ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውዱዋ ሀገሬ ገና ታድግያሌሽ በአላህ ፊቃድ እንሸአላህ
ጂማ እዉነትም የፍቅር ሀገር ናት እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ ግን ጂማ ነዉ ያደኩት ለወደፊትም መኖር ምፈልገዉ ጂማ ነዉ
🥰
Esagenet ajep temare nebersh
@@kedijaissa1727 ሕብረት ትምህርት ቤት ነዉ የተማርኩት
@@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ በርግጠነት የማውቅሽ መስለኝ መልከሽ ሁሉ አዲስ አልሆነብኝም
Oromia ye fikir kilil nw. Zare sayihon tinantim.
የሚገርም ደስ የሚል ታሪክ ነው
ፔሌ ከእነ ቤተሰብህ በጣም ነው የምወድህ ይህንን ኮመንት አጋጣሚ ካየኸው ወንድምህን ለጢፍን በጣም ሰላም በልልኝ
Jimmaye yene web ketema miss you yejimma lij bemehone des yelegnal❤❤❤🇪🇹🇪🇹
ውይ ጅማ በትዝታ ወደ ኋላ ተመለስኩ የአባጅፋርን ወንበሮች ፊንላንድ ድረስ ይዤ መጥቻለሁ 🤩
Jima my country love you 😍 ❤️ 😘 💕 jimtiiii
Masha Allah Hagere hulem wodishalaw
አላህ ካለ የጅማልጅነው እንጋባ እያለኝ ነውእኔ ከወሎ እሱ ከጅማ ሀገሩን ሳይ ወደድኩት
እውነተኛ አፍቃሪ ከሆነ ፍቅር ቦታ አይገድብም ጂማ የፍቅር ከተማ ናት 100% እኔም የጂማ ልጅ ነኝ
@@እማየኔሊዩyoutube እሽ ማሬ እግድህ አላህ ያውቃል በተለያየ ሀገር በስደት ነው እምንኖረው በቅርቡ እንግባ እያለ ነው ከተዋወቅን 2 አመት አልፎናል
አትቸኩይ በደምብ አጣሪው ስደት ላይ እያለሽ ምንም ነገር እንዳታደርጊለት እንዳትላኪለት ሄደሽ ያለበትን ሁኔታ ሳታጣሪ ኒካም እንዳታስሪ አደራሽን የፍቅር ከተማ ናት ብትባልም ከሰው ሰው ነቀርሳ (እንክርዳድ) ስለማይጠፋ ብዙ አጭበርባሪዎች አሉ ሚስቱን አቅፎ እየተኛ አንቺን እዚህ ሞትኩልሽ ተፈለጥኩልሽ ይልሻል በፍፁም እንዳታምኝ ራስሽን ጠብቂ አላህ ይጠብቅሽ እህቴዋ ❤❤❤
@@እማየኔሊዩyoutube አሚን የኔ ልዩልክ ነሽ ሰው አይታመንም ያው እሱም ስደት ላይ ነው ያለው. ብር ጠይቆኝም አያውቅም በአካል አግኝተሽኝ አይተሽኝ ነው እሚለው እግድህ አላህ ያውቃል ማሬ በፍቅር የተጎዳሁ ስለሆንኩኝ ሁሉም ወንድ ያው ይመስለኛል የኔ ልዩ በጣም አመሰግናለሁ እወድሻለሁ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ
@@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ አላሆ ከይሩን ይምረጥልሽለዱአሽ አሚን አሚን ወኢያኪ
Yarbi galta ke kan biyako jima naf gote alhamdulila 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
Jimmawoch yet nachu 😉😀😘
በጣም ይገርማል ተመልካች ጅምዎች የት ናችሁ
Alen alen
insha'aalah hindhufnaa ,Abakoo yo Rabin ,jeedhee
