ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም ወድሜ ፓራላይዝ ነው ለምስክርነት ያብቃኝ እኔም እስው አገር ነኝ ደጁን እድረግጥ ይርዳኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
ሰማእቱ ብዙ ፈውስ፣ ብዙ ተአምር፣ ብዙ ድህነት፣ ብዙ ምስክርነት፣ ብዙ ለአለም ማስተማሪያ የሚያደርጋቸው ሰዎችን ገና ይጠብቃል። እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ፀሎቴ ነው። አምናለሁ ፀሎቴ ይሳካል።
እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ ሰመዐቱ የውስጤን ታቃለህ!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ይሁን።
ዳግም ለደጅህ አብቃኝ የሰማእቱ አምላክ
አኔንም ለናንተ የደረሰ ለእኔም ይድረስለኝና ለደጁ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን
በጣም ደስ የሚል ኣንደበተ ርቱዕ ይህ ኣነጋገር ከእግዚኣብሄር ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርግስ ከስደት ስንመለስ ለጀጁ ያብቃን ወለተጭርቆስ ብላቹ በፀሎታቹ ኣስቡኝ ከነ ቤተሰቦቼ❤❤❤❤
እወነት መልክት ነው
ኣሜን(3)🙏❤❤❤ እግዛብሔር ይመስገን❤በጣም ደስስ የሚል ኣገላለፅ ነው ወድማችን❤❤❤ ሰማእቱ ቅዱስ ጌወርጌስ ኣባቴ እኔም ለዚች ቅድስት ስፍራህ ለደጅህ ኣብቃኝ ከስደት መልሰህ ለዚ ክብር ኣብቃኝ🙏🙏🙏❤❤❤❤በእመብርሃን ልማፀናቹ ምእመናን ወለተ ገሪማ ከነ ሙሉ ቤተሶቦቻ ብላቹ ኣስቡኝ 🙏❤❤❤❤
ሰማእቱ እባክህ አስበኝ ፍቃድ ይሁን፡፡
ዕለት ዕለት ታምራቱ እንደ ፀሐይ እያበራ የሚሄድ ሰማዕት#ቅዱስ_ጊዎርጊስ
አቤት አገላለፅ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤❤❤ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልቤን አንተ ታውቃለህ እንደፍቃድህ ይሁንልኝ ወላድተ አምላክ የጌታችን የመዳንታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ምልጃሽ አይለየኝ እናቴ አስታርቁኝ ከልጅሽ ሰላም ለሀገራችን ለምኚልን 😢😢😢😢
አቤቱ የሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለኔ ለስደተኛ ልጂህ ከሚያሰቃየኝ ክፉ መንፈስ አተ ገላግለኝ በስጋም ፈተና አለብኝ በሰይጣን ሴራ እየተፈተንሁ ነዉና አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አተ እርዳኝ😭😭💒💒💒 በረከታችሁ ይድረሰኝ አሜን❤
እኔም ብዙዎች ሲፈወሱ አይቻለው እግዚያብሄር ፈቅዶልኝ ብሄድ ደስይለኛል❤❤❤
እባካህ አምላኬ ለደጅህ አብቃኝ ታምሚለሁ😭😭😭😭😭😭😭 ደክሞኛል
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ለምስክርነትም አብቃኝ አባቴ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ሰማእቱ በረከቱ ይደርብን
ብስራት ድንግል ብላችሁ ለደጁ እንዲያበቃኝ ፀልዩልኝ አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢
ዱባይ ያላቹህ በጊዮርጊስ ይሁንባቹህ ፀበሉ ካላቹህ ስጡኝ ልምትነው በስደት በፆሎት አስቡኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ እማየ😢 ተሻለሽ ወይ እግዚአብሔር ይማርሽ
ወንድሜ ለአንተ የደረሰ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ለበደለኛ ልጆቹ ይድረስልን ለቤቱ ያብቃን
የልዳዉእ፡ቅዱስእ፡ጌወርጊስእ፡ለቦታአህ፡ያብቃኝእ፡አሜንንንእ
ቅዱስ ጊዮርግስ አባቴ እባክህን ለደጅህ አብቃኝ
Amen yabkan
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመሰግናለሁ ስለ ያደረክልኝ ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤
አቅም ለሌለው የሌለውስ ሰው 😢😢😢😢😢😢
በጣም.የሚገርምነዉ.የምርፅሀይ.ዘልዳ.ቅዱሠጊወርጊሥ.ለደጁያብቃን🙌🙌🙌🙏
ወለተማርያም ብለህ በጾለትህ አሥበኝ ወድሜ
እባካችሁ እልሻዳይ ዎች ፀበሉን እምነቱን ኣፈሩን ቅባቅዱሱን የደለጎ ኪዳንምህረትንም ጉዞ ባላችሁ ጊዜ ሁሉ ማንም ሳይጠይቃችሁ ውስዱ ቢርኣችሁ ኣስቀምጡ ቢያን ለመምጣት ላልቻለ ይሆናል ፈቃዱ ሆኖ ድንቅ ስራውን ይታይበታልና በርቱ ይርዳችሁ
