Endayfera - Ethio-Man ትንሹ ቴዲ አፍሮ New Official Ethiopian Music

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-መ4ቈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-መ4ቈ 8 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ልባችንን በፍቅርህ ስበረውና በአራያህና በአምሳልህ ውብ አድርገህ የፈጠርከንን አንተን እንድናመስግን እርዳን

    • @naderamran6248
      @naderamran6248 8 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው እግዚአብሔር እረኛየ ነው

    • @hannahmansto3940
      @hannahmansto3940 8 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው እግዚአብሔር እረኛየ ነው brtam tiru beleshale

  • @ልቤበእግዚያብሄርፀናኤልሻ
    @ልቤበእግዚያብሄርፀናኤልሻ 8 ปีที่แล้ว +2

    ድምፅህ በጣም ሀሪፍ ነው ግን እራስህን ብቶን የበለጥ ያምራል

  • @beti1120
    @beti1120 8 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው ፍቅረኛዬ ጋብዞኝ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ማሬ በርታ ዋውውውው

  • @ማራማዊትነኚከዱባይማራማዊ
    @ማራማዊትነኚከዱባይማራማዊ 7 ปีที่แล้ว +9

    እረ በስማም ቁርጥ ቴዲን ቪደወውን ሳታዮ ዲምፁን ብቻ ስሙት ደስ ሲል ቆንጆ በርታ

  • @እግዚአብሔርየህይወቴመታመ
    @እግዚአብሔርየህይወቴመታመ 8 ปีที่แล้ว +23

    አሪፍ ነበር ግን ለምን ትንሹ ቴዲ ተባልክ የሰው የሰው ነው የራስህ ግን ለዘላለም ታሪክ ይፃፍል ።

    • @MELATVPRO
      @MELATVPRO  ปีที่แล้ว +1

      Thank you for your comment. Make sure to share and subscribe 🙏

    • @ዙዙነኝየጀምአፍቃሪ
      @ዙዙነኝየጀምአፍቃሪ 11 หลายเดือนก่อน +1

      ድምፁቴድአፍሮንይመሥላል ለዛነው😂😂😂😂

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 5 ปีที่แล้ว +5

    ባየሁት ቁጥር ልበ ይደነግጣል በጣም ነው ምታምረው ብቻ ቃላት የለኝ ፈጣሪ እድመና ጠና ይስጥህ እወድሃለሁ አድናቅህ ነኝ

  • @zuzuzuzu128
    @zuzuzuzu128 5 ปีที่แล้ว +12

    ማናው የዝህ ልጅ አዲስ ሙዝቃ የናፈቀው ምንድ ጠፋህብንሳ እረ ብቅ በል በሰላም ነው የጠፋህው አድስ ስራህን መች እጠብቅ

    • @MELATVPRO
      @MELATVPRO  ปีที่แล้ว

      Thank you for your comment. Make sure to share and subscribe 🙏

  • @mickyt7674
    @mickyt7674 8 ปีที่แล้ว +6

    am Eritrean boy and i can't speak Amharic , but am fall in love with this song
    really amazing song i give big Like

  • @እኔማርያምንእወዳታለሁጌታ
    @እኔማርያምንእወዳታለሁጌታ 6 ปีที่แล้ว +10

    ፍቅር በሙዚቃ እና በፊልም ላይ ብቻ ነው
    እውነተኛ ፍቅር የለም ሁሉም ለብሩ ነው በሙዚቃውም በፊልሙም እሚጮኸው

    • @ysidetegnawa6964
      @ysidetegnawa6964 6 ปีที่แล้ว +1

      በተግባር የሉበትም በነሱ ይብሳል ፅብ

    • @robelyordii3446
      @robelyordii3446 6 ปีที่แล้ว +1

      Betekekel

    • @maryann3791
      @maryann3791 6 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ማርያምን እወዳታለሁ ጌታይ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ ይቅር በለኝ 😍😗😘😗😘😍lik new

    • @robelyordii3446
      @robelyordii3446 6 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ማርያምን እወዳታለሁ ጌታይ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ ይቅር በለኝ betekekel

