ግማሽ ሰው ግማሽ ፈረስ ሴንቶር (ሰበድዓት) ከየት መጡ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • በተለያዩ ሀገራት አፈ ታሪክ የተጠቀሱ ሴንቶር (ሰበድዓት) መነሻቸው ምንድን ነው? ከየት መጡ? እንዴት ሊፈጠሩ ቻሉ?

ความคิดเห็น • 452

  • @ደራሲው
    @ደራሲው 3 ปีที่แล้ว +140

    የሰማዩም የምድሩም ምስጢር የተገለፀላቸው የጻድቁ አቡነ ዘርዐ ቡሩክ በረከት ይደርብህ፤ በርታልን

  • @meskitube16
    @meskitube16 3 ปีที่แล้ว +88

    በጣም ማወቅ የምፈልገው ትምህርት ነበር እናመሰግናለን Dr Rodas!!

    • @kirubllaykwld1839
      @kirubllaykwld1839 3 ปีที่แล้ว +6

      ከፀጉር ማስዋብ በአንድ ጊዜ ወደ ታሪክ በተመራማሪነት

    • @almaz1390
      @almaz1390 3 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 3 ปีที่แล้ว +95

    የጎጠኝነትና የጥላቻ ጥሁፍ ነው የሚጥፉ ። የኢትዮጵያ PhD ተማሪዎች ምርምራቸውን ከምስራቅ አፍሪካ አያልፍም። ለመጀመሪያ ጊዜ ሰፋ ያለ እይታ ያለው ወጣት ምሁር ዶክተር ሮዳስ በርታ

  • @FikirFikir-dz2yp
    @FikirFikir-dz2yp 25 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤ እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅህ ድንቅ ትምህርት ነው

  • @yishak-zeorthodox7917
    @yishak-zeorthodox7917 3 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ነው የምወድህ ዶ/ር ሮዳስ። ኑርልን ❤❤❤❤❤👈

  • @ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ
    @ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ 3 ปีที่แล้ว +26

    እንደምን ዋሉ መምህር ዶ/ር ይሄን ሁሉ ዕውቀት ይዘው ሳይታበዩ ለሌላው ማካፈሎት ይደንቀኛል ሌላው ጥራዝ ነቀዝ እውቀት ይዞ ይኮፈሳል ከምንም በላይ ፈሪያ እግዚአብሔር ያሎት የምጡቅ አይምሮ ባለቤት ኖት ፀጋውን ያብዛሎት

  • @benyamagonafer9091
    @benyamagonafer9091 3 ปีที่แล้ว +13

    ታላቅ ሰው ሁሌም አዳምጥሀለው ረጅም አመት ኑርልኝ!!! ሮዳስ አንድ ነገር ሳልነግርክ ማለፍ አልፈልግም ልጆችም እያለን በጣም እረጋ ያልክ ፈረሀ እግዚአብሄር ያደረብክ ብቻ ለየት ያልክ ልጅ ነበርክ ያ ይመስለኛል ለአሁኑ ማንነትህ መሰረት የሆነህ!!! አንድ ነገር ላስታውስና ልጨርስ ኤለመንተሪ ተማሪ ሆነን መፅሀፍ ለሁለት ነበር የሚሰጠን ለረጅም ጊዜ ካንተ ጋ እንደምወስድ አስታውሳለው!!!

  • @buzunehalemuawo5795
    @buzunehalemuawo5795 3 ปีที่แล้ว +9

    መምህር በጣም እናመሰግናለን የእውነት ያንን ትምህርት ስከታተል ሌላ አለም ወስጥ ያለዎት ይመሰለኛል 🙏

  • @rebekkamichael6790
    @rebekkamichael6790 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህር ሁሌም ታስደምምመኛለህ ትሁት ነህ በርታ ባንተና በመሰሎችህ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ባለህ ላይ ይጨምርልህ ።

    • @jonse1236
      @jonse1236 3 ปีที่แล้ว

      ከቡራቅ ጋራልዪነትአላቸው እንዴደ???

