ሰው መሆን ወይም አለመሆን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • ማኅበረ-ሰብዓዊያን ከጥበብ ዘርፍ የተቀዱ ሃሳቦችን ንድፍ እያወጣ፤ በንድፉም መሠረት ወደ መሬት እያወረደ፣ ቀደምት ታላላቅ አባቶች አስቀምጠው እንደሄዱት አሻራዎች እሱም በተራው ዘመናትን ተሻግረው ለቀጣዩ ትውልድ መድረስ የሚችሉ ስራዎችን ለማስቀመጥ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል።
    በዚህ ዶክመንተሪ ላይ የተለያዩ ጥያቄዎችን በማንሳት የዚህን ታላቅ ሃሳብ የእስካሁን አካሄድና የጉዞ አቅጣጫን ለማሳየት ተሞክሯል፡፡

ความคิดเห็น • 26