  • @teand5856
    @teand5856 7 ปีที่แล้ว +8

    ጎበዝ ልጅ ነው በርታልን ወድማችን። ግን ይቅርታ ቴዲን አይወክልም። ሙዚቃህ በርግጥ ይመቻል እኛም በኮመት እደግፍሀለን ቀጥልበት ያገሬ ልጅ ምችት ይበልህ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 5 ปีที่แล้ว +37

    ተረጋጉ ምድረ ሰገጤ፡ ቴዲ ነኝ አላለም ልጁ፡ የፖሰተው ሰው ነው እንጂ የሰየመው፡ ማንም ቴዲን አይተካም ይሄ የታወቀ ነው፡፡ ምናለ ብናበረታታው ገና ብዙ የሚሰራ ልጅ ነው፡

    • @hanilove3706
      @hanilove3706 5 ปีที่แล้ว +1

      Eko yena meret meder shewaya eko ayeredame😂

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@hanilove3706 ማማቲ እኮ!!!!!

    • @abebaabe733
      @abebaabe733 5 ปีที่แล้ว +3

      ሀበሻ እኮ እዲህ ነዉ ሰዉን ማሸማቀቅ እንጂ ማበረታታት አልፈጠረበትም እኮ

    • @sadhasad5824
      @sadhasad5824 5 ปีที่แล้ว +2

      ሠገጤ የሚለው ራሡ ሠገጤ ነው ቲሽ

    • @ለሁሉምነገርአልሀምዱ-ጠ6ዠ
      @ለሁሉምነገርአልሀምዱ-ጠ6ዠ 5 ปีที่แล้ว +1

      ልክነህ ቴዲአፍሮን ማንምይሁን ማንም አይስተካከለውም አውቀንው አድረናን የሠው ክፋት ምንአለ ለማበራታት ብንሞክር የኛሠው ምቀኛነው የታወቀነው /////???🌷

  • @SHADABGEL
    @SHADABGEL 8 ปีที่แล้ว +2

    ባህርህም እደቴዲ ብሆን ዋው ቴዲ ምርጥ ሰው ምትክ የሊለው አተ ወጣህለት በርታ

  • @diydichannel7576
    @diydichannel7576 5 ปีที่แล้ว +16

    I’m from Somalia I’m not understand but I enjoyed all music Ethiopa I love Ethiopa people respect my blood peacefully all Ethiopain people 🙏

    • @wtwt1935
      @wtwt1935 5 ปีที่แล้ว

      thanks so much

    • @ellegmye
      @ellegmye 3 ปีที่แล้ว

      We love you too brother 💕

  • @roblearaye275
    @roblearaye275 8 ปีที่แล้ว +1

    አድናቂኪ ነኝ በጣም ነው የምወድክ እንደ ሙዚቀኛ ማለት ነው ለሌላ ስው care ateset።

  • @wmm2608
    @wmm2608 7 ปีที่แล้ว +8

    መልኩን ባላየው ፣ ቴዲ አፍሮ ብዬ ደምድሜ ቁጭብዬ ነበር:)

  • @عمرحمد-ف6ج
    @عمرحمد-ف6ج 8 ปีที่แล้ว +1

    አመሠግንሀለሁ፡ወንድሜ፡፡በጣም፡አሪፍ፡ነው፡፡ቀጥልበት፡፡ከበ ብየ

  • @DebebeGenet
    @DebebeGenet หลายเดือนก่อน +3

    ልጁ ውይ ሲያምር ሙዚቃውም ያምራል

  • @tsionaklilu8756
    @tsionaklilu8756 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ለኔ የተዘፈን እስኪመስለኝ ነው የወደድኩት

  • @ፍቅርብቻ-ሠ6ቀ
    @ፍቅርብቻ-ሠ6ቀ 7 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ሰው የቴዶ ምትክ ብርታልን

    • @cs-cw2jp
      @cs-cw2jp 7 ปีที่แล้ว +2

      መቅደስ ደምሴ ኪት መቱ ምትክ ያልሸ እህት ወረድ አሰብ እጂ ቴድዬ ማንም አይተካው ማንም

  • @asiamusa689
    @asiamusa689 6 ปีที่แล้ว +4

    I'm somali and I love ethiopia songs and I have many ethiopian friends boys and girls they are nice people

