አሻኢራና ማቱሪድያ የመጅሊስ ገዚ አቂዳ ይሆናሉን ? | ሸይኽ ኢልያስ አህመድ | ሙፍቲ | sheik Elyas ahmed |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 76

  • @መዲነኝየቡቴዋ
    @መዲነኝየቡቴዋ 2 ปีที่แล้ว +17

    አላህ በሰለፎች መንገድ ያፅናን አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ
    @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ሁላችንም ቀጥተኛው መገድን ይምራን ያረብ

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 2 ปีที่แล้ว +18

    ሸህ ኢሊያስ አህመድ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ይኽን መጅሊስ በሰለፍያ እጅ አስገባው ያረብ

  • @الحمدالله-ش8م5ي
    @الحمدالله-ش8م5ي 2 ปีที่แล้ว +7

    አሏህ በመንሀጅ ሠለፊያ ላይ ያፅናን የጥመት አንጃወች አሏህ የህድኩም

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 2 ปีที่แล้ว +12

    ያረቢ ሁሉንም ሙስሊም አቂዳቾችን አንድ አረግልን

  • @habibaredi8201
    @habibaredi8201 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ! ኡለሞቻችን መሻይኮቻችን ኡስታዞቻችን ሌሎችም የእውቀት ባለቤቶች ታምራላችሁ ስወዳችሁ ማሻአላህ ተባረከላህ ኑሩልን አላህ ያቆያችሁ አንድ አርጎ ያስማማችሁ ያረብ🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍👍

  • @iloveislam6161
    @iloveislam6161 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ረዥም ሀያት ለሱና መምህሮቼ አላህ በሡና መንገድ ያጽናን

  • @kokibeshir3977
    @kokibeshir3977 2 ปีที่แล้ว +37

    ሁሉምሙስሊም በሰለፍ መንገድ ይተሳሰር ዘንድ ምኞቴ ነው

  • @hikmanuru304
    @hikmanuru304 2 ปีที่แล้ว +7

    Ustaz elyas Ahmed Allah yakoyh hulachinm Allah and yadrgen

  • @sadhasadha8288
    @sadhasadha8288 2 ปีที่แล้ว +2

    አልሃምዱሊላህ እደናተ አይነት አባቶች አላህ ስለሠጠን

  • @zarabano8531
    @zarabano8531 2 ปีที่แล้ว +3

    Allah ba hayat yakoyek usetaz eliyas ahemad

  • @Yealah-Beriya
    @Yealah-Beriya 2 ปีที่แล้ว +4

    አለህ በሰለፎች መገድ የፆናን

  • @رومانبنتمحمد
    @رومانبنتمحمد 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም የሚያሳዝነው ለጠላት በር መክፈታችን ነው 💔💔💔

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይጠብቀው ሽይኽችን

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ አተቀጥተኛዉን መገድ ባድላየምራን👍👍👍👍👍

  • @hayat.712
    @hayat.712 2 ปีที่แล้ว +6

    ያአላህ አንዲ አዲርገን በተዉሂዲ

  • @رومانبنتمحمد
    @رومانبنتمحمد 2 ปีที่แล้ว +8

    ያአላህ አንድ አድርገን ሱብሀነክ ረበና።😭😭😭😭😭

    • @baharali5638
      @baharali5638 2 ปีที่แล้ว +1

      eyegedele mesjid eyeqema mushrik eyale andenet ale belo maseb betaaaam kebad new

  • @አልሀምዱሊላህ976
    @አልሀምዱሊላህ976 2 ปีที่แล้ว +3

    ያረቢ
    ሙስሊም ሙስሊም ነው
    አላህ አንድያድርገን

  • @አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ
    @አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ 2 ปีที่แล้ว +2

    ምናለ ቢደው ባይለቀቅብየ ተመኝሁ ያአላህ አተውበራህመትህ ለሙስሊሞቸውእሚጠቅመውንወፋቀን

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህዬ አንተ ከሁሉም በላይ ታቃለህና አንተው አንድ አድርግልል ያከሪም