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 ปีที่แล้ว +9

    መምህረችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ይሥጥልን ቃ ለ ህይወት ይሥማልን

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬ የዕውቀት አባቴ እንኳን ሰላም መጣህ ጥበብን እውቀትን ማስተዋልን ከአመክንዮ ጋር የምትመግበን አንተን ያለማመስገን ንፉግነት ነው እና በብዙ ክበርልኝ እድሜን ይስጥልኝ

  • @yshimulu6500
    @yshimulu6500 3 ปีที่แล้ว +7

    የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ 💚💛❤️

  • @areganiguse5978
    @areganiguse5978 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው። መ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @lalisa_lia9040
    @lalisa_lia9040 2 ปีที่แล้ว +5

    I just got so happy when u mentioned my favorite books and movies and most of your videos help, you’re the best dr rodas 👍

  • @sofihabeshawi5204
    @sofihabeshawi5204 3 ปีที่แล้ว +22

    ሰለ ምትነግረን እና ስለ ምታስተምረን ነገር በእጅጉ እናመሠግናለን ።ሥለ ጥንት የሀገራችን የ biology and chemistry ጥበባት ብታስተምረን 🙏 ።
    ሐኪም አበበችን ብትጋብዝልን ስለ ስነ እፅዋት ብትነግረን

  • @getenetmulatu9044
    @getenetmulatu9044 3 ปีที่แล้ว +19

    ዶ/ር እንደምን አሉ እንዴት እንደምወዶት
    ፈጣሪ እድሜና ጤናወን ይስጦት ከሙሉ ቤተሰቦ ጋር

  • @salamweldu7185
    @salamweldu7185 3 ปีที่แล้ว +14

    መጋቤ ሐዳስ በእውነት ቃለህይወ ያስማልን እድሜ ጤና ይስጥልን ከእርሳቸው ቡዙ እንጠብቃለን በርቱልን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 3 ปีที่แล้ว +13

    Welcome መምህራችን መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ የኛ መምህራችን ።

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 3 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ መምህር መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ በጣም ደስ የሚል ጠቅላይ እውቀት ነው። ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ከረጅም እድሜ ጤና ጋር ይስጥልኝ። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁን መምህር። ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ቅዱስ እግዚአብሔር ምህረቱ ይጎብኘን። 💚💛❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 5 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃሌ ሕይወት ያሴማልን አሜን

  • @GeremewTekle
    @GeremewTekle ปีที่แล้ว

    በእውነት የመንፈሣዊውም፤የአለማዊውም ዕውቀት ባርኮ የቸረህ ወንድማችን !እንኮራብሀለን

  • @tsiondawit6426
    @tsiondawit6426 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @kerodsahluamerga9066
    @kerodsahluamerga9066 2 ปีที่แล้ว +2

    IT IS NICE THANK YOU

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 3 ปีที่แล้ว +4

    ውድ መምሕራችን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ምንም ባልማርም ግን ማንኛው ነገር ዋወቅና መድነቅ እጅግ እወደለሁ ግን እግዚአብሔር በሚያቀው ትምሕርቶት ስሰማ እጅግ ሙሉ ነው የምሆነው ነፍ እድሜ ያድልልን

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤ ግሩም ድንቅ ነው ከማለት ውጪ ሌላ ቃለ የለም😘😘😘

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እጅግ ከልብ እናመሠግናለን. እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን.
    ዝምብዬ በገነት ከጥፋት ውሃ በፊት የነበሩ እና በጥፋት ውሃ የጠፉ ይመስሎኝነበር.

  • @bitaniya3926
    @bitaniya3926 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Dr rodas

  • @ወለተማርያምየኪዳናምህረት
    @ወለተማርያምየኪዳናምህረት 3 ปีที่แล้ว +3

    እናእናንተ የመሰለ ጨዋ መምህራችን እያለህ እነእንትና ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ ሲያበሳበሱ አዘንኩ😭🤲⛪😭🤲መምህር እግዚአብሔር አምላክ ዕድመና ጤና ፀጋ በጸጋ ፈጣሪ ያድልህ አሜን

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚያብሄር ይጠብቅህ እናመሰግናለን።

  • @bizunehamare9378
    @bizunehamare9378 ปีที่แล้ว

    It is really dr. Rodas God bless you. God bless Orthodox. God bless Ethiopia.

  • @bizunehamare9378
    @bizunehamare9378 ปีที่แล้ว

    t is really miracle dr. Rodas God bless you. God bless Orthodox. God bless Ethiopia.

  • @mekfirafedlu4100
    @mekfirafedlu4100 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you dr rodas we love you so much

  • @wintayelideta6548
    @wintayelideta6548 3 ปีที่แล้ว +1

    and you are my best person! thank you!!!