  • @እኔሀገሬእወዳታለው
    @እኔሀገሬእወዳታለው 8 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ሳላደንቅህ አላልፍም አሪፍ ነው ዘፈኑ ግን ቴዲ ኢትዮጵያን ያፈራችሁ ብቸኛ ፍጡር ነው አንተና እሱ የሰማይና የምድር ርቀት አለው የግል አስተያየቴ ነው
    ለእኔ👍👇👇👇👇
    (ድድድንንንንቅቅቅቅቅ ልጅ ቴዲ my love every days )

  • @Sentalij
    @Sentalij 4 ปีที่แล้ว +3

    የናና ናባል የህቴ አከቡርሀለው እወደዋለው ሙዚቃህን አምላክ ወደ ዝማሬ ይቀይረዉ የማከብርክ እህት ነኝ

    • @MELATVPRO
      @MELATVPRO  ปีที่แล้ว

      Thank you for your comment. Make sure to share and subscribe 🙏

  • @frehiwotalemu8550
    @frehiwotalemu8550 8 ปีที่แล้ว

    for all the people that is wandering why his nick name is tinishu teddy afro.
    it's because he covers alot of teddy's music at his work place.
    instead of criticizing such an amazing talent be positive and enjoy the music.

  • @bashiralanazi3752
    @bashiralanazi3752 5 ปีที่แล้ว +14

    ያምራል የምን ቴዲ 100% ትበልጣለህ

  • @sarahagaya4969
    @sarahagaya4969 8 ปีที่แล้ว +2

    lovely Am from kenyan, amazing one

  • @alazardebeb4994
    @alazardebeb4994 4 ปีที่แล้ว +4

    ትችላለህ ሺ አመት ኑር ወዳጄ ቁጭ ቴዲ አፍሮ

    • @MELATVPRO
      @MELATVPRO  ปีที่แล้ว

      Thank you for your comment. Make sure to share and subscribe 🙏

  • @freyethiolove4041
    @freyethiolove4041 8 ปีที่แล้ว +2

    ሚገርም ችሎታ ነው በ እውነት ትንሹ ቴዲ ሥም በጣም ያንሥሀል ጌታን አንተ የተለዪ ጠፈጥሮ ነው ያለህ በጣም አድኔቂህ ነኝ በርታ በርታ የኔ ምርጥ😘😘😘😘😘

  • @ኒውሌዲየውስታዞቼወዳጅነኝ
    @ኒውሌዲየውስታዞቼወዳጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +3

