ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አንተን የሰማች እማምላክ የኔንም ልጅ ትመልከተው እኔንም ከጭንቀት ታሳርፈኝ ፀልዩልኝ እባካችሁ እኔ እንደሰው ደክሞኛል እግ/ር ግን ሁሉን እንደ አዲስ ይጀምራል
አይዞሽ እናቴ በፀሎትሽ አግዠዉ ወደዉ አደለም ክፉ መንፈስ ነው ወደ ፀበል ለመዉሰድ ሞክሪ እመብርሃን ታግዝሽ 🤲
እህቴ ጌታ ምንም አይሳነውም በእርግጠኝነት ልጅስ እንዲ ይቅርታ ጠይቆሽ ጥሩ ህይወት ይኖራል አብሽሪ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አይዞሽ የኔም ወድም ይህው ቤተሰቦቸን ሰላም ነሳቸው አላህ ያውጣቸው ከሱስ ያረብ አላህ ንቅል ያርግልን ከወድሞቻችን ላይ
WoW ደስስስስስ የሚል ቆይታ እናትህ ኖረው እንኳንም ከዛ ሱስ ተላቀህ ይቅርታ ጠይቀህ ለመለወጥ አበቃህ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን❤❤
እሙ ጋ አይሽ ነበር ጠፍተሻል በሠላም ነው የምሰጭው አስተያየት የበሰለ ነው
@@AmalAmal-kg1qb የማዳም ስራ ሰሞኑን እንግዳ መቶብን ቢዚ አድርጎኝ ነው አመሰግናለሁ እህቴ😍❤️🙏❤️
😅
በጣም ለይቅርታና ለምስጋና መብቃቱ ተመሥገን ነው ይኸን እድል ያላዮ ስንት አሉ በጸጸት እናት ለልጇ ድምቀት ነች ሂወት ብቻ አይደለችም እያሰቃያትእየታመመች ስለሡ የምታስብ አይ እናት ላላችሁ እድለኞችናችሁ ለለለን እግዜር ነፍሳቸውን ይማርልን
አባቴ አንተስ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን እናትህ እድሜ ሰትልህ በሂወት ቆማ አመሰገንካት አሁንም እረጅም እድሜ ያርዝምልህ ለውጥህ አሳየኃት አለች እንጂ የኔ ምስኪን እናት እንደተቃጠለች ሞት የቀደመን።
ስለሁሉም ነገር እግዚያአቤሄር ይመስገን እግዚያአቤሄር ታሪኪን ቀያሪ ነዉ ፍጻሜችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤
አሜን ❤❤❤❤
😅😅😅😅😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
እምዬ ይህ ሲያንሳት ነው፡፡እንኳን ለዚህ አበቃህ፡፡ ተባረክ፡፡ፕሮግራማችሁ ይደግ ፡እውቅናን ያግኝ፡፡መልካሙን ሁሉ እመኝነላችኀለሁ፡፡
ማንዴለን ቁጭ ረሱናው ያሚማስላው ጃግና እናትህን አላህ ባሳላም አገር ገብታ ባአካል ይቅርታ ላማጣያቅ ያብቃህ ጃግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እናትህን አሰደሰትካቸዉ የወለደ ያዉቀዋል ምን አይነት ስብራት እንደሚኖር🙏🙏🙏😭😭😭
እግዚአቢሄር ይመስገን እመብርሐን ለኛም ትድረሥልን ክብር ምሥጋና ላቺ አሜን አሜን
ዉይ ደስ የሚል ምሰክርነት የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ወደቤቱ መለሰህ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰሰገን🤲😥አሁን ደሞ አግብተህ ወልደህ ደሞ በፍሬ ይባርክህ 🤲🥰
ሰለሞን በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው ከእናት ምን ይበልጣል በርታ እኔ በአላዛር ነው ያወቅኩህ በርታ
በእዬ መሀሉ ያሉ የመዝምር ማያያዣ በጣም ደስ ይላሉ በርቱ
የሰለሞን አድናቂወች የት ናችሁ❤❤
alen alen
አለን የዚህ ልጅ ጀግና ነው እኮ ጋይስ
@@ብርሀንየአባትልጅ በጣም በእሸቱ መለሰ ታሪኩን ሰምቸ
አለን❤❤❤
awe betam mariyamn ene awukwalehu temari eyale and tt bet nw yetemarn ena betam ywah nw sibeza ahun ezih lay sayew betam tegermealehu mechereshawn yasamrlet yne geta
እግዚአብሔር ይመሰግን በጣም እናት ትግሰት መታደል❤❤
ፈጣሪ ይርዳህ ደሞ ደግ መሆኑ ፊቱ ያስታውቃል ቆንጅየ ነክ ሰውነትክን ጠብቅ
