ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

🔴ጠመው ለሚያጣምሙ የተሠጠ ማስጠንቀቂያ ! በሙሐመድ ከድርና በዑመር ሮቤ || Ustaz Muhammed Khedr || Ustaz Omar Robe || Jeilu Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 มี.ค. 2024
  • ጠመው ለሚያጣምሙ የተሠጠ ማስጠንቀቂያ
    #muhammed_essa #seifuonebs #ebstv

ความคิดเห็น • 183

  • @Muhammed_Khedr_Comparative
    @Muhammed_Khedr_Comparative  4 หลายเดือนก่อน +11

    👇🏽ይህንን የዩቲዩብ ቻናል👇🏽 ሰብስክራይብ አድርጉ 👇🏽
    www.youtube.com/@Abdulaziz_Muhammed_Khedr_Essa/videos

  • @Abc-ph3zz
    @Abc-ph3zz 4 หลายเดือนก่อน +9

    ላኢላሀኢለሏህ ከአሏህ ውጭ በእውነት ሊመለክ ሚገባው አምላክ የለም።
    አሏህ ይጠብቀን ያረብ

  • @user-oo4xx9zv4m
    @user-oo4xx9zv4m 4 หลายเดือนก่อน +28

    ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ ሁሉም ለድን ቢታገል እስልምና ወየት በደረሰ ነበር

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 4 หลายเดือนก่อน +1

      Ustaze alah hayattoten yarzemlen

  • @rahmaall2508
    @rahmaall2508 4 หลายเดือนก่อน +9

    ማሻአላሕ ለብዶ የተሰጠ ምላሽ እኔም የተማርኩበት ይቀጥል እንደዚ አይነት ደወል ለኛ ለሙስልሞች እንዲያጠነክር ስለሖነ
    ጀዛኩምላሕ ኸይር ኑሩልን

  • @LovelyBasket-ou2bi
    @LovelyBasket-ou2bi 4 หลายเดือนก่อน +17

    ማሻ አላህ የኛ እንቁዎች አላህ ይጣብቃቹሁ ለአላህ ብዬ እወዳቹሀላው

  • @yegnatubeh1626
    @yegnatubeh1626 4 หลายเดือนก่อน +7

    አውዙ ቢላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ኡስታዝ አሏህ እድሜዎትን ያርዝመው

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud 4 หลายเดือนก่อน +11

    የኛ ጀግና ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 4 หลายเดือนก่อน +10

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ውዱ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና

  • @Abc-ph3zz
    @Abc-ph3zz 4 หลายเดือนก่อน +5

    አሏህ መጨረሻችንን ያሳምረው አሏህ የመራውን ማንም አያጠመው አላህ ያጠመመውን ማንም አይመራውም አላህ ይመልሰው

  • @makeyaadam5623
    @makeyaadam5623 4 หลายเดือนก่อน +17

    ዛሬ አንደኛነኝ ያላ የመዳም ቅመሞች ኑ

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 4 หลายเดือนก่อน

      አለን አብሺሪ

  • @umasam6820
    @umasam6820 4 หลายเดือนก่อน +3

    Masha Allah Jazakallahu khayer Allah yitebikihe Ustazachin ❤❤❤❤

  • @user-jx4uh7xj6d
    @user-jx4uh7xj6d 4 หลายเดือนก่อน +8

    አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቸ

  • @easypc559
    @easypc559 4 หลายเดือนก่อน +13

    አላህ ከዚህ አይነት ማሰብ ካቃተው ሰው ይጠብቀን

  • @b.6015
    @b.6015 4 หลายเดือนก่อน +9

    አህለን ኡስታዝየ ማሻ አላህ አላህ አክበር

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 4 หลายเดือนก่อน +3

    ኡሥታዜ አላህ ይጠብቀወት ዝርያወቻቺሁንም ያብዛለወት

  • @sojoogoj1479
    @sojoogoj1479 4 หลายเดือนก่อน +6

    ጀዛክ አሎህ ኸይር ኡስታዝ አሎህ ያኸይር በር ከፈሰች ያድርግን ከመጥመም አማጥመም አሎህ ይጥበቀን

  • @dhhchgnl9329
    @dhhchgnl9329 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዑስጣዞቻችን አላህ ይጠብቃቹሁ ጀዛኩመላህ ኸይር

  • @MyMy-yk7ke
    @MyMy-yk7ke 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናሊለህ ወእና ኢለ ራጁኡን ያአለህ መጨራሸችን ያሰሚሪሊን