    ኮፒ ቴዲሻ ይገርማል የድምፅ መመሳሰል ዋውው የኔ ምስሌ የት ይሆን ያሉት

    • @rahwarahwa4386
      @rahwarahwa4386 5 ปีที่แล้ว

      Kkkk any alow

    • @MELATVPRO
      @MELATVPRO  ปีที่แล้ว

      Thank you for your comment. Make sure to share and subscribe 🙏

  • @sadamsalih2598
    @sadamsalih2598 8 ปีที่แล้ว

    i'm eritrea i.m not speak amharic but this music i like it betam yamral በርቺ

  • @t.gfantaw5149
    @t.gfantaw5149 8 ปีที่แล้ว +3

    ለምን ይሆን ትንሹ ቴዲ የተባልከው. ደስ ይላል ግን ከቴዲሻ አትደርስም በተርፈ በርታ

    • @user-rs4bz5gg2m
      @user-rs4bz5gg2m 8 ปีที่แล้ว

      yane mare berets

    • @samaalsama2067
      @samaalsama2067 8 ปีที่แล้ว

      ለምን አይደርስም ምን ጎደለው ሰውን የሚንቅ የተናቀ ነእ

    • @lakechmekonen7834
      @lakechmekonen7834 8 ปีที่แล้ว

      +Sama Alsama ትክክል

    • @t.gfantaw5149
      @t.gfantaw5149 8 ปีที่แล้ว

      Sama Alsama። እኔኮ አልናቁትም እናት የራሱ ደስ የሚል ነገር አለው ለኔ ግን ከቴዲ አይደርስበትም ስል ደግሞ ቴዲ ከሰራቸው ስራወች ማለቴ እንጂ መልክ ምናምን አወዳድሬ አይደለም ደግሞ ማንኛውም ሰው በስሙ መኩራት አለበት. ቴዲ አፍሮ እንኳን ጥላሁን ገሰሰ በአንደበቱ የአብራኬ ክፍይ ባይሆንም አምጨ የወለድኩት ልጄ ቴዲ አፍሮ ነው.ምትኬን በአይኔ አይቸዋለሁ ብሎ መስክሮለት ትንሹ ጥላሁን ተብሎ አልተጠራም የራሱን ስምና መገለጫ ይዞ እንጂ.እንደራስ መኖር ብልህነት ነው.እሱም ትንሹ ቴዲ ብሎ እራሱን ከሚሰይም በራሱን ስም የራሱን መገለጫ ቢጠቀም ጥሩ ነው እላለሁ እንጂ እኔ የተዋህዶ ልጅ ሰው አልንቅም!

    • @t.gfantaw5149
      @t.gfantaw5149 8 ปีที่แล้ว

      Sama Alsama። እኔኮ አልናቁትም እናት የራሱ ደስ የሚል ነገር አለው ለኔ ግን ከቴዲ አይደርስበትም ስል ደግሞ ቴዲ ከሰራቸው ስራወች ማለቴ እንጂ መልክ ምናምን አወዳድሬ አይደለም ደግሞ ማንኛውም ሰው በስሙ መኩራት አለበት. ቴዲ አፍሮ እንኳን ጥላሁን ገሰሰ በአንደበቱ የአብራኬ ክፍይ ባይሆንም አምጨ የወለድኩት ልጄ ቴዲ አፍሮ ነው.ምትኬን በአይኔ አይቸዋለሁ ብሎ መስክሮለት ትንሹ ጥላሁን ተብሎ አልተጠራም የራሱን ስምና መገለጫ ይዞ እንጂ.እንደራስ መኖር ብልህነት ነው.እሱም ትንሹ ቴዲ ብሎ እራሱን ከሚሰይም በራሱን ስም የራሱን መገለጫ ቢጠቀም ጥሩ ነው እላለሁ እንጂ እኔ የተዋህዶ ልጅ ሰው አልንቅም!

  • @ማራናታጌታእየሱስሆይቶሎና
    @ማራናታጌታእየሱስሆይቶሎና 8 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ሰው እራሱን መምሰል ሲችል እንዴት ሌላ ሰው ይመስላል በጣም አሪፍ ድምፅ አለክ ሙዚቃክም ዋው ነው ግን እራስክን ሁን

  • @ilovemom-mf3rt
    @ilovemom-mf3rt 6 ปีที่แล้ว +6

    ከቴዲም ትበልጣለህ በጣምምምምምምም አሪፍ ነው

  • @sara18mohameed47
    @sara18mohameed47 8 ปีที่แล้ว

    እረባኻቹ የቱጋነው ቴዲ ኣፍሮ የተባለው ? ለማንኛውም ኣድናቂህ ነኝ በርታ

  • @fekereyayu2825
    @fekereyayu2825 7 ปีที่แล้ว +8

    ቴዲ አፍሮ ከራሱ ጋር ብቻ መወዳደር የሚችል ምርጥ የስነጥበብ ባለሙያ ነው። እሱን ለመምሰል ከምትጥር መጀመሪያ ራስህን ሆነህ ብትመጣ ተወዳጅነትን ማግኘት ትችላለህ። ባይሆን ቴዲ አፍሮን እንደ ሮል ሞዴል አድርገህ ብትይዘው ያስኬዳል

  • @عدولعدول-ن9غ
    @عدولعدول-ن9غ 13 วันที่ผ่านมา +2

    ሳሕ ትንሹ ቴድ በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @hanahani3677
    @hanahani3677 8 ปีที่แล้ว +6

