ان الدين عند الله الاسلام ومن يبتغى غير الإ سلام دينا فلن يقبل منه وهو فى الآخرة من الخاسرين الله يحفظنا واياكم ويثبتنا على ديننا جزاكم الله خيرا ربنا يجعل فى موازين اعمالكم اختنا ماشاءالله عليها واعيا فى دينها
Masha allah i am happy to her she followed true way, when i hear two part of her life story wollahi im cried and find my self, thank you a person who help her and arrange this interview, insha allah we will see each other in paradise tomorrow ❤
ላይክ ሸረእያረጋችሁ መቶሽ እናስገባው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Alah kanchi gara yehun
ከእህታችን ለኛ ሙስልሞች ትምህርት ሆናለች።
ከወርቅ ከምንም ኣይነት ክብር ያለሽ ሰው ለየት ያለሽ ማሻላህ ።
እባካችሁ እንግዶቻችሁ የግለሰቦችን ስሞች እንዳይጠቅሱ አድርጉ። የግለሰቦች ስሞች በተለይ አሉታዊ በሆነ መልኩ ባይገለፁ ጥሩ ነው። እህታችን አላህ (ሱ ወ) ወዶሻል ፤ ሁሌም ውድድ ያድርግሽ።
ልክ ነሽ በግል ይማከር እንጂ በሚዲያ እንዲ እንዲ ነው ማለት ጥሩ አደለም ያ ሰው በለፈ ተሪክ አሁን ይወቀሰል
የኔ ውድ በዚህ እድሜሽ እንዲህ የምታስቢ ጀግና❤❤
መሽኣላህ ሰለምቴዎች ጺናታቸው ሲሰማ በጣም ከበድ ግዜ ነው የሚያሳልፉ እኛስ ራሳችን እንፈትሽ ከኛ ሰለምቴዎች ብዙ ይፈተናሉ እኛ ምን ተፈተናል ራሳችን እንፈትሽ from eritrea ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ራሳችችን እጠይቅ ሰለምቴዌች ያስቀናሉ
Masha allah😢😢😢በጣም አስለቀሽኘ ጂቡቲ ነዉ የለሁት ከዚህ በላይ እመኝልሻለዉ❤❤
ሱብሀንአሏህ አሏህ ያበርታሽ የድሮ ሰለመተኞዎች ብዙ እንግልት ደርሰባቹ አብሽሩ ሰለምቶዎች
አወ ወላሂ እኔም ካገር የወጣሁበት ምክንያት ነበር አልሀምዱሊላላላላላላላ
አብሽሩ አለህ ደሞ በአኬረ ይክሰቹሀል
አብሺሪእህታችንማሻአሏህ🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ masha allah 🤲🤲🤲
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብሺሪየኔጀግናእህት
ማሸአላህ ውነም ኢማን ስምሽ ፀባይሽን ይገልፃል በርቺ አይዞሽ የኔ እህት ፀባይሽ ይለያል እንኳን ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት በሰላም መጣሽ አይዞሽ አላህ ይጠብቅሽ እህት ማሸአላህ አላሁ አክበር🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉 አላህ ያፅናሽ🙏
እንኳን ወደተወለድሽበት ሃይማኖት ተመለሽ እስከመጨርሻሽ ያፅናሽ🎉🎉🎉🎉
የአላሕ እርዳታ ከአንቺ ጋር ይሁን !!!
