tigist alene album || ትዕግስት አለነ || full album

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 46

  • @zemedudemsis5155
    @zemedudemsis5155 7 หลายเดือนก่อน +22

    አጋጣሚ ነው ይህን አልበም ያደመጥኩት። ብዙ ነገሩ በጣም ጥሩ ነው። ዘመን የተጫነው ይመስለኛል። አቅም ተገኝቶ የተወሰኑ መሳሪያ ተጨምሮ ቢሰራ፣ እንደአሁኑ አይቆጨኝም ነበር። የድምፃዊቷ ብቃት የሚታማ አይለም። ይቅናሽና በሌላም ስራ እንገናኝ።

  • @BirhanAdela
    @BirhanAdela 7 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ማር ቢሰማ የማይጠገብ ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ነው

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 7 หลายเดือนก่อน +5

    የእኔ ቆንጆ ሐሳብ ላለመሥጠት ከራሴ ጋር ተሟገትኩ መጨረሻ ላይ አሸነፍሽኝ. አንችን እንዴት አድርጌ የአለኝን ትልቅ ክብር ልግለጥ ብዬም ሙግት ገባሁ ለምን ትይ ይሆናል. የእኔ ቆንጆ የኢትዮጵያን እንቁዎች ሳይ ሐሳቤ ድብልቅልቅ ይልብኛል. የምይዘውን የምጨብጠውን አጣለሁ. ስለምወዳችሁ ነው መሠለኝ. ብዙ መውደድም ያደናብራል. አንዳችሁን ከአንዳችሁ ማበላለጥ አቅቶኝ ልክ ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ እንዳለው "ምርጫዬ ... ተምታታብኝ." እንቁ እንስቶችን አይቶ ልቡ የማይነርት የለምና አትፍረጅብኝ ቆንጆዋ ወገኔ. መለላው ቁመናሽ, የደም ግባትሽ, ሰልካካው መልክሽ, ሽንጥና ዳሌሽ, ዓይኖችሽ ኧረ ስንቱ የአንች ነገርማ ልብ ከሚሰርቀው ክልል ያለው ድምጽሽ ቃናው, ውርግርግ ወገብሽ አቁም በይኝ ተጨንቆ የሠራሽ ውበት ከላሂ ጋር የሰጠሽ እንቁዋ ኢትዮጵያዊ ስንቱን ልበልሽ እንዲያው ዝም ብዬ ኑሪልኝ ልበልሽ.
    ችሎታን ከቁንጅና ጋር የሰጠሽ በዚህ ወርቃማ ድምጽሽ የፈለግሽውን መዝፈን ትችያለሽ በርቺ ወገኔ.
    ሌላው የምሳሳላቸው ሳይ የምለው አግብተሽ ዘርሽን አብቅይ. በዚህ አጋጣሚ ወላጆችሽን የክብር ምስጋናዬን ጀባ እያልሁ አደራ ዘርሽን ዝሪ ኢትዮጵያ የእናናተን ብዛት ትፈልጋለች. ጥሩ ኢትዮጵያዊ, በበሓሉ የታነፀ, በፍቅር የታጀበ, በሁሉ ነገር የታደለ የዜጋ ተግባሩን ይፈጽማልና ዘራችሁ ይብዛ አደራ ወገኔ.

  • @yohannesjohnny7238
    @yohannesjohnny7238 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት ምንም
    ማለት አይቻልም
    ብቻ በርቺ
    እግዛአብር ይጠብቅፊ
    ደጋሜ አዉጠሺ እደምታስደስቺን
    ተስፋአለኚ
    በተረፈ በርቺቺ #❤❤

  • @gzachewasmamaw836
    @gzachewasmamaw836 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤እንዴት የሚያስደስት ሙዚቃ ነው

  • @yemaneashebir139
    @yemaneashebir139 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቆንጆ ድምፅ አለሽ በርቺ እደጊ

  • @AsedeEthiopian
    @AsedeEthiopian 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፅሽ.ያምራል!!!

  • @TigestGeselaw
    @TigestGeselaw 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤የኔ ጎበዝ በርቺ

  • @tesfatekle7252
    @tesfatekle7252 7 หลายเดือนก่อน +1

    Waw ❤❤❤ለፍቅር ያለው አገላለጽ ጎበዝ ነሽ 🎉🎉🎉

  • @TesfayeZerihun-i1y
    @TesfayeZerihun-i1y 4 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ማርርር ነሽ❤

  • @FetiyaAli-hj4up
    @FetiyaAli-hj4up 6 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዋዉ❤❤❤❤

  • @shagiman-lj1dl
    @shagiman-lj1dl 5 หลายเดือนก่อน +1

    መፃፍ አልችልም እንጂ ላደቅሽ ነበር በረቺ ❤

  • @yemataweyasu
    @yemataweyasu 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው ቲጂዬ ሁሌም እወድሻለው