እግዚአብሔር ግን ምን ይሳነዋል ተመገን አምላኪ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁለታችሁንም ለናትህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ።🙏🙏🙏
በጣም የምወደው የማደቀዉ ሰሌ እድሜና ጤና ያድልህ ❤
ልዑል እግዚአብሔር ይርዳክ ወንድሜ እስይ እልልልልልልልልልልልልልልእንዴት ድስ ይላልልልል
ሰለሞን እንዴት ነህ ብርቱካን እባላለሁ የአልሙኒየም ባለሙያ ነኝ በስራ በማጣቴ ምክንያት ህይወቴ ተመሳቅሎል እባክህ የቢሮ አድራሻህን ንገረኝ እና ያለኝን የትምህርት ማስረጃ ላሳይህ እባክህ በፈጠረህ አምላክ
Piassa Kidus Giorgi's jerba
ቪድዩላየ ስልክ አለልሽ ደውይ ምክንያቱም ኮሜንት ላያይ ይችላል
ዉነት ጠንካራ እግዚአብሔር ይርዳህ
በጣም ደስ የሜል ታሪክ ነበር እናመሰግናለን
በስመአብ እንኳን እናትህ ኑረዉ ለዚህ በቅተህ ለማየት አበቃቸው 🤲 ልቤ እየተንጠለጠለ ነው ጨርሼ ያየሁት ተመስገን ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲🥰🥰🥰🥰🥰
ሰላም ሰሎሞን "የሥራ አድራሻኽን ቦታ" ብትነግረኝ ፈልጌው ነበር.....
ይችን ኮሜት የምታዬ ሁሉ እባካችሁ ለጎበዙ ወድሜ ስራ ፈልጉልኝ እባካችሁ በውቀቱ ሃገሩንና ወገኑን ለማገልገል ብቁ እና ዝግጁ ነው ። ስራ ፈላጌው ጀግናው ወንድሜ ። ሰናይ ቀን ይሁንላችሁ !!
ምርጥ ነው ብዙ ልጆችን ታድናለህ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንኳንም እድሜ ሰጥቶህ ለይቅርታም ለምስጋናም አበቃህ እግዚአብሔር አምላክ ለእናቶቻችን ለቤተሰቦቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እንኳን ለእዚህ አበቃህ ምኞትህን ያሳካልህ በፀሎት በርታ ከሞትም ያድናል ኢየሱስ እናትህ ትመርቅህ አለቀ ጀግና ነህ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ
እባክክ ሰብስክራይብ ያደረኩት ለ መቀሌ ልጅ ነው ወንድሙን የሚጠብቀው በሱ ስም የይቆጠርልኝ እባክ
እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ማርያም አሁንም ከጉንህ ትቁም በርታ ❤❤❤❤ደግሞ የስው መመሳስል እንደው ትኩር ብለው ሲያዩት ማንዴላን ይመስላል
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ማመስገን መታደል ነው ደስ ሲል
Fetari ymesgen❤❤❤❤
የኔም ወድም ምናለ ይህንን ቪደወ ባየው ብየ ተመኘሁ እናቴን እየወደዳት ግን ያበሳጫታል ግን አዳደ ግራ ይገባኛል ለምን ከወደዳት ምናለ ሱሱን ቢያቆም ብየ ተመኘው
አይ የእናት መከራ እኮ እማ ፍቅር ይጠብቃቸሁ
እስከ መጨርሻው እያለቀስኩ ነው ያየውት ዋናው ፈሬው ስላማር ደስ ይላን ተመስገን ጌታዬ
እሰይ አንኳን ከሰይጣን ፈተና አላወጣህ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን የናትህ አምላክ 🙏🙏🙏
አሜን እኮን ለዚህ አበቃህ ያሰብከው ይሳካልህ
ያሰብከው ትክክል ነው እመቤቴን ይዘህ ከልጇ ከመዳኒያለም ጋር ሁነህ በርታ ልትሰራ ያሰብከው አሁን ላይ የሚፈለገው ነው
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ሱስ የተያዙ በጣም ብዙ ነው 😢
ስለሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ከልብ እናመስግናለን❤🎉🎉🎉🎉🎉
በእውነት ቃል አጣሁለት
በርታ ያገሬ ልጅ አንድ ቀን እማ ከአንተ ጋር ፍኖተ ሰላም እንደምንገናኝ እሩቅ አይሖንም
እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት እኔም ወንድሜ እንደዚህ ሱሰኛ ሆኖ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ፀበል ሂዶ ዳነ
እድል እንኳን ድስ እላሽ
እኔም ወንድሜ የቁማር ሱስ ጎብዝ ተማሪ ነበር ኢንቨርሲቲ አቋርጥ በክፍያም ተባለ አሁን ጭራሾን ሀገር ጥሎ ጠፋ እውነት እንዴት እዴትቃጥልኩኝ በስድት ስንት አመት ልፍች አስትምሪ 💔😭😭😭