የኔማር ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ የኔ ቆንጆ🌷🕌🕋🕌🕋🕌🕋🕌🕋አልሀምዱሊላ✅
ማሻ አላህ መጨሸሽንም አላህ የሰምርልሽ ጥንቀሬሽን አደንቀለው
ان الدين عند الله الاسلام
ومن يبتغى غير الإ سلام دينا فلن يقبل منه وهو فى الآخرة من الخاسرين الله يحفظنا واياكم ويثبتنا على ديننا جزاكم الله خيرا ربنا يجعل فى موازين اعمالكم اختنا ماشاءالله عليها واعيا فى دينها
haq welahi❤❤❤❤💯💯💯💯💯
Amin ❤❤😢
በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር እሲ ላዳምጣችሁ
እኔም
እኔም
አብሽሪ አለህ ሚወደውን ሰው ይፈትነወል አለህ ያፅነሽ
ያረበና እንዴት በጉጉት ስጠብቅ ነበር
ጉርብትና ይበልጥልናል ተመልሰሽ ክፈሪ። አንዳድ ኵበት ሙስሊም መሆኑ ያሳዝናል
በጣም ነው ያዘንኩት ዝም ብለው የስም ሙስሊም ሞልተዋል ዲኑን በትክክል የማያውቁ አላህ ይጠብቀን ያረብ
አዞሽ ጠክሪ❤❤❤❤
ሱብሀነለህ ኡከንም አለህ ወፈቀሽ
ስጠብቀውውውነበርርር😢😢😢❤❤❤❤የኔውድድድእህት❤❤
መሸ አላህ ጀግና አላህ የፅናሽ እህቴ አብሽር
የአላህ የሙስልሙ ፈተና ዱኒያ ናት ጀነቱ አኬራ ነዉ ታዲያ አኬራችን አላህ ያሳምረዉ አብሽሪ ዉዷ እህቴ ከአላህ በታች ከጎንሽ ኔን❤❤❤
Masha allah i am happy to her she followed true way, when i hear two part of her life story wollahi im cried and find my self, thank you a person who help her and arrange this interview, insha allah we will see each other in paradise tomorrow ❤
አላህ ቀሪ ዘመንሺን ያሳምርልሺ እህቴ😢🎉❤
አይዞሽ,በርቺ,እስልምናን,የስልምናን,ጣአም,የሚያቀዉ,ሰለምቴዉ,ነዉ,በጣም,ለየት,ያለ,ደስታ,አለዉ,አልሀምዱሊላህ,
ሱበሀን አላህ አላህ ለሻው ሂዲያ ይሰጣል አላህቀጥተኛውን ምንገዲ ይምራን አላህ በእስላምና ኑረው በእስልምና የሚሞቱ ያርገን
❤
አላህ እሥከመጨሪሻው በሥልምናሽ ያፅናሽ ❤❤
የኞ ጀግና እህት አሏህ ያበርታሽ ያረብ
Mashallha በርቺ እህታችን ለቤተሰብሽም ዱዐ አድርጊ
አሏህ በምንገዱ ያፅናሽ እህቴ አልህምዱሊላሀ ሙስሊም አደርጎ ለፈጠረኝ ጌታ❤
ሱብሀንአላህ አንዳንድ ሙስሊም ተብዬዎች ይገርማሉ
ኢማንየ ማሻአሏህ አሏህይጨምርልሽ አሏህ ያፅናሽ ዉዷ እህታችን እንኳንምአላህ ቀጥተኛዉን መንገድ መራሽ አልሀምዱሊሏህ
አሁንም አላህ ያጠንክር ሽ ❤ በሚያሣዝን ሁኔታ ልጆች ዲናቸውን እንዲያውቁ አላህን እንዲፈሩ : የትም እየዋሉ ካፊር ቦይፍሬንድ... ሺ ሻ ... እከፍርልሃለሁ... አስጠም ቁኝ እስከ ማለት...ኪሳራ ነው ...
መሸ አለህ የኔ ቆንጆ እህት አለህ ይጨምርልሽ
ማሻ አሏህ የኔ ውድ አሏህ ያፅናሽ አሏህ ስለሚወድሽ ነው ድነል ኢስላምን የወፈቀሽ አሏህ ያበርታሽ መጨረሻሽን አሏህ ያሳምርልሽ 🎉🎉🎉
ወለሕ ሁለቴ ነው ኢንባ ያተነነቀኝ አለሐ ያፂነሽ ኢሂቴ 😢😢❤❤❤❤❤በድገም ትቅረብልን ❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ጀግና አላህ ይጨምሩልን ሱብሀነ አላህ🎉❤
ማሻ አላህ
አልሀምዱሊላህ አላህ እኔንም ቤተሰቦቸንም ሙሲልም ላደረገኝ ጌታ ምስጋና ይገባዉ
ጎበዝ ነሽ በርች !
አላህ ይገዝሽ !
