"በኤክስፖርት ኪሳራ የኢምፖርት ትርፋማነት ሻጥር መንገዱ ተዘግቷል" - ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር - ክፍል 1 | ነፃ ሃሳብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 13

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Keep hold criminals accountable.

  • @HaleluyaKassahun
    @HaleluyaKassahun 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤

  • @YeabsiraDebebe-y4p
    @YeabsiraDebebe-y4p 26 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤sime be adisu mideya yiknah

  • @YordanosEndale-qp7pl
    @YordanosEndale-qp7pl 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ብራቮ ዶክተር ሺዎችን ቸርቻሪ ከመቆጣጠር አስመጪ አምራቾች መቆጣጠር አሁንየምንከተለው 👏👏

    • @Rasamabaafar
      @Rasamabaafar ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂አስመጪ ከሌለ ቸርቻሪ ከየት ያምጣ

  • @ermiasalemayehu7610
    @ermiasalemayehu7610 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የንግድና ቀጠናዊ ትሰሰር ሚኒሰቴር በአዲስ መልክ ተዋቅሮ እየሠራዉ ያሉት ሥራዎች ይበል የሚባል ነዉ ጠንካራ ሥራዎቻቸውን ላደንቅ እወዳለሁ

  • @seidaabdellah7511
    @seidaabdellah7511 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰሜነ ባይፈርስ። በጣም ጥሩ በርታ
    ነገር ግን ነዳጅ ቤንዚን ድጎማ እየተደረገ ማዳበሪያመ ለማግኘት መከራ ነው ቤንዚን ዛሬ ዛሬ በዚህ መንግስት ጭራሽ ማግኘት አቅቶን ቺፍቼ አንድ ሊትር 250 ሁለት መቶ ሃምሳ ብር እየገዛን ተሰቃይተን ነው የምንኖረው በዛ ለይ ማደያዎች በአየር ላይ የሚሸጥ ከ ንግድ ሚንስቴር ሰዎች እንዲሁም የፍትህ አስከባሪ አካላት ጋር ተቀናጅተው ነው የሚሰሩት ህብረተሰቡ በኑሮ በፍትህ እጦት እየተሰቃየ ነው

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar ชั่วโมงที่ผ่านมา

    90ቢልየን ተደጎመ ያልከው ፡ከየት ነው ያመጣኸው?27ሚልየን ተቀኣቱ ስትል ብሩ ምን ሆነ፡ቅጣቱን ተጠቃሚው ላይ ነው ሚከምረው

  • @abdunuri7464
    @abdunuri7464 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂 ዲና የምግ ኮምፕሌክስ የቤተሰብክ እንደሆነ እናውቃለን ምንም አይነት ለውጥ አላመጣክም የቀነሰም የተሻለም ነገር የለም የብሔር ኮታ እንጂ እውቀት ማይታይባት ብሽቅ ሀገር ቲሽሽ

  • @seidaabdellah7511
    @seidaabdellah7511 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስሜነ የሚነገረንና እየኖርን ያለነው ለየቅል ነው በደሞዝ መኖር ተአምር ከሆነ ቆየ ሰራተኛው አይደለም ወር ሳምንት እንኳን እማያኖር ገንዘብ እየተከፈለው እየበለፀግን ነው ማለት ወለፈንዲ ይመስለኛል። መምህር ሳይበላ ክፍል እየገባ ተማሪው እየተራበ የምን የትምህርት ጥራት ነው ሚከበረው።
    እስቲ ንገሩኝ በህዝብ ገንዘብ ቪ 8 ተገዝቶላቸው በህዝብ ግብር ነዳጅ ሞልተው እንዳሻቸው የሚኖሩ ባለስልጣን በየቀኑ ጮማ እየቆረጡ ለእርድ የተዘጋጀ ፍሪዳ መስለው ሲኖሩ ሌላው ተራ ው ህብረተሰብ በቀን አንዴ ካልቻለም ተቆራምዶ በሀሳብ ሲኖር ምን ስለተፈጠረ ነው ኑሮአችን የዚህን ያህል የሰማይና የምድር ልዩነት የተፈጠረብን። እንደው ባለስልጣኖች ህዝብን ለማገልገል ብላቹ ነው ስልጣን የያዛቹት ? ውሸት ሁላቹም የስልጣን የኢኮኖሚ የፓለቲካ ተጠቃሚነትን ለማግኘት እንጂ አንዳቹም ለኛ አትኖሩም ውሸት ነው መብት ስንጠይቅ ዱላ ጥይት እስር እንጂ መብታችንን እንድንጠቀም አታረጉም።
    አየን እኮ ስልጣን ላይ ስትሆኑ ስለ ሀገር ስትቆረቆሩ አናያለን ስትወርዱ ግን እንደ እነ ገዱ እንደ ዩሃንስ ቧ ያለው የመንግስት ተቋዋሚ የምቶኑ ለሆዳቹ እንጂ ለህሊና የተገዛ አላየንም። ደርግን አየን ወያኔን አየን ዛሬም ብሶት እየወለዳቹ መኖር እያቃተን ልጅ ማሳደግ እያቃተን ተምረን ስራ ይዘን ቤተሰብ ማስተዳደር እያቃተን በምን ተስፋ እንኑር ። ለመሆኑ ባለስልጣኖች እኛን ህዝቡን ታውቃላቹ ? ለምን ህዝብ ውስጥ የህዝ አስተያየት ዳሰሳ አትሰሩም የካድረያቹን ድጋፍና ሪፖርት ሰብስባቹ ህዝቡ ከጎናቹ የሚመስላቹ ካላቹ ተሳስታቹዋል ህዝቡ መንገድ አጥቶ እንጂ ሁሉም ቢሰደድ አይጠላም ለመሆኑ በጀመራቹት የልማት ፕሮጀክት ምክንያት በጭቆናቹ በአምባገነንነታቹ በማስፈራርያቹ ምክንያት ተገቢው ካሳ ባለመስጠታቹ ምክንያት በግፊት የሞተ ታንቆ የሞተ የታመመ እየተሰቃየ ያለ ስንቱ እነደሆነ ታውቃላቹ ? ንገሩን ። በዚህ ፅሑፍም አንብባቹ እርምት ትምህርት ወስዳቹ ሁኔታውን ተረድታቹ ወደ ቀልባቹ ተመለሱና ህዝቡን ወደ ራሳቹ አስጠጉ ሆድና ጀርባ ከሆንን ቆየን ።ደግሞ የመናገር ተፈጥሮአዊ መብቴን ጣሱና ደግሞ ልታስፈራሩኝ እንዳትሞክሩ

  • @IsmiEthiopiaአብቹአባመላ
    @IsmiEthiopiaአብቹአባመላ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁለት መቶ ሺ ዶላር የተገዛ ሙሉ ኮንቴነር እቃ በ አንድ ሺ ዶላር ተገዛ ሲባል ጉምሩክ ባላየ ባልሰማ እያስገባ አንተ ቁጥጥር አደረግን ትላለህ መጀመርያ የራስህን ጉምሩክ አሰራር ፈትሽ

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂እዋይ ብልፅግና መንገዱ ተዘግቶዋል ካለ ክፍት ነበር ማለት ነው ክፍቱን ሲቀመጥ እነማን ተጠቀሙን እንተውና እነማን ምን እንዳስገቡ እየታወቀ ወንጀል ሰርተው አደባብሶ ማለፍ ምንድነው ብልፅግና ፍርድ ቤት ሚቆመው መቼ ነው እንደልማታችሁ ወንጀልና ሌብነታችሁን እያመናችሁ እየተቀጣችሁ ብትሄዱ አይሻልም ።።