- 183
- 210 629
Tesfa Broadcasting Network | GCME
United States
เข้าร่วมเมื่อ 15 พ.ค. 2020
This is official channel of Great Commission Ministry Ethiopia. For more info go to www.gcmethiopia.org
วีดีโอ
መንፈሳዊ መሪ ማነው? | የሃሳብ መድረክ
มุมมอง 2439 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አጠቃላይ የውይይቱ አውድ መሪነት በቤተክርስቲያን የሚል ሲሆን የክፍል አንዱ ውይይት መንፈሳዊ መሪ ማነው ? በሚል ውይይቱ ተጄምሮ ቤተክርስቲያን እና መሪዎቿ ላይ የሚታዩ ችግሮች እና ክፍቶችንና የመፍትሄ ሃሳቦችን በመስጠት ውይይቱ የቀጠለ ሲሆን ክፍል ሁለት የመሪነት እና የአመራር ችሎታ በሚል ተያያዝ እርሰ ጉዳይ ውይይቱ ተደርጎል በዚህ ውይይት ውስጥ ቤተክርስቲያን የተጠራ ብቃት ያለው መንፈሳዊ መሪ እደሚያስፈልጋት ጥልቅ ውይይት በማድረግ በተክርስቲያን የእግዚአብሔር መንግት ተዎካይ እደመሆኗ የአመራር መርሆዎቿም መፃፍ ቅዱሳዊ እደሆኑ በፅኑ የተነጋገርንበት ውይይት ነበር ።
ግቢ ትልቅ የሚሽን ስፍራዬ ነዉ! | MY FELLOW
มุมมอง 1919 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ዛሬ ላይ ተማሪ የሆኑ ልጆች ናቸው ነገ ላይ አድገው ትልልቅ ቦታ ላይ መሪ የሚሆኑት። ቁልፍ በሆኑ ቦታዎች ላይም ጭምር በመቀመጥ ፖሊሲዎችን እስከማርቀቅ የሚደርሱት። በሌላም በኩል የዩኒቨርሲቲ ግቢዎች ዉስጥ ተማሪዎች ከተለያዩ የሃገሪቱ ክፍል በወንጌል ካልተደረሱትም ማህበረሰቦች ጭምር በመምጣት በዓንድነት የሚሰበሰቡበት ስፍራ መሆኑ ትልቀ የተለዕኮ ስፍራ ብለን እንድንጠራ ያስችለናል። ታዲያ እንዴት ነዉ በግቢ ዉስጥ ለጓደኞቻችን ስለክርስቶስ በድፍረት የምንመሰክረዉ? እዉነትስ ተማሪዎች በግቢ ዉስጥ ጌታን እንደ ግል አዳኛቸው አድርገዉ ይቀበላሉ? ከእዉነተኛ ምስክርነቶች ጋር በስፋት ውይይት የተድረገበት ፕሮግራም።
አምላካችን የሚታወቅ አምላክ ነው! | MY EXODUS
มุมมอง 559 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በክርስተያን ቤተስብ ዉስጥ ተወልዶ ያደገው አቤኔዘር አንዙ ስላደገበትና ሃይማኖቴ ነው ስለሚልበት የክርስትና እምነቱ ሲጠየቅ እንዲህ ነዉ ብሎ መናገር የማይችልበት ብዥታ ዉስጥ የነበር ሲሆን ወደ ግቢ ከምግባቱ በፊት ለመንፈሳዊ ነገር የነበረዉ መረዳት የተቅየረብትን ጊዜ ያጋራበት ፕሮግራም።
ትእቢተኛ ሆንኩ! | MY FAILURE
มุมมอง 1499 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በመጀመርያዎቹ የተማሪ ቤት ቆይታዉ በቀለም ት/ቱ እምብዛም ጎበዝ ያልነበረው ዮዳሄ ጫለ የኋላ ኋላ በት/ት ቤት ዉስጥ በጣት ከሚቆጠሩት ጥቂት ተማሪዎቸ ተርታ መሰለፍ ቻለ። ያኔ ነው የዮዳሄ ዉድቀት የጀመረው። ዛሬ ላይ ቆሞ ያንን ጊዜ ምን እንደሚመስል ያጋራበት ፕሮግራም።
መንግስትህ ትምጣ ክፍል 9 | በፓስተር መርዓዊ ንጉሴ
มุมมอง 5512 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ክፍል 9_መንግስህትህ ትምጣ! | ተከታታይ ት/ት | በፓስትር መርዓዊ ንጉሴ
እራሴን ባጠፋስ (Depression) ከብርቱካን አዲሱ ጋር | መልህቅ ፖድካስት
