ገበታ ለሀገር ሐላላ ኬላ ሪዞርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 5

  • @-aflageakotet2217
    @-aflageakotet2217 ปีที่แล้ว

    ከጨለማ ውጪ ምንም የብርሃን ፍንጣቂ የማይታያቸውን ከጨለማ አዕምሮ የሚወጡ ሃሳቦችን እየሰማችሁ ወደኋላ እንዳትሉ አደራ እላለሁ፡፡ በርቱ ይህ የመከራ ጊዜ ያልፋል የሚደነቀውም ብርሃንም ይመጣል፡፡ ዛሬ ካልሰራን ግን ጨለማው ይበረታብናል፡፡ ክቡር ጠቅላይ ሚ/ር ታጋሽና አስተዋይ ልብ ይስጥዎት ከክፉዎች ሴራ ይጠብቅዎት በርቱ፡፡ ብዙ ሀዘን ቢኖርብንም ተስፋ አንቆርጥም

  • @peter-f7z
    @peter-f7z ปีที่แล้ว

    Pls show us the Kella . Kellawm Asayun

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum ปีที่แล้ว +1

    አሁን ስንት ነገር ብርቅ በሆነበት ሃገር የፓሪስ መዝናኛ መስራት ምኑ ከምን ቀደመ እንደሚባለው ? ኧረ ይህ ጉደኛ ቡድን ነው። ለአፍሪካ ኤክስፖርት የሚደረግ ምርቶችን የሚያመርት ፋብሪካ ብትገነቡበት ይህ ሌላ ጊዜ የሚሆን ነበር።

    • @longliveethiopia581
      @longliveethiopia581 ปีที่แล้ว

      hule gize kechger ga eytegmama nur

    • @ajib-tube
      @ajib-tube ปีที่แล้ว

      አንተ ምታውቀው ጪስ ያለው ፋብሪካ ብቻ ነዋ ?😅
      አይዞን ቀስ እያልክ ትማራለህ ይህ አለም አቀፋዊ ጢስ አልባ ኢንዱስትሪ ነው ።