ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
best
የኔ ቆንጆ ይሄን ድንቅ እና ለኔ ልዩ ቦታ ያለውን ዝግጅት ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ እመለከታወለው ፣ እጅግ በጣም አክባሪሽ ነኝ፡፡የካስሽ ክራር ማለት ለኔ የኑሮዬ መስታወት ፣ ሲከፋኝ ፣ስደሰት ፣ ስቆጭ ፣ ስበሰጭ ፣ ስወድ ፣ ስጠላ...በሁሉም የህይወት ገፅታዬ የማይለኝ ሌላኛው የኔ ገፅ ነው ። ካስሽን በጣም ከማድነቄ የተነሳ ፕሬስ ድርጅት የምትሰራውን ልጁን ለማየት ሁሉ የምሄድበት ጊዜ ነበረ። ምናልባትም ስሞት አብሮኝ እንዲቀበር የምናዘዘው ቢኖር የካስሽን ስራ ነው ። ካስሽ ዉዱ ባለክራር ነፍስህ በሰላም ትረፍልን፡፡
Kassa,-THE IRREPLACEABLE !!
The legend Kassa Tesema
የካሣ ተሰማ ሥራዎችና ታሪኩ 06/09/16
best
የኔ ቆንጆ ይሄን ድንቅ እና ለኔ ልዩ ቦታ ያለውን ዝግጅት ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ እመለከታወለው ፣ እጅግ በጣም አክባሪሽ ነኝ፡፡
የካስሽ ክራር ማለት ለኔ የኑሮዬ መስታወት ፣ ሲከፋኝ ፣ስደሰት ፣ ስቆጭ ፣ ስበሰጭ ፣ ስወድ ፣ ስጠላ...በሁሉም የህይወት ገፅታዬ የማይለኝ ሌላኛው የኔ ገፅ ነው ። ካስሽን በጣም ከማድነቄ የተነሳ ፕሬስ ድርጅት የምትሰራውን ልጁን ለማየት ሁሉ የምሄድበት ጊዜ ነበረ። ምናልባትም ስሞት አብሮኝ እንዲቀበር የምናዘዘው ቢኖር የካስሽን ስራ ነው ። ካስሽ ዉዱ ባለክራር ነፍስህ በሰላም ትረፍልን፡፡
Kassa,-THE IRREPLACEABLE !!
The legend Kassa Tesema
የካሣ ተሰማ ሥራዎችና ታሪኩ 06/09/16