ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አለህ ሆይ !!የኢንጂነርን ደም በከንቱ አታስቃራው ጆሴ ምርጥ ሰው ነክ ምድየ ለይ በወሬ ብቻ ከጎናቸው ነን እየሉ ይዩልን ይስሙልኝ ከምሉት ሁሉ አንታ አንዳኛ ነክ ምርጦ አላህ የቆይክ ባርታ ጃግነ
እግዚያብሔር ይመስገን ኢንጂነር ስመኘው በቀለ እህት አለው እልልልልል እኔም ያልኩት እንደዛነው እግዚያብሔርን ሁል ጊዜ የምለምነው እኔነኝ የገደልኩት ብሎ ገዳዮ በአደባባይ እንዲጮህ ነው ፀሎቴ እግዚያብሔር ይፈርዳል እውነት አይሞትም♥️♥️♥️♥️♥️ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ አልሞተብንም ♥️♥️♥️♥️♥️
ጂሲዬ የኢትዮጲያ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድኔና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ለሟቹብ ቤተሰብ መፅናናት ይስጣቹ
ተባረክ ጆሲዬ ያዘነን ማፅናናት ከ አምላክ በረከትን ያሰጣል ። እድሜህ እንደ ማቱሳላ ይሁን
ጆሲ መልካም ሠው ኢጀነር ስመኛው ነፍስህን በአፀደገነት ያኑረው። ፍትህ አልተገኘም ፍርድ ከእግዚአብሔር እጠብቃለን ከባለስልጣንስ አልተገኘም አለባብሠውት ተኝተውበታለረ እደቀላል አይተውታል
ጆሲ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይርዳክ ቤተሰቦቹም መፅናናቱን ይስጣቸው ከባድ ነው ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
አባቴዋ እንጅነር ስመኘው አየ ዱንያ ገዳዩን አላህ መዞ ያውጣው
ጆሲ ዛሬ ከጉልበትህ ላይ ዝቅ ብዬ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ። Good job Brother ! ! !እግዚአብሔር ሆይ ፡ ያንተ ትዕግስተኝነት አንዳንዴ አይመቸኝም ። ፍትህ ከአንተ እንጂ ከመንግሥት አልጠብቅም ። እባክህን ፈጣሪ አምላክ የኢንጂነር ልጆችን አደራ ! ! !
ጆሲ ትልቅ ሰው እመብርሀን ከዚህም በላይ ከፍ ታድርግህ በህይወት ዘመንህ ሁሉ የተባረክ ሁን።ለሟቹ ቤተሰቦች አምላከ ቅዱሳን መፅናናትን ያድልልን ኢንጂነር በምድር የሰሩት በጎ ስራቸው በላይ በሰማይ በክብር ትጠብቃቸዋለች እርሳቸውን የገደሉ አረመኔዎች ደግሞ ቅጣታቸው ክፉኛ ትጠብቃቸዋለች ለሁሉም እንደስራው እከፍለዋለሁ ብሏልና እግዚአብሔር ።
እንዴው ጆሲዬ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እድሜና ጤናውን ያድልህ በበዓል በቤቱ ተደሥቶ መዋል ነው አብዛኛው ሠው ፍላጎት አንተ ግን ሁሌ ሠዎችን በመጠየቅ ነው የምታሳልፈው እግዚአብሔር ይባርክህ
ኡፍ ልጆቹ አንጀት ይበላሉ እግዚአብሔር ካሰባችሁበት ያድርሳችሁ ጽናቱን ይስጣችሁ
ማርያም ከፍጥረታት ሁሉ ትበልጣለች amen
Jossy I have great respect for you be safe keep it up.happy new year God bless you!!!
Josy God bless you!!! He is a hero a true Ethiopian justice for HIM!!
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጆሲየ መፅናናትን ይስጣችሁ እናንተንም ስለ ኢጅነር ስመኘው ነገር ስሰማ ውስጤን ያመኛል እንባየ ከየት መጣ ሳልለው ሲፈስ አየዋለው
Jossy Tebarek ! beyans selayanachwem erefte new thank you Geta Metsnanatoin yelakelachuhe !
Jossye እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ! በእንባ ነው ያየሁት ለኢንጅነር ስመኘው ቤተሰብ መጽናናት ይሁንላችሁ !
የኢንጂነር ስመኘው ሞት ከልቤ አልወጣ አለኝ ፍትህ ፍትህ ለሰመኘው 😭😭😭😭😭
እኔም አልወጣ አለኝ በተለይ ራሱን አጠፍ ካሉ ቡኃላ ሚዲያዎችን አስጠላይ በእውነት ዶክተርዬ ውስጤ ነው ግን በዚህ ዙሪያ ገለፃ አልሰጠም
ጆሲ እግዚአብሔር ይስጥክ አዋ የንጂነር ስመኝ።ሞት የሁላችንም ሀዘነው ነፍሱን በገነት ያኑርልን
Awen bueneti
እግዚአብሔር ቀን አለው ይፈርዳል
Good be with you Josey ;thank you so much ,good thing you did!
Fete le Enejener!Jossye Egizabiher yebarek yene wenedem melekam sewu tebarek!!!
ጆሲዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያስብህ እድሜህን ያርዝመው ለምታደርገው ነገሮች ሁሉ ብድርህን ላተና ላልጆችህ ያቆይልህ
እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ልጆቼ ድንግል ማርያም ትርዳችሁ አይዞን💚💛❤️
እኔ የኢንጂነር ስመኘውን ሞት እስካሁን አላምን ብየ ስለሱ ሞት ሲወርም ስሰማ በጣም ያመኛል😭
ፍትህ ለኢንጅነር ስመኘው በቀለፍትህ ተጓድሏል
ጆሲየ እግዛብሄር ይባርክህ ፍርድ ከእግዛብሄር እንጂ ከሰው አይገኝም የልጆቹ አምላክ ይፍረደው ደግ ሰው አይቆይም
0550209448
እግዚአብሔር አምላክ ለገዳይ እኔ ነኝ የገደልኩት ብሎ እንዲለፈልፍ በአደባባይ ያድርገው።ፍትህ ለኢ/ር ስመኘው ገዳይ ሆይ ዘር ማንዘርህ ከሀዘን አይላቀቅ ሁል ጊዜም ሀዘን እንጂ ድስታ በዙሪያህ አይሁን ።የተረገምክ ሁን ፈተናህ በምድርም በሰማይም ይሁን ።እግዚአብሔር ይበቀልህ የኢ/ር ስመኘው ደም ይጮሀል
ጆሲ አተን ወልደው ሰባዊነትን ያስተማሩ ቢተሰብህን ትልቅ ምስጋናአቀርባለሁ የኢንጂኔሪን ስመኝው ታሪኩ በኢትዮጵያውያን ልብ መቻም አይጠፋም ታሪካ ቸው ከትውልድ ትውልድ ዘላለም ተፅፍ ይኖራል እግዚአብሔር ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ!!!!🙏🏿🙏🙏🏽🙏🏼
ልብ ይሰብራልለሁሉ ሲነጋ ለኢንጅነር ጨለመ !ፅናቱን ይስጣቸው !ልጆቹን ይባርክለት
😭😭😭😭😭😭😭
ጆሲየ የኔ አዛኝ አባ እግዚ አብሄር አምላክ እድሜህ ያርዝመው ሊላ ምን ይባልል ሁሉም የተጎዱ ወገኖችህ ደራሽ ጠያቄ መልካም ሰው ቃላት የለኝም ለንተ በጣም አድናቄህ እና አክባሪህ ነኝ ።
ፍትህ ለኢንጂነር ፍትህ ለኢንጂነር ጆሲዬ ስወድህ መልካም ነህ በጣም ይጠብቅህ እግዚአብሔር በእውነት ኢንጂነር ራሱን አጠፍ ከተባለ ቡኃላ ሚዲያ መከታተል አስጠላኝ ፈራጁ ፈጣሪ ይፍረድበት ገዳዬን
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ። ይህ እውነታ መጋለጡ አይቀረም ። የአባይ በረሃ ይፍረድ ።አይዟችሁ በርቱ ።
Efffff lbachn tesebrowal yasaznal 😭😭yeegachu istachu nebss geday hulu josi tebarek family metsnanat istsachu ssme bejenet nuruln egzabiher iferdal
ጆሴየ ብተዋውቅህ ኢንዴት ደስ ይልኝ ነበር በጣም በጣም ነው ኢማደንቅህ ኢግዛብሀር ረጅም ኢድሜ ይስጥህ የሀ ደግሞ ኢርግጠኛ ነኝ ኢንዳንተ ኣይነት ኢናትህ 1000 ይወለዱ
እማየ እግዚአብሔር አምላከ ያፅናቹሁ እማየ ልክ ኖት ኢትዮጵያ ህዝብ እና እናንተን ሁልቴ ነው ልባችንን የስበሩት እና አሁንም ቢሆን እውነተኛ ፍትህ እንፍልጋለን !!!!
የኢትዮጵያ አምላክ፡ፍትህ፡ለንጅነር፡ስመኘው፡ጆሲ አምላክ ይባርክህ፡ጥሩ ሰው፡ነህ፡አንተና ቴዲ አፍሮ፡በጣም፡ጥሩ ጀግና ናችሁ አምላክ፡ይባርካችሁ
የንፁሀንን ደም ያፈሰሳችሁ የ ቃየል ልጆች ዛሬ ለጊዜው ያመለጣችሁ ቢመስላችሁም ፍርድ ከሚሰጠው አምላክ እና ከህሊናችሁ አታመልጡም! ቅጣቱን በምድርም በሰማይም ታገኙታላችሁ!
May God Bless you Jossy
አረ ሁሌም የምናለቅሰው ፍት ፍት ፍት ካልተገኝ ለኤጅነር ሆሌም የግር እሳት የሚሆንብን አፍር ይብላኝ እደወጣክ ቀረክ ጀግና ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን ጆሲ ትልቅ ሰው እግዚር ይስጥክ አባ አተ ሁሉን አስታዋሽ ነክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ አሜን
የሚስኪኑ እጅነር ስመኘው ገዳይ እራሱ አብይ ነው ግን አያቁ መስሎት ይሿከካል ግን ፈራጅ አለ ከሰማይ እሱ እስከሚመጣ እጠብቃለን ደሙ ወደ አምላኩ ጮሀል
ያብይን ጦስ ውሰጅ እነሱ እያመሰገኑ አንቺ እሱን ትኮንኛለሽ አብይ የት ነበረ እሱ ሲሞት የገደሉት ትግራይ የመሸጉት ሚስጥራቸውን ስለሚያቅ ሳይታለም የተፈታ ነው አብይ ገና ከመምጣቱ ምን ፈልጎ ይገድለዋል በድፍን ጥላቻ የታወራችሁ
ጀግናው እንጂነር ስመኘው በቀለ የአማራ ልጂ ቢሆንም የሞተው ለኢትዮያ ሕዝብነው
መልካም ኣዲስ ይሁንላቹ እግዛቢሄር ፍርዱን ኣያጠፍም ጀሱየ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ እግዛቢሄር ይባርከህ የልብህን መሻት ይፈፅምልሕ
ጆሲ እናመሰግናለን ፈጣሪ እንባችሁን ያብስ ፍትህ እስከሚመጣ ሁል ግዜም በሀዘን እናስብሀለን የንፁሀን ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም።
እግዚአብሄር ያፅናችሁ:: ከክፉ ጠብቆ ለትልቅ ቁም ነገር ያብቃችሁ:: በርቱ ጠንክሩ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏
ፈጣሪ ዮፍረድ የሰመይ አምላክ ጽናቱን ይስጣቹ
😥😥😥😥 ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ለቁምነገር ያብቃችሁ ፍትህ ለኢንጂነር ስመኘው ሁሌም አንረሳህም!!!