  • @faizah8186
    @faizah8186 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኡስታዝ አሏህ እድሜክን ያርዝምልን በለሀበት አሏህ ይጠብቅክ ጀዛክ አሏህ ኸይራን❤

  • @AbdlifataErbalo-ij7ch
    @AbdlifataErbalo-ij7ch 4 หลายเดือนก่อน +4

    ኡስተዝ አለህ ይጠብቀቹሁ❤❤

  • @user-jj7hs5tv3n
    @user-jj7hs5tv3n 4 หลายเดือนก่อน +6

    الهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين الله يحفظه

  • @AhmedJemal012
    @AhmedJemal012 4 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @AajAuu
    @AajAuu 4 หลายเดือนก่อน +1

    አለህ ይጠብቀቹህ ኡስታዞች

  • @user-tx8vb2xg5v
    @user-tx8vb2xg5v 4 หลายเดือนก่อน +1

    Maashaalah Maashaalah Maashaalah ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 4 หลายเดือนก่อน +4

    እሰታዝ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @maymounaadam7297
    @maymounaadam7297 4 หลายเดือนก่อน +1

    ላኢላሀኢላህ አላህ ይጠብቀን ጀዛኩም አላህ ኸይር👍👍👍👍

  • @user-nn3mg3mg2r
    @user-nn3mg3mg2r 4 หลายเดือนก่อน +10

    እንደዚህ ካልቀጠፈ ደሞዝ አይከፈለውም ለዝህ ነው እስልምናን እሚያንቋሸው ለብር ብሎ የግድ እስልምናን ይሳደባል

  • @user-sd4hf8py9l
    @user-sd4hf8py9l 4 หลายเดือนก่อน +5

    ያወይሌ ነፍሴ ፈራሁልሽ ኤ ቲክቶክ የብድ መደረ ስለሚመስለኝ ውሸት መስሎኝ ነበረ ያኢላሂ በስልም ና አኑረን ግደለን

  • @faizah8186
    @faizah8186 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጀኡን አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርል ከብርሀን ወደ ጨለማ ለሀዉላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢሏህ 😢😢😢

  • @melihayosufe8961
    @melihayosufe8961 4 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ከጥመት ይጠብቀን ኻቲማችንን ያሳምርልን

  • @user-du7ge8nb7n
    @user-du7ge8nb7n 4 หลายเดือนก่อน +1

    አስታውፊሩላህ ወተዋቡ እልህ ወአንተ ተዋቡ ሮሂም

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y 4 หลายเดือนก่อน +2

    ላኢለሀኢለሏህ ሙሀመዱን ረሱለሏህ

  • @user-jx4uh7xj6d
    @user-jx4uh7xj6d 4 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ

  • @reemmohammd2325
    @reemmohammd2325 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ጀግና ጀግና አላህ አክብር🎉

  • @user-wg2ux6hq2y
    @user-wg2ux6hq2y 4 หลายเดือนก่อน +2

    جزاكم الله خيرا آستاذ

  • @user-xg4ki5fc1s
    @user-xg4ki5fc1s 4 หลายเดือนก่อน +1

    Subhanallah.masha.allah

  • @faezadula898
    @faezadula898 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዞች

  • @user-uz3vo4uu1u
    @user-uz3vo4uu1u 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለእይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ❤❤❤❤

  • @AminaMolaw-bt1it
    @AminaMolaw-bt1it 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ አላህ
    ይጠብቃችሁ የኢስላም ሙሁራኖች
    አልሀምዱሊላ አለነኢመተል ኢስላም 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TehaMuda
    @TehaMuda 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሱብሃነላህ ሰለምቴ ነው ኡስታዙና ማሻ አላህ አላህ ፅናትን ይስጥህም ይስጠንም

  • @user-px8cg3sz2m
    @user-px8cg3sz2m 4 หลายเดือนก่อน +4

    እናንተ ጀግኖች አላህ የጨምርላችሁ መንገድ የሳተወን እያሳያችሁ ነው። መንዱን የሳተው ግለሰቡ አላህ ይምራው። በርቱ

  • @user-pj5tc1oh8k
    @user-pj5tc1oh8k 4 หลายเดือนก่อน +2

    ላሀወላ ቅወተ ኢላቢላሂ አኡዙቢላኸ

  • @birtukan310
    @birtukan310 4 หลายเดือนก่อน +4

    እስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Madina1-ty9jo
    @Madina1-ty9jo 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ
    አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ❤🎉🎉