በአላህ ወንድሜን ከጫት ሱስ በምን ላላቀው አንድ ወንድሜ ነው ጨነቀኝ መላ ፈልጉልኝ
ሲገርም😢😢😢
ይህንን ሁሉ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ እናትህንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምናለበት እመብርሐን ዬኔንም ወንድም ከመጠጥ ሱስ ብታውጣልኝ አባቴ እርፍ ይልልኝ ነበር እመብርሐን እርዳታሽ አይለዬን
ዘኪዎስ እና የስለት ልጅ የሚለዉን ፊልም አይቼ በጣም የወደድኩት ነዉ ሶስተኛዉን ግን ስሙን ንገሩኝ እስኪ ❤❤
Yemigerm new diyablos gin lemindinew melkam melkam sew yemifelgew get egzabiher gin lewacj new lexih giziye yadereseh enat yemitifeligew ehe new gobeth God bless you ❤🎉🙏
እማዬ እናቴ እህህ የእነት ጽናት እና ብርታት እኮ ወደር የለውም እኔስ ሱስ ነገር የለብኝም በዚህ አስቸግሪያት አላውቅም ግን በናፍቆት በጭቀት ምን አልባት እንጅ የምር እህህህ😢ስደት ላይ ሞላ ነገር
በጣም የሚቀፍ አባባል ወጣትነት አለ ይደል ይላሉ ወጣትነት መጥፎ ነገር መማሪያ እድሜ አይደለም ወጣትነት ህልም የሚቀረጽበት እድሜ ነው ማንም መቶ ወጣትነትን የመጥያ ጊዜ አይደለም
Egzabhare yemsegen betam dese yelale
እግዚአብሔር ያግዝህ
ደስ ይላል እናት የማትተካዋ
ውይ አግዚአብሔር ይመስገንንንንንንንንን እልልልልልልል
ተመስገን ፈጣሪ ደስ የሚል መመለስ❤❤😂
Besmam geta yemisgen betam Des yelal mediniyalem mechereshakin yasamirew anten yesema amilak ye hulunim enba yabis be enba new yehen tarik yesemahut
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
እነቶች ሺ አመት ኑሩሊን❤❤❤
እሽ ወድሜ እዴትነህ ቁጥር የለም የሙምህናቶች
እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል
Leka ende anet ayenetochu ye film balemoya tfitachehu new 5 or 6 amet teru film yatanewu😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ❤እግዚአብሔር ይርዳክ
ይሄንእምታነቡ እመብርሃን እናተጋ ትሁን
Omg endate ayenet tarik semahu abite ent abite abete senate tegesete❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማንደሌ ትመስላለህ❤❤❤
ልክ እንደኔ አናቴ በኔ ምክንያት መንታ እንባ እያለቀሰች ነው መች ይሆን የምለወጠው አምላኬ የምትረዱኝ ካላችሁ እርዱኝ❤
በፈጠረህ እናትህን መጥቀም ቢቀር አታስለቅሳት ተው ቡሀላ ይቆጭሀል
እሺ የኔ እህት
ሁሉም ይቅርባት ግን ከእግሮችዋ ስር ወድቀህ ወይም ወድቀሽ እማ ይቅር በይኝ ብለህ ብለሽ ሳም አርጓት ❤😢
እኔም እናት ነኝ ወንድ ልጅ አለኝ እናት የሚያስደስታት የልጅዋ ደህናና መልካም መሆን ነው እና ምንም ባታደርግላት :-1- ሰላም ስጣት 2- ብሩ ቢበዛም ቢያንስም ስራው ትልቅ ቢሆን ትንሽ ስርተህ እጅህን አቆሽሸህ ውለህ ግባ ቤት ውስጥ አትቀመጥ 3- እራስህን ከየትኛውም ሱስ አጽዳ ለራስህ ጤና ስትል 4- ኑሮህ ወይም ገቢህ ዝቅተኛ ቢሆን እንክዋን ነገ መልካም እንደሚሆን ነገ እንደምትሻሻል እግዚአብሄር አንተ ከሰራህ ከለፋህ ከደከምክ ከዛሬው የተሻለ ነገር በህይወታችሀ እንደሚያመጣ እየነገርክ በተስፋ ቃላት ውስጥዋን አድስ ምላስ #መግደልም #ማዳንም ስለሚችል ..... በተረፈ ጸልይ ጌታ ይርዳህ እንደገና በአዲስ ማንነት ጌታ ያስነሳህ የእናትህን እምባ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ያብስልህ አሜን!
