The historical impact of Aba Jifar history is paramount of ethiopian history. What makes me wondering is the explanation of the guide. He is monumental so pure so simple, very excellent respect full explanation of mentioning of the king. What the ability of wonderful orator.
Tiyakeh lik new tebarek endezih yegodelewun.. algahun degmo be kifil hulet yasayunal betemenist endale siamawki new ahun yegobegnenew eko muziyem new betemengistu gena new. be kuma techew degmo tiritir aygbah ye betemengistu meskotoch misikir nachew
በታሪክ ብቻ የማዉቃቸዉን የቅም አያቴን ታሪክ በጥንቃቄ በተጠበቀ በዚህ መልኩ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ብዙ የማላዉቃቸዉን ነገሮች ነዉ የተረዳሁት።በጣም እናመሰግናለን ኢቢኤሶች።በዚህ አጋጣሚ ከቤተሰብ እንደተረዳሁት አፄ ኀይለስላሴን እና አባ ጅፋርን የሚያስተሳስራቸዉ ንግስና ብቻ ሳይሆን ጋብቻም ጭምር እንደሆነ ነዉ።
ይህንን የመስለ ብታሪክ ትምህርትሊቅ የሆነ ስው እንፈልጋለን አይ አገላለፅ ተባረክ ከተማሩ አይቀር እንደዚህ ነው
የቤተመንግሥቱ አስጎብኝ እጅግ በጣም
በሙሉ እዉቀትና አክብሮት ታሪኩን
ሰለአሳወቅኸን በጣም ያኮራል ሙዚየሙ
ግን ብዙ ሥራ ይጠይቃል ኢትዮጵያውያኖች
በመተባበር ማሳመርና ቅርሳችን መጠበቅ
አለብን ብየ አምናለሁ በህይወቴ ጅማን
አንድ ጊዜ አይቻታለሁ በተለይ አጋሮን
ማየቴና ከአለም ለመጀመሪያ ጊዜ ቡናችን
የተወለደበትን ጅማን ሳስባት ኢትዮጵያዊነቴ
እጅግ ያኮራኛል በርቱ ወንድሞቼ
አሁን ደግሞ አስተዋይና አዋቂዉን
መሪያችን ዶ/ር አብይ አህመድን
በስጦታ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ከጅማ
በረከት አግኝተናል
Jimma የፍቅር ከተማ ሀገሬ በጣም የምወዳት ሀገሬ።
ጂማ የ ምርጦች ሃገር
ጅማዬ ከነ ችግርሽ እኮ ነው የምወድሽ እንኳን ያንቺ ሆንኩ የኔ በትሆኚ ኖሮ እቀናብሽ ነበር🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪!!
Me too.
ጅማ የፍቅር አገር❤
ይቺማ ጅማ❤🌳6:22 ከሁሉም የሚገርመው ነገር ንጉስ አባጂፋር በዛ በባሪያነት ዘመን ንግስና ኖሮዋቸው አንድም የሞት ፍርድ ፈርደው አያቁም አለ።በጣም የሚገርሙ ናቸው አቦ ዘራቸው ይስፋ አሁንም ጀግና ንጉስ ፈጥረዋል abchu👑ፈተና ቢያልፍም የሁልጊዜ ጀግናዬ ነው🇪🇹💪
🙏GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR BELOVED ETHIOPIAN HISTORY 🙏❤
Jima yene wub ager Lene titeyalesh ye Jima lij bemehone enjig destegna negn I love Jima imiss jimaa💗💗💗
It is very nice presentation. We Ethiopian are rich in history. Hope good museum to be built.
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው። ቦታው በጣም የተጣበበነው እንጂ ብዙ ቅርሶችን ይዜል። ቅርሶቹ restorations ያስፈልጋቸዋል።
የጀግናው መሪያችን ሀገር ጅማ
እኔ ሸገር ተወልጄነው ያደኩት ግን አባቴ አባጎጃም አባዋጂ አባጅፋር ነው ስሙ ግን አባቴን ያጣሁት የትንሽ ሆኜነው ምኑንም አላቅም ከፎቶ ውጪ ግን ያባቴ ዘመዶች ጅማ ናቸው ይጠይቁናል ብዙም ግዜ ሄጃለሁ, ያባቴ የኔም አገሬ ነች ጅማ የወንድሞቼ የህቶቼ አገር ጅማዎች በዚ አጋጣሚ እወዳችሇለሁ የቋንቋ ግን ችግር አለብኝ ያባቴ ዘመዶች በኦሮምኛ ስለሚያወሩ አላቅም ይቅርታ ይደረግልኝ መላ ያባቴ ወገኖች የጅማ አገር በሙሉ ሠላማቹ ይብዛ እወዳችሇለው
Jimmiye Nafkote❤😘
The historical impact of Aba Jifar history is paramount of ethiopian history. What makes me wondering is the explanation of the guide. He is monumental so pure so simple, very excellent respect full explanation of mentioning of the king. What the ability of wonderful orator.
እሚገርም ታሪክ ነው ጂማ አባ ጂፋር ማሻ አላህ 🌹
ደረጃውን የጠበቀ ሙዚየም ቢሰራ ጥሩ ነው ....
ጂምዬ አገሬ😍💚💛💗💪 ወንድም ተሳስተካል የቡና መገኛም መፍለቂያ አገር ከፋ ናት ታሪክ አታሳስት ።
It's beautiful my Ethiopia 💚💛❤️
አስጎብኚው ልጅ ምርጥ ነው ።
በጣም!! እንዲህ አይነት ሰዉ በአሁን ጊዜ ብዙም አይገኝም የጅማን ታሪክ በደንብ ጠንቅቆ ያዉቃል
በጣም ብቃቱ ልዩነው
አያቴ አባጅፋር አላህ ይራማቸው
Jimmaa biyyaa jalaa biyya tokuma
Oh My God Abbaa Jiffaar was really tall King .