    • @argdfbj1632
      @argdfbj1632 2 ปีที่แล้ว +2

      አምን አለሁማ አምን

  • @kokibeshir3977
    @kokibeshir3977 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ድንቅ ማብራሪያ

  • @Zahra-mr7jv
    @Zahra-mr7jv 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላላ

  • @hayatadem7718
    @hayatadem7718 2 ปีที่แล้ว +5

    አሰላሙአለይኩም ሸይኸ ኤሊያስ አህመድ ይች ዱኒያ ከያዘችው በላ ሁሉ አላህ ይጠብቅህ በእዉቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ለአላህ ብየ ወድሀለው

  • @ቢንትአብዱነኝ
    @ቢንትአብዱነኝ 2 ปีที่แล้ว +8

    አላህ ለኛ በላጩን እስልምናን አስከባሪውን እሱ ይምረጥልን

  • @hikmaendris7251
    @hikmaendris7251 2 ปีที่แล้ว +1

    Allah hayateken rejeme Allah yaderegele ustaze eliyase

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว +2

    አሏህ ይጠብቃችሁ አሊሞቻችን

  • @kemilaaadam4387
    @kemilaaadam4387 2 ปีที่แล้ว +3

    الله ይህዲና ሲሯጠልሙስተቂን ያረብ

  • @zentmuhhaba4730
    @zentmuhhaba4730 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡዝታዝናናና አላህ ይጠውል ኡምርክክክክክክክክ

  • @neima-w9b
    @neima-w9b 2 ปีที่แล้ว +3

    አሠላሙአለይኩም እኔሥ አፍጥጨ ቀረሁ ያአላህ አንድ አድርገን ያረብ 🤲🤲🤲ወላሂ በጣም ላሠበዉ ሠዉ ግን የሆነ ሀሣብ ዉሥጥ ይከታል 😢😢😢አንድ መሆን ሢገባን እንደዚህ እየከፋፈሉ ከአንዳንድ ሠወች የሚወጣ ቃል ግን የነገ ትዉልዶች ምን ሊሆኑ ነዉ ያሥብለኛል ።👉ረቢ አንተ ተወከለን 😢😢😢የመጅልሡ ነገር ሙፍቲ ገድለዉናል ።የዛሬ አመት ደረሦቻችን ሢገደሉ ለምን መጅልስ ችግሩን አይፈታም ተብሎ ሢጠየቅ 👉ሥልክ አያነሡም ነበር ከዛም በስንት መከራ ቢያነሡት አብዱ ረሂምን ማን ሥለሆንክ ነዉ የምትጠይቀኝ አሉት ሙፍቲ 👉አላህ ይራሀማቸዉና የወንድሞቻችን መሞት ሣያሣሥባቸዉ እንደት ተጠየኩ አሉ 😭😭😭😭😭😭😭ሥንት የተማረ አቂዳ ያለዉ ለኡማዉ የሚጨነቅ ብዙ ኦለሞች አሉን 👉ሙፍቲ ሥልጣናቸዉን ይልቀቁልን 👈👈ካፊሮች እንደእግር እሣት እያቃጠላቸዉ መተኛ መቀመጫ አጥተዉ ሙሥሊሙ በዛ እያሉ ጠላትነታቸዉን በሙሉ ልባቸዉ እያረጋገጡልን 👉👉ሙፍቲ ግን እኔ ያደኩት ከሙሥሊሙም ከክርሥቲያኑም ጋር ነዉ እያሉ በሚድያ ያወራሉ ።👉ረቢ የሚጠቅመንን እና የሚጎዳንን አንተ ታዉቃለህና በአንድ ሰብሥበን በፍቅር ያረብ 🤲🤲🤲