ኧይ አለመተዋወቅ ያላወቁን ስንት ነገር እንደሚሉን የምር ለካ እኛ እራሱ ስላሉንና ስለነበሩን መልካም ነገሮች ምንም እውቀት የለንም እኔ ግን ተመኘሁ በመላው የሀገራችን ክልሎች ያሉንን መልካም አስተዳደሮችና ቅርሶቻችን በአረብኛ ለሁሉም አረቦች ቢደርስና ቢያውቁን ምን አይነት ሀገር እንዳለችንና እንደነበረችን ቢገነዘቡ ብዬ ተመኘሁ ኢንሻአላህ ወደፊት ተስፋ አለኝ ያውቁናል የናቁንም ያህል ያከብሩናል ውዷ ሀገሬ በአራቱም አቅጣጫሽ ሰላምሽ ይብዛ ውድ ልጆችሽንም በየአለንበት አላህ ይጠብቀን ከስደትም ይመልሰን
Uuuuffff jimma ko miss you 😢😢😢😢
ጅማ ❤❤❤❤ i love my country
😍😍😍🥰🥰yetewlid hageree jimmayee betaaam nafkeshignal Allah kale emalesbishalew😔😢
Jimmiye miss you❤👌
Wow dasss seli behelchn wubtachin🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጂማ የሠለጠነ ህዝብ
እባክሽ የ ባለሞያውን ስልክ ብትሰጪኝ
Jimmaayeeeeeeeeee biyya jalallaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዋው ጅማኮ
አያቴ የጅማአባ ጅፋር በመሆናችው ስሜቱ ደስ ይለኛል ዘሩ ቢርቅም ያዩ የሚባለው የቡናተከል ከአለሙት ያዩ የሚባለውን ሀገር በቴለቨን አቅርቡ ልየው የዘሬ የአያቴን ሀገር አቅርቡ በቴሌቪዥን
Aberen enayi kkk
Jimmity ❤💚
ሁሰኖ አብሮ አደጌ ሁስንዬ እንዴት ነህ
ጅማ አባጅፍር አሽማ
😍😍
Uuuu ye aba jima midir
😳🤔
Ch
ገና ትበለፁግያሌሽ
ውዱዋ ሀገሬ ገና ታድግያሌሽ በአላህ ፊቃድ እንሸአላህ
ጂማ እዉነትም የፍቅር ሀገር ናት እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ ግን ጂማ ነዉ ያደኩት ለወደፊትም መኖር ምፈልገዉ ጂማ ነዉ
🥰
Esagenet ajep temare nebersh
@@kedijaissa1727 ሕብረት ትምህርት ቤት ነዉ የተማርኩት
@@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ በርግጠነት የማውቅሽ መስለኝ መልከሽ ሁሉ አዲስ አልሆነብኝም
Oromia ye fikir kilil nw. Zare sayihon tinantim.
የሚገርም ደስ የሚል ታሪክ ነው
ፔሌ ከእነ ቤተሰብህ በጣም ነው የምወድህ ይህንን ኮመንት አጋጣሚ ካየኸው ወንድምህን ለጢፍን በጣም ሰላም በልልኝ
Jimmaye yene web ketema miss you yejimma lij bemehone des yelegnal❤❤❤🇪🇹🇪🇹
ውይ ጅማ በትዝታ ወደ ኋላ ተመለስኩ የአባጅፋርን ወንበሮች ፊንላንድ ድረስ ይዤ መጥቻለሁ 🤩
Jima my country love you 😍 ❤️ 😘 💕 jimtiiii
Masha Allah
Hagere hulem wodishalaw
አላህ ካለ የጅማልጅነው እንጋባ እያለኝ ነው
እኔ ከወሎ እሱ ከጅማ ሀገሩን ሳይ ወደድኩት
እውነተኛ አፍቃሪ ከሆነ ፍቅር ቦታ አይገድብም
ጂማ የፍቅር ከተማ ናት 100% እኔም የጂማ ልጅ ነኝ
@@እማየኔሊዩyoutube እሽ ማሬ እግድህ አላህ ያውቃል በተለያየ ሀገር በስደት ነው እምንኖረው በቅርቡ እንግባ እያለ ነው ከተዋወቅን 2 አመት አልፎናል