ትክክል አሁንም ጅግና ራሱ አይጠፋም ፍትህ ለእንጂነር ስመኘው በቀለ እንፍልጋለን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንጂነር ስመኘው በቀለ ሁሌም ልቤ ውስጤ ነክእፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አልቻልኩም💔 😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ufffffffffffffffffffffffffffffffffffff😭😭😭
እመቤቴ በጓደለበት ትሙላልክ እኔ ምንም አልልም ጆሲዬ የተባረከዉን ሁሉ ያድልክ የደሀ አስተዋሺ የታመሙትን ጠያቂ የታሰሩትን ጠያቂ ታዳ እዳህ የለ ሰዉ ከየት ይገኛል ድግልን ምለዉን ነዉ ያጣዉኝ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥክ ኑርልን ❤❤❤💖💖💖
ገዳዩ ተደብቆ አይቀርም አንድቀን ፈጣሪ መርዝ እንደቀመሠ አይጥ አስሩጦ ያመጣዋል ኢንሻአላህ በተረፈ ጆሲ የአላህ ውዴታ ከአንተ አይለይ የፍቅር ሰው
ፍትህ ለእንጅነር ስመኘው.ይሄ ነገር ግልፅ ካልወጣልን.ለመጪው ትውልድ ችግር ነው.ጆሲዬ ብዙ ቦታ መልካም ስራ ስትስራ አይቼካለው እንዳንተን አይነቱ ያብዛልን ለምስኪንዋ ኢትዮፕያችን
አሜን ለናንተም መፅናናትን ይስጣችሁ ጇሲ እድሜህን ያርዝመው ሰው ሲያለቅስና ሲያዝን ማየት ያማል
ጆሲዬ መልካም መልካሙን ሁሉ ላንተ ተመኘሁልህ
ጆሲ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
Nice Job Jose hawey good bless You.
ፍትሕ የፈጣሪ ይበልጣል እውነተኛ ዳኛ እግዚአብሔር ብቻ ነው 💚💛❤️የሰው ዳኝነት እማ አየነው😢😢😢
Enye gn sasbewu yasgedelewu adisu mengst sayhon aykerm kalhone lemn fth tenefegn???Esikiy melsulg lemn???
Egziabhar Frd yest Le Ethiopia hizb
ገዳዩ እራሱ እየተንቀዠቀዠ ይመጣል የሰው ደም አፍስሶ ሰላም የለም
እግዚአብሔር ያስድችሁ ለቁም ነገር ብቁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በሩቱ እራሳችሁን ጠበቁ አባታችሁ ለኛም አባታችን ነው ነፍሱን በገነት ያርግልን የገደሉት እግዚአብሔር ያጋልጥልን ያባታችን ደም ፈሶ አይ ቀርም ይዘገያል እጂ አይቀርም እውነቱ ይወጣል የናተሀዘን የኛም ሀዘነው አይዞ አችሁ እግዚአብሔር ያፅናችሁ
እዉነት ነዉ የኢትዮጵያ አምላክ ይፈረድ
እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ጆሲዬ መልካም ሰው
ጆሲዬ የኔ መልካም ሰው እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ፍትህ ለጅነር
ኢጅነር ሲሞት አላዘንኩም ምክንያቱም አባቴን ያጣሁት በሰው እጅ ነው ግን በጣም ያዘንኩት እራሱን አጠፍ ብለው በድፍረት ሲያወሩ ያኔ ነው ልቤ የተሰበረው ብቻ ምን ይባላል ፈጣሪ እውነቱን ያውጣ ለልጆቹ ሲል።
እሰይ አያትየው ይሐው ዶክተር አብይን አመሰገኑ አዳሜ እሱ ላይ የፈረድክ ሁሉ ምን ተሆኑ መቼም ማናችንም ከቤተሰቡ አንቀርብም መፅናናት ለሁሉም ይሁን
አይ ጆስዬ አላህ እድሜህ ከጤና ጋር ይስጥህ የኔወድም ኢጅነር ስመኘውም በጣም ያሳዝናሉ ወላሂ እኔ እጃ ምንም እደምል
እግዚሐብሔር ያሠባችሁበት ቦታ ያድርሳቹ ለመላዉ ቤተሰቡ መፅናናትን ያድልልን እግዚሐብሔር አምላክ
አዉ እውነት ነው ሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይፍርድው በለተ ቀኑ ነው ህይውቱ ያለፍው ከስው ምንም አንጠብቅም መላኩ ይፍርድው
አሜን መላኩ ይፍረድ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እፍፍፍፍፍፍ ስመኘዉ በቀለ የኢ/ያ ኣባት ፈጣሪ ኣብ ገነት ያንሩህ ኣክክክክክ ጆስየይ ደሞ ኢዝጋቢሄር ይባርክህ
በጣም ኣዝነናልና ኣይዛቹ እግዚኣብሔር ያፅናቹ ፍርድ ከኢግዚኣብሄር ፍትህ ንጠብቃለን
ሞት ይሞታል ግን ሁሌም አንጀቴን ብልት እንደው ሰው መሆኔን ጥልት አይ የኔ አባት የበረሃው ጀግና ሰመኘው በቀለ የኔ ጌታ ፍርድ አለ ከላይ
josiye tebarek Zemenihin yibarkew
እግዚአብሔር ያፅናችሁ
እግዚአብሔር እውነተኛው ዳኛ የውሻን ደም የማያስቀር አምላክ ደሙን ይበቀልልን! ነፍሱን በፀደ ገነት ያሳርፍልን! ጆሲ ከሰው ምንም አይገኝም የሰማዩ ጉታ እውነተኛው ፈጣሪ በዘመንህ ሁሉ ከፊትህ ይቅደም!!