  • @naheemanaheema3327
    @naheemanaheema3327 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዛ እኔ እምገረም እራሣቺን አድሣንሆን እ ክረስታ ኖችጋ መጥላቸንወዉ ያ ስፍርል😭😭😭😭😭

  • @zeharaabdu3789
    @zeharaabdu3789 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸይኮቻችንን አላህ ይጠብቅልን ሸይክ ኡመር ኮምቦልቻ ሸይክ አቡበክር ሡለይማን ኢልምን ከእርጋታ ጋር የተሠጡ 😍😍

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 6 หลายเดือนก่อน

      ማን ነው ያለው? ክክክ አይ አለማወቅ ከመቸ ጀምሮ ነው አህባሾች አህለል ሱና የተባሉት? አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ይስጠን
      ሽህ ኤልያስ አህመድ ማሻ አላህ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ ኸይሩን ምረጥልን

  • @abuzekriya9508
    @abuzekriya9508 ปีที่แล้ว +1

    ይክረቤተክ አህባሽ

  • @ፋፊእብራሂም
    @ፋፊእብራሂም 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅

  • @AbdulKareem-bg7wx
    @AbdulKareem-bg7wx 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና

  • @r6168
    @r6168 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ አላህባዲመ ገዲ ያምጣን ኢትዮጲያን አላህ ስላሞን ያውርዲልን ያርብ

  • @Samsung-kl9mp
    @Samsung-kl9mp 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭🤲🤲🤲

  • @Aisha-pf3zx
    @Aisha-pf3zx 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ አደኛ

    • @alyahar7642
      @alyahar7642 2 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ፣ያኡስታዝ፣አላህይጠብቃችሁ

  • @r6168
    @r6168 2 ปีที่แล้ว +2

    ካፊሮች የልባቼው ሆነ የሙሲሊም አዲ መሆን ያሰጋል ሙስሊሞች በዙ ሲልሉ ነበር ከዚህ በፊት

  • @የኢትዮጵዊነኝ
    @የኢትዮጵዊነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔአንደኛ

  • @الحمدللهعلىكلحال-ل3م
    @الحمدللهعلىكلحال-ل3م 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍☝️☝️☝️👍

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 2 ปีที่แล้ว +2

    ሻእሪያ ምናምን ይላል የሂጃብ በደል መስጅድ ሲቃጠል ሚዲያ ላይ ወጥቶ ያልተቃወመ ያላወገዘ ሁሉ ለስልጣን ሲሆን አፉን ይከፍታል

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +3

    ➡️ ሸህ አብዱረህማን አሰእድይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። 【በዱንያ ላይ በኸይር ነገር የሚሽቀዳደም ሰው አሔራ ላይም በጀነት ቀዳሚ ነው።】
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ያገኛሉ
    👍👍👍✅

  • @lobabalobaba7006
    @lobabalobaba7006 2 ปีที่แล้ว +1

    Allha hoy ferjna kulu muslemen

  • @saedasadik3283
    @saedasadik3283 2 ปีที่แล้ว +1

    Ya alah endet yehon yewmal qeyama ehe shemagele alah feet yemeqomaw.....ya alah atataman

  • @sarahseid356
    @sarahseid356 2 ปีที่แล้ว +3

    ለምድነዉ የሚያቋረጡት ኡስታዝ ኢልያስን ??