  • @ashenafibelay2222
    @ashenafibelay2222 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመሠግናለን ዶክተር መምህር

  • @ድንግልሆይእርጂኝ
    @ድንግልሆይእርጂኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ግሩም ትምህርት ነዉ መምህር በጣም እናመሰግናለን

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 3 ปีที่แล้ว +43

    337 ተመልካች አለ ላይኩ ግን 227 ምን ነካችሁ ላይክ አድርጉ እንጂ

  • @dawitberhanu7498
    @dawitberhanu7498 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 3 ปีที่แล้ว +1

    እኛም ውድድድድድድድድድድ ነው የምናደርግህ መምህራችን መምህር ዶ/ር ሮዳስ ሀዲስ በጉጉት እየጠበቅን ነበር
    እናመስግናለው

  • @getnetmolla4376
    @getnetmolla4376 ปีที่แล้ว +1

    አጠር አጠር ብታደርገው ዶ/ር መልካም ነው አናመሰግናለን እንወድሀለን

  • @kidyalemayehu1468
    @kidyalemayehu1468 3 ปีที่แล้ว +1

    EWnet Dr betam new emamesegnew mknyautu ferenjoch meat new miyametubn fetirew new miserut bye neber emamnew ye erson video smeleket bedro gize yehone neger endale amenku enamesegnalen ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @yonastola6847
    @yonastola6847 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰለ አለም፡ፈጥረት፡እንደናወቅ፡ሰላደረከን፡እጀግ በጣም፡እናመሰገናለን፡፡

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልክ መምህር

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 3 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher yimesgen kalhiwot yasemalin kin ena ewuntegna wendim neh betam enewedihalen

  • @alazarabrham5803
    @alazarabrham5803 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you🙏🙏🙏

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ጥበብን ይግለጥልህ'🙏🙏🙏

  • @abelwoldemariam9318
    @abelwoldemariam9318 3 ปีที่แล้ว +6

    Thank you so much Rodas it was so interesting !

  • @gedlekidusan
    @gedlekidusan 3 ปีที่แล้ว +4

    እድሜ ይስጥልን መምህር። የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ

  • @yohannsabate2697
    @yohannsabate2697 ปีที่แล้ว +1

    This program is good I liked😍😍😍

  • @tekestemekonnen7169
    @tekestemekonnen7169 3 ปีที่แล้ว +37

    ዶ/ር እባክህ የስነ ፈለክ ት/ት ለመማር ምን ማረግ እንዳለብን ብትረዳን እባክህ ዶ/ር❤

    • @yekesolo3768
      @yekesolo3768 3 ปีที่แล้ว +4

      ለጥያቄህ መልስ ካገኘህ እባክህ አሳውቀኝ

    • @tekestemekonnen7169
      @tekestemekonnen7169 3 ปีที่แล้ว +6

      @@yekesolo3768 እናንተም ተይቁት ስላላየው ይሆናል ደጋግመን ከጠየቅነው አንድ ቀን ማየቱ አይቀርም

  • @soliyana6111
    @soliyana6111 3 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያውያን መዛግብት ስለነዚህ ፍጡራን ያሉትን ለመስማት ጓጉቻለሁ

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር እኛም እንወደዎታለን በክርስቶስ ፍቅር እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ❤

  • @KebedeHabtegebriel-ot7jp
    @KebedeHabtegebriel-ot7jp ปีที่แล้ว

    በረከት ይብዛልህ እንወድሀለን!!!።

  • @hanayousuf2246
    @hanayousuf2246 3 ปีที่แล้ว +8

    መምእር ድግል ማርያም እድሜእን ታርዝምልኝ

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር ปีที่แล้ว

    መምህር የኛ አንደበተ እርቱ እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብና ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህር።

  • @yeshiharegeshetu1225
    @yeshiharegeshetu1225 ปีที่แล้ว

    አሜን እኛም እናከብርሀለን መምህራችን

  • @ሮማንሮም
    @ሮማንሮም 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነገር ነው ዛሬ የተማርኩት እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @semredemle
    @semredemle 3 ปีที่แล้ว +6

    👏በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
    ደግሞ ግማሽ ሰው ግማሽ አሳ mermaid 🧜‍♀️በቀጣዩ ስለ low of attraction , Aura , 7 chakra እና angel number 11:11 444 ስለሚሉት ነገር ብታስተምረን ደስ ይለኛል
    እያመሰገናችሁ🙏 በረታ