አትቸኩይ በደምብ አጣሪው ስደት ላይ እያለሽ ምንም ነገር እንዳታደርጊለት እንዳትላኪለት ሄደሽ ያለበትን ሁኔታ ሳታጣሪ ኒካም እንዳታስሪ አደራሽን የፍቅር ከተማ ናት ብትባልም ከሰው ሰው ነቀርሳ (እንክርዳድ) ስለማይጠፋ ብዙ አጭበርባሪዎች አሉ ሚስቱን አቅፎ እየተኛ አንቺን እዚህ ሞትኩልሽ ተፈለጥኩልሽ ይልሻል በፍፁም እንዳታምኝ ራስሽን ጠብቂ አላህ ይጠብቅሽ እህቴዋ ❤❤❤
@@እማየኔሊዩyoutube አሚን የኔ ልዩ
ልክ ነሽ ሰው አይታመንም ያው እሱም ስደት ላይ ነው ያለው. ብር ጠይቆኝም አያውቅም
በአካል አግኝተሽኝ አይተሽኝ ነው እሚለው እግድህ አላህ ያውቃል ማሬ በፍቅር የተጎዳሁ ስለሆንኩኝ ሁሉም ወንድ ያው ይመስለኛል የኔ ልዩ በጣም አመሰግናለሁ እወድሻለሁ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ
@@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ አላሆ ከይሩን ይምረጥልሽ
ለዱአሽ አሚን አሚን ወኢያኪ
Yarbi galta ke kan biyako jima naf gote alhamdulila 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
Jimmawoch yet nachu 😉😀😘
በጣም ይገርማል ተመልካች ጅምዎች የት ናችሁ
Alen alen
insha'aalah hindhufnaa ,Abakoo yo Rabin ,jeedhee
ኧይ አለመተዋወቅ ያላወቁን ስንት ነገር እንደሚሉን የምር ለካ እኛ እራሱ ስላሉንና ስለነበሩን መልካም ነገሮች ምንም እውቀት የለንም እኔ ግን ተመኘሁ በመላው የሀገራችን ክልሎች ያሉንን መልካም አስተዳደሮችና ቅርሶቻችን በአረብኛ ለሁሉም አረቦች ቢደርስና ቢያውቁን ምን አይነት ሀገር እንዳለችንና እንደነበረችን ቢገነዘቡ ብዬ ተመኘሁ ኢንሻአላህ ወደፊት ተስፋ አለኝ ያውቁናል የናቁንም ያህል ያከብሩናል ውዷ ሀገሬ በአራቱም አቅጣጫሽ ሰላምሽ ይብዛ ውድ ልጆችሽንም በየአለንበት አላህ ይጠብቀን ከስደትም ይመልሰን
Uuuuffff jimma ko miss you 😢😢😢😢
ጅማ ❤❤❤❤ i love my country
😍😍😍🥰🥰yetewlid hageree jimmayee betaaam nafkeshignal Allah kale emalesbishalew😔😢
Jimmiye miss you❤👌
Wow dasss seli behelchn wubtachin🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጂማ የሠለጠነ ህዝብ
እባክሽ የ ባለሞያውን ስልክ ብትሰጪኝ
Jimmaayeeeeeeeeee biyya jalallaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዋው ጅማኮ
አያቴ የጅማአባ ጅፋር በመሆናችው ስሜቱ ደስ ይለኛል ዘሩ ቢርቅም ያዩ የሚባለው የቡናተከል ከአለሙት ያዩ የሚባለውን ሀገር በቴለቨን አቅርቡ ልየው የዘሬ የአያቴን ሀገር አቅርቡ በቴሌቪዥን
Aberen enayi kkk
Jimmity ❤💚
ሁሰኖ አብሮ አደጌ
ሁስንዬ እንዴት ነህ
ጅማ አባጅፍር አሽማ
😍😍
Uuuu ye aba jima midir
😳🤔
Ch
ገና ትበለፁግያሌሽ