እር ጆሲዬ የድሆች አባት አሏህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እላለሁ ሌላ ቃላትሽየለኝም። የታሜም ልጆች የት እደደረሱ ለባል ጠብቄ ነበር ባተው ሾ።
ተባረክ ኩፍ አይንካ በጎደለህ ይሙላልህ እውነት ቃላት ያጥረኛል
Messi Dia ፍትህ ለምስኪኑ
ለሞተውም ነፍስ ይማር በህይወት ላሉትም እግዛብሄር መጽናናትን ያድልልን ጆሲ ላንተም እግዛብሄር ይስጥህ
Egzabehar amelaki gedayun yawetalet ayezachu enebachun yabeselachu fetare!
ወይይይይ ወገኖቸ አልቻልኩም አስለቀሳችሁኝ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ እፍፍፍፍፍፍፍ መፅናናትን ያድላችሁ ወገኖችፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢንጅነር ስመኘው
ጃስዬ በእህወትህ ሁሉ እግዚአብሂር ይቅደምልህ
አይ ከነዚህ ላይ አባታቸውን የቀጠፍከው መድሀኒያለም የስራህን ይስጥህ በጣም ያሳዝናን ጆስየ አተ መልካም ሰው ነህ አምላክ ካተጋ ይሁን እውነት የምመኝው መልካም መሆን ነው ፈጣሪየ እኔንም ባለኝ ነገር መልካም እድሆን ይርዳኝ መልካምነት ለራስ ነው ያይሚሮ እረፍት አለው ዘመንህን ሁሉ የድግል ማርያም ልጅ ይባርክልህ
አላህትልቁን..ስብር..ይስጣቺሁ...ጆሱ.መልካም..ስው..ነክ..ሚሚዬ..አይዞሽ..የአባትሽ...ደም..በከንቱ.አይቀርም...የ.ኢ..ት.አምላክ..አቁን..ያውጣው..ሚሚዬ..እወድሻለሁ
ዲኘረስ እሚባለዉ በሽታ እኮ ታማሚዉ ሁልጊዜ ጤነኛ ነዉ እሚመስል :: እና ወንድም ስመኝዉ እራሱን ያጠፋዉ ምናልባት ስራዉ ላይ ችግር ይኖራል ሀላፊነት ከባድ ያ ሆነ ዲኘረስ ከሆነ እና አብሮት ከቆየ የቅርብ ሰዉ ካላወቀለት አንድ ቀን ያዉ ሂወትን በራስ ተነሳሽነት ማጥፋት ይከሰታል በሚሊዬን የሚቆጠር ህዝብ እንደዚህ ሂወትን በገዛ እጁ ያጠፋል እና አሁን ስመኝዉ የተሻለ ቦታ ነዉ ያለዉ ሀዘን አታምርሩ እግዚአብሄር የወደደዉን አደረገ አይዞአችዉ ልጆቹ ወደ ራሳችዉ ተመለሱና ሂወታችዉን ጀምሩ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሄር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን
ግን እዉነት ከባድ ነዉ ስለ ኢንጅነር ስመኘዉ ሲወራ እኛ እንድህ ካለቀስን እናንተ ቤተሰቦቹእንዴት ሆናችሁ እፍፍፍፍፍፍ ፍትህ ለኢንጅነር ስመኘዉ እኛም እንላለን
Justice justice for Semegh Bekele...!!😭😭😭😭😭😭😭
Egziabher yesiteh wondmi ufff josiy
አላህ ጽናቱን ይስታቹ ሃቁን ቅርብ ያድርገው
Amen yankewikiwew,Endih yetemare sew matat ykochal
wow
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢንጅነር ስመኘው 😭😭😭
Josi mirit sew, egzabiher edimehin yarizimew!
ወላሂ ወላሂ እነዚህ ልጃቻቸውን ሳይ በጣም ነው የሚስለቅሱኝ አላህ ሀቅ ፈራጅ ነው አላህ ሀቁን ያውጣ የገዳዮን
sus.susei Hossin Amennnnnnn
የውነት አምላክ እውነቱን ያውጣላችሁ እናተደግሞ አድጋችሁ የአባታችሁን እራይ አድትፈፅሙ ያድርጋችሁ የኒመልካም ጆሲወድማችን ሽአመት ኑርልን
አወ አላህ ሀቁን ያውጣላቸው
በጣም
ጆን አንተ ትልቅሰዉ ኑርልን እሱ አለሁ ይበልህ አለኝታችን ክፉህን አያሰማን ፍትህ ለኢንጅነርስመኘዉ በቀለ ለቁርጥቀንልጅ ለህዝብ ለአገር አለኝታ የሚገባዉን ያላገኘ ለበረሀዉ ጀግና ለኢንጅነር ስመኘዉ በቀለ
ጆስ ጠያቂ አያሳጣህ ልጆቹ ያሳዝናሉ ፍትህ ለኢንጂነር ስመኘው 🙏
Egziabeher kasebachhubet yadrsachu ayqerm 1 qen ewnetu mewtatu
እግዚአብሔር ያፅናን ነፍሱን በአፀደገነት ያኑርልን
Geta ybarkh jousi
ጆሲ ከልብ እግዚአብሔር በሰጠሕው ላይ ጨምሮ ይስጥሕ ከክፉ ነገሮ ይጠብቅሕ 💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!