@@ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ እሺ ሁሌ እላታለው መልሼ ያው ስለምሆን ታዝንብኛለች
ሶል በጣም ፈልጌህ የው ከስደት
Mandeella meslogn neber😢❤
እግዚአብሔር ይርዳክ
Anunm enekun dehena metahelen teru teru asitmari yehun filmochen endemetefiralen begugute enetbekalen❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ልጅ ብትሆን ከቤት አባርህ ነበር
ዶንኪ ዩቱዩብ የሚመስለኝነገረስ😂🎉
እግዚአብሔር ይመስገን 😭🙏
ሰልሞን ጅግና ነህ
ስንቶች አሉ እናት አደገልኝ ስትል የሚያስቀዩ በዛው ልክ የሚያስደስቱ
Edet enlak
እንኳን እድሜ ሰቶልህ ይቅርታም ለማመስገንም አበቃህ
Betam edleya neh meknyatum behiwet koytew ahun yalhbetn mayetachew ahun demo lekasachew yabkah yenuruleh
inde eshetu lay yayewuh❤❤
ሶል እድመን ጥዕናን ይሃብካ ❤❤❤❤
እግዚአብሔርይመስገን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤😢
Manew yehe film.yeseraw men film sertual alawkewem
ሶልዬ እወድዳለሁ
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ
ኢንቨተራችን ያልንክ ወርደህ ዩቲበር ሆነህ መጣህልን አይ እሸቱ ዘርህን ይባርከው አልረግምህ
እማዬ❤❤❤❤❤
Arfeh enchet sirahn bitseras gn bro
አንዳንድ ሰዉ ካላዋራ ያመዋል ልበል
ማደላን ይመስላል
It's miracle ✨️ 😌 oooooo
Enem dik yehone astemari tarik alegn kechalachihu ene fkadegna negn
ደስ ይላል እናት የማይትተካዋ ናት እኮ❤❤❤❤
እናቴ ማለት እኮ💔💔💔😭😭
ወላሂ ማንደላመስሎኝ
Selemon motivate kalaregachu no one can...