አሜን አሜን ይሁን ይደረግል ለእናንተ የደረሰ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለኛም ይድረስልን ❤የኔ ናፍቆት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙌
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ ለምስክርነትም አብቃኝ አባቴ🙏🙏🙏🙇😢😢😢
Amen Amen Amen wendmachin kalwetin yasemalin enanim asibugn welt hana bilachihu bsematu sim
ሰማአቱ የቅዱስጊዮርጊስ ለደጅህአብቃን🙏🙏🙏🙏🙏
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በፀሎት አስቡን ፍቅርተማር ያም ነኝ
ብጽሎት አስቡኝ አናቴ አብቶች አህቴ ውኦዶች ፍቅርት ስላሴ ኤያላችኡ ኘ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❣️❣️
ቃል ሂወት ያሰማልን አባቴ ፍቀድ እና ቤተሰቦቼን ለደጅህ አብቃልኝ 😢😢😢😢😢😢
Hagerachenen selam yargelen endelebachen endened
ሳኡዲ ነኝ አመታትን አስቆጠረኩ ምን ባዶ ነኝ 😢😢😢 ሰማአታቱ አትርሳኝ
እግዚአብሔር ይመስገን. በረከታቹ ይደረን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ በምህረቱ ይድረስልን
😢😢ወላሂ. አዳሳ ጊወርጊስ. ያአጎቴልጂ😢መዳኒት. አብልተዋት. አዳሳ ጊወርጊስ😢ተፀብላ. ለ6ወር. ከዛ. በተቅማጥ. የተጠቀለለ ፀጉር የተሸፈነ. በትውከት. ያልተበታተነ እቁላል መሰል. ወጣላት😢አይምሮዋን ስታ ነበር. ያ ከወጣላት. ቧሀላ. ሁሉንም. አስቴወሰች. እስካሁን. የት ነበርኩ. ብላ. ጭቅላታም ትክክል ሆነ ጤናዋም ተመልሶ. አግብታ. ለወግ ማረግ. በቅታ. የወድልጂ እናት ሆነች. እኔም. ስለቴን አስገባሁ. 😢😢😢እናም. እኔም. ሙስሊም ብሆንም. ስትድን አይቻለሁ. እመሰክራለሁ. እኔም. ትዳር የሚገረግርብኝ የሚያስጠላኝ. ቤተሰቦቸጋር. ስገናኝ የሚያጋጨኝ በአላህ ፍቃድ እድኔለሁ ብየ አስባለሁ. እሻላህ. ሰበብ ይሁንልኝ❤❤❤❤❤
አምነሽ በትፀበይ ይበልጥ ከነነፍስሽ ትድኛለሽ💒💒💒😭😭
እንኳን ደረሰላት ቅዱስ ጊዮርጊስ አንችም እህት እምነትሽም እስልምና ቢሆንም እዝህ ቦታ ህጅ ለእምነትሽም ለነብስሽም ለስጋሽም የሚሆን ታገኛለሽ
የተደረገለት የተፈታ ከስቃይ የተገላገለ የስማእቱን ተራኢነት የመዳህኒኣለም ቸርነት የእናቱን ኣማልጅነት እደዚህ በስሜት በወኔ ይመስክራል እንኳን ማራችሁ ወንድማችን ደጋግመህ እንዳልከው ለቦታው ለስፍራው ያድርስን ፀልዪልን ያብቃችሁ በሉን እንደጎጏን ኣንቅር ገብረ እግዚአብሔር ብላችሁ ኣስቡኝ ኣባካችሁ ወንድሜ ምስክርነት ብቻ ሳይሆን ልብ የሚነካ ስብከት ጭምር ነው ቃለህይወትን ያስማልን ድንቅ ነው የኣምላክ ስራ
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
የቤርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደአነተ ለደጁ ያብቃን ምስክርነትህ በጣም ነው ደስ የሚለው አንተን የጎበኘ እኛንም ይጎብኘን።
ሰማእቱ እኛንም ለደጅህ አብቃን
የሰማዕቱ አምላክ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ቃል ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን ፡ ወንድሜ ደግመክ ፡ አቅረብልን ፡ ወንድማችንን ❤🙏
ለዚ የተባረከ ቦታ ለመርገጥ ያንተ ፍቃድ ይሁን ብዙ ነገር ኣለ የምስጨንቀኝ እና ቅድስ ጊዎርግስ እንየንም ኣሰበኝ
የልዳው ፀሐይ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለዛች ደጅህ አብቃኝ
ሰማአቱ እዱስ ጎርጊስ ለቦታው ያብቃን
ለድጅ አብካንኝዕ ስማቱ ክድስት ጎርጊስ አብቴ ❤️w❤️❤️ቃል ሄይዎት የስማልን ❤❤❤❤
ሰማአቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለቦታው ያብቃን
ቅዱስ ጊዮርጊስ የደጀክ አብቃን በሁ እ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ረ ይድረሰን ለኛም😢😢😢
ተባረክ አባቴ ጥኡም አገላለጽ ነው
አሜን አሜን አሜን ሰመአቱ ለደጅህ አብቃን !!!!