Yenay konjo. Thank you
አዎን እውነት ነው እውነት ተደብቃ አትቀርም የኢንጂነር ስመነውን ገዳይን እግዚአብሔር ካለበት አንከልክሎ አደባባይ ላይ ያጋልጠው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ተዳፍኖ እንዳይቀር ዶ/ር አቢይ ግን እንድህ እስከ ዛሬ ዝም ማለቱ በጣም ነው የገረመኝ አንድ አይናችንን ነው ያጣነው
Josi zeri mazerihe ybareki
ፍትህ ለ እንጅነር ስመኘው እንደው ድንግል ማርያም ፍትህ ትስጣቹሁ እግዚአብሄር አምላክ ይርዳቹ
ጆሢ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ሰው አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ በጣም ከባድ ነው
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ።
ያማል አላህ ያፅናቹሁ ጆስየ አስተዋይ ልጅ አላህ እድሜ ጤና ይስጥክ
አለህ ሆይ !!የኢንጂነርን ደም በከንቱ አታስቃራው ጆሴ ምርጥ ሰው ነክ ምድየ ለይ በወሬ ብቻ ከጎናቸው ነን እየሉ ይዩልን ይስሙልኝ ከምሉት ሁሉ አንታ አንዳኛ ነክ ምርጦ አላህ የቆይክ ባርታ ጃግነ
እግዚያብሔር ይመስገን ኢንጂነር ስመኘው በቀለ እህት አለው እልልልልል እኔም ያልኩት እንደዛነው እግዚያብሔርን ሁል ጊዜ የምለምነው እኔነኝ የገደልኩት ብሎ ገዳዮ በአደባባይ እንዲጮህ ነው ፀሎቴ እግዚያብሔር ይፈርዳል እውነት አይሞትም♥️♥️♥️♥️♥️ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ አልሞተብንም ♥️♥️♥️♥️♥️
ጂሲዬ የኢትዮጲያ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድኔና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ለሟቹብ ቤተሰብ መፅናናት ይስጣቹ
ተባረክ ጆሲዬ ያዘነን ማፅናናት ከ አምላክ በረከትን ያሰጣል ። እድሜህ እንደ ማቱሳላ ይሁን
ጆሲ መልካም ሠው ኢጀነር ስመኛው ነፍስህን በአፀደገነት ያኑረው። ፍትህ አልተገኘም ፍርድ ከእግዚአብሔር እጠብቃለን ከባለስልጣንስ አልተገኘም አለባብሠውት ተኝተውበታለረ እደቀላል አይተውታል
ጆሲ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይርዳክ ቤተሰቦቹም መፅናናቱን ይስጣቸው ከባድ ነው ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
አባቴዋ እንጅነር ስመኘው አየ ዱንያ ገዳዩን አላህ መዞ ያውጣው
ጆሲ ዛሬ ከጉልበትህ ላይ ዝቅ ብዬ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ። Good job Brother ! ! !
እግዚአብሔር ሆይ ፡ ያንተ ትዕግስተኝነት አንዳንዴ አይመቸኝም ። ፍትህ ከአንተ እንጂ ከመንግሥት አልጠብቅም ። እባክህን ፈጣሪ አምላክ የኢንጂነር ልጆችን አደራ ! ! !
ጆሲ ትልቅ ሰው እመብርሀን ከዚህም በላይ ከፍ ታድርግህ በህይወት ዘመንህ ሁሉ የተባረክ ሁን።
ለሟቹ ቤተሰቦች አምላከ ቅዱሳን መፅናናትን ያድልልን ኢንጂነር በምድር የሰሩት በጎ ስራቸው በላይ በሰማይ በክብር ትጠብቃቸዋለች እርሳቸውን የገደሉ አረመኔዎች ደግሞ ቅጣታቸው ክፉኛ ትጠብቃቸዋለች ለሁሉም እንደስራው እከፍለዋለሁ ብሏልና እግዚአብሔር ።
እንዴው ጆሲዬ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እድሜና ጤናውን ያድልህ በበዓል በቤቱ ተደሥቶ መዋል ነው አብዛኛው ሠው ፍላጎት አንተ ግን ሁሌ ሠዎችን በመጠየቅ ነው የምታሳልፈው እግዚአብሔር ይባርክህ
ኡፍ ልጆቹ አንጀት ይበላሉ እግዚአብሔር ካሰባችሁበት ያድርሳችሁ ጽናቱን ይስጣችሁ
ማርያም ከፍጥረታት ሁሉ ትበልጣለች amen
Jossy I have great respect for you be safe keep it up.happy new year God bless you!!!
Josy God bless you!!! He is a hero a true Ethiopian justice for HIM!!
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጆሲየ
መፅናናትን ይስጣችሁ እናንተንም
ስለ ኢጅነር ስመኘው ነገር ስሰማ ውስጤን ያመኛል እንባየ ከየት መጣ ሳልለው ሲፈስ አየዋለው
Jossy Tebarek ! beyans selayanachwem erefte new thank you Geta Metsnanatoin yelakelachuhe !