wde wendeme egeziabher yredah
Egizaber yimesgen
መንፈስ ነች ሱስ ያሰጀመረችህ
እ
እናቴ ማለት እኮ😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
demrign
Wow
Yemadela qidim Naw inde thesem fece🙄
አንተን የሰማች እማምላክ የኔንም ልጅ ትመልከተው እኔንም ከጭንቀት ታሳርፈኝ ፀልዩልኝ እባካችሁ እኔ እንደሰው ደክሞኛል እግ/ር ግን ሁሉን እንደ አዲስ ይጀምራል
አይዞሽ እናቴ በፀሎትሽ አግዠዉ ወደዉ አደለም ክፉ መንፈስ ነው ወደ ፀበል ለመዉሰድ ሞክሪ እመብርሃን ታግዝሽ 🤲
እህቴ ጌታ ምንም አይሳነውም በእርግጠኝነት ልጅስ እንዲ ይቅርታ ጠይቆሽ ጥሩ ህይወት ይኖራል አብሽሪ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አይዞሽ የኔም ወድም ይህው ቤተሰቦቸን ሰላም ነሳቸው አላህ ያውጣቸው ከሱስ ያረብ አላህ ንቅል ያርግልን ከወድሞቻችን ላይ
WoW ደስስስስስ የሚል ቆይታ እናትህ ኖረው እንኳንም ከዛ ሱስ ተላቀህ ይቅርታ ጠይቀህ ለመለወጥ አበቃህ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን❤❤
እሙ ጋ አይሽ ነበር ጠፍተሻል በሠላም ነው የምሰጭው አስተያየት የበሰለ ነው
@@AmalAmal-kg1qb የማዳም ስራ ሰሞኑን እንግዳ መቶብን ቢዚ አድርጎኝ ነው አመሰግናለሁ እህቴ😍❤️🙏❤️
😅
በጣም ለይቅርታና ለምስጋና መብቃቱ ተመሥገን ነው ይኸን እድል ያላዮ ስንት አሉ በጸጸት እናት ለልጇ ድምቀት ነች ሂወት ብቻ አይደለችም እያሰቃያት
እየታመመች ስለሡ የምታስብ አይ እናት ላላችሁ እድለኞችናችሁ ለለለን እግዜር ነፍሳቸውን ይማርልን
አባቴ አንተስ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን እናትህ እድሜ ሰትልህ በሂወት ቆማ አመሰገንካት አሁንም እረጅም እድሜ ያርዝምልህ ለውጥህ አሳየኃት አለች እንጂ የኔ ምስኪን እናት እንደተቃጠለች ሞት የቀደመን።
ስለሁሉም ነገር እግዚያአቤሄር ይመስገን እግዚያአቤሄር ታሪኪን ቀያሪ ነዉ ፍጻሜችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤
አሜን ❤❤❤❤
😅😅😅😅😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
እምዬ ይህ ሲያንሳት ነው፡፡እንኳን ለዚህ አበቃህ፡፡ ተባረክ፡፡ፕሮግራማችሁ ይደግ ፡እውቅናን ያግኝ፡፡መልካሙን ሁሉ እመኝነላችኀለሁ፡፡
ማንዴለን ቁጭ ረሱናው ያሚማስላው ጃግና እናትህን አላህ ባሳላም አገር ገብታ ባአካል ይቅርታ ላማጣያቅ ያብቃህ ጃግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እናትህን አሰደሰትካቸዉ የወለደ ያዉቀዋል ምን አይነት ስብራት እንደሚኖር🙏🙏🙏😭😭😭
እግዚአቢሄር ይመስገን እመብርሐን ለኛም ትድረሥልን ክብር ምሥጋና ላቺ አሜን አሜን
ዉይ ደስ የሚል ምሰክርነት የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ወደቤቱ መለሰህ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰሰገን🤲😥አሁን ደሞ አግብተህ ወልደህ ደሞ በፍሬ ይባርክህ 🤲🥰
ሰለሞን በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው ከእናት ምን ይበልጣል በርታ እኔ በአላዛር ነው ያወቅኩህ በርታ
በእዬ መሀሉ ያሉ የመዝምር ማያያዣ በጣም ደስ ይላሉ በርቱ
የሰለሞን አድናቂወች የት ናችሁ❤❤
alen alen
አለን የዚህ ልጅ ጀግና ነው እኮ ጋይስ
@@ብርሀንየአባትልጅ በጣም በእሸቱ መለሰ ታሪኩን ሰምቸ
አለን❤❤❤
awe betam mariyamn ene awukwalehu temari eyale and tt bet nw yetemarn ena betam ywah nw sibeza ahun ezih lay sayew betam tegermealehu mechereshawn yasamrlet yne geta
እግዚአብሔር ይመሰግን በጣም እናት ትግሰት መታደል❤❤
ፈጣሪ ይርዳህ ደሞ ደግ መሆኑ ፊቱ ያስታውቃል ቆንጅየ ነክ ሰውነትክን ጠብቅ
እግዚአብሔር ግን ምን ይሳነዋል ተመገን አምላኪ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁለታችሁንም ለናትህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ።🙏🙏🙏
በጣም የምወደው የማደቀዉ ሰሌ እድሜና ጤና ያድልህ ❤
ልዑል እግዚአብሔር ይርዳክ ወንድሜ እስይ እልልልልልልልልልልልልልልእንዴት ድስ ይላልልልል
ሰለሞን እንዴት ነህ ብርቱካን እባላለሁ የአልሙኒየም ባለሙያ ነኝ በስራ በማጣቴ ምክንያት ህይወቴ ተመሳቅሎል እባክህ የቢሮ አድራሻህን ንገረኝ እና ያለኝን የትምህርት ማስረጃ ላሳይህ እባክህ በፈጠረህ አምላክ
Piassa Kidus Giorgi's jerba
ቪድዩላየ ስልክ አለልሽ ደውይ ምክንያቱም ኮሜንት ላያይ ይችላል
ዉነት ጠንካራ እግዚአብሔር ይርዳህ
በጣም ደስ የሜል ታሪክ ነበር እናመሰግናለን
በስመአብ እንኳን እናትህ ኑረዉ ለዚህ በቅተህ ለማየት አበቃቸው 🤲 ልቤ እየተንጠለጠለ ነው ጨርሼ ያየሁት ተመስገን ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲🥰🥰🥰🥰🥰
ሰላም ሰሎሞን "የሥራ አድራሻኽን ቦታ" ብትነግረኝ ፈልጌው ነበር.....