AMEN AMEN AMEN meratu lahulachen yehun bawent ladaju yabekan batsalotachu asebug samatu adarahen ladejeh abekag Walt mareym belachu asebug.
አቤት መታደላችሁ እግዚአብሔር ይወዳችኳል 😢😢😢😢እመብረሀን ክናንይተ ጋር ናት ታድላችሁ
Amelake gioregese yefekedelene Le degu yabekane🙏🙏🙏
,ለደጅህ አብቃኝ ጌታ ሆይ
አሜን አሜን አሜን
ለደጅህ ኣብቃኝ የልዳ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ
አሜን
በእውነት በመጨረሻው ዘመን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከዱሮው የበለጠ ድንቅ ስራው ገኖ ይታያል ተብሏል እግዚአብሔር ይመስገን በቅዱሳኑ ላይ አድሮ የሚያደርገው ድንቅ ስራ የሚደንቅ ነው።።
እግዚአብሔር ይመስገን ❤አምላከ ቅድስ ጊዮርጊስ ማረን። አሜን
የሜገርም ምሰክርነት ነው ተገሰጡ ነው ለኛ የመንፈሰ ቅዶሥ መልክት ነው
ቅዱሰ ጊወርጊሰ ለደጅህ አብቃኝ
ፋንታሁን ወንድሜ ደከመኝ ሰለቸኝ የማይል አገልጋይ ነው እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልህ
አሳሪ ነው ?
@@ሰላም-ቸ1ጠ አዎ
Selam wedmeYethagernew⛪⛪⛪⛪🌹🇪🇹🌹🙏
Wedimachin bewunet kal hiwet yasemalin rejim edimena twnawun tegawun abzto yistlin Amen Amen Amen ❤❤❤❤
ሓያሉ ሰማእት ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
እግዚአብሔር ቀናሁ ቀናሁ እናንት ሰትመስክሩ ቀናሁ አይ ስደት 😢😢😢😢😢
Egziabiher amlakey kem fqadka ykun bahgeyn tmniteyn gn betkan xebelka bamaladnet qudus jewergs ykun beleni
አሜን ይክበር ይመስገን የጊዮርጊስ አምላክ ያሰብን❤❤❤
አባቴ ናፋቆቴ ደግሜ እንዳይህ አንተ እርዳኝ
አሜንንንንንንንንንንና
ቅድሰ ጊየርጌሰ አባቴ ከሰደት መልሰሕ ለፀበልሕ አብቃኚ የኔ እባት😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ወደማቺን
😢ቅዱስ ጊወርጊስ አንተ ጠብቀን
እግዚአብሔር እያለቀሰኩ ነው የሰማሁት😢😢😢😢😢 በረከታችሁ አይለየን
Amen amen amen ❤❤❤
Alllllllll 👏🙏
አረ ወንድሜ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ስልኩን አንሱ, መልስ ሰጠን 😢, ልምን ስልክ ቁጡር አስቅምጣቹት ካለ አንሳች ስልኩን 😢እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን ❤️
Egziabher amlake aderhan yne getaa echin botaa saldris atwesdegn yne amlak getaye eysus kirstos hoy
Yene wid abat dejihn lemesam abkan
ወዳጂና አሳዳጊየ አባቴ ሰማይቱ እኔስ ናፍቄዋ ልጅህ ትምረኝ ይሆን እኔ ቆሻሻ ነኝ እዴት ታረገኝ ይሆን ሰበኝ ከደጂህ ጥራኝ
አሜን አሜን አሜን ላአንተ እደረስልህ ለሕዝብ ክርስቴያኑ ይደረስልን!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kale hiwet yasemah wendme.anten yesem legnam fetno yidreslin
አሜንአሜንአሜን.ወንድማችን.በርከታችሑ.ይደርብን
ቅዱስ ጊውርጊስ እኔንም አስበኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር ተመስገን ተመስገን ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless🙏