Jossye እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ! በእንባ ነው ያየሁት ለኢንጅነር ስመኘው ቤተሰብ መጽናናት ይሁንላችሁ !
የኢንጂነር ስመኘው ሞት ከልቤ አልወጣ አለኝ ፍትህ ፍትህ ለሰመኘው 😭😭😭😭😭
እኔም አልወጣ አለኝ በተለይ ራሱን አጠፍ ካሉ ቡኃላ ሚዲያዎችን አስጠላይ በእውነት ዶክተርዬ ውስጤ ነው ግን በዚህ ዙሪያ ገለፃ አልሰጠም
ጆሲ እግዚአብሔር ይስጥክ አዋ የንጂነር ስመኝ።ሞት የሁላችንም ሀዘነው ነፍሱን በገነት ያኑርልን
Awen bueneti
እግዚአብሔር ቀን አለው ይፈርዳል
Good be with you Josey ;thank you so much ,good thing you did!
Fete le Enejener!
Jossye Egizabiher yebarek yene wenedem melekam sewu tebarek!!!
ጆሲዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያስብህ እድሜህን ያርዝመው ለምታደርገው ነገሮች ሁሉ ብድርህን ላተና ላልጆችህ ያቆይልህ
እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ልጆቼ ድንግል ማርያም ትርዳችሁ አይዞን💚💛❤️
እኔ የኢንጂነር ስመኘውን ሞት እስካሁን አላምን ብየ ስለሱ ሞት ሲወርም ስሰማ በጣም ያመኛል😭
ፍትህ ለኢንጅነር ስመኘው በቀለ
ፍትህ ተጓድሏል
ጆሲየ እግዛብሄር ይባርክህ ፍርድ ከእግዛብሄር እንጂ ከሰው አይገኝም የልጆቹ አምላክ ይፍረደው ደግ ሰው አይቆይም
0550209448
እግዚአብሔር አምላክ ለገዳይ እኔ ነኝ የገደልኩት ብሎ እንዲለፈልፍ በአደባባይ ያድርገው።ፍትህ ለኢ/ር ስመኘው ገዳይ ሆይ ዘር ማንዘርህ ከሀዘን አይላቀቅ ሁል ጊዜም ሀዘን እንጂ ድስታ በዙሪያህ አይሁን ።የተረገምክ ሁን ፈተናህ በምድርም በሰማይም ይሁን ።እግዚአብሔር ይበቀልህ የኢ/ር ስመኘው ደም ይጮሀል
ጆሲ አተን ወልደው ሰባዊነትን ያስተማሩ ቢተሰብህን ትልቅ ምስጋናአቀርባለሁ የኢንጂኔሪን ስመኝው ታሪኩ በኢትዮጵያውያን ልብ መቻም አይጠፋም ታሪካ ቸው ከትውልድ ትውልድ ዘላለም ተፅፍ ይኖራል እግዚአብሔር ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ!!!!🙏🏿🙏🙏🏽🙏🏼
ልብ ይሰብራል
ለሁሉ ሲነጋ ለኢንጅነር ጨለመ !
ፅናቱን ይስጣቸው !
ልጆቹን ይባርክለት
😭😭😭😭😭😭😭
ጆሲየ የኔ አዛኝ አባ እግዚ አብሄር አምላክ እድሜህ ያርዝመው ሊላ ምን ይባልል ሁሉም የተጎዱ ወገኖችህ ደራሽ ጠያቄ መልካም ሰው ቃላት የለኝም ለንተ በጣም አድናቄህ እና አክባሪህ ነኝ ።
ፍትህ ለኢንጂነር ፍትህ ለኢንጂነር ጆሲዬ ስወድህ መልካም ነህ በጣም ይጠብቅህ እግዚአብሔር በእውነት ኢንጂነር ራሱን አጠፍ ከተባለ ቡኃላ ሚዲያ መከታተል አስጠላኝ ፈራጁ ፈጣሪ ይፍረድበት ገዳዬን
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ። ይህ እውነታ መጋለጡ አይቀረም ። የአባይ በረሃ ይፍረድ ።አይዟችሁ በርቱ ።
Efffff lbachn tesebrowal yasaznal 😭😭yeegachu istachu nebss geday hulu josi tebarek family metsnanat istsachu ssme bejenet nuruln egzabiher iferdal
ጆሴየ ብተዋውቅህ ኢንዴት ደስ ይልኝ ነበር በጣም በጣም ነው ኢማደንቅህ ኢግዛብሀር ረጅም ኢድሜ ይስጥህ የሀ ደግሞ ኢርግጠኛ ነኝ ኢንዳንተ ኣይነት ኢናትህ 1000 ይወለዱ
እማየ እግዚአብሔር አምላከ ያፅናቹሁ እማየ ልክ ኖት ኢትዮጵያ ህዝብ እና እናንተን ሁልቴ ነው ልባችንን የስበሩት እና አሁንም ቢሆን እውነተኛ ፍትህ እንፍልጋለን !!!!
የኢትዮጵያ አምላክ፡ፍትህ፡ለንጅነር፡ስመኘው፡
ጆሲ አምላክ ይባርክህ፡ጥሩ ሰው፡ነህ፡
አንተና ቴዲ አፍሮ፡በጣም፡ጥሩ ጀግና ናችሁ አምላክ፡ይባርካችሁ
የንፁሀንን ደም ያፈሰሳችሁ የ ቃየል ልጆች ዛሬ ለጊዜው ያመለጣችሁ ቢመስላችሁም ፍርድ ከሚሰጠው አምላክ እና ከህሊናችሁ አታመልጡም!
ቅጣቱን በምድርም በሰማይም ታገኙታላችሁ!
