በዓልን በወንዶች ዶርም | ከAASTU ECSF ተማሪዎች ጋር | MY FELLOW
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- በባህላችን ከቤተሰብ ጋር ማሳለፍ በተለመደበት የልደት መታሰቢያ በዓል ከቤታቸው ርቀው በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚቆዩ ወንድ ተማሪዎች የበዓል ቆይታቸው ምን ይመስል ይሆን?
የMy fellow crew ከAASTU ECSF ወንድ ተማሪዎች ጋር በዶርማቸው ተገኝተው ያደረጉትን ቆይታ አስቃኘናችሁ።
በመላው ኢትዮጵያ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከቤተሰባችሁ ተለይታችሁ በዓልን ለምታሳልፉ እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ አማኞች፣ መልካም የበዓል ቆይታን
ተመኘን።
Hulachunm Yenegestat Ngus ena Yegetoch Geta Abzto ybrak
Bemiyasfelgachu hulu ymulabachu
and bemnd lay endejemrachut, besemay and lay chersu
Samiye (Sami Moges) betam wedhalew
bertalign, I hope to see you again.
እናንት የኣባትኡ ብሩካን እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ልእይሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ!!
እናንተ እኮ የጌታን ይእማዳን ወንጌል ይዛችሁ በጨለማው ላለ ህብረተሰብ ብርሀንን የምትሆኑ ደግሞም እንደዜጋ በእስቀትና ስነምግባር ታንፃችሁ በሀገራችንን ላለው ችግር የመፍትሄ አመንጪ ተስፋዎች ናችሁና በርቱ!!
ፍቅርና መተሳሰባችሁም እጅግ ደስ ይላል:: ከሁሉም በላይ የጌታ መሆናችሁ እና በአገልግሎት ውስጥ መሳተፋችሁ እጅግ የላቀ ተግባራችሁ ነውና በርቱ የኛ ውዶች!!
Happy to see you all especially Sami Moges, May God bless you all 😊
Weframu lij geta ybarkew
AASTU ECSF ❤❤❤
The samuels,....merry christmas❤❤
Hope you enjoyed the video! 🙏🏾
Tebareku yabate ljoch 😊
tamralachu
Wow tamralachu tebareku hulachum menfes kidus alebachu ❤❤
Gibidaw lij 🎉❤
Wow #1❤❤❤
wow
👌🥰👍