Bienvenue mes tguatanches zmaries mlaecte yessemalnne mes parents 🤲 et Amen Amen Amen
Amen amen amen
Ere meche new mihedewu abate xiragni ene eko chekoliku lemehed😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመሰገን
Betam Des yla kalehiwet yasemaln
Egziabher yimesgen yesemaetu kidus Giorgio's Amlak enenim ledejih lemisikrnetih abkagni semaetu betesebochenim tebkiligni hetiyaten yiker belegni ende chernetik enji ende bedele ayihun Maren yiker Belen amaliden hegerachin selam adregilin besidet yalenewun hulachin tebiken beselam lehegerachin abkan ledejih abkan
Amien Amien Amien
ሰማእቱ ኧረ ጥራኝ
❤❤❤
Ere kidus giorgis abate wede hatiategnawa fetneh na.
ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም ወድሜ ፓራላይዝ ነው ለምስክርነት ያብቃኝ እኔም እስው አገር ነኝ ደጁን እድረግጥ ይርዳኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
ሰማእቱ ብዙ ፈውስ፣ ብዙ ተአምር፣ ብዙ ድህነት፣ ብዙ ምስክርነት፣ ብዙ ለአለም ማስተማሪያ የሚያደርጋቸው ሰዎችን ገና ይጠብቃል። እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ፀሎቴ ነው። አምናለሁ ፀሎቴ ይሳካል።
እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ ሰመዐቱ የውስጤን ታቃለህ!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ይሁን።
ዳግም ለደጅህ አብቃኝ የሰማእቱ አምላክ
አኔንም ለናንተ የደረሰ ለእኔም ይድረስለኝና ለደጁ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን
በጣም ደስ የሚል ኣንደበተ ርቱዕ ይህ ኣነጋገር ከእግዚኣብሄር ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርግስ ከስደት ስንመለስ ለጀጁ ያብቃን ወለተጭርቆስ ብላቹ በፀሎታቹ ኣስቡኝ ከነ ቤተሰቦቼ❤❤❤❤
እወነት መልክት ነው
ኣሜን(3)🙏❤❤❤ እግዛብሔር ይመስገን❤በጣም ደስስ የሚል ኣገላለፅ ነው ወድማችን❤❤❤ ሰማእቱ ቅዱስ ጌወርጌስ ኣባቴ እኔም ለዚች ቅድስት ስፍራህ ለደጅህ ኣብቃኝ ከስደት መልሰህ ለዚ ክብር ኣብቃኝ🙏🙏🙏❤❤❤❤በእመብርሃን ልማፀናቹ ምእመናን ወለተ ገሪማ ከነ ሙሉ ቤተሶቦቻ ብላቹ ኣስቡኝ 🙏❤❤❤❤
ሰማእቱ እባክህ አስበኝ ፍቃድ ይሁን፡፡
ዕለት ዕለት ታምራቱ እንደ ፀሐይ እያበራ የሚሄድ ሰማዕት
#ቅዱስ_ጊዎርጊስ
አቤት አገላለፅ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤❤❤ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልቤን አንተ ታውቃለህ እንደፍቃድህ ይሁንልኝ ወላድተ አምላክ የጌታችን የመዳንታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ምልጃሽ አይለየኝ እናቴ አስታርቁኝ ከልጅሽ ሰላም ለሀገራችን ለምኚልን 😢😢😢😢
አቤቱ የሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለኔ ለስደተኛ ልጂህ ከሚያሰቃየኝ ክፉ መንፈስ አተ ገላግለኝ በስጋም ፈተና አለብኝ በሰይጣን ሴራ እየተፈተንሁ ነዉና አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አተ እርዳኝ😭😭💒💒💒 በረከታችሁ ይድረሰኝ አሜን❤