May God Bless you Jossy
አረ ሁሌም የምናለቅሰው ፍት ፍት ፍት ካልተገኝ ለኤጅነር ሆሌም የግር እሳት የሚሆንብን አፍር ይብላኝ እደወጣክ ቀረክ ጀግና ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን ጆሲ ትልቅ ሰው እግዚር ይስጥክ አባ አተ ሁሉን አስታዋሽ ነክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ አሜን
የሚስኪኑ እጅነር ስመኘው ገዳይ እራሱ አብይ ነው ግን አያቁ መስሎት ይሿከካል ግን ፈራጅ አለ ከሰማይ እሱ እስከሚመጣ እጠብቃለን ደሙ ወደ አምላኩ ጮሀል
ያብይን ጦስ ውሰጅ እነሱ እያመሰገኑ አንቺ እሱን ትኮንኛለሽ አብይ የት ነበረ እሱ ሲሞት የገደሉት ትግራይ የመሸጉት ሚስጥራቸውን ስለሚያቅ ሳይታለም የተፈታ ነው አብይ ገና ከመምጣቱ ምን ፈልጎ ይገድለዋል በድፍን ጥላቻ የታወራችሁ
ጀግናው እንጂነር ስመኘው በቀለ የአማራ ልጂ ቢሆንም የሞተው ለኢትዮያ ሕዝብነው
መልካም ኣዲስ ይሁንላቹ እግዛቢሄር ፍርዱን ኣያጠፍም ጀሱየ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ እግዛቢሄር ይባርከህ የልብህን መሻት ይፈፅምልሕ
ጆሲ እናመሰግናለን ፈጣሪ እንባችሁን ያብስ ፍትህ እስከሚመጣ ሁል ግዜም በሀዘን እናስብሀለን የንፁሀን ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም።
እግዚአብሄር ያፅናችሁ:: ከክፉ ጠብቆ ለትልቅ ቁም ነገር ያብቃችሁ:: በርቱ ጠንክሩ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏
ፈጣሪ ዮፍረድ የሰመይ አምላክ ጽናቱን ይስጣቹ
😥😥😥😥 ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ለቁምነገር ያብቃችሁ ፍትህ ለኢንጂነር ስመኘው ሁሌም አንረሳህም!!!
ትክክል አሁንም ጅግና ራሱ አይጠፋም ፍትህ ለእንጂነር ስመኘው በቀለ እንፍልጋለን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንጂነር ስመኘው በቀለ ሁሌም ልቤ ውስጤ ነክ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አልቻልኩም💔 😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ufffffffffffffffffffffffffffffffffffff😭😭😭
እመቤቴ በጓደለበት ትሙላልክ እኔ ምንም አልልም ጆሲዬ የተባረከዉን ሁሉ ያድልክ የደሀ አስተዋሺ የታመሙትን ጠያቂ የታሰሩትን ጠያቂ ታዳ እዳህ የለ ሰዉ ከየት ይገኛል ድግልን ምለዉን ነዉ ያጣዉኝ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥክ ኑርልን ❤❤❤💖💖💖
ገዳዩ ተደብቆ አይቀርም አንድቀን ፈጣሪ መርዝ እንደቀመሠ አይጥ አስሩጦ ያመጣዋል ኢንሻአላህ በተረፈ ጆሲ የአላህ ውዴታ ከአንተ አይለይ የፍቅር ሰው
ፍትህ ለእንጅነር ስመኘው.ይሄ ነገር ግልፅ ካልወጣልን.ለመጪው ትውልድ ችግር ነው.ጆሲዬ ብዙ ቦታ መልካም ስራ ስትስራ አይቼካለው እንዳንተን አይነቱ ያብዛልን ለምስኪንዋ ኢትዮፕያችን
አሜን ለናንተም መፅናናትን ይስጣችሁ ጇሲ እድሜህን ያርዝመው ሰው ሲያለቅስና ሲያዝን ማየት ያማል
ጆሲዬ መልካም መልካሙን ሁሉ ላንተ ተመኘሁልህ
ጆሲ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
Nice Job Jose hawey good bless You.
ፍትሕ የፈጣሪ ይበልጣል እውነተኛ ዳኛ እግዚአብሔር ብቻ ነው 💚💛❤️የሰው ዳኝነት እማ አየነው😢😢😢
Enye gn sasbewu yasgedelewu adisu mengst sayhon aykerm kalhone lemn fth tenefegn???Esikiy melsulg lemn???