  • @merry5936
    @merry5936 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you 🙏 Bless Your hard

  • @etheltube4185
    @etheltube4185 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህር የአባታችን የአቡነ ዘርአ ብሩክ መንፈስ ይደርብን።

  • @kbretkbret6875
    @kbretkbret6875 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ወድማችን እኛም እንወድሃለን እናከብርሃለን

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሄር ጥበቡን ያብዛልዎት

  • @natiMan-rq5cz
    @natiMan-rq5cz 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህር አቤል ብርሃኑ በቅርብ ስለ ቤርሙዳ የለቀቀውን አይተህ መልስ ብሰጠን ደስ ይለናል!!!!!!!

  • @kebedetesfaye4579
    @kebedetesfaye4579 ปีที่แล้ว +1

    Thanks a lot, bro!

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏽❤️

  • @buragaminghouse
    @buragaminghouse 3 ปีที่แล้ว +41

    እውቀት፣ እምነት፣አመክንዮ ሰውን ነፃ ያወጣሉ

  • @bayushshiferaw8482
    @bayushshiferaw8482 3 ปีที่แล้ว

    Dr. Rodas እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you , You're opining our eyes

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን
    ለአንተም ሰላምህይብዛ በአለህበት ቦታ እንደ ምድር አሸዋ ፕሮግራም በጣም ጥሩነው
    በርታ በአለኝ ሰአት ለማዳመጥ እሞክራለሁ
    መልካም ምሽት

  • @flashclips9682
    @flashclips9682 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ነው dr Rodas

  • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ
    @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ቲቸር

  • @tingertnegash9133
    @tingertnegash9133 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ዶ/ር የምታቀርባቸው ጉዳዮች ገዢዎች ናቸው እንደጥያቄ የማቀርብልህ ነገር ቢኖር በሳይንሱ አለም ግማሽ ሰው ግማሽ አሳ ላይ ሰፋ ያለ መረጃዎችን ብትሰጠን? እባክህን ትልቅ ምክንያት ስላለኝ ነው

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 ปีที่แล้ว

    eqan beselam metah Dr rodas betam amesegenalu

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 6 หลายเดือนก่อน

    ፀጋህን ለእኛ ትምህርት ሲል በቸርነቱ ያፅናልን ያቆይልን።

  • @tinatina8781
    @tinatina8781 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይ እግዚአብሔር ሁሉን ሰጠህን ነበር፣ ነገር ግን የኢትዮጵያን እድገትና ሰላም የማይፈልጉ ባንድም በሌላ ሰላሟን ይነሳሉ። ህዝቦቿንም ይከፋፍላሉ፣ምክንያቱም አባቶች ያስቀመጡልንን ጥበብ እንዳንመራመርበት እንቅፋት ሆነውብናል። አሁን በዚህ ዘመን ያለ ታዳጊ ይህን ፕሮግራም እየተከታተለ መመራመር ይጠበቅበታል። ለታዳጊ ህፃናት ወደ ቤተክርስቲያን በመላክ የግዕዝን ቋንቋ እንዲማሩ ማድረግ ሀገርን መታደግ ነው። ክብረት ይስጥልን መምህር🙏🙏🙏

  • @etsegenetbelachew822
    @etsegenetbelachew822 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል!!!!!!

  • @nayezewdu6690
    @nayezewdu6690 3 ปีที่แล้ว +96

    Next can you talk about MERMAIDS 🧜‍♀️

  • @shambellemi197
    @shambellemi197 3 ปีที่แล้ว

    Thank you doctor you are the best man in the world

  • @littleethiobaby3985
    @littleethiobaby3985 3 ปีที่แล้ว +4

    እድለኞች እኮ ነን እንዳንተ አይነት መምህር በማግኘታችን

  • @tedrosmoges966
    @tedrosmoges966 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚሐብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅ

  • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
    @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 3 ปีที่แล้ว +2

    የ እግዚአብሔር ስራ ድን ቅ ነው
    መምህራችን እና መ ስግ ና ለን
    እግዚአብሄር ፀ ጋ ውን ያ ብዛ ልህ::

  • @abelamansoccer4063
    @abelamansoccer4063 3 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ሮዳስ በጣም ነዉ የማመሰግነው ግን መፅሀፉን ከዬት ላገኘው እችላለሁ

  • @abelbehailu4493
    @abelbehailu4493 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ይስጥልን መምህርና

  • @mamymamymame5953
    @mamymamymame5953 3 ปีที่แล้ว +24

    እውነት ኢትዮጵያ እንዳተ አይነት ልጅ ካላት ታድላለች 🌹🌹❤😘

  • @yetebibanmsale2054
    @yetebibanmsale2054 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተርሮዳስ በጣም አከብርሀለሁ በጣም እወድሀለሁ እወቀት አጋርተህኛ ሀገሬን ብለወጥደስይለኛነበር ኑርልን?