  • @abload9013
    @abload9013 4 หลายเดือนก่อน +3

    👍👍👍

  • @user-jt8zu1hs9v
    @user-jt8zu1hs9v 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአለህ አለህ ይጨምርለቹ

  • @user-mp9bv5hq4t
    @user-mp9bv5hq4t 4 หลายเดือนก่อน +1

    ustaz ALLAHI yitebkachiwu

  • @inshallaheveninghewillbebe9201
    @inshallaheveninghewillbebe9201 4 หลายเดือนก่อน +1

    Jazakum Allah khair

  • @hassanadam3007
    @hassanadam3007 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤masha Allah

  • @umerteshome585
    @umerteshome585 4 หลายเดือนก่อน +1

    Masha Allah

  • @hhgvfg8672
    @hhgvfg8672 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @fateibrahim5162
    @fateibrahim5162 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላም አለይኩም ኡስታዝ

  • @user-ns9xw7tx8d
    @user-ns9xw7tx8d 4 หลายเดือนก่อน +1

    መሸሀለ አለሀ አይቸጊረዉም አለሀ ይጨምሪልክ መሜ❤❤❤❤❤❤

  • @HADIYASULTANET1315
    @HADIYASULTANET1315 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አለህ

  • @ibrahimAli-hq7uy
    @ibrahimAli-hq7uy 4 หลายเดือนก่อน +1

    Masha allah allah yitebikachuhu🎉🎉🎉

  • @shadokemal4354
    @shadokemal4354 4 หลายเดือนก่อน +1

    Masha alla 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @BubuOmer
    @BubuOmer 4 หลายเดือนก่อน +1

    Alhadulillah Muslim larekeg❤

  • @shekurmuzeyen7031
    @shekurmuzeyen7031 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩሙላሁ ኸይረን አላህ ይጠብቃችሁ ❤

  • @abibaalkmal8551
    @abibaalkmal8551 3 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝን 100/k እነዝገበዉ

  • @reemmohammd2325
    @reemmohammd2325 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሃነላህ ኢላሂ ከኢዲ አይነት ከሃዲ አተው ጠብቀን ኡስታዛችን ይጠብቅልን

  • @user-hb8gf9lo8t
    @user-hb8gf9lo8t 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩም አላሁ ኸይረን

  • @sadikrahmetoabdela
    @sadikrahmetoabdela 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዘከለህ ኸይረን

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m 4 หลายเดือนก่อน +5

    አለሁላይክአርጉ

  • @miftakdire
    @miftakdire 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻላህ አለህ ይጠብቃቹ

  • @mashaallhsss3479
    @mashaallhsss3479 4 หลายเดือนก่อน +1

    hustezechin siwedik allah yiwedidek

  • @user-rn7un5bb4r
    @user-rn7un5bb4r 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ባለህበት

  • @uruxhg8177
    @uruxhg8177 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻኣላህ እዴት መታደል ነዉ እስላም መሆን❤❤❤❤❤❤

  • @zaynaba4355
    @zaynaba4355 2 หลายเดือนก่อน

    Mashaa Allhaa Mashaa Allhaa rabin umrii sifii haa dhersuu ❤❤❤❤❤❤❤❤♥️♥️❤️💞💞💞💓💓🙏🙏

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m 4 หลายเดือนก่อน +6

    አህለንወሣህለን ውዶችማሻአላህበርቱ ባባእሥታዝ😂😂😂ጎቦዝደነዝአላህበቂያችነውክክክሢጀመር❤ሙሢሊምአደለህምውሸታም❤ሆንላይለብሥተመችቶህነውኢሺ❤እሥታዜበርቱ

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 4 หลายเดือนก่อน +1

      ከቱነው በልብሡ ሠውን ሊያሣምነው አልቀረበትም ሥለ እየሡሥ ጌታ መሆን አለመሆን ህጻናቶችም ያውቃሉ ጀዛክ አላህ ኡሥታዞች አላህ ይጠብቅልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-fz2fl7ed7l
    @user-fz2fl7ed7l 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ በተውሂድና በሱና አኑሮ ይግደለን ። ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጅኦን

  • @user-ns3og7fd9o
    @user-ns3og7fd9o 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ አለህ ይጠብቅ

  • @shamsa5523
    @shamsa5523 4 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጣብቅህ ጀግናችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nz6mp1sz3x
    @user-nz6mp1sz3x 4 หลายเดือนก่อน +1