Egziabhar Frd yest Le Ethiopia hizb
ገዳዩ እራሱ እየተንቀዠቀዠ ይመጣል የሰው ደም አፍስሶ ሰላም የለም
እግዚአብሔር ያስድችሁ ለቁም ነገር ብቁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በሩቱ እራሳችሁን ጠበቁ አባታችሁ ለኛም አባታችን ነው ነፍሱን በገነት ያርግልን የገደሉት እግዚአብሔር ያጋልጥልን ያባታችን ደም ፈሶ አይ ቀርም ይዘገያል እጂ አይቀርም እውነቱ ይወጣል የናተሀዘን የኛም ሀዘነው አይዞ አችሁ እግዚአብሔር ያፅናችሁ
እዉነት ነዉ የኢትዮጵያ አምላክ ይፈረድ
እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ጆሲዬ መልካም ሰው
ጆሲዬ የኔ መልካም ሰው እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ፍትህ ለጅነር
ኢጅነር ሲሞት አላዘንኩም ምክንያቱም አባቴን ያጣሁት በሰው እጅ ነው ግን በጣም ያዘንኩት እራሱን አጠፍ ብለው በድፍረት ሲያወሩ ያኔ ነው ልቤ የተሰበረው ብቻ ምን ይባላል ፈጣሪ እውነቱን ያውጣ ለልጆቹ ሲል።
እሰይ አያትየው ይሐው ዶክተር አብይን አመሰገኑ አዳሜ እሱ ላይ የፈረድክ ሁሉ ምን ተሆኑ መቼም ማናችንም ከቤተሰቡ አንቀርብም መፅናናት ለሁሉም ይሁን
አይ ጆስዬ አላህ እድሜህ ከጤና ጋር ይስጥህ የኔወድም ኢጅነር ስመኘውም በጣም ያሳዝናሉ ወላሂ እኔ እጃ ምንም እደምል
እግዚሐብሔር ያሠባችሁበት ቦታ ያድርሳቹ
ለመላዉ ቤተሰቡ መፅናናትን ያድልልን እግዚሐብሔር አምላክ
አዉ እውነት ነው ሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይፍርድው በለተ ቀኑ ነው ህይውቱ ያለፍው ከስው ምንም አንጠብቅም መላኩ ይፍርድው
አሜን መላኩ ይፍረድ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እፍፍፍፍፍፍ ስመኘዉ በቀለ የኢ/ያ ኣባት ፈጣሪ ኣብ ገነት ያንሩህ ኣክክክክክ ጆስየይ ደሞ ኢዝጋቢሄር ይባርክህ
በጣም ኣዝነናልና ኣይዛቹ እግዚኣብሔር ያፅናቹ ፍርድ ከኢግዚኣብሄር ፍትህ ንጠብቃለን
ሞት ይሞታል ግን ሁሌም አንጀቴን ብልት እንደው ሰው መሆኔን ጥልት አይ የኔ አባት የበረሃው ጀግና ሰመኘው በቀለ የኔ ጌታ ፍርድ አለ ከላይ
josiye tebarek Zemenihin yibarkew
እግዚአብሔር ያፅናችሁ
እግዚአብሔር እውነተኛው ዳኛ የውሻን ደም የማያስቀር አምላክ ደሙን ይበቀልልን! ነፍሱን በፀደ ገነት ያሳርፍልን! ጆሲ ከሰው ምንም አይገኝም የሰማዩ ጉታ እውነተኛው ፈጣሪ በዘመንህ ሁሉ ከፊትህ ይቅደም!!
እር ጆሲዬ የድሆች አባት አሏህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እላለሁ ሌላ ቃላትሽየለኝም። የታሜም ልጆች የት እደደረሱ ለባል ጠብቄ ነበር ባተው ሾ።
ተባረክ ኩፍ አይንካ በጎደለህ ይሙላልህ እውነት ቃላት ያጥረኛል
Messi Dia ፍትህ ለምስኪኑ
ለሞተውም ነፍስ ይማር በህይወት ላሉትም እግዛብሄር መጽናናትን ያድልልን ጆሲ ላንተም እግዛብሄር ይስጥህ
Egzabehar amelaki gedayun yawetalet ayezachu enebachun yabeselachu fetare!
ወይይይይ ወገኖቸ አልቻልኩም አስለቀሳችሁኝ
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ
እፍፍፍፍፍፍፍ መፅናናትን ያድላችሁ ወገኖች
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢንጅነር ስመኘው
ጃስዬ በእህወትህ ሁሉ እግዚአብሂር ይቅደምልህ
አይ ከነዚህ ላይ አባታቸውን የቀጠፍከው መድሀኒያለም የስራህን ይስጥህ በጣም ያሳዝናን
ጆስየ አተ መልካም ሰው ነህ አምላክ ካተጋ ይሁን እውነት የምመኝው መልካም መሆን ነው ፈጣሪየ እኔንም ባለኝ ነገር መልካም እድሆን ይርዳኝ መልካምነት ለራስ ነው ያይሚሮ እረፍት አለው ዘመንህን ሁሉ የድግል ማርያም ልጅ ይባርክልህ
አላህትልቁን..ስብር..ይስጣቺሁ...ጆሱ.መልካም..ስው..ነክ..ሚሚዬ..አይዞሽ..የአባትሽ...ደም..በከንቱ.አይቀርም...የ.ኢ..ት.አምላክ..አቁን..ያውጣው..ሚሚዬ..እወድሻለሁ
ዲኘረስ እሚባለዉ በሽታ እኮ ታማሚዉ ሁልጊዜ ጤነኛ ነዉ እሚመስል :: እና ወንድም ስመኝዉ እራሱን ያጠፋዉ ምናልባት ስራዉ ላይ ችግር ይኖራል ሀላፊነት ከባድ ያ ሆነ ዲኘረስ ከሆነ እና አብሮት ከቆየ የቅርብ ሰዉ ካላወቀለት አንድ ቀን ያዉ ሂወትን በራስ ተነሳሽነት ማጥፋት ይከሰታል በሚሊዬን የሚቆጠር ህዝብ እንደዚህ ሂወትን በገዛ እጁ ያጠፋል እና አሁን ስመኝዉ የተሻለ ቦታ ነዉ ያለዉ ሀዘን አታምርሩ እግዚአብሄር የወደደዉን አደረገ አይዞአችዉ ልጆቹ ወደ ራሳችዉ ተመለሱና ሂወታችዉን ጀምሩ
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሄር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን
ግን እዉነት ከባድ ነዉ ስለ ኢንጅነር ስመኘዉ ሲወራ እኛ እንድህ ካለቀስን እናንተ ቤተሰቦቹ
እንዴት ሆናችሁ እፍፍፍፍፍፍ ፍትህ ለኢንጅነር ስመኘዉ እኛም እንላለን