    • @QesesTube
      @QesesTube  2 ปีที่แล้ว +1

      የተሰጠው ደቂቃ አልቆ ነው

    • @sarahseid356
      @sarahseid356 2 ปีที่แล้ว +1

      @@QesesTubeእሽ እደዛ ከሆነ ጀዛኸላህ ኸይር

  • @saedasadik3283
    @saedasadik3283 2 ปีที่แล้ว +3

    Ahunem behon hulum mawaq yalabet eslemena ba 73 takaflwal kazeh west janat yemegabaw 1 new enasum ye nebeun mangad yetakatalu quranen mamareyachew yadaragu......ka mawlidem ka bedaam kahulu takareff erasachawen yetabaqu becha ena bechaa new

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx ปีที่แล้ว

    ይህዶክተርተብየውግንቅጥፈቱ🙆

  • @SultanYes-l3q
    @SultanYes-l3q 7 หลายเดือนก่อน

    Anta bushiti mahaym macham badirkinanaw yamikarakaraw macham maraja yalawm laza naw jagna malat bamaraja siyashanifi naw enji wushat silakabatara aydalam

  • @muhamedmisha
    @muhamedmisha ปีที่แล้ว

    Sheh ilyas asatir lemin tabalu?

  • @saedasadik3283
    @saedasadik3283 2 ปีที่แล้ว +2

    Hasan taju ulamaa aydelam astakakel ulamaa ena ye mender sew enelay eslemena geless new ka quran ena ka suna takatay weche rafdd new

  • @sirajdesaley193
    @sirajdesaley193 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የገረመኝ ሙፍቲህ ከኔጋር ሙፍቲህ ይሆናሉ ያለው ሰውየነው

  • @ethiopiatkdem4232
    @ethiopiatkdem4232 2 ปีที่แล้ว

    Af yetuga nw?

  • @muradahmed504
    @muradahmed504 2 ปีที่แล้ว

    ና እንወያይ ሲሉህ አትቀርብ ዝም ብለህ ትዛዛለህ

  • @sirajdesaley193
    @sirajdesaley193 2 ปีที่แล้ว

    እናተ ውሀብዮች ጅህልናችሁ የፋሀም ጅግር አለባችሁ

    • @QesesTube
      @QesesTube  2 ปีที่แล้ว +3

      አልሃምዱሊላህ የአቂዳ ችግር ስለሌለብን !!!

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx ปีที่แล้ว +1

      ውሀጠጣ😂እውነቱንሲነገራችሁያማችሇል

  • @fatikonjo9230
    @fatikonjo9230 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ተውጂ ሙጀለድ ኪታብ ሰብስቦ እያነበበ አፍቸውን አስያዛቸው ስትል አታፍርም?🤔 ኢሊያስ ያለ ኪታብ ከመሻይኮች ጋር ንፅፅር ቢያደርግ አፍን ከፍቶ ሲቀርስ አስበውስኪ 😂😂 ጎበዝ ማለት ያለ ኪታብ መረጃ የሚሰጥ ነው እያነበብኩማ እኔም እሰጣለሁ መረጃ

    • @QesesTube
      @QesesTube  2 ปีที่แล้ว +2

      በቃሉ አወራ በራሱ ተናገረ እንዲይሉት ነው መቼስ ሳይሀፍዘው ቀርቶ እንዳልሆነ በደምብ ታውቃላችሁ

    • @fatikonjo9230
      @fatikonjo9230 2 ปีที่แล้ว

      @@QesesTube ሃሃሃ ተውጂ የሃፈዘማ ኪታብ ተሸክሞ አይሄድም በራሱ የተማመነ ሰው ይሄን ይለኛል አይልም ወዳጄ

    • @QesesTube
      @QesesTube  2 ปีที่แล้ว +2

      ከኪታብስ አይቶተናግር መች አመናችሁና

    • @fatikonjo9230
      @fatikonjo9230 2 ปีที่แล้ว

      @@QesesTube እስኪ ተወኝ እየተዋወቅን አንተናነቅ እውቀት የት እንዳለ ግልፅ ነው

    • @QesesTube
      @QesesTube  2 ปีที่แล้ว +2

      አቂዳው የተበላሸ ሰው ምንም አይነት እውቀት ሊጠቅመው አይችልም !!!
      መጤ አመለካከትን ወይም ሰሀቦች አኢማዎች የማያውቁትን አቂዳ መከተል የእውቀት ባዶነትን ያሳያል