ማሻላ አላእጨምርልሸ
ማሻአላህ እህቴ አላህ ያፅናሺ
Mashaallh
ምነኛ ታድለሻል በተፈጥሮ ሀይማኖት መምጣትሽ
መሺአላህ ተረባክ እረህማን አላህ ያጠንክረሺ
መሻአላህ አላህ ያፅናሽ እታችን
አቼ ጀግና ነሺ
ማሻ አላህ ጠንካራ ኢማን አላት አላህ ህይውትሽን ያሳምርልሻል።
ዉዴ አሏህ ያፅናሽ
ማሻላ ኢመን አላሀ ከአንች ጋር ይሁን ሀይዞሽ.
አብሽሪ አላህ ያጽናሽ ሁሉም ያልፋል
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ እህቴ ❤❤❤
አላህ ያሳምረልሸ ያረብ
ማሻአላህ አላህ ያፅናሺ እህ አስለቀሺኝ
በጉጉት እየጠበኩ ነበር አሏህ ፅናቱ ይስጥሽ ሳልህ ትዳር አሏህ ይወፍቅሽ እህቴ❤
ልረዳት እፈልጋለሁ ፣አካውንት ቁጥሩዋንና ስልክ ቁጥርዋን ከተቻለ ፣
Me too please
አከወንቱወም ስልኩም አሌ በቭድኦውን መጨረሻ ለይ አለለቹ😮😮
ማሻአላህ አላህ እስካ ማጨራሸሽይን ያሳምርልሽ 🎉
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አላህ ያፅናሽ የኔ ቆንጆ 🤲👑💝
Ya Rahman minew ategebe btogn bye temegnew wellah any way Allah mengedishin hulu yikinashi wude ❤❤❤
አብሺሪአላህይገዝሺ
አለሁ አክበር
ማሻአላህ አላህ ያጠክርሽ ሀያቲ
አልሓምድሊላህ ረበልዓለሚን አላሁማ አህዲና ልልእሥላም ብረሕመቲካ ።
ጀግና አላህ ይገዝሽ❤
ማአሻአለሕ አለህ ጽናቱን ይስጥሽ😊😊😊😢😢❤❤
አይዞሽ የኔ እናት
how we can get help her?
ዬ ሙስሊም ሴቶች ዋላሂ አላህ ባ ትክክለኛ ማንጋድ ይምራችሁ 🙏🙏
አላህ ያበርታሽ
Mashaallah
Alallah Iman camamiro yisxish
አይዞሽአብሽር
Samira allh yesrashin yesitsh eman ayzosh
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁማሻአሏህእንኳንምአሏህወደተፈጠርሺበት ሀይማኖትመጣሺአልሀምዱሊላሂ የስለምቴወችጥንካሪማሻአሏህ🎉🎉🎉
*Mash allha allhu akbar allhamdulilh allha yaxnashe eiht😢😢❤❤❤*
Masha allhe allhe akbar allhe akbar enken baslam wada denle eslam mateshe ehthen
ማሻ አላህ አብሽሪ
❤❤❤❤
አብሽሪ እህቴ
Absher say Alhamdulillaah
For every thing
Mashaa Allah jzkllh raabbii sirraa haa jalaatu jabaadhuu ammaasii sii bira jiraa raabbiin walin 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Maasha Allah xenkara nesh
አብሺሪ እህቴ
ሁሉም ያልፋል
አሰላሙአለይኩም በተቻለ መጠን የሰላት ወቅት በማይነካ መልኩ ቀረፃ ብናደርግ ጥሩ ይመስለኛል ወላሁአለም
ማሽአላህ አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
አላሁ አክበር❤❤❤❤
Yene Mar Allah queriwin hiwetishin yasamirlish
❤❤❤❤❤❤mashallah alha yiwefiqshi
አይዞሽ ማሬ❤
አላህ ያፀናሺ እህቴ
Allah yesasabrsewene yesakelise Allah
አካውንቱ Error Pending for authentication ይላል
መሸአለ አለሀ ያፅነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሱብሀን አላህ ይቼ ሙሰሌም አደለችም ውሰጦ ሙናፌቅ ናት
አላህ ጽናቱን ይስጥሽ
የኔውዲዲዲዲዲአላህያፃናሺያበርታሺ
🎉🎉❤❤❤❤❤
ማሽአላህ
ላላብዬእወድሺአለህ❤❤❤❤❤❤
የኔቆጆ በጉጉት በርየጠበኩት