ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሻአላህ በርቺ ከምወደው ስራሁሉ የዳንቴል ስራነው ግን አልችልም
ሠላም ነዉ ።እህት ማሻአላህ
ማሻአላህ በረችልኝ ❤❤❤ለቤትሽ አድስ ነኝ❤❤❤❤❤
በርቺ ማማየ አሪፍነዉ
ማአሽ አላህ አላህ ይሰለምየዲክ ማማየ
እህቴ በጣም ያምራል ለኔ ብትስሬልኝ
ዋዋዋው ውዴይ በርች
ሰላምሽ ይብዛ ይብዛልኝ በርች
አሚን ቆንጆ
አሪፋ ነው በርቺ እህቴ
አሪፍ ነው በርቺ እህቴ
ጎበዝ ልጅ አልህ እዉት ይጨምርልሽ!
አሚን ዉዴ
አሪፋ ነው በርቸ እህትየዋ
አሪፍነውበርች
በጣም ያምራል ውደ እጅሽ ይባርክ part 2 አሰራሁን አላገኘሁትም ፈቃደኛ ከሆንሽ ብቭድወ ብትሰሪልን
ወደታች እይ አለ
እጂሽ ይባረክ
amiin
አሪፍ ነው በርቼ ነጩን እንዴት እደቀጠልሽው ብታሳይን
ቪዶ አለ እየዉ
በጣም ያምራል ውዴ ግን ፍላወሯን ማውቅ እፈልጋለሁ ብታሳይኝ ደስ ይለኛል ከይቅርታ ጋ
ቪዶዉን ወደታች እይዉ አለ
ሊንኩ አስቀምጭልን የአብሊከሽኑ በተረፈ በርቺ አኔም መስራት አፈልጋለሁ ካንቺ አያየሁ ግን አጣሁት ክሩ
noon app ሰርች አድርጊ ካወረድሽ በሗላ ደግሞ crochet yarn ብለሽ ሰርች አድርጊ
ማሬበአላህስሪልኝእሰከነትራስልብሱመልሽልኝእሽየትአከባቢነሽጅዳ
Lubukoo dhifamaa gaafin siti bayisee siras baradhera garu ergan akasiti hodhe boda isabokerani akamitin iti qaxalaa
th-cam.com/video/DNFunIqrHUA/w-d-xo.html asi raa lali partii 2
Bareedukoo hojedheraam kanama gafaa hodhinuu ergaa akasiti hodhine akamin gaxamna wara kan
th-cam.com/video/UNbZz6I--kM/w-d-xo.html
Fiqir ababaw ke saran adadoshu sit masmar insaralen?
eny be 8 new yeserahut
@@fafikatube133 ❤️😍
ክሩ እንዴ ኢትዮ ቀጭኑ ነው ወላ ወፍራሙ ነው ?ለ አንድ የ አልጋ ልብስ ስንት ነው በቁመት የቀጠልሽው ?ስንት ፍሬ ቱባ ይበቃዋል ?መልሽልኝ ባ አላህ
ክር እንደምትፈልጊዉ ነዉ በቁመት 10 ነበር ስላጠረኝ 12 አድርጌዋለሁ
እኔም እፈልጋለሁ ግን በየት ነው የምናገኝሽ ቁጥር አስቀምጭልን እማ
Fiqir baxam amasiginalo ijish ibarak ine duro indi ayinet dizain alqim neber
amine mar thanks
ስልክሽን
እኔ አልዝረጋም አለል ይታጠፋል የሰራውት
እኔ ጅዳ። ነኝ ስት ትሰሪልኝ አለሽ
ክሩ እሚገዛው ምንድን ነው እሚባለው ያረቦቹ ሡቅ ፃፌልኝ ርያድ
ሱፍ ነዉ የሚሉት መስሪያዉ ደግሞ ሰናራ
መጀመሪያ ስትወጥኒ አንዱን ስሠሪ አሣይን
ሁሉንም ቪዲኦ እይዉ አለ
በጠም ጥሩ ነው እኔ ግን አበባውን ብቻ ከጅምሩ እድታሠይኝ ፈልጌ ነብር ከቸልሽ በቅርብ ቀን አሰይኝ አገር ቤት ልገበ ሥለሆና ነው ?
ሁሉንም ቪዶዎች ቸክ አድርጊ ወደ ታች አለ የአበባዉ አሰራር ካጣሽዉ th-cam.com/video/Vn7bwZt4NUc/w-d-xo.html ያዉ ተጭነሽ ታገኝዋለሽ
@@fafikatube133 በጠም አማሠግናለሁ አለገኛሁትም ነበር ወድ
ስንትነውእሚሽጠው እኔእፈልጋለሁን በእናትሽመልሽልኝ
የት ነው ያለሺ ?ማለትም በኢትዮጵያ ክር በጨረሻ ያክል ነበር ክር በእራስሽ ሆነ የክር ዋጋ የትስራበት ይከፍላል ምሳሌ 200ሪያል ብር ከሆነ ክር የትገዛው የእጅዋም 200ብር ይስጣታል
ጥለቱን የት የዉ የማገኝዉ ዉዴ እኔ ዱባይ ነኝ
noon app አዉርደሽ ጥለቢ
በአላህ ጅዳ ነኝ አስተምሪኝ ለቤቴ ልስራ ጊዜ አለኝ ከስራ ቦታ ፕሊስ በጎነት ለራስ ነው አልገባኝ አለ በማየት ቪዶው ላይ
እሽ ማር አብሽሪ እንዴት ላሳይሽ
@@fafikatube133 አመሰግናለሁ እንዴት ብየ በተማርኩት ስራ ስጨርስ ልጆች አድርሸ መጥቸ በነሱ ናፍቆት ከማለቅስ እራሴንም ቢዚ ለማድረግ ነበር!!