    ሰዉ ምን ሆናል ምን አግባችሁ..በፈለገው ቢጠራ

    • @gannatgenatgenat2184
      @gannatgenatgenat2184 8 ปีที่แล้ว +2

      ara yat ena yat ho dagemo tadeya gar ho

    • @a000m111
      @a000m111 8 ปีที่แล้ว

      anech lij gen des yemel bahary aleshe yemecegal degmo betam tasekegalshe 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ4ኰ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ4ኰ 8 ปีที่แล้ว

    ከሱ የተሻለ መስራት ስትችል በሱ መጠራትህ ደስ አይልም አሪፍ ድምጽ አለህ

  • @abutilove265
    @abutilove265 5 ปีที่แล้ว +7

    ያምራል ግን ማንም ቴዶን መሆንአይችልም
    ቴድን መሆን ስለማትችሉ እራስችሁን ፈልጉ
    I love tadi

  • @TadeleAsitatikie
    @TadeleAsitatikie 7 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ሙዚቃ በ 2030 ዓም እያዳመጠ ያለ ሰዉ እስኪ ይህን አስተያየት ይዉደድ ! ሎል

  • @ልኑርተደብቄ-ዸ1ቸ
    @ልኑርተደብቄ-ዸ1ቸ 6 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉዉዉዉ ድምፅ ብቻ ይማሪካል ትልቁን ቴድ አፍሮ ሳይጥለዉ አይቀርም ተመቸኝ አቦ

  • @beletlove9074
    @beletlove9074 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ቆንጆነዉ በርታ ቴድየ

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn ปีที่แล้ว +6

    ደጉን ዘመን መልሰህ አምጣልን 😢

  • @estibelasfaw1860
    @estibelasfaw1860 8 ปีที่แล้ว

    never ever compare with Teddy afro...but i remember back oldish style of Ethio.....

  • @wediasmera7883
    @wediasmera7883 7 ปีที่แล้ว +3

    No comment betam arif new gin teddy afro yemecheresha artist adelem kesu belay sra msrat slemtchl yerasae name metekem alebh tedyym yesu sem eizo new ezi yederese new ena
    Good job bro

  • @Enkelini
    @Enkelini 8 ปีที่แล้ว +1

    Wow. Your mom must be proud of you! Thank you as well from another mom (me). When I listen to it I feel your ❤️ for your mother. I feel every lyric you're saying. Good job!!!

    • @maryambaby6704
      @maryambaby6704 8 ปีที่แล้ว +1

      Elohi Elohi lama sabachthani woooooooow

  • @habtaም
    @habtaም 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነትም ትኑሹ ቴድ ነህ ጎበዝ በርታ ❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @teddytech7970
      @teddytech7970 3 ปีที่แล้ว

      pfffffffffff er weffffffffffff,teddy yileyal

    • @MELATVPRO
      @MELATVPRO  ปีที่แล้ว

      Thank you for your comment. Make sure to share and subscribe 🙏

  • @Shegitu5
    @Shegitu5 8 ปีที่แล้ว

    Wow ... good job tinish teddy I love all ur song specially this one .. Keep it up

  • @የድል
    @የድል 8 ปีที่แล้ว +3

    ዘፈኖችህ ቆጆ ናቸው ግን ለምን ለሴት ብቻ መዝፈን አታብዛ

    • @ewnetuyiferdal7273
      @ewnetuyiferdal7273 8 ปีที่แล้ว +1

      የድል المرزوقي le set yaltezfene leman women is mother a sister a wife a grandma a daughters above. all women is the mother land

  • @mesiselemon439
    @mesiselemon439 8 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው ትንሹ ተዲ በርታ አዲናቂህ ነኝ

  • @galaxylion5468
    @galaxylion5468 6 ปีที่แล้ว +4

    This is the best music I ever heard in my life appreciating woman the honesty and the truth about Ethiopian woman God bless you beautiful love it I'm not even supposed to listen but this music tickly me:)

  • @lechinoselemon4974
    @lechinoselemon4974 8 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ልጅ
    ይመችክ አቦ
    #ethiopian the first hero