    አህሌን ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ

  • @user-hp3qv5kd7z
    @user-hp3qv5kd7z 4 หลายเดือนก่อน +1

    Waleyikumi assalami❤❤

  • @user-tx8vb2xg5v
    @user-tx8vb2xg5v 4 หลายเดือนก่อน +1

    Allha yetabikachuu

  • @feyisalhussen6399
    @feyisalhussen6399 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዘካለሁ ኸይር❤❤

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማሸአላህ ጡሩ መልስ ተሰቶታል ባረከላህ ፊኩም ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን ሱብሀን አላህ ይሄ ኸልቅ እሚቀርም ድንጋነው ምን ተከፍሎት ይሆን እንድህ እሚዳረቀው 😂

  • @ebrahimahmed4617
    @ebrahimahmed4617 4 หลายเดือนก่อน +2

    Allah yetebekachu huletachunm ❤

  • @saedaHussen
    @saedaHussen 4 หลายเดือนก่อน

    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m 4 หลายเดือนก่อน +2

    አላህይጠብቃቹበርቱ ረመዳንሙባራክማሻላህ

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያአለህ መጨራሸችን አሰሚሪልንንን

  • @user-ub3xi2nc5b
    @user-ub3xi2nc5b 4 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይነዉር ለኩም ዱኒያ ወል አኼራ ኡስታዙና

  • @halimacamil9167
    @halimacamil9167 4 หลายเดือนก่อน +1

    Allah yitebken abo Ustaz una Allah kesheregna yitebkachu

  • @ancharotube7658
    @ancharotube7658 4 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቅህ ጀዛኸላህ ኸይር ዑስታዝና🙏

  • @user-qg9dk5qe3i
    @user-qg9dk5qe3i 29 วันที่ผ่านมา

    Meschallha

  • @Nebilahayredin
    @Nebilahayredin 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር አሏህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቻችን

  • @muhammedyesuf3281
    @muhammedyesuf3281 4 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሥቡነሏህ ወኒእመል ወኪል ካፊሮች ወይም የኢሥላም ጠላቶች አላህ ሂዲያ ይሥጣችሁ የሚገርመዉኮ የኛ ድን የኛ ሀይማኖት እሥልምና ለማጭበርበር ወላሂ አይመችም ሡበሃን አሏህ የኔ ጌታ በኢሥላም እደፈጠርከኝ በኢሥላም ሀይማኖት ግደለኝ ቤተሠቦቼንም ያረብ አሏህ ሂዲያ ሥጥልኝ ያረብብብብብ ኡሥታዜ አሏህ ይጠብቅህ

  • @user-fu6tb4vt5n
    @user-fu6tb4vt5n 4 หลายเดือนก่อน +1

    ውስታዜ አላህ ይጠብቅህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 4 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቀን ከኩፍር ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢 ያረብ

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh 4 หลายเดือนก่อน +1

    اللهم اني اعوذوبيك ان اوكفيروبيك واوشريكو بيك ياربل المين😢😢😢😢😢😢

  • @NoMore0768
    @NoMore0768 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ በጣም ጥሩ መናገር ማስተላለፍ ሚፈልጉት ነገር መድረክ እንኳን ሰጠሃቸው

  • @AkmalMohammad-ky1wz
    @AkmalMohammad-ky1wz 4 หลายเดือนก่อน +1

    Mashallahe❤❤❤❤❤❤

  • @AbdlifataErbalo-ij7ch
    @AbdlifataErbalo-ij7ch 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @user-eo1zz2re9s
    @user-eo1zz2re9s 4 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ ኡስታዞቼ. አለህ ይጠብቀቹ❤❤

  • @baherdinawele2785
    @baherdinawele2785 3 หลายเดือนก่อน

    Mashaalah

  • @reemmohammd2325
    @reemmohammd2325 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሼር

  • @alias784
    @alias784 4 หลายเดือนก่อน +3

    የገባኝ የባይብልና የክርስትና አሥተምህሮ አራንባና ቆቦ መሆናቸው ነው የተለያዩ በጣም ዓጂብ 🎉

  • @playlist6960
    @playlist6960 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @zeinebmoges8979
    @zeinebmoges8979 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሀስቡንአላህ ወኒእመል ወኪል. ሀቤት ቁርአን አቀራር¡ አቤት አተረጓጎም¡ አላህ ይጠብቀን.