มุมมอง 35612 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ከሰው አስገራሚ የሰውነት ክፍል አንዱ አእምሮ ነው ። ሰውነታችን መስመር ይዞ እንዲሄድ የሚያደርግ፣ የስብዕናችን ውቅር ፣ የአስተሳሰባችን ሚዛን ፣ የትላንት፣የዛሬ እና የነገ እኛነታችን ዕሳቤ የተከማቸውም በዚህ አስገራሚ የሰውነት አካላችን ውስጥ ነው። ታዲያ ሰው ዛሬን ለመኖር ነገን ደግሞ ለማለም በሚያደርገው እርምጃ ትላንት እና ዛሬ የራሳቻው አስተዋጽኦ አላቸው ። የትላንት አካሄዳችን፣ በትላንት የቤተሰብ ተፅዕ ፣ የዛሬ የኑሮ ሁኔታችን ፣የተሳሳቱ ውሳኔዎቻችን፣ የመረጥናቸው አጋሮቻችን፣ ያቀድነው ከአሁናዊ ሁኔታችን አለመግጠም በብዙ ያልተመለሱ ጥያቄ እና ጭንቀት ውስጥ ይከተናል ። አለገደብ መጠየቅ እና ማሰላሰል አእምሮአችን...
ልጆችን በእምነትና በራዕይ ማሳደግ | የኖህ መርከብ የወላጆች ፕሮግራም
มุมมอง 8112 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#parenting በዚህ ዘመን ወላጆች ልጆቻቸውን ማሳደግ እና ከጥፋት መታደግ እንዴት እንደሚችሉ መጽሃፍ ቅዱሳዊ እና ሳይንሳዊ የሆኑ እውነቶችን ወደ እናንተ ይዞ የቀረበ ፕሮግራም። Ethio sat // Frequency 11545, H // S/ R 45000 Tesfa Broadcasting Network // ተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ የቀረበ #ፅኑተስፋአለ!
እጃቹ ላይ ምን አለ? | MY FELLOW
มุมมอง 19014 ชั่วโมงที่ผ่านมา
18 ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፡- ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ። 19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ:: ይሄ ለአማኞች ሁሉ እንዲፈጽሙት የተሰጣቸው ታላቁ ተልዕኮ ነው። በእኛ ዘመን ደግሞ አለማችን ወደ አንድ ዲጂታል ወደሚባል መንደር እየተሰበሰበች ነው። ታዲያ እንዴት እና በምን መልኩ እንደክርስቲያን ተማሪ ወንጌልን ማሰራጨት እንችላለን? ይህን ጥያቄ ለመመለስ ከተጋባዥ እንግዳ ጋር የተደረገ ቆይታ
ያልተጠቀምኩት ሱስ የለም | MY EXODUS
มุมมอง 6114 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ምንም እንኳን በክርስትያን ቤተሰብ ዉስጥ ቢያድግም በሚጠቀመው ሱስ ምክንያት ተጎድቶ በሆስፒታል እስከ መተኛት የደረሰዉ ኪሩቤል ሳምሶን የሕይወቱ ለዉጥ የጀመረበትን መዕራፍ ያጋራበት ፕሮግራም።
እግዚአብሄር እንደማያፍርብኝ ገባኝ | MY FAILURE
มุมมอง 14414 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የመጀመርያ ደረጃ ትምህርት ቤት ትምህርቱን እየተከታተለ በነበረበት ጊዜ ነበር ከትምህርት ቤቱ ጥበቃ ጋር በነበረው የቀረበ ወዳጅነት ምክንያት የያሬድ ሰለሞን ውድቀት የጀመረው። ታዲያ ዛሬ ላይ ቆሞ ውድቄ ነበር በሚልበት ጊዜ ምን ምን በሕይወቱ ላይ እንደተፈጠር ያጋራበት ፕሮግራም
ፍሬሹ ተማሪ | MY FELLOW
มุมมอง 10814 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ተማሪዎች በመጀመርያ ዓመት የግቢ ቆይታቸው የሚያደርጓቸው ነገሮች ቀጣዮቹን ዓመታት ሊወስኑ እንደሚችሉ ተገንዝበው ጅማሬያቸውን እንደ ክርስቲያን በመቃኘት የሚያደርጉትን ነገር በጥንቃቄና በአስተውሎት በማድረግ አንድም ለጌታ ክብር አንድም ለሌሎች ጓደኞቻቸው ተምሳሌት መሆን እንዲችሉ የሚጠቁም ፕሮግራም።
የሳተ መንገድ | ገመናዬ