  • @zebibamohammed1131
    @zebibamohammed1131 7 ปีที่แล้ว +3

    የቴዲ ድምጵ ቅንሥ የተደረገ በጣም እጅግ በጣም የተቀነሠ ይመሥላል

  • @kamenbashager3996
    @kamenbashager3996 5 ปีที่แล้ว +2

    በስደት ሰላምዬን አንቺን ባለገኝ ምን ይውጠኝ ነበር? የኔ ልዩ ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና እመኝልሻለው።

  • @እግዚአብሔርአዋቂነውከታገ
    @እግዚአብሔርአዋቂነውከታገ 8 ปีที่แล้ว +3

    ነብሴ ዳንስ ተመቸኝ እስቲ በደንብ ደንስልኝ ያምርብሀል በርታ..

  • @semiranaser2477
    @semiranaser2477 8 ปีที่แล้ว

    እንዳይፈራ እንዳይፈራ እንዳይፈራ wowowowo it's amazing voice and beautiful song i like it so mach berhan am proud of u becos i know u before 5..6 years ago u r my English techier and now my faverit singer

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 5 ปีที่แล้ว +4

    የቴዲ ድምፅ ቁጭ ያምራል በርታ

    • @MELATVPRO
      @MELATVPRO  ปีที่แล้ว

      Thank you for your comment. Make sure to share and subscribe 🙏

  • @semeretsegay6062
    @semeretsegay6062 8 ปีที่แล้ว

    I am Eritrean but I like Ethiopia music 🎶 the best songs

  • @helenhelen2785
    @helenhelen2785 5 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ነው በርታ አጋፋዎች አርቲስቶቻችንን ብቻ አይደለም ማበረታታት ያለብን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤

    • @MELATVPRO
      @MELATVPRO  ปีที่แล้ว

      Thank you for your comment. Make sure to share and subscribe 🙏

  • @እኔሥማርያምንእወዳታለው
    @እኔሥማርያምንእወዳታለው 7 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ክሊፑ ተመቸኝ በርታ ተበራ

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 6 ปีที่แล้ว +4

    ውዉ ሁሌተቹም ተምራለቹ ። ሁሉም 100/100 nice

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 7 ปีที่แล้ว +1

    Nice music. The lyrics are awesome. I like the way he praises his girl with lovely, kind and strong words...

  • @WardaWarda-xw3ni
    @WardaWarda-xw3ni 5 ปีที่แล้ว +6

    ኑርልን ወንድማችን

  • @tigistgonba6713
    @tigistgonba6713 7 ปีที่แล้ว +1

    ቴዶን የሚመስል የሆነ ነገር አለህ አሪፍ ነው

  • @SHADABGEL
    @SHADABGEL 7 ปีที่แล้ว +5

    ቴዲን እንኳን በምንም አይመስልም ቴዲ እኩ ፍቅር የገዛው እና እግዚአብሔር የሚፈራ ትልቅ ሰውነው ድምፅ ማስመሰል ብቻ ትንሹ ቴዲ ሊባል አይገባውም እኔ ቅሬታ አለኝ

    • @fikermar6851
      @fikermar6851 7 ปีที่แล้ว +1

      kikkkk እግዚአብሄር ቢፈራ ከሰይጣን ስራ በወጣ ነበር

    • @መቅዲስደተኘዋ
      @መቅዲስደተኘዋ 7 ปีที่แล้ว

      ብታእቂው በፍቅርስ እሱ ይበልጣል እሽ.ከ a እስከ z ከፈለግሽ እነግርሽ አለው የሱንማነት። ከቴዲም በላይነው ጀማሪ ስለሆነነው እሽ በዛላይ ትልቅ እውቀት ያለው ነው

  • @በፂማር
    @በፂማር 8 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምለው ስም የለው አሪፍ ድምፅ አለክ በርታ ግን እራስክን ምሰል

  • @ዲናዮሴፍ
    @ዲናዮሴፍ 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ደስ ሲል ጀግና ነህ በርታልን

  • @ደስታበእግዚአብሔርቤትየማ
    @ደስታበእግዚአብሔርቤትየማ 8 ปีที่แล้ว

    አረ አረ አረ በአሁን ሰዓት ማነው ልብ የሚሰጥ ኔቨር ማንም አይሰጥም ??ግጥሙ ደስይላል ግን ፍቅር የለም ሶኦ ሪሊ ነው የለም !!!!!