  • @tigist19
    @tigist19 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏💙

  • @Dege-hk4ps
    @Dege-hk4ps 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @eliyasgirma8748
    @eliyasgirma8748 3 ปีที่แล้ว +2

    ክቡር መጋቢ ሚስጥር ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ የእውቀት አባታችን ሆይ እጅግ በጣም እናመሰግናለን። የእውቀት አምላክ ምንጭ እናት የሆነች ቅድስት እመብርሃን የብርሃን እናት የቅድስናችን መሰረት ከልጇ ጋር ይባርኩልን ይቀድሱልን። ቅዱሳኑ በሙሉ ከነወዳጅ ዘመድዎ ከክፉ ሁሉ ጠብቀው ለደጉ ዘመን ያብቁልን። አሜን አሜን አሜን። ነጮቹ እርሶ እንዳሉት ለኛ ይህ ዕውቀት እንደማይጠቅመን ይነግሩናል መልሰው ደሞ እነሱ ፊልም በማዘጋጀት ረብጣ ቢሊዮኖች ብሮችን ያገኙበታል። በተጨማሪም የሚያግዞት ከሆነ ክቡር መምህራችን እነዚህን 3 ፊልሞች ናቸው። ይመልከቷቸው። 1.The Chronicles of Narnia: The Lion, the Witch and the Wardrobe 2005
    2.The Chronicles of Narnia: Prince Caspian 2008
    3.The Chronicles of Narnia: The Voyage of the Dawn Treader 2010

  • @fantahuntube
    @fantahuntube 3 ปีที่แล้ว

    እውቀትክ ግሩም ነው በዛ ላይ ደሞ ማጣቀሻ የምታስቀርብበት መንገድ ደስ ይላል መምህር ፈጣሪ ረጅም እድሜን ያድልክ 🙏

  • @kahsayluel4146
    @kahsayluel4146 3 ปีที่แล้ว +1

    Kalhiwet yesemalen memherachen mestwal lebona yesten xega yabzalh memherachen amen

  • @littlestar4411
    @littlestar4411 2 ปีที่แล้ว +5

    Thanks for all that you give us Dr !!!
    Could you also do the "Annunaki" ?
    🙏

  • @bezawitlemma1745
    @bezawitlemma1745 3 ปีที่แล้ว +2

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!🙏🙏

  • @AbebaTekele-gk4zr
    @AbebaTekele-gk4zr 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን።።

  • @yuhanakasshun2835
    @yuhanakasshun2835 3 ปีที่แล้ว +10

    እውነት መምህር እነዚህን ፊልም ላይ ሳያቸው ዝም ብለው ነገር ነበረ የሚመስለኝ 😂😂😂

  • @dagdaniel1854
    @dagdaniel1854 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ እዴሜ እና ጤና ይስጥህ የአንተን ቻናል ስከታተል ይበልጥ የግዝን ቋንቋ መልመድ ፈልጊአለው በመጻሀፍ ቢታተም ታትሞ እደሆነም አላውቅም ወይም በቤትክርስቲያን ብቻ ነው የሚሠጠው ለመልመድ ፈልጊአለው።

  • @kdavid5505
    @kdavid5505 3 ปีที่แล้ว +6

    DR RODAS WOULD YOU MIND IF YOU MAKE A VIDEO ABOUT TIME MACHINE

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet161 3 ปีที่แล้ว +1

    Dr Betam enamesegnalen Selehulum neger Egziabher ymesgen

  • @tigistamare2881
    @tigistamare2881 3 ปีที่แล้ว +1

    God Bless you.

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጥልን

  • @tsehayalemu4384
    @tsehayalemu4384 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አችን የኛ ልዩ እንቁ
    እናመስግን አለን አምላክ ጥበብህን
    እንደ ሰለሞን ያጎናፅፍልን