มุมมอง 11521 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የእንድርያስ ታሪክ | ይህ ታሪክ ከልጅነቱ ጀምሮ በሰዎች ዘንድ ተቀባይነትን ላማግኝት አጉል እና አልባሌ ልምምድ ውስጥ ስለገባ ወጣት ታሪክ ያወሳል። እንደቀልድ የጀመራቸው ልምምዶች ሊወጣበት ከማይችለው አዘቅት ውስጥ ሲከተውም እንመለከታለን። በዚህ ብቻ ግን አያበቃም የእንድርያስን ታሪክ ከመጽሃፍ ቅዱስ እና ከባለሙያዎች እይታ በዚህ ቪዲዮ የምንዳስስ ይሆናል። እርስዎም እንደእንድርያስ አይነት ሁኔታ ውስጥ ካሉ ወይም በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ያለ ሰው ካወቁ ማንነት በማይገልፅ መልኩ (Anonymously) አማካሪ እንድናገናኝዎ ከታች ባለው አድራሻችን ይጻፉልን። ድህረገጽ gemenaye.com/ያካፍሉ ቴሌግራም t.me/gemenaye...
መኖር እያጓጓኝ መጣ! | MY EXODUS
มุมมอง 23021 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ደስታን ፍለጋ በመኳተን በሕይወት ድካም ዉስጥ የነበረዉ ብሩክ ካሳሁን የሕይወቱ ለዉጥ የጀመረበትን መዕራፍ ያጋራበት ፕሮግራም።
ላለማመንዘር ተጠንቅቄ አላውቅም ከወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ጋር ክፍል 2 | መልህቅ ፖድካስት
มุมมอง 2.6Kวันที่ผ่านมา
ላለማመንዘር ተጠንቅቄ አላውቅም ከወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ጋር ክፍል 2 | መልህቅ ፖድካስት
ኃጢአት አልተፈጠረም ከወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ጋር ክፍል 1 | መልህቅ ፖድካስት
มุมมอง 5K14 วันที่ผ่านมา
ኃጢአት አልተፈጠረም ከወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ጋር ክፍል 1 | መልህቅ ፖድካስት
Explore the animal world "HORSE" | የእንስሳት አለም | ተስፋ ኪድስ በተስፋ ቲቪ
มุมมอง 3921 วันที่ผ่านมา
Explore the animal world "HORSE" | የእንስሳት አለም | ተስፋ ኪድስ በተስፋ ቲቪ
Evangelist Yared bexam yeminwedwu agelgayi...tebaraku Melhik podcast aqerabiwoch tsega yibzalachu
ብሩክ ናችሁ
ፀጋ ይብዛላችሁ ተወዳጆች በቲክቶክም ኑልን🙏🙏
stay blessed amaniyee & kaliyeee
ፀጋ ይብዛላችሁ ተወዳጆች❤❤❤
Tebarekul ejig astemari program new
የያሬዶ ትምህርት አልጠግበውም ብሰማው ብሰማው
ኡፍ ያሬዶ እንዴት እንደምወድህ
God is Good all the time ❤❤❤❤❤
Tebarekulin🙏
This is part 2
Hi This is part 4
Blessing
🙏🙏🙏 tebareku
Enkwan Geta redah
Egziabher ybarkachu wedjewalew. Be eletu wedeyazachut topic gn tolo bgebu tiru new...lemsale eziw podcast lay sle kidsna menegager yejemerachut ke 27tegna dekika behuala new...enam ke tinish introduction behuala ketita wede resachu bigebu tiru new leloch negeroch lay discuss sitaregu wanaw neger lay gize ywesdbachual bye asbalew. Wengelawi Yared Geta ybarkih...Enantem tebareku.
Our blessing 🙏🙏🙏
broooke ante sele egziybher awera 🔥❤🔥
Bless you🥰
ለማንም ሰው የሚጠቅም ጥያቄዎችና መልሶች እግዚአብሄር ይባርካችሁ አሜን አሜን 🙏🙏💕
God bless you Wengelawi Yared and thank you 🙏🙏
My all times favorite person. I became so fruitful due to this person. Glory to God. May God bless you with many more. Evangelist Yared.
