Ethiopia Sheger FM -Tilahun Gessesse Interview With Meaza Birru መዓዛ ብሩ ከጥላሁን ገሰሰ ጋር/ክፍል ፩(1) ጨዋታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሽ ጥላሁን ገሠሠ 💚💛❤️🙏🙏🙏
    ኢትዮጵያዊ በመሆንህ በጣም እኮራለሁ።
    ሁሌም ኢትዮጵያን በሙዚቃ እንዳነሳሀት።
    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏የጠላሽ ይጠላ💚💛❤️

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 3 ปีที่แล้ว +2

    ጥልሽን በዘፋኝነቱ በጣም እንወደው ነበረ መዓዚ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን መዓዚ አንቺም ትሞቺ ይሆን ክፍ አይንካሽ እናትዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ፡፡

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 2 ปีที่แล้ว +4

    What a pleasant interview Rip our legendary thank you Mrs Meaza for the archive

  • @SeraTube26
    @SeraTube26 5 ปีที่แล้ว +8

    *እናመሰግናለን ጋሼን እንድናስታውስ ስለደረጋቹህልን*

  • @ayay498
    @ayay498 5 ปีที่แล้ว +2

    መዓዝዬ የኢትዮጵያ መሠረት ነሽ የኔ አበባ ወንድማችንን ንጉስ ጥልዬን እንደገና አስታወሽን እግዚአብሄር ያክብርሽ

  • @sisumh2433
    @sisumh2433 5 ปีที่แล้ว +12

    መዓዚ አንቺ አኮ የኢትዮጵያ ሀብት ነሽ አረጅም አድሜ አና ጤና ላንቺ ይሁን ኑሪልን , ጋሽ ጥላሁን ገሠሠ ዘመን የማይሺረው ንጉሥ , አውሮፕላን መጣ አየገሰገሰ በዘፈን አንደኛ ..............

  • @funinawfandaro9154
    @funinawfandaro9154 5 ปีที่แล้ว +6

    Dr. Tilahun Gessese yehagere Lij R.I.P Love is in Him with Him and left Concrete foundation of timeless achievement!!!

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 3 ปีที่แล้ว +4

    መዓዛ ብሩን ማነው የሚወዳት አንደእኔ

  • @fantatilahun8555
    @fantatilahun8555 4 ปีที่แล้ว +4

    RIP TILAHUN THERE IS NO ANY WORDS TO DESCRIBE YOU AND YOUR MUSIC, THANKYOU THANKYOU THANKYOU

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 8 หลายเดือนก่อน

    መአዝዬ የአንችም አንደበት ትህትና የተሞላበት ማር ነው የሁለታችሁ ድምፅ መሥማት በራሱ ያስደስት ነበር

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 8 หลายเดือนก่อน

    አድሜና ጤናውን ከክቡር ባለቤትሽና ልጆችሽ ያድልሽ ያቆይልን

  • @getachewadmasssu6117
    @getachewadmasssu6117 4 ปีที่แล้ว +1

    That was nice. It will be memorable if you can locate Tilahun & Assefa Abate's photo from Hager Fikir archive. and post I know this because I have seen it. 1990. But I was NOT able to take a picture of it. That will be his youngest photo. Please try

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 7 หลายเดือนก่อน

    የማይረሳ የኢትዮጵያ እቁው😢😢😢 ጥላሁን ገሠሠ 😭ኢትዮጵያዊው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ጥልዬ ነብስህን ይማርልን
    ማዝዬ እድሜ ይስጥልን ኑርልን ስወድሽ እኮ ማር ነሽ።

  • @eyobmulugeta3752
    @eyobmulugeta3752 3 ปีที่แล้ว +1

    Tnx

  • @ectv
    @ectv 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Sheger FM

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 5 ปีที่แล้ว +6

    thank you Meaza,ይሄን interview አርቀሽ አስበሽ በማስቀረትሽ

  • @seblezewge3923
    @seblezewge3923 5 ปีที่แล้ว +2

    Thank you meazi..

  • @danielteshome6149
    @danielteshome6149 4 ปีที่แล้ว +1

    ለጥላሁን አንድ ማስታወሻ በስሙ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ለመስራት መተባበር አለብን

  • @kardon4996
    @kardon4996 3 ปีที่แล้ว +1

    Weyne gash Tile ,
    Betam Eko new yemaznew basebkuh kutir !
    Wro Meazu tilik sew nesh !

  • @yy-ut3dh
    @yy-ut3dh 5 ปีที่แล้ว +3

    መአዛ እንወድሻለን እናከብርሻለን

  • @olumaroba3108
    @olumaroba3108 2 ปีที่แล้ว +1

    Sebsebe Shibru( Kuku Sebsebe) father?

  • @da8387
    @da8387 5 ปีที่แล้ว +2

    Mazi you are very special.

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 5 ปีที่แล้ว +5

    መዓዚ ያንቺም ድምፅ ገዳይ ነወ፤፤

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 5 ปีที่แล้ว +1

    wow mazu

  • @Ambesaw1212
    @Ambesaw1212 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርመው የአሁኑ ዘፋኞች ግጥም ጠፋቶቸው ፡ የናንተን ዘፈን አበላሽተው ሲዘፍን።

  • @bogalechgebre6560
    @bogalechgebre6560 ปีที่แล้ว

    ጥልዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ።

  • @geberealx3449
    @geberealx3449 9 หลายเดือนก่อน

    የማይሞት ሰው ሞተ❤💗👍 ግን ውስጣችን አለህ