ይችን ኮሜት የምታዬ ሁሉ እባካችሁ ለጎበዙ ወድሜ ስራ ፈልጉልኝ እባካችሁ በውቀቱ ሃገሩንና ወገኑን ለማገልገል ብቁ እና ዝግጁ ነው ። ስራ ፈላጌው ጀግናው ወንድሜ ።
ሰናይ ቀን ይሁንላችሁ !!
ምርጥ ነው ብዙ ልጆችን ታድናለህ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንኳንም እድሜ ሰጥቶህ ለይቅርታም ለምስጋናም አበቃህ እግዚአብሔር አምላክ ለእናቶቻችን ለቤተሰቦቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እንኳን ለእዚህ አበቃህ ምኞትህን ያሳካልህ በፀሎት በርታ ከሞትም ያድናል ኢየሱስ እናትህ ትመርቅህ አለቀ ጀግና ነህ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ
እባክክ ሰብስክራይብ ያደረኩት ለ መቀሌ ልጅ ነው ወንድሙን የሚጠብቀው በሱ ስም የይቆጠርልኝ እባክ
እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ማርያም አሁንም ከጉንህ ትቁም በርታ ❤❤❤❤ደግሞ የስው መመሳስል እንደው ትኩር ብለው ሲያዩት ማንዴላን ይመስላል
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ማመስገን መታደል ነው ደስ ሲል
Fetari ymesgen❤❤❤❤
የኔም ወድም ምናለ ይህንን ቪደወ ባየው ብየ ተመኘሁ እናቴን እየወደዳት ግን ያበሳጫታል ግን አዳደ ግራ ይገባኛል ለምን ከወደዳት ምናለ ሱሱን ቢያቆም ብየ ተመኘው
አይ የእናት መከራ እኮ እማ ፍቅር ይጠብቃቸሁ
እስከ መጨርሻው እያለቀስኩ ነው ያየውት ዋናው ፈሬው ስላማር ደስ ይላን ተመስገን ጌታዬ
እሰይ አንኳን ከሰይጣን ፈተና አላወጣህ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን የናትህ አምላክ 🙏🙏🙏
አሜን እኮን ለዚህ አበቃህ ያሰብከው ይሳካልህ
ያሰብከው ትክክል ነው እመቤቴን ይዘህ ከልጇ ከመዳኒያለም ጋር ሁነህ በርታ ልትሰራ ያሰብከው አሁን ላይ የሚፈለገው ነው
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ሱስ የተያዙ በጣም ብዙ ነው 😢
ስለሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ከልብ እናመስግናለን❤🎉🎉🎉🎉🎉
በእውነት ቃል አጣሁለት
በርታ ያገሬ ልጅ አንድ ቀን እማ ከአንተ ጋር ፍኖተ ሰላም እንደምንገናኝ እሩቅ አይሖንም
እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት እኔም ወንድሜ እንደዚህ ሱሰኛ ሆኖ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ፀበል ሂዶ ዳነ
እድል እንኳን ድስ እላሽ
እኔም ወንድሜ የቁማር ሱስ ጎብዝ ተማሪ ነበር ኢንቨርሲቲ አቋርጥ በክፍያም ተባለ አሁን ጭራሾን ሀገር ጥሎ ጠፋ እውነት እንዴት እዴትቃጥልኩኝ በስድት ስንት አመት ልፍች አስትምሪ 💔😭😭😭
በአላህ ወንድሜን ከጫት ሱስ በምን ላላቀው አንድ ወንድሜ ነው ጨነቀኝ መላ ፈልጉልኝ
ሲገርም😢😢😢
ይህንን ሁሉ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ እናትህንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምናለበት እመብርሐን ዬኔንም ወንድም ከመጠጥ ሱስ ብታውጣልኝ አባቴ እርፍ ይልልኝ ነበር እመብርሐን እርዳታሽ አይለዬን