እኔም ብዙዎች ሲፈወሱ አይቻለው እግዚያብሄር ፈቅዶልኝ ብሄድ ደስይለኛል❤❤❤
እባካህ አምላኬ ለደጅህ አብቃኝ ታምሚለሁ😭😭😭😭😭😭😭 ደክሞኛል
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ለምስክርነትም አብቃኝ አባቴ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ሰማእቱ በረከቱ ይደርብን
ብስራት ድንግል ብላችሁ ለደጁ እንዲያበቃኝ ፀልዩልኝ አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢
ዱባይ ያላቹህ በጊዮርጊስ ይሁንባቹህ ፀበሉ ካላቹህ ስጡኝ ልምትነው በስደት በፆሎት አስቡኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ እማየ😢 ተሻለሽ ወይ እግዚአብሔር ይማርሽ
ወንድሜ ለአንተ የደረሰ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ለበደለኛ ልጆቹ ይድረስልን ለቤቱ ያብቃን
የልዳዉእ፡ቅዱስእ፡ጌወርጊስእ፡ለቦታአህ፡ያብቃኝእ፡አሜንንንእ
ቅዱስ ጊዮርግስ አባቴ እባክህን ለደጅህ አብቃኝ
Amen yabkan
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመሰግናለሁ ስለ ያደረክልኝ ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤
አቅም ለሌለው የሌለውስ ሰው 😢😢😢😢😢😢
በጣም.የሚገርምነዉ.የምርፅሀይ.ዘልዳ.ቅዱሠጊወርጊሥ.ለደጁያብቃን🙌🙌🙌🙏
ወለተማርያም ብለህ በጾለትህ አሥበኝ ወድሜ
እባካችሁ እልሻዳይ ዎች ፀበሉን እምነቱን ኣፈሩን ቅባቅዱሱን የደለጎ ኪዳንምህረትንም ጉዞ ባላችሁ ጊዜ ሁሉ ማንም ሳይጠይቃችሁ ውስዱ ቢርኣችሁ ኣስቀምጡ ቢያን ለመምጣት ላልቻለ ይሆናል ፈቃዱ ሆኖ ድንቅ ስራውን ይታይበታልና በርቱ ይርዳችሁ
አሜን አሜን ይሁን ይደረግል ለእናንተ የደረሰ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለኛም ይድረስልን ❤የኔ ናፍቆት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙌
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ ለምስክርነትም አብቃኝ አባቴ🙏🙏🙏🙇😢😢😢
Amen Amen Amen wendmachin kalwetin yasemalin enanim asibugn welt hana bilachihu bsematu sim
ሰማአቱ የቅዱስጊዮርጊስ ለደጅህአብቃን🙏🙏🙏🙏🙏
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በፀሎት አስቡን ፍቅርተማር ያም ነኝ
ብጽሎት አስቡኝ አናቴ አብቶች አህቴ ውኦዶች ፍቅርት ስላሴ ኤያላችኡ ኘ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❣️❣️
ቃል ሂወት ያሰማልን አባቴ ፍቀድ እና ቤተሰቦቼን ለደጅህ አብቃልኝ 😢😢😢😢😢😢
Hagerachenen selam yargelen endelebachen endened
ሳኡዲ ነኝ አመታትን አስቆጠረኩ ምን ባዶ ነኝ 😢😢😢 ሰማአታቱ አትርሳኝ
እግዚአብሔር ይመስገን. በረከታቹ ይደረን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ በምህረቱ ይድረስልን
😢😢ወላሂ. አዳሳ ጊወርጊስ. ያአጎቴልጂ😢መዳኒት. አብልተዋት. አዳሳ ጊወርጊስ😢ተፀብላ. ለ6ወር. ከዛ. በተቅማጥ. የተጠቀለለ ፀጉር የተሸፈነ. በትውከት. ያልተበታተነ እቁላል መሰል. ወጣላት😢አይምሮዋን ስታ ነበር. ያ ከወጣላት. ቧሀላ. ሁሉንም. አስቴወሰች. እስካሁን. የት ነበርኩ. ብላ. ጭቅላታም ትክክል ሆነ ጤናዋም ተመልሶ. አግብታ. ለወግ ማረግ. በቅታ. የወድልጂ እናት ሆነች. እኔም. ስለቴን አስገባሁ. 😢😢😢እናም. እኔም. ሙስሊም ብሆንም. ስትድን አይቻለሁ. እመሰክራለሁ. እኔም. ትዳር የሚገረግርብኝ የሚያስጠላኝ. ቤተሰቦቸጋር. ስገናኝ የሚያጋጨኝ በአላህ ፍቃድ እድኔለሁ ብየ አስባለሁ. እሻላህ. ሰበብ ይሁንልኝ❤❤❤❤❤
