበልህ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን ።ሌሎችም ያንተን ተግባር የሚከተሉ ያድርግልን ።
Josey edme zemenhe yibarek G.B.U!!!
Ohhh heartbreaking, I'm so sad
ጆሲዬ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ጸጋውን ያብዛልህ
በእውነት ልብ ይነካል ሰንት የለፉ ለሃገር ባለውለታዎች የተረሱ እንዲህ ሲያለቅሱ ማየት በጣም ያማል ጆሲ ፈጣሪ በህይወትህ የጎደለውን ይሙላልህ
ጆሲ ላንተ ምንም አይነት ቃል መናገር አልችልም ፈጣሪ ይስጥክ
Ayezosh allah yeredashe enat gin atalekese jossy atem edeme ena tana yeseteh
Josi egezabehar yebarekek
Jossy vs j tv ፈጣሪ እድሜያችሁን ያብዛው ኢትዮጵዊነቴን እንድወድ ስብዕና እንዲኖረኝ ያደረገኝ ትልቅ ሰው።
በእውነት የእናቶችን እንባ ማየት ያማል እናትዬ እኔ ላልቅስሎት የሚያምኑት ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ይማሮት ጆሲዬ እመብርሃን እናታችን እርሷ አትለይህ በምትሄድበት ሁሉ ጥላና ከለላ ትሁንህ!
ውይ ጆስየ እኔ ምከታተልህ አንዳንድ ጊዜ ነው እኔ ምን እንደምልህ ቃላት ያጥረኛል ወድሜ ማማየ እመብርሃን ወላዲተ አምላክ በጎደው ትሙላልሽ
የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ባወጣ ይተካ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ለህመምሽ ወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ኢጂ ትድኛለሽ አይዞሽ
የስንቱን እንባ አበስክ ትልቅ መባረክ ነው
ላተ እሚሆን ቃላት አጣሁኝ ብቻ አላህ ሂዳ ይሰጥህ መጨረሻህ ይመር
ኡፍ ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ናእት ጆስዬ እንጃ ላንተ ቃል የለኝም
የኔ ሚሥኪን እናት አታልቅሽ ጆስየ ተባረክ የኔ መልካም እደአንተ አይነቱን እግዚያብሄር ያብዛልን
ያርብጆስየ ምን ብየ ልግለፅህ በውነት ለአንተ ቃላት ያጥርኛል ብቻ አላህ ይጠብቅህ ማማየ አይዛሽ
ጆሲየ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፍልህ
ጆሲየ እድሜና ጤና ይስጥህ በጥሩ ስራህ ፈጣሪ አይጥልህም አንተን በክፉ የሚያነሳህን ፈጣሪ ይያዝልህ በርታ የነዚህ ሰውች ዱቃ የትም አይጥልህ ወንድሜችን ጀግና የኢትዮጵያ ልጂ ነህ
ጆሲ እማምላክ ሰላምህን ታብዛልህ ክፉ አይንካህ ሺ አመት ኑር እኔጃ ቃላቶች ያጥረኛል ስላንተ መናገር ብቻ ፈጣሪ ክፉ ነገርን ካንተ ያርቀው ቅዱስ ሚካኤል ጥላከለላ ይሁንልክ መልካምነት ለራስ ነው
ጆሢ የኛ ምርጥ ሠዉ ።አሚን ብለናል ምርቃት ይደርሣል
fetari yebarekek josiy LeLa men Elekalewe
በእውነት ግን በየቤቱ ስንት አሳዛኝ ነገር አለ እማማ አይዙሽ እናትየ ምን አለ ግን አንዳንዱን ጥልል ባለ ቤላቤት አንዳንዱ ደግሞ ከደሳሳ ቆጆ የምንኖረው ግን እኮ ሁላችንም እየተረዳዳን እየተረባረብን ብንኖር እኩል መኖር ይቻል ነበር ግን ግማሻችን ክፉ ግማሻችን ለሆድ ብቻ ግማሹ መልካም ደግ አድራጊዎች ነን ጆስየ የኔ ወንድም አይዙህ በርታ ጠንክር ከጎንህ እንሆናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔም የአቅሜን ለማድረግ ፈቃደኛ ነኝ ተካፍየ መብላትን እመርጣለሁ
Amen josiy weledek sam tebarek
ጆሲየ እግዝኣብሄር ዕድሜና ጤና ይስትህ
ጆሲ እድሜ ይስጥህ በእውነት ቃላት ያጥረኛል
josi you are the man
እግዚያብሔር አምላክ ፍፃሚያችን አሳምርልን ለሁላችንም የእኝህ እናት ታሪክ ያሳዝናል አይዞወት እናቴ።
የእኔ እናት እኔ ይክፋኝ ኡኡፍፍ አላህ ይርዳሽ ሁሉም ያልፋል አንቺ እኮ ትልቅ ነሽ አይዞሽ ጆሲዮ ቅን ኢትዮጲያዊ
መልካምነት ለራስ ነው በርታ ጥሩ አሪያን ትሆናለህ ለትውልድ
ጅግና ነሽ እድሜ ይስጥሽ
jose tebarek
እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝመው
እማማ አየዘዋት። ጃሥየ እግዚ ያብሔር ይሥጥህ መልካም ሠዉ
ጆስዬ ለንታ ያለት ሴት ታድለልች ሁሌ ያንታ ጡሩ ስራ ለሷ ምግቧ ነው።
Josye God bless you
God bless you jossi...💚💛❤️
ኡፍፍፍፍ ጆሲዬ እግዚአብሔር በቻ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ እርሶም አይዞት እናቴ
Wow God bless you jose
god bless you jossy keep going
የኔ እናት አስለቀስሽኝ ኡፍ ጆሲ እግዚአብሔር ያክብርህ በሄክበት በሰላም ወለህ ግባ
God bless you jossye Buruk
ጆሲየ ለአተ ምንም ቃል የለኝ ም ፈጣሪ ካተ ጋር ይኑን
እፍፍፍፍፍ ጆስየ እርጉዝ ነኝ ዳቦውን እማረኝ ምን ላርግ ሌላ ስርቸ ብያቀርብ ኣይመስለኝም ውይ ሽፈን ኣርገው
josiye our GoD protect you
ጇስዬ እንባዬን መቆጣጠር እቃተኝ እባክህን እንዴት ነው መርዳት የምንችለው.
Jtv 1gna yhonek sew ✌🏻🤟🙏🇪🇹🇪🇹
1ኛ
Josi srah hulu betamnew desymilew berta allah ytebeqh yhnm srayzeh berta
እግዛቤር ውለታህን ይክፍለው ጆሲየ አንተ የድሀ እንባ ጠራጊ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ።
ክፉን ያርቅልህ የኔ መልካም ስው ጆሲ
ትክክለኛ ኑሯቸውን !!!!!
በሳል፣ የልጅ አወቁ !!!!
እውነትነው እናታችን ጆሴዬ ለሀገራችን ድሀ ህዝቦች ደራሽ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
ስራን የሚዳኘው ፈጣሪ ስለሆነ
በጎ ስራህን አይቶ ያለምንም ከልካይ እንድትሰራ እሱ ቴሌቪዥኑን ጀባ ብሎሀል እና ቀጥልበት
በላይ በላዩ ይጨምርልህ!!!!!!!!!!!!!!!