ዘኪዎስ እና የስለት ልጅ የሚለዉን ፊልም አይቼ በጣም የወደድኩት ነዉ ሶስተኛዉን ግን ስሙን ንገሩኝ እስኪ ❤❤
Yemigerm new diyablos gin lemindinew melkam melkam sew yemifelgew get egzabiher gin lewacj new lexih giziye yadereseh enat yemitifeligew ehe new gobeth God bless you ❤🎉🙏
እማዬ እናቴ እህህ የእነት ጽናት እና ብርታት እኮ ወደር የለውም እኔስ ሱስ ነገር የለብኝም በዚህ አስቸግሪያት አላውቅም ግን በናፍቆት በጭቀት ምን አልባት እንጅ የምር እህህህ😢ስደት ላይ ሞላ ነገር
በጣም የሚቀፍ አባባል ወጣትነት አለ ይደል ይላሉ ወጣትነት መጥፎ ነገር መማሪያ እድሜ አይደለም ወጣትነት ህልም የሚቀረጽበት እድሜ ነው ማንም መቶ ወጣትነትን የመጥያ ጊዜ አይደለም
Egzabhare yemsegen betam dese yelale
እግዚአብሔር ያግዝህ
ደስ ይላል እናት የማትተካዋ
ውይ አግዚአብሔር ይመስገንንንንንንንንን እልልልልልልል
ተመስገን ፈጣሪ ደስ የሚል መመለስ❤❤😂
Besmam geta yemisgen betam Des yelal mediniyalem mechereshakin yasamirew anten yesema amilak ye hulunim enba yabis be enba new yehen tarik yesemahut
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
እነቶች ሺ አመት ኑሩሊን❤❤❤
እሽ ወድሜ እዴትነህ ቁጥር የለም የሙምህናቶች
እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል
Leka ende anet ayenetochu ye film balemoya tfitachehu new 5 or 6 amet teru film yatanewu😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ❤እግዚአብሔር ይርዳክ
ይሄንእምታነቡ እመብርሃን እናተጋ ትሁን
Omg endate ayenet tarik semahu abite ent abite abete senate tegesete❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማንደሌ ትመስላለህ❤❤❤
ልክ እንደኔ አናቴ በኔ ምክንያት መንታ እንባ እያለቀሰች ነው መች ይሆን የምለወጠው አምላኬ የምትረዱኝ ካላችሁ እርዱኝ❤
በፈጠረህ እናትህን መጥቀም ቢቀር አታስለቅሳት ተው ቡሀላ ይቆጭሀል
እሺ የኔ እህት
ሁሉም ይቅርባት ግን ከእግሮችዋ ስር ወድቀህ ወይም ወድቀሽ እማ ይቅር በይኝ ብለህ ብለሽ ሳም አርጓት ❤😢
እኔም እናት ነኝ ወንድ ልጅ አለኝ እናት የሚያስደስታት የልጅዋ ደህናና መልካም መሆን ነው እና ምንም ባታደርግላት :-
1- ሰላም ስጣት
2- ብሩ ቢበዛም ቢያንስም ስራው ትልቅ ቢሆን ትንሽ ስርተህ እጅህን አቆሽሸህ ውለህ ግባ ቤት ውስጥ አትቀመጥ
3- እራስህን ከየትኛውም ሱስ አጽዳ ለራስህ ጤና ስትል
4- ኑሮህ ወይም ገቢህ ዝቅተኛ ቢሆን እንክዋን ነገ መልካም እንደሚሆን ነገ እንደምትሻሻል እግዚአብሄር አንተ ከሰራህ ከለፋህ ከደከምክ ከዛሬው የተሻለ ነገር በህይወታችሀ እንደሚያመጣ እየነገርክ በተስፋ ቃላት ውስጥዋን አድስ ምላስ #መግደልም #ማዳንም ስለሚችል ..... በተረፈ ጸልይ ጌታ ይርዳህ እንደገና በአዲስ ማንነት ጌታ ያስነሳህ የእናትህን እምባ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ያብስልህ አሜን!