    • @tigistzeray5844
      @tigistzeray5844 8 ปีที่แล้ว

      የእግዜያቤሄርን ስም ተጠቅመን ፍቅር የለም አይ የተንጋደደ የማይስማማ ነገር ዛሬም እኩ እግዜያቤሄር አለ ምን ማለት ነው

  • @እኔየማረያምልጅነኝ
    @እኔየማረያምልጅነኝ 7 ปีที่แล้ว +4

    አው ቴዲ ን ትመሥላለክ እውነት ያምራል

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 8 ปีที่แล้ว

    I like your vocal and the lyrics is coool. The oldies dance iz flavour. Good job!!

  • @ሰላምሰላም-ሸ9ሰ
    @ሰላምሰላም-ሸ9ሰ 8 ปีที่แล้ว +3

    ያምረል ♠♠ ዳሰንሱ ዉብ ነዉ ሙዚቃዉ ይመቻችሁ

  • @meselumengistu8438
    @meselumengistu8438 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው በጣም አሪፍ ነው በርታ

  • @hikmasurjmhamde767
    @hikmasurjmhamde767 8 ปีที่แล้ว +3

    በጣም፡ይመቻል፡በርታ

  • @calidiacyfher4383
    @calidiacyfher4383 7 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ፡በርታ፡አንተምጥሩከሠራክቴዲነክ

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu4892 5 ปีที่แล้ว +4

    This music is killer Every word he use ❤👍🏾👌Absolutely beautiful good job beautiful young man keep it up. God be with you avery stop of your way

    • @MELATVPRO
      @MELATVPRO  ปีที่แล้ว

      Thank you for your comment. Make sure to share and subscribe 🙏

  • @nattyb360
    @nattyb360 8 ปีที่แล้ว

    I'm sure your mother will be extrmely proud of your memorable music you have dedicated to her, as well as your own achievements! Weldone bro!!!!

  • @kokobiafentakokobiafenta6528
    @kokobiafentakokobiafenta6528 4 ปีที่แล้ว +3

    ትንሹ ቴድ በርታልን ካንተ ብዙ እጠብቃል ይገርማል ምድነዉ እደዚህ መመሳሰል❤❤❤

    • @MELATVPRO
      @MELATVPRO  ปีที่แล้ว

      Thank you for your comment. Make sure to share and subscribe 🙏

  • @gashawgetahun2126
    @gashawgetahun2126 8 ปีที่แล้ว

    📢Endifera? Arif New bro 👍🎧

  • @hayatwoloyewahayatwoloyewa7690
    @hayatwoloyewahayatwoloyewa7690 6 ปีที่แล้ว +5

    *ዋዉ ቆርጠዉ የጣሉት ቴድ አፍሮ ጠንክር*

  • @eidletadla6877
    @eidletadla6877 8 ปีที่แล้ว +1

    አርፍ ነው ምትኩ በርታ

  • @OM-lr9zs
    @OM-lr9zs 7 ปีที่แล้ว +12

    ግን ከምር ድምፁ ቴድን ይመስላል አጎቱ መሆን አለበት

  • @markchaoul7112
    @markchaoul7112 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቆንጆ ዘፍን ቀጥልበት

  • @samsam-kk1eh
    @samsam-kk1eh 7 ปีที่แล้ว +7

    ትንሹ በጣም ነው ማደንቅህ kkkkkk ግን የስኑቱን ቤት ስደት ሲፈታ የኔን ግን ምነው ያልከው ለማነኛው ይመችህ የኛም አድ ቀን. ................