አምነሽ በትፀበይ ይበልጥ ከነነፍስሽ ትድኛለሽ💒💒💒😭😭
እንኳን ደረሰላት ቅዱስ ጊዮርጊስ አንችም እህት እምነትሽም እስልምና ቢሆንም እዝህ ቦታ ህጅ ለእምነትሽም ለነብስሽም ለስጋሽም የሚሆን ታገኛለሽ
የተደረገለት የተፈታ ከስቃይ የተገላገለ የስማእቱን ተራኢነት የመዳህኒኣለም ቸርነት የእናቱን ኣማልጅነት እደዚህ በስሜት በወኔ ይመስክራል እንኳን ማራችሁ ወንድማችን ደጋግመህ እንዳልከው ለቦታው ለስፍራው ያድርስን ፀልዪልን ያብቃችሁ በሉን እንደጎጏን ኣንቅር ገብረ እግዚአብሔር ብላችሁ ኣስቡኝ ኣባካችሁ ወንድሜ ምስክርነት ብቻ ሳይሆን ልብ የሚነካ ስብከት ጭምር ነው ቃለህይወትን ያስማልን ድንቅ ነው የኣምላክ ስራ
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
የቤርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደአነተ ለደጁ ያብቃን ምስክርነትህ በጣም ነው ደስ የሚለው አንተን የጎበኘ እኛንም ይጎብኘን።
ሰማእቱ እኛንም ለደጅህ አብቃን
የሰማዕቱ አምላክ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ቃል ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን ፡ ወንድሜ ደግመክ ፡ አቅረብልን ፡ ወንድማችንን ❤🙏
ለዚ የተባረከ ቦታ ለመርገጥ ያንተ ፍቃድ ይሁን ብዙ ነገር ኣለ የምስጨንቀኝ እና ቅድስ ጊዎርግስ እንየንም ኣሰበኝ
የልዳው ፀሐይ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለዛች ደጅህ አብቃኝ
ሰማአቱ እዱስ ጎርጊስ ለቦታው ያብቃን
ለድጅ አብካንኝዕ ስማቱ ክድስት ጎርጊስ አብቴ ❤️w❤️❤️ቃል ሄይዎት የስማልን ❤❤❤❤
ሰማአቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለቦታው ያብቃን
ቅዱስ ጊዮርጊስ የደጀክ አብቃን በሁ እ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ረ ይድረሰን ለኛም😢😢😢
ተባረክ አባቴ ጥኡም አገላለጽ ነው
አሜን አሜን አሜን ሰመአቱ ለደጅህ አብቃን !!!!
AMEN AMEN AMEN meratu lahulachen yehun bawent ladaju yabekan batsalotachu asebug samatu adarahen ladejeh abekag Walt mareym belachu asebug.
አቤት መታደላችሁ እግዚአብሔር ይወዳችኳል 😢😢😢😢እመብረሀን ክናንይተ ጋር ናት ታድላችሁ
Amelake gioregese yefekedelene Le degu yabekane🙏🙏🙏
,ለደጅህ አብቃኝ ጌታ ሆይ
አሜን አሜን አሜን
ለደጅህ ኣብቃኝ የልዳ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ
አሜን
በእውነት በመጨረሻው ዘመን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከዱሮው የበለጠ ድንቅ ስራው ገኖ ይታያል ተብሏል እግዚአብሔር ይመስገን በቅዱሳኑ ላይ አድሮ የሚያደርገው ድንቅ ስራ የሚደንቅ ነው።።
እግዚአብሔር ይመስገን ❤አምላከ ቅድስ ጊዮርጊስ ማረን። አሜን
የሜገርም ምሰክርነት ነው ተገሰጡ ነው ለኛ የመንፈሰ ቅዶሥ መልክት ነው
ቅዱሰ ጊወርጊሰ ለደጅህ አብቃኝ
ፋንታሁን ወንድሜ ደከመኝ ሰለቸኝ የማይል አገልጋይ ነው እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልህ
አሳሪ ነው ?
@@ሰላም-ቸ1ጠ አዎ
Selam wedme
Yethagernew⛪⛪⛪⛪🌹🇪🇹🌹🙏