🔥🔥🔥
ከሚቀጥለው ትውልደ ጋራ በዚህ መልኩ ሰለ አየሁ እጅግ ደሰ ያሰኛል ይህ አሰፈላጊ ነውና ተባረኩ ግሩም ውይእት 🙏🙏💕💕
በዝህ ሰውየው ምክንያት ነው ነፍሴ ድህነ የቀራችሁ I Love Hime ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ናሆሜ እንኳን ጌታ እረዳህ ጉዋደኛየ
10:31 ላይ የተጠቀሰው የተስፋዬ ጋቢሶ መዝሙር በሪትም ኳየር የተዘመረ th-cam.com/video/B3DCzCyEJOM/w-d-xo.htmlsi=wilMYlOZltfa4UGK The Original song th-cam.com/video/0FQAml2xr2E/w-d-xo.htmlsi=gvgxPrKBWHO7QV4C
Some other topics would love to listen from Evangelist Yared Tilahun • የድነት መታጣት ጉዳይ፣ ድነታችንን እናጣለን ወይ • አስቀድመን ያደግንባቸው ቤተክርስቲያናት ውስጥ በዶክትሪንነት ይተገበሩ የነበሩ ስርዓቶች በአሁኗ ቤተክስርስቲያን ውስጥ እምብዛም አይስተዋሉም(የጌታ እራት፣ ጥምቀት፣ ጾም፣ አስራት፣ የሙሉ ጊዜ አገልግሎት፣ የአገልግሎት ጸጋ ኦርዲኔሽን፡፡ ለምንድነው፣ ትክክል ነው ወይ • ስለ ጸጋ አገልግሎት፣ ሁሉም ክርስቲያን የአገልግሎት ጸጋ አለው ወይ፣ አስተያየት፡- ስለ ጥሩ ጅማሬኣችሁ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ ጥያቄዎቻችሁም ኦን ታርጌት የሆኑና አሁናዊ የሆነ የወጣጡን ጥያቄዎች ያማከሉ ናቸው፣ በርቱ፡፡ እንደ አስተያየት እንግዶቻችሁ ምላሻቸውን እያብራሩ ሳሉ በመሃል እየገባችሁ ባታቋርጧቸውና የሀሳብ መበተን ወይም መቆራረጦች እንዳይፈጠሩ ብታደርጉ፡፡ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ፣ ዶ/ር አብርሃም፣ ፓውሎስ ፈቃዱ፣ ሰለሞን አበበ፣ ረታ ፓውሎስ(ሙዚቃና ዝማሬ አከባቢ)፣…ሌሎችም ከእናንተ ፕሮግራም ከተመሳሳይ አጠያየቆቻችሁ ጋር እጠብቃለው! ብርታቱን ያብዛላች!
ተጠቀምኩበት በእውነት
በጌታ ፍቅር በሌላ topic ድጋሚ ያሬድ ጥላሁን ጋብዙልን ❤❤❤❤❤
May God guard you by his blood God bless you pastor
ግሩም አስተምህሮ ነው ጸጋ ይብዛልን
Asgerami newu. Endihi ayinet sewoch makireb ketilu
Zemenachewu yilamlim
በጣም ምወደውን ሰው ጋበዛችሁልን thank You God Bless You በርቱ
samche maltegbew dink Ye Egizabher sew ...edme ychemerslh
ብሰማ ብሰማው ማይሰለች መምህር ተባረኩ ብዙ ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ
Wow , አማኞች አጥንት መጋጥ ላይ የሚያደርሳቹ ትምህርት!
Geta yibarih wengelawi yaredye...edenkalew be geta tsga. Geta zemnih yibakininet be kennen yemismah yameltibetal. I wish 30 min koyta baderg ye hiwot sink yehongnal.geta bizu rehabwuste askmtual ena yanin be agbabu mastnagd felgalew
Sew betikikil yehonew migeltsew or mitawkew be nuro new tikikilgna maninetachin ya new.
ያሬድ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
❤❤❤
እንኳንም ጌታ እግዚአብሔር ራራልህ
ሜጋሉኔ ጌታ ይባርክህ ያሬዶ።
14:37 ?
❤❤❤❤❤❤❤
ያሬድዬ እንዴት እንደምወደው እኮ ...hope one day I will meet you in person. Please come to London
Tebareklen
❤