  • @Hamud-o7q
    @Hamud-o7q 6 หลายเดือนก่อน

    Zare snte degagme semawat fkere adayagereshbgn😢😢😢😢😢😢

  • @atranos2198
    @atranos2198 5 หลายเดือนก่อน

    ትግርኛ ጓይላ በጣም ሓሪፍ።

  • @kalmes2007
    @kalmes2007 4 หลายเดือนก่อน

    Good job! Especially #9 & #11 👍

  • @wubehe
    @wubehe 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው፡ድምፅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikertiWedu
    @FikertiWedu 7 หลายเดือนก่อน

    ዎዉ ድምፆ❤❤❤❤❤

  • @boazdemlew7557
    @boazdemlew7557 8 หลายเดือนก่อน +1

    Berichlgn nege yetesha sira entebkalen fetari hagern yitebkat

  • @ROBEL-k2t
    @ROBEL-k2t 7 หลายเดือนก่อน

    መሳጭ ድምፅ አደኛ ❤❤❤❤❤❤ሙሉውን ሣዳምጠው ልጅነቴን አስናፈቅሺኝ

  • @Robert-jj5vs
    @Robert-jj5vs 4 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ❤❤❤

  • @MesfinSileshi-lb2ug
    @MesfinSileshi-lb2ug 4 หลายเดือนก่อน

    Arf new beziwe qexeye

  • @AliMuhammad-gm1tv
    @AliMuhammad-gm1tv 5 หลายเดือนก่อน

    adegna neshi❤❤

  • @OzileFer
    @OzileFer 4 หลายเดือนก่อน

    Waw Good

  • @TsegayeAddis-bv8id
    @TsegayeAddis-bv8id 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው እስካሁን ድረስ አይሰለችም ግን ትዕግስ የት አለች ያለችበትን ሁኔታ ስላላወኩነው አዲስ ሙዚቃ የማውጣት ሀሳብ የላትም

  • @FelekeKelemu
    @FelekeKelemu 6 หลายเดือนก่อน

    Wawww mirt sira

  • @FelekeKelemu
    @FelekeKelemu 6 หลายเดือนก่อน

    Waw Mirt sira

  • @lastadebash2789
    @lastadebash2789 7 หลายเดือนก่อน +2

    የት ጠፍተሽ ነዉ ጥሩስራ ነዉ በርች

  • @AndargAD
    @AndargAD 5 หลายเดือนก่อน +1

    በካሴት በቢጫ መርገጫ ቴፕ ነበር የማደመጥዉ

  • @muezgere
    @muezgere 6 หลายเดือนก่อน

    የት ጠፍተሽ ነዉ የኔ ማር መሳጭ ድምፅ ❤❤❤

  • @natnael-gg2ut
    @natnael-gg2ut 6 หลายเดือนก่อน

    fano winner

  • @MuluyeAlemnew
    @MuluyeAlemnew 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @mebratuchani4094
    @mebratuchani4094 6 หลายเดือนก่อน

    Btam new mamraw dmtsash atitfi

  • @eylachewdegu
    @eylachewdegu 8 หลายเดือนก่อน +2

    🎉

  • @LisaReyo
    @LisaReyo 7 หลายเดือนก่อน

    Abo, des yemil Zefen newu gobez nesh

  • @TesfayAfewerki
    @TesfayAfewerki 5 หลายเดือนก่อน +2

    Gabez

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 4 หลายเดือนก่อน

    Yet tefach?

  • @ephremdiriba2844
    @ephremdiriba2844 8 หลายเดือนก่อน +4

    በሙሉ ባንድ ቢሰራ ኖሮ እንዴ ጥሩ ይሆን ነበር። በርቺ

    • @zelalembelachew2538
      @zelalembelachew2538 7 หลายเดือนก่อน

      ተራ ነገር ነው የሚናፍቃችሁ

  • @yosefgetnet8767
    @yosefgetnet8767 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አላውቃትም የመጀመሪያሽ ከሆነ ለወደፍቱ ተስፋለሽ በርች
    ግን አንድ ነገር አትርሽ በፎቶሽ ላይ ሳይሽ ጥሩ ቁመና ከመልክ ጋ ያለሽ ይመስለኛል በዚህ እንዳትሸነፍ ዘወትር ልምምድ ማድረግሽን አትርሽ ዘፋኝ ነሽ ግን ዘፋይ አይደለሽም በርች

    • @endale9320
      @endale9320 7 หลายเดือนก่อน +1

      ዘፋኟ ፎቶው ላይ ያለችዋ አይደለችም።

    • @zewduyilma1611
      @zewduyilma1611 7 หลายเดือนก่อน

      Wow mert albm
      Berche

    • @bekeleguasil3895
      @bekeleguasil3895 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@endale9320ተሞኘሁ.

  • @natnael-gg2ut
    @natnael-gg2ut 6 หลายเดือนก่อน

    no solution at all from amhara prosperity party rather it is tactic of changing fanos to tplf . noting sucscced