አንተ ጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስትታጠብ ሌላኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ እና ይህንን ሙሉ ፀጋ ላጎናፀፈህ ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባዋል አልሃምዱሊላህ በል
#አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድ የሀገሬ ልጆች እህት ወንድሞቼ አይታቹ እንዳታልፉ #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Jimmaዬ ❤
wwwwwwww la majemar geze set hedu jimmaa Abba Jiffar😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋
ቤቱ ግን አይመጥነውም ወደተሻለ ዘመናዊ ቤት ለውጡት ቅርሱ እጅግ በጣም ገራሚ ነው
Jimma yee selama hagara
السلام عليكم ورحمت الله وبركاة
ሰሉ አለ 🌹 ነብይና ሙሀመድ 🌹 ሰለላሁ አለይሂ 🌹 ወሰለም 🌹 ምርጥ ነብይ ምርጥ አስተማሪ 🌹 ምርጥ መሪ 🌹 ለኛ ራኢይ የሆኑ ነብያችን ናቸው 🌹 ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ግቡ አሪፍ ትምህርት ታገኛላችሁ 🌹ጊዜአችንን ባሉባሌ አናባክን
وَإِذْ قُلْنَا لِلْمَلَائِكَةِ اسْجُدُوا لِآدَمَ فَسَجَدُوا إِلَّا إِبْلِيسَ أَبَىٰ وَاسْتَكْبَرَ وَكَانَ مِنَ الْكَافِرِينَ
ለመላእክትም «ለአደም ስገዱ» ባልን ጊዜ (አስታውስ) ፡፡ ሁሉም ወዲያውኑ ሰገዱ፤ ኢብሊስ (ዲያብሎስ) ብቻ ሲቀር እምቢ አለ፤ ኮራም ከከሓዲዎቹም ኾነ፡፡
Oromiyaa jituu dechee magariituu jimmaa biyyaa jalaala bagaa kenyaa tatee ❤ Jimmaan Waan baayyee qabdii
ዋዉዉዉዉዉ ጂማ አባ ጂፉር እንኳንም ያንቺ ሆንኩ በኢትዮጲያዊነቴ አልደራደርም ግን ተውልዴ ጂማ ስለሆነ ሳላደንቃት አላልፍም ልዩ ናት ትለያለች ጃኩዚ ድሮም አለ እንዴ ቆይ እኔ ኮ የኔ ዘመን መስሎኝ ነበር
Aba Jafar swen endebarey seshet yenbere sew new men tarek alew
Interesting!!!!!! He was not a pagan????
በመካ የሚገኘውን የአባጅፋር ወቅፍ ቤት አስመልክቶ " ትንሹ ቤታቸው ፈርሶ አሁን ያለው ትልቁ ተሰጠ " የሚለው ዜና ትክክል አይደለም ። ሙሀመድ አባቦር የንጉስ አባጅፋር የልጅ ልጅ እና በአሁን ጊዜ መካ በሚገኘው ወቅፍ ቤታቸው የሚኖር ።
jimma
💚💛❤️
ለምን አልጋውና ገንዳው የልጅነታቸው ሆነ ? በንግሥናቸው ጊዜ የሚተኙበት አልጋ ለምን አይታይም? የንጉሡ ሳይኖር የእንግዳ መቀበያ አልጋ መኖሩ ምንም አልገባኝም። እኔ በምንሊክ ቤተመንግሥት ሰጎበኝ የንጉሥ አልጋ እና አልባሳት ወዘተ ነው ያየሁት። የንጉሥ አባ ጅፋር የወርቅ አዘቦ ያለበት ልብሳቸውም ቁመቱ ከአሰጎብኝው አጠገብ ሆኖ ሲታይ እንደቁምሳጥኑ ረጅም አይመሰለኝም የኔ እይታ ነው። በንጉሡ ጊዜ የነበረው የእንጨት ሥራ ሰልጣኔ የሚደነቅ ነው። 👑💚💛❤🙏
Tiyakeh lik new tebarek endezih yegodelewun.. algahun degmo be kifil hulet yasayunal betemenist endale siamawki new ahun yegobegnenew eko muziyem new betemengistu gena new. be kuma techew degmo tiritir aygbah ye betemengistu meskotoch misikir nachew
@@halimahtube644 አመሰግናለሁ እህቴ 🙏እኔም ለመጎብኘኘት ፍላጎት አለኝ። እግዚአብሔር የፈቀደው ቀን እጎበኛለሁ ። ለነገሥታት ትልቅ ክብር አለኝ። ካድሬ ምናምን አልወድም ። ታሪክ ሲገለባበጥ ሰለማይ በመቆጨት ነው በክፋት አደለም
👑💚💛❤🙏
Isu beta mangist wust ale
Hayate aluw 140 hamtachaw naw ye father ent malet naw
hulm neger yakaluw ye Abba Jiffar tarek ba akale sila ayuw
አባ ጅፋር ኦሮሞ አልነበረም የገዳ ስርአት ያሰቀመ አባ ጅፋር ነው።
Mindonaw dimstu mulu be mulu ayisemam
Millki 🐜 millki 🐜 millki 🐜 millki 🐜millki 🐜millki 🐜millki 🐜mil🐜🐜
🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐
አባ ጅፋር ለምን ነበር ጋላን ሲሸጥ የነበረው
ምን ማለት ነው????????
ያሚሽል
@@mhobobmhobob5421 ማለት????
@@mhobobmhobob5421 ማለት???
🐕🐕🐜🐜🤐