  • @shahalil4920
    @shahalil4920 8 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ኮንጆ ነው በርታ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 5 ปีที่แล้ว +6

    አንደኛ ነህ ዛሬም እንደ አዲስ አየህለው

    • @ልኬ
      @ልኬ 5 ปีที่แล้ว

      ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️

    • @MA3_2012
      @MA3_2012 4 ปีที่แล้ว

      meazi የሚካኤል ልጅ dhov

    • @MELATVPRO
      @MELATVPRO  ปีที่แล้ว

      Thank you for your comment. Make sure to share and subscribe 🙏

  • @aida1111ful
    @aida1111ful 8 ปีที่แล้ว +2

    Haters if you do not have a good things to say do not ,He is not trying to be Teddy Afro ,he share his beautiful song with everyone .

  • @ኢማንሙሀመዲ
    @ኢማንሙሀመዲ 7 ปีที่แล้ว +12

    ዲምጱ ቁርጥ ቴዲ እውነትም ትንሹ ቴዲ

  • @mameasfaw6593
    @mameasfaw6593 8 ปีที่แล้ว

    yena konjo betam arif new gen teneshu tayyd mebalun atewededew yerasek manenet bki new lant erasek telek nek teneshu •••••••••mebalu asefelagi ayemeselgnim

  • @YordanosFisha-zl5rw
    @YordanosFisha-zl5rw ปีที่แล้ว +3

    ሳሕ ትንሹ ቴዲ አላም የወቅልኝ 🥰🥰

  • @sabrenabrhane7995
    @sabrenabrhane7995 8 ปีที่แล้ว

    wawww Tinsh Tedi Afro betam des yemil zefen👍👍👍👍

  • @friezewbe710
    @friezewbe710 6 ปีที่แล้ว +3

    Teddy Afro sega Le bash eko newe "ye ersun demse bezu Ethiopiawian yametutal sente media yemawekachew alu "

  • @fikiryegojjamlijj504
    @fikiryegojjamlijj504 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwwwww yenie filklik 1egna neh bertalin jeginayeeeee 👌 ye Ethio kurat 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @oromoloveoromiyaoromiya2222
    @oromoloveoromiyaoromiya2222 7 ปีที่แล้ว +10

    እንደው በመልክ ከቴዲ ትበልጣለክ ግን ትንሹ ቴዲ እየተባልክ ለመጠራት ገና ነክ በመክ ከሆነ ከሱ ትበልጣለክ እግዚአብሔር እውነቴን ነው ምንም አይወጣልክም ዘማሪ ቡትሆን እኔም እግዚአብሔር ደስ ይለን ነበር ግን ምን ይደረጋል

    • @milanmolle5863
      @milanmolle5863 6 ปีที่แล้ว

      Kkkk ere wedeza tedin aydelem meblat gmashun yahl ekan melk yelewum

  • @lakechmekonen7834
    @lakechmekonen7834 8 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል አሪፍ ነው

  • @dhjfkbdyhfhf170
    @dhjfkbdyhfhf170 8 ปีที่แล้ว +3

    ለማንኛውም እራስህን ምሰል

  • @sarasalut999
    @sarasalut999 8 ปีที่แล้ว +1

    ቴድዬን መሣይ ሺህ ይፈጠር ልክ እንዳንተ አሪፍ ስራ ነው

  • @eheteagedei7204
    @eheteagedei7204 7 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም የየራሱ ስጦታ አለው

  • @Mekonen2012
    @Mekonen2012 8 ปีที่แล้ว +2

    the little Tedy Afro...yasadegh...tnishu...edeg tmndeg...emuaaa

  • @tezerashgebreyes1983
    @tezerashgebreyes1983 3 ปีที่แล้ว +12

    ድምጽህ ወደ ቴዲ ያደላል ልበል

    • @khedjaahmed6527
      @khedjaahmed6527 3 ปีที่แล้ว

      New gin kesu yikerewal

    • @MELATVPRO
      @MELATVPRO  ปีที่แล้ว

      Thank you for your comment. Make sure to share and subscribe 🙏

  • @عمرحمد-ف6ج
    @عمرحمد-ف6ج 8 ปีที่แล้ว

    ዋው፡ዋው፡በርታ፡
    እግዚአብሄር፡ይርዳህ፡

  • @ሄለንብሩክ
    @ሄለንብሩክ 7 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክ ኮሜንታቹ ውስጤ ነው ዘፈኑም ያምራል!!!!