አሰራሩን አሳይኝ
ወዳት እይ አለ ቪዲዮ
ማሻአላህ በርቺ ከምወደው ስራሁሉ የዳንቴል ስራነው ግን አልችልም
ሠላም ነዉ ።እህት ማሻአላህ
ማሻአላህ በረችልኝ ❤❤❤ለቤትሽ አድስ ነኝ❤❤❤❤❤
በርቺ ማማየ አሪፍነዉ
ማአሽ አላህ አላህ ይሰለምየዲክ ማማየ
እህቴ በጣም ያምራል ለኔ ብትስሬልኝ
ዋዋዋው ውዴይ በርች
ሰላምሽ ይብዛ ይብዛልኝ በርች
አሚን ቆንጆ
አሪፋ ነው በርቺ እህቴ
አሪፍ ነው በርቺ እህቴ
ጎበዝ ልጅ አልህ እዉት ይጨምርልሽ!
አሚን ዉዴ
አሪፋ ነው በርቸ እህትየዋ
አሪፍነውበርች
በጣም ያምራል ውደ እጅሽ ይባርክ part 2 አሰራሁን አላገኘሁትም ፈቃደኛ ከሆንሽ ብቭድወ ብትሰሪልን
ወደታች እይ አለ
እጂሽ ይባረክ
amiin
አሪፍ ነው በርቼ ነጩን እንዴት እደቀጠልሽው ብታሳይን
ቪዶ አለ እየዉ
በጣም ያምራል ውዴ ግን ፍላወሯን ማውቅ እፈልጋለሁ ብታሳይኝ ደስ ይለኛል ከይቅርታ ጋ
ቪዶዉን ወደታች እይዉ አለ
ሊንኩ አስቀምጭልን የአብሊከሽኑ
በተረፈ በርቺ አኔም መስራት አፈልጋለሁ ካንቺ አያየሁ ግን አጣሁት ክሩ
noon app ሰርች አድርጊ ካወረድሽ በሗላ ደግሞ crochet yarn ብለሽ ሰርች አድርጊ
ማሬበአላህስሪልኝ
እሰከነትራስልብሱመልሽልኝእሽየትአከባቢነሽጅዳ
Lubukoo dhifamaa gaafin siti bayisee siras baradhera garu ergan akasiti hodhe boda isabokerani akamitin iti qaxalaa
th-cam.com/video/DNFunIqrHUA/w-d-xo.html asi raa lali partii 2
Bareedukoo hojedheraam kanama gafaa hodhinuu ergaa akasiti hodhine akamin gaxamna wara kan
th-cam.com/video/UNbZz6I--kM/w-d-xo.html
Fiqir ababaw ke saran adadoshu sit masmar insaralen?
eny be 8 new yeserahut
@@fafikatube133 ❤️😍
ክሩ እንዴ ኢትዮ ቀጭኑ ነው ወላ ወፍራሙ ነው ?
ለ አንድ የ አልጋ ልብስ ስንት ነው በቁመት የቀጠልሽው ?
ስንት ፍሬ ቱባ ይበቃዋል ?
መልሽልኝ ባ አላህ
ክር እንደምትፈልጊዉ ነዉ በቁመት 10 ነበር ስላጠረኝ 12 አድርጌዋለሁ
እኔም እፈልጋለሁ ግን በየት ነው የምናገኝሽ ቁጥር አስቀምጭልን እማ
Fiqir baxam amasiginalo ijish ibarak ine duro indi ayinet dizain alqim neber
amine mar thanks
ስልክሽን
እኔ አልዝረጋም አለል ይታጠፋል የሰራውት
እኔ ጅዳ። ነኝ ስት ትሰሪልኝ አለሽ
ክሩ እሚገዛው ምንድን ነው እሚባለው ያረቦቹ ሡቅ ፃፌልኝ ርያድ
ሱፍ ነዉ የሚሉት መስሪያዉ ደግሞ ሰናራ
መጀመሪያ ስትወጥኒ አንዱን ስሠሪ አሣይን
ሁሉንም ቪዲኦ እይዉ አለ
በጠም ጥሩ ነው እኔ ግን አበባውን ብቻ ከጅምሩ እድታሠይኝ ፈልጌ ነብር ከቸልሽ በቅርብ ቀን አሰይኝ አገር ቤት ልገበ ሥለሆና ነው ?
ሁሉንም ቪዶዎች ቸክ አድርጊ ወደ ታች አለ የአበባዉ አሰራር ካጣሽዉ th-cam.com/video/Vn7bwZt4NUc/w-d-xo.html ያዉ ተጭነሽ ታገኝዋለሽ
@@fafikatube133 በጠም አማሠግናለሁ አለገኛሁትም ነበር ወድ
ስንትነውእሚሽጠው እኔእፈልጋለሁን በእናትሽመልሽልኝ
የት ነው ያለሺ ?
ማለትም በኢትዮጵያ ክር በጨረሻ ያክል ነበር ክር በእራስሽ ሆነ የክር ዋጋ የትስራበት ይከፍላል ምሳሌ 200ሪያል ብር ከሆነ ክር የትገዛው የእጅዋም 200ብር ይስጣታል